КОМЕНТАРІ •

  • @enat-ethiopianfood7261
    @enat-ethiopianfood7261 3 роки тому +10

    የነጭ ሽንኩርት መክተፊያ amzn.to/3nHEvq5
    የነጭ ሽንኩርት በረዶ መስሪያ amzn.to/3kiLLqx
    የነጭ ሽንኩርት በረዶ መስሪያ amzn.to/2XyquR3

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458 3 роки тому +2

      ሰላም የኔ ውድ የረጅም ጊዜ ቤተሰብ ነኝ ዛሬ አንድ ነገር ላማክርሽ እኔ ከኢትዮጵያ ነው የምሰራው አመት ሊሆንኝ ነው ሰአት መሙላት አልቻልኩም በሳምንት ሁለት ቪዲዮ ለቃለሁ ምግብነው የምሰራው ኢትዮጵያ ውስጥ ይከብዳል በምትቺይው አግዚኝ ቻናሌንም በማየት ምክር ስጪኝ አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏🙏🙏

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261 3 роки тому

      @@anafthehabesha4458 በርች ሸር አድርጌልሻለሁ❤️

    • @be8cab
      @be8cab 3 роки тому

      @@anafthehabesha4458 በርቺ ሰብ አድርጌያለው

  • @enatasrate576
    @enatasrate576 5 місяців тому

    በጣም የሚገርም ግልግል የሚያደርግ ነገር ነው። በጣም እናመሰግናለን።

  • @measzagetachew
    @measzagetachew 3 роки тому +1

    ዋው ባለሙያ ነኝ ማለት ነው እኔም እንደዚህ ነው የምጠቀመው እውነትሽ ነው በጣም ነዉ የሚጠቅመው

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 роки тому

    በጣም ጥሩ ዘዴ ነው ያካፈልሽን እናመሰግናለን👍👍👍🙏

  • @nebiyahussen3249
    @nebiyahussen3249 3 роки тому

    ጥሩ አማራጭ ነው አንዴ ሰርቶ ከነጭሽንኩርት ሽታ መገላገል በርቺ ።

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 роки тому

    እናትዬ ምርጥ ዘዴ ገላግሌ ነው እናመሰግናለን😍😍👌👌

  • @Eldanadawit4546
    @Eldanadawit4546 3 роки тому +5

    ጅንጅብል ፍሬሽነቱ እንዳለ እንዲቆይ እና ሁሌም ከቤታችን እንዳይጠፋ ከተፈለገ እኔ ምጠቀመው አበባ መትከያ ላይ አፈር አድርጌ ጅንጅብሉን በአፈር ውስጥ መቅበር በተን አርገን እርስ በርሱ እንዳይገናኝ አፈር በመሀል ማድረግ እና አፈሩ እንዳይደርቅ ብቻ አልፎ አልፎ ውሀ ማርከፍከፍ ለብዙ ግዜ መቆየት ይችላል ፍሬሽ እንደሆነ።ከማውቀው ትንሽ ላካፍል ብዬ ነው እንደኔ ጅንጅብል ሻይ ወዳጅ ካለ ይጠቅማል።

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261 3 роки тому +1

      አመሰግናለሁ ልምድሽን ስላጋራሽን እሞክረዋለሁ ጥሩ ዘዴ ነው🙏❤️

  • @ethiopianpoettsedidawit5738
    @ethiopianpoettsedidawit5738 2 роки тому

    እናትዬ! አንቺ እኮ አዕምሮሽ የተባረከ ሴት ነሽ ብዙ የማናውቀውን ሙያ ነው ያሳየሽን

  • @gddfds520
    @gddfds520 2 роки тому

    በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው አላህ ይባርክሽ ስታብራሪ ራሱ ይገባል

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny 3 роки тому

    Thank you so much for sharing my dear it’s very useful video I will definitely try it 👌🏾👍🏾💖Like & Share

  • @ethiopiaalamerew1423
    @ethiopiaalamerew1423 2 роки тому +1

    በጣም ቀላል ነገር ነው ይሳየሽን እግዚአብሔር ይስጥህ እናት መጨረሻ ላይ ግን በረዶ ቤት ነው የሚቀመጠው ወይስ ማቀዝቀዣ ውስጥ?

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261 2 роки тому +1

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ እስከ መጨረሻው በረዶ ቤት ነው የሚቀመጠው ለመጠቀም ስትፈልጊ ብቻ ነው ማውጣት

  • @ruthtewodros5054
    @ruthtewodros5054 2 роки тому

    Thank you for sharing dear

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 3 роки тому

    Inatye Betam arif azegejajet inameseginalen😘🙏

  • @rahwawoldemichael6086
    @rahwawoldemichael6086 3 роки тому +1

    Thank you so much sister🙏🏽. It’s a very good idea

  • @yosijosh7347
    @yosijosh7347 3 роки тому +1

    ድንቅ ስራ በጣም ባለሞያ በርቺ!

  • @yoditayodita6065
    @yoditayodita6065 3 роки тому +3

    Welcome back Enat, we really missed you!!

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 3 роки тому

    እናመሰግናለን እናትየ እውነትሽን ነው በጣም ገላግሌ ነው ሼር👌🥰

  • @muluendawika5665
    @muluendawika5665 3 роки тому

    Wowww yamral sis በረችልን❤🌷❤❤❤

  • @yemisrachmeshesha8899
    @yemisrachmeshesha8899 3 роки тому +3

    ባለሙያ👍

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 3 роки тому +2

    እናትዬ ምርጥ ዘዴ ነዉ ያሳየሺን እጅሽ ይባረክ በጣም ጠቃሚ ነዉ 👍👍🥰🥰

  • @firehiwotdebssa6844
    @firehiwotdebssa6844 2 роки тому

    wow amazing i like

  • @FredieMW69
    @FredieMW69 3 роки тому +2

    ከሁሉም በፊት ያገኘሽበትን ምንጭ መጥቀስሽ ያስመሰግንሻል። ሆኖም ግን ለወንዶችም ቢሆን ስለሚጠቅም "ኑሮሽን ለማቅለል..." በደፈናው "ኑሯችሁን ለማቅለል..." ቢባል ይሻል ነበር😀, still very educational and helpful

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261 3 роки тому

      ትክክለኛ አስተያየትነው 🤔 አስተካክላለሁ አመሰግናለሁ በጣም🙏❤️

  • @merontafese3502
    @merontafese3502 2 роки тому

    እጅሽ ይባረክ እኔ ግሪን እየሆነ አስቸግሮኝ ነበር

  • @rachelbalcha8832
    @rachelbalcha8832 3 роки тому

    Perfect , Thank you for sharing 🙏🏽

  • @FekerteBezane
    @FekerteBezane 2 роки тому

    ሰላም እናትዋ ሌላ ምንድነው በበረዶ መስሪያው የምትሰሪው 🤔እስኪ አስኮርጅኝ

  • @kokitem7246
    @kokitem7246 Рік тому

    እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @shewafikreሸዋፍቅሬ
    @shewafikreሸዋፍቅሬ 3 роки тому

    ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እህቴ እሞክረዋለው አዲስ ነኝ አበረታችኝ ሲመችሽ

  • @TGTEthiopia
    @TGTEthiopia 3 роки тому

    ዋውውው ከልብ እናመሰግናለን

  • @Adugenete
    @Adugenete 3 роки тому

    ሰላም ሰላም እናት ሰላምሽ ይብዛልን ጥራት ከብቃት ጋር በጣም ያምራል በጣም የገረመኝ አሪፍ ሙያ ነው ያስተማርሽን ነጭ ሽንኩርት እስከ ስድስት ወር ሳይበላሽ ለማቆየት በጣም ሁሉም ሊማርበት የሚገባ ነው እናመሰግናለን በርቺልን

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 3 роки тому

    ያሳየሽን ጠቃሚ ና ጊዜ ቆጣቢ ነው አመስግናለሁ

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 3 роки тому

    Welcome back thank you for sharing

  • @hanymulugeta3784
    @hanymulugeta3784 3 роки тому

    Thanks nice

  • @tseglrdagebryes2449
    @tseglrdagebryes2449 3 роки тому +1

    ሰላም የኔ ቆንጆ እርጋታሽ ደስ ይለኛል ጎበዝ ጥሩ ዘዴ ነው እጠቀመዋለሁ

  • @tirumelaku3074
    @tirumelaku3074 2 роки тому

    ዋዉ ምረጥ ዘዴ ነው እናመሰግናለን
    ግን ከበረዶ አውጥተን እቃ ከቀየረን በኃላ መልሰን በረዶ ክፍል ነው እምናሰቀምጠው ውይሰ ፍሪጅ ውሰጥም ማረግ ይቻላል?

  • @VKal-d4u
    @VKal-d4u 3 роки тому

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @emanda1tube21
    @emanda1tube21 3 роки тому

    Ejeshe Yebareke Ehte

  • @nejathabib6401
    @nejathabib6401 3 роки тому

    Welcome back enatye!

  • @meronzewde3023
    @meronzewde3023 2 роки тому

    ጎበዝ ባለሙያ ነሽ👍👍❤

  • @mohammedjamal574
    @mohammedjamal574 3 роки тому

    ጎበዝ ባለሞያ

  • @furtunabeyan2373
    @furtunabeyan2373 3 роки тому +1

    Welcome back fkr miss u more i like ur job😚😍

  • @hvgyty3350
    @hvgyty3350 3 роки тому

    እናመሠግናለን. እጅሽይባረክ

  • @meronkosta5311
    @meronkosta5311 3 роки тому

    Abo tebareki echi arif zede nat

  • @almazb.8375
    @almazb.8375 3 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን እህታችን,♡

  • @bethelnnakuba9023
    @bethelnnakuba9023 3 роки тому

    Thanks

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 2 роки тому

    እሙ ሴትየዋ " መልክ ብቻ ስጠኝ ሙያ ከጎረቤት እማራለሁ !!" አለች አሉ !! እውነቷን ነው!!
    በጣም እናመሰግናለን!!

  • @aaatebarkebbb4819
    @aaatebarkebbb4819 3 роки тому

    በጣም ጎበዝ። ተባረኪ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 роки тому

    እናትዬ በጣም ቆንጆ አይድያ አትጥፊ ውዴ

  • @Ethioenate
    @Ethioenate 3 роки тому

    እናት ድንቅ ስራ ነው ዋው !!!!

  • @tyeresulwedajtube5687
    @tyeresulwedajtube5687 3 роки тому

    Enatiye yene balemuya inkuwan beselam temelesh konjo

  • @seniduteklu4935
    @seniduteklu4935 3 роки тому

    Thank you Enat

  • @astertekle2016
    @astertekle2016 3 роки тому

    Long time no see. Good to see you again. Tbareki

  • @JudyHabeshawit
    @JudyHabeshawit 3 роки тому

    ስላም ለዚ ቤት በጣም ጠቃሚ ቪድዩ ነው 👌🙏

  • @hanastube4716
    @hanastube4716 3 роки тому

    በጣም አሪፍ ነው በርች ውዴ

  • @wisechange5910
    @wisechange5910 3 роки тому

    እናትዬ
    Welcome back.

  • @tarikuaweldeyohanes66
    @tarikuaweldeyohanes66 Рік тому

    አመሠግናለሁ

  • @amanawit1598
    @amanawit1598 3 роки тому +2

    የት፡ጠፍተሽ፡ነው፡ግን፡ሰው፡ያስባል፡አይባልም።

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261 3 роки тому

      አወ ጠፋሁኝ ሳልናገር ይቅርታ አሁን ተመልሻለሁ በጣም አመሰግናለሁ❤️

  • @habibamehdi9447
    @habibamehdi9447 3 роки тому

    Mashalla beyalw gelagelshign adl enda

  • @muluabate4276
    @muluabate4276 3 роки тому

    The best way is buying unpeeled garlic. The whole garlic and use two or three at a time whenever you needed.

  • @muluabate4276
    @muluabate4276 3 роки тому +1

    Garlic that is frozen whole has few, if any, health benefits as the alliinase is neutralized by the cold and while flavorful, the polysulfides do not form.

    • @ekram2626
      @ekram2626 2 роки тому

      Do you have any evidence or source to support your claim?

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 роки тому

    💚💛❤👍

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 роки тому

    Welcome 🙏

  • @yutub-lh3tc1gg9h
    @yutub-lh3tc1gg9h 3 роки тому

    እኩን ደና መጣሽ

  • @እኔነኝሀበሻ-ዘ4የ
    @እኔነኝሀበሻ-ዘ4የ 3 роки тому

    Wuy welcome mnew tefashbn

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261 3 роки тому

      አወ ትንሽ ጠፋሁ ግን በሰላም ነው በጣም አመሰግናለሁ❤️

  • @yemariam4144
    @yemariam4144 3 роки тому

    Ttt

  • @muluabate4276
    @muluabate4276 3 роки тому

    Sorry. I'm disagree with you. Yes . The idea is good but if is keep it that way. It loses all the nutrition value. The

    • @fikir8364
      @fikir8364 3 роки тому

      Can you proof it,how it loses it's nutrients?

    • @muluabate4276
      @muluabate4276 3 роки тому

      @@fikir8364
      Your questions is laughable? Let me tell you. I have gone cooking college and cook over 25 years

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261 3 роки тому +3

      when it is kept frozen, the volatile nutrients would not evaporate. If you leave it outside at room temperature, it loses its potency . However as long as you keep it that way , the temperature acts as like the natural skin cover for the garlic.. thank you for the comment

    • @rahelwodajo5069
      @rahelwodajo5069 3 роки тому

      @@muluabate4276 explain how ,,,,it’s not about your degree

  • @ammylife9831
    @ammylife9831 3 роки тому

    እናመሰግናለን 🌹