261ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ አንዳንዴ ትንንሽ የምንላቸው ሰዎች የህይወታችን ዋና ጣፈጭ ሆነው ሲያስጀምሩን ምን ይባላል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 484

  • @HiwotBerhe-q6u
    @HiwotBerhe-q6u 6 днів тому +337

    እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ገጠመኝን በማዳመጤ በጣም በጣም ብዙ መንቃት ሆነልኝ እግዚአብሔር ይስጥህ ዘርህ ይባረክ !!!

    • @mulubelay3831
      @mulubelay3831 6 днів тому +33

      በደንብ አዳምጭ እህታችን እምነት የምያስቀይር ምን እንደሆነ አዳምጭ ❤

    • @ተወልደመድህን
      @ተወልደመድህን 6 днів тому +9

      አሜን እግዚአብሐር ይባርክሽ ከነቤተሰብሽ.

    • @momethio3664
      @momethio3664 6 днів тому +7

      ጎበዝ በርቺ

    • @kidankidankidankidan7031
      @kidankidankidankidan7031 6 днів тому +10

      እግዚአብሔር ያክብርሽ እህታችን በርቺ ለሌሎችም አጋሪ እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @الدوسري-ي4ه
      @الدوسري-ي4ه 6 днів тому +3

      Egziabhier.ybarksh.ehtachn❤

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 6 днів тому +17

    ዛሬ መምህርዬ ከትወና ጋር ነው ያቀረብክልን ተመስጬ ነበር ያዳመጥኩህ ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስስ ይላል እናመሠግናለን ጸጋውን ያብዛልህ

    • @SmilingClam-ws2zx
      @SmilingClam-ws2zx 5 днів тому

      ፀጋውን ያብዛልህ መ ምህር ኑርልን

  • @fikirtetakele3350
    @fikirtetakele3350 5 днів тому +2

    መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን።
    ልጆቹ ግን በውነት በደንብ መንፈሳዊውን ትምህርት በደንብ ተምረው መሰረት ይዘው አገራቸው ገጠር ቢኖሩ ብዙሰው ገጠሩ ላይ ያለውን የዋህ ሀዝብ ሊረዱ ይችላሉ ለነሱም የገጠሩ ሕይወት በቀላሉ የሚኖሩት ስለሆነ አገራቸው ቢኖሩ እላለሁ መምህርዬ።

  • @ysakoryoutube5008
    @ysakoryoutube5008 6 днів тому +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ተስፋኤ የሰማነውን የምንተገብር ያድርገን
    እስቲ ልፃፍ መኮመት ብዙ አልወድም ስለክፈለ ሀገሯ ልጅ ወንድሟት መቀይር ካልፈለገ በትዳሯ እንዳይገባባት ብትመክረው እና ወንድምዬውን እላለሁ መምህር ወደ ክፍለሀገር ከመሄዳቸው በፊት ከዛ ውጭ ግን የአዲስ አበባ ኑሮ ከባድ ስለሆነ ወትውልድ ሀገራቸው ቢመለሱ እራሳቸውን ለማስተዳደር ይችላሉ አዲስ አበባ ኢኮኖሚው ከባድ ነው ላልተማረ ገበሬ ሰው ሀገራቸው ቢገቡ ግን መሬት ስለሚኖራቸው አርሰው ይኖራሉ ደብተራውን ግን በደንብ ይመከር ባይ ነኝ

  • @YemisrachKassaye
    @YemisrachKassaye 6 днів тому +1

    እንኳን እደረሰህ አደረሰን እግዚአብሔር ልጆቹን አይጥልም ሰውን ለማዳን የሚገባበት ጥበብ ይደንቀኛል እድሜና ጤና ይስጥህ መምህር። እገራችንን ሰላምያርግልን አሜን

  • @Burtikanabera
    @Burtikanabera 6 днів тому +4

    Waqqaayyoo manaa isaatii iisn haa qusatu umurii dheraa isiinif haa kenuu Barsisaa kenyaa ebifamaaa nutilee waddaa siif galaa maatii kenyaa hin jijiraa kanaafuu hin sodatin of jijiraa jiraa Barsisaa kenyaa ebifamaaa ebifamaaa ebifamaaa ebifamaaa ebifamaaa ebifamaaa ebifamaaa ebifamaaa 🙏🙏🤲🙏🤲🌻💐🌼⛪✝️💐

    • @MarymEnate
      @MarymEnate 6 днів тому +1

      Lubbi tiyya nagan waqqa siif haa ta'u ati baratu isa tanan na hasoofsis mee

    • @Burtikanabera
      @Burtikanabera 6 днів тому

      @@MarymEnate ishii nabsee rakkoo hin qabuu sii dubisa ishii

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 6 днів тому

    .እግዚያብሔር ይመስገን መምህርየ በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልህ ብዙ ብዙ ነፍሶች እያዳንህ ነዉ አንተን እድሜህን ያርዝምልን የብርሐንን መንገድ የምታስተሞረን መምህራችን ክፉ አይካብን እግዚያብሔር በምክንያት ነዉ የሚያድነው እና እነሚጣ አ አ ይሁኑ

  • @tinsaegetahun5376
    @tinsaegetahun5376 6 днів тому +1

    amen amen

  • @alfiyashukri57
    @alfiyashukri57 6 днів тому +93

    መምህር አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ትምህርቶን እከታተላለሁኝ በረከቶት ይደርብን ዛሬ ትምህርቶን ስከታተል በእስላም ግዜያዊ ትዳር አለ ሲሉ ሰማሁኝ ይህ ስህተት ነው ምናልባት ልጅትዋ ያለችበት አካባቢ ባህል ሊሆን ይችላል ይስተካከል ፣ መምህር የእርሶአይነቱን አላህ ይጠብቅልን

    • @ስናይትአዳነ
      @ስናይትአዳነ 6 днів тому +12

      ትትናሺ፣ደሥ፣ይላልልል፣እህታችን፣፣ፍጣሪይጠብቅሺሺእማ❤❤❤

    • @AsterBany
      @AsterBany 6 днів тому +8

      @@alfiyashukri57 እህት አለምዬ ጎበዝ ነሸ😍😍 አደንቅሻለው

    • @mulubelay3831
      @mulubelay3831 6 днів тому +6

      እግዚአብሔር ያክብርሽ እህታችን መንፈስ ሙስሊም ክርስትያን አይልም ለሁሉም የአዳም ዘር ማጥፋትና ማበላሸት ነው በርቺ ሁሉንም ገጠመኞች አዳምጭ❤

    • @alfiyashukri57
      @alfiyashukri57 6 днів тому

      እሺ ​ የሀቢበቲ ሽኩረን@@mulubelay3831

    • @HftomandTigist
      @HftomandTigist 6 днів тому +2

      አትሸወጅ አለ ሰለ ቁርሀን ቲክቶክ ላይ እፎይን ተከታተይ በዩቲዩብ ብም አለ

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 6 днів тому +104

    እንዃን ለጻድቁ አቡነ አረጋዊ ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን

  • @JoHaMe-Ehit-Abay
    @JoHaMe-Ehit-Abay 6 днів тому +30

    የአንተንና የመምህር ግርማን መርሐ ጎብር መከታተል የጀመርኩት በቅርብ ጊዜ ነው። እንድከታተልም እህቴ ነበረች የጋበዘቸኝ። በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ስፈልገው የነበርኩት ዓይነት ዝግጅት ሆኖ አግኝቸዋለሁ። አመሰግናለሁ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!

  • @ማርታ_የኪድዬ16
    @ማርታ_የኪድዬ16 6 днів тому +28

    መምህሬ የነፍሴ መጋቢ ጊዜህን ብዙ ነገርህን ሰውተህ ለነፍሳችን ስንቅ ለነፍሳችን ምግብ ስለምትሰጠን ከዓለማዊ ህይወት ወደ መንፈሳዊ ከመንፈሳዊ ህይወት የተግባር ክርስትና ከተግባር ክርስትና ንስሐንና ስጋወ ደሙን እንድንቀበል ስላደረከን የሰው ጠላት እንደሌለን ጠላታችንን በእግዚአብሔር የጦር ኃይል እንድንዋጋው ስላደረከን ብቻ በብዙ ነገር ሰው እንድንሆን አድርገኸናል መጽሐፉም "ልጄ ሆይ ሰው ሁን"ነው እሚለው እናመሰግናለን መጨረሻህን ያሳምርልክ ❤

  • @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f

    መምህረ አምሮብሃል እንኳን ለፃድቁ አባታችን አቡነ አረጋዊ ወረሃዊ መታሰቢያ በዓላቸው አደረሳችሁ ጌታ ሆይ ይሄንን ገጠመኝ እንድዳምጥ ስለረዳህኝ አመሰግነለሁ ነብሰ ሆይ ለፅድቅሽ ብረሪ በሰማዩ መንገድ ፀባይሽን ግሪ❤

    • @TaduYae-i5k
      @TaduYae-i5k 6 днів тому

      ሰላም እህት ዓለም.?❤

  • @ALEMHAMUALE
    @ALEMHAMUALE 6 днів тому +14

    እግዚአብሔር አምላክ የሰማነውን በተግባር የምንፈፅም ሰወች ያድርግን አሜን አሜን በእውነት ❤❤❤ኤፍታህ ብለናል🌸🌸

  • @tigisteadanich
    @tigisteadanich 6 днів тому +9

    ሰላም አደራቹ የምህር ፍሬ ዎች እኳን አደረሳቹህ ላባታችን አቡነ አርጋዊ ዘሚካየል ሰማህት ደምጥያኖስ ሰመሀት ለገብረ መራዊ❤ ሙሴ ፀሊም❤እኳን አደረሳቹህ ክርስትያያኖች አገራችንን ሰላሟን ያጣልን❤ሰምቼ እሰጣለዉ ኮመት❤❤❤❤❤❤❤

  • @AemteMaryame-qu7gl
    @AemteMaryame-qu7gl 6 днів тому +9

    እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ ተመስገን🙏🙏🙏
    መምህርየ ሁሌም እምር ይበልብህ የኔ አባት❤❤❤ እመገርም ልጂ😂😂አስቃላኛለች
    ደስ ይላል ሀገራቸው ቢሄዱ ባይ ነኝ ምክንያቱም ብዙ ነብስ ያድናሉ መቸም ዝም ብለው አይቀመጡም በነሱ ምክንያት እምትድን ነብስ ትኖራለች🙏🙏
    ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ረቡኒ ❤❤❤❤❤እማ አምላክ ትጠብቅህ

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 6 днів тому +16

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርየ የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለጻዱቁ ለአቡነ አረጋዊ አባቴ አደረሰን በረከታቸውን ይድረሰን🙏❤🙏

  • @MitikeMuligeta
    @MitikeMuligeta 6 днів тому +11

    የኛ ዉድ መምህራችን ቅዱስ ገብርኤል ጥበቡን ያብዛል ይጠብቅ ❤❤❤

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 6 днів тому +13

    መምህራችን ዛሬ አምሮብሃል እግዚአብሔር ጥበብን ማስተዋልን ብርታትን ይጨምርልህ ገጠመኙ አዳምጬ እመለሳሎሁ

  • @almazghaber9632
    @almazghaber9632 6 днів тому +9

    እግዚአቢሔር ይመሰገን እንዳንተ ቅኑኡ ትግሑ መማህር ሰለሰጠን ማመሰገን እወዳለዉ ለኔ በጣም ነዉ የተማርኩት በመንፈሳዊ ህይወቴ ለቁሩባን በቅተናል ከባለቤቴ ነብሰሄር ሰመረአብ ነብሰ ይማር በሉልኝ ❤ከኤርትራ እህታችሁ ጽጌ ማሪያም ነኝ❤❤❤❤🌿❤️🌿❤🌿❤

  • @bbhh211
    @bbhh211 6 днів тому +5

    አንተማ ትደክማለህ የአለህን አቅም አሟጥጠህ ብዙዎችን ህይወታቸውን ቀይረሀል ለቅዱስ ቁርባን አብቅተሀል መምህሬ እኔ ግን አለሁ መስማት ብቻ ተግባር የለኝ ምን ባደርግ ይሻሐኛል??መን።ሳዊ ህይወት ምኞት እንጅ መተግበር አቃተኝ መስገድ አልችልም ጭራሽ በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተ ሰንበት ብላችሁ

    • @AbeAbe-g8l
      @AbeAbe-g8l 6 днів тому

      Ayzon ehte enem edanchi negn areb ager hugne besra dekmiyalew emebete mariam brtatu Yaren enji agerachin gebten lensha ,lekudus kurban yabkan kemadamet wuchi minim alaregkum enes gaguchelew tegbarawi lemehon asbusgn betselot weletegebrial ehite weletmariam yemenfes teki nat attsugn wegonoche 🙏🙏🤲🤲🤲

  • @danielshenkut752
    @danielshenkut752 6 днів тому +19

    በርታልን መምህራችን አንተኮ ዘመኑን የዋጀህ ለነብስም ለስጋም የሚሆኑ ቀናውን የእግዚአብሄር መገኛ መንገዶች አመልካቻችን ነህ።እኛም አንድ ቀን ህይወታችን እንደሚቀየር አምነን ከተግባርጋ በእምነት፣ በፅናት፣ በተስፋ ፈጣሪን ብቻ ለመከተል እየወደቅንም እየተነሳንም ቢሆን የፈጣሪን መንገድ እየተጓዝን ነው።

  • @Aynalem-kb3nv
    @Aynalem-kb3nv 6 днів тому +9

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይማስገን መምህር እንዴት ነህ እንድሁም የመምህር ተማሪዎች እንዴት ናችሁ እንክዋን ደና መጣህልን መምህር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanazenebeasefa4241
    @hanazenebeasefa4241 6 днів тому +8

    መምህር እግዚአብሔር እድሜ በፀጋ ያቆይህ በእወነት ደስ የሚል ገጠመኝ ነዉ ቆም ብለን እራሳችንን እንድንፈትሽ ያረገናል እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን ❤❤❤

  • @weletiEyesuss
    @weletiEyesuss 6 днів тому +8

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ ❤ ውድ ኦርቶዶክሳዊያን የመምህር ተማሪዎችና ቤተሰቦች እንኳን ለፃድቁ አባታችን አቡነ አረጋዊ ወረሀዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን ❤ እኔን ሀፂያተኛዋን በደለኛዋን ወለተ እየሱስን በፀሎታችሁ አስቡኝ❤❤ ገጠመኙን አላዳመጥኩም ገና፡

    • @eftah21
      @eftah21 6 днів тому

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @MohammedPaa
    @MohammedPaa 6 днів тому +15

    ደስሲል ዛሬ መጀመሪያ እኔነይ❤❤❤

  • @Meazi-mv7nv
    @Meazi-mv7nv 6 днів тому +13

    አቤቱ የሰማዩ ንጉስ መምህርን ጠብቅልን አደራህን ❤❤❤

  • @MeskiArega
    @MeskiArega 6 днів тому +14

    ይገርማል ዕለት ዕለት የማየው የምሰማው ትምህርት ...ነገሮችን በምን ያህል ርቀት ማየትና ማስተዋል እንዳለብን ነው ። መምህር ተስፋዬ ተባረክ። ብዙ እየተማርን ነው የእግዚአብሔር ቀን እስኪመጣ ነው እንጂ ሁላችንም ዕለት ተዕለት ፍልሚያ ላይ ነን ብቻ ዓለሙን የፈጠሩ ቅድስት ስላሴ ከሁሉ ነገራችን በፊት ይቅደሙልን። በፀሎታችሁ አስቡን... ቢፈቅድ የኔ አባት ቸሩ መድዓኔዓለም ከብዙ ዓመታት በኋላ ቢሮህ በመምጣት መንፈሳዊ ምክርህን እቀበላለሁ። ስለሁሉም ግን የአምላካችን የቸሩ መድኃኔዓለም ስሙ ከፍ ከፍ ይበልልን የእናታችን ቅድስት ድንግል ወላዲተ አምላክ እመብርሃን ቅድስት ኪዳነምህረት ምልጃ ፀሎትዋ አይለየን ። እናቴ የእሷ ምልጃ ጥበቃ በይኖረኝ ኖሮ ዛሬ በልበ ሙሉነት ይህን አልልም ነበር እናቴ ... ከሁላችን አትለይን። ፍቅርሽን የልጅሽን ፍቅር በልባችን ይፃፍብን። ተመስገን ። ይቆየን። መንድሜ አንተ ደሞ ....ዝም ብለህ ስራህን ስራ የውጤትህን ፍሬ በምድርም በሰማይ ታፍሳለህ ። በርታ።

  • @habhabshi5767
    @habhabshi5767 6 днів тому +10

    አዲሳባ ሆነዉ ይቀጥሉ ብዙ ይማራሉ እዉነት እጹብ ድንቅ ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 6 днів тому +8

    ኧረ ዋይኔ የሚጣ ቅመሟ ግልፀነት፣ ድፍረት፣ ታድላ ❤ ሚጣ ማለት ነው ንግግረዋ በሰምዓብ መጨረሻው ልቤ ተጠልጥሎ ነው የሰማሁት መምህር ደሰ ይላል🌻ተጋብተው እዚው ይኖሩ ኧር

    • @eftah21
      @eftah21 6 днів тому +2

      በጣም ❤

  • @lemlemtadesse3924
    @lemlemtadesse3924 6 днів тому +8

    መምህር ተሰፋዬ እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጥህ ❤እግዚአብሔር ሟገስ ይሁንህ ከአባቴ ጋር እይሰማንህ ነው

  • @WelansaGachena
    @WelansaGachena 6 днів тому +7

    መቼም በዚ ዘመን ንፁ ካህን ማግኘት እራሱ ትልቅ እድል ነዉ ልቦና ይስጣችሁ ነዉ መቼም ግንሁል ጊዜ እግዚያብሔር አሸንፎ ነዉ የምንሰማዉ (እምናየዉ) ስለዚ ደብተራዎች የምትወድቁበትን መንገድ ባትጀምሩ እላለዉ የቤት ሰራተኛን ባከበርናቸዉ እና በተንከባከብናቸዉ መጠን ይጠቅሙናል በሰፈርነዉ እንዳንሰር እንጠንቀቅ ባላገሮቹ ጥንዶች ገጠር ቢኖሩ እመኝላቸዋለሁ ለእትዬና ለጋሼ መልካም የፍቅር የትዳር ጊዜ ይሁንላቹ መምህር አብዝቼ አብዝቼ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏🙏

  • @BizuayehuAndisa
    @BizuayehuAndisa 6 днів тому +8

    እግዚሐብሄር ይመስገን መምህራችን እኳን ደና መጣክልን የሚገርም ገጠመኝ ነው ልቦና ይስጠን አሜን አሜን

  • @ሀአየየ
    @ሀአየየ 6 днів тому +7

    እግዚአብሔር ይመሥገን❤❤ መምህርየ በጣም አምሮብሀል የኔ ጌታ ሁሌም ይመርብህ የኔ አባት የሠማነውን በተግባር እንድንፈፅም ፈጣሪ ይርዳል ❤❤ መምህርየ የኔ አባት በጣም ነው እምወድ እማከብርህ አባየ❤❤ ሽ አመት ኑርልን የኔ አባት

  • @MebratTesfaye-y2y
    @MebratTesfaye-y2y 6 днів тому +41

    መምህር አንተ ለኔ የአይኔ ብረሀን የአይምሮየ እዉቀት የልቤ ደስታ የስደቴ መንገድ ስንቅ ስለ ሆነልኝ ትምህርህ ዘመንህ ይባረክ::ወለተ አማኔል በፀሎት አስቡኝ::

  • @fesehabayu-d9g
    @fesehabayu-d9g 6 днів тому +15

    መምህርዬ ጠጣም ደስ ይልባል እንኳን ለፃድቁ አባታችን ለአቡነ አረጋዊ ወረሃዊ መታሰቢያ በአላቸዉ አደረሳችሁ እናቴ እመቤቴ ማርያም ሆይ ይህን ገጠመኝ እንናዳምጥ ስለረዳሽኝ አመሰግናለሁ ❤@መምህርዬ ❤@

  • @abc12452
    @abc12452 6 днів тому +6

    አዎ መምህርዬ እኔ ዳዉን ሎድ እያደረኩ እያስቀመጥኩ ነዉ በሚሞሪም አስቀምጥና ኢትዮ ስመጣ ለሰዉ በ exender ሼር አደርጋለዉ ብዬ ፈጣሪ ይርዳኝ

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 6 днів тому +8

    በጣም ደስ የምል ገጠመኝ ነው አስተምራ ለቅዱስ ቁርባን አብቅታ ባለቤቷ አደረገችው ሚጣየ ደሞ እዝህ ተጋብተው ገጠር ባይሄዱ አድስ አበባ ብኖሩ እላሎሁ
    መምህራችን ይህ ሁሉ ያንተ ውጤት ነው እማፍቅር ትጠብቅህ🌼🌻

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 6 днів тому +6

    እግዚአብሔር ይማስገን አሜን አሜን አሜን ሁንካን ባሰላም ማጡልን መምህር ሰላምን ካፍቂር ጋ ጤናን ካቤረክት ጋያድልሎት እግዚአብሔር አምልኮ እስከና ቤጣስብክ 🙏ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ትሁን

  • @የእግዚአብሔርልጄነኝ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የእመቤቴ ልጆች ወለተ ማርያም ብለሁች በፀሎት አስቡኝ😢😢

  • @Eyerus-er5ih
    @Eyerus-er5ih 6 днів тому +9

    አግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በአወነት ቃለ ህዎትን ያሰማልን መምህር አንካን አብሮ አደረሰን ❤️🎉❤️🎉❤️🎉❤️🎉🙏🙏🙏🙏
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

    • @AffectionateCrescentMoon-lh3vi
      @AffectionateCrescentMoon-lh3vi 6 днів тому

      አሜን አሜን አሜንመምህር እንካን አደረሰህ ❤❤❤❤ሁላቹም በፀሎት አሱብኝ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sun.love8575
    @sun.love8575 6 днів тому +9

    መምህር እንኩዋን ደህና መጡ እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን አብሮ አደረሰን. መምህር እና የመምህር ተማሪዎች በፀሎት አስቡኝ በጣም ፈተናዬ በዝቱዋል ፀሎት ለመፀልይ ሥል ያፈዘኛል የሆነ በቀል በልቤ አለ እና ከዚህ በቀል መንፈስ ለመላቀቅ ደግሞ በ አቀራዮቼ ላይ ሆኖ ይፈታተነኛል እና እነሱም በቃ ሁሉንም በይቅርታ ሳልፍ ፍርሃት እየመሰላቸው በትንሽ በትልቁ እንቅፋት እየሆኑብኝ ተቸግርኩ 🥹 በዚህ አዲስ አመትም ወደ ቁርባን ለመቅረብ ፈራሁ 🥹

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ፍፃሜው ደስስ ማለቱ ሚጣ የልብሺን ንፀህና አይቀይርብሺ ከፍ በይ ተማሪ የመምህርን ትምህርት ዘመዶችሺንም እደምትቀይሪ ተስፋ አለኝ ወንድምሺንም ልቦና ይስጠው ክፉ ስራውን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ያክሺፍበት በርች የመምህር ተማሪ ፀጋውን እግዚአብሔር ያልብስሺ በርች ወንድማለም እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምረው ወይ ፈተና

  • @tamyalewgobezie5493
    @tamyalewgobezie5493 6 днів тому +6

    መምህርዬ በጣም ከምገልፀው በላይ በህይወቴ ብዙ ነገሮችን እንዳውቅ እና እንድማር ስላገዝከኝ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን ፀጋና እድሜ ይስጥልኝ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ።

  • @ተወልደመድህን
    @ተወልደመድህን 6 днів тому +6

    ገጠመኝ ለ2 አመታት አዳሞጫለው ተከታትያለው ለምን ድነው እርምጃ መውሰድ ያቃተኀ በኑሮ በረከት የለኝም (ተወልደመድህን ጸልዩልኝ)

  • @ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ

    ሰለሁሉም ነገርእግዚአብሔር ይመሰገንአሜን💐💐💐💐

  • @sarashim722
    @sarashim722 6 днів тому +6

    እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን አሜን የሰላም ዘመን ያድርግልን ❤
    በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ሥላሴ ብላቹ

  • @Muluabate-ys4kr
    @Muluabate-ys4kr 6 днів тому +9

    መምህር እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ የመምህር ተማሪዎች እኔ ደካማ እህታችን ወለተ ሐና እና ገብረ መድን እያላችሁ በፆለት አስቡኝ❤❤❤

  • @sun.love8575
    @sun.love8575 6 днів тому +6

    መልካም ሃሳብ ነው መምህር እግዚአብሔር የርዳህ ቅዱስ ገብርኤል ክንድ ጉልበት ብርታት ይሁንህ ❤❤❤

  • @almazametetadkan-7536
    @almazametetadkan-7536 6 днів тому +7

    መምህር ያገልግሎት ዘመንክ ይባረክ

  • @LomiYazew
    @LomiYazew 6 днів тому +6

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዝአብሔር ይባርክህ.እኔ ሳላስብ ለኩራት ሳይሆን ዝም ብዬ በተናገርኩት በራሴ አንደበት የሴት ልጅ ሸርሙጣ የወንድ ልጅ ሌባ ያዝልን ብዬ በአለም እያለሁ ተናገርኩ በገዛ እጄ ጓደኛዬ እህቴን አሳሳትኳት እና 21 አመት እሰቃያለሁ በቀልድ በማይረባ አነጋገር ሰዉን መናቅም ሆነ ማመን አያስፈልግም መምህርን እግዝአብሔር መዳኔን ከወደደ ሳገኘዉ ሙሉዉን አንድ ቀን በግልፅ እቀርባለሁ ፈጣሪ ይፍቀድ በፀሎት እርዱኝ ብዙ የብዙ ትማሩበታላችሁ ይቅርታ ከኔ ታሪክ ማለቴ ነዉ ከመሸ ነቃሁ

  • @elsajefter5596
    @elsajefter5596 6 днів тому +9

    እንኳን ደህና መጣህ መምህርየ እኔ ኤልሳ ነኝ ባለፈዉ ደዉየ በላዪፍ ደዉልልኝ ብየህ ነበር ከ ኔዘርላንድ ነኝ እባክህ መምህርየ እየጠበኩህ ነዉ በጣም በፈተና ዉስጥ ነኝ እኔም ቤተሰቦቼም እባካቺሁ እህት ወንድሞቼ በ ጽሎታቺሁ እኔን ሓጥያተኛ እህታቺሁ ኣስቡኝ 🙏🙏🙏

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 5 днів тому

      አይዞሽ የኔ እህት የኔ እናት በፀሎት በርች ልብሽ አይደንግጥ አምላክሽን እመኝዉ ትሻገሪዋለሽ ስገጅበት ጭንቀትም አብሮ እርግፍ ይልና በተስፋ ትሞያለሽ አይዞሽ ደግሞ አመስግኝ አምላክሽን ታድለሽ በፈተና ያሉ ሰዎች አምላካቸዉ ስለወደዳቸዉ ዲያቢሎስ ደግሞ ስላመለጡት የቀናባቸዉ ሰዎች ምልክት ነዉ።

    • @elsajefter5596
      @elsajefter5596 5 днів тому

      @@Kidist-rn2xc እሺ እህቴ ኣመሰግናለሁ እንዳፍሽ ያርግልኝ🙏🙏🙏🙏

  • @مناهلالعنزي-ص2س
    @مناهلالعنزي-ص2س 6 днів тому +7

    መምህር ተስፋዬ አግዚአብሔር አረጅም አድሜ ይስጥህ

  • @ALEMHAMUALE
    @ALEMHAMUALE 6 днів тому +7

    መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህ ሰምተን እንመለሳለን❤❤❤❤

  • @kedeset
    @kedeset 6 днів тому +6

    መምህር አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልኝ

  • @ALEMHAMUALE
    @ALEMHAMUALE 6 днів тому +4

    ሰላም የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን

  • @ኪያየማሪያምየተዋህዶልጅ

    እግዚአብሔር ይመስገን የመጀመሪያነኝ በፆሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ❤❤

  • @eyerus9893
    @eyerus9893 6 днів тому +6

    በጣም ደስ እሚል ገጠመኝ በተለይ የቤት ሰራተኛ ያለው ማስዋል ይጠይቃል እህታችን በእውነት ደስ ይበልሽ እንኩዋንም እግዚያብሔአር መለሰው ወንድማችን በአንች ላይ አድሮ ለሁላችንም ማሰተዋሉን ያድለን

  • @KaleGatu
    @KaleGatu 6 днів тому +12

    እስቲ በማሪያም ወለተ ገብሪኤል ብላቹ በፀሎታቹ አስብኝ

  • @jastavms2119
    @jastavms2119 6 днів тому +2

    የዛሬው ገጠመኝ ይገርማል በጣም ደስስ ይላል በእውነት ይሄ የብዙ ሰው ችግር ነው ያስተማረን እግዚኣብሐር አምላክ ይክበር ይመስገን❤❤ መመህርየ እውነት እግዚኣብሔር ዓስብህ ይክፈልህ ዕድመና ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kdjushs8357
    @kdjushs8357 6 днів тому +4

    እኔ እናት እንዴት ጥሩ ሰውናት መታደል ነው የእሶን ልብ ይስጠን በእውነት መታደል ነው እግዚሐብሄር ይመስገን

  • @akberetberhane6521
    @akberetberhane6521 6 днів тому +3

    አሜን እግዚኣብሔር ይመስገን ለዚህ ቀን ያደረስን የአብ ልጅ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሃኔ -አለም ኢየሱስ ክርስቶስ ምስጋና ይሁን ✝️🙏🏾🤷🧎
    ዘመኑን የደስታ የፍቅሪ የመተሳሰብ የአንደነት ያድርግለን ። ውድ መምህርችን ተስፋየ ቃል ህይወት ይስማዓልን ጸጋ ውን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመንህ እግዚኣብሔር ይባርኽ ✝️💠🙏🏾እኔ ደካማ ብጸሎት አስብኝ 🙏🏾🧎መልካም አዲስ አመት 🎇🍁አዲስ ልቢ አዲስ መንፈስ ቅዱስ ትንቢት ሕዝቅኤል 36÷26-27....ሰለ አዲስ አመት ጥያቈና -መልስ ÷መክሊት ዘተዋህዶ)💒✝️💠🙏🏾🤷🧎😍🤝❤️😘
    ጌታ ሆይ ይሄንን ምክሪን ገጠመኝ እንድዳምጥ ሰለረዳእ አመስግነለሁ 🤷
    ነብስይ ሆይ ሉፅድቅሽ ብረሪ 🕊️🩵ብሰማይ መንገድ ፀባይሽን ግሪ 🤍❤️✝️💠🙏🏾🧎🤷🕯️🎇🍁🌺🍒🍇🌻🌼🌹💐🍃🕊️🕊️🕊️

  • @tigist-_21
    @tigist-_21 6 днів тому +4

    እንኳን ላፃድቁ አባታችን ለአቡነ አረጋዊ ወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በአላቸው አደረሰን አደረሳችሁ በረከት ረዴታቸው አድሮ ይኑርብን አሜን

  • @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f

    የዛሬው ገጠመኝ ይገርማል አጋዡ እህት አለም እንኳን ደስ አላችሁ በእውነት ይሄ የብዙ ሰው ችግር ነው ያስተማረን የመከረን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @wedaalemayu29-fo2yx
    @wedaalemayu29-fo2yx 6 днів тому +4

    እንካን አቢሮ አደራሰን መምህራ የመምህራ ተማራወች በፀወሎት አሲቢዉን የሰሚኖ ከፈል ህፀናትና እናቶች አባቶች ቤትኪራሲቲይን እየተቃጠለ ነው በፀወለት አሲቢውን በቃችው ይለን ዘንዲ ❤

  • @Burtikanabera
    @Burtikanabera 6 днів тому +2

    Anis mana Qalichaa tii ba,ee barsisaa kenyaa Haraa garuu bifaa namatii toolun waqqaayyoo argadhee jiraa kaan naa barsisee lee sii barsisaa kenyaa kanaafuu nagaan waqqaayyoo siif haa bayyatuu hiriyoonii kiyyaa lee sii bekaanii bayyeen gamadee kanaa bodaa matiin kenyaa lee nii fayuu kanaafuu guddaa galatomii waqqaayyoo umurii dheraa isiinif haa kenuu Barsisaa kenyaa ebifamaaa ebifamaaa ebifamaaa ebifamaaa 🙏🤲🙏🤲🤲💐✝️⛪🌻🌼🙏

  • @adanishtadese4644
    @adanishtadese4644 6 днів тому +7

    መምህሬ ስታምር ዛሬ❤❤❤❤❤

  • @TringoAyele-l4k
    @TringoAyele-l4k 6 днів тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መጨርሻው ሲያምር መምህርዬ እዚሁ ተጋብተው ይኑሩ ወደገጠር አትላካቸው

  • @ማርታ_የኪድዬ16
    @ማርታ_የኪድዬ16 6 днів тому +17

    የኔ ውድ አባት ኪዳነ ምሕረት እናቴ እስከ ቤተሰብክ ትጠብቅልኝ❤

  • @mazaadubai
    @mazaadubai 6 днів тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለአቡነ አረጋዊ መታሰቢያ በአል አደረሳቹህ አደረሰን አሜን አሜን አሜን እንድሰማ ለፈቀደልን የአምላካችን ዘላለማዊ ስሙ የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏

  • @የሺዬነኝየድግልልጅ
    @የሺዬነኝየድግልልጅ 6 днів тому +2

    የመምህር ቤተሰቦች በፀሎታችሁ አስቡኝ ስራ የለኝም ስራ እዳገኝ 😢

  • @AsterBany
    @AsterBany 6 днів тому +5

    መምህር እንኳን በሰላም መጣክ❤ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏

  • @freselamdesalegn4455
    @freselamdesalegn4455 6 днів тому +4

    Welete tinsae ena betesebochuan betelot asbugn tseliyulign

  • @SaraAla-xg5fj
    @SaraAla-xg5fj 6 днів тому +2

    መምህሬ የነፍሴ መጋቢ እግዚአብሔር በረከቱን ጤናውን ያብዛልህ

  • @ZerfnshHylgebrl
    @ZerfnshHylgebrl 6 днів тому +4

    እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን ሰላም ያምጣልን የምንሰማው የፍሬ ያርግልን

  • @mogesretta2279
    @mogesretta2279 6 днів тому +4

    ሰላም መምሕር ተስፋየ
    እናቴ ጨሌ ለመጣል በምታደርገው ትግል ካንሰር ተብላ ታማ አለች፥፥ ጎሮ ነው የምትኖረው፥፥ እኔም ወደ ሐገር ቤት መምጣት አልቻልኩም፥ ብሬ በህክምናው አለቀ እኔም ስራ አጣሁ፥፥ መንፈሱ ባለፈው ቅዳሜ ተጋለጠ፥ ነገር ግን የሚረዳን አባት የለም፥፥ የሚያግዘኝ ፈቃደኛ እየፈለኩ ነው፥፥

    • @nahombekayoyo
      @nahombekayoyo 5 днів тому

      ፈጣሪ ይርዳሽ እኔም ይሄንን ጭንቀት አውቀዋለሁኝ አስቆርቢያቸው

  • @YedenkeNegese
    @YedenkeNegese 6 днів тому +4

    መምህር እፊልግሀልው በማሪያም

  • @hanateshome9713
    @hanateshome9713 6 днів тому +12

    መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ ❤❤❤❤❤😂

  • @mulu1270
    @mulu1270 6 днів тому +4

    Amen Amen Amen egziabeher yimesgen❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tizitadozale9547
    @tizitadozale9547 6 днів тому +4

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Xuruwatqabirarar
    @Xuruwatqabirarar 2 дні тому +1

    ይገርማል በጣም ትምርትህን አላዳምጥም ነበር አሁን ስሰማ ዉስጢ ብዙነጥብ ያዝኩኝ ፅልይልኝ ወድሜ ኖርልኝ መምህሪ እድሚና ጢናይስጥህ አትርሳኝ በፀሎት አትርሳኝ

  • @tigistaniley8143
    @tigistaniley8143 6 днів тому +4

    እግዚአብሄር ይመሰገን መምህር እዴት አደርክ እንኳን አብሮ አደረሰን አመቱ የሰላምና የፍቅር አመት ይሁንልን🙏🙏🙏

  • @yilma4711
    @yilma4711 6 днів тому +4

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KalkidanKebede-zh3nq
    @KalkidanKebede-zh3nq 4 дні тому +1

    ኧረ መምህር እባክህ እንዳታልፈው መሪጌታ ነኝ እያሉ የባህል ህክምና እሰጣለንም እያሉ ሰውን ገንዘቡን እየበሉ ነው ደብተራ ናቸው አይነት ነገር እንዳስተማርክ አውቃለሁ ግንበደንብ አስተምር እባክህ እኔም የዛ ሰለባ ነኝ 😢🙏🙏

  • @genetAbebe-mg1zn
    @genetAbebe-mg1zn 6 днів тому +3

    መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ ልጆቺህን ይባርክልህ 🙏🙏🙏❤️❤️

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 6 днів тому +3

    መጀመሪያ እታለምና ወንድም አለም ይጋቡ ቀጥሎ እነሚጣን ያቆርቧቸዉና ይዳሯቸዉ ወንድም አለም ቤት ይስጣቸዉንና እሷም ትማር ፍቅረኛዋም ይስራ አ.አ ይኑሩ ደግሞ ወደ ገጠር ከገቡ ወደ ጥቆላ ሒወት ይገባሉ እነሱ በደንብ በመንፈሳዊ ሒወት ስበስሉ ደግሞ የገጠር ዘመዶቻቸዉን ከክፉ መንፈስ ይታደሳሉ መምህርዬ እድሜና ጤና ይስጥህ እኔ ገጠመኝ በመስማት ደግ፣ ልበ ቀና፣ለደሀ አዛኝ፣ ሰዉን የማከብር ሆኛለሁ ተመስገን አይደል?

  • @ayinalemtekileyohanis1766
    @ayinalemtekileyohanis1766 6 днів тому +3

    መምህር ፀጋህን ያብዛልህ ❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤

  • @የአምላኬእናትማርያም

    በእውነት የእግዚአብሔር ቸርነት ይገርማልኮ ሁሉን ማራኪ ጌታየ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ይሁን እናንተን ሥለሰጠን ❤ አቡነ አረጋዊ ጻድቁ አባቴ ከእርኩሳን መናፍስት ጠብቀን ሁላችንንም አሜን

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 6 днів тому +4

    🎚እግዚአብሔር ይመስገን አሜን🎚

  • @ayenalmgetahun9708
    @ayenalmgetahun9708 3 дні тому +1

    እር መምህር እዚሁ ተጋብተው ይኑሩ ወንድምዬው ከተመለስ ይሄዱ ሀገራቼው ካልተመለስ ግን እዚሁ ይሁኑ

  • @soliyanaenat7876
    @soliyanaenat7876 4 дні тому +1

    በቁርባን ማግባት ነዉ የእኔ ፉላጐት የድንግል ማሪያም ልጅ ያድርግልሽ belugn 🙏 ከሃጢያት ወጥቼ

  • @HabtamAddise
    @HabtamAddise 6 днів тому +1

    ወይ አድስ አበባ እኔም ሳውዲን በትልቅ ነገር ነበር የሳልኩት ጉድ ሆንኮት እንጂ እንደ ኢትዮጵያ ቅድስት የከበረች ሀገር የለም❤❤❤❤

  • @avg4628
    @avg4628 6 днів тому +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርዬዬዬ

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 6 днів тому +4

    መምህሬ🎉❤ እንኳን አብሮ አደረሰን🙏👍

  • @elroitube27
    @elroitube27 6 днів тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል እነ ሚጣ በደንብ ይማሩ በእምነት ይጎልምሱና ከተለወጡ ቡኃላ ሀገራቸው ይሒዱ እነሱም ሌሎችን በማስተማር ሌሎችን ይለውጡ

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112
    @luletkabadekabadegabrmaram2112 5 днів тому +1

    በጣም ያስደስታል እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ጥሩ ነዉ እዚህ አኑራቸው ያሳዝናሉ ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒✅✅✅

  • @EmuBelhu
    @EmuBelhu 6 днів тому +2

    አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን የኛ እቁ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን በዉነት🤲♥️🥰👏👏👏

  • @በፈተናየሚፀናየተባረከነው

    ሰላም ውድ መምህሬ ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት የዛሬውን ገጠመኝ በጉጉት ነው ሳላቆርጥ የጨረስኩት የሚጣን መጨረሻ ሳላይ ብዬ በጣም የሚገርም ነው ብዙ ትምሬበታለሁ መምህሬ ገጠመኝህን ትምህርትህን በጉጉት ነው የምከታተለው ነገር ግን ኮሜንት አልሰጥም ስራ እየሰራሁ ስለሆነ የማዳምጠው በዛው እረሰዋለሁ ላይክ ግን ሳላደርግ አልጃምርም በርታል እነሚጣ ይጋቡ ሀገራቸው ሄደው በባህላቸው ተጋብተው ወደ ከተማ ቢኖሩ ጥሩ ነው ወንድማችንም ከእህታችን ጋር ተጋብተው መልካም ህይወት እንዳኖሩ እመኝላቸዋለሁ❤❤

  • @ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ

    ስለ ሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን በእውነት ቃለ ህይወንት ቃሰማልን መምህሬ❤❤❤❤❤

  • @MesiyeBeby
    @MesiyeBeby 6 днів тому +1

    መምህር ተስፋየ እንዴት ነህ ትምህርትህ በጣም ሰውን የሚለውጥ ነው አስተማሪም ነው እናመስግናለን
    የንስሃ አባት መያዝ እፈልጋለሁ እንዴት ላድርግ