Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እኔ አንድ ሙስሊም አፍቅሬ ለትንሽ ልቀይር ነበር ልጁን በጣም አፈቅረዋለዉ ሁሉን አሟልቶ የሰጠዉ ሰዉ ነዉ ወይኔ በጣም ነበር የማፈቅረዉ ከዛ በቃ ቀይሬ እንደማገባዉ ቃል አስገብቶኝ ወደ ስደት መጣዉ ከዛማ የመምህርን ትምህርት አገኘዉ በቃ ሀይማኖቴን አልቀይርም ከቀየርክልኝ እሺ አልኩት አይ አለ ሄደ በፊት ብንለያይ የምሞት ነበር የሚመስለኝ ሃይማኖቴን ሳዉቅ ግን ምንም አልመሰለኝም!!!መጀመሪያ ኦርቶዶክስን በደንብአላዉቃትም ነበር ስደት መጥቼ ስማር እዉነቱ ገባኝ የማፈቅረዉን ሰዉም ለሃይማኖቴ ስል ተዉኩት ግን አይፀፅተኝም እንደዉም በጣም ደስተኛ ነኝ እና እህቶች ወንድሞች ለፍቅር ብላቹ ከኦርቶዶክስ አትውጡ
አንበሳ !በርቺ ጽኚ በእምነትሽ!
Enem endanchi nbrku kehager balwetam ... egziabher yimesgen bemihretu wede betu lemelesegn🙏🙏
ልባም ❤ነሽ
ጎበዝ ከክርስቶስ ፍቅር በላይ ማን አለና
በርች እህት ላንች ያለውን እግዚአብሔር ይሰጥሻል
በህይወቴ ለመጀመርያ አንደኛ ኮሜንት ስፅፍ በፀሎታችሁ አስቡኝ የተዋህዶ ልጆች 😢ስደት ነው ያለሁት በሰላም ይመልስሽ በሉኝ
በሰላም ይመልስሽ እህቴ ለሁላችንም
@@mahidesta-tp6zi አሜን አሜን አሜን እማየ
እመቤታችን እቅፍ ድግፍ ኣድርጋ ለሁላችን ታብቃን ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ውዶችየ@@ZahraIbrahim-z5d
በሰላም ለአገርሽ ያብቃሽ ❤❤❤እኔም ያው ነኝ ግን ብዙ ሠዎች አብረውኝ ስላሉና ቅርብ ስለሆነ ነው መሰለኝ ሰደተኛ መሆኔን ብዙ አላስታውሰውም ሆኖም ግን ዓመት ባል ሲሆን😢😢😢😢
ቅዱስ ጊዮርጊስን ቢራን አውጉዙ
ኣዎ ይወገዝልን😭
እናወግዛለን ሁሉም ይነሣ አባቶች ተናገሩ እስከ መቼ😢
እውነት ነው ማውገዝአለብን
@@ሠማእቷ ኣዎ ግድ ነው
እዎ ይወገዝ
አቤት ደስ ሲል በጠዋት ምርጥ የነፈስ ቁርስ
አዎ እንይ እስከዛሬ የተለይ ድስት ፍጠሪብኝ እግዚአብሔር ይመስን
በእውነት እውነት ነው
የኢትዮጵያ ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖቴ ለዘለዓለም በክብር ትኑር:: 🍏🍋🍎
አሜን አሜን አሜን
Aman.aman🎉
እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን።አሜን
እኔ የሚገርመኝ comment ምትጽፉ አባዛኛዎቻቹ ጥሩ ነው በ እግዛብሔር ስም ሰላም ብላቹ ዝክረ በዓልን ጠቅሳቹ ሰላም ብላቹ ብቻ ነው ምታሳርፉት። ምን አለበት ስለ ገጠመኙ ትንሽ አስተያየት ብትሰጡ። ለመምህርም ይጠቅመዋል ለአድማጮጽ ደግሞ እንማማርበት አለን። ለምሳሌ የዛሬው ገጠመኝ ሰዎች በምን ምክንያት ሃይማኖታቸውን አንደሚቀሩ እና አዳልሞቴ መንፈስ እንዴት ዘምኖ ሃይማኖት እንደሚያስቀይር ያስተማረው ትምህርት ተገንዝቤ በጣም ገርሞኝ የማውቃቸው ሰዎች በዛ ዓይነት ሂወት የሚኖሩ አንዳሉ አረጋገጥኩኝ።
comment በተለይ የመጀሪያዎቹ ምንም በተለይ ለአዳዲስ አድማጭ አይጋብዙም ምክንያቱም ምንም ከገጠመኙ ጋር የሚያገናኝ ነገሮች ስለሌለው በዚህ ምክንያት አዳዲስ ሰዎች እንዲያዳምጡ አይጋብዝ። አብዛኞቹ የአበሻ ቪድዮዎች ኮመንቶች ምንም ጥቅም የሌላቸው ሙገሳ ብቻ ናቸው ስለዚህ አስተማሪ ኮመንት ከፈለጋችሁ ከውሃላ ጀምራችሁ አንብቡ ።
Betekekel enem hule new germ milegn ene mejemeria comment yetsefkunegn endzi negn endzi negn yemil new beka hulum emtsifut
@@Truth-In-Orthodoxy በትክክል 💕💕💓💓💖💖✅✅💞🌺🌺🌺🌺💞💖💕💕
እንኳን ለአጋዝት አለም ስላሴ ወረሃዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ የአብረሃሙ ስላሴ ይባርኩን የምናዳምጠውን በልቦናችንን ያሳድርብን አቤቱ እንደ ፀሎታችን ብዛት ሳይሆን እንቸርነትህ ስለሰማህን እናመሰግናለን❤❤
አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
amen amen amen
እኔ ወንድሜ ታሞ ጓደኞቹ ወደ መናፍቃን አዳራሽ ወስደው ሃይማኖቱን አስቀየሩት አሁን እርሱ ተሼሎኛል ብሎ ነው የሚያስበው ግን በህይወቱ ያለው ነገር አስተውል ብለውም መስሚያው ጥጥ ነው እና በፀሎታችሁ አስቡት በዛሬው አጋዝተ አለም ቅድስት ሥላሴ ስም በእለተ ቀናቸው እመሰክራለሁ በአደባባይ ።
እግዚአብሔር ይርዳው በሰላም ወደ እምነቱ ይመልሰው
@@yenantw21 ልዑልእግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልስው 🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞🌺🌺🌺🌺
የሚገርም ትምህርት ነው የእመቤታችንን ድንቅ ታምር ያየህ ነብስ አመስግን ለክብሯም ስገድ አሜን !! ቃለ ሒወት ያሰማልን ሠንግስተ ሠማይን ያውርስልን መምህር እናመሰግናለን !!!
ይህን የመሰለ ድንቅ ት/ም እድሰማ የፈቀደልኝ እግዚአቤሔር ይመስገን። መምህራች ቃለ ህይወት ያሰማልን
ለጸሎት በምትቆሙበት ጊዜ በጸሎታችሁ አስቡኝ።(ተወልደመድህን)
እግዚያብሄር ያስብህ❤
ደምርኝ ❤
@ጎስዓልብየቃለሰናይ ደምርኝ
አሜን
አብ ዉለድ መንፈስ ቅዱስ በለተቀናቹ ምህረትን አድሎን የኔ ቅዱስ አማኑኤል የልጅነቴ አምላክ አንተ ማረን ከነቤተሰቦቼ መዳን ናፈቀኝ 😢😢😢
.እግዚያብሔር ይመስገን መምህርየ እንኳን አደረሳችሁ ለቅድስት ስላሴ ወርሐዊ ክብረበአል የቅድስት ስላሴ ምስክር አለኝ ሐምሌ ስላሴ የአመታቸዉ እለት ከምሠራበት ቤተሠብ የ82አመት አሮይት አለች ሌሎቹ ከሠአት ቡሀላ ጥለዉን ሠርግ ሔዱ ሴትየዋ የሚጥል አለባት እና ጥርሷን ነዉ የምትገጥመዉ ጠዋት የቅድስት ስላሴና የፀሎተ ባርቶስ ያደረስሁበት ፀበል ነበረኝ ፀበሉን እረጪቸ አፏን እደምንም ከፍቸ አጠጣዃት ስልክ ብደዉልም አያነሡም አሁንም ተመልሳ እደዛዉ ታመመችብኝ ቅድስት ስላሴን ተማፅኘ ተሻላት ቅድስት ስላሴ ከዚህ አወጥተዉኛል እግዚያብሔር ይመስገን::
ድንቅ ነው እግዚአብሔር እንኳንም ረዳሽ
@@dramboo እግዚያብሔር መልካም ነዉ የተመሠገነ ያሁን
እንኳን ለአጋእዝተ ዓለም ቅድስት ሥላሴ ወርሐዊ በአል አደረሰን የእመብርሃን ስራ ድንቅ ነው. ክብርና ምስጋና ለእማፍቅር ይሁን በጣም ደስ ብሎኝ ነው ያዳመጥኩት የልጁ ጥበብ❤
አመሰግናለው መምህር እኔ የኮሌጅ ተማሪ ነኝ ገጠመኝ መስማት ከጀመርኩ 1 አመት ሆኖኛል ምንም እንኳ ለስጋውደሙ ባልበቃም ገጠመኞችህ ለኔ ታምር (ስለት) የምሰማ ነው ሚመስለኝ ያለመሰልቸት በፍቅር እና በእምነት ነው ማዳምጥህ መንፈሳዊ ሙቀት ይሰጠኛል እደ ተማሪዎችህ ጠንካራ ሆኘ ለቤተሰቤ ቶሎ ባልደርስም የፈጣሪን ቀን እጠብቃለው አምነዋለው ብቻ መምህር ፈጣሪ ባርኮሀል አው እድሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰብህ ከኔ የበረታቹ የመምህር ልጆች ሆይ ለፀሎት በቆማቹ ሰአት (ፅጌማርያም) ብላቹ አስቡኝ
Hi please informed to me
Entewawek
ychalal ma lbel
መምህር እንኳን ደና መጣህ አሜን ፫ አጋዕዝተ ዓለም ሰላሴ ልቡናችን ይክፈቱልን🤲እንኳን አደረሳችሁ🙏 መልካም ቆይታ❤እናቴ እመቤቴ የጌታዬ እናት፣እማዱናይ፣ቅድሰት ድንግል ማርያም በረከትሸ ረዲኤትሸ ይደረብን❤❤
እንኳን ደናመጣህ እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን. መምህርዬ ዛሬ ስላሴ ነው የስላሴቀን የልደት ቀኔነው ልጄንም የወለድኩት ለስላሴለት ነው አባቴ እኔን ያገኘው ለስላሴለትነው አመቱንሙሉ ስላሴ ሲሆን ደስታዬ ወደር የለውም ለ ቅድስት ስላሴ ክብርና ምስጋና አምልኮና ውዳሴ ይገባል አሜን፫
ወንድሜ ቅድስት ሥላሴ ቀሪ ዘመንህን ይባርኩልህ አንተ ጀግና እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ 🙏🙏🙏🙏🙏
ነፍሴ እንዴት ደስስስ እንዳላት በዚህ ገጠመኝ። ተመስገነሰ አምላካችን።
መምኅር አቅራረብህ ሰዎቹን ባለጉዳዮቹን በአካል እያየሁ ነዉ የሚምለዉ፤፤ በጣም ገራሚ ታሪክ ነዉ፤፤ የምታቀርባቸዉ ገጠመኞች ሁሉ ባለታሪኮቹን እያየሁ ነዉ የምስማዉ አቀራረብህ ሀይማኖቴን ጠለቅ ብየ እንዳዉቀዉ አድርጎኛል ቃለሂወት ያሰማልን፤፤ እነደ እኔ የተፉትን ሰዎች እየመለስክ ስለሆነ በረከቱን ይሰጥህ
እዴት ደስስ ይላል ፍፃሜው ከሰራተኛይቱ ልበንፀህና የባልዮው ልበንፅህና ከሚስቲዮዋ ደግነት የአባትዩው ሲገርም እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻም ዳቢሎስ ተዋርዶ ተዋህዶ ሆኑ አቤት መምረጥ እመብርሁን አንችን እሚጠላ አንድና አንድ የሳጥናኤል ዘር ብቻ ነው እማ ፍቅር የአለም መድሀኒት የአለም ብርሀን እንወድሻለን የመዳኛችን ምክኒያት እመ ብዙሀን እናታችን እመቤታችን ❤❤❤
መምህር እኳን ደህና መጣህ የመጀመሪያዋ ኮማች ነኝ ዛሬ የቅድስት ስላሴ በረከታቸዉ ረድኤታቸዉ ይደርብን እኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች እህተ ማርያም እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ እስኪ ሁሌ ወደ ሇላ ሆነብኝ ህይወቴ😢 ተካሻየን የተጫነኝ ነገር ምንም አልገባ አለኝ ሸክምየተሸከመ እኳን እንደኔ አይከብደዉም ፀሎታቸሁ ያግዘኝ መምህር እድሜና ጤናን እግዚ አብሔር ይስጥልን ከነቤተሰቦችህ 👏👏👏
እግዚአብሔር ይመስገን ውዱ መምህር እንዴትነህ እንኳን በሰላም መጣህውድ ምዕመናን ኑ እንማርዛሬ አጋዕዝተ አለም የአብርሐሙ ስላሴ ናቸው እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ🙏መምህር ሮሚን አቅርብልን ከእስር ቤት የገጠመኝን ገጠመኝ እመቤቴ ያደረገችልኝን በአንተ ትምህርት መለወጤን ካንተጋ መጥቼ መመስከር እፈልጋለሁ ብላለች አቅርብልን🙏
እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን የኔ እህት
መምህር ይህ ገጠመኝ ብቻ ሳይሆን ትልቅ የህይወት ትምህርት ነው።ጎበዝ ተራኪነህ እ/ር ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ።እኔም አንድ ቀን አግኝቼህ በምክርህ ከችግሬ እንደምወጣ ተስፋ አደርጋለሁ ተባረክልን መምህር
ጓደኛ ጴንጤ ሆናብኛለች 🥹የአቅሜን ሞከርኩኝ ግን በቃ ጴንጤዎች ወደ እሳት እንደ መልአክ ነው የሚከባከቡት እና እረ የፍቅረኛዬ ቤተሰቦች ብታያቸው ደግ የዋህ ናቸው በዛ ላይ ክርስትያን ሆና ስለ እምነቷ አታቅም እዛ ስትሄድ ግን ተማሪ ሆነች ይሄ ሁሉ ብሆንም ግን አያቶቿ አምስት ገልማ አላቸው ቤተሰቧ ቶሎ ቶሎ ነው የሚሞቱት ያሉትም ጴንጤ ይሆናሉ ወደ ዋቃ ፈታ ይሄዳሉ 😢
Egezaber yeredak pray adrgelate ende leju gubez hunek kegebacheber taweratalek beegezaber bertate
እውነት ነው መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤በርታልን መምህር እመቤቴ ልብ ትስጠን ለሁላችንም በፀሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ ብላችሁ ስደተኛ እህታችሁ ነኝ
የጌታዮ እናት እመብርኃን ክብሯ ከፍከፍ ይበል🤲💗
መምህር እንኳን አደረሰህ እንዲሁም የመዳም ቅመሞች እንኳን አደረሳችሁ መምህራችን እድሜ ና ጤናውን ያድልልን በእውነት መምህር የእኛ እንቁ ልዩ የተዋህዶ ልጅ እናንተን እነ መምህር መላአከ መንክራት ቀሲስ ግርማ ወንድሙንና ለሌሎች አባቶችን የሰጠን አግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
ጌታ እድሜና ጤና ይስጥክ መምህር
.ቤዛዊተአለም❤❤❤እመብርሀን❤❤❤ አማላጅቱ አዛኝቱ ፍቅሯ ልዩ ነዉ ግን እኛ ዝምምም ብለን ማርያም ማርያም ስለምንል እጅ እኔ ለሷ ቃል የለኝም እመብርሀን ልዩ ናት
መምህር ቃለ ህይወትን ያስማልን በድሜ በጸጋ ያቆይልን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
መምህር በርታልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምህሬ እንኳን ሰላም መጣህ እሰይ እንኳን ተመልሰዉ ቅዱስ ስጋና ክቡር ደሙን ለመቀበል አበቃቸዉ መምህሬ አንተም እግዚአብሔር ከነ- ቤተሰብህ ይጠብቅህ እኛም በምንሰማዉ ትምህርት 30/60/100 ፍሬ የምናፈራ ያድርገን
ልጁ ምርጥ አራዳ😂ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚያብሔር ይመስገን ❤❤❤እኔኮ ከእመቤታችን በነሳው ስጋናደም አድኖአቸው ለምን እንደሚጠልዋት
ሰላም ሰላም ሰላም እንኩዋን በደና መቱው የይኛ እንቁ ዉድ መምህራችን በኡወነት ፈጣሪ በእድሜ በጠጋ ይብቀን የአግልግሎት ዘመናቸው ይባርካችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
እናመሰግናለን መምህር ደስስ የሚል ትምህርት ነበር ❤ ቃለ ሂወት ያሰማልን❤
የእኔ ታሪክ ነው የልጅቷ ግን ልዩነቱ እኔ አልተጠመኩም ሁሌም ደህንነት ተምሪ ተጠመቂ ስባል እሸሻለሁ ግን የእመቤታችን ያለኝ የልብ ጥርጣሬ ስላለ በቀን 2 ግዜ ሳልፍ በበሯ አልሳለምም ነበር ያ መንፈስ አሁንም የተወሰነ አለ የልብ ጥርጣሬ ግም የእኔ ሳይሆን የሱ ስራ ነው ያንን ስለማቅ በ አርጋኖ ፀሎት አቃጥለዋለሁ በፀሎት እርዱኝ ። ስትፀልዩ ግን ለእህታችን ዘርፊም ፀልዩ በህልሚ እርቃን የሚያሳይ ልብስ ለብሳ አየዋት እግዚአብሔር ልብ ይስጣት ( ይስጠን❤
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ውዳሴ ለእርሷ ይሁን አሜን ❤❤❤ምስክሬ ማርያም ናትምስክሬ ድንግል ናትምስክሬ ማርያም ናት
መምህራችን እንኳን አደረሰህ 🌻🌻🙏
መምህር ቃለህወት ያሰማልን ረጅም ኢድሜና ጤና ይስጥህ በንተ ኣድሮ ያስተማረን ኣንተን የሰጠን እግዝኣብሄር ይመስገን የስደተኞች ኣባት ባንተ ትምህርት ራሴን ኣግኝቻለዉ በስደት ሁኜ ድሮ ቤተሰብ ይናፊቀኝ ነበር ኣሁን ግን ያንተ ትምህርት ነዉ የምናፊቀኝ እግዝኣብሄር ኢንደኣከበረህ ኣሁንም ኢጢፊ ኣድርጎ ፀጋዉ ያብዛልህ ጀግና የስንት ሰዉ ህወት ታደግክ ወንድማችን ኢንወድሃለን
እንኳን ለአለም ሁሉፈጣርያችን ለዐጋዝተ አለም ቅድስት ሥላሴ ወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በአላቸው አደረሰን አደረሳችሁ አሜን።
መምህራችን ተባረክልን እድሜ ከጤናዉ ያድልክ 😊😊😊
እልልልልልል በእዉነት ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እመብርሀን እማ ፍቅር ሁላችንንም ትርዳን ቃል ሕይወትን ያሰማልን ማምህርዬ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ ሠምተን ፍሬ ምናፈራበት ያድርግልን 😢
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
እንደምን አደራቹ ምእመናን❤❤❤ሁሌም ከኪዳን መልስ መዝሙር ነበር ምሰማው ዛሬ ግን ሁሌም በጉጉት የምጠብቀውን የመምህርን ትምህርት በጥዋቱ ልመገበው ነው ።እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜውን ጤናውን ፀጋውን ያብዛሎት ❤❤❤አሜን
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርየ የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለአብ ለወወልድ ለመንፈሰ ቅዱሰ ለአጋአዚት ሰላሴ አደረሰን የአብርሃም ቤት የገበኙ ቅድሰት ሰላሴ የኛም ሂወት ይጉብኝልን አሜንንን🙏❤🙏
መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እመብርሃን ትጠብቅህ
ጀግና ነህ የምር ወንድማችን
መምህራችን እድሜ ጤና ይሥጥልን እኔ ለመሥማት እገባና አቋርጨ እወጣለሁ ይጨቀኛል ብቻ እመብርሀን ትርዳኝ🙏
ስልጣን ያለዉ በስልጣኑ አይመካ አዉቀት ያለዉ በአዉቀቱ አይመካ ጉልበት ያለዉ በጉልበቱ አይመካ የሚመካ ቢኖር በእግዚአብሔር ይመካ የኛ ሰዎች ስንባል አንታበያለን ፍቅር ወሰን የለዉም በድህነት የምንኖር ፍቅር አለን የምትናገረዉ አዉነት ነዉ መምህ መንደር ብዙ ነገር ይታይበታል የሀብታም ሰፈር ደም ሰፈሩ ፀጥ ያለ ነዉ ሀብታም በገንዘብ አራስን መቆለል የደሀ ልጆች ማግባት አንደዉርደት ነዉ በልጅነቴ ያየሁት ነገር አለ አግዚአብሔር ግን ከደሀዎች ጋር ነዉ ። ይህንን የፍቅር ታሪከ አግዚአብሔር በዚህ በልጅታ ቤተሰብ ስራዉን ወደ አዉነተኛዋ ሀይማኖት ሊመልሳቸዉ ፈለገ ሰዉን ማከበር ማከበር አግዚአብሔር የሚወደው የሚያዘዉም ነዉ ጥሩ ወንድ ሴትን የሚያከብር ይወደዳል ግን ጥቅምን የሚያስቀድም ከሁለቱም ወገን በፍፁም ትከከል አይደለም የወደደ ሰዉ ዋጋ ያስከፍላል መወደደም ማፍቀርም መታደል ነዉ ያፈቀረ ሰዉ ሲጎዳ ማከዳት በጣም ከባድ ነዉ አግዚአብሔር ደግም የፈቀደው ይሆናል በአምነት ደግም አንድ መሆን የመጀመሪያ መስፈርቴ ነዉ አግዚአብሔር ይመስገን ወደ ኦርቶዶክስ መምጣተ መመረጥ ነዉ አግዚአብሔር አንድ ያድርጋቸዉ በሀይማኖት አንድ መሆን መታደል ነዉ ቤተሰብ በመሀል መግባታቸው ለልጆቻቸው ጥሩ በማሰብ ነዉ ግን በአምነት መመሳሰል ስብአና አንዳለዉ በሀይማኖት አንድ መሆን መሠረት ነዉ ነገ መቀየር መኖሩን ማመዛዘን ግድ ይላል ሙስሊም አፍቅሮኝ ስለማዉቅ አኔ በዛ በልጅነት መንፈሴ ሀይማኖቴን አይመስልም ብዬ ነዉ የተዉኩት አግዚአብሔር ይመስገን
ገብረ ማርያም በፆሎታቹሁ አስቡት ወድሜ ችግር ዉስጥ ነዉ ያለዉ
እመቤታችን ታሥበን
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ምእመናን እንኳን አደረሳችሁ ለአብርሀሙ ለቅዱስ ሥላሴ ወርሀውይ በአል እግዚአብሔር ልቤን ክፈትልኝና ለፍሬ አብቃኝ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ 💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎
እስይ ክብር ምስጋና ለእናተችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን በጠም ደስ የምል ገጠመኝ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም ውዱ መምህራችን የእግዚአብሔር ሰላም ካንተ ጋራ ይሁን የትምህርትህ ተከታታኝ ነኝ በእውነት ይህ ገጠመኝ ስሰማ በጣም ነው ደሰ ያለኝ ብዙ ነገር ነው የተማርኩት ባለታሪኩን አበሳ ጀግና ጎበዝ አግዚአብሔር አምላክ ትዳርህን ቀሪ ህይወትህን ይባርክልህ በቤቱ እሰከ መጨረሻ ያጽናቹ መምህራችን እግዚአብሔር አምላም በእድሜ በጸጋ የጠብቅልኝ
እግዚአብሔር ይመስገን
መምህር እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይጠብቅሕ 🙏🙏🙏🙏
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃልህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክልህ ይቀድስልህ።
በእውነት ለመምህራችን ቃለሂወትን ቃለበረከትን ያሰማልን አሜን
ተመስገን በጣም ደስ ይላ እማምላክ የየሚሳናት የለም ግን መምህር እባክህ አግዘግን እስኪ ቢሮውን የምታውቁ ተባበሩግን እኛ ሰፈር ሁሉም ባእድ አምልኮ ነው ስራ ወጣቱ አለቀ እባካቺሁ ተባበኝ ስለመብርሃን
እናመሰግለን አባታችን አግዛአብሄ የሁላችንንም ልቦና ይመልስልን
መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ቃላት ህይወትን
ዋዉዉዉዉዉዉ በጣም ያስደስታል እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን እናታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም መሰጋና ይደረሳት አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💚💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💒💒💒💒💒💒👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏✅✅✅ እልልልልልልልልልልልልል
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ተሰፋዬ
እኳን ደህና መጣህልን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ
ተመስገን እንድሰማ ለፈቀድክልኝ መድኃኔዓለም አባቴ🙏🙏🙏በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው መምህርየ ቃለ ህይወት ያሰማልን የእናታችን ቅድስ ድንግል ማርያም እረዴት በረከት አይለየን በእውነት እመ ብዙሀን ወላዲት አምላክ እማ ፍቅር እማ አምላክ ❤❤❤ፍቅሯ ትህትናዋ ልዮ ነው❤❤ የኛ እንቁ ወርቅ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እማ አምላክ ትጠብቅህ🙏❤
ሰላም እንደት አደራችሁ በሉ ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ ቅመሞችየ መቸም ሰራ እየሰራን ሰናዳም ምንም ሰአቱን ሳናቅ ያልቃል ልቦናችን ይክፈትልንበፀሎት አሰቡኝ ወለተ ኪዳን ብላችሁ እህት ወንድሞቸ ብቻ በፍጨርጨር ከባድ ነው 😢
እመቤቴ፣ታሥብሺሺእህትማሬሬሬሬ፣፣እኛ፣እኮ፣ጎበዞችችነንንንን፣በርቱ፣እህቱቼቼቼ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
እናቴ እና እህቴ ጴንጤ ናቸው እባካቹ እንዲመለሱ በፀሎት አስቧቸው ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አመሠግናለው
ይሔ ገጠመኝ ቦዙ ቶምህርት አግኝቼ በታለሁ መምህርዬ የአንተን ትምህርት ማዳመጥ ከጀመርሁ በሗላ ሒወቴ ተለዉጧል❤❤❤❤❤
መምህርዬ እንኳን ደና መጣክ እኔም እንደዚህ አይነት ባህሪ አለብኝ አልናገርም ከተናገርኩ ግን አንድ ቃል ጣል አርጌ ነው የምናገረው ☝
እኔ በምን ትኮሪ አለሽ ብትሉ በኦርቶዶክስ ዋህዶ ሀይማኖቴ መመረጥ እኮ በጌታ😍😍😍 ግን አልተሰበከም እረኞችን ግን እግዚአብሔር ፊት ሲቆሙ ምን ይመልሱ ይሆን?
ተስፋ ሳልቆርጥ አለሁልህ ወንድሜ በለኝ
@@abPice-n2d ክርስቲያን ተስፋ ኣይቆርጥም ፈተና ቢበዛም መፅናት ነው አይዞን
ኣዎ@@ተዋህዶሃገርእያ
እግዚአብሔር ይመስገን❤እድሜ ጤና ይስጥልን መምህራችን ❤❤❤❤
ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም አስተማሪና ደስ የሚል ገጠመኝ ነው
የዘመናችን ጀግኖች❤ እመቤቴ ድንግል ማርያም ክብር፣ ምስጋና ውዳሴ ይገባታል❤❤❤
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምራችን
Amen yihe sew betam yewahe kin sew new enquan hasabihe molla Egziabher Amlak lijihin yasadigilihe tidarihe yimuk! Memihir edmena Tena yistihe Tebarek
መምህር እኳን ደና መጣክ ❤እግዚሐብሄር ይመስገን ለቁም ነገር ያበቃቸው የቅድስት ድግል ማርያም ልጅ ክብር ይግባው ተመስገን አምላኬ አሜን🙏🙏🙏🙏እውነት የተመኘነውን አሳብ ያሳካልን ፈጣሪ🙏🙏🙏
መምሕርዬ እንኳን ሠላም መጣክ ለአጋእዝታለም ቅድስት ስላሴ ወረሐዊ በአል እንኳን አደረሳችሁሁ አደረሠን የመምሕር ቤተሠቦች እሕት ወንድሞቼ
ሰላም መምህር ❤ እኔ ይሄን ትምህርት ማዳመጥ ከጀመርኩ አመት እንኳን አልሞላኝም ግን በጣም ብዙ ነገር ተማርኩ ስቴተን የመናፍስቱን ሴራ በዙሪያዬ ያሉትን የሚሰቃዩ ሰወችንም ባገኛችሁ እራሱ ደስ ይለኛል መጠየቅ የምፈልገው ነገር አለኝ እግዚአብሔር ይጠብቆት 🙏🙏 እህተ ስላሴ በፀሎት አስቡኝ የመምህር ቤተሰቦች ❤
እግዚአብሔር የተመሰገነ ፡ ይሁን እማ ፡ ፍቅር የተመሰገነች ፡ ትሁንመምህራችን ፡ ቃለህይወት ፡ ያሰማልን ፡
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገ አሜን እውነት ገራሜ ነው የልጀየው ነገር ፈጣሪ መጨረሻቹሁን ያሳምረው ወድማችን ብዙ ተምረንበታን እናመስግናለን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን❤❤❤❤
አሜን የአብራሀሙስላሲ ያሰብነውንይስጡን
መምህርት በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ይሄ የኔም ቤተሰብ ታሪክ ነው የኔ አክስቶቼ ወደ እስልምና ሀይማኖት ቀይረዋል ያያታችን ዛርና ባእድ አምልኮ ስለነበረ ለሁሉም ቤተሰብ ጠንቅ ሆኖብናል በታትኖ ሀይማኖት አስቀይሮ ነው ያለነው ለሀገሬ ያብቃኝ እና ለቤተሰቤ መዳን ምክንያት እንድሆን ፀልዩልኝ ይሄን ትምህርት እንዲሰሙት አድርጌ ወደራሳቸው እንዲመለሱ ለማድረግ ምኞቴ ነው አያቴ ሁሌ ያልጋ ቁራኛ ናት ገጠርም ስለሆኑ ስለሀይማኖት ብዙ እውቀት የላቸውም እና ለንስሀ እንዲበቁልኝ በፀሎታችሁ አስቡልኝ የወለተ ሀና ቤተሰብ ብላችሁ ሁላችሁም ኦርቶዶክሳዊያን እለምናችሀለሁ
እመ አምላክ ልጆችሽን አደራ ጠብቂን እናቴ ሰዎች ደካሞች ነን አደራ እማዬ የኔ ልዩ ድግል ማርያም አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻 የሁላችንንም መጨረሻ ታሳምርልን አሜን
መምህር እኔ ውስጥ የአዳል ሞቴ ወሰን ጋላ መንፈስ አለ ጠቆር አለ የመናፍቅ መንፈስ አለብኝ ለዚህ ደግሞ ማረጋገጫ በማስቀድስበት ጊዜ በጣም ነው የስድብ ሀሳብ በውስጤ የሚመለሰው ስድብ እኔ እንኳ በእውኔ ተሳድቤው አላቅም ቁጡ ነኝ ግን ቆሻሻ የሆነ ስድብ አልሳደብም እንኳ አሁን ድሮም አልሳደብም በቅዳሴ ጊዜ እና በጸሎት በስግደት ጊዜ ይህ ቆሻሻ የሆነ የስድብ መንፈስ በውስጤ በሀሳቤ ይመላለሳል አንዳንዴ የጸሎት መጽሐፍ ይዤ ለማቋረጥ እስኪፈትነኝ ድረስ እቸገራለሁ በቅዳሴ ጊዜ እንደዚሁ ከአቅሜ በላይ በዚህ ሀሳብ ስለ የምፈተን አቋርጬ ለመውጣት እስከ መገደድ እደርሳለሁ እስካሁን ግን ቅዳሴም ሆነ ጸሎት አቋርጬ አላቅም
ማነው እደኔ ደስስስስስስስ ብሎት ዬሚያዳምጠው መምህርን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህርዬ ❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ስለ ሁሉም ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ የተዋህዶ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን ኤፍታህ ይበለን ኣሜን እማ ፍቅር ረድኤት በረከትዋ ምልጃዋ ኣይለየን ኣሜን " ገብረ ኢየሱስ" ከነቤተሰቦቹ" ኣፀደ ማርያም "ብላቹ በፀሎት ኣስቡን እግዚኣብሔር ይርዳን ❤❤❤❤❤❤❤
መምህር እንኳን አደረሰ አደረሰን :በባለፈው ገጠመኝ ላይ ፀልይልኝ ብዬ ነበር እኔም በጶግሜ ቀናቶች የግል ፆም ፀሎት ይዤ ሰማህቷን ሰማፀናት ቆይቻለው ነገርግን እንኳን የቸገረኝን የሰራ መሰሪያ ሱቅ ላገኝ ይቅርና ለጊዜው እንድሰራ የተሰጠኝ በረንዳ እንኳን ተነሺ እኛ ተጨማሪ ሰራ ልንሰራበት ነው አሉኝ እናም መምህር ዬ እባክህን አንተ ፀልይልኝ እሰከ እሁድ ድረሰ ብቻነውና ቀኔየመጨረሻ(12/1/2017)እኔ ደሞ እሱን እየሰራው ነው ቤተሰቦቼን የማሰተዳድረው ስለዚህ መምህርዬ ሰለአርሴማ ብለ ፀልይልኝ አፀደ ማርያም
Egezbehre tsga mogse ayihonlshime yilbeshi yifetsmelshi
እግዚአብሔር ያስብሽ በርች ፈተና ያመጣው መንፈሱ ነው ደንግጠሽ ፈተና መጣብኝ ብለሽ እንድትተይው አትፍሪ የሆነው ቢሆን የተሻለ ያመጣል በፈተና ፅኝ በርችና ፀልይ ስገጂ መንፈሱንም እየገሰፅሽ ቀጥቅጭ
እሰይ እግዚአብሔር ይመሰገነ ዬኔ ጌታ የእጆቹን ሰራዎች ሳይታክ በፍቅሩ ብዛ እየታገሰ የሚመልስ ክብርና ምሰጋና ይደረሰው አሜንእግዚአብሔር ይመሰገነ መምህር ሰላምህ ይብዛልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
❤❤❤እንኳን ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ (ለስላሴ ወርሀዊክብረ በአል እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ) መምህር ልደውልልህ እፈልጋለሁ እንድታማክረኝ ነው መምህር ❤❤❤
ወደ ስራ ልወጣ ስል ነው የተለቀቀው ይኸው ከረፈደም ይርፈድ ብዬ ዳውንለድ እያደረኩ ነዉ አሁን በዚህ ሰዓት ይለቃቃል አይ መምህር
ክክ አይዞሽ አይረፍድም መልካም ስራ ይሁንልሽ❤🎉
😁😁😁😁አይዞኝ ገለቴ
አነጋገርሽ ሲያስቅ አይ መምህር ትያለሽ😁 😂 አይ በይ እያዳመጥሽ ሂጂ
😂😂😂😂😂
እግዚኣብሔር ይመስገን
ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን መምህርዬ ❤
እግዚአብሔር ይመስገን 🤲
Selamehi yibezalnMemihir Ebakihin AnagirnBemariyam selihulm nigirEgizahber yawqal👏👏
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣሕ መምህርዬ 😢😢የሚገርምና ጥሩ ትምህርት ነው ብዙ እወቀት አግኝተንበታል በርታልንቤተሰቦቼ ወለተ ስላሴ ብላችሁ በጸሎታቺሁ አስቡኝ
ሰላም ሰላም መምህር 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
እኔ አንድ ሙስሊም አፍቅሬ ለትንሽ ልቀይር ነበር ልጁን በጣም አፈቅረዋለዉ ሁሉን አሟልቶ የሰጠዉ ሰዉ ነዉ ወይኔ በጣም ነበር የማፈቅረዉ ከዛ በቃ ቀይሬ እንደማገባዉ ቃል አስገብቶኝ ወደ ስደት መጣዉ ከዛማ የመምህርን ትምህርት አገኘዉ በቃ ሀይማኖቴን አልቀይርም ከቀየርክልኝ እሺ አልኩት አይ አለ ሄደ በፊት ብንለያይ የምሞት ነበር የሚመስለኝ ሃይማኖቴን ሳዉቅ ግን ምንም አልመሰለኝም!!!መጀመሪያ ኦርቶዶክስን በደንብአላዉቃትም ነበር ስደት መጥቼ ስማር እዉነቱ ገባኝ የማፈቅረዉን ሰዉም ለሃይማኖቴ ስል ተዉኩት ግን አይፀፅተኝም እንደዉም በጣም ደስተኛ ነኝ እና እህቶች ወንድሞች ለፍቅር ብላቹ ከኦርቶዶክስ አትውጡ
አንበሳ !
በርቺ ጽኚ በእምነትሽ!
Enem endanchi nbrku kehager balwetam ... egziabher yimesgen bemihretu wede betu lemelesegn🙏🙏
ልባም ❤ነሽ
ጎበዝ ከክርስቶስ ፍቅር በላይ ማን አለና
በርች እህት ላንች ያለውን እግዚአብሔር ይሰጥሻል
በህይወቴ ለመጀመርያ አንደኛ ኮሜንት ስፅፍ በፀሎታችሁ አስቡኝ የተዋህዶ ልጆች 😢ስደት ነው ያለሁት በሰላም ይመልስሽ በሉኝ
በሰላም ይመልስሽ እህቴ ለሁላችንም
@@mahidesta-tp6zi አሜን አሜን አሜን እማየ
እመቤታችን እቅፍ ድግፍ ኣድርጋ ለሁላችን ታብቃን ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ውዶችየ@@ZahraIbrahim-z5d
በሰላም ለአገርሽ ያብቃሽ ❤❤❤እኔም ያው ነኝ ግን ብዙ ሠዎች አብረውኝ ስላሉና ቅርብ ስለሆነ ነው መሰለኝ ሰደተኛ መሆኔን ብዙ አላስታውሰውም ሆኖም ግን ዓመት ባል ሲሆን😢😢😢😢
ቅዱስ ጊዮርጊስን ቢራን አውጉዙ
ኣዎ ይወገዝልን😭
እናወግዛለን ሁሉም ይነሣ አባቶች ተናገሩ እስከ መቼ😢
እውነት ነው ማውገዝአለብን
@@ሠማእቷ ኣዎ ግድ ነው
እዎ ይወገዝ
አቤት ደስ ሲል በጠዋት ምርጥ የነፈስ ቁርስ
አዎ እንይ እስከዛሬ የተለይ ድስት ፍጠሪብኝ እግዚአብሔር ይመስን
በእውነት እውነት ነው
የኢትዮጵያ ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖቴ ለዘለዓለም በክብር ትኑር:: 🍏🍋🍎
አሜን አሜን አሜን
Aman.aman🎉
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን።አሜን
አሜን አሜን አሜን
እኔ የሚገርመኝ comment ምትጽፉ አባዛኛዎቻቹ ጥሩ ነው በ እግዛብሔር ስም ሰላም ብላቹ ዝክረ በዓልን ጠቅሳቹ ሰላም ብላቹ ብቻ ነው ምታሳርፉት። ምን አለበት ስለ ገጠመኙ ትንሽ አስተያየት ብትሰጡ። ለመምህርም ይጠቅመዋል ለአድማጮጽ ደግሞ እንማማርበት አለን። ለምሳሌ የዛሬው ገጠመኝ ሰዎች በምን ምክንያት ሃይማኖታቸውን አንደሚቀሩ እና አዳልሞቴ መንፈስ እንዴት ዘምኖ ሃይማኖት እንደሚያስቀይር ያስተማረው ትምህርት ተገንዝቤ በጣም ገርሞኝ የማውቃቸው ሰዎች በዛ ዓይነት ሂወት የሚኖሩ አንዳሉ አረጋገጥኩኝ።
comment በተለይ የመጀሪያዎቹ ምንም በተለይ ለአዳዲስ አድማጭ አይጋብዙም ምክንያቱም ምንም ከገጠመኙ ጋር የሚያገናኝ ነገሮች ስለሌለው በዚህ ምክንያት አዳዲስ ሰዎች እንዲያዳምጡ አይጋብዝ። አብዛኞቹ የአበሻ ቪድዮዎች ኮመንቶች ምንም ጥቅም የሌላቸው ሙገሳ ብቻ ናቸው ስለዚህ አስተማሪ ኮመንት ከፈለጋችሁ ከውሃላ ጀምራችሁ አንብቡ ።
Betekekel enem hule new germ milegn ene mejemeria comment yetsefkunegn endzi negn endzi negn yemil new beka hulum emtsifut
@@Truth-In-Orthodoxy በትክክል 💕💕💓💓💖💖✅✅💞🌺🌺🌺🌺💞💖💕💕
እንኳን ለአጋዝት አለም ስላሴ ወረሃዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ የአብረሃሙ ስላሴ ይባርኩን የምናዳምጠውን በልቦናችንን ያሳድርብን አቤቱ እንደ ፀሎታችን ብዛት ሳይሆን እንቸርነትህ ስለሰማህን እናመሰግናለን❤❤
አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
amen amen amen
እኔ ወንድሜ ታሞ ጓደኞቹ ወደ መናፍቃን አዳራሽ ወስደው ሃይማኖቱን አስቀየሩት አሁን እርሱ ተሼሎኛል ብሎ ነው የሚያስበው ግን በህይወቱ ያለው ነገር አስተውል ብለውም መስሚያው ጥጥ ነው እና በፀሎታችሁ አስቡት በዛሬው አጋዝተ አለም ቅድስት ሥላሴ ስም በእለተ ቀናቸው እመሰክራለሁ በአደባባይ ።
እግዚአብሔር ይርዳው በሰላም ወደ እምነቱ ይመልሰው
@@yenantw21 ልዑልእግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልስው 🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞🌺🌺🌺🌺
የሚገርም ትምህርት ነው የእመቤታችንን ድንቅ ታምር ያየህ ነብስ አመስግን ለክብሯም ስገድ አሜን !! ቃለ ሒወት ያሰማልን ሠንግስተ ሠማይን ያውርስልን መምህር እናመሰግናለን !!!
ይህን የመሰለ ድንቅ ት/ም እድሰማ የፈቀደልኝ እግዚአቤሔር ይመስገን። መምህራች ቃለ ህይወት ያሰማልን
ለጸሎት በምትቆሙበት ጊዜ በጸሎታችሁ አስቡኝ።(ተወልደመድህን)
እግዚያብሄር ያስብህ❤
ደምርኝ ❤
@ጎስዓልብየቃለሰናይ ደምርኝ
አሜን
አብ ዉለድ መንፈስ ቅዱስ በለተቀናቹ ምህረትን አድሎን የኔ ቅዱስ አማኑኤል የልጅነቴ አምላክ አንተ ማረን ከነቤተሰቦቼ መዳን ናፈቀኝ 😢😢😢
.እግዚያብሔር ይመስገን መምህርየ እንኳን አደረሳችሁ ለቅድስት ስላሴ ወርሐዊ ክብረበአል የቅድስት ስላሴ ምስክር አለኝ ሐምሌ ስላሴ የአመታቸዉ እለት ከምሠራበት ቤተሠብ የ82አመት አሮይት አለች ሌሎቹ ከሠአት ቡሀላ ጥለዉን ሠርግ ሔዱ ሴትየዋ የሚጥል አለባት እና ጥርሷን ነዉ የምትገጥመዉ ጠዋት የቅድስት ስላሴና የፀሎተ ባርቶስ ያደረስሁበት ፀበል ነበረኝ ፀበሉን እረጪቸ አፏን እደምንም ከፍቸ አጠጣዃት ስልክ ብደዉልም አያነሡም አሁንም ተመልሳ እደዛዉ ታመመችብኝ ቅድስት ስላሴን ተማፅኘ ተሻላት ቅድስት ስላሴ ከዚህ አወጥተዉኛል እግዚያብሔር ይመስገን::
ድንቅ ነው እግዚአብሔር እንኳንም ረዳሽ
@@dramboo እግዚያብሔር መልካም ነዉ የተመሠገነ ያሁን
እንኳን ለአጋእዝተ ዓለም ቅድስት ሥላሴ ወርሐዊ በአል አደረሰን የእመብርሃን ስራ ድንቅ ነው. ክብርና ምስጋና ለእማፍቅር ይሁን በጣም ደስ ብሎኝ ነው ያዳመጥኩት የልጁ ጥበብ❤
አመሰግናለው መምህር እኔ የኮሌጅ ተማሪ ነኝ ገጠመኝ መስማት ከጀመርኩ 1 አመት ሆኖኛል ምንም እንኳ ለስጋውደሙ ባልበቃም ገጠመኞችህ ለኔ ታምር (ስለት) የምሰማ ነው ሚመስለኝ ያለመሰልቸት በፍቅር እና በእምነት ነው ማዳምጥህ መንፈሳዊ ሙቀት ይሰጠኛል እደ ተማሪዎችህ ጠንካራ ሆኘ ለቤተሰቤ ቶሎ ባልደርስም የፈጣሪን ቀን እጠብቃለው አምነዋለው ብቻ መምህር ፈጣሪ ባርኮሀል አው እድሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰብህ ከኔ የበረታቹ የመምህር ልጆች ሆይ ለፀሎት በቆማቹ ሰአት (ፅጌማርያም) ብላቹ አስቡኝ
Hi please informed to me
Entewawek
ychalal ma lbel
መምህር እንኳን ደና መጣህ አሜን ፫ አጋዕዝተ ዓለም ሰላሴ ልቡናችን ይክፈቱልን🤲እንኳን አደረሳችሁ🙏 መልካም ቆይታ❤
እናቴ እመቤቴ የጌታዬ እናት፣እማዱናይ፣ቅድሰት ድንግል ማርያም በረከትሸ ረዲኤትሸ ይደረብን❤❤
እንኳን ደናመጣህ እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን. መምህርዬ ዛሬ ስላሴ ነው የስላሴቀን የልደት ቀኔነው ልጄንም የወለድኩት ለስላሴለት ነው አባቴ እኔን ያገኘው ለስላሴለትነው አመቱንሙሉ ስላሴ ሲሆን ደስታዬ ወደር የለውም ለ ቅድስት ስላሴ ክብርና ምስጋና አምልኮና ውዳሴ ይገባል አሜን፫
ወንድሜ ቅድስት ሥላሴ ቀሪ ዘመንህን ይባርኩልህ አንተ ጀግና እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ 🙏🙏🙏🙏🙏
ነፍሴ እንዴት ደስስስ እንዳላት በዚህ ገጠመኝ። ተመስገነሰ አምላካችን።
መምኅር አቅራረብህ ሰዎቹን ባለጉዳዮቹን በአካል እያየሁ ነዉ የሚምለዉ፤፤ በጣም ገራሚ ታሪክ ነዉ፤፤ የምታቀርባቸዉ ገጠመኞች ሁሉ ባለታሪኮቹን እያየሁ ነዉ የምስማዉ አቀራረብህ ሀይማኖቴን ጠለቅ ብየ እንዳዉቀዉ አድርጎኛል ቃለሂወት ያሰማልን፤፤ እነደ እኔ የተፉትን ሰዎች እየመለስክ ስለሆነ በረከቱን ይሰጥህ
እዴት ደስስ ይላል ፍፃሜው ከሰራተኛይቱ ልበንፀህና የባልዮው ልበንፅህና ከሚስቲዮዋ ደግነት የአባትዩው ሲገርም እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻም ዳቢሎስ ተዋርዶ ተዋህዶ ሆኑ አቤት መምረጥ እመብርሁን አንችን እሚጠላ አንድና አንድ የሳጥናኤል ዘር ብቻ ነው እማ ፍቅር የአለም መድሀኒት የአለም ብርሀን እንወድሻለን የመዳኛችን ምክኒያት እመ ብዙሀን እናታችን እመቤታችን ❤❤❤
መምህር እኳን ደህና መጣህ የመጀመሪያዋ ኮማች ነኝ ዛሬ የቅድስት ስላሴ በረከታቸዉ ረድኤታቸዉ ይደርብን እኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች እህተ ማርያም እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ እስኪ ሁሌ ወደ ሇላ ሆነብኝ ህይወቴ😢 ተካሻየን የተጫነኝ ነገር ምንም አልገባ አለኝ ሸክምየተሸከመ እኳን እንደኔ አይከብደዉም ፀሎታቸሁ ያግዘኝ መምህር እድሜና ጤናን እግዚ አብሔር ይስጥልን ከነቤተሰቦችህ 👏👏👏
እግዚአብሔር ይመስገን ውዱ መምህር እንዴትነህ እንኳን በሰላም መጣህ
ውድ ምዕመናን ኑ እንማር
ዛሬ አጋዕዝተ አለም የአብርሐሙ ስላሴ ናቸው እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ🙏
መምህር ሮሚን አቅርብልን ከእስር ቤት የገጠመኝን ገጠመኝ እመቤቴ ያደረገችልኝን በአንተ ትምህርት መለወጤን ካንተጋ መጥቼ መመስከር እፈልጋለሁ ብላለች አቅርብልን🙏
እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን የኔ እህት
መምህር ይህ ገጠመኝ ብቻ ሳይሆን ትልቅ የህይወት ትምህርት ነው።ጎበዝ ተራኪነህ እ/ር ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ።እኔም አንድ ቀን አግኝቼህ በምክርህ ከችግሬ እንደምወጣ ተስፋ አደርጋለሁ ተባረክልን መምህር
ጓደኛ ጴንጤ ሆናብኛለች 🥹የአቅሜን ሞከርኩኝ ግን በቃ ጴንጤዎች ወደ እሳት እንደ መልአክ ነው የሚከባከቡት እና እረ የፍቅረኛዬ ቤተሰቦች ብታያቸው ደግ የዋህ ናቸው በዛ ላይ ክርስትያን ሆና ስለ እምነቷ አታቅም እዛ ስትሄድ ግን ተማሪ ሆነች ይሄ ሁሉ ብሆንም ግን አያቶቿ አምስት ገልማ አላቸው ቤተሰቧ ቶሎ ቶሎ ነው የሚሞቱት ያሉትም ጴንጤ ይሆናሉ ወደ ዋቃ ፈታ ይሄዳሉ 😢
Egezaber yeredak pray adrgelate ende leju gubez hunek kegebacheber taweratalek beegezaber bertate
እውነት ነው መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤በርታልን መምህር እመቤቴ ልብ ትስጠን ለሁላችንም በፀሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ ብላችሁ ስደተኛ እህታችሁ ነኝ
የጌታዮ እናት እመብርኃን ክብሯ ከፍከፍ ይበል🤲💗
አሜን አሜን አሜን
መምህር እንኳን አደረሰህ እንዲሁም የመዳም ቅመሞች እንኳን አደረሳችሁ መምህራችን እድሜ ና ጤናውን ያድልልን በእውነት መምህር የእኛ እንቁ ልዩ የተዋህዶ ልጅ እናንተን እነ መምህር መላአከ መንክራት ቀሲስ ግርማ ወንድሙንና ለሌሎች አባቶችን የሰጠን አግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
ጌታ እድሜና ጤና ይስጥክ መምህር
.ቤዛዊተአለም❤❤❤እመብርሀን❤❤❤ አማላጅቱ አዛኝቱ ፍቅሯ ልዩ ነዉ ግን እኛ ዝምምም ብለን ማርያም ማርያም ስለምንል እጅ እኔ ለሷ ቃል የለኝም እመብርሀን ልዩ ናት
መምህር ቃለ ህይወትን ያስማልን በድሜ በጸጋ ያቆይልን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
መምህር በርታልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምህሬ እንኳን ሰላም መጣህ እሰይ እንኳን ተመልሰዉ ቅዱስ ስጋና ክቡር ደሙን ለመቀበል አበቃቸዉ መምህሬ አንተም እግዚአብሔር ከነ- ቤተሰብህ ይጠብቅህ እኛም በምንሰማዉ ትምህርት 30/60/100 ፍሬ የምናፈራ ያድርገን
ልጁ ምርጥ አራዳ😂ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚያብሔር ይመስገን ❤❤❤እኔኮ ከእመቤታችን በነሳው ስጋናደም አድኖአቸው ለምን እንደሚጠልዋት
ሰላም ሰላም ሰላም እንኩዋን በደና መቱው የይኛ እንቁ ዉድ መምህራችን በኡወነት ፈጣሪ በእድሜ በጠጋ ይብቀን የአግልግሎት ዘመናቸው ይባርካችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
እናመሰግናለን መምህር ደስስ የሚል ትምህርት ነበር ❤ ቃለ ሂወት ያሰማልን❤
የእኔ ታሪክ ነው የልጅቷ ግን ልዩነቱ እኔ አልተጠመኩም ሁሌም ደህንነት ተምሪ ተጠመቂ ስባል እሸሻለሁ ግን የእመቤታችን ያለኝ የልብ ጥርጣሬ ስላለ በቀን 2 ግዜ ሳልፍ በበሯ አልሳለምም ነበር
ያ መንፈስ አሁንም የተወሰነ አለ የልብ ጥርጣሬ ግም የእኔ ሳይሆን የሱ ስራ ነው ያንን ስለማቅ በ አርጋኖ ፀሎት አቃጥለዋለሁ
በፀሎት እርዱኝ ። ስትፀልዩ ግን ለእህታችን ዘርፊም ፀልዩ በህልሚ እርቃን የሚያሳይ ልብስ ለብሳ አየዋት እግዚአብሔር ልብ ይስጣት ( ይስጠን❤
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ውዳሴ ለእርሷ ይሁን አሜን ❤❤❤
ምስክሬ ማርያም ናት
ምስክሬ ድንግል ናት
ምስክሬ ማርያም ናት
መምህራችን እንኳን አደረሰህ 🌻🌻🙏
መምህር ቃለህወት ያሰማልን ረጅም ኢድሜና ጤና ይስጥህ በንተ ኣድሮ ያስተማረን ኣንተን የሰጠን እግዝኣብሄር ይመስገን የስደተኞች ኣባት ባንተ ትምህርት ራሴን ኣግኝቻለዉ በስደት ሁኜ ድሮ ቤተሰብ ይናፊቀኝ ነበር ኣሁን ግን ያንተ ትምህርት ነዉ የምናፊቀኝ እግዝኣብሄር ኢንደኣከበረህ ኣሁንም ኢጢፊ ኣድርጎ ፀጋዉ ያብዛልህ ጀግና የስንት ሰዉ ህወት ታደግክ ወንድማችን ኢንወድሃለን
እንኳን ለአለም ሁሉፈጣርያችን ለዐጋዝተ አለም ቅድስት ሥላሴ ወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በአላቸው አደረሰን አደረሳችሁ አሜን።
መምህራችን ተባረክልን እድሜ ከጤናዉ ያድልክ 😊😊😊
እልልልልልል በእዉነት ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እመብርሀን እማ ፍቅር ሁላችንንም ትርዳን ቃል ሕይወትን ያሰማልን ማምህርዬ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ ሠምተን ፍሬ ምናፈራበት ያድርግልን 😢
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
እንደምን አደራቹ ምእመናን❤❤❤ሁሌም ከኪዳን መልስ መዝሙር ነበር ምሰማው ዛሬ ግን ሁሌም በጉጉት የምጠብቀውን የመምህርን ትምህርት በጥዋቱ ልመገበው ነው ።እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜውን ጤናውን ፀጋውን ያብዛሎት ❤❤❤አሜን
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርየ የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለአብ ለወወልድ ለመንፈሰ ቅዱሰ ለአጋአዚት ሰላሴ አደረሰን የአብርሃም ቤት የገበኙ ቅድሰት ሰላሴ የኛም ሂወት ይጉብኝልን አሜንንን🙏❤🙏
መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እመብርሃን ትጠብቅህ
ጀግና ነህ የምር ወንድማችን
መምህራችን እድሜ ጤና ይሥጥልን
እኔ ለመሥማት እገባና አቋርጨ እወጣለሁ ይጨቀኛል ብቻ እመብርሀን ትርዳኝ🙏
ስልጣን ያለዉ በስልጣኑ አይመካ አዉቀት ያለዉ በአዉቀቱ አይመካ ጉልበት ያለዉ በጉልበቱ አይመካ የሚመካ ቢኖር በእግዚአብሔር ይመካ የኛ ሰዎች ስንባል አንታበያለን ፍቅር ወሰን የለዉም በድህነት የምንኖር ፍቅር አለን የምትናገረዉ አዉነት ነዉ መምህ መንደር ብዙ ነገር ይታይበታል የሀብታም ሰፈር ደም ሰፈሩ ፀጥ ያለ ነዉ ሀብታም በገንዘብ አራስን መቆለል የደሀ ልጆች ማግባት አንደዉርደት ነዉ በልጅነቴ ያየሁት ነገር አለ አግዚአብሔር ግን ከደሀዎች ጋር ነዉ ። ይህንን የፍቅር ታሪከ አግዚአብሔር በዚህ በልጅታ ቤተሰብ ስራዉን ወደ አዉነተኛዋ ሀይማኖት ሊመልሳቸዉ ፈለገ ሰዉን ማከበር ማከበር አግዚአብሔር የሚወደው የሚያዘዉም ነዉ ጥሩ ወንድ ሴትን የሚያከብር ይወደዳል ግን ጥቅምን የሚያስቀድም ከሁለቱም ወገን በፍፁም ትከከል አይደለም የወደደ ሰዉ ዋጋ ያስከፍላል መወደደም ማፍቀርም መታደል ነዉ ያፈቀረ ሰዉ ሲጎዳ ማከዳት በጣም ከባድ ነዉ አግዚአብሔር ደግም የፈቀደው ይሆናል በአምነት ደግም አንድ መሆን የመጀመሪያ መስፈርቴ ነዉ አግዚአብሔር ይመስገን ወደ ኦርቶዶክስ መምጣተ መመረጥ ነዉ አግዚአብሔር አንድ ያድርጋቸዉ በሀይማኖት አንድ መሆን መታደል ነዉ ቤተሰብ በመሀል መግባታቸው ለልጆቻቸው ጥሩ በማሰብ ነዉ ግን በአምነት መመሳሰል ስብአና አንዳለዉ በሀይማኖት አንድ መሆን መሠረት ነዉ ነገ መቀየር መኖሩን ማመዛዘን ግድ ይላል ሙስሊም አፍቅሮኝ ስለማዉቅ አኔ በዛ በልጅነት መንፈሴ ሀይማኖቴን አይመስልም ብዬ ነዉ የተዉኩት አግዚአብሔር ይመስገን
ገብረ ማርያም በፆሎታቹሁ አስቡት ወድሜ ችግር ዉስጥ ነዉ ያለዉ
እመቤታችን ታሥበን
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ምእመናን እንኳን አደረሳችሁ ለአብርሀሙ ለቅዱስ ሥላሴ ወርሀውይ በአል እግዚአብሔር ልቤን ክፈትልኝና ለፍሬ አብቃኝ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ 💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎
እስይ ክብር ምስጋና ለእናተችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን በጠም ደስ የምል ገጠመኝ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም ውዱ መምህራችን የእግዚአብሔር ሰላም ካንተ ጋራ ይሁን የትምህርትህ ተከታታኝ ነኝ በእውነት ይህ ገጠመኝ ስሰማ በጣም ነው ደሰ ያለኝ ብዙ ነገር ነው የተማርኩት ባለታሪኩን አበሳ ጀግና ጎበዝ አግዚአብሔር አምላክ ትዳርህን ቀሪ ህይወትህን ይባርክልህ በቤቱ እሰከ መጨረሻ ያጽናቹ መምህራችን እግዚአብሔር አምላም በእድሜ በጸጋ የጠብቅልኝ
እግዚአብሔር ይመስገን
መምህር እንኳን ደህና መጣህ
እግዚአብሔር ይጠብቅሕ 🙏🙏🙏🙏
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃልህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክልህ ይቀድስልህ።
በእውነት ለመምህራችን ቃለሂወትን ቃለበረከትን ያሰማልን አሜን
ተመስገን በጣም ደስ ይላ እማምላክ የየሚሳናት የለም ግን መምህር እባክህ አግዘግን እስኪ ቢሮውን የምታውቁ ተባበሩግን እኛ ሰፈር ሁሉም ባእድ አምልኮ ነው ስራ ወጣቱ አለቀ እባካቺሁ ተባበኝ ስለመብርሃን
እናመሰግለን አባታችን አግዛአብሄ የሁላችንንም ልቦና ይመልስልን
መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ቃላት ህይወትን
ዋዉዉዉዉዉዉ በጣም ያስደስታል እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን እናታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም መሰጋና ይደረሳት አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💚💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💒💒💒💒💒💒👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏✅✅✅ እልልልልልልልልልልልልል
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ተሰፋዬ
እኳን ደህና መጣህልን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ
ተመስገን እንድሰማ ለፈቀድክልኝ መድኃኔዓለም አባቴ🙏🙏🙏
በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው መምህርየ
ቃለ ህይወት ያሰማልን የእናታችን ቅድስ ድንግል ማርያም እረዴት በረከት አይለየን በእውነት እመ ብዙሀን ወላዲት አምላክ እማ ፍቅር እማ አምላክ ❤❤❤ፍቅሯ ትህትናዋ ልዮ ነው❤❤ የኛ እንቁ ወርቅ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እማ አምላክ ትጠብቅህ🙏❤
ሰላም እንደት አደራችሁ በሉ ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ ቅመሞችየ መቸም ሰራ እየሰራን ሰናዳም ምንም ሰአቱን ሳናቅ ያልቃል ልቦናችን ይክፈትልን
በፀሎት አሰቡኝ ወለተ ኪዳን ብላችሁ እህት ወንድሞቸ ብቻ በፍጨርጨር ከባድ ነው 😢
እመቤቴ፣ታሥብሺሺእህትማሬሬሬሬ፣፣እኛ፣እኮ፣ጎበዞችችነንንንን፣በርቱ፣እህቱቼቼቼ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
እናቴ እና እህቴ ጴንጤ ናቸው እባካቹ እንዲመለሱ በፀሎት አስቧቸው ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አመሠግናለው
ይሔ ገጠመኝ ቦዙ ቶምህርት አግኝቼ በታለሁ መምህርዬ የአንተን ትምህርት ማዳመጥ ከጀመርሁ በሗላ ሒወቴ ተለዉጧል❤❤❤❤❤
መምህርዬ እንኳን ደና መጣክ እኔም እንደዚህ አይነት ባህሪ አለብኝ አልናገርም ከተናገርኩ ግን አንድ ቃል ጣል አርጌ ነው የምናገረው ☝
እኔ በምን ትኮሪ አለሽ ብትሉ በኦርቶዶክስ ዋህዶ ሀይማኖቴ መመረጥ እኮ በጌታ😍😍😍 ግን አልተሰበከም እረኞችን ግን እግዚአብሔር ፊት ሲቆሙ ምን ይመልሱ ይሆን?
ተስፋ ሳልቆርጥ አለሁልህ ወንድሜ በለኝ
@@abPice-n2d ክርስቲያን ተስፋ ኣይቆርጥም ፈተና ቢበዛም መፅናት ነው አይዞን
ኣዎ@@ተዋህዶሃገርእያ
እግዚአብሔር ይመስገን❤እድሜ ጤና ይስጥልን መምህራችን ❤❤❤❤
ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም አስተማሪና ደስ የሚል ገጠመኝ ነው
የዘመናችን ጀግኖች❤ እመቤቴ ድንግል ማርያም ክብር፣ ምስጋና ውዳሴ ይገባታል❤❤❤
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምራችን
Amen yihe sew betam yewahe kin sew new enquan hasabihe molla Egziabher Amlak lijihin yasadigilihe tidarihe yimuk! Memihir edmena Tena yistihe Tebarek
መምህር እኳን ደና መጣክ ❤እግዚሐብሄር ይመስገን ለቁም ነገር ያበቃቸው የቅድስት ድግል ማርያም ልጅ ክብር ይግባው ተመስገን አምላኬ አሜን🙏🙏🙏🙏እውነት የተመኘነውን አሳብ ያሳካልን ፈጣሪ🙏🙏🙏
መምሕርዬ እንኳን ሠላም መጣክ ለአጋእዝታለም ቅድስት ስላሴ ወረሐዊ በአል እንኳን አደረሳችሁሁ አደረሠን የመምሕር ቤተሠቦች እሕት ወንድሞቼ
ሰላም መምህር ❤ እኔ ይሄን ትምህርት ማዳመጥ ከጀመርኩ አመት እንኳን አልሞላኝም ግን በጣም ብዙ ነገር ተማርኩ ስቴተን የመናፍስቱን ሴራ በዙሪያዬ ያሉትን የሚሰቃዩ ሰወችንም ባገኛችሁ እራሱ ደስ ይለኛል መጠየቅ የምፈልገው ነገር አለኝ እግዚአብሔር ይጠብቆት 🙏🙏 እህተ ስላሴ በፀሎት አስቡኝ የመምህር ቤተሰቦች ❤
እግዚአብሔር የተመሰገነ ፡ ይሁን
እማ ፡ ፍቅር የተመሰገነች ፡ ትሁን
መምህራችን ፡ ቃለህይወት ፡ ያሰማልን ፡
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገ አሜን እውነት ገራሜ ነው የልጀየው ነገር ፈጣሪ መጨረሻቹሁን ያሳምረው ወድማችን ብዙ ተምረንበታን እናመስግናለን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን❤❤❤❤
አሜን የአብራሀሙስላሲ ያሰብነውንይስጡን
መምህርት በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ይሄ የኔም ቤተሰብ ታሪክ ነው የኔ አክስቶቼ ወደ እስልምና ሀይማኖት ቀይረዋል ያያታችን ዛርና ባእድ አምልኮ ስለነበረ ለሁሉም ቤተሰብ ጠንቅ ሆኖብናል በታትኖ ሀይማኖት አስቀይሮ ነው ያለነው ለሀገሬ ያብቃኝ እና ለቤተሰቤ መዳን ምክንያት እንድሆን ፀልዩልኝ ይሄን ትምህርት እንዲሰሙት አድርጌ ወደራሳቸው እንዲመለሱ ለማድረግ ምኞቴ ነው አያቴ ሁሌ ያልጋ ቁራኛ ናት ገጠርም ስለሆኑ ስለሀይማኖት ብዙ እውቀት የላቸውም እና ለንስሀ እንዲበቁልኝ በፀሎታችሁ አስቡልኝ የወለተ ሀና ቤተሰብ ብላችሁ ሁላችሁም ኦርቶዶክሳዊያን እለምናችሀለሁ
እመ አምላክ ልጆችሽን አደራ ጠብቂን እናቴ ሰዎች ደካሞች ነን አደራ እማዬ የኔ ልዩ ድግል ማርያም አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻 የሁላችንንም መጨረሻ ታሳምርልን አሜን
መምህር እኔ ውስጥ የአዳል ሞቴ ወሰን ጋላ መንፈስ አለ ጠቆር አለ የመናፍቅ መንፈስ አለብኝ ለዚህ ደግሞ ማረጋገጫ በማስቀድስበት ጊዜ በጣም ነው የስድብ ሀሳብ በውስጤ የሚመለሰው ስድብ እኔ እንኳ በእውኔ ተሳድቤው አላቅም ቁጡ ነኝ ግን ቆሻሻ የሆነ ስድብ አልሳደብም እንኳ አሁን ድሮም አልሳደብም በቅዳሴ ጊዜ እና በጸሎት በስግደት ጊዜ ይህ ቆሻሻ የሆነ የስድብ መንፈስ በውስጤ በሀሳቤ ይመላለሳል አንዳንዴ የጸሎት መጽሐፍ ይዤ ለማቋረጥ እስኪፈትነኝ ድረስ እቸገራለሁ በቅዳሴ ጊዜ እንደዚሁ ከአቅሜ በላይ በዚህ ሀሳብ ስለ የምፈተን አቋርጬ ለመውጣት እስከ መገደድ እደርሳለሁ እስካሁን ግን ቅዳሴም ሆነ ጸሎት አቋርጬ አላቅም
ማነው እደኔ ደስስስስስስስ ብሎት ዬሚያዳምጠው መምህርን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህርዬ ❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ስለ ሁሉም ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ የተዋህዶ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን ኤፍታህ ይበለን ኣሜን እማ ፍቅር ረድኤት በረከትዋ ምልጃዋ ኣይለየን ኣሜን " ገብረ ኢየሱስ" ከነቤተሰቦቹ" ኣፀደ ማርያም "ብላቹ በፀሎት ኣስቡን እግዚኣብሔር ይርዳን ❤❤❤❤❤❤❤
መምህር እንኳን አደረሰ አደረሰን :በባለፈው ገጠመኝ ላይ ፀልይልኝ ብዬ ነበር እኔም በጶግሜ ቀናቶች የግል ፆም ፀሎት ይዤ ሰማህቷን ሰማፀናት ቆይቻለው ነገርግን እንኳን የቸገረኝን የሰራ መሰሪያ ሱቅ ላገኝ ይቅርና ለጊዜው እንድሰራ የተሰጠኝ በረንዳ እንኳን ተነሺ እኛ ተጨማሪ ሰራ ልንሰራበት ነው አሉኝ እናም መምህር ዬ እባክህን አንተ ፀልይልኝ እሰከ እሁድ ድረሰ ብቻነውና ቀኔየመጨረሻ(12/1/2017)እኔ ደሞ እሱን እየሰራው ነው ቤተሰቦቼን የማሰተዳድረው ስለዚህ መምህርዬ ሰለአርሴማ ብለ ፀልይልኝ አፀደ ማርያም
Egezbehre tsga mogse ayihonlshime yilbeshi yifetsmelshi
እግዚአብሔር ያስብሽ በርች ፈተና ያመጣው መንፈሱ ነው ደንግጠሽ ፈተና መጣብኝ ብለሽ እንድትተይው
አትፍሪ የሆነው ቢሆን የተሻለ ያመጣል በፈተና ፅኝ በርችና ፀልይ ስገጂ መንፈሱንም እየገሰፅሽ ቀጥቅጭ
እሰይ እግዚአብሔር ይመሰገነ ዬኔ ጌታ የእጆቹን ሰራዎች ሳይታክ በፍቅሩ ብዛ እየታገሰ የሚመልስ ክብርና ምሰጋና ይደረሰው አሜን
እግዚአብሔር ይመሰገነ መምህር ሰላምህ ይብዛልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
❤❤❤እንኳን ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ (ለስላሴ ወርሀዊክብረ በአል እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ) መምህር ልደውልልህ እፈልጋለሁ እንድታማክረኝ ነው መምህር ❤❤❤
ወደ ስራ ልወጣ ስል ነው የተለቀቀው ይኸው ከረፈደም ይርፈድ ብዬ ዳውንለድ እያደረኩ ነዉ አሁን በዚህ ሰዓት ይለቃቃል አይ መምህር
ክክ አይዞሽ አይረፍድም መልካም ስራ ይሁንልሽ❤🎉
😁😁😁😁አይዞኝ ገለቴ
አነጋገርሽ ሲያስቅ አይ መምህር ትያለሽ😁 😂 አይ በይ እያዳመጥሽ ሂጂ
😂😂😂😂😂
እግዚኣብሔር ይመስገን
ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን መምህርዬ ❤
እግዚአብሔር ይመስገን 🤲
Selamehi yibezaln
Memihir Ebakihin Anagirn
Bemariyam selihulm nigir
Egizahber yawqal👏👏
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣሕ መምህርዬ 😢😢
የሚገርምና ጥሩ ትምህርት ነው ብዙ እወቀት አግኝተንበታል በርታልን
ቤተሰቦቼ ወለተ ስላሴ ብላችሁ በጸሎታቺሁ አስቡኝ