Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

"ጥሩ ሥነ- ፅሑፍ በህዝብ ላይ አያላግጥም" ደራሲ፣ ፀሐፊ ተውኔት፣ አዘጋጅ እና ተዋናይ ኃይሉ ፀጋዬ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 чер 2024
  • "ጥሩ ሥነ- ፅሑፍ በህዝብ ላይ አያላግጥም" ደራሲ፣ ፀሐፊ ተውኔት፣ አዘጋጅ እና ተዋናይ ኃይሉ ፀጋዬ #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

КОМЕНТАРІ • 8

  • @AB-wg1cr
    @AB-wg1cr 2 місяці тому +1

    ረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤና ፡ ይስጥህ ፡ ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🙏🏻🙏🏻

  • @markosalemayehu
    @markosalemayehu 2 місяці тому

    ኃይሊቲ እረጅም እድሜ እና ጤና ተመኘውልህ ወንድሜ ።

  • @solomonmichael1582
    @solomonmichael1582 2 місяці тому

    Thank you EBC for hosting this iconic artist and writer. I grew up listening to Hailu's radio and TV dramas series. Long live to this legend artist.

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 місяці тому

    ደራሲ አርቲስት ኃይሉ ፀጋዬ እግዚአብሄር ጤና እና እድሜ ይስጥልን ከነመላው ቤተሰቡ
    🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 місяці тому

    ደራሲ አርቲስት ኃይሉ ፀጋዬ እግዚአብሄር ጤና እና እድሜ ይስጥልን ከነመላው ቤተሰብህ
    🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @noahmoges5965
    @noahmoges5965 2 місяці тому

    Hailu Tsegaye one and the only one in Ethiopian Theatre we love you sir..እባክህ በርታልን .ብእሮችህ እንዳይነጥፉ.ፃፍ ፃፍ አሁንም ፃፍ.🎉🎉🎉🎉🎉

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 місяці тому +1

    ጥሩ ስነፅሁፍ በሕዝብ ላይ አያላግጥም ርእሱ በጣም ነው የተስማማኝ አሁን አሁን ሽሙጥ እና ተረብ በየመድረኩ ላይ እየቀረቡ ለጊዜው ቢያስቁም ለትውልድ ምንም መልእክት አያስተላልፍም

  • @noahmoges5965
    @noahmoges5965 2 місяці тому

    ሀይሉ ፀጋዮ ባለፈው ስላሳ ጨለማ የወያኔ ዘመን ስነፅሁፍ እና ኪነጥብብ ሙዚቃን ጨምሮ ሆን ተብሎ ኢትዮጵያን በሚጠሉት ወያኔዎች እድገት እንዳያሳይ ታፍኖ ቆይቶል.በዚያ ወቅት ስለነበረው ጥልቅ ችግር ሌብነት አይን ያወጣ ዘረኝነት ኢትዮጵያ በዘር ልዮነት ስትፍርስ እንዴት አንድ ነገር አልፃፍክም ዛሬስ ከትላንት አይሻልም ወይ.አንተስ ዛሬ በነፃነት ሀሳብህን የምትገልፀው ትላንት በወያኔው ዘመን ቢሆን ይቻል ነበር ወይ..