ፍቅረሥላሴ ያጋለጣቸው የአገልጋይ ዮናታን ነውሮች | ልጅቷን ከናቷ ፊት ለወሲብ ጠይቋል | ሲዳማ በኔ ቸርች አያገለግልም ይላል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 вер 2024
  • እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
    #Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media

КОМЕНТАРІ • 1,2 тис.

  • @sarakoo3684
    @sarakoo3684 Рік тому +15

    በጣም ወሬኛ ነህ ሀሜተኛ ለምን ብና አይቀርብልህም ወንዶች ዘንድሮ ግን ሀሜት ብቻ አንተ ቁጭ ብለህ ለፍልፍ እሱ አይሰማህም ቻው ቼልሲ😅😅😅😅

  • @zelalemmengistu120
    @zelalemmengistu120 Рік тому +51

    እንደዚህ አይነቱን ጎበዝ ጋዜጠኛ ያብዛልን፣ብዙ ግዜ ፕሮግራም ግን እከታተላለሁ ምንም እንከን የማይወጣለት ለሁሉም የሚመጥን ነው

    • @Ethiopia1612
      @Ethiopia1612 Рік тому +1

      ሼርና ላይክ እናድርግ፡ ጥሩና የተጣራ ስራ ነው የሚቀርብልን

    • @lidyanaredeemed9848
      @lidyanaredeemed9848 Рік тому

      Very true! Very knowledgeable!

  • @yeshitube3657
    @yeshitube3657 Рік тому +13

    እዪልኝ ይችን ሀገር በስንት መልክ በአንድ እግራ እንዳቆማት አቤት ይች ምስጊን ሀገር የስንቱ እናት እምባ ይፈስባታል እግዛብሔር አንድ ቀን ይፈርዳል

    • @fautunegusse3042
      @fautunegusse3042 Рік тому

      ቅቅቅቅቅ ወንድሙን መቦጨቅ ያሥጠላል

  • @Sampsonawuku412
    @Sampsonawuku412 Рік тому +2

    በጣም ይሳዝናል በስማአም

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 Рік тому +4

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ እግዚአብሔር ጊዜ ይወስዳል እንጂ ፍረድ ይስጣል ጋዜጠኛ ተክልዬ በርታ ለእውነት የቆምክ ስው ነህ 😢😢

  • @abrilotrading1238
    @abrilotrading1238 Рік тому +1

    የመድሀኒአለም by the way ሰይጣን እራሱ ከዮናታን ስር ቁጭ ብሎ መማር አለበት,ለዚህ ነው ፕሮቴስታንቲዝም የሞት መንገድ ነው ምንለው😢😢😢😢😢

  • @temesgentegegne3101
    @temesgentegegne3101 Рік тому +1

    አወ ፍ/ስ ምክንያታዊ ይመስላል ኦርጋናይዘድ ነው ማስረጃዎቹን በቦታና ብጊዜ አያጣቀሰ ነው የሚአቀርብበው
    በርታልን ተክልዬ

  • @hirutnegash6903
    @hirutnegash6903 Рік тому +6

    አፍህ ውሸት እንደሚያወራ ያስታውቃል ይቅር ይበልህ ጌታ

    • @genetayano6059
      @genetayano6059 Рік тому

      በምን ይሁን ያረጋገጥሽው ?ለምን ይሁን የፈረድሽበት?

    • @jerrysalem1115
      @jerrysalem1115 Рік тому

      😂😂😂እውነት ሚባል ነገር አይጥማቹሁማ😂

  • @tad.27
    @tad.27 Рік тому +10

    ተራ ሀሜት አንተ ለወጣቱ ምን ሰርተሀል
    ምቀኛ

  • @hiwotbekele4399
    @hiwotbekele4399 Рік тому +6

    ግን እንዲህ የወረደ ወሬ ባታወሩ ምናለበት በወሲብ ተኝተናል ስትለው ለምን የዛኔ አልተቃወመም አሁን ማውራቱ ጥቅሙ ምንድነው ወይ ልጅቱ ትምጣና ትናገር ይከሰስ 🤷🏽‍♀️🙈 ያሳፍራል እኔ ሲጀመርም ደጋፊው አይደለሁም ግን አብራችሁ ትሰሩና ልክ ስትጣሉ ሚዲያላይ እየመጣችሁ የምትቀባጥሩት ነገር ግን በጣም ያስጠላል 😡🤐

  • @johnteklu1637
    @johnteklu1637 Рік тому +12

    የ ሰውየውን Motive ስናይ ሙሉ ስህተት ነው መረዳዳትን የኔ Proposal ነው የሚል ደፋር, የ መልካም ወጣት ትምርት የኔ ነው። ምን የኔ ነው ያላለው አለ??? ራሱን ፃድቅ ስህተት አልባ አድርጎ ሙሉ ፕሮግራሙ ስም ማጥፋት እና ስለ ራሱ የማውራት ሙሉ ስህተት የሆነ Interview ነው ያደረገው። የሰውን ስራ ሙሉ ስህተት አስመስሎ ራሱን ሙሉ ፃድቅ ያደረገ interview ነው ማንም አይቀበለውም።

  • @frehiwotdemissie4697
    @frehiwotdemissie4697 Рік тому +7

    ያንተን ነውርም በአደባባይ ለምን አታወሩም የሰው ነውር ብቻ ታወራላችሁ ቅናት ክፉ ነው

  • @ሶፊመሀመድ
    @ሶፊመሀመድ Рік тому +7

    አቤት ምቀኝነትህ ወጣቱ ካልተጠቀመበት አይሄድም ካልተለወጠም እንደዛው ዳግም አይሄድም ይህ ፍሬ ፈርስኪ ነው እረ ሌላ የምንማርባቸውን ሰዎች አቅርብልን ወደክርስትናም መጣ ቀረም አይጠቅምም አይጎዳም

  • @emebettefera5927
    @emebettefera5927 Рік тому +11

    መልካም ወጣት ሊጀምር ስለሆነ ውሸታችሁን መንዛት ጀመራቹ

    • @Seni-qd2lh
      @Seni-qd2lh Рік тому

      🤣🤣🤣🤣

    • @የኔወርቅተስፋዮ
      @የኔወርቅተስፋዮ Рік тому

      ምኑ ነው ውሸት የደሃቤት ማስፈረሱ ነው ውሸት መቸም በናንተ አይንና አእምሮ ብንጠቀም አብረን እናልቅ ነበር

  • @muluemebetbeyene7568
    @muluemebetbeyene7568 Рік тому +23

    አቤት መታደል ልዑል እግዚአብሔር ወደ እውነተኛ ዋ እምነት መጠራት እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ::🙏

    • @Zee-uj6mf
      @Zee-uj6mf Рік тому

      አሜን

    • @woseneShimelis
      @woseneShimelis 9 місяців тому

      እውነት መንገድ ኢየሱስ ብቻ ነው

    • @wendwessenabichu7480
      @wendwessenabichu7480 8 місяців тому

      😊😅😮😢🎉😂❤​@@woseneShimelis❤

  • @Ethio70Home
    @Ethio70Home Рік тому +4

    ተራ አሉባልታ ይባላል። በተረፈ ቅናት ነው።

  • @godisgooddamtewkebede625
    @godisgooddamtewkebede625 Рік тому +11

    መልካም ወጣት ስልጠና ወቅቱ ሲመጣ ምንም ቢሆን ፈጥራችሁ ለማወራት ዓመቱን ሙሉ ትዘጋጃላችሁ እንዴ?

    • @Mitikubekele1216
      @Mitikubekele1216 Рік тому

      አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማ

    • @sarabarkot1646
      @sarabarkot1646 Рік тому

      አምላኬ ትህግስቱን ስጠኝ ይህንን ያክል ሰው 54:32 እንዱ በወረደ ንግግር ለብዙ አመት አብሮ ስርቶ እንደው እንዲህ ማማት ኢትየጵያን ምን ጉድ አገር ናት

  • @rahellasahel9520
    @rahellasahel9520 Рік тому +70

    ቀጥተኛዋ መንገድ በጣም ጠባብ ናት! እኔንም ያስመለጠኝ የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይመስገን!!!

    • @elfeneshamenu3322
      @elfeneshamenu3322 Рік тому +2

      አሜን 🤲አሜን🤲 አሜን🤲 ክብር ምስጋና ይድረሰው🕯ሁሉም የጠፉት በግቹን ይመልሥላት

    • @mahletmahlet2445
      @mahletmahlet2445 Рік тому

      Amen❤

    • @esetmaramgbre-gh5hx
      @esetmaramgbre-gh5hx Рік тому

      ​@@mahletmahlet2445😊

  • @buchachatube
    @buchachatube Рік тому +3

    የእምነታችን መስራች ዮናታን አይደለም !! እንዴት ለረዥም ጊዜ የቲዩሎጂ መምህር ሆነህ በአንድ ግለሰብ አስቸጋረ ባህሪይ እምነትህን ትቀይራለህ ? መጀመረያም አልገባህም ነበር ከትንሽ ጊዜ ቦሃላ ደግሞ ሌላ ቦታ እንጠብቅሃለን:: አይንህን ከገለሰቦች አንሳና በእምነትህ ፅና::

  • @Ethio70Home
    @Ethio70Home Рік тому +5

    ያጣ ለማኝ ተሳደረቦ ይሄደል።

  • @kaleabatlabachew5266
    @kaleabatlabachew5266 Рік тому +9

    እዉነተኛ ሰዉ የሰዉን ገበና አያወጣም።የፃድቅ አይኖች በራሱ ላይ ናቸዉ። የኃጢአተኛ አይኖች በሌላዉ ላይ ናዉ።ይላል መፀሀፍ ቅዱስ።

    • @alazarshalom2198
      @alazarshalom2198 Рік тому

      በጣም ትክክል

    • @gechsahile2847
      @gechsahile2847 Рік тому

      Yes tnx betam

    • @RedietTadesse-x2b
      @RedietTadesse-x2b Рік тому +1

      እንደዛ ከሆነ ለምን ትዝታውን አልተቃወማቹም ነበር እንደዛ አባቶችን ሲዘልፍ

    • @LemlemAga
      @LemlemAga Рік тому

      Minutes yonata tnkabachu gena mdanialem yawardewali tayalachu

  • @genetbogale2544
    @genetbogale2544 Рік тому +3

    ቅናት ውስጥህ እያቃጠለህ ነው ወንድሜ ቅናት አጥንትን ያነቅዛል ይላል ቅናተኛ በዮናታን ቅጥል ያለው ሰይጣንና ተከታዮቹ ናቸው

    • @teshalegebretsadik
      @teshalegebretsadik Рік тому

      በተለይ አሁን በጣም የሚያስቀና ሁኔታ ላይ ነው።😂

    • @genetbogale2544
      @genetbogale2544 Рік тому

      ነውራቸውን ስለገለጠው ነው ሰበብ የሚፈልጉበት ነውር ቢኖርበትም እንኳን ባምላኩ ፊት ወድቆ ማረኝ ይላል የልጁ የእየሱስ ደም ከሀጢያት ሁሉ ያነጻዋል

  • @denk_tube2292
    @denk_tube2292 Рік тому +2

    ዬናታን ጥፋተኛ ሊሆን ይችላል እውነቱን እግዚአብሄር ያውቃል የገረመኝ ይሄኛው ነው አብሮ ሲአሽቃብጥ ኖሮ አሁን ወሬ ያወራል ከመጀመሪያው ለምን አልወጣም ወሬኛ ነው በጥቅም ሲጣሉ ወሬ ያወራሉ ሁሉም ሌባ ናቸው

  • @joszel2011
    @joszel2011 Рік тому +9

    ዮናታን በብዙ ነገሮች የሚያናድደኝ ሰው ቢሆንም የዚህን ሰው የውሸት ውንጀላ ለመቀበል እቸገራለሁ።

    • @habtamukebede9762
      @habtamukebede9762 Рік тому

      ውሸት መሆኑን በምን ገመትክ

    • @genetaman1614
      @genetaman1614 Рік тому

      ​@@habtamukebede9762wushet Mawrat Qelal Adel Ende Alayehm Yoni Magna Ye Yonatan Mist Yaleberechibetn Hiwet Siyawera Mechie Kebedew Behuwala gn Yqrta Teyeqe

  • @TigistAgune-ou4rg
    @TigistAgune-ou4rg Рік тому +5

    አሁን ቆይ ሃሜት አልበዛም ስለ አንድ ግለሰብ ።አረ እባካቹ በዛ እኛ አሁን እኛ ይሄ ይጠቅመናል ስለ ዩናታን ማውራት ???

    • @NomorehgdefEzgharya
      @NomorehgdefEzgharya 11 місяців тому

      ፓስተር ነኝ የሃይማኖት ሰው ነኝ እያለ ሰው የሚያባልግ ሚዘርፍ በሱ መናገር እና ሌላ ሰዎች በዚ እንዳይ ይሳሳቱ መጋለጥ ህሜት ነው የድንቁርና መጨረሽታ😂😂😂😂😂

  • @befkadumekonnen5112
    @befkadumekonnen5112 Рік тому +4

    ምን አይነት ጥላቻ ቢኖርህ ነዉ ግን አንተ እዉነቱን ልብህ ያዉቀዋል

  • @eyushahunegnaw5004
    @eyushahunegnaw5004 Рік тому +4

    ዮኒ ይቀጥላል 1ኛ ነዉ

  • @helenabiy8737
    @helenabiy8737 Рік тому +2

    አበድክ ታናሽክ ስለሆነ ስለበለጠክ😅😅😅😅😅

    • @genetayano6059
      @genetayano6059 Рік тому

      😄😄😄ውድት ገንዘብ ሰማያዊ ነው ብሎ ይሁን ዬናታን ያስተማረሽ

  • @Genetteferi-o8u
    @Genetteferi-o8u Рік тому +10

    አትፍረዱ ይፈረድባችኋል ይላል መፀሀፍ ቅዱስ

  • @omg7745
    @omg7745 Рік тому +23

    ተንጫጩ ደሞ መልካም ወጣት ድረስ ነቅተናል

    • @nmhjyezufan
      @nmhjyezufan Рік тому +1

      ለምናችሁ? በሀጢአታችሁ እዴት ትመካላችሁ

    • @መሃመድሸሁ
      @መሃመድሸሁ Рік тому +6

      አህያ። በዮናታን ማን ሊቀና??

    • @tigisteadanich
      @tigisteadanich Рік тому +2

      😂😂😂 እዛ ለመዳራት እየሄዳቹህ ለምኑ እንጫጫለን ድቄም

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Рік тому +2

      ታያላቹ ታፍራላቹ እናተ ኢሉምናቲ ማስኬጃ አዳራሽ ሚትሄዱ ለመላላስ ነው ማፈሪያ የሰው ስጋ ለመብላትና ሰው ይሙት ብላቹ ምፀልዩ መሀይብ

    • @jelo3241
      @jelo3241 Рік тому

      @@መሃመድሸሁ “ከአፍ የሚወጣ ግን ከልብ ይመነጫል፤ ሰውንም የሚያረክሰው ይህ ነው፤”
      - ማቴዎስ 15፥18

  • @eteneshesiyas2665
    @eteneshesiyas2665 Рік тому +2

    የሳዉ ስም ማጥፋት በጣም ናዉር ናው በጣም ኃጢያትናው

  • @ydidyaydidya1253
    @ydidyaydidya1253 Рік тому +65

    እኔማ በመዝሙራቸው ተስቤና ተሸውጄ ጠፍቼ በጊዜ ወደ ቀጥተኛዋ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ተጠምቄ ተመልሻለሁ እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን🙏❤️

    • @sarabafkadu6213
      @sarabafkadu6213 Рік тому +2

      Amen Amen Amen 🙏 egziyabhare lalochunem yemaleselen

    • @rekikgetachew8058
      @rekikgetachew8058 Рік тому +2

      Egzaber yesabew enji mezmur yesabew getan ayawkem haymanot sayhon eysus nw adagnu

    • @wesenetamrat6458
      @wesenetamrat6458 Рік тому

      ​@@rekikgetachew8058geta yebarekeh

    • @EyuEthiopian
      @EyuEthiopian Рік тому

      Lesewu bilesh kegebash mejemeriyam tesaseteshal.gin ahunem getan bicha eye.Eyesus yadnal!

    • @tesemamelketo5959
      @tesemamelketo5959 Рік тому +1

      ከእግዚአብሔር ሌላ ማለትም መልአክትን የሚያስመልክ ክርስቲና በመፅሃፍ ቅዱስ አልተፃፈም::ዘፀኣት ምዕራፍ 20ን ያንብቡ

  • @negashfikadu6400
    @negashfikadu6400 Рік тому +13

    ዮኒን አከበርኩት

    • @befikirdessalegn8135
      @befikirdessalegn8135 9 місяців тому

      የሰዉ መስተ ስለሚሸጉር ነዉ ???ክብሩ???

  • @ameledrese8573
    @ameledrese8573 Рік тому +9

    ዲያቆን ዘማሪ እዝራ ሀይለሚካኤል ቀኖናውን ሲጨርስ በዚህ ሚዲያ ቀርቦ ደስታችንን እንደምንገልጽ ተስፋ አለኝ

  • @kidistwubalem2
    @kidistwubalem2 Рік тому +65

    የእውነት አምላክ ጊዜ ይወስዳል እንጂ ይፈርዳል፣፣ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ፣፣፣፣

    • @Jocy939
      @Jocy939 Рік тому

      😂😂😂😂😂
      ቅናት አጥንት ይበላል ምስኪኖች

  • @ነቢዩ
    @ነቢዩ Рік тому +10

    መሬት ልግዛልህም ብሎኝ ነበር ፣ የእርሻ መሬት ነው? አይ የመኖርያ ነው
    አቦ ጋዜጣኛው ይመችህ

  • @mastewalgebre9927
    @mastewalgebre9927 Рік тому +2

    Wey gud lik melkam wetat siders beka yehone yeminaded ale menin madreg aychalim.

  • @kunyekassaye1774
    @kunyekassaye1774 Рік тому +11

    ወንድም ይህንን ጉዳይ ግን በዛን ወቅት ለምን አልተናገርክም አሁን የተናገርከው ከዮናታን ጋር ያልተስማማህበት ጉዳይ ያለ ይመስላል ለሁላችሁም እግዚአብሄር ልቦና ይስጣችሁ።

    • @mahletfeyissa2397
      @mahletfeyissa2397 Рік тому

      የሚናገረው እውነት ነው ግን እሱን ቢመቸው አሁን ዘግቶ ይቀመጥ ነበር::

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 Рік тому +9

    Alubalta nw why don't you bring her the lady or why don't ask her in front instead of go around

  • @yalewgorfu
    @yalewgorfu Рік тому +13

    For the devil is a liar and the father of all lies. John 8:44

  • @zemaretube8987
    @zemaretube8987 Рік тому +26

    ያው መልካም ወጣት ሊጀመርም አይደል እንደዚህ አይነት ነገሮች ይጠበቃሉ። ዘንድሮ ከአምናው የበለጠ ምርኮ ይኖራል ብዙዎች ከጨለማው ስልጣን ያመልጣሉ!!

    • @genetayano6059
      @genetayano6059 Рік тому +3

      ምን ያገናኘው ራስህን አትሸውድ

    • @FikirtLemma-ml5lj
      @FikirtLemma-ml5lj Рік тому +1

      Yes 100%!!

    • @mahletadugna6935
      @mahletadugna6935 Рік тому +1

      yes ሴጣን ይቃጠል 😂😂

    • @yetbarek63
      @yetbarek63 Рік тому +3

      የሌባ ጥርቅም፣ይህን ደቆሮ ህዝብ ተጫወቱበት።እናተ ክበሩበት፣

    • @2pacdawit15
      @2pacdawit15 Рік тому +1

      ያንተ ቂጥ ቤጠየቅ ምን ይሰማሀል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @arsemaabate8384
    @arsemaabate8384 Рік тому +4

    ሐሜት ነው ይሔ ግን sorry😢

  • @EskedarSisay-zk2pq
    @EskedarSisay-zk2pq Рік тому +4

    ይቅርብኝ አልሰማም ሀሜት

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 Рік тому +18

    የመ/ር ተስፋዬን ትምህርት አዳምጥ ፍቅረስላሴ?

  • @kalebmasebo1889
    @kalebmasebo1889 Рік тому +5

    መልካም ወጣት ስልጣና ስደር ነው ስለ ዮናታን የምታያችሁ???

  • @የማሪያምልጅያድናልይታደጋ

    መልካም ወጣት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ከመቀጠል የሚያቆመን የለም ሃሜተኛ የሰው ስጋ በሚጥሚጣ

    • @ሶፊመሀመድ
      @ሶፊመሀመድ Рік тому +4

      እኔ ሙሲም ነኝ ይህንንን መልካም ወጣት ፕሮግራም ደጋፊ ነኝ ሰውዬው ቅናት አቀጨጨው ፊቱ እራሱ ድርቅ ያለ 😅😅😅

    • @bitybetelhem1152
      @bitybetelhem1152 Рік тому +2

      Anche danaze godacowe eyawata naw

    • @የማሪያምልጅያድናልይታደጋ
      @የማሪያምልጅያድናልይታደጋ Рік тому +3

      @@bitybetelhem1152 ጉድሽን ይሆን?

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Рік тому +4

      ​@@ሶፊመሀመድእር እንዴት ደገፍሽ የምን ቅናት መልካም ወጣት ኢሉምነቲ ነው እንቺ አስመሳይ ሲጀመር ሙስሊም አይደለሽም እንዴት ደገፍሽ ክርስቲያን

    • @bitybetelhem1152
      @bitybetelhem1152 Рік тому +2

      @@የማሪያምልጅያድናልይታደጋ Anche denaze

  • @helenabiy8737
    @helenabiy8737 Рік тому +8

    ያስታውቅብካል ቅናት አሳብዶሻል

  • @teslovable
    @teslovable Рік тому +14

    Dear Teklehaimanot, thank you for the wonderful job you are doing. Can you invite the mother and daughter Fikreselassie talked about if they are willing to come to your show, please?

    • @EE-em8gg
      @EE-em8gg Рік тому +2

      I seriously doubt if they exist at all.

    • @teslovable
      @teslovable Рік тому

      @@EE-em8gg Do you think he lied?

  • @katinekaba1354
    @katinekaba1354 Рік тому +3

    ይሁዳም ኢየሱስ ክርስቶስን ስሸጥ ከ3ዓመት ቦኃላ ነው።

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 Рік тому +11

    ዮናታን እኮ ታዋቂ አጭበርባሪ ነዉ ኢሉሚናቲ anti Christ ነው።

  • @bibiadenew3231
    @bibiadenew3231 Рік тому +11

    The man talk Completely nonsense. In the first place how you believe him without evidence

  • @SA-ye9yg
    @SA-ye9yg Рік тому +6

    ምን ይሻላችሁ ይሁን የለለ እብደት ውስጥ ነው ያላችሁት ከንቱ ግዜ ማጥፋት::

  • @hewantube3568
    @hewantube3568 Рік тому +4

    ምንም የምታወራው ልብ ጠብ አይልም :: አንተ በዛ ግዜ ያወራከው ሁሉ ሲሆን አብረህ ነበርክ የዛኔ ለምን አብረህ ሰራህ?? አየህ ቢያረግ እንኳን ያንተ ምስክርነት የውሀ ላይ ቅቤ ነው ከላይ የተሳፈ ምንም አይረባም::

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Рік тому +1

      መናፍቅ ሰለሆንሽ ተቃጠልሽ ስለ ዮናታ ብልግና ሲወራ ወራዳእናተ አጭበርባሪ ለስጋቹ ምትለፉ ከንቱ

    • @hewantube3568
      @hewantube3568 Рік тому +1

      @@ZorishMenjeta እህት አለም በዚ ልክ ምን አሳሰበሽ?? መቃጠልን ምን አመጣው ?? እኔ ሁሌ ጥያቄ የሚሆንብኝ ነገር ስለሆነ ነው: ልክ ሲለያዩ ሚሉት አያጡም ያነው ማይገባኝ:: እኔ የዮናታን ደጋፊም ነቃፊም አደለሁም::

    • @AlemituMamuye-ds4ic
      @AlemituMamuye-ds4ic Рік тому +1

      @@ZorishMenjeta ዮናታን ላይ ጭፍን ጥላቻ እነዳለሽ ንዴትሽ ያሳብቃል

  • @danelsemachw6261
    @danelsemachw6261 Рік тому +9

    ዮኒ ተሳክቶለታል 🎉

  • @TarikeAlmrim-rt5fh
    @TarikeAlmrim-rt5fh Рік тому +3

    አይ ፍቅረስላሴ ወንድምህን አማኸው??? ይሄ ሳይበቃህ ጣኦት ልታመልክ ኦርቶዶክስ ሄድክ እግዚኦ

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 10 місяців тому

      Pente Ye western Gebresodom telalaki new enji Haymanot aydelem

  • @minwyeletmingist6806
    @minwyeletmingist6806 Рік тому +8

    ወንድሜ ፍቅረ-ስላሴ እውነትን በራስ ማስተዋል ስለለበስካት እግዚብሔር ይመስገን፡፡ የአንተ እጣ ፈንታ ገጥሞኝ ሳይቃጠል ባንኛለሁ፡፡ ራስህን ሁን፡፡

  • @solomongobana5107
    @solomongobana5107 Рік тому +52

    የሁላችንም ልብ እና ስራቸውን የሚያውቅ እግዚአብሔር አለ እኛ በቦታው ስለሌለን ምንም ማውራት ለእኛ ይከብዳል እግዚአብሔር በዙፋኑ ላይ ነው ።!!!!

    • @bellaethio4426
      @bellaethio4426 Рік тому +1

      Ende wede gira ena qegn mayet newa !! Egna wist wenbedewoch bezitewal

  • @tadelechtesfaye5159
    @tadelechtesfaye5159 Рік тому +5

    ሀሜት

  • @romiamlak2547
    @romiamlak2547 Рік тому +3

    ይሄን ሁሉ የምታወራው በጥቅም ጕዳይ ችግር አለብህ ደግሞ መልካም ሰዎች አጠገብ ሁሌ ምቀኞ አሉ

  • @Mamemegiso
    @Mamemegiso Рік тому +2

    ጠቅላይ ሚንስቴር ቢሮ ሄጄ ነዉ ያልከኝ እንዴት ቀለላልህ በክ😁😁

  • @messia8257
    @messia8257 Рік тому +42

    በቤቱ ያፅናህ ወንድም ፈጣሪ ቀሪ ዘመንህን ይባርክ

  • @buchachatube
    @buchachatube Рік тому +2

    አሉባልታና የማያንፅ ሃሜት ብቻ :: ዮናታን አውሬ ቢሆን እንኩዋን ያንተ ግን አሳፋረ ነው:: ጋዜጠኛው ራሱ ታዝቦሃል😅

  • @milionephrem489
    @milionephrem489 Рік тому +18

    ጋዜጠኛ ተክለሃይማኖት በርታልን።
    ሚዛናዊነትህን እናደንቃለን።
    በቀደም አነቃቂ ትምህርቶችን በተመለከተ ዶር ወዳጄነህን አቅርበህ መጠየቅህ ጥሩ ቢሆንም ዶር ወዳጄነህ በጣፋጭ አንደበቱ አንተንም ሳይሸውድህ አልቀረም።
    ምክንያቱም በዳዊት ድሪምስ ዩቲዩብ ቻናል ላይ ሲሞዳሞዱ ታይተዋል።
    እነኝህን ሰዎች ዳግም የምትጠይቃቸው ከሆነ በቅድሚያ ስለ Law of attraction እና ስለ Secret መፅሀፍ ሚስጥራት ከመምህር ዘበነ ለማ ዩቲዩብ ቻናል ላይ መረጃ ሰብስብ።
    ከምስጋና ጋር።

    • @SA-ye9yg
      @SA-ye9yg Рік тому

      ዘመነ?

    • @mulukentilahun5610
      @mulukentilahun5610 Рік тому

      እስከመቼ ነው ግን በድንቁርና ምትቀጥሉት 😂😂😂

    • @edenteshome7065
      @edenteshome7065 Рік тому

      ​@@mulukentilahun5610
      ዶማ ተምረህ ሞተሀል ድልብ ፋራ

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 Рік тому

      @@mulukentilahun5610
      ደናቁርት።
      ሂድና የተሰጠህን ኪኒን ዋጥ

  • @helenabiy8737
    @helenabiy8737 Рік тому +2

    😅😅😂😂😂 ቀልደኛ ነክ አይ ስም ማጥፋት ይቅር ይበልክ ጌታ አይ Yoniy wedfet !! አረ ባክክን የወጣትነት አለ 😅😅😅😅 ትቀልዳለክ አደል Yonin Yeskilew geta new meyawerdewem Esu new Lilam felige Tekily Semi Atfe😅😅😅😅😅

  • @tizita1205
    @tizita1205 Рік тому +4

    ወይ ፍቅረ ስላሴ ሀይማኖት ስለቀየርክ ህይወት አለህ ማለት አይደለም አንተ ስንት አመት በጌታ ቤት ቆይተህ ምንም የተለወጠ ህይወት ካልነበረክ አሁን ኦርቶዶክስ ውስጥ ስለገባክ ህይወት ይኖርካል ማለት አይደለም ህይወት ኢየሱስ ነው እንጂ የሆነ ሃይማኖት አይደለም እውነት ኢየሱስ እንጂ የሆነ የሀይማኖት ድርጅት አይደለም መንገድ ኢየሱስ እንጂ የሆነ የሀይማኖት አይደለም መቼም አይሆንም የጠራን የታመነ ነው ሰውን ያየ ይሰበራል እኛን የጠራን ጌታ ነው ዮናታን ወይ የሆነ ነብይ አይደለም

    • @metenmaru2839
      @metenmaru2839 Рік тому

      ወሬ

    • @BH-xl1mo
      @BH-xl1mo Рік тому

      @tizita1205 ኢየሱስ በፕሮቴስታንት አዳራሽ ውስጥ የሚኖር ይመስልሻል? እውነቱን ማወቅ ከፈለግሽ እውነቱ ይህ ነው አብዛኞቹ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች ወይ ወላጆቻቸው ወይ አያቶቻቸው የእርኩስ መንፈስ ካዳሚ የነበሩ ናቸው::ልጆቻቸው ደግሞ ዘመናዊነት ሲሰማቸው እርኩስ መንፈሱም ዘመናዊነት ሲያምረው ወደፕሮቴስታንት አዳራሽ ይገፋቸዋል::እነሱም እውነት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ያገኙ መስሏቸው ይደሰታል::ነገር ግን እርኩስ መንፈሱ ማልያውን ቀይሮ ክርስቶስን መስሎ እንደሚጫወትባቸው አያውቁም::ፕሮቴስታንቶች አይናቹን ጨፍናችሁ ስትፀልዩም ሆነ በህልም ኢየሱስ ነኝ ብሎ የሚመጣባችሁ አያት ቅድመአያቶቻችሁ ሲያመልኩት የነበረው ጠቋር የተባለው ደፋር እርኩስ መንፈስ ነው::

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 Рік тому +1

      ​@@BH-xl1moትክክል ፣እግዚአብሔር ፣ማስተዋል ፣ልቦና ፣ይስጣቸው 😢😢

    • @tizita1205
      @tizita1205 Рік тому

      ​@@BH-xl1moወንድም እኔ ፕሮቴስታንት ሀይማኖች ከጭቃ የፀዳ ነው እያልኩ አይደለም ኦርቶዶክስም ከደብተራና ከመናፍስት የፀዳ እዳልሆነ እንዲሁም ሌሎችም እግዚአብሔር መንፈስ ነው ይሚፈለገውም በመንፈስ ነው የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናል ቃሉ እኔ ከልቤ ጌታን ጠርቼ ፈልጌው እርኩስ መንፈስ ወይ ጠቋር የዛር መንፈስ ማልያውን ቀይሮ እኔ ነኝ አለው ካለ የእውነት መንፈስ ፈልጉኝ ያለው ጌታ የጠራውት ጌታ የት ሆኖ ነው ታስሮ ነው መገለጥ አቅቶት ወይስ የሰይጣን መንፈስ አሸንፎ ቀድሞ እሱን መስሎ የሚገለጥልኝ? ስታስበው። መናፍስትን መለየት አንድ ነገር ነው የስህተት ትምህርትን መለየት አንድ ነገር ነው የሀሰትን ትንቢት መርምሩ ፈትሹ ተብለናል መመርመር ግድ ነው ግን መንፈስ ቅዱስን ስራ የጌታን የማዳን መንገድ መከልከል መሸፈን ማቅለል ሀጥያት ነው። እርኩስ መንፈስም እኮ ስትፈልገው ስሙን ስትጠራው ነው የሚገኘው።መንፈስ ቅዱስ እሳት ነው ጌታ ኢየሱስን ይገልጠዋል በተቀበሉት መሀል

    • @BH-xl1mo
      @BH-xl1mo Рік тому +1

      እህቴ ኢየሱስ ኢየሱስ በማለት ብቻ ትክክለኛውን ኢየሱስ ማወቅ አይቻልም::ኢየሱስን ማወቅና በመንፈስ ቅዱስ የተቃኘ ህይወት መኖር የሚቻለው በመፆም በመፀለይ በመስገድ ስጋ ወ ደሙን በመቀበልና በንሰሀ ነው:: ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለደቀመዛሙርቱ በስሜ አጋንንትን አውጡ ድውያንን ፈውሱ ብሎ ወደአለም ላካቸው::ነገር ግን በአንድ የመፅሀፍ ቅዱስ ክፍል ላይ ደቀመዛሙርቱ አጋንንትን ማውጣት እንዳቃታቸው ለጌታ ገለፁለት::ጌታም ይህ አይነቱ ወገን በፆምና ፀሎት በቀር አይወጣም አላቸው::ይህ ማለት በኢየሱስ ስም በኢየሱስ ስም ብቻ በማለት አይደለም ክርስትና የሚገለፀው::የክርስትና ህይወት ፆም ፀሎት ስግደት የንሰሀ ህይወት ወዘተን መተግበር ይጠይቃል::ያገኙትን በማግበስበስና ሱፍና ከረባት አርጎ ኢየሱስ ኢየሱስ ማለት የክርስትና ህይወት አይደለም::ስለዚህ እህቴ ከቻልሽ ለምትወጂው ለአምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመስገድ በፃም በፀሎት ትክክለኛውን መንገድ እንዲያሳይሽ ጠይቂው::ያለአምልኮ ስግደት ፆምና ፀሎት እርኩስ መንፈስን ማሸነፍ አይቻልም

  • @alemkenadugna2727
    @alemkenadugna2727 Рік тому +2

    ጴንጤ አሳዛኝ የጨለማ ጉዞ ውስጥ እየሰመጠ ያለ መንገደኛ ነው ⁉️

  • @azebmokonnen8993
    @azebmokonnen8993 Рік тому +2

    የተደረገውን ሁሉ እግዚአብሔር አይቶአል ባንተ ግን ባንተ ግን ኤሳው እግዚአብሔር አፍሮአል:: በሰው ራእይ ገብተህ ክፉኛ በቅንታችሁ ባለ ራእዮችን እንዲህ ታጨነግፋላችሁ:: ጌታ ሊመጣ ነው ወንጌልን ስበክ ንብረት አትቁጠር!!

  • @tesemamelketo5959
    @tesemamelketo5959 Рік тому +15

    ኢትዮጵያውያን በምቀኝነት አንደኛ ነን::ፖለቲከኛውም ሃይማኖተኛውም ከመተራረም ይልቅ መወነጃጀላችን በዓለም ታውቋል::እግዚአብሄር ይቅር ይበለን

    • @Shanko12
      @Shanko12 Рік тому

      ወንጀለኛን ማጋለጥ ከመቸ ወዲህ ነው ምቀኝነት የሆነው ወንጀል እና ምቀኝነት ሁለት የተለያዩ ነገሮች ናቸው የማርመው የምታርመኝ ጥፋቶች አሉ ግን በድሀ ህዝብ ሰም መሰረቅ ሴትን መድፈር እናትን ልጅሸን ካለመጣሸ የሚል የእግዝቢሄርን ሰም እየጠራህ በድህነቶ ምክንያት የምታሰረግዝ እና አሰወጭው ማለት የትኛው የእምነት መፀሀፍ ላይ ነው ያየሁ በምድራዊ ህግም ቢሆን ያሰጠይቃል አረ እያሰብን እንናገር ይህ ሰው የተናገረው ውሸት ከሆነ የወናታ የሚሉት ወንበዴ ወረበላ ፍርድ ቤት ሊወሰደው ይችላል እንየው ፋይሉን

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 10 місяців тому

      Pente Ye western Gebresodom telalaki new enji Haymanot aydelem

  • @ethera9113
    @ethera9113 Рік тому +9

    አቤት ውሸት እሚያወራው ታሪክ እራሱ ይምታታል

    • @masreshasenait1347
      @masreshasenait1347 Рік тому +4

      ምንም የተምታታነገር የለም የተምታታብሽ አንቺ ነሽ በደንብ ስሚ

    • @habtamudehne8502
      @habtamudehne8502 Рік тому

      ደሰ የሚለዉ እግዚአብሔር የሰዉን እምነት እንጂ ሀይማኖት አያይም ዮናታን ጀግና ነዉ ይኼን ያህል ቦታ ተሰጥቶት የኦርቶዶክስ ራሰ ምታት መሆኑ ይገርማል እሱ ሀብት አፍርቶ ተከታይ ይዞ እየገሰገሰ ነዉ ይብላኝ ለዚህ ክሰረት ዉሰጥ ገብቶ ለሚዘላብደዉ ወንድም።

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Рік тому

      ​@@masreshasenait1347መናፍቅ ናት እያየች ማታይ እየሰማች ማሰማ ይቅር ይበለኝ

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Рік тому +1

      ​@@habtamudehne8502ከብት የኦርቶዶክስ እራስ ምታት ማን ጭራቅ😂😂😂😂 ኦርቶዶክስ የሶስት ሺ አመት ኦርጅናል ሀይማኖት ስንት በእውቀት የበለፀጉት ባሉበት ዮናታ አጭበርባሪው የአብይ ሚስት ጊዜ ለኩሉ ብር አብላኪ መኪና ይኖርሻል አሜን ቤት ይኖርሻል አሜን ለስጋሽ እንጂ መች ለነብስ ሰርተሽ ሰርታቹ ከንቱ የተርገማቹ ኢሉምናቲ ማስኬጃ

    • @HshsHahahll
      @HshsHahahll 6 місяців тому

      Clea ortdox ecki yalwenhtaet yealm buscines yealem kzheim Geta ygaaltwale. Protectante yemteawraw yea ortdox businesses. Manyewra mekleat I creame andken ygeta eg yemetal leab kalea yountainen ametath teykw ymelac

  • @thestar2137
    @thestar2137 Рік тому +5

    ሰይጣኑ ዮናታን እና ሰይጣኑ አብይ አህመድ በኦርቶዶክስ ላይ እንደተሳለቁ አይቀሩም እኛም አንለቃቸውም እግዚአብሔርም ይፈርድባቸዋል።

    • @kidesttagey8182
      @kidesttagey8182 Рік тому

      ለምን አብረህ ሠራህ ስትጣላህ ለምን ሜስጥር ታወጣለህ ጥሩ ነው አብረህ እያለህ ቨፍነህ ደብቀህ ኖረህ ይደብራል

    • @darajjedarajjeifa8162
      @darajjedarajjeifa8162 Рік тому

      ወዳጄ አንተን መጀረመያ እግዛአብሔረ ይቅረይበልህ??????

    • @thestar2137
      @thestar2137 Рік тому

      @@darajjedarajjeifa8162 ሰይጣኑ አብይ አህመድ ይብዳህ

  • @Petruspetrus1
    @Petruspetrus1 Рік тому +8

    እግዝኦ መሐረነ ክርስቶስ 😭ነብሴን ኣደራ ድንግል ማርያም☝☝☝☝ይህች አገር ጉድዋ ገና ነዉ

  • @lukaseyob7602
    @lukaseyob7602 Рік тому +2

    መልካም ወጣት ተጀምሯል ተመዝገቡ ተክሌ እና ሃይሌ🤔

  • @abutube6506
    @abutube6506 Рік тому +42

    እውነትን እግዚአብሔር እንደዚህ ያጠራል ዛሬም የጠፉ ስዎች እንድትነቁ እግዚአብሔር እየተናገረ ነው ንቁ!!

    • @mahletadugna6935
      @mahletadugna6935 Рік тому

      በአሉባልታ ነዉ የምንነቃዉ ????፡👆

  • @bemnettina2000
    @bemnettina2000 Рік тому +6

    መልካም ወጣት ሲደርስ ለምን ያንጫጫችዋል ፀልዩ እሺ ከአጋንት ነዉ ምቀኝነት ማንንም አያሳድግም እሺ

  • @emishawzenagebierel5315
    @emishawzenagebierel5315 Рік тому +3

    እኔ ግን የሚያወራው ከቃለመጠይቅ ያልፋል ይንዛዛል::ይህ እኮ ሲያወናብድ ኖሮ አሁን ስለከዳው ነው ያፈነገጠው::

  • @adaworkabayirga3166
    @adaworkabayirga3166 Рік тому +1

    ምቀኛና፡ምናምንቴዎች፡ከሰው፡እራስ፡ቅማል፡ይመስል፡አይወርዱም።አይናቸው፡ተበልጥጦ፡እያየ፡ጆሮአቸው፡ተበርግዶ፡የስራው፡የእራእዩ፡ባለቤት፡ጌታ፡እየሱስ፡ክርስቶስ፡ክብሩን፡ባከበረው፡ላይ፡እየገለጠ፡በተለየ፡ሁኔታ፡ጌታ፡በስራ፡ላይ፡ነው፡፡ስሙ፡ለዘለአለም፡የተባረከ፡ይሁን፡ዲያቢሎስ፡ይቃጠል።

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Рік тому +4

    ምን እይነት ነጂስ ሰው ነው ሀይማኖት ውስጥ እንዲህ ማድርግ የመጨረሻው ቀን ፍርድ ይቅጣችሁ ይህን የምታደርጉ የሀይማኖት መሪዎች

  • @kassechkassech2596
    @kassechkassech2596 Рік тому +24

    ሰውየው ሲያወራ በራሱ ሀሜት ነው የሚመስለው ወሬው ደስ አይልም

    • @ገብርኤልአባቴ-ሠ1ቘ
      @ገብርኤልአባቴ-ሠ1ቘ Рік тому

      የትኛው ሰውዬ?

    • @mezemirliuol7463
      @mezemirliuol7463 Рік тому

      ጀግና ነው እውቀት አለው

    • @abbutesfaye4758
      @abbutesfaye4758 Рік тому

      ወንድሜ/እህቴ ይህንን ቃለመጠይቅና ምልልስ በቅንነት በማስተዋልና በጥንቃቄ በመመልከት የማንኛውም እምነት ተከታይ ለሆኑ ሁሉ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ የሚያስጠነቅቅና የሚያሳስብ እንጂ ለኔ ሀሜት መስሎ አልታየኝም ፈጣሪ አምላክ እውነቱን ሁሉ ይግለፅልን አሜን።

    • @shugo-2123
      @shugo-2123 Рік тому

      እንደዚህ አይነት ማስረጃ እና ምስክርነት ይዞ በቲዎሎጂ የውጪ ፓስተሮችን ሳይቀር ሲያሰለጥን የኖረ መሆኑን እየታየ ይህንን አይነት አስተያየት መስጠት በራሱ ..እውነቱን እያወቁም በሆን አላምንም ብሎ መገገምን በጥቅም ተገዝተህ or ተገዝተሽ ጴንጤ እንደሆንሽና ጥቅምሽ እንደተነካብሽ ነው የማስበው ወተት ነጭ ነው ሲሉሽ አይ ጥቁር ነው እንደማለት ነው..

  • @360studio35
    @360studio35 Рік тому +6

    እግዚአብሔር ያፅናህ ወንድማችን ። በእግዚአብሔር ልቡ የተሰበረ ሰው ለዛው ያስታውቃል። አንደበትህ ሁሉ ትሁት እና የተገራ ኑው ቅድስት ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን በሚያስገርም ሁኔታ እንደምታገለግላት ባለሙሉ ተስፋ ነኝ።

  • @hailej2527
    @hailej2527 Рік тому +6

    ምናልባት ከዬናትንጋ በእምነትም በአመለካከትም ልንለያይ እንችላለን፣ ነገር ግን እንደ አንድ ግለሰብ ነገሩን ስመለከተው፣ ፍቕረስላሴ እያደረገ ያለው ነገር ለሁላችንም ትልቅ ትምህርት ነው። ወገኖቼ እንዲህ ካለ ክፉ ወዳጅ እ/ር ይጠብቓቹ። ይህ ለትምርታችን ይሁን። ሁላችንም የ እ/ር ምህረት በዝቶልን እንጂ እለት እለት በድካም እና በሃጥያት የምንመላለስ የዚህ ምድር ባሪያዎች ነን፣ነገር ግን በበረታን እና ነገር ባማረልን ጌዜ አብር በልቶ ፣አብር ጥቶ፣ አይዞህ እያለ ነገር ግን ጊዜ ዘንበል ሲል እጁን ታጥቦ፣ጦር ሰብቖ ገመናችሁን በአደባባይ ከሚዘራ፣ እናንተን ጭቓ ቀብቶ እራሱን ፃድቅ ለማድረግ እነዲህ ያለ ርቐት ከሚኤድ ደካማ ሰው አምላክ ይጠቡቓቹ። የወንድምህን ሃጥያት ሲነግር ነገም ላንተ እንደማይራራልህ እወቕ። ለሁላችን እንደስራችን የሚከፍለን ቕን እና ፃድቅ የሆነ ሃምላክ አለ። ዬናታ ሃጥያት ከፈፀመ ፣ግዜውን ጠብቆ የዘራውን ያጭዳል።

  • @Etsegi7
    @Etsegi7 Рік тому +6

    ወይኔ ሀገሬ የማንም ስግብግብ ሆዳም መጫወቻ ሆነች💔💔

  • @fes592
    @fes592 Рік тому +2

    ይሄ ቀጣፊ ነው። ንግግሩ ችግር አለበት

  • @meskabate5716
    @meskabate5716 Рік тому +4

    የሰው ስም እንደዚህ አጥፈታቹ የምትበሉት እንጀራ ግን ምን ምን ይላቹ ይሆን::
    ቪዲዬውን አላየውትም ገና ርዕሱን ሳየው ከረፍኝ እጅእጅ ይሸታል:: እ/ር ምህረቱን ያብዛላቹ

  • @yidnekachewnigusse1407
    @yidnekachewnigusse1407 Рік тому +8

    Am not saying yonatan is innocent,but i thought this guy realy had personal problem with him that he does not want to talk about it and he say he had no personal problem. i don't belive he is telling the truth 100%

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን Рік тому +6

    Orthodox እኮ ውስጥ ገብታቹ ብታይዋት ትክክለኛ ሀይማኖት ናት እኔ የኮቪድ ግዜ ነው በደንብ የተመለከትክዋት❤ በነፃ ያሳደገችኝ ቤቴ ናት አሁን ደሞ ፍቅርዋ ውስጤን ቅጥል አርጎት አንበርክካኛለች የእግዚአብሔር ቤተመቅደስ መሆኔን በደንብ አሳይታኛለች❤ በዚያም ልክ ውስጥዋ የተሰገሰጉ መጥፎ ሚሰሩ አሉ እነሱን እግዚአብሔር ይፈርድባቸዋል እኛ ግን እራሳችንን እየተመለከትን በእግዚአብሔርን ህግ እንኑር❤ አሜን

    • @lucky-y4v7i
      @lucky-y4v7i Рік тому +1

      ሀይማኖት አይመለክም ለኛ ሲል በመስቀል ላይ የተሰቀለው ከድንግል ማርያም የተወለደው ክርስቶስ እንጂ

    • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
      @ቅ.ሚካኤልጠብቀን Рік тому

      @@lucky-y4v7iአማርኛ ካላወቅሽ /ህ ትርጉም ይባላል:: ትዋህዶ እውቁ ማለት ይሄ ነው አሁንም እይገባቹም ጠልቃቹ ስለማታውቃት:🤦🏽‍♀️

    • @lukaseyob7602
      @lukaseyob7602 Рік тому +1

      የጥንቆላ ደብተራ ሃይማኖት

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 Рік тому +14

    ❤ እንኳን ሰላም መጣችሁ ምርጦች

  • @sofinakitchen2337
    @sofinakitchen2337 Рік тому +4

    How we can trust this guy interview ? Can you please bring more evidence to the show about yonatan please we are confuse 😢who ?? we can trust ? 😢

  • @RahelHassen-oc8se
    @RahelHassen-oc8se Рік тому +10

    ክፍል 4 ከመልካም ወጣት በኅላ እንጠብቅለን ስታዛዝኑ

    • @mengistudenbi334
      @mengistudenbi334 Рік тому +1

      ምኑ ነዉ ሚያሳዝኑት
      አንቺም አላሳዘንሽም እንደ ከብት እየተነዳሽ

    • @tarikuaengida1131
      @tarikuaengida1131 Рік тому +3

      አመታደላችሁ ምን አይነት ክትባት ነው የከተባችሁ ሁላችሁም እሱን እኮ ነው እምታመልኩት

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Рік тому +2

      የፖስተር መጫዎቻ ኢሉምናቲ ማስኬጃ

    • @bitybetelhem1152
      @bitybetelhem1152 Рік тому +1

      Kabetoche lanagarue men yawekalue

  • @gigikassa6885
    @gigikassa6885 Рік тому +14

    ይሄ ሁሉ ቅናት ነው እየሱስ ጌታ ነው

    • @LA-lx2pf
      @LA-lx2pf Рік тому +1

      እና ማን ወታደር ነው አለሽ ?

    • @zeekingston2338
      @zeekingston2338 Рік тому

      😅😅😅😅😅

    • @RahelTsegaye-sl3jv
      @RahelTsegaye-sl3jv Рік тому

      እየሱስ ጌታ ነው ዮናታን ሌባ ነው።

    • @AliAli-nu2po
      @AliAli-nu2po Рік тому

      የሌባ ተቀባይ ገልቱ

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 10 місяців тому

      Pente Ye western Gebresodom telalaki new enji Haymanot aydelem

  • @dawittb8606
    @dawittb8606 Рік тому +1

    ክፋትና ፣ምቀኝነትን ፣ የመሰለ ፣ በሽታ፣ አበሻን ፣ ያስቸገረው ፣ ነገር ፣ የለም። የሚሠራን ፣ ሥራ፣ ስህተ ትን ፣ አስተካክሎ ፣ መቀጠል ፣ ሲገባ፣ አብሮ ፣ ሰርቶ ፣ ሚስጥርን ፣ አውጥቶ ፣ እንዲህ ፣ መቀባጠር ፣ ያሳዝናል።
    አንተ ፣ ራስህ ፣ እንኳን ፣ ወንጌልን ፣ ልታስተምር ፣ ገና ፣ የአስተምህሮት ፣ አቋም ፣ ችግር ፣ አለብህ። አንዴ ፣ ጼንጤ ፣ አንዴ ፣ ኦርቶዶክስ ፣ ደሞ ፣ ነገ ፣ ምን ፣ ትሆን?
    በትምህርት ፣ መፍገምገም ፣ ህፃንነት ፣ ነው ፣ እንደ ፣ መጽሀፍ ፣ ቅዱስ ፣ ቃል። ባዶነትህ ፣ በገሀድ ፣ ይታያል። ምስኪን።

  • @israelasfau1919
    @israelasfau1919 Рік тому +13

    ቅናት መሰለብህ በጣም ታሳዝናለህ

  • @ethiopiahagere1630
    @ethiopiahagere1630 Рік тому +1

    ግን ኤሄ ስው ጤኜኛ ነው ሆ....??? እስትህ ስልኩን ላኩል በውስጥ መስመር እባካቹ.....????pls pls pls ተባበሩኝ

  • @tgtigu1516
    @tgtigu1516 Рік тому +4

    የወናታንን አምጣው እና አብራችው አውሩ ተማማሩ , አሁን ግን ሀሜት መሰለብህ😢

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 10 місяців тому

      Pente Ye western Gebresodom telalaki new enji Haymanot aydelem

  • @akaludesta1270
    @akaludesta1270 Рік тому +2

    ከባንክ ጋር በተያያዘ የእውቀት ውስንነት አለባችሁ ። ከነዕዳው ቤትም ሆነ መኪና መሸጥና መግዛት ይቻላል ። የሁለቱ ሰዎች ስምምነት ውሳኔ ነው ።

  • @Drkalkidan79
    @Drkalkidan79 Рік тому +21

    ውድ ቤተስቦች ከ2ወር ቡሃላ አገሬ ልገባ ነው ገብቼ ያስብኩትን ለማድረግ የናንተ እርዳታ ያስፈልገኛል እባካችው🙏 ደምሩኝ

    • @eyosiyasematiwos1124
      @eyosiyasematiwos1124 Рік тому

      Ok

    • @z_amen87
      @z_amen87 Рік тому +2

      Tekilehayimanot berta bewinet betam new yemadenikih

    • @gashawfiseha2491
      @gashawfiseha2491 Рік тому +1

      አባው! አሁን የመቀነስ ወቅት ላይ ነን መደመር ጊዜው አልፏል ! መጀመሪያ አትመዘገብም ነበር?

    • @Drkalkidan79
      @Drkalkidan79 Рік тому

      @@gashawfiseha2491 በቅንነት 🥰

    • @Drkalkidan79
      @Drkalkidan79 Рік тому

      @@eyosiyasematiwos1124 🙏🥰

  • @genetabay9150
    @genetabay9150 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ

  • @tere6790
    @tere6790 Рік тому +7

    አላማችሁ ምንድነው በማሰረጃ ቢሆን ጥሩ ነበር this is Gossip

  • @YeshiharegMokennen
    @YeshiharegMokennen 9 місяців тому +1

    በመሰረቱ አንተ ነህ እዚህያደረስህው አሁንም ቢሆን የመልካም ወጣት ትምህርት ቀማሪ አንተ ነህ ስለሆነም እንተ ሚድያ ተጠቅመህ እውነትን አሳዉቅ በእመብርሃን ብልህ ላንተም ንሥሀ ነው።

  • @adesialelgn8316
    @adesialelgn8316 Рік тому +22

    የጠፉትን የሚሻ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን
    ቅድስት ተዋሕዶ እምነታችን እስትንፋሳችን ናት የደም ስራችን ናት ።

  • @sebletilye3174
    @sebletilye3174 Рік тому +1

    ስምሃጥፊነክ ውሸት ኣተትክክልብትሆኖሮ ቅርብክ ከሆነ መጠየቅ መገሰፅ ስችል ስምለማጥፋትነው፡