262ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ወርቁ ባይጠፋ ኖሮ የዚህ ቤት የመዳን እጣፈንታው ምን ያህል ይሆን ነበር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 715

  • @abunieayanaw9079
    @abunieayanaw9079 3 місяці тому +158

    የመምህር ተማሪዎች ነብሰጡር ነኝ ልወልድ ሳምንት ነው የቀረኝ እመብርሀን እማ ፍቅር በሰላም እንድትፈታኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ

    • @yosephayalew1843
      @yosephayalew1843 3 місяці тому

      እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ

    • @abunieayanaw9079
      @abunieayanaw9079 3 місяці тому +1

      አሜን

    • @MulukenTube-np7ig
      @MulukenTube-np7ig 3 місяці тому +1

      በሰላም ታገላግልሽ

    • @hanaselemon8487
      @hanaselemon8487 3 місяці тому +1

      BESLM TAGALAGAY FETAR KANCHIGAR YEHUN.

    • @misrach2350
      @misrach2350 3 місяці тому +1

      እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ እህቴ ❤❤❤❤

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 2 місяці тому +5

    መምህር ተስፋዬ የስንቱን ህይወት ቀየረው እግዚአብሔር ታላቅ ነው

  • @ewnetabebe7345
    @ewnetabebe7345 3 місяці тому +6

    ቅዱስ ዑራኤል የኔንም የቤተሰቤንም እንቆቅልሽ ፍታ፤ ደስ የሚል ገጠመኝ ነው። እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
    @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f 3 місяці тому +65

    እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ወረሃዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ ብረሃነ መስቀሉን በሰላም ያደረሰን ለብረሃነ ጥመቀቱ በሰላም ያደርሰን አሜን❤

    • @ወለተጊዮርጊስ-ጐ9ኸ
      @ወለተጊዮርጊስ-ጐ9ኸ 3 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

    • @ያብስራገዛሀኝ
      @ያብስራገዛሀኝ 3 місяці тому

      አሜን መምህር ቃሎት ያሰማን

    • @SurprisedCherryBlossoms-zb6gn
      @SurprisedCherryBlossoms-zb6gn 3 місяці тому

      🙆👫🙅👫🙌🙌🙅🙏👫💁💁💁👪💁ፕ🙆👫🙅👫🙌🙌🙅🙏👫💁💁💁👪💁ፕ🙏🙏ፕ🙆👫🙅👫🙌🙌🙅🙏👫💁💁💁👪💁ፕ🙆👫🙅👫🙌🙌🙅🙏👫💁💁💁👪💁ፕ🙏🙏ፕ👪ፕ🙆👫🙅👫🙌🙌🙅🙏👫💁💁💁👪💁ፕ🙆👫🙅👫🙌🙌🙅🙏👫💁💁💁👪💁ፕ🙏🙏ፕ🙆👫🙅👫🙌🙌🙅🙏👫💁💁💁👪💁ፕ🙆👫🙅👫🙌🙌🙅🙏👫💁💁💁👪💁ፕ🙏🙏ፕ👪ፕ👪ፕ🙆👫🙅👫🙌🙌🙅🙏👫💁💁💁👪💁ፕ🙆👫🙅👫🙌🙌🙅🙏👫💁💁💁👪💁ፕ🙏🙏ፕ🙆👫🙅👫🙌🙌🙅🙏👫💁💁💁👪💁ፕ🙆👫🙅👫🙌🙌🙅🙏👫💁💁💁👪💁ፕ🙏🙏ፕ👪ፕ🙆👫🙅👫🙌🙌🙅🙏👫💁💁💁👪💁ፕ🙆👫🙅👫🙌🙌🙅🙏👫💁💁💁👪💁ፕ🙏🙏ፕ🙆👫🙅👫🙌🙌🙅🙏👫💁💁💁👪💁ፕ🙆👫🙅👫🙌🙌🙅🙏👫💁💁💁👪💁ፕ🙏🙏ፕ👪ፕ👪ፕ👪ፕፕ

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 3 місяці тому +60

    ብረሪ ብረሪ ነፍስ ሆይ ብረሪ
    በሰማዩ መንገድ ጸባይሽን ግሪ

    • @birshtube
      @birshtube 3 місяці тому

      አባካችሁ አግዙኝ ነገሩ እንዲህ ነው ወዳጆቼ አንድ ፕሮቴስታንት ጓደኛ አለኝ እናቱ እህቱ ቤተሰቡ በሙሉ ማለት ይቻላል በአድ አምልኮ ውስ የሚኖሩ ናቸው ብዙ ነገሮችን ስንነጋገር ቆይተን አሁን ንስሀ ገብቸ በርሚል ቅዱስ ጊወርጊስ ፀበል መሄድ እፈልጋለሁ አለኝ ነገር ግን የትራንስፖርት ምንም የለውም እኔ እንዳላግዘው አቅም አጣሁ እና የተዋህዶ ልጆች አግዙኝ እርዱኝ ንስሀ ገብቸ ተጠምቄ ቤተሰቦቸንም ወደ ተዋህዶ መመለስ እፈልጋለሁ አለኝ
      #የተዋህዶ ልጆች ላልባሌ ነገር የምናጠፋውን ገንዘብ በረከት እናግኝበት እናግዘው በሰማዕቱ በቅዱሥ ጊወርጊስ እማፀናችኋለሁ መምህርየም ይሄንን ቪዲዮ ካየህው አግዘኝ እባክህ መምህርየ በእማ ፍቅር እለምንሀለሁ ስልክ #0918349651 ደውሉልኝ

  • @SolomonYazew-po9nw
    @SolomonYazew-po9nw 3 місяці тому +12

    መምህር ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን እድሜ እና ፀጋ አሁንም ጨምሮ ይጥህ እኛም ታዲያ ሰምተን የምንለወጥበት ያርግልን (አሜን፫)❤❤❤

  • @karadion
    @karadion 3 місяці тому +22

    ሰላም መምህር እንኳን ደነ መጣ አረ መምህር ተደጋጋሚ በአንተ ዙሪያ እያዬሁ ነዉ አለቅም ቤሮህን ቆሻሻ ስታዎጣ አይሁ በጣም ደስ ብሎ ስተጻደዉ ትስቃልህ ብቻ በዚህ ኮመንት መጸሐፍ ከንቱ ወዳሴ እንዳይሆን አይልነገርም ግን ካየ ሚካኤል አትለይ ሰወር ብለህ መጸለይ አትርሳ እዛ ሚስጥር አለ ከመላኩ ገር ይጠበቃል ሁለቴ እዛ ስትጸልይ ስትወጣ አያለሁ ከማቾች በጸሎት እርስ በርስ ተራዳዱ ተስፋ ሥላሴን ከዘመኑ አዎሬ ይጠብቅልን አሜን❤

    • @tegegnanjlot.a6394
      @tegegnanjlot.a6394 3 місяці тому +4

      አሜን ቅድስ ገብርኤል ይጠብቀው ከክፋነገር ሁሉ ይሰውረው እሰከነ ቤተሰቦቹ❤❤❤❤❤

    • @MeronBerhane-d2f
      @MeronBerhane-d2f 3 місяці тому

      እመቤታችን ትጠብቅህ መምህር 🙏

  • @tigistteferi3260
    @tigistteferi3260 3 місяці тому +59

    ወር በገባ በ19 የራማው ልዑል መጋቢ ሐዲስ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ነው።
    ወቶ ከመቅረት ካልታሰበ አደጋ ይሰውረን።🙏❤ ለአቡነ ዮሴፍ ይማሃርነ ክርስቶስ ለሊቅ ቅዱስ ገብርኤል ወራዊ መታሰቢያ አደረሳቹ መእምን 🙏🙏🙏

  • @ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ

    ኤፍታህ አቤቱ እንደ ፀሎታችን ብዛት ሳይሆን እንደቸርነትህ ስለሰማህን እናመሰግናለን

  • @ኤፍታህወለተትንሳኤ
    @ኤፍታህወለተትንሳኤ 3 місяці тому +13

    ኧረ እኔም እልልታ ጎበዝ ነኝ ይኸው እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እግዚአብሔር ይመስገን መስቀል ኃይላችን ኃይላችን መስቀል መመኪያችን ነው እሰይ ደስስ ይበልህ መምህራችን 🎉 "እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል የሰው ልጅ ግን እያስተውልም " መጽሀፈ እዬብ 33 :14 "ማንም የቆመ ቢመስለው ይጠንቀቅ ይላል ጳውሎስ በቆሮንጦስ መልእክቱ ላይ" ።አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው

    መምህር ቃለሂት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን

  • @enatasrate576
    @enatasrate576 3 місяці тому +40

    ይገርማል። እኔም የቤተሰቦቼን ታሪክ ቀይርልኝ ብዬ መፀለይ እንዳለብኝ ተምሪያለሁ። መድኃኒያለም ያግዘኝ። አሜን !!!

  • @GgFf-n4c
    @GgFf-n4c 3 місяці тому +2

    እግዝአብሔሪ ይመስገን ብዙ ተምሬባተሌው እግዝአብሔሪ የኔንም ቤት እንደ እህተችን ፀሎቴን ሰምቶ ይጎብኝሊኝ ስደት ብዙ ያስተምረል :መምህሪ እግዝአብሔሪ በንተ ለይ አድሮ ስለምያስተምረን የድንግል መሪያም ልጅ እየሱስ ክሪስቶስ የተመሰገነ ይሁን ::የኔም ህዎት አንድ ቀን ይስተከካለል

  • @melkimelki1671
    @melkimelki1671 3 місяці тому +24

    እንኳን ለሀያሉ መላክ ለቅዱሰ ገብርኤል ወርዊይ በአል በሰላም አደረሳችው❤❤❤🎉

    • @kwtubemekdes9890
      @kwtubemekdes9890 3 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤

  • @Mahiethiupia
    @Mahiethiupia 3 місяці тому +2

    መምህር ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ከነ ቤተሰብህ። ባንተ ትምህርት ህይወቴ ተቀይርዋል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @yegaberalLjnage
    @yegaberalLjnage 3 місяці тому +4

    እስካለ ማርያም እህቴ ቅዱስ ኡራኤል እንደሰማሽ እኔንም እንዲሰማኝ ብስራተ ገብርኤል ብለሽ በፀሎትሽ አስቢኝ😢በጣም የእርግማን መንፈስ አረብ ሀገር ድረስ ተከትሎ እኔነቴን አሳጥቶኛል በቅርቡ ሀገሬ እገባለሁ ብዬ እየተዘጋጀሁ ነው ግን ነገሮችን እየቆላለፈብኝ ነው እባካችሁ. በፀሎታችሁ አስቡኝ ❤መምህርዬ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ይሄንን ልዩ. ምርጥ እና አስተማሪ ታሪክ ስላቀረብክልን ከልቤ አመሰግናለሁ. በቅርቡ እንገናኛለን።

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 3 місяці тому +164

    እንኳን ለገናናው ለኃያሉ ለቅዱስ ገብርኤል ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አማላጅነቱ ጥበቃው አይለየን አሜን የኔ አባት ጠባቂዬ ❤

    • @mahlatnewye6490
      @mahlatnewye6490 3 місяці тому +13

      በጣም ነው እማደቅሽ ኮሜት ለመፃፍ አደኛ ነሽ❤

    • @MulukenTube-np7ig
      @MulukenTube-np7ig 3 місяці тому +1

      Amen Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

    • @abonesherdachew184
      @abonesherdachew184 3 місяці тому +1

      Amen! Amen! Amen!

    • @tigist-_21
      @tigist-_21 3 місяці тому +2

      አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ገብርኤል ወዳጅ

    • @ZahraIbrahim-z5d
      @ZahraIbrahim-z5d 3 місяці тому

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj 3 місяці тому +30

    አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅድስ ገብርኤል ቅድስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢 ለምስክርነት አብቃኝ🙏🙏🙏🙏

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 3 місяці тому +8

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ወርሐዊ በአል አደረሰን. ረድኤቱ አማላጅነቱ አይለየን. ነገ አዳምጨ እኮምታሎሁ❤

  • @raheldegfe9897
    @raheldegfe9897 3 місяці тому +2

    በስመአብ መምህር አንተ ትለያለህ እኔ ያንተን ፕሮግራም መከታተል ከጀመርኩ ገና ስድስት ወሬ ነው ግን ብዙ ነገር እያወቅኩኝ ነው በአንድ ቤት ውስጥ ለሶስት ነው የምንኖረው ከስራ መልስ ያንተን ፈተና ገጠመኝ ሳናዳምጥ ተኝተን አናውቅም ረጅም እድሜ ላንተ❤❤❤❤

  • @رحيل511
    @رحيل511 3 місяці тому +4

    መምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጠም ነዉ የተማርኩበት ይህን እድሰማ የፈቀደልኝ እግዚአቤሔር አምለክ ይክበር ይመስገን!!!ሰለምህ ብዝት ይበል ወንድም ዓለም

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 3 місяці тому +8

    ለህታችን አድቀን እያለች የደረሰላት አምላክ የኔም ለቤቴም መዳን ይሁንልኝ አሜን አሜን አሜን የልቤን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምልኝ 🤲🤲🤲🕊🕊🕊

  • @yitbarekyitu4541
    @yitbarekyitu4541 3 місяці тому +4

    ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸገ ያኑርህ
    ክንፈ ገብርኤል

  • @selameyihenew5434
    @selameyihenew5434 3 місяці тому +13

    ሁላችሁም የልኡል እግዚአብሔር ልጆች እንኳን ለብርሀነ መሰቀሉ እንኳንአደረሳችሁ

  • @ኤፍታህ-blen
    @ኤፍታህ-blen 3 місяці тому +3

    አቤቱ አምላኬ የኔንም የቤተሰቤን ታሪክ ቀይርልኝ መምህር እኔም በጣም ተቸችግሬአለው እግዚአብሔር ይርድኝ በፀሎት አስቡኝ😢

  • @ኪዳነምህረት
    @ኪዳነምህረት 3 місяці тому +12

    እግዚአብሔር ባንድም በሌላ በኩል ይናገራል የሰው ልጅ ግን አያስተውልም

  • @tsiontsion-zh8ts
    @tsiontsion-zh8ts 3 місяці тому +7

    እግዚያብሄር ባንድም በሌላም መንገድ ይናገራል ግን የሰዉ ልጅ አያስተዉልም እግዚያብሄር ማስተዋልን ይስጠን::

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 3 місяці тому +1

    ተባረክ መምህርየ የሚገርም ገጠመኝነው❤❤❤ቅዱስኡራኤል በሁላችንቤት ይግባ❤❤❤❤❤

  • @YordanosAa
    @YordanosAa 3 місяці тому +5

    ሰላምዬ እንዴት እደምወድሽ የየካው ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል በሞገስ ያሳድግሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abunieayanaw9079
    @abunieayanaw9079 3 місяці тому +9

    እግዚአብሔር በአንድም በሌላም መንገድ ይናገራል የሰው ልጂ ግን አያስተውልም

  • @ወርቅ-ቈ5ጘ
    @ወርቅ-ቈ5ጘ 3 місяці тому

    እንኳን በሠላም መጣህልን መምህር
    ይህንን ያደረገ ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የተመሠገነ የከበረ ይሁን አሜን
    በእውነት መምህራችን እስከ መላው ቤተሠብህ እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልን ለዘላለም ያኑርልን እመብርሃን ትጠብቅልን አሜን
    ለዚህ ቤት እግዚአብሔር ምህረት ቸርነት ያደረገ ለሁላችንም ያድርግልን ቤተሠቦቻችንን ለንሠሀ ያብቃልን የቅዱሳን አምላክ ይርዳን🤲🤲🤲

  • @Seble-S21
    @Seble-S21 3 місяці тому +2

    እግዚአብሔር በአንድም በሌላም መንገድ ይናገራል የሰው ልጅ ግን አያስተውልም ኢዮብ 33 ፥ 14.እግዚአብሔር ይህን ቤተሰብ እንዳስተካከለ የሁላችንንም ቤት ያስተካክልልን በህይወታችን ውስጥ ይግባ ።ወለተ ወልድ ከነ ቤተሰቦቿ እያላችሁ በፀሎት አስቡኝ ።☦️

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 2 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእዉነት በጣም አስተማሪ ገጠመኝነዉ ፀጋዉን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @hanahyluuaselfch485
    @hanahyluuaselfch485 3 місяці тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት።
    እናንተን የጎበኘአምላከ ቅዱሳን እኛንም በምህረቱ ከታሰርንበት እስራት ይፍታን ።
    እሔን ገጠመኝ ስሰማ እራሴን ነው ያገኘሁት በውስጡ በቃ ብኩን ነው የሆንኩት ከጊዜ ወድህ የእርግማን መንፍስ በሥላሴ ስልጣን የታሰረ ይሁን።

  • @seifuayele6663
    @seifuayele6663 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሶስተኛዉ ፈተና ገጠመኝ ልንጨርስ በመቃረባችን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እመብርሃን እመህይወት እመአምላክ ትጠብቅህ ✝️✝️✝️

  • @ኢትዮጵያእናቴናት
    @ኢትዮጵያእናቴናት 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🌿🌿🌿🌻🌻🌻🌼🌼🌼☦️🌾🌾🌾🙏🙏🙏

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 3 місяці тому +7

    ምእመናን ሆይ
    ማንም የማይደፍረው የህይወት ምሽግ
    እግዚአብሔር ብቻ ነው
    የጠላትን ጦር እና ፍላፃ የሚያጥፍ ጋሻ
    እግዚአብሔር ብቻ ነው
    ሁልጊዜ በስፍራው ና በአድራሻው የሚገኝ
    የማይነጥፍ የሕይወት ምንጭ
    እግዚአብሔር ብቻ ነው
    እግዚአብሔር አምላክ በፍቅሩ ይጎብኘን🙏

  • @abatnehmelka3265
    @abatnehmelka3265 Місяць тому

    መምህር ተስፋዬ የስንቱን ሰው ህይወት ቀየርከው// እግዚአብሔር ታላቅ ነው// ይገርማል። የአንተን ገጠመኝ በእንባ ነው የማዳምጠው //እኔም የቤተሰቦቼን ታሪክ ቀይርልኝ ብዬ መፀለይ እንዳለብኝ ተምሪያለሁ። በአይነጥላና በዛር መንፈስ የማይሰቃይ ማን አለ //መምህር የቅዱስ ገብርኤል ልጅ ነኝ በጸሎትህ አግዘኝመድኃኒያለም ያግዘኝ። አሜን አሜን አሜን!!!

  • @AaAa-s1h4e
    @AaAa-s1h4e 3 місяці тому +9

    ወለተ ፃድቃን ብላቹ በፀሎት ኣስቡኝ😢😢

  • @LeyaTeffera
    @LeyaTeffera 3 місяці тому +2

    ሊያቆምነዉ መምእራ ለምን የመጨረሻ ነዉ አልክ እኞ በስደት የምንኞራ ሰወች መፀናኛ ነዉ ያንተትምህራት ፡እኔ እንቅልፍ የሚወስደኛ አንተን እየሰማሁነዉ ለኛ መማሪያችን ነዉ መምእራ መዐናኛችንነህ ጠላትን እንዴት እንደምንዋጋዉ ያስተማራከን እና አትጣፋብን ጌታ እግዚአብሄራ ያባራክእ

  • @ተወልደመድህን
    @ተወልደመድህን 3 місяці тому +5

    Job 33 ግዕ - እዮብ
    14: እምከመ ምዕረ ነገረ እግዚአብሔር በዳግምሰ በሕልም ወእማእኮ በነገረ ሌሊት።
    15: ወያመጽእ ዐቢየ ድንጋፄ ላዕለ ሰብእ እንዘ ይሰክብ ዲበ ምስካቡ።
    16: ሶቤሃ ይከሥቶ ልቦ ለሰብእ ከመ ይርአይ ግርማ ወይፍራህ።
    17: ወይሚጦ ለሰብእ እምኃጢአቱ፤ ወያድኅኖ ሥጋሁ እምድቀት።

  • @TsedeneiaHailu
    @TsedeneiaHailu 3 місяці тому +1

    እእእእልልልልልልል እንዴት ደስ ይላል የህታችንን ፀሎት የሰማ የድግል ማርያም ልጅ የሁላችንንም ይስማንንን አሜን አሜን አሜንን ጥላታችንን አሸንፈንን እንደዚክ በፍቅርር ስንኖር እንዴት ደሰ ይላል መምህራችንን እውነት ላንተ ቃላት የለኝም ትህትናህ ሰለቸኝ ደከመኝ ሳትል ትንሹንም ትልቁንም አክብረክ የጠፍነውን ለመመለስ ለለሊት ቀን ሳትል የምታገለግለን ከዚክ በላይ የምታገለግልበትን ፀጋውን ያብዛልክ መሰደዴን ባንተ ወድጀዋለው ወደራሴ መልሰከኛል እማ ፍቅር ሁሌም ጥበቃዋ ረዲኤቷ ምልጃ በረከቷ አይለይህህህህህህ ከነ መላ ቤተሰቦችህህህህ❤❤❤❤❤❤ የመምህር ተማሪዎችች ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ አፀደ ማርየም እያላችሁ

  • @BizuayehuAndisa
    @BizuayehuAndisa 3 місяці тому

    እግዚሐብሄር ይመስገን ክብር ለቅድስት ድግል ማርያም ይሁን አሜን አሜን ደስ ብሎኛል መምህርዬ እኳን ደና መጣክልን❤❤❤ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን

  • @ሰላመይኢኪድንግልማርያመይ

    ስለ ኩሉ ነገር በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን 🤲

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ ቅዱስ ገብርኤል አግዘኝ ሰምቸ ለፍሬ. ያብቃኝ

  • @mershaasfere468
    @mershaasfere468 3 місяці тому

    መምህር እንኳን አደረሰህ ለሃያሉ መላአክ በእውነት አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @zewduasefa3309
    @zewduasefa3309 3 місяці тому +76

    የመጀመሪያው ላይክ እኔነኝ ገጠመኙን ሰምቼ ደግሞ ኮመንት እፅፋለሁ

  • @Wesen-h6l
    @Wesen-h6l 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እኔም ብዙ ተምሬብታለሁ ቃልሂወት ያሰማልን
    በፀሎት አሰቡኝ ወለተ ዮሃንሰ እያላቹ

  • @abunagizaw8753
    @abunagizaw8753 3 місяці тому

    ይህን ያደርገ እግዚአብሒር ይመሥገን አሜን እናንተን የርዳ መላኩ ኡራኤል ምሰጋና ይድርሰው ለኛም ይደርሰልን ርቡኔ ኖርልን ቃለህይወትን ያሠማልን

  • @burutayhlola5228
    @burutayhlola5228 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ የሰራዊት ጌታአሜን አሜን አሜን ተመስገን ተመስገን ተመስገን በ እውነት እግዚአብሔር በጣም እናመሰግናለን መምህርዬዬ 🙏🙏🙏

  • @yehilenaenattube3463
    @yehilenaenattube3463 3 місяці тому +3

    እግዚአብሔር ባንድም በሌላም ያስተምራል የሰው ልጅ ግን አያስተውልም።

  • @HewanhewanHewan
    @HewanhewanHewan 3 місяці тому

    መምህር ረዥም እድሜ ይሰጥልን❤

  • @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
    @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f 3 місяці тому +22

    እግዚአብሔር፡ባንድ፡መንገድ፡በሌላም፡ይናገራል፤
    ሰው፡ግን፡አያስተውለውም። ኢዮብ 33÷14❤

    • @YehualashetMomo
      @YehualashetMomo 3 місяці тому

      እውነት ነው

    • @lidiyakedir1907
      @lidiyakedir1907 Місяць тому

      እግዛብሔር ባንድም መንገድ በሌላም ይናገራል ሰው ግን አያስተውለውም

  • @ashenafitajebe6936
    @ashenafitajebe6936 3 місяці тому

    ኢግዛኣቢሄር ይመስገን,
    ቃል ህይወት ያሰማልን
    እግዛኣቢሄር በፈቀደው ግዜ ምህረቱ ይላክልን, ስለ ቃሉ እግዛኣብሄር ይመስገን, ኣሜንንንንንንንንንንንንን.

  • @Hiwot-he
    @Hiwot-he 3 місяці тому +2

    " ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ"!! በቆሮንጦስ መልክት

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 3 місяці тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል የሰው ልጅ ግን አያስተውልም

  • @sintmanhayle3577
    @sintmanhayle3577 3 місяці тому +6

    እግዚአብሔር በንድም በሌላም ይናገራል የሰው ልጅግን አየስተውልም

  • @abonesherdachew184
    @abonesherdachew184 3 місяці тому +8

    ፤ እግዚአብሔር በአንድ መንገድ በሌላም ይናገራል፤ ሰው ግን አያስተውለውም።
    For God speaketh once, yea twice, yet man perceiveth it not.

  • @bayoshbayosh7446
    @bayoshbayosh7446 3 місяці тому +2

    እባካቹን በፀሎት አስቡኝ ሁላቹም 🙏ወለተ ኪዳን ነኝ መምህርዬ እድሜክን ያርዝምልን የኛ እቁ

  • @Eftahbelen-cb7tn
    @Eftahbelen-cb7tn 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገንሁሌ!!!
    መምህርዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
    ሁሌ አድስ ሁልጊዜ ታምር ነው የዛሬውን በእንባ ነው የጨረስኩት😢 እግዚአብሔር ቸር ነው❤ የስደተኛዋን ፀሎት ሳይንቅ ሰምቶ የቤተሰቦቿን ህይወት አስተካከለ የሁላችንንም ችግር ይፍታልን😢 እኔም ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስስ ተስያለሁ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስለትሽን ይስማሽ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ እኔ ሃጢያተኛ ደካማ እህታችሁ እህተ ሚካኤል 😢😢😢😢😢😢😢

  • @NilKn-ji7qo
    @NilKn-ji7qo 3 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤❤❤በፀሎት አስብኝ ወለተ ገብርኤል እያላችሁስደተኝነኝ

  • @የራያ_ልጅ
    @የራያ_ልጅ 3 місяці тому +2

    #እግዚአብሔር_በአንድ_መንገድ_በሌላም_ይናገራል_የሰው_ልጅ_ግን_አያስተውልም❤❤❤

  • @vxdgougf1707
    @vxdgougf1707 3 місяці тому +1

    ይህን ማዕድ እንዲካፈል እንዳዳመጥ ስላደረከኝ እግዚአብሔር ሆይ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️❤️መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @TigstAboye
    @TigstAboye 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል እግዚአብሔር እኛንም አባቴ ቅዱስ ኡራኤል ይርዳን❤❤❤ መምህራችን ላንተም ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናን ያድልልን በርትል❤🎉🎉🎉

  • @ህይወት-ቸ9ቈ
    @ህይወት-ቸ9ቈ 3 місяці тому +1

    መምህር በፅሎት አስብ ወለተ ስላሴ

  • @እየሩሳሌምወለተሰላማ
    @እየሩሳሌምወለተሰላማ 3 місяці тому

    ይህን ያደረገ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @gdydd1173
    @gdydd1173 3 місяці тому +4

    እግዚአብሔር በኣንድም በሌላም ይናገራል የሰው ልጅ ግን ኣያስተውልም አምላኬ ሆይ ማስተዋልን ስጠኝ

  • @tegegnanjlot.a6394
    @tegegnanjlot.a6394 3 місяці тому +3

    እግዚአብሔር በአንድም በሊላ ያስተምራል የሰው ልጅ ግን አያስተውልም (እዮብ 33:-14)❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayinalemtekileyohanis1766
    @ayinalemtekileyohanis1766 3 місяці тому

    ቃልህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @YordiMule-o8l
    @YordiMule-o8l 3 місяці тому +2

    መምሕር እንኳን ደሕና መጣሕ ወለተ ዮሃንስ በፀሎት አስቡኝ

  • @ኤፍታህወለተትንሳኤ
    @ኤፍታህወለተትንሳኤ 3 місяці тому +9

    😂ቅንድቤን ለካ ስሸለት ነው የኖርኩት😂 መምህር አንዳንዴ በጣም ታዝናናኛለህ😂

  • @azebgher3179
    @azebgher3179 3 місяці тому +3

    እግዚአብሄር ባንድም በሌላም ይናገራል
    የሰው ልጅ ግን አያስተውልም

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ቃል አጣሁኝ የምለው መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን

  • @HelenTekleab-p2v
    @HelenTekleab-p2v 3 місяці тому

    መምህር እንኳን ለዝች ቀን እግዚአብሔር በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 262ፈተና ገጠመኝ ሰምቼ ነው ይህንን የፃፍኩት እናም መምህር ያልገባኝ እና ጥያቄ የሆነብኝ እኔ በህይወቴ ጠንቋይ ጋር እሚሄዱ ሰዎች እና ጠንቋይ የሆኑ ሰዎች ሲያዪኝ በጣም ነው እሚያከብሩኝ ከእኔ በእድሜ እሚበልጡ ሁሉ ናቸው እናም ሁኔታቸው ግን እኔ ላይ ያዪት ነገር እንዳለ ይሰማኛል እባክህን ይህንን ካየከው መምህር እባክህን ከዚህም የባሰ ስላለ አግኘኝ እሺ ስለ መድሀኒያለም ብለህ

  • @HhHh-dr9bg
    @HhHh-dr9bg 3 місяці тому

    እግዚያብሄር ባአንድ በሁለትም ያስተምራል የሰው ልጅ ግን አያስተውልም መምህሬ ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ
    @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ 2 місяці тому

    ስለሁሉም ነገር የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገና ይሁን🙏
    ሰላም ወንድማችን መምህር ተሰፋዬ የድንግል ልጅ ከዚህ በላይ ለሰው መዳኛ መጠቀሚያ ያርግህ🤲 ሙሉ ቤተሰብህን ፍጣሪ ይጠብቅልህ ለኛም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ይስጠን🤲

  • @AmanuelAmanuelalem
    @AmanuelAmanuelalem 3 місяці тому

    አቤቱ አምላካችን እግዚአብሔር ይሄንን ቤተሰብ እንደቀየርክ የኛንም ህይወት ከአጋንንት እስራት አላቅቀን 🙏🙏🙏

  • @ጸዳለ
    @ጸዳለ 3 місяці тому +5

    እግዚአብሔር ባድም በሌላም መገድ ይናገራል ሰው ግን አያስተውልም

  • @etsemedhanitnegus1480
    @etsemedhanitnegus1480 3 місяці тому +2

    እግዚአብሔር በአንድም በሌላም መንገድ ይናገራል የሰዉ ልጅ ግን አያስተዉልም።
    _ኢዮብ 33:14

  • @yo-di-t
    @yo-di-t 3 місяці тому

    ስለማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ውድ መምህራችን እኔም ከነዚህ ቤተሰቦች አይቼ ተፋ አደረግኩኝ የእታችን ዓይነት ምኞት ነው ያለኝ ቤተሰቦቹ ሁሉ መንፈሳዊ እንዲሆኑ ና የጌታየ ቁዱስ ስጋውና ቁዱስ ደሙን እንዲወስዱ ነው ምኞቴ እግዚአብሔርን የምማፀነ የምፀልየው እና እጅግ በጣም ደስ ይላል እኔ የእህታችን ብርታትን እና ተስፋ አለሙቁረጥዋ ትእግስትዋ አስተምሮኛል ውድ መምህርየ

  • @EnuEnu-w2u
    @EnuEnu-w2u 3 місяці тому

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህርችን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤

  • @vxdgougf1707
    @vxdgougf1707 3 місяці тому +2

    እንኩአን ለሊቀ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ወርሓዊ ክብረ በዓል አደረሳቺሁ ❤️❤️❤️❤️

  • @gdydd1173
    @gdydd1173 3 місяці тому +1

    መዳሃናኣለም ኣባቴ እናቴ ድንግል ማርያም ቅዱስ ኡራኤል ኣባቴ ለዚ ቤት ደርሳቹ እንደቀየራቹ የኔን የቤቶሶቦቼ ቤት ገብታቹ ቀይሩሉኝ እህት ወንድሞቼ እናት ኣባቴ ለንሳሃ በቅተው ቅዱስ ቁርባን እንዲቀበሉ ኣዱርጉልኝ እመብርሃን ሁሌም የምነግርሽ ኣንቺ ታቅያለሽ እኔንም ለቁምነገር ኣብቅኝ ስደቴን ኣሳጥለኝ ሄወቴን ኣስተካክይው የምህረት በሩን ክፈችልኝ።

    • @AFa-ct6wo
      @AFa-ct6wo 3 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @mulumekonen3649
    @mulumekonen3649 3 місяці тому

    መምህርዬ በምን ቃል ላመስግንህ ማርያምን ለነፍሴ ደረስክላት ዉለታህን እግዚአብሔር ይክፈልህ😢🙏

  • @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
    @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f 3 місяці тому +16

    ኮመንት ከምያነቡት ውስጥ አንዷ ነኝ ጥሩ ኮመንት ጻፉ የህይወት ገጠመኝ እስከ ምመጣ ጓጉቻለው ርዕሱ ደስ ስል❤❤

  • @صليعلىمحمد-ت5ط
    @صليعلىمحمد-ت5ط 3 місяці тому +1

    መፅሐፈ ኢዮብ !! ምዕራፍ-33 ቁጥር፡ 14 እግዚአብሔር በአድም በሌላም መንገድ ይናገራል የሰዉ ልጂ ግን አያስታዉልም!!❤😢

  • @saramuleta4862
    @saramuleta4862 3 місяці тому +1

    መምህሬ እኔም እግዚያብሔር የፈቀደ ቀን እቀላቀላለው ለአሁን ተመልካች ነኝ❤❤❤

  • @HanaaFikiruu
    @HanaaFikiruu 3 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ደህና መጣህልን መምህረዬ❤❤❤

  • @tsigeredayohannes2771
    @tsigeredayohannes2771 3 місяці тому +4

    እግዚአብሔር ባንድም በሌላም መንገድ ይናገራል የሰው ልጅ ግን አያስተውልም
    ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ

  • @yekidanemehretlegamen860
    @yekidanemehretlegamen860 3 місяці тому +2

    መምህር የለበስከዉ ልብስ ያምራል

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በፀሎት አስበኝ

  • @raheldegfe9897
    @raheldegfe9897 3 місяці тому

    መምህር እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥህ ስለ መናፍስት ስለ ደብተራ እንድናቅ ስላደረከን ❤❤❤

  • @ሰላምየማርያምልጅ21
    @ሰላምየማርያምልጅ21 3 місяці тому

    በጣም ድንቅ ግሩም አስተማሪ ገጠመን ነው እንካን ከዝ ክፉ መንፈስ እግዚአብሔር ገላገለሽ እህት ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህሬ 🥰🥰🕊️

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገንአሜን አሜን አሜን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @meffinin
    @meffinin 3 місяці тому +4

    🙏🙏🙏እንኳን ለመላአኩ ሊቀመላእክት ቅድስ ገብሪኤል ወርሃዊ በዓል በሰላም ኣደረሳቹ እያልኩ በዩጋንዳ ይኖራ የመቁጠርያና መስቀሉ ወንድሜ አመሰግናለሁ በእግዚአብሔር ስም ካለ በኢን ባክሰ ኣድሬስ ፀፍልኝ 🌹🙏🙏🙏🌹

  • @KbyeDebebe
    @KbyeDebebe 3 місяці тому +1

    ይህን ያደረገ ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የተመሠገነ ይሁን 🙏🙏🙏

  • @surafelfikadu4331
    @surafelfikadu4331 3 місяці тому

    እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል የሰው ልጅ ግን አያስተውልም ... 💚💛❤🙏

  • @ZebnaAli-jt8sw
    @ZebnaAli-jt8sw 3 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርየ እድሜና ጤና ይስጥህ በእውነት ቡዙ ነገር ነው የተማርኩኝ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን፫🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hannafiker94
    @hannafiker94 3 місяці тому

    መምህር በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛል በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው መምህር ያለሁትን ዱባይ ነው ግን ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ አስቢያለሁ ግን መምህር አዲስ አበባ ምንም ማውቀው ቤተሰብ ሆነ ዘመድ የለኝም እንደ ሄድኩኝ ቤተሰቦቼን መቀላቀል አልፈለግኩም ምክንያቱም በአዳም ልኮ ያመልካሉ እና መምህር ባገኝክና ቅዱስ ቁርባን ከተቀበልኩኝ በኋላ እንዲሁም ሱባዔ ከገባሁኝ በኋላ ቤተሰቦቼን ባገኝ ደስ ይለኛል የክፍለ ሃገር ልጅ ነኝ አዲስ አበባን አላቃትም ስራ እንደሚበዛ ብቅ አቃለሁ ግን ሱባኤ ምግብበትን ቤተ ክርስቲያን እንደመራኘና እንድታሳየኝና ቅዱስ ቁርባን እንዲቀበል ብታገዘኝ በጣም ደስ ይለኛል መልዕክት አስቀምጬልሃለው መምህር

  • @AcsvSbbs
    @AcsvSbbs Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገን በእድሜ በጤና ይጠብቅልነ መምህር
    አምላኬ ሆይ እኔንም እርዳኝ ከነቤተሰቦቼ
    እግዚአብሔር በአንድ በሌላም ይናገራል የሰው ልጅ ግን አያስተውልም እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን