Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ይገርማል መምህር ያተ ተማሪ የነ መምህር ግርማ ተማሪ እዲሁም የነ አባ ዮሀኒስ የነ ቀሲስ ሆኖክ ተማሪ ስለሆንሁ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን
በኤፍራታ ምድር በቤተ ልሄም ጌታ ተወለደ ከድንግል ማርያም እንኳን አደረሳችሁ ለገና ዋዜማ ለቸሩመድሃንያለም በአል😊
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
መምህርዬ በፀሎት አስቡን አተርስኝ በስደት ሀገር ነኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀኔን ይፍታልኝ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ድረስልኝ ለምስክርነት ያብቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏
አይዞሽ እግዚአብሔር ልጅ ይሳትሻል በሱ ተስፋ እንደትቆርች @IsralSeged
@AbinetAbinet-q8x ኣሜን (3) እሽ 🙏🙏😘💝😘💝😘
በጸሎት አስቡኝ አሞኛል ጤና የመሰለ ትልቅ በረከት የለም እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር🙏
Egzabiyere yemaershe
እግዚአብሔር ያስብሽ ዉድ ምነው እደምን አለሽ እመቤት ድብስብስ ታድርግሽ😢❤❤❤አዉ በእውነት ለሰዉ ልጂ ዋናዉ ጤናችን ነው🎉❤
እግዚአብሔር ምህርተን ይስጥሽ እህቴ
እግዚአብሔር ይጎብኝሽ
እግዚአብሔር ይማርሽ
እንኩዋን ለቸሩ መድኃንያለም ወርሓዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ መድኃንያለም አያቴን ነብሷን በ አባታችን በአቡነ እስትንፋስ ክርስቶስ ስም እንዲምርልኝ ፀልትልዩልኝ አያቴን አጥቻታለሁ
Amen
አያትሽን አባታችን እስትንፋሰ ክርስቶስ ይማሩልሽ ይህንንም ትውልድ ከመቅሰፍት ሰውሮ በፀጋ በሞገስ በረጅም እድሜ ይባርከን
🤲🤲🕯️🕯️🕯️🤲🕯️🤲🤲🤲
🤲🤲🤲🤲🕯️🕯️🕯️🤲
አሜን🙏🙏🙏
ምህርዬ እስኪ ዛሬ ኮሜንት ልፃፍ.በመጀመሪያ በጣም አመሠግንሀለሁ. እንድነቃ አድርገከኛል እኔ ማዳመጥ ከጀመረ ገና አራት ወረ አካባቢ ነው የሆነኝ. እግዚአብሔረ ይመስገን አሁን መንፈሳዊ ለመሆኑ መንገድ ጀምሪያለሁ በህይቴም ብዙ ለውጥ እያየሁ ነው. እድል ቀንቷችሁ ወደ መምህር ቻናል የመጣችሁ አዳምጡ ትጠቀሙበታላችሁ በተረፈ ለዛሬው ገጠመኝ ወንድማችን እንኳን ወደ እራስክ ተመለስክ ።እኔ በጣም ቅዥት ያስቸግርኛል በህልሜ መናፍስት ስታገለኝ ነው የሚያድርው በዛ የተነሳ ነው ስለ መናፍስት አሠራር የተማረኩት የኔ ታሪክ በራሱ አንድ ገጠመኝ ይወጣዋል ምን ዋጋ አለው ከረፈደ ገባኝ😢😢ብቻ መህርዬ በጣም አመሠግናለሁ❤
አልረፈደብሽም እህቴ በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ❤❤❤
እረ በጅብስ ቆዳ እና አንጀት ተደርጎ ዱለት የሰርቶ የተበላ ምንድን ነው ነው?
በመኝታችን ስለጠበከን ከሞት ስለሰወርከን እጅ መንሳታችንን እናቀርባለን ቸር እረኛዬ ትጉ የማታቀላፋ ለሊቱን ሁሉ ከእኔ ጋር እንደሆንክ ቀኑንም በስምህ ሸፍነኝ ቤተሰቤን ወገኔን አገገራችንን ሀይማኖታችንን ከክፉ መከራ ይጠብቅልን 🙏
እንኳን ለቸሩ መድሃኒአለም ወረሃዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ❤
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን ❤❤❤
ክብሩ ይስፋ ለመድኃኔዓለም አሜን በእውነት እንኳን በደህና መጣህ የነፍሴ መጋቢ ❤💙🌸
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የመምህር ተማሪዎች እኳን ለመድሀኒአለም ወራውይ በዓል አደረሳችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን🎉 መምህር እመብርሃን ትጠብቅህ ..
ክብር ለቸሩ መድሃኒ አለም ይሁንልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
አሜን 3 ❤
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለቸሩ መድሃኒአለም ወረሃዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች የመምህ ተማሪዎች በፀሎታችሁ አስቡኝ ዝምብሎ ይጨቀኛል 😢❤
የኛ እንቁ መምህር ቃለ ሒወት ያሰማልን ቸሩ መድሀኒአለም ይጠብቅልኝ ማርያምዬን እኔ ቃል የለኝም ለመምህር እህት ወንድሞቼ በርቱ እንበርታ ጠላታቺንን እንዋጋዉ እኔ የሚያስጠላ የሒወት ታሪክ ነበረኝ ሀፂያተኛ ዝሙተኛ ባእድ አምላኪ ነበርኩ አሁን በመምህር ትምህርት ንስሀ ገብቼ እየፆሙኩ እየሰገድኩ እየፀለይኩ ብዙ ነገር ተለዉጧን ገዘብ አይበረክትልኝም ነበር በጣም ዉድ ዉድ የሆኑ እቃዎቺ ከአሰሪዎቼ ፊት ያሰብረኛል ወደሒወቴ የሚመጡ ወንዶቺ የራሱ የመንፈሱ ሰዎቺ ነበሩ ብቻ አሁን ከሁሉም ነገር ተላቅቄ ሰላም ነኝ በዉጊያ ሰአት ብዙ ፈተናዎቺ አለ ተስፋ እዳትቆርጡ በርቱ❤👏
እመብርሀን ታበርታሽ በድካምሽ ብርታት ሀይል ትሁንሽ ሁላችነም ነን ከወደቅንበት ከተኛንበት ያነሳን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋና እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን
አሺ 😢
@@AlmiAlmi-h2q አሜን በዉነቱ ክብር ለድግል ማርያም ልጂ❤🙏
በጣም የመረትገርም መምህር ነህ እግዛብሔር እድሜህን ያርዝመው እንዴት ያለ ችሎታ ነው የአንተን ገጠመኝ ማዳመጥ እንዴት መንፈሴን ደስ እንደሚለኝ ግን አንተን ማግኘት የሰማይ ያህል ሩቅ ነህ
✝ መድኃኔዓለም ሰሪያችን ሆይ❗️በቀራንዬ አደባባይ በመስቀል ላይ ሳለህ አስቀድሞ ስለ ዓለም ነጻ መውጣት ለሰበከ አንደበትህና መለኮታዊ ጥርሶችህ ሰላም እንልሀለን።🙏✝ ፈጣሪያችን ክርስቶስ ሆይ❗️ቃልህ የማይታበይ የማይለወጥ ነውና መልአከ ሞት ነፍሳችንን በፊትህ ባቆማት ጊዜ አቤቱ ገጸ ምሕረትህን አትመልስብን። አሜን🙏🙏🙏✝ እንኳን ለቸሩ መድኃኔዓለም ወርኃዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ/አደረሰን❗️❗️❗️ ✝✝✝ መልካም በዓል🙏🙏🙏[ 🕊 ክብርት ሰንበት 🕊 ]🕊 💖 🕊
አሜን❤
ቶሎ ቶሎ like እያደረጋችሁ ብዙ view እዲያገኝ፣ ብዙ ሰው እንዲማርበት ምትፈልጉ ሰዎች like አርጉ❤ መዳኒተ አለም❤ ከናተ ጋር ይሁን።
ስለ ሁሉም ነገርእግዚአብሔር ይመስን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ የመምህር ተማሪዎች ለአለሙ ቤዛ ለቸሩ መድሀኒአለም ወርሀዉይ በዐል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ሁላችንንም በያለንበት ይጠብቀን የማ ፍቅር ምልጃና ጸሎት አይለየን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህርዬ ይሄ ሁሉየሆነው ባተ ትምህርትነው እግዚአብሔር እድሜህን ሳብ እረዘም ያድርግልን ሺ አመት ኑርልን ከነቤተሰብህ ❤❤❤❤❤❤ደሞ ልታረጂብን ነው መሰለኝ ሺበትም እያወጣህ ነው አምላከ ቅዱስ ዮሀንስ ይጠብቅህ🎉❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ይኸን ገጠመኝ ለአሰማን እንኳን ለቸሩ መደሀኒአለም አዶናይ ለሆነው አምላካችን ወረሀዊ መታሰቢ በአሉ ❤❤❤❤የምህረት የይቅርታ አባት ቸሩ መደሀኒአለም ከነቤተሰቦቻችን ለንሰሀ ለክቡር ስጋው ለክቡር ደሙ ያብቃን በስደት ያለንውን መልካም ምኞታችንን ሞልቶልን ለሀገራችን ያብቃን 😢😢😢😢😢💖💖💖💖💖💖💗💗💗💗💗💗❤❤❤❤❤❤💒💒💒💒
ተመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ጸልዩልኝ ከልጅነቴ ጀምሮ ዝሙት እንዳደርግ የሚያደርግ መንፈስ አለ ትምህርቴንም የዘጋብኝ ለገጠመኝ የሚሆን ብዙ ነው የኔም ታሪክ ጸበል እንዳልጠመቅ የማቀርበው ሰበብ እና የልጅነት ህይወቴን ይሰውርብኛል ብዙ ነገር ጸሎቴን መጸለይ ብቻ እንድችል እንዳልሰለች የምር እንደው በማርያም ወለተ ኢየሱስ ብላችሁ አስቡኝ 4:00
አይዞሽ ቸሩ መድኃኒዓለም በምህረቱ ያስብሽ መንፈሳዊ ውጊያውን አከታትለሽ አብዢበት ፀሎት ስግደት መቁጠሪያ ፀበሉን ቅዱስ ቁርባን እምነት ቅባቅዱስ መቀባት
እግዚአብሔር ያስብሽ እህት 🙏🙏🙏
@@elroitube27የሚገርመኝ እኮ ሳልጠመቅ ከሀገር ወጣሁ ብታይ ቅባቅዱሴን ግን እየተቀባሁ ነው
@@AmanuelAlem-v9tአሜን ሁላችንንም
@@AmanuelAlem-v9tአሜን ሁላችንም ያስበን
የመጥመቀ ዮውሀንሰ በርክቱ እርዴኤቱ ይደርብን ለሁላችን
ዛሬ እኮ ቸሩ ቅዱሰ አማኖኤልና የገና የጌታችን የመድሃኒታችን የኢየሱሰ ክረሰቶሰ የልደቱ ክብረ ባዓል ዋዜማው ቀን ነው እንኳን አደረሳችሁ መምህረዬ ከነ ሙሉ ቤተሰብህና ከነ ተማሬዎችህ
መጥመቀ መለኮት ለዚ ቤት የደረሰ ለኔም ለቤተሰብየን ይድረስልን አሜን አሜን አሜን❤
ረቡኒ የኛ እንቁ እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለመድሀኒተአለም ወርሀዊ መታሠቢያ በዓሉ አደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንቁ መምህራችን እንኳን ለቸሩ መድሀኒዓለም ወርሀዊ በዓል በሰላም አደረሰህ ከነ መላ ቤተሰብህ ሁላችሁም የመምህር ተማሪዎች እንኳን አደረሳችሁ
ይህን እንድንሰማ የፈቀደልን እግዚአብሒር ይመሥገን አሜን ኧር የማቀው ታሪክ አንዲት እናት አለች በወለደች ቁጥር የልጅቻችንጀሮ ቁርጠው በጀራ ትጉርሰዋለች እንደዛ ካሎሆነ ግን ህፃኖ ይሞታል እነዚያም ጅሮሯቸው ቁራጣ የሆኖትም አሆንላይ አድገው ጤና የላቸውም አንድ ፎቅላይ ፀወደቁ ሞተ አሆን ሣሥበው ለካም መንፈሥ ነው 😢😢😢😢
እመብርሃን ትጠብቅክ መምራችን 🙏
ቸሩ መድሃኔ ዓለም እንኳን ለዚች ለቤዛ ዓለም የተሰቀለባ የተባረከች ቀን ኣደረሰን፠ለመምህራችን የፀጋ ባለቤት የሆነው መድሃኔ ዓለም ፀጋ በዲበ ፀጋ ይጨምርልን ,ይጠብቅልን
መምህራችን እንኳን ደና መጣህ
አባታችን መድኃንያለም ሳይገባን እስከዚህ ሰዓት በህይወት እንድንኖር ስለፈቅድክልን እናመሰግናለንበሁሉ አመሰግናለው
የኔ እቁ አባት እኮን ደህና መጣህልን እኳን አደርሰን ከቸሩ መድሀኒአለም ወራዊይ መታሠቢያ እግዛአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን ፫ እንዃን አብሮ አደረሰን ለቸሩ መድኀኔዓለም አቡነ መባጽዮን ቅዱስ ሰማዕት ፊቅጦር ሌሎችም ቅዱሳን አሜን ጸሎት በረከታቸው ይደርብን 🕯️🕯️🕯️🌿🕊🌿🕊🌿🕊ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏🌸🌿💙💛
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ❤❤
መምህር እና ቤተሰቦቼ እንዴት ናቹ ፈጣሪ ሁላችንንም ከክፋ መናፍስ ይጠብቀን ያበርታ መምህር ትምርትህን ቀኑ ሙሉ ስሰማ ሁሉም ክፍል በደስታ እና በጉጉት ነዉ የምሰማዉ የምማረዉ በተለይ እያዝናናህ ስለምታስተምር በቃ ሱስ ሆነብኝ ያዉ በሰዉ ሀገር ነኝ ሀገሬ ስገባ ግን ከፈጣሪ ጋር ቆሻሻኔ አነፃለዉ ሁላቹም በፀሎት አስቡኝ❤❤❤❤❤
ሰላም የመምህራችን ተማሪዎችን እንኳን ለቸሩ መድሀኒዓለም ወርሀዊ በአል አደረሰን በሰንበት ረዴት በረከት ይደርብን ለገናም ዋዜማ አደረሰን መምህራችን ቃለ ይህወትን ይሰማልን በእድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልን🙏🙏🙏🙏👏👏👏
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህወት ያስማልን ❤❤❤❤❤❤
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ የመምህርዬየሱቅህ አድራሻ አስቀምጡልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💚💛💓💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
ua-cam.com/video/usrJBmkptiw/v-deo.htmlsi=j1cEG2nd2Jwerksf
የመምህር አድራሻ ☝️
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህር እንኳን ደና መጣህልን እንኳን አደረሰን ለጌታችን መድኃኔዓለም
ትናትና እናቴና ትንሾ እህቴን በመኪና አደጋ ላጣቸው ነበር 😢 እና መድሀኒ አለም አባቴ ነው ያተረፈልኝ አደጋውም የደረሰው በፊት እቤታችን የሚመለከውን ጠቋርና ወሰን ጋላ መንፈስ ዛሬ ስለተነቃበትነው ማለት እኔ በመንፈሳዊ ህይወቴ በጣም በጣም ደካማነኝ ግን ትምህርት እያዳመጥሁ ለመቀየር እየሞከርኩነው እና እናቴን ምን ነበር የሚመለከው እያልኩ ሳጣራ ጠላቴን አሸንፋለሁ ብዬ ሳቅድ ጠላቴ እየቀደመኝ ነው መምህርዬ በቤታችን የማይቀየር ሰው አለ እኔም ደፍሬ የማልከራከረው ግን ብታግዘኝ ደስ ይለኛል ምክንያቱም በአባቴ በደብተራ በእናቴ እናት ማለትም በአያቴ ጠቋር ግን ሾተላይ እናቴ አለባት እናም መንፈስ መሆኑን አላውቅም ነበር ለእናቴ መንፈስ ነው ብዬ ስነግራት አይደለም አለችኝ የጣም ያዘንኩት እናቴ አረብ ሀገር እያለች የመምህርን ትምርት የምታዳምጥ ነበረች ግን አሁን ትታዋለች ጭራሽ ከእኔጋር ትከራከራለት እኔ ሳኡዲ አረብያነኝ 16 አመቴነው ግን በዚህ እድሜዬ ማየት የሌለብኝን አይቻለሁ መሄድ የሌለብኝ ቦታ ሄጃለሁ ብቻ ለኔ የማይሆኑ ነገሮችን አድርጌያለሁ 😭😭 እናቴ በ16 አመቷነው የወለደችኝ እህቷ እንጂ ልጇ አለመስልም አባቴም ገና ወጣት ነው ግን 3 ጊዜ አግብቷል ብቻ ተናግሬ የማልጨርሰው ታሪክ አለኝ መምህር ቢያንስ እናቴ አዲስ አበባ ስለሆነ ያለችው እናቴን ቀይርልኝ 😢 የሚስሽፈሩ ህልሞችን አያለሁ መምህርዬ እባክህ ከፈጣሪዬ ጋር አስታርቀኝ😭😭😭
ክብር ለቸሩ መድኃኒዓለም ይሁን ደስ የሚል የህይወት ገጠመኝ ነው እንኳንም እግዚአብሔር ለወጣቸው እረዳቸው አገዛቸው
ሰላም ለእናንተ መምህር🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ☦️👏👏👏🌿🌿🌿🌾🌾🌾💒🤲
መምህር እናቴ ሲያማት ብዳ መንፈስ ነበራት እና ቆበርቾ በገመድ አስረው ያጡናተል ከዛ ትለፈልፋለች ከዛ ቡዳው ካቆመ ሻኒቂት (ራህየሎ )መንፈስ ትለፈልፋለች ከዛ ዛር መሰለኝ ፈሬሴ አሳልፌ አልሰጥም ይላል ብዳ መንፈስ ሲለፈልፍ ግን በውጪ ጅቦች ይመጣሉ እኔ ህፃን ሁኘ እናቴ ስትጮህ ጆቦችም ይጮሁ ነበር ከዛ እናቴ ለመውጣት ትመክራለች እኛ ቡሩ ስር ቁጭ እንላለን ሁሉም ነገር አሁን ነው የገባኝ ወለተ ትንሳኤ ወለተ ገብሪኤል ወለተ ዮሀንስ ወለተ ጊወርግስ ወልደ ኪሮስብላቹ በፀሎታቹ አስቡን በሰላም ወደ አገሬ ገብቹ ቤተሰቦቹ እንዲዱኑልኝ
ከዛ ወዲህ ቤተሰብ ለማገዝ አዲስ አበባ መጣሁኝ የመምህር ትምህርት እከታተል ነበረ እና ንሰሐ ገብቸ ቅዱስ ቁርባን ተቀበልኩኝ ከዛ ለትዳር ሚጠዩቁኝ ሰዎች ብዙ ናበር ግን መቁረብ ስለማይፈልጉ ተውኩት ከዛ ቅዱስ ቁርባን እየተቀበልኩት ፀበል እየተመኩት በቃ ህይወት ለመቀየር ብየ አረብ አገር መጣሁ አሁን ያለሁበት ሁኔታ እግዚአብሔር ይመስገን ደና ነኝ ግን ወደዚህ ስመጣ ለማንም አላማከርኩም ለምሳሌ ለንስሐ አባቴ አልነገርካቸው ከአጎቴ ሚስት ቅርበት ስላላቸው ለመናገር አልፈለኩም ነበር እና አሁን ምን ማድረግ አለብኝ እህት ወንድሞቹ አይታቹ መልስ ስጡኝ
@@samssung3465k የመምህር ተስፈየ ነስሃ አባት በጣም የተባረኩ አባት ናቸው እሳቸውን ያዚ
መምህር እንዴት አደርክ ደህና ነኝ እኔ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ስሜ ተስፋ እባላለሁ ትላንት ለዛሬ አዳር ያየሁትን ህልም ልንገርህ ነገሩን አብራርተህ ትገልፅልኛለህ ብዬ አስባለሁ ትምህርቶችህን መስማት የጀመርኩት 2014ዓም ነበር ቢሆንም አስተምሮትህን በደንብ በማጤን ወደ ፆም ፀሎት ስግደት የገባሁት ባሳለፍነው ሳምንት ነው በቤተሰባችን ክርስቲያን ብንሆንም አንድም ክርስቶስን የሚያውቅ የለም ነገር ግን ትላንት ሌሊት ያየሁትን ልንገርህ ቤጎረቤታችን የሆነ ድግስ ነበር ይመስለኛል የገብርኤል ፅዋ ነው ተብሎ ተጠርተን ሙሉ ቤተሰብ ለመሄድ መጀመሪያ ታላቅ ወንድማችን ሄዶ ተመለሰ ከጥሪው ቦታ ከዚያም ታናናሾች እና እናት እና አባቴም አብረን ልንሄድ በመዳበርያ ሁላችንም የተቋጠረ የተቆላ ቡና ተሸከምን የቤተሰባችን የመጨረሻ 2 ልጆች ደግሞ ያልተቆላ ጀንፈል ቡና ለሁለት ተሸክመው አብረን ልንሄድ ስንል ከሸክማቸው ወደቀባቸው እና ባዶ እጃቸውን ሁላችንም ሄድን ግቢያቸው ስንገባ ከብት ታርዶ ወድቋል እና ከዚያ ላይ ስጋ እየቆረጡ ሰጡን በደንብ ያልገባኝ ፅዋ ማህበር ይሁን ሌላ አልገባኝ አለ ሲጠሩን ግን ጠበል ቅመሱ ብለው ነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ ውድ መምህራችነ የእናንተ የውድ መምህሮቻችን በእግዚአብሔር ፊት እንዳይወቅሰን እንዳይፈርድብን የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን አሜን🕯🕯🕯🤲እመብርሀን ከነ መላቤተሰቦችህ ትጠብቅልን❤❤❤ለህፃን በምኒ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤እግዚአብሔር አምላክ በፀጋ በጥበብ ያሳድጋቸው በእውነት ከወለዱ እና ካሳደጉ አይቀር እንደዚህ ነው❤️❤️❤️🌹🌹🌹👏
ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣህ የእግዝአብሄር ስሙ የተመሠገነ ይሁን 35ኛ የህወት ገጠመኝ ደርሰናል ሰምተን የምንለወጥበት ያርግልን፡፡
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ገናዛሬ ተሎ አዳመጥኩ እግዚአብሔር ይመስገን ቤተሰቦቼ እሴተ ጊወርጊስ እያላቹ በፀሎት አስቡኝ😢
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት እፁብ ድቅነው የእግዚአብሔር ስራ ሰሁላችንም ማስተዋልን ያድለን የሰማነዉን እድተገብረው እግዚአብሔር ይርዳን አባቴ መጥመቀ ቅዱስ ዮሐንስ የሱን ቤት የጎበኝ የኔንም ቤተሰቦች ይጎብኚልኝ ሁላችንንም ይጎብኝን ወለተ ሰንበት ከነቤተሰቦቻ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ቤተሰቦቼ ለንሰሀ በቅተዉልኝ ደሞ ለቅዱስ ስጋዉ ደሞ እዲበቁልኝ በፀሎት አግዙኝ 🎉❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለዘላለም አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን እንኳን አደረሳችሁ ለወራዊ ለአዳኛችን ለመዳኒያለም ክብር ምስጋና ይግባው አሜን ይግባው አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
መምህር ቃለ ህይዎት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ❤️🕊መምህር እኔ ደግሞ አሁን እየሰራሁበት አለሁበት የመዳም ቤት ውስጥ እየሰገድኩ እያለ በአይነ ህሊናዬ የሚታየኝ ጥቅልል ብሎ የተቀመጠ አንድ አይን ያለው ዘንዶ ነው ደግሞ ለመስገድ ጉንብስ ስል የሆነ አንገቱ ላይ ጠፍጣፋ የሆነ እባብ ማለት ብዙውን ግዜ በህንዶች ቪዲዮ ላይ የሚታየው እባብ ከአንገቱ በላይ ቀና ብሎ ሰግጄ እስክነሳ የሚጠባበቀኝ ይመስለኛል ከማዳም ቤት ከገባሁ ገና 1 ወሬ ነው እና የእውነት በጣም ያስፈራኛልየበርሜል ጊወርጊስን ፀበል ረጭቸው ከዚያ ወዲህ ክፍሌ በጣም ያስፈራኛል ሴትዮዋ ደግሞ በአይነ ህሊናዬ አይኗን አፍጥጣ ሆረር መስላ ትታየኛለች ስተኛ ደግሞ በጣም ያቃዠኛል
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንኳን አደረሳችሁ ለቸሩ መድሃኒአለም ❤አምላከ ቅዱስ ሩፋኤል አምላክ ዮሐንስ እዚህ ቤት እንደ አዳንክ እኔም ከነ ቤተሰቦቼ ይርዳኝ🤲አሁንስ የእውነት ደከመኝ በስደት 😢መቼ ህይወቴ የሚስተካከል😢በፀሎት አስብኝ ወለተ ፃድቃን ብላችሁ መምህዬ🤲የመምህር ተማሪዎችም🤲
አሜን ❤አሜን ❤አሜን ❤እንክዋን አብሮ አደረሰን ዉድ የተዋህዶ ልጆች በስደትም ያለን በሀገር በሰላም ላመት ያድርሰን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ ❤❤
እንኳን በሰላም መጣህልን ውድ መምህራችን ❤❤❤❤ እንኳን ለአባታችን ለመድሀኒታችን ለቸሩ መድሀኒአለም ወርሀዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤❤ ውድ መምህራችን እናመሰግናለን❤❤❤
እኳን ደህና መጣህልን ክበርልን ፀጋው ያብዛልክ
🎉❤🎉❤🎉❤🎉መምህር ጥበቡን ያብዛልህ እኔ እየነቃሁ ነው ግን ቤተሰቦቼ እያሳሰቡኝ ነው በደዚ አይነት ነገር እነደተያዝን ተረዳሁ ክፍላገር ናቸው ግን ሰላም የላቸውም ምንም አቅም የለኝም ተማሪ ነኝ እግዚያብሄርእንዲረዳን ፀልዩልኝ
እመብርሃን ትጠብቅህ መምህር ትልቋን ቢያገባት መልካም ነው
መጥምቀ መለክት ቁድስ የዋሃንስ ሆይ ወለተ የውሃንስ ልጅህም ከራህየል መንፈዝ ከዝሙት መንፈዝ ከሰለብ መንፈስ ዛር መንፈስ ፈውሰኝ😢😢
በጣም ይገርማል በዕውነት መምህራችን አድሜና ጤና ይስጥልን በዝህ ክፉ ዘመን እናንተን የሰጠን እግዝአብሔር ይመስገን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
እንኳን ለአምላካችን እና ለመድሐኒታችን መድሐኒትአለም ወርሐዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ መምሀር ቃለ ህይወት ያሰማልን ይገርማል ሰውየው ሙቶ መንፈሱ ግን ስራውን ይሰራል እግዚአብሔር ይጠብቀን🙏
እግዚ አብሄር ይመስገን የመዳኛ መንገዶችን ያበዛልን መደሃኒታችን መዳኒ አለም አንድየ❤❤❤ ሚገርም ነው የጠላታችን የሞት ወጥመድ ብዛቱ የሱን ሴራ ለማወቅ እዳንፈልግ መሆናችን በራሱ የራሱ ሴራ ነው አቤቱ ልኡል እግዚ አብሄር ልብ እና ልቦና ማስተዋልን ስጠኝ አደራ አሜን!!!
ቃል ህውትን ያስማልን መንግተስማያትን ያውርስን አሜን ❤❤❤❤
ቸሩ መድሐኒአለም ይጠብቅህ መምህርዬ🥰🥰🥰
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዝአብሔር በምክንያት ወደ ፅድቅ ይምራን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን መምህር በእውነት በጣም እናመስግናለን ቃለ ሕይወት ያስ ማልን 🤲🤲🤲🤲
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን. መምህራችን ተስፋ ስላሴ እንኳን ለቸሩ መድሐኒያለም ክብረ በእል በሰላም እደረሳችሁ
አቤት ጌታዬ አምላኬ አንተየፍቅር አምላክ አንተን በምን መግለፅ ይቻል ይሆን ሁሉን በነፃ ሰጠኸን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህርችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ 🙏🤲🤲🙏🤲🤲🙏🤲🤲🙏
መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን አረ እኔም የበአድ አምልኮ ሲያመልኩ የኖሩ ቤተሰብ ነኝ 😢😢 እሺ መምህር አሁን እግዚአብሔር እረድቶኝ ገጠመኝህን በሊሞሪ ጭኜ ለቤተሰቦቼ ልኬ ደርሷቸው በጣም ደስስ ብሎኛል መጨረሻውን ያሳምርልኝ በፀሎት አስቡኝ ወለተ አማኑኤል ብላችሁ ፡ ይሄን ቤተሰብ የቀየረ ለኔም ደርሶ መጥምቀ መለኮት ለምስክር ያብቃኝ
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልንበፀሎትህ አሰበኝ በኔ ላይ የሚያንዥብብ መንፈስ አለ አሁን ከሰማሁት ገጠመኝ እና እሴተ ገብርኤልን በፀሎት አስቦች የመምህር ተማሪዋች
እንኳን አደረሳችሁ ለቸሩ መድሀኒአለም ወርሃዊ መታሰቢያ በአልግን ይሄንን ገጠመኝ ስሰማ እናቴ ካመለጠችኝ በኋላ መሆኑ የሴትየዋ ታሪክ እናቴን አስታወሰኝ ነፍስሽን በገነት ያኑርልኝ መምህር ሳላውቅህ በመሆኑ ያሳዝናል ያለነውን ልቦናቸውን ያብራልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ግራ የገባኝ እህታችሁ ስደተኛዋ
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ አደረሰን 🤲🌸
እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ላድን ስፈልግ በምክኒያት ነው ወድማችን እንኳን ስለህልምህ መምህርን ጠየከው❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢
መድሃኒያለም ይጠብቅህ መምህር 🙏
በሰማም.በውልድ.በምንፍሰ.ቅዱሰ.አሀዶ.አምላክ.የሳሬው.የልያል❤❤❤❤
እግዚአብሔርን እልልልል በላችሁ አመሰገኑልኝ የመምህር ተማሪዎች ዛሬ ለቅዱስ ቁርባን በቀቻለሁ እንተም ለዚህ ያብቃችሁ
እንኳን ደህና መጡ መምህር ማዳመጥ ከጀመርኩ አንድ ወር ሆኖኛል እባካችሁ በፀሎት አስቡኝ የመምህር ተስፋየ ልጃች እናት አባቶቸ በውጭ አገር ነው ያለሁት በአረብ አገር እና ከመጣሁ ስስት አመቴነው ግን ሁለቱን አመት መርሳት አስቸግሮኝ ሰወቸ ጋር እየተጣላሁ ነው ጭንቅላቴ ባዶ ሆኖብኛል በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል እባላለሁ አሁን አምስት ወር ቀርቶኛል ኢት እገባለሁ ማስታወስ እንድችል እርዱኝ ትናት የሰራሁትን ዛሬ መድገም አልችልም
እግዜአብሔር ያስብሸ የኔ ዉድ ፀሎት አድርጊ ስገጂ በመቁጠሪያ ቀጥቅጭዉ ከፈለግሸ ደግሞ ላግዝሽ አቺላለሁ የመምህር ልጆቺ ግሩፕ አለን ቴለግራም የስግደት የፆለት አስገባሻለሁ❤😊
አይዞሽ ቸሩ መድኃኒዓለም ያስብሽ እስከምገቢ አጠብቂ ውጊያውን አሁንኑ ባለሽበት ሆነሽ ጀምሪ መናፍስቱን አዳክሚያቸው ሀገር ስገቢ ይቀልሻል
እዉነት፡መናገር፡አያሣፍርም፡መምህር፡እድሜይስጥህ፡አሜን
መምህር ይገርማል ...ሰዎች ያንተን ትምህርት አታዳምጭ አመለካከትሽ ጥሩ አይሆንም እያሉ ቢያወዛውዙኝ ማድመጤን አላቆምኩም ነበር ...ከ5 ወር በፊት የተከራየሁት ቤት በጣም ይፈትነኝ ነበር ... በተለያየ ቀን ህፃን ልጄ ድንገት ፀጥ ትልብኝና ፀበል ሳደርግላት ትነቃለች ...በየ30ኛ ቀኑ 2 ዶሮና አንድ ፍየል ሞ'ቱብኝ... 3ቱንም ጊዜያት ሞ'ተው የማገኛቸው እኔ ቤት በማልኖርበት ቀን ነው ... የሚያገኛቸውም ወንድ ልጄ ነው ...ዶሮዎቹ ጊቢው ትልቅ ስለነበር ለልጆቼ እንቁላል እንዳልቸገር ብዬ የማረባቸው ሲሆኑ ፍየሏ ግን ባለቤቴ የከባድ መኪና ሹፌር ስለሆነ በእርካሽ መንገድ ላይ ሲያገኛቸው ገዝቷት የነበረ ቢሆንም እኔ የፍየል ስጋ ስለማልወድ አትታረድም ብዬ የተቀመጠች ነበረች ...ዝም ብለው ሳይታመሙ ድርቅ ብለው ነው የማገኛቸው ... ለፍልሰታ ፋሲካ የጠመኩት ጠላ ስርም ከበርሜሉ ቂጥ እጅግ የገማ እንቁላል እቃ ቤት ውስጥ አገኝቼ አውቃለሁ በሌላኛው ቀንም ሶፋ ስር ማር የሚመስል ምንም ሽታ የሌለው ነገር ተቀምጦ አገኘሁ ቤት ውስጥ ግን እኔ ልጄና ሰራተኛዬ ውጭ ሌላ ሰው አይመጣም ነበር ማን አምጥቶ እንደሚያስቀምጠው ግራ ይገባል ...እና እያልኩ እያልኩ ከእለታት አንድ ቀን ስለ አከራዮቼ ስሰማ ቤታቸውን ጠንቋይ ልቀቁ እንዳላቸውና ልጃቸው አብዶ እንዳለ ሰማሁ ..ጥቂት ሳይቆይም አባትዬው ውሻ አስደንግጦት ቱቦ ውስጥ ገብቶ እግሩ ተጎድቶ በክራንች ተንጠልጥሎ ነው የሚሄደው ..በነገራችን ላይ ቤታቸውን ተከራይተን ልንገባ ስናፀዳ ሳሎኑ ላይ ለሌሎች ሰዎች የማይታይ ለእኔ ግን ደም ይታየኝ ነበር ...በውሃ ስናጥበው ለእነሱ አብረውኝ ላሉት ንፁህ ውሃ ነው ለእኔ ግን ደም ነበር .የሚቴየኝ..እዛ ቦታ ላይ መሃል ሳሎን በቀጭኑ ተቆፍሮ ከእንደገና በሲሚንቶ ተሰርቷል ...ሲሚኖቶው የቅርብ ጊዜ ነው ...ከዛም አከራዮቼ ወደ ቤታቸው መመለስ ፈለጉና ልቀቁ አሉን(ቤቱን ግን በጣም ስለከበደኝና በውንም በእንቅልፍም ፈተና ስለበዛብኝ የለመደው ነገር ይኖር ይሆን ብዬ ፈርቼ ልጆቼ አንድ ነገር እንዳይሆኑ ፈርቼ ባለቤቴን እንልቀቅ ስለው ቦታው ሴንተር ቦታ ስለነበር እምቢ ብሎኝ ነበር እኔ ግን ሁሌ ኪዳነምህረትን ከዚህ ቤት አውጭኝ እያልኩ ስለምን እራሳቸው ልቀቁ ብለው መጡና ደስ አለኝ ...ከዛ ግን ቆርጦ ቶሎ ለመውጣት ተሳነን ...አሁን ታህሳስ 26 መኪናችን በሬ ገጭቶ የበሬ ስጋ የሚያቃርጥ አንድ በግ አራጅ ወደ ጊቢዬ መጣና ለሰአታት በሬውን እያቃረጠ እኔን ሁኔታዬን ስለ ሀይማኖት ያለኝን ፍፁማዊ አመለካከቴን ከተመለከተ በኋላ ልጄ እኔ የዚህ አካባቢ ሰው ነኝ የምነግርሽ ሚስጥር ሰው ቢሰማ ለእኔ ለደሃው ጥሩ አይደለም ግን አንቺን እስካሁን ከአነጋገርሽ እስካሁን ስታዘብሽ ስለቆየው ሚስጢሬን እንደምጠብቂልኝ አምኜ ለነዚህ ህፃናት ልጆችሽ ስል ልነግርሽ ነው ...እዚህ ቤት ሰኔ መጨረሻ ላይና መስከረም ላይ ቀይና ነጭ ፍየል ያርዳሉ ...አራጁም እኔ ነበርኩ...የሚያመጡት ጠንቋይ ከአለማጣ ነው እና እኔ ግን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እኔ እየገባኝ ስሄድ አላርድም ብዬ እምቢ አልኳቸው አለኝ...እኔም በድንጋጤ ተገርሜ ቶሎ በተነገረኝ በ2ኛ ቀኔ ቤቱን ለቀኩኝ ቅልል አለኝ ህፃኗ ልጄ ራሱ ከዚህ ከአድሱ ቤት ሳምንት ሊሆነን ነው ቆማ መራመድ ጀመረች 1 አመቷ ነው ...
አሜን አሜን አሜን
በድሜ በጤና ልዑል እግዚአብሔር ከነመላ ቤተሰብህ ይጠብቅልን የኛ እንቁ መምህር❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ተሰፍሸየ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ባርኮ በሰላም በፍቅር ያኑርልን ፍጣሪ❤❤❤
ቃለህይወት ፡ ያሰማልን ፡ መምራችን ፡ ፀጋዉን ፡ ያብዛልህ ፡ ያገልግሎት ፡ ዘመንህን ፡ ይባርክልህ ፡ በርታልን ፡ ❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር
መምህርየ የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን ❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሄር ይመስገን ሰለሁሉ ነገር አምላኬ ሆይ ልቦና ስጠኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ከነቤተሰብ ይጠብቅ እመብርሀን ከሚወረወርብ ነገር ሁሉ ጥላ ከለላ ትሁን አሜን
የኛ አንቁ ምህር ቃለ ሕወሓት ያስሞልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመሰገን ዉድ መምህራችን ምገርም ነው እኔ ምደነቅበት ይህ ገጠመኝ አንድ ሰዉ በነካዉ ብዱር እንዳለ እሳት እተቃጣጠለ ቡዙ ቤት ሰገባና ብዙዎች ሰድኑ ከምያሰደሰተኝ ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን አንተም እማ ፍቅር ትጠብቅልን 🤲❤❤❤
መምህር በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም
በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
እስቲ ስለመብርሀን ብሎ እኔን ስግደትና ፀሎት ሚያስተምረኝ ሁሌም ገብቼ ቪዲዮ አያለው ግን ከ 30 ደቂቃ ቡሀላ እረሳለው; ከሀገር ከወጣው10 አመት ሆነኝ በመከራ መሀል እያለፍኩ ነው እባካቹ እርዱኝ
መምህር እንኳን በሠላም መጣህልን በእውነት አስማሪ የህይወት ገጠመኝ ነው እናመሠግናለን እግዚአብሔር እስከ ቤተሠብህ በእድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልን እስከ ቤተሠብህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እመብርሃን ትጠብቅልን የቅዱሳን ፀሎት አይለይህ
እግዚአብሔር የማስገን በውነት ስለማይንግሮው ስጦታዉ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ቃልህወት ያሰማል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን አሜን እንኳን ሰላም መጣህልን🤲🕯
አንዳንድ ከገጠመኙ ጋር አያይዘህ ከምትናገረው ነገር ላይ ሊንኩን ብታስቀምጥልን መልካም ነው
ይገርማል መምህር ያተ ተማሪ የነ መምህር ግርማ ተማሪ እዲሁም የነ አባ ዮሀኒስ የነ ቀሲስ ሆኖክ ተማሪ ስለሆንሁ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን
በኤፍራታ ምድር በቤተ ልሄም ጌታ ተወለደ ከድንግል ማርያም እንኳን አደረሳችሁ ለገና ዋዜማ ለቸሩመድሃንያለም በአል😊
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
መምህርዬ በፀሎት አስቡን አተርስኝ በስደት ሀገር ነኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀኔን ይፍታልኝ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ድረስልኝ ለምስክርነት ያብቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን
አይዞሽ እግዚአብሔር ልጅ ይሳትሻል በሱ ተስፋ እንደትቆርች @IsralSeged
@AbinetAbinet-q8x ኣሜን (3) እሽ 🙏🙏😘💝😘💝😘
በጸሎት አስቡኝ አሞኛል ጤና የመሰለ ትልቅ በረከት የለም እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር🙏
Egzabiyere yemaershe
እግዚአብሔር ያስብሽ ዉድ ምነው እደምን አለሽ እመቤት ድብስብስ ታድርግሽ😢❤❤❤አዉ በእውነት ለሰዉ ልጂ ዋናዉ ጤናችን ነው🎉❤
እግዚአብሔር ምህርተን ይስጥሽ እህቴ
እግዚአብሔር ይጎብኝሽ
እግዚአብሔር ይማርሽ
እንኩዋን ለቸሩ መድኃንያለም ወርሓዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ መድኃንያለም አያቴን ነብሷን በ አባታችን በአቡነ እስትንፋስ ክርስቶስ ስም እንዲምርልኝ ፀልትልዩልኝ አያቴን አጥቻታለሁ
Amen
አያትሽን አባታችን እስትንፋሰ ክርስቶስ ይማሩልሽ ይህንንም ትውልድ ከመቅሰፍት ሰውሮ በፀጋ በሞገስ በረጅም እድሜ ይባርከን
🤲🤲🕯️🕯️🕯️🤲🕯️🤲🤲🤲
🤲🤲🤲🤲🕯️🕯️🕯️🤲
አሜን🙏🙏🙏
ምህርዬ እስኪ ዛሬ ኮሜንት ልፃፍ.
በመጀመሪያ በጣም አመሠግንሀለሁ. እንድነቃ አድርገከኛል እኔ ማዳመጥ ከጀመረ ገና አራት ወረ አካባቢ ነው የሆነኝ. እግዚአብሔረ ይመስገን አሁን መንፈሳዊ ለመሆኑ መንገድ ጀምሪያለሁ በህይቴም ብዙ ለውጥ እያየሁ ነው.
እድል ቀንቷችሁ ወደ መምህር ቻናል የመጣችሁ አዳምጡ ትጠቀሙበታላችሁ
በተረፈ ለዛሬው ገጠመኝ ወንድማችን እንኳን ወደ እራስክ ተመለስክ ።
እኔ በጣም ቅዥት ያስቸግርኛል በህልሜ መናፍስት ስታገለኝ ነው የሚያድርው በዛ የተነሳ ነው ስለ መናፍስት አሠራር የተማረኩት የኔ ታሪክ በራሱ አንድ ገጠመኝ ይወጣዋል ምን ዋጋ አለው ከረፈደ ገባኝ😢😢
ብቻ መህርዬ በጣም አመሠግናለሁ❤
አልረፈደብሽም እህቴ በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ❤❤❤
እረ በጅብስ ቆዳ እና አንጀት ተደርጎ ዱለት የሰርቶ የተበላ ምንድን ነው ነው?
በመኝታችን ስለጠበከን ከሞት ስለሰወርከን እጅ መንሳታችንን እናቀርባለን ቸር እረኛዬ ትጉ የማታቀላፋ ለሊቱን ሁሉ ከእኔ ጋር እንደሆንክ ቀኑንም በስምህ ሸፍነኝ ቤተሰቤን ወገኔን አገገራችንን ሀይማኖታችንን ከክፉ መከራ
ይጠብቅልን 🙏
እንኳን ለቸሩ መድሃኒአለም ወረሃዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ❤
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን ❤❤❤
ክብሩ ይስፋ ለመድኃኔዓለም አሜን በእውነት እንኳን በደህና መጣህ የነፍሴ መጋቢ ❤💙🌸
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የመምህር ተማሪዎች እኳን ለመድሀኒአለም ወራውይ በዓል አደረሳችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን🎉 መምህር እመብርሃን ትጠብቅህ ..
ክብር ለቸሩ መድሃኒ አለም ይሁንልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
አሜን 3 ❤
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለቸሩ መድሃኒአለም ወረሃዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች የመምህ ተማሪዎች በፀሎታችሁ አስቡኝ ዝምብሎ ይጨቀኛል 😢❤
የኛ እንቁ መምህር ቃለ ሒወት ያሰማልን ቸሩ መድሀኒአለም ይጠብቅልኝ ማርያምዬን እኔ ቃል የለኝም ለመምህር እህት ወንድሞቼ በርቱ እንበርታ ጠላታቺንን እንዋጋዉ እኔ የሚያስጠላ የሒወት ታሪክ ነበረኝ ሀፂያተኛ ዝሙተኛ ባእድ አምላኪ ነበርኩ አሁን በመምህር ትምህርት ንስሀ ገብቼ እየፆሙኩ እየሰገድኩ እየፀለይኩ ብዙ ነገር ተለዉጧን ገዘብ አይበረክትልኝም ነበር በጣም ዉድ ዉድ የሆኑ እቃዎቺ ከአሰሪዎቼ ፊት ያሰብረኛል ወደሒወቴ የሚመጡ ወንዶቺ የራሱ የመንፈሱ ሰዎቺ ነበሩ ብቻ አሁን ከሁሉም ነገር ተላቅቄ ሰላም ነኝ በዉጊያ ሰአት ብዙ ፈተናዎቺ አለ ተስፋ እዳትቆርጡ በርቱ❤👏
እመብርሀን ታበርታሽ በድካምሽ ብርታት ሀይል ትሁንሽ ሁላችነም ነን ከወደቅንበት ከተኛንበት ያነሳን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋና እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን
አሺ 😢
@@AlmiAlmi-h2q አሜን በዉነቱ ክብር ለድግል ማርያም ልጂ❤🙏
በጣም የመረትገርም መምህር ነህ እግዛብሔር እድሜህን ያርዝመው እንዴት ያለ ችሎታ ነው የአንተን ገጠመኝ ማዳመጥ እንዴት መንፈሴን ደስ እንደሚለኝ ግን አንተን ማግኘት የሰማይ ያህል ሩቅ ነህ
✝ መድኃኔዓለም ሰሪያችን ሆይ❗️በቀራንዬ አደባባይ በመስቀል ላይ ሳለህ አስቀድሞ ስለ ዓለም ነጻ መውጣት ለሰበከ አንደበትህና መለኮታዊ ጥርሶችህ ሰላም እንልሀለን።🙏
✝ ፈጣሪያችን ክርስቶስ ሆይ❗️ቃልህ የማይታበይ የማይለወጥ ነውና መልአከ ሞት ነፍሳችንን በፊትህ ባቆማት
ጊዜ አቤቱ ገጸ ምሕረትህን አትመልስብን። አሜን🙏🙏🙏
✝ እንኳን ለቸሩ መድኃኔዓለም ወርኃዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ/አደረሰን❗️❗️❗️
✝✝✝ መልካም በዓል🙏🙏🙏
[ 🕊 ክብርት ሰንበት 🕊 ]
🕊 💖 🕊
አሜን❤
ቶሎ ቶሎ like እያደረጋችሁ ብዙ view እዲያገኝ፣ ብዙ ሰው እንዲማርበት ምትፈልጉ ሰዎች like አርጉ❤ መዳኒተ አለም❤ ከናተ ጋር ይሁን።
ስለ ሁሉም ነገርእግዚአብሔር ይመስን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ የመምህር ተማሪዎች ለአለሙ ቤዛ ለቸሩ መድሀኒአለም ወርሀዉይ በዐል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ሁላችንንም በያለንበት ይጠብቀን የማ ፍቅር ምልጃና ጸሎት አይለየን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህርዬ ይሄ ሁሉየሆነው ባተ ትምህርትነው እግዚአብሔር እድሜህን ሳብ እረዘም ያድርግልን ሺ አመት ኑርልን ከነቤተሰብህ ❤❤❤❤❤❤ደሞ ልታረጂብን ነው መሰለኝ ሺበትም እያወጣህ ነው አምላከ ቅዱስ ዮሀንስ ይጠብቅህ🎉❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ይኸን ገጠመኝ ለአሰማን እንኳን ለቸሩ መደሀኒአለም አዶናይ ለሆነው አምላካችን ወረሀዊ መታሰቢ በአሉ ❤❤❤❤የምህረት የይቅርታ አባት ቸሩ መደሀኒአለም ከነቤተሰቦቻችን ለንሰሀ ለክቡር ስጋው ለክቡር ደሙ ያብቃን በስደት ያለንውን መልካም ምኞታችንን ሞልቶልን ለሀገራችን ያብቃን 😢😢😢😢😢💖💖💖💖💖💖💗💗💗💗💗💗❤❤❤❤❤❤💒💒💒💒
ተመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ጸልዩልኝ ከልጅነቴ ጀምሮ ዝሙት እንዳደርግ የሚያደርግ መንፈስ አለ ትምህርቴንም የዘጋብኝ ለገጠመኝ የሚሆን ብዙ ነው የኔም ታሪክ ጸበል እንዳልጠመቅ የማቀርበው ሰበብ እና የልጅነት ህይወቴን ይሰውርብኛል ብዙ ነገር ጸሎቴን መጸለይ ብቻ እንድችል እንዳልሰለች የምር እንደው በማርያም ወለተ ኢየሱስ ብላችሁ አስቡኝ 4:00
አይዞሽ ቸሩ መድኃኒዓለም በምህረቱ ያስብሽ መንፈሳዊ ውጊያውን አከታትለሽ አብዢበት ፀሎት ስግደት መቁጠሪያ ፀበሉን ቅዱስ ቁርባን እምነት ቅባቅዱስ መቀባት
እግዚአብሔር ያስብሽ እህት 🙏🙏🙏
@@elroitube27የሚገርመኝ እኮ ሳልጠመቅ ከሀገር ወጣሁ ብታይ ቅባቅዱሴን ግን እየተቀባሁ ነው
@@AmanuelAlem-v9tአሜን ሁላችንንም
@@AmanuelAlem-v9tአሜን ሁላችንም ያስበን
የመጥመቀ ዮውሀንሰ በርክቱ እርዴኤቱ ይደርብን ለሁላችን
ዛሬ እኮ ቸሩ ቅዱሰ አማኖኤልና የገና የጌታችን የመድሃኒታችን የኢየሱሰ ክረሰቶሰ የልደቱ ክብረ ባዓል ዋዜማው ቀን ነው እንኳን አደረሳችሁ መምህረዬ ከነ ሙሉ ቤተሰብህና ከነ ተማሬዎችህ
መጥመቀ መለኮት ለዚ ቤት የደረሰ ለኔም ለቤተሰብየን ይድረስልን አሜን አሜን አሜን❤
ረቡኒ የኛ እንቁ እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለመድሀኒተአለም ወርሀዊ መታሠቢያ በዓሉ አደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንቁ መምህራችን እንኳን ለቸሩ መድሀኒዓለም ወርሀዊ በዓል በሰላም አደረሰህ ከነ መላ ቤተሰብህ ሁላችሁም የመምህር ተማሪዎች እንኳን አደረሳችሁ
ይህን እንድንሰማ የፈቀደልን እግዚአብሒር ይመሥገን አሜን ኧር የማቀው ታሪክ አንዲት እናት አለች በወለደች ቁጥር የልጅቻችንጀሮ ቁርጠው በጀራ ትጉርሰዋለች እንደዛ ካሎሆነ ግን ህፃኖ ይሞታል እነዚያም ጅሮሯቸው ቁራጣ የሆኖትም አሆንላይ አድገው ጤና የላቸውም አንድ ፎቅላይ ፀወደቁ ሞተ አሆን ሣሥበው ለካም መንፈሥ ነው 😢😢😢😢
እመብርሃን ትጠብቅክ መምራችን 🙏
ቸሩ መድሃኔ ዓለም እንኳን ለዚች ለቤዛ ዓለም የተሰቀለባ የተባረከች ቀን ኣደረሰን፠ለመምህራችን የፀጋ ባለቤት የሆነው መድሃኔ ዓለም ፀጋ በዲበ ፀጋ ይጨምርልን ,ይጠብቅልን
መምህራችን እንኳን ደና መጣህ
አባታችን መድኃንያለም ሳይገባን እስከዚህ ሰዓት በህይወት እንድንኖር ስለፈቅድክልን እናመሰግናለን
በሁሉ አመሰግናለው
የኔ እቁ አባት እኮን ደህና መጣህልን እኳን አደርሰን ከቸሩ መድሀኒአለም ወራዊይ መታሠቢያ እግዛአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን ፫ እንዃን አብሮ አደረሰን ለቸሩ መድኀኔዓለም አቡነ መባጽዮን ቅዱስ ሰማዕት ፊቅጦር ሌሎችም ቅዱሳን አሜን ጸሎት በረከታቸው ይደርብን 🕯️🕯️🕯️🌿🕊🌿🕊🌿🕊ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏🌸🌿💙💛
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ❤❤
መምህር እና ቤተሰቦቼ እንዴት ናቹ ፈጣሪ ሁላችንንም ከክፋ መናፍስ ይጠብቀን ያበርታ መምህር ትምርትህን ቀኑ ሙሉ ስሰማ ሁሉም ክፍል በደስታ እና በጉጉት ነዉ የምሰማዉ የምማረዉ በተለይ እያዝናናህ ስለምታስተምር በቃ ሱስ ሆነብኝ ያዉ በሰዉ ሀገር ነኝ ሀገሬ ስገባ ግን ከፈጣሪ ጋር ቆሻሻኔ አነፃለዉ ሁላቹም በፀሎት አስቡኝ❤❤❤❤❤
ሰላም የመምህራችን ተማሪዎችን እንኳን ለቸሩ መድሀኒዓለም ወርሀዊ በአል አደረሰን በሰንበት ረዴት በረከት ይደርብን ለገናም ዋዜማ አደረሰን መምህራችን ቃለ ይህወትን ይሰማልን በእድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልን🙏🙏🙏🙏👏👏👏
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህወት ያስማልን ❤❤❤❤❤❤
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ የመምህርዬየሱቅህ አድራሻ አስቀምጡልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💚💛💓💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
ua-cam.com/video/usrJBmkptiw/v-deo.htmlsi=j1cEG2nd2Jwerksf
የመምህር አድራሻ ☝️
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህር እንኳን ደና መጣህልን እንኳን አደረሰን ለጌታችን መድኃኔዓለም
ትናትና እናቴና ትንሾ እህቴን በመኪና አደጋ ላጣቸው ነበር 😢 እና መድሀኒ አለም አባቴ ነው ያተረፈልኝ አደጋውም የደረሰው በፊት እቤታችን የሚመለከውን ጠቋርና ወሰን ጋላ መንፈስ ዛሬ ስለተነቃበትነው ማለት እኔ በመንፈሳዊ ህይወቴ በጣም በጣም ደካማነኝ ግን ትምህርት እያዳመጥሁ ለመቀየር እየሞከርኩነው እና እናቴን ምን ነበር የሚመለከው እያልኩ ሳጣራ ጠላቴን አሸንፋለሁ ብዬ ሳቅድ ጠላቴ እየቀደመኝ ነው መምህርዬ በቤታችን የማይቀየር ሰው አለ እኔም ደፍሬ የማልከራከረው ግን ብታግዘኝ ደስ ይለኛል ምክንያቱም በአባቴ በደብተራ በእናቴ እናት ማለትም በአያቴ ጠቋር ግን ሾተላይ እናቴ አለባት እናም መንፈስ መሆኑን አላውቅም ነበር ለእናቴ መንፈስ ነው ብዬ ስነግራት አይደለም አለችኝ የጣም ያዘንኩት እናቴ አረብ ሀገር እያለች የመምህርን ትምርት የምታዳምጥ ነበረች ግን አሁን ትታዋለች ጭራሽ ከእኔጋር ትከራከራለት እኔ ሳኡዲ አረብያነኝ 16 አመቴነው ግን በዚህ እድሜዬ ማየት የሌለብኝን አይቻለሁ መሄድ የሌለብኝ ቦታ ሄጃለሁ ብቻ ለኔ የማይሆኑ ነገሮችን አድርጌያለሁ 😭😭 እናቴ በ16 አመቷነው የወለደችኝ እህቷ እንጂ ልጇ አለመስልም አባቴም ገና ወጣት ነው ግን 3 ጊዜ አግብቷል ብቻ ተናግሬ የማልጨርሰው ታሪክ አለኝ መምህር ቢያንስ እናቴ አዲስ አበባ ስለሆነ ያለችው እናቴን ቀይርልኝ 😢 የሚስሽፈሩ ህልሞችን አያለሁ መምህርዬ እባክህ ከፈጣሪዬ ጋር አስታርቀኝ😭😭😭
ክብር ለቸሩ መድኃኒዓለም ይሁን ደስ የሚል የህይወት ገጠመኝ ነው እንኳንም እግዚአብሔር ለወጣቸው እረዳቸው አገዛቸው
ሰላም ለእናንተ መምህር🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ☦️👏👏👏🌿🌿🌿🌾🌾🌾💒🤲
መምህር እናቴ ሲያማት ብዳ መንፈስ ነበራት እና ቆበርቾ በገመድ አስረው ያጡናተል ከዛ ትለፈልፋለች ከዛ ቡዳው ካቆመ ሻኒቂት (ራህየሎ )መንፈስ ትለፈልፋለች ከዛ ዛር መሰለኝ ፈሬሴ አሳልፌ አልሰጥም ይላል ብዳ መንፈስ ሲለፈልፍ ግን በውጪ ጅቦች ይመጣሉ እኔ ህፃን ሁኘ እናቴ ስትጮህ ጆቦችም ይጮሁ ነበር ከዛ እናቴ ለመውጣት ትመክራለች እኛ ቡሩ ስር ቁጭ እንላለን ሁሉም ነገር አሁን ነው የገባኝ ወለተ ትንሳኤ ወለተ ገብሪኤል ወለተ ዮሀንስ ወለተ ጊወርግስ ወልደ ኪሮስብላቹ በፀሎታቹ አስቡን በሰላም ወደ አገሬ ገብቹ ቤተሰቦቹ እንዲዱኑልኝ
ከዛ ወዲህ ቤተሰብ ለማገዝ አዲስ አበባ መጣሁኝ የመምህር ትምህርት እከታተል ነበረ እና ንሰሐ ገብቸ ቅዱስ ቁርባን ተቀበልኩኝ ከዛ ለትዳር ሚጠዩቁኝ ሰዎች ብዙ ናበር ግን መቁረብ ስለማይፈልጉ ተውኩት ከዛ ቅዱስ ቁርባን እየተቀበልኩት ፀበል እየተመኩት በቃ ህይወት ለመቀየር ብየ አረብ አገር መጣሁ አሁን ያለሁበት ሁኔታ እግዚአብሔር ይመስገን ደና ነኝ ግን ወደዚህ ስመጣ ለማንም አላማከርኩም ለምሳሌ ለንስሐ አባቴ አልነገርካቸው ከአጎቴ ሚስት ቅርበት ስላላቸው ለመናገር አልፈለኩም ነበር እና አሁን ምን ማድረግ አለብኝ እህት ወንድሞቹ አይታቹ መልስ ስጡኝ
@@samssung3465k የመምህር ተስፈየ ነስሃ አባት በጣም የተባረኩ አባት ናቸው እሳቸውን ያዚ
መምህር እንዴት አደርክ ደህና ነኝ እኔ እግዚአብሔር ይመስገን
መምህር ስሜ ተስፋ እባላለሁ ትላንት ለዛሬ አዳር ያየሁትን ህልም ልንገርህ ነገሩን አብራርተህ ትገልፅልኛለህ ብዬ አስባለሁ
ትምህርቶችህን መስማት የጀመርኩት 2014ዓም ነበር ቢሆንም አስተምሮትህን በደንብ በማጤን ወደ ፆም ፀሎት ስግደት የገባሁት ባሳለፍነው ሳምንት ነው
በቤተሰባችን ክርስቲያን ብንሆንም አንድም ክርስቶስን የሚያውቅ የለም ነገር ግን ትላንት ሌሊት ያየሁትን ልንገርህ
ቤጎረቤታችን የሆነ ድግስ ነበር ይመስለኛል የገብርኤል ፅዋ ነው ተብሎ ተጠርተን ሙሉ ቤተሰብ ለመሄድ መጀመሪያ ታላቅ ወንድማችን ሄዶ ተመለሰ ከጥሪው ቦታ ከዚያም ታናናሾች እና እናት እና አባቴም አብረን ልንሄድ በመዳበርያ ሁላችንም የተቋጠረ የተቆላ ቡና ተሸከምን የቤተሰባችን የመጨረሻ 2 ልጆች ደግሞ ያልተቆላ ጀንፈል ቡና ለሁለት ተሸክመው አብረን ልንሄድ ስንል ከሸክማቸው ወደቀባቸው እና ባዶ እጃቸውን ሁላችንም ሄድን ግቢያቸው ስንገባ ከብት ታርዶ ወድቋል እና ከዚያ ላይ ስጋ እየቆረጡ ሰጡን
በደንብ ያልገባኝ ፅዋ ማህበር ይሁን ሌላ አልገባኝ አለ ሲጠሩን ግን ጠበል ቅመሱ ብለው ነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ ውድ መምህራችነ የእናንተ የውድ መምህሮቻችን በእግዚአብሔር ፊት እንዳይወቅሰን እንዳይፈርድብን የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን አሜን🕯🕯🕯🤲
እመብርሀን ከነ መላቤተሰቦችህ ትጠብቅልን❤❤❤
ለህፃን በምኒ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤እግዚአብሔር አምላክ በፀጋ በጥበብ ያሳድጋቸው በእውነት ከወለዱ እና ካሳደጉ አይቀር እንደዚህ ነው❤️❤️❤️🌹🌹🌹👏
ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣህ የእግዝአብሄር ስሙ የተመሠገነ ይሁን 35ኛ የህወት ገጠመኝ ደርሰናል ሰምተን የምንለወጥበት ያርግልን፡፡
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ገናዛሬ ተሎ አዳመጥኩ እግዚአብሔር ይመስገን ቤተሰቦቼ እሴተ ጊወርጊስ እያላቹ በፀሎት አስቡኝ😢
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት እፁብ ድቅነው የእግዚአብሔር ስራ ሰሁላችንም ማስተዋልን ያድለን የሰማነዉን እድተገብረው እግዚአብሔር ይርዳን አባቴ መጥመቀ ቅዱስ ዮሐንስ የሱን ቤት የጎበኝ የኔንም ቤተሰቦች ይጎብኚልኝ ሁላችንንም ይጎብኝን ወለተ ሰንበት ከነቤተሰቦቻ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ቤተሰቦቼ ለንሰሀ በቅተዉልኝ ደሞ ለቅዱስ ስጋዉ ደሞ እዲበቁልኝ በፀሎት አግዙኝ 🎉❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለዘላለም አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን እንኳን አደረሳችሁ ለወራዊ ለአዳኛችን ለመዳኒያለም ክብር ምስጋና ይግባው አሜን ይግባው አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
መምህር ቃለ ህይዎት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ❤️🕊
መምህር እኔ ደግሞ አሁን እየሰራሁበት አለሁበት የመዳም ቤት ውስጥ እየሰገድኩ እያለ በአይነ ህሊናዬ የሚታየኝ ጥቅልል ብሎ የተቀመጠ አንድ አይን ያለው ዘንዶ ነው
ደግሞ ለመስገድ ጉንብስ ስል የሆነ አንገቱ ላይ ጠፍጣፋ የሆነ እባብ ማለት ብዙውን ግዜ በህንዶች ቪዲዮ ላይ የሚታየው እባብ ከአንገቱ በላይ ቀና ብሎ ሰግጄ እስክነሳ የሚጠባበቀኝ ይመስለኛል ከማዳም ቤት ከገባሁ ገና 1 ወሬ ነው እና የእውነት በጣም ያስፈራኛል
የበርሜል ጊወርጊስን ፀበል ረጭቸው ከዚያ ወዲህ ክፍሌ በጣም ያስፈራኛል ሴትዮዋ ደግሞ በአይነ ህሊናዬ አይኗን አፍጥጣ ሆረር መስላ ትታየኛለች ስተኛ ደግሞ በጣም ያቃዠኛል
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንኳን አደረሳችሁ ለቸሩ መድሃኒአለም ❤አምላከ ቅዱስ ሩፋኤል አምላክ ዮሐንስ እዚህ ቤት እንደ አዳንክ እኔም ከነ ቤተሰቦቼ ይርዳኝ🤲አሁንስ የእውነት ደከመኝ በስደት 😢መቼ ህይወቴ የሚስተካከል😢በፀሎት አስብኝ ወለተ ፃድቃን ብላችሁ መምህዬ🤲የመምህር ተማሪዎችም🤲
አሜን ❤አሜን ❤አሜን ❤እንክዋን አብሮ አደረሰን ዉድ የተዋህዶ ልጆች በስደትም ያለን በሀገር በሰላም ላመት ያድርሰን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ ❤❤
እንኳን በሰላም መጣህልን ውድ መምህራችን ❤❤❤❤ እንኳን ለአባታችን ለመድሀኒታችን ለቸሩ መድሀኒአለም ወርሀዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤❤ ውድ መምህራችን እናመሰግናለን❤❤❤
እኳን ደህና መጣህልን ክበርልን ፀጋው ያብዛልክ
🎉❤🎉❤🎉❤🎉መምህር ጥበቡን ያብዛልህ እኔ እየነቃሁ ነው ግን ቤተሰቦቼ እያሳሰቡኝ ነው በደዚ አይነት ነገር እነደተያዝን ተረዳሁ ክፍላገር ናቸው ግን ሰላም የላቸውም
ምንም አቅም የለኝም ተማሪ ነኝ እግዚያብሄር
እንዲረዳን ፀልዩልኝ
እመብርሃን ትጠብቅህ መምህር ትልቋን ቢያገባት መልካም ነው
መጥምቀ መለክት ቁድስ የዋሃንስ ሆይ ወለተ የውሃንስ ልጅህም ከራህየል መንፈዝ ከዝሙት መንፈዝ ከሰለብ መንፈስ ዛር መንፈስ ፈውሰኝ😢😢
በጣም ይገርማል በዕውነት መምህራችን አድሜና ጤና ይስጥልን በዝህ ክፉ ዘመን እናንተን የሰጠን እግዝአብሔር ይመስገን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
እንኳን ለአምላካችን እና ለመድሐኒታችን መድሐኒትአለም ወርሐዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ መምሀር ቃለ ህይወት ያሰማልን ይገርማል ሰውየው ሙቶ መንፈሱ ግን ስራውን ይሰራል እግዚአብሔር ይጠብቀን🙏
እግዚ አብሄር ይመስገን የመዳኛ መንገዶችን ያበዛልን መደሃኒታችን መዳኒ አለም አንድየ❤❤❤ ሚገርም ነው የጠላታችን የሞት ወጥመድ ብዛቱ የሱን ሴራ ለማወቅ እዳንፈልግ መሆናችን በራሱ የራሱ ሴራ ነው አቤቱ ልኡል እግዚ አብሄር ልብ እና ልቦና ማስተዋልን ስጠኝ አደራ አሜን!!!
ቃል ህውትን ያስማልን መንግተስማያትን ያውርስን አሜን ❤❤❤❤
ቸሩ መድሐኒአለም ይጠብቅህ መምህርዬ🥰🥰🥰
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዝአብሔር በምክንያት ወደ ፅድቅ ይምራን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን መምህር በእውነት በጣም እናመስግናለን ቃለ ሕይወት ያስ ማልን 🤲🤲🤲🤲
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን. መምህራችን ተስፋ ስላሴ እንኳን ለቸሩ መድሐኒያለም ክብረ በእል በሰላም እደረሳችሁ
አቤት ጌታዬ አምላኬ አንተየፍቅር አምላክ አንተን በምን መግለፅ ይቻል ይሆን ሁሉን በነፃ ሰጠኸን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህርችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ 🙏🤲🤲🙏🤲🤲🙏🤲🤲🙏
መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን አረ እኔም የበአድ አምልኮ ሲያመልኩ የኖሩ ቤተሰብ ነኝ 😢😢 እሺ መምህር አሁን እግዚአብሔር እረድቶኝ ገጠመኝህን በሊሞሪ ጭኜ ለቤተሰቦቼ ልኬ ደርሷቸው በጣም ደስስ ብሎኛል መጨረሻውን ያሳምርልኝ በፀሎት አስቡኝ ወለተ አማኑኤል ብላችሁ ፡ ይሄን ቤተሰብ የቀየረ ለኔም ደርሶ መጥምቀ መለኮት ለምስክር ያብቃኝ
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልንበፀሎትህ አሰበኝ በኔ ላይ የሚያንዥብብ መንፈስ አለ አሁን ከሰማሁት ገጠመኝ እና እሴተ ገብርኤልን በፀሎት አስቦች የመምህር ተማሪዋች
እንኳን አደረሳችሁ ለቸሩ መድሀኒአለም ወርሃዊ መታሰቢያ በአል
ግን ይሄንን ገጠመኝ ስሰማ እናቴ ካመለጠችኝ በኋላ መሆኑ የሴትየዋ ታሪክ እናቴን አስታወሰኝ ነፍስሽን በገነት ያኑርልኝ መምህር ሳላውቅህ በመሆኑ ያሳዝናል ያለነውን ልቦናቸውን ያብራልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ግራ የገባኝ እህታችሁ ስደተኛዋ