በአንድ ቀን የሚሰራ ለበዓሉ የጠላ ግብአት ለማታገኙ በቀላሉ እንደዚህ ማዘጋጀት ትችላላችሁ Ethiopian traditional Wine preparation

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024
  • በአንድ ቀን የሚሰራ ለበዓሉ የጠላ ግብአት ለማታገኙ በቀላሉ እንደዚህ ማዘጋጀት ትችላላችሁ Ethiopian traditional Wine preparation

КОМЕНТАРІ • 17

  • @medihntube
    @medihntube 9 місяців тому +1

    Waooo ምልካዬ ከለሩ ለራሱ እንዴት አባቱ ያምራል አስጎመዥሽኝ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን like share ❤

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 9 місяців тому

    ሚልካዬ እንዴት አሪፉ ነው በጣም ነው የወድኩት እኔም በሌላ ዘዴ እሰራዋለሁ እጅሸ ይባረክ👏👏👏👏❤️❤️❤️

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 9 місяців тому

    ሰላምሽ ይብዛ እህታችን ዋዉ እጅግ በጣም ቆንጆ ጠላ ነዉ ብቅሉ ሀገሬን አስታወሰኝ በዉነት እናመሰግናለን እህታችን 👏👍❤🙏

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 9 місяців тому

    ሰላም እህቴ ዋው በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ወድጄዋለሁ የሰሩ እጆች ይባረኩ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 9 місяців тому

    ሚልካዬ እንኩዋን አብሮ አደረሰን waoo የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን like & share ❤

  • @hargtube216
    @hargtube216 9 місяців тому

    ሰላምሽ ይብዛ ዋውውው በጣም ቆንጆ አሰራር ነው በቀላል ምንገድ ሰርተን መጠቀም እንደምንችል ስላሳዬሽን እናመስግናለን እጅሽ ይባርክ በሸር ነው የመጣሁት ብቅ ብይ🎉

  • @ቤቴልሔምጎሹ
    @ቤቴልሔምጎሹ 9 місяців тому

    እናመሰግናለን ጎበዝ

  • @bettyhabesha5959
    @bettyhabesha5959 9 місяців тому

    እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ እሞክረዋለው በርቺልኝ ❤

  • @ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ
    @ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ 9 місяців тому

    እናመሠግናለን እህቴ መልካም በዓል ይሁንልሽ ከነመላው ቤተሠብሽ

  • @FikirFikir123
    @FikirFikir123 9 місяців тому

    ወይኔ መልኩ ራሱ ሲያምር ሩጫ ወደ Nofrills ዘቢብ የት ነህ? ሆሆሆ ሙያ ከጎረቤት እጅሽ ይባረክ ሚልካዬ

  • @hanatessema5409
    @hanatessema5409 9 місяців тому

    እንኮን አብሮ አደረሷን❤❤

  • @abebinacooking
    @abebinacooking 9 місяців тому

    ባለሞያ እጅሽ ይባረክ እኔም ጋር ጎራ በይ አዲስ ነኝ አበረታችነኝ🙏🏾

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 9 місяців тому

    Like and share👍👍👍👍

  • @ሜና
    @ሜና 6 місяців тому

    ❤❤❤

  • @tinaylol2843
    @tinaylol2843 9 місяців тому

    ወይኔ ሚካዬ ቢዚ ሆኜ ምንም ሳላዘጋጅ በቃ እገዛለሁ ብዬ አስቤ ነበር በነብሴ ደረስሽልኝ እንደው ምንላርግሽ የኔ ልብ

  • @senaithailemariam5731
    @senaithailemariam5731 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉👌👌😋

  • @kuurilfantapoori8500
    @kuurilfantapoori8500 2 місяці тому

    🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍💕💕💕