አንጋፋው ደራሲ ስብሀት ገ/እግዚአብሄር በአለቤ ሾው የነበረውን አዝናኝ ቆይታ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 лют 2022
  • አንጋፋው ደራሲ ስብሀት ገ/እግዚአብሄር በአለቤ ሾው የነበረውን አዝናኝ ቆይታ
    #ebc #etv
    #EthiopianBroadcastingCorporation

КОМЕНТАРІ • 207

  • @samiabi3029
    @samiabi3029 2 роки тому +18

    ስብሃት ጥርት ንጥር ያለች ቃል ተናጋሪ አለቤ ምርጥና ስነምግባር የተላበሰ አናጋሪ ዋው ነብሳቹ በሰላም ትረፍ🙏

  • @dawitnecha8181
    @dawitnecha8181 2 роки тому +58

    Why do you cut the intro part....አለቤ ከ እንቅልፉ ነቅቶ ወደ ሥራ ምሄድበት part

  • @kumneger9812
    @kumneger9812 2 роки тому +19

    ጋሽ ስብሃት እውነትን ኑሮ እና መስሎ ያረፈ ትልቅ ሰው፡፡ነፍስ ይማር

    • @samggjudy7
      @samggjudy7 4 місяці тому

      እውነት ኖሮ እና መስሎ ... ምን ማለት ነው ?! አሁን ቢኖር እና እንደዛ ቢባል - "እነዚህ ደሞ ፌዘኞች ናቸው" እንደሚል በእርግጠኛነት እናገራለሁ !

  • @ethiozare8001
    @ethiozare8001 2 роки тому +85

    ሁለት ምርጦች ነፍሳችሁ በሰላም ትረፍ!💟

  • @mimiaddisu4840
    @mimiaddisu4840 2 роки тому +49

    ሁለት ምርጥ ኢትዮጵያዊያን ከሰው ልብ የማትጠፉ ነፍሳችሁን ይማርልን ደስ የሚል ቃለ ምልልስ

    • @yordanosgirmay569
      @yordanosgirmay569 2 роки тому

      ምርጥ ማለት መን ማለት ነው ነፁሕ ኢትዮጵያዊ ትላላችሁ ትርጉም የልለው አማርኛ ተናጋሪ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወይየጉድ አገር

    • @mimiaddisu4840
      @mimiaddisu4840 2 роки тому

      @@yordanosgirmay569 ገብቶሻል

    • @solomonwondmeneh2114
      @solomonwondmeneh2114 2 роки тому

      @@yordanosgirmay569 ?ሬፈ

    • @samsonberhane3100
      @samsonberhane3100 2 роки тому

      "የጓደኛዬን ባል ተመኝቼው አውቃለሁ"
      ua-cam.com/video/XYhcOT0iZpU/v-deo.html

  • @bahunegn
    @bahunegn 2 роки тому +13

    ሁላችንም ግዜኣችን ሲደርስ እንሞታለን፣ ግን የሚያሳዝን ነው ሁለት ምርጥ ነፍሶችን ስናጣ።

  • @firezewedmaru113
    @firezewedmaru113 2 роки тому +46

    እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኖርልን አየ አለቤ ጋሺ ስብሐት ነፍስ ይማር እናመስግናለን ስለ አቀረባችሁልን

  • @wedihaile1780
    @wedihaile1780 2 роки тому +13

    አለቤ ምርጥ ሠው ነብስህን በገነት ያኑራት

  • @tegetgezahg2462
    @tegetgezahg2462 2 роки тому +16

    ሁለት ታላቅ ሰወች አንረሳቸውም ነብሳቸውን ይማረው

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d 2 роки тому +12

    አለብዬ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑረዉ የኛ ቀልደኛ

  • @PlRATE
    @PlRATE 2 роки тому +12

    Thank you for sharing...We need more of this please!

  • @senytekassa8003
    @senytekassa8003 2 роки тому +27

    አለቤ የማንረሳኸ ወንድማችን 🙏🙏🙏🙏

  • @alemtsehayalem1099
    @alemtsehayalem1099 2 роки тому +22

    አይ ሞት አለቤሾው ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑረው

  • @theouterlimits7788
    @theouterlimits7788 2 роки тому +5

    One of the best interviewer with one of the best author.

  • @senytekassa8003
    @senytekassa8003 2 роки тому +6

    ስባሀት የምንወድኸ ልዮ ሰዉ 💐💐💐💐

  • @seblewongelteklu1206
    @seblewongelteklu1206 2 роки тому +12

    አለቤ ነብስህን ይማረው🙏

  • @peaceandpeaceful4538
    @peaceandpeaceful4538 2 роки тому +28

    አይ ዘመን ፣ አይ ግዜ
    ይሄንን 'አለቤ ሾው' ፕሮግራም በቱቻለኝ መጠን እከታተለው ነበር ።

  • @cheregirma
    @cheregirma 2 роки тому +6

    ሁለቱም ምርጥ ነበሩ።

  • @ihatepolitica9600
    @ihatepolitica9600 2 роки тому +4

    አለቤ...ሞትን ትፈራለህ አሉ
    ጋሽ ስብሀት...አንተስ
    😀😀 ሁለት ምርጦች

  • @chessverse6279
    @chessverse6279 2 роки тому +10

    ማንም ሐበሻ ደራሲ አንተን አይስተካከልም ስብሃትለአብ ገብረእግዚአብሔር

  • @kenfeab
    @kenfeab 2 роки тому +7

    Sebhat- A towering figure in Ethiopian literature.

  • @alexbuta4958
    @alexbuta4958 2 роки тому +5

    What a presentation, I liked it as usual keep up the good work

  • @babiletube
    @babiletube 2 роки тому +5

    ዋው ጋሽ ስብሀት ገበረ እግዚአብሔር በጣም ምርጥ ደራሲ ነው እንዲሁም አለቤሾም ምርጥ ሰው ምርጥ ኮሜዲያንና ሾዎ አቅራቢ ነበረ ፈጣሪ ሁለቱንም ነብሳቸውን ይማርልን !!!!!

  • @ethiopia3000
    @ethiopia3000 2 роки тому

    ua-cam.com/video/AbgWsOzN2Fg/v-deo.html
    ua-cam.com/video/QwT8Ca_ZwDo/v-deo.html እርካብና መንበር የዶ/ር አብይ አህመድ መፅሀፍ ያድምጡ
    ua-cam.com/video/weGrKiGqp9c/v-deo.html የመደመር መንገድ የዶ/ር አብይ አህመድ መፅሀፍ ያድ
    ua-cam.com/video/ieUzT9UHOxg/v-deo.html ጠብታ ማር (How to Win Friends and influence people full Amharic Audiobook)
    ua-cam.com/video/4sw1ShJ4NHA/v-deo.html UNLIMITED POWER (የሰው ልጅ የጥበበኝነት መንገድ)
    ታላቁ ሀይል(The power) ua-cam.com/video/DncvN_HqrLQ/v-deo.html
    እነዚህን ህይወት ቀያሪ መፅሀፎች ያድምጡ።ሠ5

  • @MrChuckmike
    @MrChuckmike 2 роки тому +5

    We need more of albe show please

  • @nesantkebede878
    @nesantkebede878 2 роки тому +6

    መቼም ሞት የሚሉትነገር ሁሉን ይለያል ሁለቱንም ነፊሰ ይማር።

  • @liliayana174
    @liliayana174 2 роки тому +3

    በጣም አመሰግናለሁ አለቤን ስለምታስስታውቁን

  • @yisihakabraham8098
    @yisihakabraham8098 2 роки тому +13

    RIP best two legends

  • @seeme7983
    @seeme7983 2 роки тому +4

    ወርቅ ሰዎች ነበሩ ሁለቱም❤

  • @abebechdisasa7630
    @abebechdisasa7630 2 роки тому +8

    ነብሳቸውን ይማር አይ ሞት

  • @aniykabe6088
    @aniykabe6088 2 роки тому +7

    ጋሽ ስብሀት አለቢሾ የምን ግዜም ምርጥ

  • @user-li2dp7gm6r
    @user-li2dp7gm6r Рік тому +1

    ስብሓት ክቡር ኣቦና ነብስኻ ኣብ ገነት ያንብርኻ

  • @kidisttesaye4822
    @kidisttesaye4822 2 роки тому +4

    ነፍሳችሁን በገነት ያኑርልን 🙏🙏🙏

  • @askaledemise9235
    @askaledemise9235 Рік тому +1

    አለቤ ነፍሥህ ባአፀደነት ያኑርልን

  • @BethlehemHappiness
    @BethlehemHappiness 2 місяці тому

    Classic! ነፍሳቸው በገነት ትረፍ❤❤

  • @fkirageradane5068
    @fkirageradane5068 2 роки тому +6

    የሟቹ የአለባቸው ተካ የቀድም የትዳር አጋር ባለቤትነት እየተመራ "አለቤ ሾው" እንደገና እንዲቀጥል ቢደረግ ።

  • @lulsegedmoges9811
    @lulsegedmoges9811 Рік тому

    የእውነት መደመጥ ያለበት

  • @djjopethiopia
    @djjopethiopia 2 роки тому +3

    ስብሀት እውነትን ይኖራታል። ለማስመሰል መኖር አይፈልግም

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 7 місяців тому

      Bezih midir yemayasmesil yelem..

  • @adoniasabebe8631
    @adoniasabebe8631 2 роки тому +1

    ፈጣሪ በቀኙ ያድርጋችሁ።

  • @BOOROK-vd8hl
    @BOOROK-vd8hl 2 роки тому

    i love him always b/c he is natural speaker . so he is my hero in my life .

  • @samiabi3029
    @samiabi3029 2 роки тому +1

    ዋው ፌስታል the poor man's Samsonite ግሩም አገላለፅ

  • @mohamednurhasson1653
    @mohamednurhasson1653 Рік тому

    (((Www his lovely old man እድሜና ጤና ይስጥልን)))

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 2 роки тому +5

    ነፍስ ይማር

  • @BoomBoom-un5xu
    @BoomBoom-un5xu 2 роки тому +2

    ሁለት ምርጥ ነይ አረ አለባቸው ተካ ትህትናው የፈረንሳይ ለጋስዬን የኬላ የ07ጀግና እማይረሳ

  • @beatbuddiestv
    @beatbuddiestv 2 роки тому +7

    Remove the background logo(watermark) from the video.

  • @LoCoCreative
    @LoCoCreative 2 роки тому +4

    Watermark lmn asflge

  • @bekeletamiru3335
    @bekeletamiru3335 2 роки тому +10

    two legendes in one show.

  • @Ethel608
    @Ethel608 2 роки тому +2

    ስብሃት ልዩ ሰው

  • @fkrtewondmneh831
    @fkrtewondmneh831 2 роки тому

    ምርጦች ነብሳችሁን በገነት ያሳርፍ በጣም ምትናፍቁ ሰዎች አትረሱም

  • @amdeworkzehabeshatube
    @amdeworkzehabeshatube 2 роки тому +9

    ጋሽ ስብሃትንና በአሉን ማን ይረሳቸዋል?

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 2 роки тому +1

    Yetebareke zemen

  • @mulugetaembibel301
    @mulugetaembibel301 2 роки тому +1

    the golden time!

  • @eliasadhana9158
    @eliasadhana9158 2 роки тому +6

    I love them both RIP legends

  • @TilahunHailu
    @TilahunHailu 2 роки тому +3

    ይልመድባችሁ ሌላም የድሮ አምጡልን በጣም ደስ ይላል

  • @user-zr7fm4pu8u
    @user-zr7fm4pu8u 2 роки тому +2

    I miss you albe 😓

  • @ethionaaschannel2701
    @ethionaaschannel2701 2 роки тому +3

    Our two legends rip 🪦🥰🙌

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 роки тому +1

    ጨዋ ሰላምታው እንኳን ጎንበስ ብሎ ነበር ጋሽ ስብሐት ገብረእግዚአብሄር ድብቅብቅ የማያውቅ እውነትዋን እንደ እንቁላልዋ የሚባል አድርባይነት የሌለበት ለሃብት የማይስገበገብ እውቅ ደራሲ ነበር ጋሽ ስብሃትንም አለቤንም ነፍስ ይማር !!!

  • @Mintesinot-dt2lc
    @Mintesinot-dt2lc Місяць тому

    ሁለቱ ምርጦች

  • @user-dd8di6py1q
    @user-dd8di6py1q 2 роки тому +1

    ነብስ ይማር

  • @johnstudioofficial3787
    @johnstudioofficial3787 2 роки тому

    ምርጥ ምርጥ Show

  • @gemachubalcha274
    @gemachubalcha274 2 роки тому

    Mulugeta Balcha interview please

  • @natnaelyared9807
    @natnaelyared9807 2 роки тому

    #EBC bezemenu lemejemeriya gize tenegna sra sera.... tnx EBC for the archive file... but the water mark is not nice...

  • @sofitechtube1455
    @sofitechtube1455 2 роки тому

    አንዳንዴ ይሄ ሰዉዬ ይመቸኛል

  • @kirukira1273
    @kirukira1273 2 роки тому +1

    አይ ደግ ግዜ ተመልሶ ቢመጣ ልዩነት የለ የፍቅር ግዜ

  • @alemeshetegierefe3588
    @alemeshetegierefe3588 2 роки тому +13

    እናንተ እናንተ ሄዳችሁ እና እኛ እኛ ቀርተን አገራችን ቀለለች!!

    • @hanatirk4375
      @hanatirk4375 2 роки тому +1

      😭😭😭😭😭😭😭

  • @ademmustefa-yt7qg
    @ademmustefa-yt7qg 8 днів тому

    Both RIP❤❤❤❤

  • @ethiotiktok325
    @ethiotiktok325 2 роки тому +1

    አለቤ❤ስብሃት❤

  • @adisuejigu4357
    @adisuejigu4357 2 роки тому

    አሪፍነው ቀጥሉ

  • @hewangetachew2984
    @hewangetachew2984 2 роки тому

    Yes

  • @amensisa3648
    @amensisa3648 2 роки тому

    ምርጥ

  • @user-qv6om2zl9h
    @user-qv6om2zl9h 2 роки тому +6

    ኢትዮጵያ ወጓ እሴቷ ባህሏ ሳይጠፋ

  • @osmanaskerhate3
    @osmanaskerhate3 Місяць тому

    የባለቅኔ ሙሉጌታ ተስፋዬ ሙሉውን አለቤ ሾው ላይ የነበረውን ቃለምልልስ ልቀቁት እስኪ

  • @adamia3883
    @adamia3883 2 роки тому +3

    Rip 🙏

  • @vivaviva4164
    @vivaviva4164 2 роки тому

    alebyee egeziyabeher nebsehen begenet yasqemtelen 😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔

  • @henoktibebu7670
    @henoktibebu7670 2 роки тому

    Best

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba2141 2 роки тому +2

    RIP both

  • @secret-jb5bc
    @secret-jb5bc 2 роки тому

    ጥያቄዎቹ ትንሽ ደካማ ነበሩ መልሶቹ ግን ዋው

  • @O_L_D89
    @O_L_D89 Місяць тому +1

    Anyone 2024😊

  • @kalebtesfaye1886
    @kalebtesfaye1886 2 роки тому

    Ebakachu sinziron asayuyi

  • @genetasfaw3959
    @genetasfaw3959 2 роки тому

    በሂወቴ የምወደው ሰው ጋሼ ስብሀት አምላክ በትንሳዬ ያስብህ

  • @keradonmediacenter952
    @keradonmediacenter952 2 роки тому

    ከራዶን ሚዲያ ሴንተር ሰብስክራይብ በማድረግ ወቅታዊና አስደነቂ መረጃዎችን ያግኙ እናመሰገናለን ከረዶ የናንተ፡፡ua-cam.com/channels/4QbupZRB4tncZJmneThpew.html
    Subscribe our channel KERADON MEDIA CENTER to get updated one

  • @dawitgetachew9440
    @dawitgetachew9440 Рік тому

    ይሁን

  • @tsegawbederu5660
    @tsegawbederu5660 2 роки тому

    God is good

  • @deargod5113
    @deargod5113 2 роки тому

    Sbhat amazing

  • @jemalabdela7387
    @jemalabdela7387 2 роки тому

    Tesfaye kasa teyekotale Entrvewe Alebe show Akerbelune👏

  • @binibiti5979
    @binibiti5979 2 роки тому +15

    Alebe show is way better than seifu.He is respectful and knows what should and shouldn't' to ask to his guest. RIP

  • @kumieyismaw2370
    @kumieyismaw2370 2 роки тому +1

    RIP both of you.

  • @impelhabesha632
    @impelhabesha632 2 роки тому +14

    ሰይፉ ከዚህ የተሠረቀ ሾ መሆኑን ምታቀው በመሃል የሚገባውን ሳውንድ ስትሰማ ነው

    • @progressivemind994
      @progressivemind994 2 роки тому

      I thought the same, aygermim?Good observation👍🏽

    • @sunmedia1883
      @sunmedia1883 Рік тому +3

      😂😂😂ብሮ ሁሉም ከውጭ ነው የራሳቸው ፈጠራ አይደለም አለቤም ሰይፉም ነገር ግን ያው አልቤ ሾው በኢትዮጵያ ቀዳሚ መሆኑ ግልፅ ነው

  • @senaittesfaye9536
    @senaittesfaye9536 2 роки тому +1

    👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻

  • @alemtsehayzewdie5942
    @alemtsehayzewdie5942 8 місяців тому

    Nefesachewn yemarew 🎉🎉🎉

  • @footballhistory2139
    @footballhistory2139 2 роки тому +1

    bertu abo

  • @tesfayeyeshambel
    @tesfayeyeshambel 2 роки тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ethiomo2033
    @ethiomo2033 2 роки тому +2

    The one and only Sibhat,we miss u both!!

  • @DW-wq2vn
    @DW-wq2vn 2 роки тому +4

    የጃሉድ አይነት ሰዉ ናቸው ባህሪአቸው

    • @eyobm6809
      @eyobm6809 2 роки тому +4

      ደፋር ነህ ከጃሉድ ጋር ማመሳሰልህ ወገኔ ።

    • @DW-wq2vn
      @DW-wq2vn 2 роки тому

      @@eyobm6809 አደለም ካላመንከኝ የጃሉድት ትያቄ መልስ ዝግጅት እና የኚህኘዉን ሰዉዬ ተመልከት እና አስተያየዉ

  • @Abraham_Alemu
    @Abraham_Alemu 2 роки тому +1

    በአለቤም ጊዜ ጋሽ ስብሐት ጋሽ ነበሩ?🤔😍😍

  • @aduadanech2552
    @aduadanech2552 2 роки тому +1

    በጣም አሪፍ ነው ግን ለምንድነው የሞቱ ሰዎችን ብቻ መልሳቹ ምታቀርቡት?

  • @kirubesirak216
    @kirubesirak216 2 роки тому

    rip😭

  • @teshwold9634
    @teshwold9634 2 роки тому

    RIP 🙏 🕊 ☮

  • @mm-hf3pq
    @mm-hf3pq 2 роки тому

    😭😭

  • @TseganehKuma
    @TseganehKuma 2 роки тому

    "ሕዝብ ሕፃን ነው" ወርቅ አባባል!