ታሪኩ ባባ እያመመው ህመሙን ችሎ የሰራው ፊልም ነው ተወዳጅዋ ተዋናይት መታሰቢያ | Seifu on EBS

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 вер 2024
  • ሶስት ፊልሞች ላይ አብረን ተውነናል መልካም ጓደኛዬ ነው
    ታሪኩ ባባ እያመመው ህመሙን ችሎ የሰራው ፊልም ነው ተወዳጅዋ ተዋናይት መታሰቢያ | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

КОМЕНТАРІ • 320

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE 3 місяці тому +273

    በጣም አንጀቴን የበላኝ ደንቅ ተዋናይ፣ ታሪኩ ባባን እንድኔ መርሳት ያቃታቹ እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @gizachewtamiru
      @gizachewtamiru 3 місяці тому +4

      ❤😢😢😭😭

    • @shewitsium5514
      @shewitsium5514 3 місяці тому +4

      እኔ😭😭😭😭😭😭😭😭🇪🇷ባባዬ

    • @SintayehuMekashaw
      @SintayehuMekashaw 3 місяці тому +4

      እኔም አረሳውም ይባስ ደግሞ እንደሱ ቆንጆ የሚያምር ወንድሜ በ26 አመቱ ልክ ባባ በሞተበት በአመቱ ቀንና ወር ሞተ ።ሁለቱም ለሰከንድ አእምሮየ ላይ አይጠፉም

    • @emuyeemuye6731
      @emuyeemuye6731 3 місяці тому +2

      😥😥😥😥😥😥😥😥ኔም አልረሳኝ ብሏል በእውነት😢😢😢😢😢

    • @zenabAlmare
      @zenabAlmare 3 місяці тому

      💔💔💔🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤"

  • @tinsuuuuuuuu
    @tinsuuuuuuuu 3 місяці тому +152

    የባባ አድናቂዎች እጅ ወደ ላይ 🙌

  • @welelaadugna7884
    @welelaadugna7884 3 місяці тому +92

    የኔ ጌታ ባባዬ ሁሌም በልባችን አለህ አፈሩ ይቅለልህ 😢😢😢

  • @ዜድየአላህባህሪያ
    @ዜድየአላህባህሪያ 3 місяці тому +17

    የኔ ምርጥ ባባ ሁሌም በልባችን ነህ😭😭😭😭

  • @Davidm127
    @Davidm127 3 місяці тому +19

    ሁሌም የማይረሳ ሰው ታርኩ ባባ ነው

  • @Genitube-r6m
    @Genitube-r6m 3 місяці тому +1

    ባባዬ ልክ መሞቱን ያውቅ ይመስል ስራዎቹ ሁሉ እግዚአብሔር ጋ ቁርኝት ያላቸው ናቸው😢ነብስህ በሰላም ትረፍ😢

  • @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ
    @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ 3 місяці тому +8

    🌹ሁሌም በልባችን ትኖራለህ🌹
    እ ን ወ ድ ሃ ለን

  • @HabtamuAwoke-q8x
    @HabtamuAwoke-q8x 3 місяці тому +8

    ሀበሻ ስትሞት ነው የሚያከብርህ አባቴ😂😂

    • @altubeti7567
      @altubeti7567 3 місяці тому

      የሱ የሚያሳዝነው ኮ ብቸኛ ሆነ በወጣትነቱ 🥺

  • @MahderBekele-v4g
    @MahderBekele-v4g 3 місяці тому +1

    ባባዬ የኔ ጌታ እኔ እንዳንተ ያዘንኩለት ሰውም የለኝ እመብርሃን ነፍስህን ትቀበለው ከጎንዋ ታድርግህ

  • @sunamawitua
    @sunamawitua 3 місяці тому +1

    የእግር እሳት ታቁ የለ በቃ እንደዛ ነው የሆነብን ባባዬ ነፍስህ በስላም ትረፍ እናመሰግናለን መቲ ❤❤😢😢

  • @merongm5989
    @merongm5989 3 місяці тому

    ባባ የኔ አባት መቼም ቡሆን አንረሳህም ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ነብስህ ከቅዱሳን መልአክታት ጎን በሰላም ትርፍልን

  • @ኢትዮጵያኢትዮጵያ-ዀ4ኈ
    @ኢትዮጵያኢትዮጵያ-ዀ4ኈ 3 місяці тому

    ባባዬ ሁሌም እናስታዉሰሀለን አንተን መርሳት ከባድ ነው😢❤❤❤

  • @maryyermiy2756
    @maryyermiy2756 3 місяці тому

    ነምር ግን እስካሁን ያላመንኩት ነገር ቢኖር የባባ ሞት ነው የሆነ ቦታ ተደብቆ ያለና የሚመጣ ነው የሚመስለኝ የምር ወንድሜ እንኳን እንዲህ አላዝንም ባባዬ ነብስህ በሠላም ትረፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😬

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 3 місяці тому

    ባባዬ ሁሌም ትናፍቀኝ አለህ ወንድሜ ነፍስህን በደጋጎች ጎን ያሳርፍልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tegestebs.
    @tegestebs. 3 місяці тому +4

    Amazing movie 🍿👏👏

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd 3 місяці тому +1

    ባባ የግርእሴት ነው ሁሌም 😢😢😢😢😢😢

  • @meronyhannes155
    @meronyhannes155 3 місяці тому

    Fetarye nefswn beslam yasrfat❤❤❤

  • @corneliatesfaye2989
    @corneliatesfaye2989 3 місяці тому +1

    Egeziabehier lijun be gezi sebsebew baba nefsh yemarew 🙏🙏🙏

  • @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ

    እኔ የሚገረመኝ የየሰይፍ ሶፍት ጠረቤዛዉ ዉሰጥ ምን ያረጋለ ጠረቤዛዉ ለምንተቀመጠ ከጠረቤዛዉ ላይ አሰቀምጠዉ

    • @አሚራወሎ
      @አሚራወሎ 3 місяці тому +1

      እዳያልቅበት ነው😅😅😅😅

  • @fasikaalem7483
    @fasikaalem7483 3 місяці тому

    ሁሌም አድስነህ ባባየ 😢😢😢

  • @ነጃትየእምዬልጅ
    @ነጃትየእምዬልጅ 3 місяці тому +2

    ባባዬ
    አብሮት የሰሩት ብቻ ሳይሆን ሁሉም ኢትዮጵያዊ የሚወዱት ድንቅ አክተር ነበር
    ያሳዝናል

  • @mahidergetachew2291
    @mahidergetachew2291 3 місяці тому

    እባክህ ሰይፍሻ ቃል ኪዳን ጥበቡን አቅርባትና የልቧን ተናግራ እንዲወጣላት አድርግ

  • @oddatube7428
    @oddatube7428 3 місяці тому +3

    Baba ❤❤

  • @ሱሱ-ጸ6ሰ
    @ሱሱ-ጸ6ሰ 3 місяці тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢ያስታዉቃል ሰዉነቱ 😥

    • @miskbintseid3915
      @miskbintseid3915 3 місяці тому

      አዎ እኔም በደንብ ነው የተቀየረብኝ😢

  • @fenetgemechu5275
    @fenetgemechu5275 3 місяці тому

    መልካም ስራ ሁሌም ይታወሳል።

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 3 місяці тому +1

    ጠፍታለች ❤❤❤❤

  • @user-ps8mx1gz3m-zr5xc
    @user-ps8mx1gz3m-zr5xc 3 місяці тому +4

    ባባዬ የእግር እሳት😭

  • @hsdsdsd6349
    @hsdsdsd6349 3 місяці тому

    ታሪኩ ባባ እግዚአብሔር በቅዱሳን እቅፍ ያሳርፍልን 😢

  • @netsanet-qw1bl
    @netsanet-qw1bl 3 місяці тому

    Yena wed baba

  • @SefonyasKfile
    @SefonyasKfile 3 місяці тому

    baba mechem yemayeresa sew hufiii memotikin mekebeli alichalikum hulem adess new yemehonibign 😔😔😔🥺🥺🥺😭😭

  • @PaulosAbera-q5w
    @PaulosAbera-q5w 3 місяці тому

    ያሳዝናል ከቤተሰቦቼ አንዱን ያጣው ያህል ነው ሚሰማኝ

  • @Reemahimed
    @Reemahimed 3 місяці тому

    Fetari nebsun ymar meti gin tadlesh lij hogne saysh ena ahunm mlksh altelwetm yaw nesh degmo adnaksh negn❤

  • @miskbintseid3915
    @miskbintseid3915 3 місяці тому

    ወይኔ ባባዬ 😢😢😢

  • @AsmelashHaftamu
    @AsmelashHaftamu 3 місяці тому

    Rip ባባ

  • @hassanhasan120
    @hassanhasan120 3 місяці тому

    አንድ ጥያቄ አለኝ? ሰይፉ ምነው እያየነው እየጠቆረ ሄደ እና በሰላም ነው እንደ ወንድም አለም ግን ለኔ ብቻ ነው መልሱሉኝ

  • @rahilrahi9182
    @rahilrahi9182 3 місяці тому

    😢😢😢😢 ያላመንኩት ሞት

  • @lydiashkor7472
    @lydiashkor7472 3 місяці тому +1

    rip uuuufffffff😪😪😪😪😪😪😪😪

  • @abenezershiferaw5971
    @abenezershiferaw5971 3 місяці тому

    መቲዬ አንቺ የተከበርሽ እውነተኛ ሴት የባባ ሞት ገድቶሻል የእውነት ተሰብረሻል: አንቺ እንደነዛ ውሸታም ጓደኞቹ እና ሚስቱ አይደለሽም እነሱ እኮ ከነመፈጠሩ ረስተውታል አንቺ ግን መልካም ሰው ነሽ እዩኝ እዩኝ የማትዪ

  • @الكنجالكنج-ت1ل
    @الكنجالكنج-ت1ل 3 місяці тому

    በጣም አሞታል

  • @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد

    ታሪኩባባ ፣ታምራትደሥታ፣ ሀጫሉሆንዴሣ ፣ ዳዊቲ፣ ማንዴጎ አፈወርቅ ፣አሥፍው መሼሻ ፣ አሣሜነውፀጌ፣ ሥመኘውበቀለ ብዙወቹአለፉ በጣም ነው የሚያሥዝኑት ህይወት እንዲህ ነች። ይች ልጅ ፊልም ተመራጭ ነው ያበድኩለት የሠራችው ፊልም ልዪ ነው

    • @SeydAli5154
      @SeydAli5154 3 місяці тому +5

      የአብይ አህመድእና የሽመልስ አብድሳ ያዘጋጁት ኮሬ ኔጌኛ ነዉ ሁሉም የገደላቸዉ በኢትዮጵያዊ ነታቸዉ ስለማይደራደሩ ሲቀጥል አማራ በመሆናቸዉ ነዉ የበሏቸዉ

    • @mengistulema493
      @mengistulema493 3 місяці тому +2

      ​@@SeydAli5154በጣም በተለይ ሀጫሉ ትክክለኛው አማራ ነበር።

    • @seblegizachew7752
      @seblegizachew7752 3 місяці тому +1

      በሀሳቡ ሙሉ በሙሉ ትክክል

    • @tigibiz9774
      @tigibiz9774 3 місяці тому +1

      @@mengistulema493 you are full of it lol

    • @mengistulema493
      @mengistulema493 3 місяці тому

      @@tigibiz9774 😀

  • @adenedu8797
    @adenedu8797 3 місяці тому +82

    ቃልዬ ትቅረብልን የምትሉ በላይክ

  • @birukayele04
    @birukayele04 3 місяці тому +69

    ልቤ ድንጋይ ነው ማንም ታዋቂ ሰው ሲሞት ብዙም ሀዘን አይሰማኝም የታሪኩ ግን ለምን እንደሆነ እኔንጃ እንደ ስጋ ዘመድ ነው ያስለቀሰኝ።ገና ሳየው አንጀቴን ይበላዋል።።።በሰላም እረፍ

    • @altubeti7567
      @altubeti7567 3 місяці тому +1

      ወጣት ነዋ ያሳዝናል የወጣት ሞት በዛ ላይ ልጅ አለው🥺

    • @fatmasaeed6043
      @fatmasaeed6043 3 місяці тому +1

      እኔ ደሞ የማዲንጎ ሞት በጣም ልቤን ያዘነበት ወቅትነው

  • @BsnsSus-sl7tk
    @BsnsSus-sl7tk 3 місяці тому +48

    አልኪዳን ትቅረብልን የሚል ላይክ

    • @markantube312
      @markantube312 3 місяці тому

      አልቀርብም ብላለች ዝግጁ አይደለሁም መድረክ ላይ ማልቀስ አልፈልግም ነዉ ያለችዉ

    • @sikosilo715
      @sikosilo715 3 місяці тому

      አታስፈልግም

    • @BsnsSus-sl7tk
      @BsnsSus-sl7tk 3 місяці тому

      @@sikosilo715 ዉይሀበሻ

  • @Tube-jx6ox
    @Tube-jx6ox 3 місяці тому +42

    አድናቂሽ ነኝ እሷ የተዎነችባቸው ፊልሞች ሁሉ አሪፍ ናቸው ይመችሽ 🥰

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 3 місяці тому +38

    ድምፁን ስሰማ እንባ ይቀድመኛል ማርያምን ባባዬ የኔ አባት ነብስህ ሰላም ይረፍ 🙏እህህህህህህህ ባባዬ 😥

  • @fatumatube1543
    @fatumatube1543 3 місяці тому +24

    የኔ አባት ባባዬ የኔ አሳቢ 😢😢😢😢😢 ምን ልበልህ የሱሞት ልቤን ሰብሮኝ ቀረ ምርጥ ፊልመኛ ተዋናኝ ነበር

  • @takelederesa
    @takelederesa 3 місяці тому +25

    የምገርም የታሪኩ ባባ ሁሌም እንወድሀለን የምትሉ በላይክ ❤❤❤

  • @ፍቅርጎንደሬዋ-የ9ጠ
    @ፍቅርጎንደሬዋ-የ9ጠ 3 місяці тому +16

    የኔ ምስኪን ሁሌም ሳየው ልቤ ይረበሻል ነፍስህ በአፀደገነት ትረፍ

  • @genitube5211
    @genitube5211 3 місяці тому +15

    ባባ ነፍስህን ከአብርሃም ከይስሃቅ ከያዕቆብ አጠገብ ያኑርልን😢😢😢😢😢😢🙏

  • @Maleda223
    @Maleda223 3 місяці тому +10

    ሁሉም የሠራሻቸው ፊልሞች አንደኛ ናቸው ተሠጥኦ አለሽ 100%

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan 3 місяці тому +3

    እዩኝ እዩኝ እማትል አርቲስት ደግሞ ፊልሞቿ ምርጥ ናቸው

  • @mnegn9913
    @mnegn9913 3 місяці тому +2

    ተወዳጅ ሚለው ፊልሙ የመጨረሻ ፊልሙ ነው ሲባል አልነበር እንዴ ደግሞ?

  • @emuyabsira2055
    @emuyabsira2055 3 місяці тому +7

    እኔ አደለም ስለሱ ሰምቼ አይደለም ሳስበው እራሱ እንባ ነው የሚተናነቀኝ በዚህ በፊልም አለም ነው የማቅው ግን እንጃ አንጄቴን ነው የበላኝ

  • @sanaasanaa-ue1je
    @sanaasanaa-ue1je 3 місяці тому +16

    ባባዬ ምን ልበል መቃጠል ብቻ😢😢😢😢😢😢😢እፍፍፍ ያማል

  • @እኔምአምናለሁአድነኝብየ

    ይችልጅ ያለ ሜካፕ ደህና ቆንጆ ነበረች ፡ምን ሆናነው አፍጫዋ የተጣመመው

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 3 місяці тому +6

    ስዋች:- መልካም ሥራ እንስራ!
    At least በጥቂቱም ቢሆን!🙏🏾✌🏽✌🏽

  • @ስጦታዩቲዮብ
    @ስጦታዩቲዮብ 3 місяці тому +8

    ባባ ባጣም ከስቶ ነበር እደዚህ አይ ሞት አይቀሬዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ShawaShawa-l7r
    @ShawaShawa-l7r 3 місяці тому +7

    ስለ ሞት ሳስብ ባባ እና ናሁሰናይ የማይረሱ😢😢😢😢

  • @FrahywetFantahun
    @FrahywetFantahun 3 місяці тому +7

    እውነት እስካሁን አንጀቴ ይንሰፈሰፋል ባባዬ ፈጣሪ ከደጋጎች ጎን ያስቀምጥህ

  • @biniambiniam9725
    @biniambiniam9725 3 місяці тому +13

    ሰይፉ ኧረ ሶፍት ተረቤዛ ላይ አስቀምጥ ሁልጊዜ ። ከታች እያወጣህ መስጠት ትክክል አይደለም

  • @SiyeSiyee
    @SiyeSiyee 3 місяці тому +14

    ባባዬ መቼም አንረሳህም

  • @Saif-dh3rl
    @Saif-dh3rl 3 місяці тому +8

    እይ ባባ አተን መርሳት አንችልም ሁለየም በልባችን ትኖራለህ 😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @AsaiaMoma
    @AsaiaMoma 3 місяці тому +2

    ኡፍፍፍ ለባባ ያለቀስኩትን እንባ ለዘመዶቼም አላለቀስኩም 😢😢😢💔ልቤን ነዉ የሰበረዉ 😢😢ሲጀመረ ይለያለ እዳመመዉ ከስቷል እኩ በጣም 😢ሆሌምበልቤ አለህ

  • @azebe858
    @azebe858 3 місяці тому +8

    ባባዬ ሁሌም በልባችን ትኖራለክ
    ነብስ ይማር

  • @betelhemayalew9714
    @betelhemayalew9714 3 місяці тому +3

    መቲዬ በጣም ነው የምወድሽ የማደንቅሽ አትትፊ 🥰❤
    ባባዬ ነፍስ በገነት ያኑርልን 😊

  • @amanuel1224
    @amanuel1224 3 місяці тому +6

    ሰይፉ እኪ( አስኒ አባተ ) አክርበው የቤንሻንጉል ዘፋኝ ነው እና ጠፍቷል አቅርብልን ❤❤❤❤

  • @GirmaGashu-re7lf
    @GirmaGashu-re7lf 3 місяці тому +4

    አንጀቴን የሚበሉት ባባ ታምራት ማዲንጎ ነብሳቸው ይማር

  • @ምስራቅ
    @ምስራቅ 3 місяці тому +3

    ማዲና ባባ የማይረሱ ከልብ ሎሎቹም ጭምር ግንማዲና ባባ ኡፍ አንጀት ይበላሉ ያለ እድሜአቸው የተቀጩ ናቸዉ

  • @ሀሲነትyouTube
    @ሀሲነትyouTube 3 місяці тому +12

    የሷን አበድኩለት የሚለውን ፊልም በጣም አሪፈ ነው ደጋግሜ ነው ያየሁት

  • @YesharegTeshome
    @YesharegTeshome 3 місяці тому +3

    ነብስህ ከደጋጎች ትርፍ ባባየ ሁሌም ትኖራለህ በኢትዮጵያ ልብ

  • @bruktyrose820
    @bruktyrose820 3 місяці тому +5

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ባባዬ 💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tsedeytadesse2569
    @tsedeytadesse2569 3 місяці тому +3

    yene konjo des sty sreatsh

  • @ትበይንፀጋየ
    @ትበይንፀጋየ 3 місяці тому +6

    ነፉስህ በሰላም ትረፉ ባባ😢😢😢😢

  • @makis1623
    @makis1623 3 місяці тому +1

    መታሰቢያ ቆንጆ ❤❤❤ ጎበዝ ተዋናይ ናት

  • @Redu78978
    @Redu78978 3 місяці тому +5

    እፍፍ ነፍስህን ይማረዉ ባባ😢😢😢😢😢

  • @Rozy908
    @Rozy908 3 місяці тому

    መታሰቢያ እስካሁን ስማ በመጥፎ ተነስቶ አያውቅም ርግት ያለች ልጅ 😊ባባዬ ነብስህ በሰላም ትረፍ😢

  • @fennybrukfennybrukfenny914
    @fennybrukfennybrukfenny914 3 місяці тому +3

    ህመሙ ምንድነው ግን ኡፍ

  • @adenedu8797
    @adenedu8797 3 місяці тому

    ሰይፍሻ የባባን ቤተሰቦች ለምን አታቀርብም ? እስኪ ይቅረቡ የምትሉ በላይክ ድጋፋችሁን አሳዩኝ

  • @KamelaEsmael
    @KamelaEsmael 2 місяці тому

    አፍጫዋ ለኔ ብቻ ነው የታየኝ በፊት በጣም ቆጆ ነበረች ሌላ መወቢያ እጠቀማለው ብላ የተፈጥሮ ውበትዋን አበላሸችው

  • @Genetteferi-o8u
    @Genetteferi-o8u 3 місяці тому

    አንተ ስትሞት አይንህን እንደሠጠህ ሁሉ እኔም ላንተ ህይወቴን ብሠጥህና አንተ ብትኖር ደስይለኝ ነበር ባባዬ

  • @TerseyTersey
    @TerseyTersey 3 місяці тому +3

    ባባዬ ነፍስህ በሰላም ትረፍ መቼም አረሳህም

  • @HeretAyelew
    @HeretAyelew 3 місяці тому +1

    የምወዳት ልጅ ናት ባባዬ ነብስህን ይማርልን ሁሌም በልባችን ትኖራለን

  • @HadiaWelle
    @HadiaWelle 3 місяці тому +1

    ሰይፉ ቆይ ግን ባህሬንን ለማቅረብ ተገዝዞብሀልደ እሱን አቅርብልን የአርቲስቶች መሪ የሁሉም በላይ ነውኮ ባይሬን አላወከውም መሰል ውስጡን ብታቀው ሰይፉየ ሁሌም ታቀርበው ነበር ግን አላወከውም በዚህ ሳምንት ባታቀርበው ሰይፉየ እቀየምሀለሁ እናም አቅርበው የአርቲስቶችን መሪ ባህሬን ከድር

    • @HadiaWelle
      @HadiaWelle 3 місяці тому

      ታውቃለህ ሰይፉየ ባህሬን እኮ ልዩ ነው ውበቱ ቁመናው ስራው አለባበሱ ሁለ ነገሩ ምን ይጎለዋል እደዛም ሁኖ ታዋቂ ነኝ ብሎ ኩራት አያቀውም ታውቃለህ ሰይፉ ስቶቹን እደነሱ አርቲስት ካልሆንክ ማንቻውን ሰው አያናግሩም ግን እውቅና እሙያገኙት በተመልካች ነው ባህሬን ግን ምንም ቢሆን ለሁሉም መልስ ይሰጣል ሁሌም አላህ የሁሉ በላይ ያድርገው ከፍ በልልኝ ሁሌም

  • @LED_PICTURES
    @LED_PICTURES 3 місяці тому

    ስንት ፊልም ሰራቹ ተብለው ሲጠየቁ ወደ....የሚሉት ነገር 😊😁😉

  • @የፍቅርእናትየሰላም-አ8ነ
    @የፍቅርእናትየሰላም-አ8ነ 3 місяці тому +1

    ባቢሽ ሁሌም በልባችን ትኖራለክ ነብስህ በሰላም ትረፍ

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
    @MulualemShowሙሉዓለምሾው 3 місяці тому +4

    ባባ ነፍስ ይማር

  • @mulukeneshetu4528
    @mulukeneshetu4528 3 місяці тому

    አብዛኞቹ እኮ ጭውውት ናቸው እንጂ film የሚባሉ አይደለም።

  • @FasilMandefro
    @FasilMandefro 3 місяці тому +1

    ባባየ ሁሉም አንተ ወዳለህበት ይመጣል ነብስህን ከደጋጎች ጋር ያኑርልን ግን እሚገርመኝ በቁም የሞተዉ አስመሳይ ህዝብ ነዉ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ይላል ባይገርምህ አሁን በቁም እያለ አይዋደድም

  • @TemuAsha-be2yn
    @TemuAsha-be2yn 3 місяці тому +1

    Trailer yeseraw gileseb MN aynet tebbbab sew nw filmun sanayew hitsanua endemtmot negeren eko tshh

  • @Munababa507
    @Munababa507 3 місяці тому +3

    Baba yanten mote mechem alamenm yemer😢😢

  • @welelaagonafir8317
    @welelaagonafir8317 3 місяці тому

    ባባዬ ያንተን ሞት መቀበል አቅቶኝ ሳለ ምንም ሳይቆይ ታናሼን አጣሁ💔😭

  • @MekdesBalcha
    @MekdesBalcha 3 місяці тому +4

    Rip ባባ

  • @N33Natty
    @N33Natty 3 місяці тому +1

    አይ ይቺሞት ክፉ እስካሁን፣አምኖ መቀበል፣ከበደኝ ባባ ነብስ በሰላም ትረፍ፣ሌላ ምን ይባላል።😥

  • @nanatena
    @nanatena 3 місяці тому +1

    ባብይ እግዚአብሔር ነፍሱን በገነት ያኑረው 🙏

  • @Mihiret855
    @Mihiret855 3 місяці тому

    እህህህህህህህህ ባባዬ መቼም አትረሳም

  • @Habtamawit3097
    @Habtamawit3097 3 місяці тому +1

    Ufffffffff i cant stop crying Baba may God rest you in peace nefse be atsede Genet tiref liyu nhebere !

  • @ayshaselmanhusman4973
    @ayshaselmanhusman4973 3 місяці тому

    አፍንጫሽን ሰርጀሪ ተሰርተሽ ተጣሞ ውበትሽ ጠፋ😢😊

  • @Tigmekuria
    @Tigmekuria 3 місяці тому

    ኡፍፍፍ ባባዬ አንጀቴን በላው ገና በለጋ እድሜው ያጣነው ድንቅ ወጣት ተዋናይ ታሪኩ ብርሃኑ /ባባ ሁሌም በስራህ እናስብሃለን ነፍስ ይማር #Rip😭😭😭😭

  • @Zuzu-zo4gl
    @Zuzu-zo4gl 3 місяці тому

    ዉይ ባባየ መሞት ከሌለባቸዉ ሰወች መሀል በመሆንህ በጣም አዝናለሁ ግን ደግሞ መቸም አረሳህም❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @LubabaMohammed-he5ut
    @LubabaMohammed-he5ut 3 місяці тому +1

    ወንድሜ ያእቆብ እና ያበድኩ ለት ምርጥ ፊልሞችዋናቸው