ለ17 አመታት ዉጪ ሀገር ነበርኩ በዛ ምክንያት ጠፍቻለሁ አሁን ግን በአዳዲስ ስራ እየመጣሁ ነዉ (ፋሲል ትንሹ ሙዚቀኛ) -Abbay TV - ዓባይ ቲቪ -
Вставка
- Опубліковано 1 чер 2024
- "በተለያዩ መስኮች ስኬታማ እና ዝነኛ የሆኑ ሰዎች የሚጋበዝቡት በሙዚቃ እና ቀልድ የታጀበ አዝናኝ ፕሮግራም!
እሁድ ምሽት ከ1:00 ጀምሮ በ ዓባይ አገልግል ይጠብቁን።
Sekala is a talk show hosted by artist Tigist Girma which features accomplished and well-known individuals from diverse disciplines and is accentuated by music and comedy every Sunday Evening 1፡00 (LT) on Abbay tv.
Follow us on:
Subscribe: bit.ly/abbay_tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: bit.ly/abbayTv
TikTok: bit.ly/Abbaytv
Telegram: t.me/AbbayNews
Website: abbaytv.com/
#Abbaytv #sekela #talkshow #Ethiopia #habesha #infotainment
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'"
ቲጂ
1 አትሽቀዳደሚ
2 እንዲያወሩ እድል ስጪ
3 ሳቅሽ ይረብሻል
4 ጥያቄ ጠይቀሽ ሳታቋርጪ ለማዳመጥ ሞክሪ(እንዲያወሩ እድሉን ስጪ)
ከጥላቻ እንዳይመስልሽ ሁሉንም ፕሮግራምሽንመለስብለሽ ብታይ ይሄን ችግር ታያለሽ
Ya it is true
ልክ ነሽ
ትዳር ዘር መተካት ነው አልሽ አይ አለማወቅ ዘር የሌላቸው ይፋቱ ቆንጆ ስትናገሩ በእውቀት በሞቅታ ሳይሆን
ጉድ ነገር እረ ተው ተው ወሬ ስትለቅሙ አትዋሉ
አቤት ነገር አትልቀሙ
ወሬ አይደለም ቆንጆ የሚዲያ ሰው አርአያ ስለሆነ ንግግሩ በእውቀት የተሞላ መሆን አለበት
የኛ የእውቀት ጥግ እና ምንድነው እሚባለው
አዎ ትዳር ዘር ይተካበታል እውነት ነው እኮ መሀን የሆኑት ደሞ እግዚአብሔር ካላለ ምን ይደረጋል ምንም አላጠፋችም
ቲጂ ግን ይቅርታ እስኪ የተጫኑ የኢንተርቪ ቪዲዮዎችን መለስ ብለሽ ለማየት ሞክሪ ለምን መሰለሽ ሰዎቹ እንዲያወሩ እድል ከመስጠት ይልቅ አንቺ በጣም የምታወሪው እና የምትቸኩይው ነገር ይበዛል እና ለማስተካከል ሞክሪ ጩህት እና ወከባ ወሬ ቀንሺ በተረፈ በርቺ
Betame
ትክክል ሳቋ እራሱ ይረብሻል
ከይቅርታ ጋር የጋዜጠኝነት ኮርስ ብትወስድ ብዙ የምታሻሽለው ነገር ይኖራል፡፡
Awon dimitswa became yirbishal
እድሜና ጤናን እመኝላችሃለው ሁለታችሁም መልካም ልብ ያላችሁ ስለሆናቹ ❤❤❤
ምርጥ ድምፃዊ ነሽ። የፋሲል ሚስት።
ኧረ ተው አለባበስ አስተካክሉ የወተት ዝርያሽን ደበቅ ብታደርጊው ዋው ነበርሽ
እውነት ብለሻል ምናለ ቢሸፈን
Enkune dhina methe weyeee my childhood memories ❤❤❤god luck 🙏tenshuu musicia
Ye fasile senserate yigermale wow 👌🙏big respect fasilo
U remind me my child hood
ዋው በጣም ያምራል ድምፅሽ 1ኛ 👍👍👍
Awo ewnat New enaem enmskraln Emu fasil enkaen selam metcew
ምርጦች❤
ስለእናት ስትዘፍን አስለቀስከኝ
እረ በአዲስ ስራ ፈጥነህ ተከሰት ተከሰቱ።
Nice couples!
Yes 🥰🥰🥰🥰🥰
Wow setameru merte balena misete ❤❤
በስመ አመ.የት.ሔዶ.ነው.ልጅ.እያለሁ..በተን.ዘፈን.ስሠማ.ስቅስቅ.ብዬ.ነበር.የማለቅሠው.አለክ
ፋሲል የአባቱ ስም ማነው?
@@HK-MDshimels
ፍሲሌ ውይ ትዝታችን
እናቴ ኡፍፍፍፍ እህህህህህ😢😢😢😢😢😢እናቴ
Yna konjo emuya setameri 🥰
Fasolo sewdew eko ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤wow❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤
1👌👌👌👌ያው ነው 👌👌👌
ከየት መጣክ በስመኣም
ኧረ አለባበስ እኔአፈርኩላቺ
Ewnt zara gina dis algn yenam teyaka neber yet hade email enamsgnaln
አረ ቲጂ ምንድን ነዉ
የሦስት ልጆች እናት ጡቶንህ ገልብጣህ ስትወጣ ባልህ ሸፍኝህ አይልም እንዴ
😂😂😂
Mngebahe ( agebashe) worga
😂😂😂😂
መልኩ እራሱ ከ ቴዎድሮስ ታደሰጋ ይመሳሰላል የሚገርመው አላውቀውም
ግን ጡትሽን ፐብሊክ አረግሽው ኤጭ
ተው አባባ የሚለውን ሳይዘፍን ለምን ተውሽው
90😂አላለችም ሆሆ እረ ዘጠናላይ እስታክ አታድርጉ፡እዴ እልፍበሉእጂ፡አሁን ፋሲል 90ና ነው የዘፈነው😂😂ሙዚቃውን እያዳመጠች ነው ያደገችው😂92)97ተዋወቁ😂እድሜፀጋነው አትፈሩ፡ሰዎች፡80ውስጥነው ያወጣው ሙዚቃውን😂😂
How old r u sis or bro
I know him his on 1992 ethiopia calander
Ydelm 1992
እናቱ ወይም አባቱ በ90ዎቹ ጊዜ ላይፍ ጫወታ ካሳለፍሽ የ90ዎቹ ይባላል
So what? Minew yesu batch negn alke
19,80 ዎቹ ውስጥ ነው እሱ ዘፈን ያወጣው ለእድሜያችሁ ብላችሁ በ90 ዎቹ ትላላችሁ
aydelem tesasteshal
በ1992 ዓ/ም ነው
እቺ ሆስት እስኪ እንግዳ ጋብዘሽ እንዲያወሩ እድል ስጪ።እኔ አብረን ስላደግን ክፍት መሆንሽን አውቃለሁ።ለተመልካች ግን ክብር ይኑርሽ ዘበኛ ሰፈር አደለም ሚዲያ ነው
አይባልም ቅናት ያለባችሁ ትመስላላችሁ እንደእሷሰርታቹ አሳዩ ያምርባታል
ክፍት አልሻት ምቀኛ ደስ የምትል ተጫዋች ናት ተቃጠይ እያየሻት ጥላሽ ሄዳለች 😆ቡዳ እንዳበያት😊
ትግስት የሚሉሽ ለዚህ ሙያ አልተፈጠርሽም .....ምንድነው የሚያቅበዘብዝሽ እንደ እድሜሽ ረጋ ማለት ለምን አቃተሽ ?
አንቺ የዘበኛ ሰፈር ሸሌ እንኩ በሞቲ ስለመለስ ታላቅነት ብታውቂ ነበር የሚገርመው አሮጊት ብጣሺያም😡😡
ሴቶች እባችሁ ጡታችሁን ሽፍኑ ሃፍረተ ስጋ ነው ጡት
ቲጂ ግን እውነቱን የማታሳልፊው ለምንድነው ድራማ የምትሰሪው? ሳቅሽ ራሱ ተፈጥሯዊ አይደለም እርግጥ በመኖር ድራማ የተሰራ ሳቅ ነው።
የመድሃኒያለም ያለህ ረብሻ