24ኛ ልዩ ገጠመኝ liyu getemeng( የጓደኛውን ሀብት ለመቀማት የገባበት ጣጣ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 808

  • @አስቱፍቅር
    @አስቱፍቅር 3 роки тому +76

    ሰላም መምህር ተስፋዬ የእግአብር ፀጋውን ያብዛልክ ኑርልን በጣም ብዙ ነገር ተምረናል 🙏🙏🙏

    • @firomyabera7725
      @firomyabera7725 3 роки тому +2

      አስቱ ዶክተርን ብቻ የምትከተይ ይመስለኝ ነበር እዚህም አየውሽ

    • @አስቱፍቅር
      @አስቱፍቅር 3 роки тому

      @@firomyabera7725 አዎ እማዬ እዚህም አለሁ ውዴ የሚጠቅመኝን በቻ ነው መርጬ የምከተለው🙏🙏🙏🥰🥰

    • @adugnagetachew5894
      @adugnagetachew5894 3 роки тому

      ምኑን ነው የተማርሽው? ሰነፍ! ይልቅ ሰንበት ትምህርት ቤት ገብተሽ ተማሪ።

    • @አስቱፍቅር
      @አስቱፍቅር 3 роки тому

      @@adugnagetachew5894 እሺ ባለሁበት አገር ስለሌለ ነው አገሬ ስገባ እማራለሁ ሰነፍ ላልከው ደሞ አዎ ሰነፍ ነኝ ሰነፍ ሆኜ ነው የተሰደድኩ ለምክርክ አመሰግናለሁ ወንድሜ

    • @batetekela6986
      @batetekela6986 3 роки тому

      Amen

  • @pzhacker3553
    @pzhacker3553 3 роки тому +1

    Amen Amen Amen Amn

  • @put2234
    @put2234 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን እመብርሀን ትስራው

  • @ድንግልሆይከስደትመል-ኀ9ኀ

    የዛሬዉ ደግሞ በጣም ከአምሮ በላይ ነዉ የእዉነት ማንን ማመን ይቻላል እንግድክ እግዚአብሄር ከክፉዎች ይጠብቀን

    • @tittit7589
      @tittit7589 3 роки тому

      አሜን፫በእውነት እግዚአብሔር ከዛ ይጠብቅን

    • @እቴነሽክብርለፋኖፋኖነትይ
      @እቴነሽክብርለፋኖፋኖነትይ 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን በእውነት እውነት ነው እግዚአብሔር ከክፈወችን ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀን

    • @sarasara5647
      @sarasara5647 3 роки тому

      አቤቱ ማርን ይቅር በለን ከደዚህ አይነት ጠብቀን

    • @asteragire7783
      @asteragire7783 3 роки тому

      Ebakachu ye memher selk kalachu chger West negne bezalay be sedet hager

    • @ethrak9364
      @ethrak9364 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    የት ናቹህ ኑ አብርን እንማር የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች💚💛❤

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 3 роки тому +37

    ሀብት ስላለን ብቻ በደስታ እንኖራለን ብለን ካሰብን #ሞኝነት ነው በድህነት ተደስቶ ለመኖርም እንኳን የማይቻልበት ጊዜ ላይ ደርሰናል ወደልባችን እንመለስ በቀን በቀን 41 እንስገድ ... በእንባ እንፀልይ .. ንሰሀ እንግባ .. #ስጋወደሙ እንቀበል ::

  • @dmulugeta
    @dmulugeta 3 роки тому +1

    ጀግና መምህር ተስፋዬ

  • @አሸናፊየሩፋኤል
    @አሸናፊየሩፋኤል 3 роки тому +5

    መምህሬ የሃምሳ አለቃ አሸናፊ (ወ/ጊዮርጊስ ) እባላለሁ ከሶማሊያ ሞቃዲሾ በአስተምህሮህ በጣም ብዙ ተምሬበታለሁ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ያበርታክ መ ምኽራችን ተስፋ ስላሴ ቃለኽይወት ያሰማልን።

  • @weletmariyam2132
    @weletmariyam2132 3 роки тому +8

    ይህን ኮሜንት የምታነቡሁሉ በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተማሪያም ከነቤተሰቦቸ በስደትነዉ ያለሁት በክፉመንፈስ የታሰረኩነኝ ከኔየበረታችሁ አስቡኝ በጾለታችሁ🙏🙏🙏

  • @መክሊት21
    @መክሊት21 3 роки тому +44

    እህቶቼ በፀሎት አስቡኝ
    ወለተኪዳን
    ተክለፃድቅ
    ወለተ ቸሳይ
    ወልደ ሰማአት
    ወለተ ሰማአት
    ይኋንስ
    ሀይለ ገብርኤል
    ከኔ የበረታችሁ ቤተሰቦቼን አስቡልኝ

    • @uaekfn890
      @uaekfn890 3 роки тому

      እግዚአብሔር ያስብሺ እማ

    • @saraalemu530
      @saraalemu530 3 роки тому +3

      ወለተ ቸሳይ የምባል የክርስትና ስም ኣለ ግን እህት?

    • @saraalemu530
      @saraalemu530 3 роки тому

      እመቤቴ ታስባቹ።

    • @simartyalsima9177
      @simartyalsima9177 3 роки тому

      @@saraalemu530 ተሣይ ለማለት ፈልጋ ይሆናል

    • @uaekfn890
      @uaekfn890 3 роки тому

      @@saraalemu530 ኧረ አላውቅም 🙄😳😳😳

  • @werkekabaw3585
    @werkekabaw3585 3 роки тому +1

    ወንድማችንን እግዚአብሔር ጨርሦይማርልን እህታችንም በጣም መልካም ሥራ ነው የሠራችው እመብርሃን ትጠብቃት የታሠርውንም ፈጣሪ ክህሊና እሥርቤት ይፍታው ደብተራውንም መድሃኔያለም ልቦና ይሥጠው

    • @senitsion3461
      @senitsion3461 3 роки тому

      እግዚአብሔር ይገልግሎት ዘመንህን እባርክልን 🙏🙏🙏

  • @mamushendale6640
    @mamushendale6640 3 роки тому +1

    ደብተራዎችን እግዚአብሔር ልቦና ይስጥልን

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 3 роки тому +18

    ቃለህወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክ ይባረክ አሜንእግዝአብሔር ጨርሶ ይማረው ወደአይምርው ይመልሰው ምን ይባላል ከደዝ አይነት ነገር እግዝአብሔር ይጠብቀን 😭😭😭

  • @melatyishak5455
    @melatyishak5455 3 роки тому +2

    ይህንን ትምህርት የምታዳምጡ: ከኔ በፀሎት የበረታቹ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ ።

  • @kankoasefa5223
    @kankoasefa5223 3 роки тому +10

    በጣም የሚያሳዝን ገጠመኝ ነዉ በተለይ የልጅቷ አሟሟት በጣም አሳዝኖኛል ከገጠመኙ የተማርኩት ቢኖር ሁሌም ቢሆን ከቤት ፀልየንና ቅብአ ቅዱስ ተቀብተን መዉጣት እንዳለብን ተምሬበታለሁ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልህ

  • @سلامسلام-ع1ز
    @سلامسلام-ع1ز 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን መምህር ብሰወች በዚህ መተት ተይዘናል ብቻ ድንግል ማርያም ትፉታቸው ለዛውም በሱዳን መተት ሁለተ ማርያም ብላችው እሰቡይ

  • @etsegenetregu1508
    @etsegenetregu1508 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን🕯መምህር ቅዱስ ሚካኤል በሰይፉ ጠላትህን ይጣልልክ እመቤቴ ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንክ⛪️በጌታ በኢየስሰ ክርስቶስ ስም የጥቆላ መንፍስ የታሰረ ይሁን አሜን🕯

  • @arsemawityemaryamlij806
    @arsemawityemaryamlij806 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንቁአችን

  • @keroskeros5466
    @keroskeros5466 3 роки тому +2

    ኣሜን ደብተራዉ የራማዉሉኡል ኣምላከ የዉሃንስ የወንቅሽቱ ቁዱስ ገብርኤል ስራዉ መተቱ ኮንቱ ያርግለት ልቦና ይስጠዉ።
    የታመመዉ ወንድማችንን የኣባታችን ሊቀኣእላፍ ቆሞስ ኣባየዉሃንስ እንባና ፆሎታችዉ ይፈዉስዉ እመብርሃን ወላዲተ ኣምላክ በቃህ ብላ ትፈዉስልን እኛንም ልቦና ይስጠን የወንቅሽቱ ቁዱስ ገብርኤል ከሁላችን ጋር ይሁን ኩፉ መናፍስትን ይገስፅልን ኣሜን።

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 3 роки тому +1

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በፀሎት አስቡን አተስኝ ቅድስ ገብርኤል ቅድስ ሩፋኤል ይጠብቀኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ

    የስ ዛሬ አደኛ ነኝ እግዛብሔር ይመስገን መምህራችን እኳን ደህና መጣህልን
    የመምህር ተማሪምች ኑኑኑ እንማማር አብረን
    መምህራችን አተ በምታቀርባቸው ገጠመኞች በጣም በጣም ተለውጫለሁ እግዛብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን እመ አምላክ ትጠብቅልን

    • @devan8265
      @devan8265 3 роки тому +1

      መጣን

    • @meronsolomon8969
      @meronsolomon8969 3 роки тому +1

      ጎበዝ አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን

    • @aynalemtucker5876
      @aynalemtucker5876 3 роки тому

      Kal hiwet yasmalen yetamemwn wedmachenen fetri yemarew memhr antm zemnk yebark .

  • @ኑበእግዚአብሔርደስይበለን

    በጣም የሚሳዝን ነው

  • @candyholic1118
    @candyholic1118 3 роки тому +1

    ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር የክብር ይመስገን እንኳን ውድ እርሱ የተምልስ ልጅቱ

  • @ኤፍታሕ
    @ኤፍታሕ 3 роки тому +2

    አቤት የሰው ልጅ ክፋቱ. እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ. አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ጌታ ሆይ ሰው አድርገን. መምህር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን

  • @እመብርሀንእናቴአባቴ

    አቤቱ የስራዊት ጌታ መዳኒአለም እመ እናቴ ቅድስት ድንግልማርያም የልጅሽ ምልጃና በርክት ይደርብኝ ኤፍታህ ብየ ጀመርኩ አቤት እኛ ስውች እካ የዛሬው ደግሞ ከአምሮ በላይነው ልቦና ይስጠን

  • @astertamrat4896
    @astertamrat4896 3 роки тому +2

    ቃለ ህዎት ያሰማልን መምህር

  • @igtgvf5
    @igtgvf5 3 роки тому +14

    መምህር በጣም በጣም ምርጥ ትምህርት ነው የምታስተላልፈው ለህይወታችን ጠቃሜ ነው

  • @llhealdom265
    @llhealdom265 3 роки тому +25

    እውድሀለው ውድ ወንድሜ ጥረትህን አምላክ እጥፍ ድርብ አድርጎ የክፍልህ

  • @Miseraki
    @Miseraki 2 роки тому +1

    Egezhiberi yimesgeni

  • @tamanechayza2972
    @tamanechayza2972 3 роки тому +2

    አሜን መምህራችን

  • @እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር

  • @igtgvf5
    @igtgvf5 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @የድንግልማርያምልጂስደተኛ

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ለነፍስም ለሥጋህ እርሱ የወደጀውን ይስጥህ መምህር

  • @eyerusalemmulu3913
    @eyerusalemmulu3913 3 роки тому +1

    እርሱ እግዚአብሔር ይጠብቀን ክፉ ከመስራት ክፉ ከመደረግ አቤቱ አድነን

  • @Abc-zl6ts
    @Abc-zl6ts 3 роки тому +3

    ላይክ ማድረግ አትርሱ የእግዚአብሔር ልጆች🙏🙏🙏

  • @ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ

    አይ ደብተራ እግዚአብሔር አምላክ ኤፍታህ ይበለን መምህር በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ይመስገን የዳቢሎስ ስራ እየነቃንበት ነው

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 3 роки тому

    አሜን፫ አባታችን ባለንበት ይባሩኩን በፀሎትወ አስቡን ላቱም እድሜና ጤና ይስጠወት 💒🇪🇹
    በሰደታ እኛንም ሰደተኞችን ታሰበን💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💔💔💔💔💔💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @destadesta8130
    @destadesta8130 3 роки тому

    አቤቱ ማህረን ይቅር በለን በጣም ያሳዝናል መጨረሻው ማማሩ ጥሩ ነው የሞተችው ነፍሷን በገነት ያሳርፋት ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @selamworkye3646
    @selamworkye3646 3 роки тому +1

    Memehir yezarewu betam yleyal
    Semwu malet edh kifu fitiret new leka
    Egziyabhar yfiredbet

  • @goodislove9554
    @goodislove9554 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን
    መዳኒሐለም ማሰተዋሉን ስጠን
    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን

  • @SaraSara-nm9ks
    @SaraSara-nm9ks 3 роки тому

    በእውነት ወሰድ እንቁ መምህራችን ቃለሂወትን ያሠማልን ተስፋርስት መንግስት ሰማያትን ያዋርስልን ወለተ ኢየሱስ ወለተ ሩፋኤል ወልደ ሚካኤል ወልደ ሰንበት ገብረ ሰንበት ወልደ ጊዮረጊስ ወለተ ኢየሱስ ወለተ ትንሳኤ በጸሎትአስቡኝ

  • @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
    @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @mamaameramer5469
    @mamaameramer5469 3 роки тому +14

    አቤቱ ማረን ይቅየር በለን እኛም ከታሰርንበት እማምላክ ትፍታን

  • @candyholic1118
    @candyholic1118 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ እርሱ ክንደዚህ አይነት የስውርን

  • @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
    @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 3 роки тому +4

    መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ ከክፍሁሉ ነገር እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቅህ ወድማችን ባለዚ ግጥምን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረው

  • @svxjej9660
    @svxjej9660 3 роки тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን
    በጣም አድተማሪነው እያዳዳችን ህይወት ታችንንመፈተሽአለብን ወገን
    ወድሜችን ጨርሶይማርልን

  • @memeke5620
    @memeke5620 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ምን አይነት መጥፎ ደብተራ ነው ውይ አምላካቼን ይርዳን መምህር ተሰፋዬ አበራ እረ እንዴዜዬ ያለሰይጣን የለበሰው እግዜያብሄር ያጥፋልን

  • @ኤፍታህወለተሚካኤል-ጀ9የ

    አሜን ይሠረው እግዚአብሄር ይሠረው !! መምህሬ እግዚአብሄር ይጣብቅህ !

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 3 роки тому

    መምህር ተስፋዬ ቃል ሂወት የሰማልን የገልግሎት ዘመናችሁንየብዛልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @እጠበኝቆሽሻለሁእጠበኝቆሽ

    የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በጸሎት አስቡልኝ ወለተ ኪዳን

  • @solianaabreha5008
    @solianaabreha5008 3 роки тому +13

    መምህር ቀጥልበት እየተማርንበት ነው።እንዳትቀርብንም እየፀለይን ነው።

  • @አቤቱመንሀድህንምራኝህግህ

    አሜን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው።ደብተራውን እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው።

  • @መቅደስዘገየዩቱዩብ

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን

  • @saragebiyaw8455
    @saragebiyaw8455 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን መምህር በእውነት ቃል ህይቀት ያሰማልን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቀን

  • @ዕባይዓዘቦ
    @ዕባይዓዘቦ 3 роки тому +1

    መምህር ተስፋዬ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን አገራችነ ሰላሟ ያብዛልን

  • @ኤፍታህሠብሪና
    @ኤፍታህሠብሪና 3 роки тому

    መምህር ቃለ እይወትን ያሠማልን እምዬ ማርያም በወርቅ ልብሧ ሽፍን አድርጋ ታኑርክ ትጠብቅክ አሜን ፫

  • @astereyasuyetewahidolij2119
    @astereyasuyetewahidolij2119 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን

  • @nardiyemetmkuyoheneslij1221
    @nardiyemetmkuyoheneslij1221 2 роки тому

    መምህር ፀጋውን ያብዛልህቃለህይወትን ያሰማልንኑርልን በእውነት ብዙ ተምረናው ካንተያለመንፈስ ቅዱስ በረከትህ ይደርብኝ ወለተ ዮሀነስ ገብረማሪያም በፀሎት አስቡን

  • @ageresileshi4369
    @ageresileshi4369 3 роки тому

    አሜን እግዚአብሔር በሱላይ ያለዉን መንፈሰ ይሰር ። መምህር አንተንም እግዚአብሔር በጥበቃዉ ይጠብቅህ።

  • @adgugjd9613
    @adgugjd9613 3 роки тому +1

    መምህርዬ ፀጋው ይብዛልህ ኑርልን ክፉ አይንካህ !
    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ሎቱ ስብሀት ወአኮቴት እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አድነን አቤቱ ጌታዬ መድሀኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ደብተራዎችን እና መተተኞችን እጅ እግራቸውን እሰርልን አቤቱ የልባቸውን ክፋት እና በውስጣቸው ያለውን እርኩስ መንፈስ በሲኦል እረግረግ ውስጥ ከጥልቁ ጣልልን

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 3 роки тому +16

    ኤፍታህ በይ ጅመርክ አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን አንኳን ደና መጠህ

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 3 роки тому +1

    አሜን እግዚአብሔር አምላክ ቅዱስ ስሙ የተመሰገን ይሁን መምህር ሰላምህ ብዝት ይበልልን አቤቱ አባት ሆን ኤፍታህ በለኝ

  • @bekelechbalcha8309
    @bekelechbalcha8309 3 роки тому

    እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርሎት።የዘወትር ፀሎቴ ነው።ይህ ትምህር ት እግዚአብሔር ያልታሰበውን ሲሰጥ ከመስገብገብ ለዘመድም ይሁን ለጒደኛ ማካፈል ከእንደዚህ አይነት ግፍ እግዚአብሔር ይሠውረናል።እግዚአብሔር በጎ ሥራ ለሚያደርግ ለክፉ ነገር አሳልፎ አይሰጥም።

  • @mariamdaud3105
    @mariamdaud3105 3 роки тому

    መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ጸጋው ይብዛልህ እግዚአብሔር በሞጎስ ያኑርልን በጸሎት አስበኝ አመተ ማርያም

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 3 роки тому +2

    በጣም አስገራሚ ነው ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @zebenayabebe8569
    @zebenayabebe8569 3 роки тому

    ኤፋታህ ተስፋ ስላሴ እደምን ከረመሀል አቤቱ አምላኪ ሆይ ጠፋተናል ልጂወችህ የሆነብንንን አተ ታወቃለህ አዲነኝ ማረኝ ይቅረም በለኝ ስለ እመቤቴ ብለህ😭😭😭😭😭😭

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 3 роки тому

    ቃለ ሂውት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእወነት እመብርሃን ትርዳው ልቦይ ይስጠው ይስጠን መምህር አተም እመ ኩሉ ጥላ ከለላ ትሁንህ አሜን አሜን አሜን

  • @Tabezu
    @Tabezu 3 роки тому +1

    መምህር እርሶንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ የሰው ነገር አንመኝ ከምኞት የተነሳ የብዙዎች ህይወት ተመሰቃለ እናም አቤቱ ማስተዋሉን ያድለን በጣም ከባድ ነው የራሴ ሰው ነው

  • @ageresileshi4369
    @ageresileshi4369 3 роки тому +1

    በጣም ይገርማል ምን አይነት አለም ላይ እንዳለን አይገባኝም መ ምህር በዚህ ትምህርት እግዚአብሔር እንዴት እንደሚሰራ እና እንደሚጠብቅ ተምሬአለሁ።

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 3 роки тому +1

    ልክ ብለካል በእውነት አሚን ቃለእይወት ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርከው ጥበቃውም አይለይክ አሚን

  • @hanaetheopia149
    @hanaetheopia149 3 роки тому

    Amen Amen Amen

  • @ሀናሀኒ-ሸ6አ
    @ሀናሀኒ-ሸ6አ 3 роки тому +1

    መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @meronmekonnen9155
    @meronmekonnen9155 3 роки тому

    ,መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን 🙏🏼

  • @HautHapah
    @HautHapah Місяць тому

    በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ልጁ እንኳን ወደ ቀልቡ ተመለሠ ሥጋወ ደሙ አበቃው❤❤❤

  • @ትዕግስትወለተመድህን

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ መድሀኒአለም ይስጥልን በጣም ያሳዝናል አቤቱ ቅዱስ ኤልሻዳይ ሆይ እደብተራ ውስጥ ያለውን እርኩስ መንፈስ ገስፀው እሰርልን ወደ ራሱ መልሰህ አስተምረው እግዚኦ አቤቱ ማስተዋሉን አድረን አሜን

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta2738 3 роки тому

    Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen

  • @werkekabaw3585
    @werkekabaw3585 3 роки тому

    መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለወት የዛሬው በጣም የሚመያሣዝን ገጠመኝ ነው እመብርሃን ትጠብቀን በፀሎት አሥቡን ወለተ ኪዳን ወለተ አማኑኤል አፀደማርያም ገብረመሥቀል ገብረሄወት ብላችሁ መምህራችን ቃለህውት ያሠማልን

  • @helenselemon4574
    @helenselemon4574 3 роки тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን
    የመምህርዬ እንኳን ደህና መጣህ
    በፀሎትህ አስበኝ እህተ ገብርኤል ብለህ ❤⛪

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 3 роки тому

      እገዝኦ መሀረነ ክረሰቱስ ተመሰገን ቃለህዉት ያስማልን ተሰፋሰላሴ ከምንም በላይ ለስጋዉ ደሙ መበቀቱ ነዉ ወንወ የተወቀ ደበተራ ነዉ በጣም ይገረመል የተዉቀ አስተማሪ ቀስ ጳጰስ በበል ሰገበ ደበተራ እግዚአብሔር የጠቀመበን እንኳን ነበሰ ተረፈ የተበረከ ገንዘብ ከልሆነ ወጠቱ ይህ ነዉ ማመህር ግርማን በረከታችዉ ይደረበን

    • @helenselemon4574
      @helenselemon4574 3 роки тому

      @@senaittesfaye2288 አልገባኚም እህቴ

  • @MimiMimi-qr6hq
    @MimiMimi-qr6hq 3 роки тому +1

    መምህር በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው በፀሎት አስበን

  • @tymordoha
    @tymordoha Рік тому

    አሜን መምህራችን ቃለህት ያሰማልን

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 3 роки тому

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረው ባለታሪኩን
    መምህር ሰፋዬ ፀጋውን እግዚአብሔር ያብዛለህ አሜን

  • @dgu7rtu825
    @dgu7rtu825 Рік тому

    Amen amen amen kale hiwet yesmealna Emebran Eenta Rejim Edmen ke tenan gre tehun Yene Abate meharena enmsegin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤wude meharena ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ageresileshi4369
    @ageresileshi4369 3 роки тому +1

    በዚህ ትምህርት ክፋት እንደማይጠቅም ተምሬአለሁ ።ቃለ ሒወት ያሰማልን።

  • @رزانرزان1-و2ز
    @رزانرزان1-و2ز 2 роки тому

    በእዉነት ቃለ ሂወትን ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @arsemayemaryam5735
    @arsemayemaryam5735 3 роки тому +4

    ዛሬ ደስ ነው ያለኝ ጓደኛየን ወደ መስመር እየተመለሰችልኝ ነው ክብር ለ ድንግል ማርያም መምህር አመሠግናለው

  • @meserat1627
    @meserat1627 3 роки тому +2

    በጣም ይገርማል አይ የገንዘብ ነገር ይሄ ለኛ ትልቅ ትምህርት ነው እንቃ እባካችሁ

  • @amarabauty5645
    @amarabauty5645 3 роки тому +1

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን ተሰምቶ ለመይጠገበው ትምህርትህ እግዝአብሄር ዐጋውን ያብዛል እኛም ፈጣሪ የራሳችንን ለሰው የሰውንም አያድርግብን ፈጣሪ አምላክ አሜን

  • @shewadegef3524
    @shewadegef3524 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
    እድሜ ከፀጋ ያድልህ አሜን

  • @ማሕልዬመሓልይዘሰሎሞን69

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን በጣም ከማድ ነው

  • @የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ

    ካእምሮ በላይነው የዛሬው ገጠመኝ ይገርማል ጌታሆይ አተው ጠብቀን በኡነት መምህር ሰለቸኝ ደከመኝ ሳትል ለምታገለግለን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ሜሮንሐበሻዊት
    @ሜሮንሐበሻዊት 3 роки тому +2

    ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህር እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ነው እርጅም እድሜና ጤና ይስልን

  • @wubetwubshet4138
    @wubetwubshet4138 3 роки тому

    ቃለህይወት ያሰምልን ያገልግሎት ዘመህን ይባረክ

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 2 роки тому

    በጣም ይገርማል እግዚእብሄር ይጠብቀን ድምጽ የሌለው መሳሪያ ስውን የሚያጠፋ ነው መምህር እግዚእብሄር ይጠብቅህ ።

  • @genetteshom7262
    @genetteshom7262 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @betitube7705
    @betitube7705 3 роки тому +1

    ስላምህ ይብዛልን መምህራችን ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛልህ አሜን

  • @ወለተእየሱስ-ሐ3ፈ
    @ወለተእየሱስ-ሐ3ፈ 3 роки тому

    አሜን መምህር እሚገርም ትምርትነዉ እምትመግበን እረጂም እዲሜ ይስጥህ ወለተ እየሱስ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @seniatgezaw1869
    @seniatgezaw1869 3 роки тому

    አሜን ቃለ ሐወትን ያሰማልን ውድመምሕራችን ኑርልን እማምላክ ቅድስት ድግል ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ታድልልን የኛን ነፍስ እየዘራሕልን ነው ከክፉ ነገገር የሚጠብቁክ መላክ ይላክለሕ አምላካችን