Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ይሄ ኦርቶዶክስ መስሎ የአገልጋዮችን ልብስ ለብሶ የሃይማኖቱን ስም ሲያጠፋ የሚውል አሳይ መሲህ ማነው እንደዚህ ያለ የቆሸሸ ነጠላ የሰው እንክርዳድ ለምን ዝም ተባለ ይሄ የቀለለ ተልእኮው ከወዴት እንደሆነ ያስታውቃል ዝም መባል የለበትም ሃይማኖቴ የምትል ሁሉ ይህን አሮጋን አውሬ ማስተንፈስ ያስፈልጋል
ሚሊዮን እንዴት ነህ ? ስለኔ ማወቅ ፈልገሀል መሰለኝ ? ከቻልክ ቢሮ ናና በደንብ ልንገርህ ካልቻልክግን በአጭሩ እገልፅልሀለው ከዛም ምን እንደምትል እጠብቃለሁ " እኔ ከ1989 ዓ ምህረት ጀምሮ በየካ ደብረ ሳህል ቅዱስ ሚካኤል መልአከ ሰላም ሰንበት ትምህርትቤት በስለት መልክ ወደአገልጋይነት የተጠራሁ የሊቀ መልአኩ አገልጋይ ነኝ ...ከዛም ለ 18 ዓመት ያህል የነገ ፍሬዎች የዛሬ አበባዎችን ህፃናትን በቅዳሜው መርሀግብር ሳስተምር ቆይቻለሁ ፤ ጎን ለጎን የኮርስ ትምህርቶችን በሌላ ደብር እያስተማርኩና የራሴን ኑሮ ለማሸነፍ ትምህርት በስራ እየተወጠርኩ በሰርኩ ጉባኤና በሰንበት ትምህርት ጉባኤ ያለማቋረጥ ከወንድሞቼና እህቶቼ በታች ባለ ትንሽ የኮሚቴ ስልጣን ተመድቤ ስታገል ኖሬአለሁ አንድም ቀን ወደ አመራርነት ለመውጣት ሳልመኝ ከታች ሆኜ በማገልገል ነው ዘመኔን የጨረስኩትበመቀጠል ደግሞ የተለያዩ የስብከት አገልግሎቶችን በየአድባኣቱ ና የጉዞ መርሀግብሮች ላይ እያስተማርኩ አገልግያለሁ ይህም እየሆነ የቅዱሳን ሥዕላት እየሳልኩና ሌሎችንም የቤተክርስቲያን ሙያዎችን በትርፍ ጊዜዬ እየሰራሁና እያስተማርኩ ቆይቻለሁ ከዛም ከወንድሞቼ በመጣ ግፊት መምህርነቴን ህጋዊ እውቅና እንዳደርገው በመከሩኝ መሰረት ከ 2006 - 2009 ዓ ምህረት ጀምሬ በሰዋስዎ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ተምሬ ጨረስኩ እዚህ ጋር በነዚህ አመታት ውስጥ ነው የውስጠኛው ማንነቴን በደንብ ያገኘሁት የመናፍስትን ሴራ ለማጋለጥ አራት መፅሐፍ እስከማሳተም ያደረሰኝ ምን እንደሆነ ላስረዳህ መንፈስ አለብኝ ብዬ የማላስብና ስለርኩስ መንፈስ ፈፅሞ የማላውቅ አገልጋይ ነበርኩ ግን ቤተክርስቲያኔን እንደኔ የሚወድ ያለ እስካይመስለኝ ድረስ ሃይለኛ ተቆርቋሪ ነበርኩም ነኝም ግን አንድዳንድ ከባድ ህመሞችን የማስተናግድም ታማሚ ነበርኩ ከዛም በዩቲዩቦቼ ስለህመሜ በገለፅኩት መሰረት መበልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እጅ ላይ ሆኖ ፈጣሪ ዳበሰኝና ከብዙ ጉዶች ዳንኩ ከዛም በየፀበሉ የታመሙትን ለመጠየብና ለመርዳት በዞርኩኝ ቁጥር ብዙ የተለያዩ ሰዎችን ህመምና ስቃዮችን አየሁ ለማገዝ የቻልኩትን ያህል ጥረት ሳደርግ ያልታወቀውን የደብተራ ተንኮል በደንብ ደረስኩበት የባዕድ አምልኮን ስውር ሴራና የችግሩን ስፋት በደንብ አጠናሁ ከዛም ይኸው ዛሬ ያለሁበት ደረጃ ደርሼ ብዙ ኢትዮጵያውያንንና ኤርትኣውያንን ከተለያየ የህይወት ችግሮቻቸው ወጥተውልኝ በንስሐ እየታጠቡ ለማስቆረብ በቅቻለሁ ከሀይማኖት የለሽ ና ከእስልምና በተለይም ከ8 ሺህ በላይ ፕሮቴስታንቶችን ለማስመለስ በቅቻለሁ ይህ ሁሉ የሆነው ግን ፈጣሪ በኔ በቆሻሻውና በሀጢአተኛው ላይ አድሮ ለማዳን ስለፈቀደ ብቻ ነው አሁንስ አወከኝ እንግዲህ ምን ትል ምድረ ደብተራ ሁላ ገና ጉዷ ይፈላል የእመቤቴ የድንግል ማርያም ምልጃና የልጇ ቅዱስ ቁርባን ባይኖርልኝ ኖሮ እንደደብተራዎች ዛቻ በህይወት ባልተገኘሁ ነበር ቻው
የኛ እንቁ መምህራችን ጠላት የሚለውን አያጣም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህን
ከመምህሬ ራስ ወረድ በሉ 😢😢ምድረ ክፉ አናጋሪ😢😢😢እረፉ
@@memihirtesfayeaberaመምህሬ❤ተዋቸዉ እንዲህ ብለሁ የሚናገሩህ እንደ ማን እንደሁኑ ይታወቃል ፡፡፡፡ባያዉቅሁህ ኖሮ እንደዚህ አይንጨረጨሩም ፡፡፡፡፡❤የኛ ዕንቁ ዉድ ❤መምህራችን ❤እኛ ተማሪዎችህ እንወድሀለን❤ ያንተ ተማሪ በመሆኔ በጣም እድለኛ ነኝ ❤ ስደተኛዋ ተማሪህ ከዱባይ ፡፡፡፡፡ደግሞ መምህሬ 😂እኛ ተማሪዎችህ መቸ ነዉ😊 ግራጁዌት የምታደርግልን😂😂😂😂
አአንተ ደብተሪ ስለነቃባቹና ሰላነቃን ምህመንን ተናደድክ በል ንስአ ገባ እሺ
የኛ እንቁ መምህር የሰሞኑ ደግሞ ይለያል በራሳቸዉ አደበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ገባ ገባ በሉ ሸር እያረግን
ወንድማችን ስለፃድቁ ሲናገር ቪዲዮውን አቁሜ ኮመንት መስጠት ፈለኩኝ ፃድቁ ዛሬ የአሰሪዬን ልጅ ከአደጋ አትርፎልኛል ሳላያት ህፃኗ በኋላዬ መጥታ የያዝኩት የበራድ ሻይ ሙሉ ለሙሉ ሳይደፋባት ወደ ፊት ወርውሬ በቀላሉ ጉዳት አለፈላት እኔም ትንሽ ብቻ አቃጥሎኝ😢 ሳይቆጡኝ በሰላም አለፈልኝ የፃድቁ ረድኤት በረከታቸው አይለየን በልጅነቴ የፃድቁን ፅዋ እጠጣ ነበር ከስንት አመት በኋላ ነው ያስታወስኩኝ😢
እግዚአብሔር ይመስገን አሰንኳን ብሰላም ተረፍሽ
@@ShahanTube1 አሜን
እግዝአብሔር ይመስገን ምልጃቸው አይለየን
@@ተመስገንአምላኬ-ፐ4ጘ አሜን🌹
እግዚአብሔር ይመስገን ለክፉ አሳልፎ አይስጥሽ እህቴ 😢😢😢
ይመስገን የመምህርን ት/ት ከሰማሁኝ ጀምሬ እራሴን መፈተሽሽ ጀመረኩኝ
ሰላም ለቅድስት ቤተክርስቲያን ሰላም ለቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያ ሠላም ለአለም እንኳን ደና መጣችሁ መምህርዬ እናመሰግናለን በተለይ በአካል እያመጣህ ስለማታቀርብልን ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ይስጠን በፀሎት አስቡኝ ካሰች ወለተ ማርያም 😢
ፃድቁ አባታችን አቡነ ግብር መንፈስ ቅዱስ ቅድስት ሐገራችንን ቅድስት ተዋህዶን ይጠብቁልን 👏👏የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን የምንማርበት ፣የምንቀየርበት ያድርግልን 👐ወንድማችን ልታስተምረን ፍቃድህ ስለሆነ እግዚአብሔር ይስጥልን 👏የኛ አክባሪ ትሁቱ መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን👏👏💐እናዳምጥ እናስተውል ልብ ያለው ልብ ይበል
አሜን አሜን አሜን ይጠብቅልን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ገባ ገባ በሉ ምእመናን 💒🕊🕊🕊
አለን፣❤❤
እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን ደና መጣችሁ የሴጋራ ሱስ በጣም ከባድ ነው እንኳንም ከሱስ ወተህ ለቅዱስ ቁርባን አብቃህ ወድማችን እንኳን ደሰ አለህ#መምህር አሁን አባቶች ሰለ ደብተራ የሚነቁበት ጌዜ ነው ብዬ አሰባለው
የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የበለጠ ኃላፊነት አለብን !! ለምሳሌ ይሄ ልጅ ለመጀመርያ ጊዜ ቪድዮ ያሳየው የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ነው። ወላጆቻችን ቤተ ሰቦቻችን ሌሎችም በቅርበት ይህንን ትምህርት ማግኘት አይችሉምና እኛ የቻልነውን እናርግ። መማር የወገንህን የሥጋና የነፍስ ስቃይ እንዲድን መርዳት ነው።
መምህር ይህ ሙሉ በሙሉ የኔ ህይወት ነው እባክህ የምክር አገልግሎት ማግኘት እፈልጋለሁ ።
ምን እያልክ ነው እኛ እኮ ማንም አስገድዶን ሳይሆን የኖርነውን እውነት ነው የምናወራው ወንድሜ
መምህር የዲያቆን ሀይሌን ሀሳብ ገናን በዝማሬ የሚለውን ሰምተህ ከሆነ ብታስተዋዉቅለት አሪፍ ነው ሀሳቡ ጥሩ ስለሆነ
መምህርችን እንኳን በሰላም መጣህልና አባቴ እኛም ሰምተን ተምረን 30 60 100 ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን ዛሬ ልሰማው ነው የመዳም ልብስ እያጠብኩ👏🥺መልካም ምሽት🌺
በእዉነት ቃል ህይወት ይሰማልን የኛ ኑቁ መምህራችን
እንኳን ደህና መጣህ እንቁ መምህራቺን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የሚገርም ነው ቸሩ 🌻🌻እግዚአብሔር ሆይ 🌻ኢትዮጵያን አደራ የፃድቁ አቡነ አብሮ መንክራዊ በረኸታቸው ይደርብን 🕯🕯🕯
#ገባ ገባ በሉ ሼር እናድርግ ትምህርቱ ይስፋፋ መምህር በተለይ በየ ቋንቋ እየተተረጎመ ሁላችንም ብንማር እራሳችንን መመርመር
መጣ መምህር ስጠብቅክ ነበር ስንቴ ገብቻ እንዳየሁ ብታቅ ሌላ ገጠመኝ እየሰማዉ ነበር ስጠብቅክ የነበረዉ
አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንቁ መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር አምላክ ያክብርልን ዘመን የሰላም የፍቅር የአንድነት ያድርግልን አሜን ❤❤❤
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን
እግዚአብሄር ይመስገን እንኳንም ከዛ አስከፊ ሂወት ተመለስህ ፍጻሜህን ያሳምርልህ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ
እግዚያአብሔር ይመሰገን መምህራችን
አንደኛ ነኝ ዛሬ እንኳን ደና መጡ መምሕር❤
ወንድማችን እንዃን እግዚአብሔር ለቅዱስ ቁርባን አበቃህ ከዚህ የበለጠ ምንም ሰላም የሚሰጥና የሚያስደት ህይወት የለም። የሚገርመም ጻድቅ አባታችን አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስን አልቅሰህ ለቅዱስ ቁርባን እንዲያበቁህ ለመንካቸው በለተ ቀናቸው ምስክር እየሰጠህ ነው። የጻድቁ በረከት ይደርብን! አሜን
እንዃን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን አሜን መምህር እንዃን ደና መጣህ
አሜን፫ ኤፍታህዬ እንኳን አብሮ አደረሰን 🕊
አሜን 🤲🙏💒
95% የኔ ታሪክ ነው።
ልዑል እግዚአብሔር ህዝብህን አድን ብዙ ሰው ፈተና ላይ ነው ይማረን ብቻ ሁሉም ለበጎ ነው የተቀጠቀጠ ወርቅ ሆናችሁል እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ቅዱስ ሚካኤል ከፊትህ ይቅደም።
መምህር እንኳን ለአቦየ ገብረ መንፈስ ቅዱሰ ወራዊ መታሠቢያ አደረሣትሁ❤❤❤
❤❤❤እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ❤❤❤
Amen Amen Amen egzabher yimasgen hunken Dena maxu memirhachin egzabher ermena xena yesxachu selam la Ethiopian selam la tewahedo
አሜን አሜን አሜን መምህር እንኳን በሰላም መጣ ገጠመኙን ስጨርስ አሳቤን አስቀምጣለው
መምህር ተስፋዬን የሚቕቃወም ስለ እውነት የስውን መዳን የማይፈልግ እና አውነትን ማወቅ የማይፈልግ ነው : መምህር ተስፋዬ እድሜ ጤና ይስጥህ ኑርልን::
ሰላም መምህር እንኳን ደና መጣልን መምህርዬ ከይቅርታ ጋር ድምፅ የጨመር ስራላዬ ወኜ ሳዳምጥ ብዙም አይሰማም
በኤሮፎን አዳምጭ
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
በጣም ድንቅ አስተማሪ ገጠመን ነው ፀጋውን ያብዛልህ በርታ ወንድሜ 🌼ይህን ስላቀረብክልን እናመስግናለን ኑርልን መምህራችን 🌼🌼
ይህን ድንቅ ትምህርት በብዙ ድካም መምህር ለኛ ብሎ እየለፋ እኛ ሼር ማርግ እንዴት ያቅተናል ባንድ ሼር ብዙ ነፍስ ትድናለች በርቱ ።
መምህሬ አባቴ እንኳን ደና መጣህልን ናፍቆታችን❤
እግዚአቤሔር ይመስገን ዉዳ የመምህር ፍርዎች ❤❤❤ ዉዳ መምህራቹን እንኳን ሰላም መጣቹ ❤❤❤
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን ወንድማችን እንኳን በሰላም መጠጥ መምህራችን አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ተመስገን እንኳን ለዚ ቅን አበቃ እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጠብቅ አሜን፫ ❤❤❤
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው እናታባት የተለያየባቸው ልጆች ምን ያህል እንደሚጎዱ ከኛ ቤት እንዴት እንዳደግን በጣም ይከብዳል መምህር ልዝሙት ለሱስ በይበልጥ ቤተሰብ የተለያየበት ሰው ተጠቂ ነው ምክንያቱም ተስፍ ስለሚቆርጥ የሚከባከበው ሰው ስለሌለ ግን የሚገርም ነው ልጁ ያለው የህልመ ለሊት ነገር መምህር እኔ በፊት ያንተን ትምህርት መጀመርያ ግዜ ሳዳምጥ በፊት የጠየቁኝ ወንዶች አንድ ባንደ አብርውኝ ያደራሉ አሁን ግን እግዛብሔር ይመስገን ህልመ ለሊት ከተውኝ ቆየው መምህር እድሜ ላንተ አሁን የተቸገርኩት ሰው እንዴት ልቅርብ ውንዶችን በህት ወድምነት ካወራን በሃላ ፍቅር ጥያቄ ሲቀርቡልኝ ያቅለሸልሸኛል በቃ ከነሱ ርቃለው ማውራት ያስጠላኛል ከዛ ብሎክ አርጋለው ሌላ ሰው ጋር ደግም አውርች የህ ጥያቄ ሲመጣ እንዲሁ ምን ይሻለኛል መምህር ምክር ስጠኝ ወንድማችን እግዛብሔር ይመስገን ለዚህ ያበቃህ ነገ ደግም አግብተህ ለቁም ነገር በቅተህ ለማየት ያብቃን ብዙ ትምህርት ነው የውሰድኩበት🙏🙏🙏🙏🙏
በመጀመሪያ ንስሃ ካልገባሽ ስደት ከሆንሽ በስልክ ግቤ ከዛ በሰዎችልይ አድርክ በዝሙት የምትመለከትኝ መንፍስ እያልሽ ቀጥቅጭዉ በእዉነት እኔ የዩኝ ሠዎች ለዝሙት ነዉ እሚፈልጉኝ ግን የኛ ቤተሠብ ከቅድመ አያት ጀምሮ የሚመለክ ዛሮች አሉ የለለ የለም መናፍስት የተባለ አሉ እና በአለማዉቅ እዛ ሲደገስ እሂድ ነበር ከምሃፀንም አብሮኝ ተወልዳል እና እሱነዉ እንሰራልሽ አለን እያለ ሁሉ ይፈክራል አሉ ከአኮስት አጎት ላይ ሆኖ ዛሩ በቃ ምንበልሽ ዝሙት የየ ነዉ እሚመኝኝ ለትዳር ሳስብግን ዉስጤ ደስ አይለኝም ደግሞ ሳስብ በህልሜ የምን አባሽ ባልነዉ እኔነኝ ባልሽ ሁሎ የለኝ ነበር አይነጥላዉ እኔ ዝመት እደሰራ ብቻ ነዉ እሚፈልገዉጅ ለትዳር ሳስብ ይከለክለኝነበር ግን አሆን ላይ እግዚአብሔር ይመስገን ለቅድስ ሜካኤል አሳልፌ ስጥቸ እሱ ሲርገጥዉ ነዉ እሚተየየኝ እና ቀጥቅጭዉ
@@zahragenetasefa9703 የኔና ያንች ተመሳሳይ ነው የኔ ቤተሰብም የሌለ ኮተት የለም ያለውት ስደት ነው ንስሀም ገብቻለሁ የተለያዩ ነገሮችን መምህር ባስተማረው መሰረት ፈፅሜአለው ግን ይህ ነገር ላይበጣም ተቸገርኩ ሰወች ለትዳር ሲፈልጉኝ ያስጠላኛል እስኪ ከሀገር ቤት እስክመለስ ድርስ እቀጠቅጣለሁ በፀሎት አስቢኝ ወለተ ተሳየ ብለሽ ለሰጠሽኝ ምክር ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏
የኔ ወድም አማሪኛ ከበዶታል እኔ ትግረኛ ስለምሰሜ እረዳዋለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ለአበኑ ገበር መንፈስ ቅዱስ አደረሳችሁ የእኔ አጎት ደብትራ ባይሆን በጣም ነው የመመፃደቅው ዝሮ የቤተስብ ሀይለኛ የዛር አላችው ስቶች ልጅቹ የቅጣው
መምህር ፈጣሪ ይጠብቀህ ጤና ሰላም እድሜ ፀጋውን ያብዛልህ ኖርልን አመት ኑርልል❤❤❤❤❤
እግዚአብሔርይመስገን እንኳንአብሮአደርሰን መምህራችንቃለህይወትያሠማልን
አባት ሆይ ቸርነትህ ብዙ ምህረትህ ብዙ
እግዚአብሔር ይመስገን🕯⛪️
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
ቃለ ህይውት ያሰማልን መምራችን
ሰላም ፣መምህር ፣እንኳን ፣ደና፣መጣህ ፣እግዚአብሔር ፣ይመሰገን፣ወንድማችን ፣አንኳን ፣ለንሰሐ ፣ለቅዱስ ፣ስጋዉ፣አበቃህ፣እኛም ፣ለዚህ ፣ክብር ፣ያብቃን ፣አሜን 🤲🙏💒
የተዋህዶ ልጆች በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ለዚ አበቃህ
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🕊🕊🕊🕊🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
እግዚአብሔር ይመስገን ተስፋይይ
እኳን ደህና መጣህልን እቁ መምህራችን እድሜና ጤና ያርዝምልን
አሜን አሜን አሜን መምህር እኳን ደህና መጡ ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋው ያቆይልን የምንሰማው ሁሉ በየቤቱ ነው ያለው እግዚአብሔር ይገስፀው በእውነት የኔ ህይወት በየ አንዳድ ገጠመኝ ውስጥ አለ በእውነት ጉድ ነው
🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ ነገር ግን ብዙ ጊዜ ወላጆቻችን የለም በኔ ዘር ብለው ግራ የሚያጋቡን ነገር ለኔ ግራ እየገባኝ ነው። ለዚህም ነው መሰለኝ መንፈሱ ሊጋለጥልኝ ያልቻለው ብቻ ለሁሉም ጊዜ አለው በፀሎታችሁ ወለተ ሀና ብላችሁ አስቡኝ።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኩዋን ደህና መጡኑ እናዳምጥ አበባዎቼ
ጌታ ኾይ አለማመኔን እርዳልኝ፤ አለማወቄንም ጭምር። ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምሕር! 👂👈✝ #አቡነ_አሮን_መንክራዊ (ዘመቄት) ✝☞መናኔ ብዕል፡ ሐዋርያዊ ጻድቅ ወሰማዕተ ብርሃን፡፡☞በዚህ ክቡር ገዳም ፀሐይ እንጂ ዝናብ አይገባም::✝✞✝ የጻድቁ በረከት ከማደሪያቸው ይምጣልን !!! ✝✞✝💚💛❤💠"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::"💠 /ማቴ፫:፫/" ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል:: አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/
እግዝአቢሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ዉድ መምህራችን በፀሎታችሁ አስቡን ፍቅርተ ስላሴ ወለተ ኪዳን ፣ወለተ ገብረኤል ወለተ ማሪያም ፣ፍቅርተ ማሪያም፣ እና ሀብተ ማሪያም ነፍስ ይማር በሉልኝ
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ፃድቁ አባታችን አቡነ ግብር መንፍስ ቅዱስ ቅድስት ሕገራችን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን
በእዉነት ቃለህወት ያሰማልኝ
መምህር በአዛኝቱ ኮመንቴን ካየህ መልስልኝ የአያቶቼ ሳር ቤት ላይ ከላይ እንስራ ነበር ምንድን ነው ??ልጁ የተናገረው ነገር የሚገርመው ነገር እናቴ ቸግሮን ተርበን ምግብ ከሚሰጧት አንድ ስኒ ቡና ቢሰጧት ተደስታ ትውል ነበር እራሷን ሲያማት ቡና የምትጠጣበትን ስኒ ከመቀዝቀዙ በፊት ግንባሯ ላይ ሞቅ ሞቅ አድርጋ ተሻለኝ ትላለች ወንድሜም ቡና ሲጠጣ ወይም በግ ሲታረድ ጭስ ከሌለው ደስ አይለውም😢 ሳናውቅ በየቤታችን ብዙ ጉድ አለ አንተን የሰጠን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን❤
Amen Amen Amen Egzabher yemsgen
ሥለሁሉም ነገር እግዝያብሄር ይመሥገን
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤ መምህር በርታ🙏🙏🙏
መምህር እንኳን ሰላም መጣህ ከገጠመኞችህ ጠቃሚ ትምህርቶች እያገኘንበት ነው።❤❤❤
Amen amen amen.biwenti kalhiweoti yisemalignl
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር🎉❤🎉❤🎉🎉❤እንኳን ለፄዲቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወራዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ🎉🎉❤የሰማነውን ለበረከት ያድርግልን🎉❤መሰደዴ ለበጎ ሆነ❤🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል ⛪️⛪️⛪️
እግዚአብሔር ፡የመስግን፡ቃለ፡ህያወት፡የሰማን፡መምህር፡እድሜ፡ጤና፡ያሰጥልን፡ለንሰሃ፡ያብቃን😢😢😢😢፡የቤትስብ፡ታሪክ፡ነዉ፡ሰላም፡የለ፡በትዳር፡ሰላም፡የለ፡አያፈተና፡ነዉ፡በፀሎት፡አሰቡኛ፡ፀዳለ፡ማርያም😢😢😢😢
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ በርታልን መምህራችን ወለተ ማርያም ብለህ በፆሎትህ አሰበኝ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ የኛ ብርቱ እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችህ ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰
አሜን አሜን አሜንን
መምህርየ እንዴት ነህ እንዴት ሰነበትኽ እኔ ደህና ነይ እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል እየተገረምኹ እየሰማሁት ነው ብዙ ሰው ይማራል ብየ ተስፋ ኣረጋለው ላገኝህ እፈልጋለው ላማኽር እፈልጋለው መምህሬ
❤❤❤ከትግራይ እግዚአብሔር ይመስገን
ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልክ❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን ❤❤❤
አሜን😊አሜን😊አሜን😊
እግዛብሔር ይመስገን❤❤❤
የእግዚአብሔር ቤታሳቦች ሰላም ለእናንተ ይሁን ,እባካችሁ ገብረ ክዳን ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ.
Egzyabher yimesgen slehulum negere memere kalyot yasmaln wendmachinm enamesgnalen endnmarbet slaweyayekn❤❤❤
እንኳን በደህና መጣህ ረቡኒ❤ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ
የኛ ቤት ታሪክ የናት ያባት ልጅ ነን ግን ስደት ወደ 5 አለን አንደዋወልም አራት አመት አምስት አመት በኋላ ተነፋፍቀን ስንደዋወል ለደቂቃ እንኳን ሰላም አናወራም አተነህ አችነህ በመባባል ያፋጀናል😢
በጣም እኳ ነው የሚገርመው የእኔም ቤተሰብ ልክ እንደዚህ ነው ህይወታችን።
😢😢😢😢😢በጣም፡የኔም፡ቤተስብ፡ነዉ፡ሰላም፡የለም፡በፍት፡በ1995አ፡ምእህቴን፡አመመት፡እና፡አባቴ፡እያሰተም፡እያለ፡መምህር፡ግረማ፡አባቴን፡አያንጥላ፡አለብህ፡ሲሉት፡የቤተሰብ፡አያነጥላ፡አላባችሁ፡ሲሉት፡አለመጥንከር፡አባቴን፡አሳጣን😢😢😢እኔ፡አሁን፡ንቃሁመምህር፡እድሜ፡ጤና፡የስጥህ፡የኛ፡ቤት፡ታሪክ😢😢😢😢
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእውነት ለንተ የደረሰህ የቅዱሳን አምላክ ለኛም ይደረስልን ለቅዱስ ስጋዉ ደሙ ያብቃን በእውነት
ሰላም መምህር በኃላ እሰመዋለዉ ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወድሞች እሽ እናዳምጣለን መምህርችን❤❤❤
እንካን ደህና መጣህ መምህራችን
እግዚአብሔር ይመሰገን💞🙏
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ❤❤❤
እንኳን ደስአለህ ወንድማቺን ጨርሶይማርህ በዉነት ሳወራ የኒቤተሰቡቺ ያሰለፉት ድቅን አለብኚ እግዚአብሔር ሁላቺንንም ለንስሀ ሞትያብቃን አሜን👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌻👍👍👍👍
እኳን በሰላም መጣህ መምህር❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን ለሁላቹሁም አሜን ውድማችን እኳን እግዚአብሄር እረዳህ አሁንም በርታ❤❤❤
ይሄ ኦርቶዶክስ መስሎ የአገልጋዮችን ልብስ ለብሶ የሃይማኖቱን ስም ሲያጠፋ የሚውል አሳይ መሲህ ማነው እንደዚህ ያለ የቆሸሸ ነጠላ የሰው እንክርዳድ ለምን ዝም ተባለ ይሄ የቀለለ ተልእኮው ከወዴት እንደሆነ ያስታውቃል ዝም መባል የለበትም ሃይማኖቴ የምትል ሁሉ ይህን አሮጋን አውሬ ማስተንፈስ ያስፈልጋል
ሚሊዮን እንዴት ነህ ?
ስለኔ ማወቅ ፈልገሀል መሰለኝ ?
ከቻልክ ቢሮ ናና በደንብ ልንገርህ ካልቻልክግን በአጭሩ እገልፅልሀለው ከዛም ምን እንደምትል እጠብቃለሁ
" እኔ ከ1989 ዓ ምህረት ጀምሮ በየካ ደብረ ሳህል ቅዱስ ሚካኤል መልአከ ሰላም ሰንበት ትምህርትቤት በስለት መልክ ወደአገልጋይነት የተጠራሁ የሊቀ መልአኩ አገልጋይ ነኝ
...ከዛም ለ 18 ዓመት ያህል የነገ ፍሬዎች የዛሬ አበባዎችን ህፃናትን በቅዳሜው መርሀግብር ሳስተምር ቆይቻለሁ ፤ ጎን ለጎን የኮርስ ትምህርቶችን በሌላ ደብር እያስተማርኩና የራሴን ኑሮ ለማሸነፍ ትምህርት በስራ እየተወጠርኩ በሰርኩ ጉባኤና በሰንበት ትምህርት ጉባኤ ያለማቋረጥ ከወንድሞቼና እህቶቼ በታች ባለ ትንሽ የኮሚቴ ስልጣን ተመድቤ ስታገል ኖሬአለሁ አንድም ቀን ወደ አመራርነት ለመውጣት ሳልመኝ ከታች ሆኜ በማገልገል ነው ዘመኔን የጨረስኩት
በመቀጠል ደግሞ የተለያዩ የስብከት አገልግሎቶችን በየአድባኣቱ ና የጉዞ መርሀግብሮች ላይ እያስተማርኩ አገልግያለሁ ይህም እየሆነ የቅዱሳን ሥዕላት እየሳልኩና ሌሎችንም የቤተክርስቲያን ሙያዎችን በትርፍ ጊዜዬ እየሰራሁና እያስተማርኩ ቆይቻለሁ ከዛም ከወንድሞቼ በመጣ ግፊት መምህርነቴን ህጋዊ እውቅና እንዳደርገው በመከሩኝ መሰረት ከ 2006 - 2009 ዓ ምህረት ጀምሬ በሰዋስዎ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ተምሬ ጨረስኩ እዚህ ጋር በነዚህ አመታት ውስጥ ነው የውስጠኛው ማንነቴን በደንብ ያገኘሁት
የመናፍስትን ሴራ ለማጋለጥ አራት መፅሐፍ እስከማሳተም ያደረሰኝ ምን እንደሆነ ላስረዳህ
መንፈስ አለብኝ ብዬ የማላስብና ስለርኩስ መንፈስ ፈፅሞ የማላውቅ አገልጋይ ነበርኩ ግን ቤተክርስቲያኔን እንደኔ የሚወድ ያለ እስካይመስለኝ ድረስ ሃይለኛ ተቆርቋሪ ነበርኩም ነኝም ግን አንድዳንድ ከባድ ህመሞችን የማስተናግድም ታማሚ ነበርኩ ከዛም በዩቲዩቦቼ ስለህመሜ በገለፅኩት መሰረት መበልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እጅ ላይ ሆኖ ፈጣሪ ዳበሰኝና ከብዙ ጉዶች ዳንኩ ከዛም በየፀበሉ የታመሙትን ለመጠየብና ለመርዳት በዞርኩኝ ቁጥር ብዙ የተለያዩ ሰዎችን ህመምና ስቃዮችን አየሁ ለማገዝ የቻልኩትን ያህል ጥረት ሳደርግ ያልታወቀውን የደብተራ ተንኮል በደንብ ደረስኩበት የባዕድ አምልኮን ስውር ሴራና የችግሩን ስፋት በደንብ አጠናሁ ከዛም ይኸው ዛሬ ያለሁበት ደረጃ ደርሼ ብዙ ኢትዮጵያውያንንና ኤርትኣውያንን ከተለያየ የህይወት ችግሮቻቸው ወጥተውልኝ በንስሐ እየታጠቡ ለማስቆረብ በቅቻለሁ ከሀይማኖት የለሽ ና ከእስልምና በተለይም ከ8 ሺህ በላይ ፕሮቴስታንቶችን ለማስመለስ በቅቻለሁ ይህ ሁሉ የሆነው ግን ፈጣሪ በኔ በቆሻሻውና በሀጢአተኛው ላይ አድሮ ለማዳን ስለፈቀደ ብቻ ነው
አሁንስ አወከኝ
እንግዲህ ምን ትል
ምድረ ደብተራ ሁላ ገና ጉዷ ይፈላል
የእመቤቴ የድንግል ማርያም ምልጃና የልጇ ቅዱስ ቁርባን ባይኖርልኝ ኖሮ እንደደብተራዎች ዛቻ በህይወት ባልተገኘሁ ነበር
ቻው
የኛ እንቁ መምህራችን ጠላት የሚለውን አያጣም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህን
ከመምህሬ ራስ ወረድ በሉ 😢😢ምድረ ክፉ አናጋሪ😢😢😢እረፉ
@@memihirtesfayeaberaመምህሬ❤ተዋቸዉ እንዲህ ብለሁ የሚናገሩህ እንደ ማን እንደሁኑ ይታወቃል ፡፡፡፡ባያዉቅሁህ ኖሮ እንደዚህ አይንጨረጨሩም ፡፡፡፡፡❤የኛ ዕንቁ ዉድ ❤መምህራችን ❤እኛ ተማሪዎችህ እንወድሀለን❤ ያንተ ተማሪ በመሆኔ በጣም እድለኛ ነኝ ❤ ስደተኛዋ ተማሪህ ከዱባይ ፡፡፡፡፡ደግሞ መምህሬ 😂እኛ ተማሪዎችህ መቸ ነዉ😊 ግራጁዌት የምታደርግልን😂😂😂😂
አአንተ ደብተሪ ስለነቃባቹና ሰላነቃን ምህመንን ተናደድክ በል ንስአ ገባ እሺ
የኛ እንቁ መምህር የሰሞኑ ደግሞ ይለያል በራሳቸዉ አደበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ገባ ገባ በሉ ሸር እያረግን
ወንድማችን ስለፃድቁ ሲናገር ቪዲዮውን አቁሜ ኮመንት መስጠት ፈለኩኝ ፃድቁ ዛሬ የአሰሪዬን ልጅ ከአደጋ አትርፎልኛል ሳላያት ህፃኗ በኋላዬ መጥታ የያዝኩት የበራድ ሻይ ሙሉ ለሙሉ ሳይደፋባት ወደ ፊት ወርውሬ በቀላሉ ጉዳት አለፈላት እኔም ትንሽ ብቻ አቃጥሎኝ😢 ሳይቆጡኝ በሰላም አለፈልኝ የፃድቁ ረድኤት በረከታቸው አይለየን በልጅነቴ የፃድቁን ፅዋ እጠጣ ነበር ከስንት አመት በኋላ ነው ያስታወስኩኝ😢
እግዚአብሔር ይመስገን አሰንኳን ብሰላም ተረፍሽ
@@ShahanTube1 አሜን
እግዝአብሔር ይመስገን ምልጃቸው አይለየን
@@ተመስገንአምላኬ-ፐ4ጘ አሜን🌹
እግዚአብሔር ይመስገን ለክፉ አሳልፎ አይስጥሽ እህቴ 😢😢😢
ይመስገን የመምህርን ት/ት ከሰማሁኝ ጀምሬ እራሴን መፈተሽሽ ጀመረኩኝ
ሰላም ለቅድስት ቤተክርስቲያን ሰላም ለቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያ ሠላም ለአለም እንኳን ደና መጣችሁ መምህርዬ እናመሰግናለን በተለይ በአካል እያመጣህ ስለማታቀርብልን ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ይስጠን በፀሎት አስቡኝ ካሰች ወለተ ማርያም 😢
ፃድቁ አባታችን አቡነ ግብር መንፈስ ቅዱስ ቅድስት ሐገራችንን ቅድስት ተዋህዶን ይጠብቁልን 👏👏
የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን የምንማርበት ፣የምንቀየርበት ያድርግልን 👐
ወንድማችን ልታስተምረን ፍቃድህ ስለሆነ እግዚአብሔር ይስጥልን 👏የኛ አክባሪ ትሁቱ መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን👏👏💐
እናዳምጥ እናስተውል ልብ ያለው ልብ ይበል
አሜን አሜን አሜን ይጠብቅልን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ገባ ገባ በሉ ምእመናን 💒🕊🕊🕊
አለን፣❤❤
እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን ደና መጣችሁ የሴጋራ ሱስ በጣም ከባድ ነው እንኳንም ከሱስ ወተህ ለቅዱስ ቁርባን አብቃህ ወድማችን እንኳን ደሰ አለህ
#መምህር አሁን አባቶች ሰለ ደብተራ የሚነቁበት ጌዜ ነው ብዬ አሰባለው
የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የበለጠ ኃላፊነት አለብን !! ለምሳሌ ይሄ ልጅ ለመጀመርያ ጊዜ ቪድዮ ያሳየው የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ነው። ወላጆቻችን ቤተ ሰቦቻችን ሌሎችም በቅርበት ይህንን ትምህርት ማግኘት አይችሉምና እኛ የቻልነውን እናርግ። መማር የወገንህን የሥጋና የነፍስ ስቃይ እንዲድን መርዳት ነው።
መምህር ይህ ሙሉ በሙሉ የኔ ህይወት ነው እባክህ የምክር አገልግሎት ማግኘት እፈልጋለሁ ።
ምን እያልክ ነው እኛ እኮ ማንም አስገድዶን ሳይሆን የኖርነውን እውነት ነው የምናወራው ወንድሜ
መምህር የዲያቆን ሀይሌን ሀሳብ ገናን በዝማሬ የሚለውን ሰምተህ ከሆነ ብታስተዋዉቅለት አሪፍ ነው ሀሳቡ ጥሩ ስለሆነ
መምህርችን እንኳን በሰላም መጣህልና አባቴ እኛም ሰምተን ተምረን 30 60 100 ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን ዛሬ ልሰማው ነው የመዳም ልብስ እያጠብኩ👏🥺መልካም ምሽት🌺
በእዉነት ቃል ህይወት ይሰማልን የኛ ኑቁ መምህራችን
እንኳን ደህና መጣህ እንቁ መምህራቺን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የሚገርም ነው ቸሩ 🌻🌻እግዚአብሔር ሆይ 🌻ኢትዮጵያን አደራ የፃድቁ አቡነ አብሮ መንክራዊ በረኸታቸው ይደርብን 🕯🕯🕯
#ገባ ገባ በሉ ሼር እናድርግ ትምህርቱ ይስፋፋ መምህር በተለይ በየ ቋንቋ እየተተረጎመ ሁላችንም ብንማር እራሳችንን መመርመር
መጣ መምህር ስጠብቅክ ነበር ስንቴ ገብቻ እንዳየሁ ብታቅ ሌላ ገጠመኝ እየሰማዉ ነበር ስጠብቅክ የነበረዉ
አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንቁ መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር አምላክ ያክብርልን ዘመን የሰላም የፍቅር የአንድነት ያድርግልን አሜን ❤❤❤
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን
እግዚአብሄር ይመስገን እንኳንም ከዛ አስከፊ ሂወት ተመለስህ ፍጻሜህን ያሳምርልህ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ
እግዚያአብሔር ይመሰገን መምህራችን
አንደኛ ነኝ ዛሬ እንኳን ደና መጡ መምሕር❤
ወንድማችን እንዃን እግዚአብሔር ለቅዱስ ቁርባን አበቃህ ከዚህ የበለጠ ምንም ሰላም የሚሰጥና የሚያስደት ህይወት የለም። የሚገርመም ጻድቅ አባታችን አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስን አልቅሰህ ለቅዱስ ቁርባን እንዲያበቁህ ለመንካቸው በለተ ቀናቸው ምስክር እየሰጠህ ነው። የጻድቁ በረከት ይደርብን! አሜን
እንዃን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን አሜን መምህር እንዃን ደና መጣህ
አሜን፫ ኤፍታህዬ እንኳን አብሮ አደረሰን 🕊
አሜን 🤲🙏💒
95% የኔ ታሪክ ነው።
ልዑል እግዚአብሔር ህዝብህን አድን ብዙ ሰው ፈተና ላይ ነው ይማረን ብቻ ሁሉም ለበጎ ነው የተቀጠቀጠ ወርቅ ሆናችሁል እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ቅዱስ ሚካኤል ከፊትህ ይቅደም።
መምህር እንኳን ለአቦየ ገብረ መንፈስ ቅዱሰ ወራዊ መታሠቢያ አደረሣትሁ❤❤❤
❤❤❤
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ❤❤❤
Amen Amen Amen egzabher yimasgen hunken Dena maxu memirhachin egzabher ermena xena yesxachu selam la Ethiopian selam la tewahedo
አሜን አሜን አሜን መምህር እንኳን በሰላም መጣ ገጠመኙን ስጨርስ አሳቤን አስቀምጣለው
መምህር ተስፋዬን የሚቕቃወም ስለ እውነት የስውን መዳን የማይፈልግ እና አውነትን ማወቅ የማይፈልግ ነው :
መምህር ተስፋዬ እድሜ ጤና ይስጥህ ኑርልን::
ሰላም መምህር እንኳን ደና መጣልን መምህርዬ ከይቅርታ ጋር ድምፅ የጨመር ስራላዬ ወኜ ሳዳምጥ ብዙም አይሰማም
በኤሮፎን አዳምጭ
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
በጣም ድንቅ አስተማሪ ገጠመን ነው ፀጋውን ያብዛልህ በርታ ወንድሜ 🌼ይህን ስላቀረብክልን እናመስግናለን ኑርልን መምህራችን 🌼🌼
ይህን ድንቅ ትምህርት በብዙ ድካም መምህር ለኛ ብሎ እየለፋ እኛ ሼር ማርግ እንዴት ያቅተናል ባንድ ሼር ብዙ ነፍስ ትድናለች በርቱ ።
መምህሬ አባቴ እንኳን ደና መጣህልን ናፍቆታችን❤
እግዚአቤሔር ይመስገን ዉዳ የመምህር ፍርዎች ❤❤❤ ዉዳ መምህራቹን እንኳን ሰላም መጣቹ ❤❤❤
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን ወንድማችን እንኳን በሰላም መጠጥ መምህራችን አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ተመስገን እንኳን ለዚ ቅን አበቃ እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጠብቅ አሜን፫ ❤❤❤
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው እናታባት የተለያየባቸው ልጆች ምን ያህል እንደሚጎዱ ከኛ ቤት እንዴት እንዳደግን በጣም ይከብዳል መምህር ልዝሙት ለሱስ በይበልጥ ቤተሰብ የተለያየበት ሰው ተጠቂ ነው ምክንያቱም ተስፍ ስለሚቆርጥ የሚከባከበው ሰው ስለሌለ ግን የሚገርም ነው ልጁ ያለው የህልመ ለሊት ነገር መምህር እኔ በፊት ያንተን ትምህርት መጀመርያ ግዜ ሳዳምጥ በፊት የጠየቁኝ ወንዶች አንድ ባንደ አብርውኝ ያደራሉ አሁን ግን እግዛብሔር ይመስገን ህልመ ለሊት ከተውኝ ቆየው መምህር እድሜ ላንተ አሁን የተቸገርኩት ሰው እንዴት ልቅርብ ውንዶችን በህት ወድምነት ካወራን በሃላ ፍቅር ጥያቄ ሲቀርቡልኝ ያቅለሸልሸኛል በቃ ከነሱ ርቃለው ማውራት ያስጠላኛል ከዛ ብሎክ አርጋለው ሌላ ሰው ጋር ደግም አውርች የህ ጥያቄ ሲመጣ እንዲሁ ምን ይሻለኛል መምህር ምክር ስጠኝ ወንድማችን እግዛብሔር ይመስገን ለዚህ ያበቃህ ነገ ደግም አግብተህ ለቁም ነገር በቅተህ ለማየት ያብቃን ብዙ ትምህርት ነው የውሰድኩበት🙏🙏🙏🙏🙏
በመጀመሪያ ንስሃ ካልገባሽ ስደት ከሆንሽ በስልክ ግቤ ከዛ በሰዎችልይ አድርክ በዝሙት የምትመለከትኝ መንፍስ እያልሽ ቀጥቅጭዉ በእዉነት እኔ የዩኝ ሠዎች ለዝሙት ነዉ እሚፈልጉኝ ግን የኛ ቤተሠብ ከቅድመ አያት ጀምሮ የሚመለክ ዛሮች አሉ የለለ የለም መናፍስት የተባለ አሉ እና በአለማዉቅ እዛ ሲደገስ እሂድ ነበር ከምሃፀንም አብሮኝ ተወልዳል እና እሱነዉ እንሰራልሽ አለን እያለ ሁሉ ይፈክራል አሉ ከአኮስት አጎት ላይ ሆኖ ዛሩ በቃ ምንበልሽ ዝሙት የየ ነዉ እሚመኝኝ ለትዳር ሳስብግን ዉስጤ ደስ አይለኝም ደግሞ ሳስብ በህልሜ የምን አባሽ ባልነዉ እኔነኝ ባልሽ ሁሎ የለኝ ነበር አይነጥላዉ እኔ ዝመት እደሰራ ብቻ ነዉ እሚፈልገዉጅ ለትዳር ሳስብ ይከለክለኝነበር ግን አሆን ላይ እግዚአብሔር ይመስገን ለቅድስ ሜካኤል አሳልፌ ስጥቸ እሱ ሲርገጥዉ ነዉ እሚተየየኝ እና ቀጥቅጭዉ
@@zahragenetasefa9703 የኔና ያንች ተመሳሳይ ነው የኔ ቤተሰብም የሌለ ኮተት የለም ያለውት ስደት ነው ንስሀም ገብቻለሁ የተለያዩ ነገሮችን መምህር ባስተማረው መሰረት ፈፅሜአለው ግን ይህ ነገር ላይበጣም ተቸገርኩ ሰወች ለትዳር ሲፈልጉኝ ያስጠላኛል እስኪ ከሀገር ቤት እስክመለስ ድርስ እቀጠቅጣለሁ በፀሎት አስቢኝ ወለተ ተሳየ ብለሽ ለሰጠሽኝ ምክር ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏
የኔ ወድም አማሪኛ ከበዶታል እኔ ትግረኛ ስለምሰሜ እረዳዋለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ለአበኑ ገበር መንፈስ ቅዱስ አደረሳችሁ የእኔ አጎት ደብትራ ባይሆን በጣም ነው የመመፃደቅው ዝሮ የቤተስብ ሀይለኛ የዛር አላችው ስቶች ልጅቹ የቅጣው
መምህር ፈጣሪ ይጠብቀህ ጤና ሰላም እድሜ ፀጋውን ያብዛልህ ኖርልን አመት ኑርልል❤❤❤❤❤
እግዚአብሔርይመስገን እንኳንአብሮአደርሰን መምህራችንቃለህይወትያሠማልን
አባት ሆይ ቸርነትህ ብዙ ምህረትህ ብዙ
እግዚአብሔር ይመስገን🕯⛪️
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
ቃለ ህይውት ያሰማልን መምራችን
ሰላም ፣መምህር ፣እንኳን ፣ደና፣መጣህ ፣እግዚአብሔር ፣ይመሰገን፣ወንድማችን ፣አንኳን ፣ለንሰሐ ፣ለቅዱስ ፣ስጋዉ፣አበቃህ፣እኛም ፣ለዚህ ፣ክብር ፣ያብቃን ፣አሜን 🤲🙏💒
የተዋህዶ ልጆች በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ለዚ አበቃህ
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🕊🕊🕊🕊🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
እግዚአብሔር ይመስገን ተስፋይይ
እኳን ደህና መጣህልን እቁ መምህራችን እድሜና ጤና ያርዝምልን
አሜን አሜን አሜን መምህር እኳን ደህና መጡ ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋው ያቆይልን የምንሰማው ሁሉ በየቤቱ ነው ያለው እግዚአብሔር ይገስፀው በእውነት የኔ ህይወት በየ አንዳድ ገጠመኝ ውስጥ አለ በእውነት ጉድ ነው
🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ ነገር ግን ብዙ ጊዜ ወላጆቻችን የለም በኔ ዘር ብለው ግራ የሚያጋቡን ነገር ለኔ ግራ እየገባኝ ነው። ለዚህም ነው መሰለኝ መንፈሱ ሊጋለጥልኝ ያልቻለው ብቻ ለሁሉም ጊዜ አለው በፀሎታችሁ ወለተ ሀና ብላችሁ አስቡኝ።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኩዋን ደህና መጡ
ኑ እናዳምጥ አበባዎቼ
ጌታ ኾይ አለማመኔን እርዳልኝ፤ አለማወቄንም ጭምር። ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምሕር! 👂👈✝ #አቡነ_አሮን_መንክራዊ (ዘመቄት) ✝
☞መናኔ ብዕል፡ ሐዋርያዊ ጻድቅ ወሰማዕተ ብርሃን፡፡
☞በዚህ ክቡር ገዳም ፀሐይ እንጂ ዝናብ አይገባም::
✝✞✝ የጻድቁ በረከት ከማደሪያቸው ይምጣልን !!! ✝✞✝
💚💛❤
💠"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::"💠
/ማቴ፫:፫/
" ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል:: አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/
እግዝአቢሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ዉድ መምህራችን በፀሎታችሁ አስቡን ፍቅርተ ስላሴ ወለተ ኪዳን ፣ወለተ ገብረኤል ወለተ ማሪያም ፣ፍቅርተ ማሪያም፣ እና ሀብተ ማሪያም ነፍስ ይማር በሉልኝ
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ፃድቁ አባታችን አቡነ ግብር መንፍስ ቅዱስ ቅድስት ሕገራችን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን
በእዉነት ቃለህወት ያሰማልኝ
መምህር በአዛኝቱ ኮመንቴን ካየህ መልስልኝ የአያቶቼ ሳር ቤት ላይ ከላይ እንስራ ነበር ምንድን ነው ??ልጁ የተናገረው ነገር የሚገርመው ነገር እናቴ ቸግሮን ተርበን ምግብ ከሚሰጧት አንድ ስኒ ቡና ቢሰጧት ተደስታ ትውል ነበር እራሷን ሲያማት ቡና የምትጠጣበትን ስኒ ከመቀዝቀዙ በፊት ግንባሯ ላይ ሞቅ ሞቅ አድርጋ ተሻለኝ ትላለች ወንድሜም ቡና ሲጠጣ ወይም በግ ሲታረድ ጭስ ከሌለው ደስ አይለውም😢 ሳናውቅ በየቤታችን ብዙ ጉድ አለ አንተን የሰጠን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን❤
Amen Amen Amen Egzabher yemsgen
ሥለሁሉም ነገር እግዝያብሄር ይመሥገን
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤ መምህር በርታ🙏🙏🙏
መምህር እንኳን ሰላም መጣህ ከገጠመኞችህ ጠቃሚ ትምህርቶች እያገኘንበት ነው።❤❤❤
Amen amen amen.biwenti kalhiweoti yisemalignl
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር🎉❤🎉❤🎉🎉❤
እንኳን ለፄዲቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወራዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ🎉🎉❤
የሰማነውን ለበረከት ያድርግልን🎉❤
መሰደዴ ለበጎ ሆነ❤🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል ⛪️⛪️⛪️
እግዚአብሔር ፡የመስግን፡ቃለ፡ህያወት፡የሰማን፡መምህር፡እድሜ፡ጤና፡ያሰጥልን፡ለንሰሃ፡ያብቃን😢😢😢😢፡የቤትስብ፡ታሪክ፡ነዉ፡ሰላም፡የለ፡በትዳር፡ሰላም፡የለ፡አያፈተና፡ነዉ፡በፀሎት፡አሰቡኛ፡ፀዳለ፡ማርያም😢😢😢😢
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ በርታልን መምህራችን ወለተ ማርያም ብለህ በፆሎትህ አሰበኝ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ የኛ ብርቱ እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችህ ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰
አሜን አሜን አሜንን
መምህርየ እንዴት ነህ እንዴት ሰነበትኽ እኔ ደህና ነይ እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል እየተገረምኹ እየሰማሁት ነው ብዙ ሰው ይማራል ብየ ተስፋ ኣረጋለው ላገኝህ እፈልጋለው ላማኽር እፈልጋለው መምህሬ
❤❤❤ከትግራይ እግዚአብሔር ይመስገን
ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልክ❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን ❤❤❤
አሜን😊
አሜን😊
አሜን😊
እግዛብሔር ይመስገን❤❤❤
የእግዚአብሔር ቤታሳቦች ሰላም ለእናንተ ይሁን ,እባካችሁ ገብረ ክዳን ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ.
Egzyabher yimesgen slehulum negere memere kalyot yasmaln wendmachinm enamesgnalen endnmarbet slaweyayekn❤❤❤
እንኳን በደህና መጣህ ረቡኒ❤
ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ