አዲስ አስቂኝ የበእውቀቱ ስዩም ወግ - እድል ነው ክፍል 2 Bewketu Seyoum New 2024 - Idil New - Part 2 @ArtsTvWorld
Вставка
- Опубліковано 25 тра 2024
- Bewketu Seyoum - New 2024 - Idil New - Part 2
በእውቀቱ ስዩም - አዲስ 2016 - እድል ነው - ክፍል 2
Ethiopian Comedy on Stage, Ethiopian Poetry on Stage
Subscribe and follow us on:
WebSite : www.artstv.tv
Facebook : / artstvworld
Instagram : / artstvworld
TikTok : / artstvworld
X / Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/ArtsTvWorldTelegram
#Ethiopia #bewketu_seyoum #ethiopian_comedy #bewketu_seyoum_2024 #standupcomedy #poetry #bewketu_seyoum_poems #bewketu #bewketu_seyoum_interview
© Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
Copyright ©2024 Arts Tv World
በእጃችን በልተን፣ በእግራችን ተራምደን በሳምንት ያደረሰን ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይግባዉ😍 አሚን በሉ ወገኖቼ🙏✅
ጎበዝ ተከተሉኝ ያለቀው አልቆ የቀረነው እንሻገራለን😅😅😅😅 ያማል ቅኔው..
ክፍ ልብ ቅኔ ያበዛል አሉ ፀጉር ሰንጣቂ ነክ ። እስኬ የራስክን ኖሮ መኖር ጀምር
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።🥰🥰🥰
Amen
@@yenesewketsela6950 ለሁላችንም 🥰🥰🥰
@@yenesewketsela6950 ለሁላችንም 🥰🥰🥰
Amen same to you 🇪🇹🙏🏻💚💛♥️😘
@@hannaredda3061 ለሁላችንም 🙏🙏🙏
😂😂😂😎😂 አይ በውቀቱ በጣም እኮ ነው የሚታስቀኝ
ምርጡ አዝናኜ በውቄ!!!
በእውቄን ከዘሰሬ 13 ዓመት ጀምሮ ነው የሱን ስራዎች ማድመጥና ማንበብ የጀመርኩት ብቸኛ የዘመኔ የስነ ፁሑፍ ጀግና ነው በጣም ይችላል👍
Bewuke., Thank you! you are one of a kind! We love you!!! This should be posted on your youtube page as well.
እዚህ ኣገር የሚያኗንር የለም እንጂ በጊዜ እንድትሞት የሚተባበርህ ብዙ ነው። አዎ በውቄ ከሞትክ በኋላም የሚተባበርህ በጣም ብዙ ነው። ፅሁፎችህ የሚያስቁ ብቻ አይደሉም ወጣት ራሱን እንዲጠብቅም ያደርጋሉ። ጀርመናዊው ገተ በፃፈው የ ቬርተር ሰቀቀን ምክንያት ብዙ ወጣት ሙቷል። ባንተ በዚህ ፅሁፍህ ድግሞ ብዙ ወጣት ይተርፋል። እናመሰግናለን። በዚህ ጊዜ እንዳንተ አይነትም አለ።
አንተና ፍቅር ሲዝም ባትኖሩ በዲፕሬሽን አልቆልን ነበር😂😘😘😘🙏🙏🙏
Ere lash bra Bewkqe ena Fikirsism bemin yigenagnalu???. Fikirsism eko mentally retarded and manica psychopathic personality new..beteseb yaxa ebid new asakami Axitio new
Bewqe liyu new Yarada lij!...brilliant & Classic one!
በጣም ታዝናናኛለህ ግን ይኸ መለመላውን የምታወርደውን ትንሽ ቀነስ ብታደርገው ተሸማቀቅን እኮ!!!
እሱም ቢሆን ያምርበታል
በዉቀቱ እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 😂😂😂😂😂😂😂😂😂ረጅም ዕድሜ ይስጥህ
Bewkie as usual Magnificent
🙏🙏🙏
በውቄ የተቀባውን የስነ ቃል እና ስነጽሁፍ ጥበብ በሚገርም ሁኔታ ማለት የፈለገውን ለማለት የተጠቀመው እዚህ ጽሁፍ ላይ ነው አንዳንዶች የገባቸው እንደዋዛ ሲስቁ እያንዳንዷ ነገር የገባቻቸው እና የሚመለከታቸው ሳያስባንኑ ሲናደዱ ከስር አይቻለሁ ጥበብ ይሄን ካላደረገልን ማን ሊያደርግልን ነው በውቄ ግን ይመችህ ካንተም ወድያ አራዳ ላሳር
Great comedian elegant thank you
አስም አለብኝ😂 ደስ ይላል የደረሰበት ያውቃል
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
He must have smelled the tuna 😂
በእውቀት ከልቡ የብእር ሰው ነው 👍
Beweka ✌️❤
በእውነት እግዚአብሔርን ይጠብቅህ ❤❤❤❤
Thank you Bewke, you make my day! 🙏
Thank you so much for making our day.
GOD bless you 🙏
በእውቄ keep out your best friend "በየነ"!
እነ አጅሬዎች ላይ ፃፍ እንጂ..... ካለ በኻላ .....ስትታሰር .... ሰሞኑን አንቀዥቅዦት ነበር! .... that was epic!
Our society became exactly like that! It’s true
አቦ ይመችህ በዉቄ 😅😅😅😅❤❤❤
Bravo 👏 👏 👏
ጀግና
Woow1ኛ👏👏👏👏
Beweke no.1
ምርጥ ሰው በእውቄ❤❤❤
በውቄ ለሰው እንደቀለድህ፤ በራስ ህይወትም እየቀለድህ እንደሆን የሚነግርህ ጎደኛ ያጣህ ይመስለኛል፡፡ሰው ለማሳቅ ብዙ ክመድከምህ የተነሳ የአጋንንት መደብር የሆንህ ይመስለኛል፡፡ ማንን እያገለገልህ እንደሆን ራስህን መርምር!!!
የቅናት መንፈስ ነው ወንድሜ ታከመው ፤፤፤፤
አጋንንት ምንአገባው በውቀቱ ስራ ላይ ቦታ ፈልግለት በውቀቱ አቅልሎ ሰው በራሱ ድክመትና ግዝፈት ማየት እማይፈልጋቸውን እሱነቱ አቅልሎ እንዲያይ አሳቃችን ነው።
Good job bro, u r so kind!
Beweka hulem andega 👏👏👏👏👏
Beweke❤❤❤❤
እረጅም እድሜ ለአያልቅበት
Just WOW
አጥር የለለዉ ሐዉልት እየነቀለ!!!
ከቀብር በሇላ
🤣🤣🤣
😂😂😂 you've made my day , thank you.
በጣም ነው የሚችለው ።የማይገባበት የለም
ይገርማ ❤❤
Wow … Bewke!!! በሳቅ ገደልክኝ!!!
😂😂😂አይ በውቄ ወግኮ ሲያምርብህ😅😅
በጣም ነው የምወድህ
Enamesegnalen ምናሴ
Ur my best 👌 😅😅😅
Nice to see an old friend in a long time among the.... 4:23
Thanks በእውቀቱ ስዩም ጥሩ ምንአበኛ ነሕ 😅
Amazing!
😂😂😂
Bewuke as funny as always! 💥ይህን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ፣ ሰላም እና ጤና ይብዛላችሁ‼️ቻናሌን ተቀላቀሉና እዉቀትም ይብዛላችሁ‼️Kuraz English
Nice man, Bewke
በውቄ ትለያለህ እኮ😂😂
በሣቅ ሞትሁ
Hilarious Bewke Yichelal Mariamn... Gen If it was a stand up comedy without reading boom
የደራሲዎች ላፎንቴን😂
ስለ ጡት ስለፃፍክ የጠባኸው መሰለህ?😢😮😢😮😢😮😅
"አስም አለብኝ" 😂😂😂
አልገባኝም
gin chekagn new endet endeza yelal?😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ልታስልሰው ነበራ😂😂@@user-bf7rp9qj4o
@@user-bf7rp9qj4o he saying it stinks
He is from bahardar, he shud be ok with smell of Fish
❤❤❤
ዎው ትችላለክ 😂😂😂😂 ድክም ነው ያልኩት
❤❤
የመጨረሻውን ፓርት ብትቆርጡት አሪፍ ነበር
❤
ትክክል
ይገርማል
ሌላ Part pls
ትመቸኛለክ በእውቀቱ❤❤❤❤❤
Sabi Qonjooooo ❤❤
ምርጥሠው እድሜ ይስጥህ
ደህና መተን መተን😂😂😂😂
Good vedio
WOW I love you my man you❤❤❤❤❤❤
በሳቅ የገደከኝ ፓርት ቴዲ አፍሮ የፈረመበት ቦታ ሲል 😅😅😅😅😅
Real talk brh😂😮😅
Teketaty tikat😅😅😅😅😅😅
ፈጣሪ ከውሾች ይጠብቅህ አሪፍ ስራ ነው
Ay Bewke swedhko❤
Silasaken Galatooma❤
ደህና መጥተን መጥተን😂😂
🤣🤣🤣 🤣🤣@@milionmesfin6399
I also want see you producing and acting in movies.
እውነት በውቄ አንደኛ ነህ
አንደኛ ነህ በዉቄ
እንዲህ ንገረን ጀግና ጠፍቶ ነው የቀዘኑብን
በውቄ አንትእኮ አትቀልድ 😅😂😢😂
wow 🤣🤣🤣🤣
This is cool mna
አስም አለብኝ ደና ጠንን ሆ😂
😂😂😂 እንኳንም ወደሃገራችን ተመለስክ
ትችላለህ አቦ😂
❤❤❤❤❤❤❤
በወለቄ የተረገምክ ነሀ በሳቅ ገደልከኝ 😂😂👍
እግዚአብሔር መልካም ነው
tileted guy beweqe
Wow
😂😂😂😂 በውቄ ምርጥ
የእውነት ይሄን ያህል ያስቃል ወይንስ ሚስጥሩ አልገባኝም??
ነው ኢትዮጵያ ውስጥ መኖር ለመሳቅ ያመቻቻል?
አልገባህም
teleyaleh bewke😀😃
Ay bewkea endeat endemitimechegn !!!
🎉🎉🎉🎉🎉❤
ጎበዝ ላሻግራችሁ የሞተው ይሞት ይርፍው ይተርፍ ...አሻግሪ😂😂😂😂😂
wow
በዉቄ❤
አስም አለብኝ 😂😂😂😂
❤❤❤❤😂
የበዉቀቱ አድናቂ ነኝ ; ቴዲ የፈረመበትን ማለት ለምን አስፈለገ ; ሰዉን በማንቋሸሽ ሰዉን ማሳቅ እቃወማለሁ ;
የተባለውን ቦታ ነው ያለው
በሳቅ ፍር......ስ ብያለሁ😂