ነገሮች ሲከብዱኝ በሬን ዘግቼ አለቅሳለሁ - ይቅርታ ማድረግ ግዴታ አይደለም ታምሩ ብርሀኑ-Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024
  • "በተለያዩ መስኮች ስኬታማ እና ዝነኛ የሆኑ ሰዎች የሚጋበዝቡት በሙዚቃ እና ቀልድ የታጀበ አዝናኝ ፕሮግራም!
    እሁድ ምሽት ከ1:00 ጀምሮ በ ዓባይ አገልግል ይጠብቁን።
    Sekala is a talk show hosted by artist Tigist Girma which features accomplished and well-known individuals from diverse disciplines and is accentuated by music and comedy every Sunday Evening 1፡00 (LT) on Abbay tv.
    Follow us on:
    Subscribe: bit.ly/abbay_tv
    Facebook: / abbaytv
    Instagram: bit.ly/abbayTv
    TikTok: bit.ly/Abbaytv
    Telegram: t.me/AbbayNews
    Website: abbaytv.com/
    #Abbaytv #sekela #talkshow #Ethiopia #habesha #infotainment
    ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'"

КОМЕНТАРІ • 75

  • @Senny77
    @Senny77 4 місяці тому +4

    ታሜ ንግግርህ እንዴት ደስ ይላል ገፅታህ ራሱ መልካም ሰው መሆንህን ያሳያል

  • @nadi7244
    @nadi7244 3 місяці тому +4

    ስርዐትህ እንዴት ደስ ይላል ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @DagimAnteneh-so6xz
    @DagimAnteneh-so6xz 4 місяці тому +7

    He is matured person

  • @kurymengesha3926
    @kurymengesha3926 4 місяці тому +2

    የኛ እንቁ ነህ እንቀድሀለን የቀበና ኪዳነ ምህረት የመዝሙር አልበም ላይ ያለው ድምፅህ እኛን ያነቃናል መቼም አንረሳም ታድያ ብትደግምልን ደሞ በቃ ልጆቻችንም ያንተን አርያ ይከተሉልናል

  • @WubeyAlemu
    @WubeyAlemu 3 місяці тому +3

    ተግሰትዬ ሰቅምጪ እግረሸን አወረጂ በጣም ተሰቅል የኔ እነት

    • @buchiwoo240
      @buchiwoo240 3 місяці тому

      እግር ሰቅሎ ተፈርክሶ መገልፈጥ ገበያ ያመጣል ብላ ካሰበች ተያት እንደለመደችው ትመለጋገጥ👈😏☝

    • @buchiwoo240
      @buchiwoo240 3 місяці тому

      እግሯን ሰቅላ ተፈርክሳ መገልፈጥ ገበያ ያመጣል ብላ ካሰበች ተያት እንደለመደችው ተመልግጣ ታሽካካ😏☝

  • @Freefire-og2sf
    @Freefire-og2sf 3 місяці тому +2

    ውይ ስወደው ንግግር እርጋታክ ተባርክ

  • @haregtube7706
    @haregtube7706 3 місяці тому

    Goodness
    I love the way he explains about friendship!
    It’s very true !

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim6003 3 місяці тому +2

    ስለጓደኛ የተናገርካት ነገር በሚገባ መንገር ለፈለከው ሰው በጥሩ አገላለፅ በጥሩ መድረክ ገልፀክለታል😂 አጠገብህ አጠገቧም የሚደርስ አይመስለኝም after this message cheers bro !!!😂😂

  • @ዜድነኝየወልድያዋ
    @ዜድነኝየወልድያዋ 4 місяці тому +3

    ቲጂ ማር በጣም ነው እምወድሽ ግን አንዲት ነገር አለች ልንግርሽ እምፈልገው እግርሽ አነባብርሽ አይሻሉለሁኝ ሁልግዜም ይች ነገር አስተካክላት ሌላው ነገርሽ ደስ ይለኛል ያለሽ የስው ክብር ሳቅሽ አንደኛ ነሺ

    • @Se_lamG
      @Se_lamG 3 місяці тому

      ምን ችግር አለው ቀሚሷ ረጅም ነው

  • @zahramohammad5812
    @zahramohammad5812 4 місяці тому +1

    አለባበሱ ደስ ይለኛል መሻአላህ ልክ አደባሌ መሻአላህ አለባበስ ይችላል

  • @ElizabethAddisu
    @ElizabethAddisu 4 місяці тому

    ጋሽ ታሜ በጣም ነው በስራው የምንወደው
    😇😍🙏🏻

  • @kalkidantadesse3033
    @kalkidantadesse3033 4 місяці тому +1

    Ene, Ewnet lemenager guregna neber yemitmeslegn….. zare anjete gebah. Leka melkih ena libih andd ayinet new. TG tebareki

  • @mamanegu1324
    @mamanegu1324 3 місяці тому +1

    ቲጂዬ ታምሩ interview እንቺ ጋር ባደረገ ጌዜ ሰለ ጓደኝነት እና ሰለ ይቅርታ የተናገረውን በጣም ሊመሰገን ይገባዋል ብዙ ጌዜ በኛ ማህበረሰብ ተይው ችላ ብሎ አብሮ መኖር ነው እያሉ የስንቱን ሰው ሕይወት አሰብለተዋል እንደ ሰው ጓደኛም ይሁን ቤተሰብ ለህይወትሽ አደጋ ከሆነ ይቅርታ አያስፈልግም መሽሽ ነው ሰውን በመፍራት ሚዲያ ላይ ደፍረው የማይናገሩትን ታሜ ደፍሮ ስለተናገረ ሊመሰገን ይገባዋል

    • @fikertefikadu7367
      @fikertefikadu7367 3 місяці тому +1

      በጣም ትክክል,እግዚአብሔርም ሁሉን ስለሚያቅ ቢቻላችሁ ነው ያለው ካልተቻለ መቁረጥ ነው፡፡

  • @BerhaneMettsun
    @BerhaneMettsun 4 місяці тому +1

    አባይቲቪ ኢንተር ቴመንት የዛሬው እንግዳ ታምሩ ብርሃኔ ከአንተ ጋር የሚጋራ ባሕሪ አለኝ ከልጅነት እስከ አሁንም ድረስ ሲከፋኝ ማንም ቢያስቀይመኝ እቤት ውስጥ በር ዘግቼ ብቻ አይደለም ከቤት ወጥቼ ጭር ያለ ቦታ ቁጭ ብይ የማለቅስ ባቸው ግዜያቶች ብዙ ናቸው እዛው እረስቸው ከአስቀየመኝ ሰው የማወራባቸው አጋጣሚ ብዙ ናቸው እኔ ላይ መድረግ የሌለበትን ነገር ሰው ማድረግን በጣም ከምጠየፈው ትልቁ ነገር አንዱ እሱ ነው

  • @ruthbirbanu5807
    @ruthbirbanu5807 3 місяці тому +1

    ስወደው እኮ❤❤❤❤

  • @SofanitWorku
    @SofanitWorku 3 місяці тому

    ቲጂ አንቺ የቀጨኔው መደኃኒያለም ልጅ ነሽ እንዴት ነው መሰቀልሽን ማወለቅ የጀመርሽው ????

  • @jemalhashim4415
    @jemalhashim4415 3 місяці тому

    We love you bro all Muslim ❤

  • @haregtube7706
    @haregtube7706 3 місяці тому

    If your friends are not real friends forgive them but keep them in distance not to get hurt over and over!

  • @MsLidkid
    @MsLidkid 3 місяці тому

    My catholic Church🥰 Universal

  • @Reemahimed
    @Reemahimed 4 місяці тому

    Betam mwedw ena madenkew artst tamrun slakerbsh enamesginaln ❤

  • @Mengdot
    @Mengdot 3 місяці тому

    One thing I liked that, the gust mentioned among other things. =: A friend who cannot distinguish hummer and sarcasm. A friend who uses opportunity to make offensive comments as a joke and get a satisfaction out of that offense. That kind of friend is annoyingly toxic. That kind of friend.. thinks he/she is the only one with the working, smart and sharp mind to insult a friend tactic fully. That is not a good friend. I am sure we all come across that. Better to stay away from that person. That one, is not a friend at all. Social Distance is the solution for that.

  • @nezifaabdulrehman6162
    @nezifaabdulrehman6162 3 місяці тому

    Enam lAllah blen Btm nw mnwdeh❤❤❤❤❤❤

  • @AlemEshitu
    @AlemEshitu 3 місяці тому

    ስወድህ

  • @HiwetBalcha
    @HiwetBalcha 4 місяці тому +1

    Ere akemametish asitekakyi set lij endezi atkemetm

  • @emuyahya9351
    @emuyahya9351 4 місяці тому

    አቦ ይመችህ የሙስሊም ስለምወዳቸው❤በአላት ለምን አብዝተህ ትሰራለህ😮 ጠያቂው ግን ይገርማል ክክክክክ አላህ ቀጥተኛው መገድ ይምራህ❤❤ ማበብ ታላቅ ያረጋል ለታላቁ ነብይ ሰላም በሳቸው ይሁንና የመጀመሪያ የወረደላቸው አንብብ ነበር ትፍሩ እናተም አብብ ሀዲስ ቁርአን❤❤

  • @ethiokonjo2222
    @ethiokonjo2222 4 місяці тому

    ቲጂዬ የኔ ቆንጆ በመጀመርያ ሳክሽን ስወደው ሁልም ሳኪልኝ ሌላው ታሜን ስለጋበሽልን ከልቤ አመስግኜሻለሁ አምላክ ብሎ አሪፍ ስክሪብት አለኝ እሱ ቢሰላው ብዬ ሁሌም ምኞቴ ነው ለምን ብትይ የጥበብ ፈርጥ ነው ከወጋየሁ ነጋቱ ቀጥሎ በጣም የማደንቀው አምላክ ካለ ወደ አገሬ ስመታ ባገኝው ደስ ይለኛል እኔ ምኖረው ኒዎርክ ከተማ ነው ጥሩ ዳርክተር ካገኝሁ እርግጠኛ ነኝ ታሜ እደሚሰራው አመሰግናለሁ እወዳችሆለሁ ሳቂልኝ ሳቂልኝ በፀሐዬ ይሐንስ ግብዣ ላጠቃልል ተባረኪልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @bezawitnegussie3396
    @bezawitnegussie3396 3 місяці тому

    🙌ታምዬ

  • @ዘይነብየሀርቡዋ
    @ዘይነብየሀርቡዋ 4 місяці тому

    ውይምርጥሰው ❤❤

  • @maresketafff2901
    @maresketafff2901 4 місяці тому

    ማጠንተ ፍም እሳት እውነትክን ነው ቅዳሴ እዚጋ ተሰጦ ሲመለስ ልብ እርክት ነው ሚያረገው

  • @yordi827
    @yordi827 3 місяці тому

    ❤️😍🙏

  • @henysho630
    @henysho630 3 місяці тому +1

    Pro prosperity party you hodam

  • @tesfayehabtamu2873
    @tesfayehabtamu2873 4 місяці тому +2

    እና የማይናገሩትን መኖር ቀላል ነው እንዴ? አርቲስት እና ፓለቲከኛ....ሁለቱም ይደክማሉ? ጌታ ሆይ ሁለቱንም ሆዳም ስላረካቸው አመሰግናለሁ ።

  • @dinkneshdabale4478
    @dinkneshdabale4478 3 місяці тому

    Tamme❤

  • @politicalopinion4860
    @politicalopinion4860 4 місяці тому

    ታምሩ ቅንጨ💚💛❤

  • @tadellegetachew2528
    @tadellegetachew2528 3 місяці тому +1

    የምትናገረውን ሆነህ አትቅም ልትሆንም አትችልም ሆድህ ከጭንቅላትህ የበለጠብህ ሆዳም ነህ

  • @ruthnegassa8291
    @ruthnegassa8291 4 місяці тому

    Ya tekekel tamye ❤❤❤

  • @SintayehuMekashaw
    @SintayehuMekashaw 4 місяці тому

    አስከሬኑ ፊልም በአካል ባገኘው ምደነግጥ ይመስለኛል

  • @Zerukelete-x4s
    @Zerukelete-x4s 3 місяці тому

    እግርሽን አውርጂው እባክሽ

  • @Zerukelete-x4s
    @Zerukelete-x4s 3 місяці тому

    እባክሽን ትእግስት እግርሽን አውርጂው በጣም ብዙ አስተያየት እየተሰጠሽ ነው ሳታይውም አትቀሪም የህዝብ አስተያየትን ማክበር ተገቢ ይመስለኛል

  • @kalkidantadesse3033
    @kalkidantadesse3033 4 місяці тому

    Ewnet lemenager Dirro guregna neber yemtmeslegn. Enkuan awkuh…. Leka libihim ende melkih konjo new. Yiknah. TG Egzi’abher yistish

  • @balcha24
    @balcha24 4 місяці тому

    ወገኖቼ በናታቹ ፀልዩልኝ ከዚ ከንቱ አለም ዝለት ደክሜያለሁ ታከትኩ ሚደርስልኝ አጣሁ ኡፍ የሚታየኝ መገላገል ብቻ ነው 😂

    • @marmwitdesaley6815
      @marmwitdesaley6815 3 місяці тому

      አይዞሽ የድግል ማራም ልጅ ይመልከትሽ

    • @feru22
      @feru22 3 місяці тому

      አይዞን ነገ ሌላ ቀን ነው

  • @dilishaalmazu4156
    @dilishaalmazu4156 4 місяці тому

    ታምሩ በግልፅ ተናገርክ እኮ። ሚስትህን ሊቀማህ የነበረ ጓደኛ እንደነበረህ።

  • @karmaregret7209
    @karmaregret7209 3 місяці тому

    ምላስ

  • @rimuty7696
    @rimuty7696 4 місяці тому +1

    We Love You too 🙏🙏🙏

  • @Zerukelete-x4s
    @Zerukelete-x4s 3 місяці тому

    የለበሽው ቀሚስ እና የሶፋው ቀለም ማች እንደሆነ ፊት ለፊት ያለው ቴብል እና ቀይ የበዛበት አበባ ከአጠገብሽ ያለው ነጫጩ እና ፒንክ የጣለበት ሌላኛው አበባን እያየን ያንቺ እግር መሰቀሉ ግን የእስቲዲዮ ድባቡን እና የፕሮግራሙን ተከታታይ ከዚያም ሲያልፍ እንግዳሽ አይኑን ወደ ተዘረጋው እግርሽ እያየ አንቺም አስሬ ስትሸፍኝ አይደብርም አረ ይደብራል

  • @ahmedbadru2579
    @ahmedbadru2579 4 місяці тому

    በመየገበችሁ አትግቡ ኬሜንታታሮች

  • @lilegrema813
    @lilegrema813 3 місяці тому

    እነንቱ ካድሬዎች

  • @MESFINAGEGNEHU
    @MESFINAGEGNEHU 4 місяці тому +1

    ቁራንን በደንብ አንብብ ወንድም ታምሩ:: ለ religious correctness ብለህ የምትሄድበት ርቀት ጥሩ አይደለም:: ከሁሉም ጋር በፍቅር መኖር ጥሩ ነው:: እስላሞችን እንወዳቸዋለን :: ነገር ግን የምናምነው አምላክ አንድ አይነት አይደለም::

    • @amisherif4589
      @amisherif4589 4 місяці тому

      Lek neh muslim be 1 Allha nw yemyamnut ortodoxs 3 amlak 44 tabot nw selzi 1 aydelm yemyamlkut

    • @rimuty7696
      @rimuty7696 4 місяці тому

      Men Malet new? 😂😂 menew ferak

  • @tigisttigistbekure3214
    @tigisttigistbekure3214 4 місяці тому

    Mnemselamtache zare demo zetet

  • @jerusalemtewoldebrhan3146
    @jerusalemtewoldebrhan3146 4 місяці тому +1

    Boyfriend

  • @romanbeyene1756
    @romanbeyene1756 3 місяці тому

    አረ እባክሽ ስትቀመጭ እግርሽን አውርጅ

  • @Meron-pd5jp
    @Meron-pd5jp 4 місяці тому

    ልቀቁት አ😂

  • @AbduJemal-jp3ws
    @AbduJemal-jp3ws 4 місяці тому +1

    እንወደሀለን

  • @ZedSu-ho2xp
    @ZedSu-ho2xp 3 місяці тому

    ትግስትኮ ሙስሊም አትወድም ኮብሌክሳም😉

    • @Mezmur12
      @Mezmur12 3 місяці тому

      anchis christian tiwejalesh,,weregna

  • @MariaMaria-ez3vo
    @MariaMaria-ez3vo 4 місяці тому +9

    አንችም እንደ ebs ጋዜጠኞቹ አንዴ መስቀል ማድረግ አንዴ ማውለቀ ጀመርሺ ቆይ ፍሽን ነው እንዴ ?አልጫ ልጠላሽ ጫፍ ደርሻለሁ😢😢

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 4 місяці тому +2

      አንዳንዴ ጎንበስ ቀና ሲባል ወደኃላ ይዞራል: ግን እውነት ይሄ ወንጀል ሆኖ ነው የምትጠሏት? ሰው የሚገሉና ሴቶች የሚደፍሩ ያገራችን ክፉ ወንጀለኞች ምን ሊባሉ ይሆን?? ተዉ! መጀመሪያ የራሳችሁን ጉድፍ እዩ!!

    • @lase-of9wq
      @lase-of9wq 4 місяці тому +4

      አንቺ አሁን ለመስቀሉ ተቆርቁረሽ መሆኑ ነው ስለመስቀል የሚናገር ሰው አይሳደብም የመስቀሉን ክብር የሚያውቅ አይሳደብም ተሳዳቢ ሆነሽ መስቀል አንገትሽ ላይ ቢኖር ምን ይጠቅማል ይቅር ይበልሽ።

    • @maresketafff2901
      @maresketafff2901 4 місяці тому

      አንዳንድ ሰው ገደብ የለውም ምንው ልክ አለፍሽ

    • @SofanitWorku
      @SofanitWorku 3 місяці тому

      እኔም ገርምኛል

    • @abubekermohammed4297
      @abubekermohammed4297 3 місяці тому

      እውውውውውይ ተይ ትሞትብሻለች አትጥያት

  • @danielamare7898
    @danielamare7898 3 місяці тому

    There's something fake about this guy. He's one of the opportunists jumps on talk shows to talk a lot but no substance in it.

  • @karmaregret7209
    @karmaregret7209 3 місяці тому

    ታምሩ ብርሀኑ ሀይሌ በጣም እጠላሀለው ውሸታም

  • @newg3441
    @newg3441 4 місяці тому +2

    በጣም ሸርሙጣ የሆነ ሰው ነው

  • @lilegrema813
    @lilegrema813 3 місяці тому

    እኔ ግን ልንገርሽ አንቺ እኔ ሲጀመር my favoriteአይደለሽም አንቺ የምትስሪው ፓለቲካ አደገኛ ነው በሚዲያ ተሽፍነሽ የምታቀነቅኝቅው ፖለቲካ ነው ስሚ የንቀትሽ ብዛት መንግስቱ ትይ ስው በላ ስንት ወጣት የፈጀ ኤርትራ ትያለሽ ስንት ህዝብ አልቆ በመንግስቱ ግዜ ምነይነት ጭንቅላት ነው ያለሽ ባክሽ አየሽ ለስው ያላችህ ክብር በመሬት በባንዲራ ተቀይሯል ለዚህ ነው ህዝብሽ እያለቀ ጥቅምሽ እንዳይነካ ፅጥ ያልሽው ስሚ ከእንግዲህ የትግራይ ህዝብን ስም አታንሽ የስራሽው ሻጥር የትግራይን 1 million ህዝብ አስጨርሷል ግን የትግራይ እነት እንባ ፈሶ አይቀርም ወልደሻልስሚ መለስ ትያለሽ መለስ በመምጣቱ ከቆሎ መሽጥ ወጣሽ ባለ መኪነ ሆነሻል አሁንማ ባደባባይ እየወጣን እነጋልጣለን አጭበርባሪ ዘረኞች አርቲስት ሁሉ አሁንም ካላረግሽ የምትስሪውን ስራ እነውቃለን የትግራይን ስም አታንሽ እንቺ ደደብ መለስን አታንሽ ሞቷል ይረፍበት አፍሽን ስብስቢ ምድረ ዘረኛ ደደብ መለስ ሙሁር አለም የሚይያውቀእ ኢትዮጵያ የምትያትን ሀገር ቡመልካም ያስጠራ ጀግነ ነው መንግስቱ እንደ ባሪይይ ሩግጠህ ግዛ ይሚል መርህ ያለው አንቺ እትይፍሪም ስሚ እንግዲህ የባስውን ከች ብሎልሽይል አሁንም የባስውን ያምጣልሽ ፈጣሪ እውነት የትግራይ እነት እንባ መሬት ጠብ አይበል እነንተ አሪዎስ ጨካኝይች እኔማ አርቲስት የተብይላችህ ዘረኛ ፓሉቲከኞች እነንተን እሮጊቶች ጥርግርግ አርጎ አዲስ ትውልድን መተካት ነው አንቺማ መርዝ ያንቺን በጥርስሽ እየሳቅሽ የስራሽውን እነውቃለን አጭበርባሪ