📌ነጭ ሽንከርት እና ዝንጅብል ሳይበላሽ ለረጅም ጊዜ ለማስቀመጥ |የዝንጅብል አላላጥ❗️Ethiopian food❗️

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 жов 2024
  • #ethiopianfood

КОМЕНТАРІ • 41

  • @bettwascorner
    @bettwascorner  2 роки тому +5

    ሰላም የሀገሬ ልጆች እንኳን ሰላም መጣችሁ🙏😍 🌻እንኳን አደረሳችሁ🌻🌼🌻 ስለምታደርጉልኝ ድጋፍ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍 አዲሶች ሰብስክራይብ ላይክ በማድረግ አበረታቱኝ ሁላችሁም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 2 роки тому +1

    ቤትዬ እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዉዴ በጣም ቆንጆ አሰራር ነዉ ዉዴ እንዲህ ለረጅም ጊዜ ሳይበላሽ እናስቀምጣለን የኔ ብልህ ሙያሽን ስልካፈልሽኝ ከልቤ አመሰግንሻለሁ ዉዴ 🙏👌❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 роки тому

      የመንዝዬ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 2 роки тому

    My beautiful sister thank you so much for sharing an amazing product I love your cooking channel Hun 💕💕💕

  • @nejatumuayub6232
    @nejatumuayub6232 9 місяців тому

    ቤትዬ በጣም ቆንጆ 😍 ነው እኔም ልክ እንዳንቺው አድርጌ ነው የማዘጋጀው ትንሽ እርድ መጨመርም ይችላል ከለሩን እንዳይቀይር

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      ነጃትዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እሺ አረጋለሁ እርድ ለጤናም ለከለርም ጥሩ ስለሆነ እጠቀማለሁ ተባረኪልኝ🙏🥰❤

  • @mudis7458
    @mudis7458 2 роки тому

    ቆነንጆ አቀራረብ ነው እኔ ምልሸ ነጭ ሽንኩርት ስንት ገዛሽ ተወደደ አይደል ,,,,,,, sistu

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 роки тому

      ሙዲ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 2 роки тому

    enkuan abero aderesne Bettwa's betam konjo new amesegenalewe mar 🙏 🙏🙏🇪🇹❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 роки тому +1

      አስናዬ የእኔ ውድ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ሁሌ ስለምትደግፌኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @fana1451
    @fana1451 2 роки тому

    Betye teru zede new enamesegenalen 🙏❤👍👌

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 роки тому

      ፋናዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @tsehayyes9197
    @tsehayyes9197 2 роки тому

    እናመሰግናለን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 роки тому

      ፀሀይዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @kingcell4953
    @kingcell4953 2 роки тому

    ena zyie bnatu sargbet eytkora mlku ysetlale

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 роки тому

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው ዘይቱን እንደ እኔ ጨምሪው ትንሽ ጨውም አርጊበት አይጠቁርም🙏😍❤

  • @Gebrellaadmitew
    @Gebrellaadmitew 6 місяців тому

    ተባረኪ ፌሪጅ አይገባም ኦያሉ አወዛግብዉን ነበር

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  6 місяців тому

      ገብርኤላ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @mesiyekidusourael
    @mesiyekidusourael 2 роки тому

    አናመሰግናለን የቤትዋ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 роки тому +1

      መሲዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @asteryoutube5174
    @asteryoutube5174 2 роки тому

    enkan abero aderesan🌻🌻🌼🌻💕💕😘enamesgnalen

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 роки тому

      አስቴርዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ መልካም በአል🙏😍❤

  • @seniduteklu4935
    @seniduteklu4935 2 роки тому

    If you soak the garlic in water first it will definitely peel easily.....

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 роки тому

      ስንዱዬ ከልብ አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏😍❤️

  • @bereketasfawwossen4677
    @bereketasfawwossen4677 2 роки тому

    ቤቲሻ የኔ ቆንጅዬ❤❤ ቤቲሻ ተፈጭቶ ፍሪጅ ሲገባ አየቆየ ሲሄድ ፍሪጁ አይሸትም??? የተፈጨው አይጠቁርም??

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 роки тому

      በረከትዬ እኛ ሁሌ እንጠቀማለን ምንም አይሸትም ግጥም በሚል ዕቃ ውስጥ አስቀምጪው 🙏😍❤

  • @bereketasfawwossen4677
    @bereketasfawwossen4677 2 роки тому

    ቤቲሻ ሲፈጭ ዘይቱን ሳናስገባ መፍጨት አይቻልም ??

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 роки тому

      በረከትዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ከፈለግሽ ሲወጣም መጨመር ትችያለሽ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @fouziyafouziya4180
    @fouziyafouziya4180 Рік тому +1

    Wwww

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому

      ፎዚያዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️

  • @saratadesse6657
    @saratadesse6657 2 роки тому

    Betiye sewedesh hule new like ,share and subscribe yemareguelesh,
    Fetari yebarekesh

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 роки тому

      ሳራዬ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ ያክብርልኝ 🙏😍❤

  • @AlAl-jr9xh
    @AlAl-jr9xh 4 місяці тому

    🎉🎉🎉❤❤❤❤በርች ደምሪኚ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 місяці тому

      በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @ስሜጠፍኚስሜንፈልጉ

    😘😘😘😘😘😘😘😍😘

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 роки тому

      በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 2 роки тому

    ቤትዬ ምግብ እምታቀራርቢባቸው ባህላዊ እቃዎችሽን አተያቸው አንዳንዴ በመሶብም እያቀረብሽ አሳይን አንቺ አገር ቤት ስለሆንሽ እህትአለም

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 роки тому

      መአዚዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ውድ እሺ ቡብዛት በባህላዊ ለማቅረብ እሞክራለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤️

    • @meazagebrehiwot5600
      @meazagebrehiwot5600 2 роки тому +1

      ስራሽ ሁሉ ንፁህና ልዩ ነው እናመሰግናለን ይህንን ሁሉ ሙያ ስላካፈልሽን የኔ ታታሪ አንቺን 100,000 ማድረስ አለብን ለሰው share እያደረግን

  • @namiadegahagne6962
    @namiadegahagne6962 2 роки тому

    I do like to you in my home God bless your hand bett

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 роки тому

      በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤