ለመልካም ሥራ ደሞዟ አንሷት ልመና የወጣችው መምህርት
Вставка
- Опубліковано 13 кві 2024
- እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
እግረኛው ሚዲያን ይደግፉ gofundme.com/6bcg2
በኢትዮጵያ ብር ማገዝ ለምትፈልጉ ከስር ባሉት የባንክ አካውንቶች ተጠቀሙ
ንግድ ባንክ
1000067563259
ተክለሃይማኖት አዳነ
ዳሸን ባንክ
5155131542011
ተክለሃይማኖት አዳነ
አዋሽ ባንክ
013201211642800
ተክለሃይማኖት አዳነ
ለበለጠ መረጃ
0946707555
#Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media
gofundme.com/6bcg2
gofundme.com/6bcg2
How do I get your number?
I will definitely help the girl
ተክልዬ አካውንቱስ???????
የእኔ እመቤት መም/ርት ብርቱካን በእውነት ታላቅ ሰው ነሽ ፈጣሪ ሀሳብሽን ያሳካልሽ ። ጀግና ነሽ !!!
በእውነት ለዝህ ታርክ ቃላት የለኝም😢😢😢 ግን የጌታችን የእዮሱስ ክርስቶስ ቃለ ኣስታወሰኝ መንግስተ ሰማያት በማሃከላቹሁ ናት ያለው እንደ ኣንች ያሉ ኢ/ያ ያብዛልን መምህርዬ እግአብሔር በእውነት ያሰብሽው በሙሉ ይፈፅምልሽ ከሃጥያት በስተቀር በጣም ነው የኳራሁብሽ እህቴዋ የኔ ኢትዮጵያዊት
የሚገርም በጎነት ነው። እድሜ እና ጤና ይስጥሽ መ/ር ብርቱኳን የኔ እናት በሽልም ታውጣሽ ታሪክ ይቀየራል በርቺ
በመፀሃፍ ቅዱስ ሁለት ዲናር ያላትንና የሰጠችውን ሙብሊቲ በተግባር አየነው በእኛ ዘመን አይዞቹ በርቱ።
በእወነት እድሚ እና ጤና ይሰጠሸ እህት መመህር❤❤❤❤❤❤❤❤❤
AmenAmenAmen
እግዚአብሔር በሽልም ያውጣሽ እመቤቴ ትርዳሽ ልጆቹም እግዚአብሔር ያሳድጋቸው
ስላለሽ ሳይሆን በሌለሽ በመልካምነትሽ በበጎ ስራሽ መስጠትን ያሳወቀሽ እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኪ የኔ አለም አይዞሽ ልጆቹ እናት እግዚአብሔር ይባርክሽ!
የኔ እናት እናዳንቺ ሳዎች ያብዛልን🙏🥰 ልጅቱ ፀባል ትተማቅ መጀመሪያ ንሰሃ ትግባ አይዞሽ እህቴ 🙏🥰
በእዉነት ሰይጣን የሆኑ ሰዎች በበዙበት አለም እነደዚህ አይነት መላክ የሆነች ሴት ማግኘት ደስ ይላል እህታችን በርቺ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልሽ
እንዴት አይነት ደግ ሴት ነሽ❤እግዚአብሄር ይስጥሽ ❤እንርዳቸዉ እባካችሁ
መምህርዋም ገንዘብ ፈልጋ ነው የወጣችው
መምህራ ዘላ ሚዲያ ላይ የወጣችው ልትነግድባቸው ነው።
@@tewodrostaddy-cj1rj ክፍ ነህ
ይቅር ይበልኽ ካአባታቸው ጭካኔ የንተ ክፋት@@tewodrostaddy-cj1rj
እፍፍፍፍክፉ ቆሻሻሻሻ@@tewodrostaddy-cj1rj
ቸሩ መድሃኒዓለም እነዚህን ህጻናት በሰላምና ጤና አሳድጎ ወላጅ እናታቸውን እና ይህችን ደግ ደጋፊዋን ብርታቱን ሰጥቶ ህይወታቸውን በደስታ እንዲኖሩ. ያድርግልን ።ወገን እንርዳቸው
አይዞሽ እህታችን እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር እንድትገናኙ ያደረገው አላማ አለው። ሁላችንም ያቅማችን እንረባረባለን።
ልጆችሽን አምላክ ያሳድግልሽ መምህርት ብርቱካን ካሰብሽው በላይ ፈጣሪ ያግዝሽ❤❤❤
መምህርት ሆይ እናመሰግናለን:: ልጅ አይቀጣ የሚል ተልካሻ ስልጡንነት ሆኖ መምህር የሚቀጣ ትውልድ ተፈጥሯል::
እጆቼን በደረቴ አድርጌ ጎንበስ ብዬ አመሰግናለሁ::
ኢትዮጵያን በእንዲህ ስብእና ካልሆነ መልሰን አናቆማትም
እመብርሐን ትርዳሽ🎉❤
ተክልዬ እግዚአብሔር ይስጥህ መምህር በእውነቱ መታደል ነው ቅንነት በርቼ እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ ልጆችሽንም ፈጣሪ ያሳድግልሽ ሁሉ ያልፋል
መምህርት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ 🙏🙏🙏ብዙ ደግ ሰዎች ይፈተናኑ በርቺ
መምህርት በጣም ደግ ነሽ እህቴ።
ከመጣሽበትና ከታነፅሽበት በተጨማሪ በግቢ ጉባዔ የተማርሽውን በተግባር ያዋልሽ ጀግናና የተባረክሽ ልዩ ሴት ነሽ። ሁሌም አብሮሽ የሚኖር ሰናይ ተግባርሽ ነው። እግዚአብሔር ይባርክሽ !!!
እግዚአብሔር እንኳን በሰላም እንደትገላገይ እርዳሽ እማ።😢❤❤አይዛሽተ😢😢መምህርት ተባረክኪ
ጎበዝ::
ውይ እዴት መታደልነው ብርትየ ዘመንሸሸሸሸ ይባረክ የአሰብሸውነ ሁሉ መድሐኒአለም ያሳካልሸ❤❤❤❤❤
THANK You BIRTUKAN ,you are wonderful person ,God bless you...
አይ ሀገሬ በእንደነብርቱካን አይነቶቹ መልካምነት ነውኮ ፈጣሪ በቸርነቱ የሚያኖረን
መ/ርት ብርቱካን ለዘመናችን ስግብግብ ባለሀብቶች ምርጥ አርአያ የምትሆኝ
ሳየኖርሽ ሌላውን እንድኖር የረዳሽ አንችን የወለዱ ማህጸን የተባረኩ ናቸው!!! እንዳንች አይነቶቹን ዳግማዊት አበበች ጎበና ፈጣሪ ያብዛልን!!!
ፈጣሪ ይባርክሽ
አቤት የወንዶች ግፍ ለአገር ተረፈ
አንቺ ግን እሙዬ የልጆቹ እና የወላዷ እናትም ጭምር ለልጆቹ አባት ስለሆንሽ እግዚአብሔር ብድርሽን ይክፈልሽ
መምህርት ብርቱካን በእውነት ትክክለኛ ሰው ነሽ እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥሽ መጫት እህታችንንም እመቤቴ ትጠብቅሽ እግዚአብሔር አምላክ ልጆችሽን ያሳድግልሽ
አበኢትዮጵያውስጥ የሁሉ መሰረት የሆኑ መምህራን ናቸው የሚያሳዝነው የሚከፈላቸው ከሁሉ ያነሰ ነው😢😢😢ብቻ እግዚአብሔር ይስጥሽ መምህርት ብርቱካን❤❤አንተልጅ ምናለ እዳንተ ያለው ሺ ቢሆንልን😢😢😢
በመቀጠል ሴቶች ልብ ባይኖረንም መከላከያ መድሃኒት አጠቃቀም እንማር እነዚህ ህፃናቶች ያለፍላጎታቸው መተው ከሚሰቃዩ😢😢😢
ፈጣሪ ሳይደግስ አይጣላም ስለሁሉም ፈጣሪ ይመስገን ይህ ጨካኝ አለም የሚያጣፍጡልን እንደዚች አይነት ደግ እሩሩ ያብዛልን ጌታ ይባርክሽ
መምህርቷ በጣም ቅን ልብ አላት እንደመልኳ ቆንጆ ልብ ትነካለች❤
አለባበሷ በራሡ ዋው ነው
በእውነት ልብ ይነካል
እዝግእብሄር ዕድሜና ጤና ይስጥሽ ተባረኪ መልካም ልጅ
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አምላክ በመንገድሽ ሁሉ ይቁምልሽ ❤❤❤ቃላት የለኝም ከሌለሽ ነገር ላይ እያደረግሽ ስለሆነ እምላክ መንገድ አለው ሁሉን ለበጎ ነው ይሆንልሻል ታሪክ ይቀየራል❤❤❤
በእውነት ጎበዝ ነሽ እግዚያብሔር ይርዳሽ❤🙏
መልካሞች ይብዙ በመልካምነትሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ለነዚህ እና እንድዚህ አይነት ስዎች መማሪያ ይሆን ዘንድ በህግ ይጠየቁ ተባብረን ወደ ህግ ማቅረብ አለብን።
10000 birr deposited to your account. Ms Birtukan, keep up with your good work!
Igziabher yibarkish!!!
She has so amazing personality. She is different. Thanks to God for sharing Ethiopianism citizen.
እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን አባታውን ልቡን ያራራው
Enkuan Mariam marechesh!Memhirt Egziabher yestesh.
በእውነት እህታችን ክርስትናን በህይወት ኖረሽ አስተምረሽናልና በቤቱ ያጽናሽ።
ነገር ግን ኢትዮጳውያን ተባብረን ይሄን ልጅ ተባብረን ወደ ህግ ማቅረብ አለብን።
ለምንድን ነው ሁል ጊዜ ችግር ፈጣሪዎቹ ሲጠየቁ የማይታየው? አባትየው መጨረሻ ለይ ቀጣሪ የነበረው ሰው ጉዳት አድርሰዋል ሊከሰሱ ይገባል።
ወንጀለኞች መጠየቅ አለባቸው
ህግ ሲኖር እኮ ነው 😢😢
መምህርት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ከአንችጋር ይሁን ልጆችሽን ያሳድግልሽ❤❤❤❤❤
የሠው ዘር ስትሆን የሚመጣ ልብ አንቺ ጋር አለ!... ያውም በዚህ ዘመን ሠው ለሠው በዚህ ልክ ሲቆም አይቼም አላቅም ተባረኪልኝ
እንደዚህ አይነት ምግባር የሚገኘው ክቤተሰብ ነው እና ለቤተሰቦችሽ ትልቅ ክብርና ምስጋና እሰጣለው በመቀጠል መምህርት ብርቱካን ምድርና ሰማይን ይፍጠር አምላክ ይጠብቅሽ ያሰብሽውን ያሳካልሽ ስነምግባርሽ ብቻ ሳይሆን ስርአት ያለው አለባበስሽ እውንም የእሳዳጊዎችሽን ይናገራል ፈጣሪ ይርዳሽ
አይ ደግነት በስላሴ ስም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ እናት እፍፍፍ ልብ ይስብራል አይ 😢
የኔ እናት እግዜአብሔር ይባርክሽ ❤❤❤
የዛሬ 3ዓመት 280 birr ነበር... ትባርክ egrgaw... Mida..
ልጆች ካጠፉ መመከር እና በትንሹ መቀጣት አለባቸዉ
ተባረኬ
መምህርት ብርቱካን ትክክለኛ የሰው ልክ ያላት እርህሩህ ፈርያ እግዚአብሔር በውስጧ ያደረባት ደግነቷ በላይ የሚታይ ነው:: እግዚአብሔር ምኞትሽን ያሳካልሽ እንደአንች አይነቱን ሰው ያብዛልን::
የኢትዮጵያ ሀኪሞች 🖐️🖖ቹ ከምን? አስራት ወይም ዘካ ይሆናቹኋል። እህታችን ኀጣሪ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ 🎉🎉❤
መምህርት እድሜና ጤና ይስጥሽ የምር እናትነትን ካንች አየሁ በርችልኝ የኔ መልካም እህት❤❤❤
Yene enat afer lbelalshi ayzoshe yihem yalfal
Thank you Tekle.x Birtukan bebereketu yibarkish❤
እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክሸ
አህቴ አግዚአብሔር ይባርክሺ
First 🥇🥇🥇🥇
@ Teacher Birtukuan, Thanks a lot wish you long live. God bless you. Also, Thanks Tekelehaymanot.
Yene melkam ❤
እህት ብርቱካንእግዜአብሔረይባርክሽየማሪያምአራስእደተቀበልሽ ደግልማርያምየለብሽንመሻት ትፈፅምልሽእህቴ❤
የኔ መልካም እህት እንዳንች ያሉትን መልካም ሰዉች ያብዛልን እህታችንም ለጁችሽን ያሳድግልሽ❤❤❤❤❤
በጣም ጥሩ ሰው ነት እግዚአብሔር ይባረከሽ
Malekame..sera.larase.naw.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እህታችን እግዚአብሔር ይርዳሽ...እሱ ያውቃል በርቺ...አስተማሪያችንም እናመሰግንሻለን::
እውነት ነው ጀግና እህታቺን
የመንታ ልጆች እናት ነኝ መንታልጅ አዎ ያሥቸግራል እንቅልፍ የለም አንዱተኛ ሥትይ አንዱ ይነሣል ክርሥትና ከተነሡ ይሻሻላሉ ፈጣሪ ይርዳችሁ ማጥባቱኑ በርችበግድ አሥለምጅ ባዶም ቢሆን ይመጣልወተቱ የቆርቆሮዉ ገንዘቡ አንጀትነዉ የሚያወልቀዉ እኔ አንድሣምንት ከጡት ጋር ይቆይነበር
እግዚአብሔር ይባርክሽ ምንም ቃላት የለኝም ስላንቺ ደግነት ለመናገር ቃልም የለኝም ረዥም ዕድሜና ጤና ይስጥሽ
ክበሪልን መምህርት ፈጣሪ ጤናሺን ይስጥሺ
እግዚአብሔር ይርዳሽ
Leraswam metagez alebat ❤❤❤
እግዚአብሔር ያግዝሽየኔ እመቤት እንዳችያለውን ያብዛልን
እግረኛው ጋዜጠኛ በአንድ ሰሞን ስለተደፈሩትና ሰለወለዱት እማሆይ የDNA ውጤት ምን ደረሰ ወይስ የቄሱ ስም እንዳይጠፋ ተደፋፈነ ውጤቱ እንፈልጋለን አለበለዚያ ነገሩ እውነት ነው ማለት ነው አሳውቁን
አይ ደግነት በእውነት እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ
ደግ ነሽ አይዞሽ፡፡
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ውይውይውይ እኔን
እምችለውን አደርጋለሁ እናንተም ከልመና ወታችሁ ያሰባችሁበት ያድርሳችሁ
እግዚአብሄር አብዝቶ ይስጥሽ።
Anchim jegina set yagegn yetadele nw demom tilk dereja tedershalesh 🙏
ዘማውያን ወንዶች እግዚአብሔር ን ፍሩ ነፍሰጡርነኝ እያለችው ምን አይነት አውሬነት ነው
Yene konjo weteti atewu techegerachihu
መምህርት እግዚአብሄር ይስጥሽ የሰዉፊት እሳትነዉ እባካችሁ አቅም ያላችሁ እርዳት
Wushetunis bihon tamari mehonun fatari tilo ayitlm yichin miskin set azegajelish tebarki
le hulachume aesegenalehu e/r yesetelegnn
ተክልዬ
የልጆቹ አባት ሐኪም ልትሆን ነው ልጆችህ በህክምና እጦት አንድ ነገር ቢሆኑ አይቆጭህም ምናልባት ፈጣሪ የሠጠህ ፍሬዎች እነዚህ ብቻ ቢሆኑስ አስብበት እርጉዝ ስተደፍር የነበርከው እንሰሳ እንሰሳ እርጉዟን አይነካም አረመኔ እርሱ ይፍረድብህ ለበሽታ ዳረግካት ሁሉም የዘራውን ያጭዳል
Memhar bertkan egzabhar yebrkesh betam melkam sew nesh❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤😢😢
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
የ ኢትዮጵያን ውንዶች እጅ እግራችውን እየቆመጡ ነው ማምን ውይም ማግባት 😢
እውነት በለሻል እነዚ ከሐዲሆች
😢😢😢😢❤❤❤❤❤🎉
ሰው በጠፋበት በዚህ ክፉ ግዜ እንዲህም አይነት መልካም እህት አለ ... እህቴ እማምላክ የልፋትሽን ትክፈልሽ እግዚአብሔር ይስጥሽ...
Sitoch bakachu be Dhnet lay atalay wendoch behiwetachu ataqgebu pls chgrn be lela menged krefut ka atalayoch leboch tekotebu
ምን አይነት ጨካኝ ነው
Yhe Dr. Enkwa bhon hxanat ygedlal le lgochu yalhone chkan egryn etebyn ylal chkan new ke dr aby ybase chkan yhonal
የኢትዮጵያን ወንዶች😢እንዳለ እቃቸዉን መቁረጥ ነበር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እናንተስ እንዴት ልትሆኑ😢
ሁሉም ለበጎ ነው መቅጣትሽ ወላጆችን ቅድሚያ መጥራት ይቀድም ነበር ነገር ግን ለመልካም ሆነላችሁ ጠብ ለፍቅር ይለወጣል ትልቅ ክብር ለመምህራን እግዚአብሔር ዘርሽን ይባርክ መልካምነት ለራስ ነው የሃገሬ አባቶች ፈጣሪ ምህረት ያድርግላችሁ ልጆችም ያድጋሉ እናንተ ግን አይቀናችሁም ሴቶች ክብራችሁን ጠብቁ እሺ ምነው በዛ አሁንስ ወንድ ፊትን ነው የሚያየው አለቀ
@@tesfaldeweldeyessus6886 🤔ባላጌ ሁላ
😊😁 አላዳምጥኩትም ግን ኮሜቱ
@@user-qq6wy5mu1z አዳምጠዉ
በዚህ ጊዜ ውስጥ ጥልቅ ደግነትን ስላካፈሉን እና ስላነሳሱን እናመሰግናለን። በሰው ልጆች ላይ እምነትን ይኖረን ዘንድ ይረዳናል። እንተባበር ! አግዜር ይባርካችሁ።