Ethiopia : የተሐድሶዎች እና አስማተኞች ድብቁ ግንኙነት | መምህር ተስፋዬ ያወጣቸው ምስጢሮች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 648

  • @ከኔየበረታቹአስቡኝበፀሎታ

    የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች ኑ ሰብሰብ በሉ ❤❤❤❤❤

  • @Sara-ui8tk
    @Sara-ui8tk Рік тому +9

    እንኳን አደርሳችሁ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብር ብአል እዴትናችሁ የመምህር ተማሪወች አላችሁ በላይክ አሳዩኝ❤❤❤

  • @tsigehabte9793
    @tsigehabte9793 Рік тому +17

    እንኳን በሰላም መጣህልን እንቁ መምህራችን ሁሊም መምህር ተሰፋይን አቅርብልን 24ሰአት ቢያሰተምር የማይሰለች ሺ አመት ኑርልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 Рік тому +4

    እንደ ወርቅ የየፈተነው መምህር ተስፋዬ ወድ መምህራችን።ህዝባችን አንተን አለመስማታችን ብዙ ከስረናል።አንተን የሚቃወሙ ዛሬም መኖራቸው ነው አለመታደላችን።
    መምህር ተስፋዬ አበራን የሚቃወሙ?
    እነ ቀውስ ዘመድኩን
    ቀሲስ ዲበኩሉ
    በጣም ብዙ አሉ አሁንም የተያዙ የምናያቸውአሉ።
    አዳሜ እባካችሁ የመምህር ተስፋዬን ትምህርት ብናዳምጥ ጥሩነው።

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 Рік тому +9

    ❤❤❤
    በጣም ይገርማል ሳላስበው ደቂቃው አለቀብኝ ረጅም እድሜ ያድልልን በእውነት 😢😢

  • @ኤፍታህወለተኪዳንአቤቱንፁ

    እንኳን ደና መጣክልን የኛ እንቁ ዉድ መምህርዬ አንተን የሰጠን አባቴ ቸሩ መድሀኒያለም የእማ ፍቅር ልጅ የከበረ የተመሰገነ ይሁን በእዉነት የስንት ሰዉ ነፍስ እዳተረፍክ የኔ ዉድ መምህር እማ ፍቅር ከነ ልጇ በዘርፋፋ ቀሚሷ ከነቤተሰቦችክ ትጠብቅክ የማቱሳላን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ወንድማችን ተክለሀይማኖት በእዉነት እናመሠግናለን የኛ እንቁን ስላቀረብክልን

  • @yonaszeleke6866
    @yonaszeleke6866 Рік тому +5

    Sagalee jireenyaa isiin haa dhageesisu

  • @Worke-sr5hz
    @Worke-sr5hz Рік тому

    Kale hiyota yasmlen Mamerchin❤❤❤

  • @mehazahailu1578
    @mehazahailu1578 Рік тому

    ወንድሜ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @abmyyaf8128
    @abmyyaf8128 11 місяців тому

    ከትዝታው ሳሙኤል ገር አገናኘው

  • @יהונהוורתה
    @יהונהוורתה Рік тому

    በቅዱስ ምካየኤል ስም ብላችሁ ብደግሙ ድራሹ ነው የሜጠፋው

  • @Ethiopia1285
    @Ethiopia1285 Рік тому +68

    የሚገርም መምህር! እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ተስፋየ። ተክልየ እባክህ እስከ ክፍል 8 ድረስ አቅርብልን!

  • @kirubzatnatiwos774
    @kirubzatnatiwos774 Рік тому +29

    ጊዜዉን የዋጀ ጠንቋይ አስማተኛን ደብተራን የማይፈራ የኢየሱስ ክርስቶስ ወታደር ድንቅ ክርስትያን አንተን አየዉ እግዚአብሔር ለኛም ብርታት ሲል በእድሜ በጸጋ ያኑርልን መምሕራችን ጠንቋይን ክፉ ደብተራን ከቤተክርስትያን መድሐኒአለም ያጥፋል

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 Рік тому +7

    በኦሮሚያ ክልልል ያላችሁ ኦርቶዶክሳዊ ያን ንቁ እንደ ወላይታ ሕዝብ እንድትሆኑ መንግሥት እራሱ ሃይማኖት ዬለሽ ስለ ሆነ በሃይማኖት ጸንታችሁ ቁሙ

  • @abrahamalemayehu6572
    @abrahamalemayehu6572 Рік тому +57

    መምህር ተስፋዬ ከእድሜህ በላይ ቤተክርስትያንን እያገለገልክ ነው ፈጣሪ ዘርህን ይባርክ።

    • @Adne_
      @Adne_ Рік тому

      አሜን በእውነት ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቅልን

    • @lilis4584
      @lilis4584 Рік тому

      Amen

  • @mekidesshimelis5371
    @mekidesshimelis5371 Рік тому +93

    እንኳን ደህና መጣህልን የውዶች ሁሉ ውድ መምህራችን ብዙ መምህራኖች ካንተ ብዙ ነገር ሊማሩ ይገባቸዋል የኛ የዘመን መዋጀት ምሳሌ ትለያለህ እኮ የሺ ሺ ምእመናኖችን ለቅዱስ ቁርባን ያበቃህ ጀግና ነህ ለዚ ዘመን የተዘጋጀህ በረከታችን ነህ ምን ልበል ቃላት አጣሁ በቃ እልፍ አመት ኑርልን

    • @tsionpetros4979
      @tsionpetros4979 Рік тому +2

      አሜን! የመምህር ግርማ ፍሬ እንደዚህ ነው

    • @yacobkebede7052
      @yacobkebede7052 Рік тому +1

      ፕሮፌሰር መምህር ተስፋዬ ተስፋችን

    • @natanemaraya615
      @natanemaraya615 Рік тому

      አሜን እግዚአብሔር ይጠብቀው

    • @weyinshetfeyisa5345
      @weyinshetfeyisa5345 Рік тому

      ​@@natanemaraya615😮

    • @Gabriela-xf8hm
      @Gabriela-xf8hm Рік тому

      እውነት ነው ለዚህ ዘመን የተዘጋጀ በረከት የዘመኑ ሃዋርያ ከሆኑት የተገኘ ያባዬ ፍሬ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @hiwot8723
    @hiwot8723 Рік тому +124

    ቅዱስ ሚካኤል ሀገራችንን ይጠብቅልን በሰው ቤት የምንሰቃየውንም የልባችንን መሻት ፈጽሞ ለሀገራችን ያብቃን 😢

  • @selam801
    @selam801 Рік тому +63

    ማነው እንደኔ በጉጉት ሰጠብቅ የነበረ
    መምህሬ ካንተ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ ክፉ አይንካህ እመቤቴ እቅፍ ድግፍ አርጋ ትጠብቅህ❤

  • @zewdhabte6585
    @zewdhabte6585 Рік тому +7

    መምህር ተስፋዬ አንተ ጋ ሲመጣ የማስተማር ብቃቱ በእጥፍ ጨምሮ ነዉ የሚመጣዉ ፡፡ ተክልዬ መምህር ተስፋዬ የቤቴክርስቲያን መምህራን ቢያሰለጥን በቤተክርስታኒያችን የሚመጣዉ ለዉጥ ከፍተኛ ይሆን ነበር ፡ ይህንን በሚዲያህ ተጠቅመህ ማስተካከልክ አለብህ ፡፡ እንደነዚህ ያሉ መምህራን ያብዛልን ፡፡ ተክለሃይማኖት እነ መላከመንክራት ግርማ ወንድሙ ፤ ቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያም ፤ ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ እና ሌሎቹ ብታቀርብ ብዙ ሰዉ ማዳን ትችላለህ፡፡

  • @mesereteshete1480
    @mesereteshete1480 Рік тому +67

    የኢትዮጵያ ህዝብ በመምህር ተስፍይ አይኑ በርቶዋ ል እግረኛው እግዚአብሔር ይስጥልን ስላቀረብክልን ተባረክ

    • @Tin677
      @Tin677 Рік тому +1

      Gena mech abzagnaw semawna yetewesenew nwe yenekaw

    • @user-addisalem1213
      @user-addisalem1213 Рік тому +3

      እውነት ነው እናመሰግናለን።

    • @sikosilo5479
      @sikosilo5479 Рік тому

      ተዋርሶ ከእምነት ጋር አታየይዘው ግምት አታውራ ድግምት የልክም የወርቶዶክስ አባቶችን ለመካትነው እጅ ሰው ያየውን ሲያወራ ደስ ይላል ይህንን ሁሉ አንተ አርገኽውአል ማለት ነዉ ክምትናገረው እውነት አለው ውሸትም አለው ሲዋረሱ ደም ይላል ያልከው ሰውች እያካበዱ ነው እኔናተ ተገናኝንተን ብናወራ ደስይለኝ ነበር ጋዜጠኛው ጥመህኛል ተዋርሶ ማለት ምን ማለት እደሆነ ባስረዳውህ ሙያ አታቋሽ ከምርምር የሚገጓ ሙያ ንው እኔ ልንገርህ 1ኛ አዋርሳለሁ 2 መፈስ እጠራለሁ 3 አርብ 4 ይቡዳ 5 ጥላወጊ ወዘተ 48 በላ ይ ከሰወች ያገኘውት ሙያ ላስረዳ ይህ ሁሉ ከደም ጋር ግኑኝነት የለው አይሮፕላን በሰማይ የሚበረው በተዋርሶ ነው ሳትል አትቀርም አዘጋጁ ፕሮግራሙ ይመቻል ሞጣ

    • @Tin677
      @Tin677 Рік тому

      @@sikosilo5479 lemndnew yemetawaresew gen?bikerebehs mn yitekmal des aylmko metewu ayshalm?

    • @TitiSweet
      @TitiSweet Рік тому

      ​@@Tin677❤

  • @AsfawGizaw-xf4gg
    @AsfawGizaw-xf4gg Рік тому +7

    ኦ ተክሌ በጣም ደስ የሚል ፖሮግራም ነው።አንድ ጥያቄ አለኝ?ለምንድነው ዛር የተዋረሳቸው ወይም ጠንቋዮች ግብራቸው እየታወቀ ከቤተ ክርስቲያን አገልግሎት የማይታገዱት?ምእመናንን ሲያስቱ ለምን ዝም ይባላሉ?

    • @MadenalemAbate27
      @MadenalemAbate27 Рік тому

      Awoo ya hulachinem teyake nawe

    • @ዮቶ
      @ዮቶ Рік тому +2

      በግልጽ ሳይሆን በድብቅ ስለሚሰሩ ነው ለማገድ የሚያስቸግረው
      ብዙዎች በቤተክርስቲያን ስላልቸቀጠሩ ብቻ በከተማ መርጌታ እከሌ እያሉ የጥንቁልና ስራ የሚሰሩ
      ቤተክርስቲያን የማይሄዱ ናቸው።

  • @ኢትዮጵያየእኝናት

    😏😏ለካስ ቤተክርስታን እንደዚ የተመስቃቀለው እነዚ የ ስው ሴጣኖች ውስጡ ስላሉ ነዋ 😔😔አቤት ስንት ጉዱ የማናውቀው አለ

  • @mametube793
    @mametube793 Рік тому +31

    ተክለ ሀይማኖት አዳነ ነኝ በጣም ነው የምወድህ ኑርልን የምወደውን መምህሬን የስደት ስንቅ የሚያቀብለኝ ኑርልን መምህራችን የምትወደው መላአክ ይጠብቅህ

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 Рік тому +4

    አንድ ከቤቱ ስርማሽ የማይጠፋ ሰው ከራሱ ልጅ ሁለት መውለዱን አውቃለሁ አሁን ከመምህር ትምህርት ለሀብት እንደሆነ አወኩኝ ሰውየው ቢራ ማከፋፈያ ነበረው በመጨረሻ ከልጁ የተወለደው ወንድሙን ገሎ እስርቤት ነው ያለው መምህሬ የዘመኔ እንቁ ለሰዎች ለውጥ የምትተጋ ፈጣሪ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ❤❤
    እኔ መምህሬን ካወኩኝ ነው ለእግዚአብሔር የአምልኮ ስግደት ለመላእክት ደግሞ የፀጋ ስግደት እንደሚሰገድ ያወኩኝ መላእክትን እና ፈጣሪን አንድ አድርጌ ነበር የማይ😢😢
    በፈጣሪ ስም መምህርን ብሰማ አይሰለቸኝም ቀጣይይይይይይይይይይይይይይይይይይይ

  • @merrymegra
    @merrymegra Рік тому +7

    መናፍቃን አትንጫጩ ወዳቹ አይደለም ተጭኖባችኃል this is fact👌

  • @BrightTube1
    @BrightTube1 Рік тому +15

    ተሀድሶ ጴንጤወች ሁሌ የተሳሳተ ነገር በማድረግ ኦርቶዶክሶን ለማጥጥላላት የሚያደርጉት ጥረት ተነቅቶባቸዋል

    • @BrightTube1
      @BrightTube1 Рік тому +1

      @@ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ እኔም ምን አልኩ ታዲያ ወይስ ሳታነቢ ነው የምጽፊው

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Рік тому

      ​@@ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ እረ እኛ ሀገር ጠንቋዮች ሆነው የሚቀድሱ ለምን እንደዚህ ይሆናል

    • @ghada1723
      @ghada1723 Рік тому +1

      አሜን.አሜን

    • @BrightTube1
      @BrightTube1 Рік тому +1

      ጠንቋይ ሆኖ የሚቀድስ የለም ስም አታጥፉ ።ሙሉውን ቪዲዪ አዳምጡ

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Рік тому

      ​@@BrightTube1እረ አሉ እኛም የምር ጠንቋይ ሆነው የሚቀድሱ እኛ በአካል የምናቃቸው

  • @ledetadera328
    @ledetadera328 Рік тому +4

    ደብተራ አለ ብይ አምናለው መምህር
    እኔ ልጅ ወኝ አዲስ አበባ ላይ ልደታ አካባቢ አንድ ሆቴል. በጣም ገብያ ያለው ነበር እሰም እግር እና እጅ የሌለው ሰው ግን አደገኛ ደብተራ ይሰራበት ነበር. እኔም አቀዋለው ሰውየውን ሰፈሬ ስለነበር ፣፣፣ግን ሰውየው. ሲሞት ሆቴሉም ቤተሰቡም አወዳደቃቸው በጣም አዛዛኝ ነበር ።ትክክል አለ ደብተራ

  • @samketnataniyem1528
    @samketnataniyem1528 Рік тому +5

    ከናዝሬት ነው ምጽፍልህ የሚገርመው ጊዜው ከባድ ነው ተጋድሎ ካላረግን እኛም አይቀርልንም ተጋድሎ ማረግ ግድ ነው መምህር ተስፋዬ ባናገኝ ( ዋናው እና ትልቁ አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙን እንስማ ንቁ )በማርያም

  • @mekidaskedistseyi
    @mekidaskedistseyi Рік тому +19

    እንኳን ለማላኩ ቅዱስ ሚካኤል አማታዊ ክብራ በዓል በሳላም አዳራሳችሁ አዳራስን ፈጣር ይቅር ይባለን

    • @destadesta64
      @destadesta64 Рік тому

      እንኳን ለመላኩ ለእዱስ ሚካኤል አመታዉይ የንስ በአል አደረሳችሁ አደረሰን እግዚአብሔር አምላክ በተክርስቲያንን ይጠብቅልን🙏⛪🙏

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ Рік тому +35

    እግዚአብሔር ይመሰገን❤🙏
    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር!!!🍃🍃🍃
    እንኳን ለሊቀ መላእክት ለቅዱሰ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በኤል በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች✝💞✝💞✝💞

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 Рік тому

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የቅዱስ ሚካኤል በረከትን አይለየን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ያብዛልህ

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 Рік тому +8

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ምንም የማናውቅ ብዙ ስዎች ያለን ይመስለኛል ግን አሁን ይሄ ቃለ መጠይቅ Alert ያደርገናል ውይ ጉድ ስንት ጉድ አለ 🤦‍♀️ መምህር ተስፋዬን ያወቁት የሰማሁትም በአንተ ፕሮግራም ላይ ተክለሀይማኖት እናመሰግናለን ተባረክ የምታደርጋቸውን interview ዎች ሁሉ በጣም ጠቃሚ ናቸው እግረኛው የማይገባበት የለም 😂 ተባረክ 🙏

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Рік тому +4

    ፔንጤዎች ሆይ ስሙ የራሳቹህ ጉድ ወደ ኦርቶዶክስ አትለጥፉ አለቀ

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ

    መምህሬ እንዃን ደና መጣህ በድጋሚ ይህ መጥፎ ደብተራ ከተሃድሶ ጋር ሁኖ ሃይማኖታችን ለማሰደብ ለማጠልሽ ይሞክራለሁ ግን ይህ አስሳካለቸውም የነበረችና የምትኖር ናት ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት❤ እኛ ነቅተናል እግዚአብሔር ይመስገን

    • @_Godolyas7696
      @_Godolyas7696 Рік тому

      አሜን፫ እግዚአብሔር ይመስገን 🕊

  • @Abrahamberhe-2016EOTC
    @Abrahamberhe-2016EOTC Рік тому +2

    በልጅነቴ:- በእኩለ ሌሊት ጅብ ሲጋልቡ ከእንቅልፌ ተነስቼ እሰማቸው ነበር ጅቡ ሲጋልብ ኮቴው እንደ ፈረስ ኮቴ ይጮሃል ፣ ጅቡ ከሰውየው ጋር በሆነ ቋንቋ ይግባባል ፣ ሰውየው በባዕድ ቋንቋ ያወራዋል እሱን ይመልስለታል። በዚህ ግዜ ማንንም ኣይተኛም ነገሩ ከምናስበው በላይ ሚገርም ነው።

  • @sisayakilok7227
    @sisayakilok7227 Рік тому +9

    መምህር ተስፋዬ ጎበዝ እና ድንቅ መምህር ነው እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤናን ይስጥልን

  • @yegebreail
    @yegebreail Рік тому +17

    መምህራችንን አይቼ ስሮጥ ተደፍቼ ነበር 🏃‍♀️🏃‍♀️😁የመምህር ተማሪዎች ኑ ገባ ገባ በሉ አብረን እንስማ እንማር 👏

  • @rayeumeyeti
    @rayeumeyeti Рік тому +9

    መምህር ተስፋዬ አበራ ብርቅየ መምህራችን ፈጣሪ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ❤😊

  • @CvbFgh-m8j
    @CvbFgh-m8j Рік тому +8

    የኔእቁ መምህር ተስፋዬ አበራ ሞላ❤❤❤ ነፍአመትኑርልኝ ትለያለህኮ እግዚአብሄር የጠብቅልኝ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @medi574
    @medi574 Рік тому +3

    እኛ ሰፈር ያሉ ደብተራዎች ጅብ ሲጋልቡ ነው ሚያድሩት መተኛት እንኳን አችልም ነው በራችለይ ሲከባለሉ ነው ሚያድሩት ፈጣሪ ይጠብቀን ከነዚ አይነት ሰወች

  • @gafat
    @gafat Рік тому +21

    የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን አሰረሳችሁ መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ በአንተ ትምህርት ምክንያት ብዙ ነብሳት ድነዋል አንዷም እኔ ነኝ ረጅም አመት ይስጥልን ተክልየም የምንወደውን መምህር ስላመጣህልን እናመሰግናለን❤❤❤

  • @media11934
    @media11934 Рік тому +7

    እናመሰግናለን እግረኞች መምህርን ስለ ጋበዝከው ቀጥሉበት

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 Рік тому +5

    አደባብሶ አላለፈም አላቅማማው ግልጥ አድርጓ ነው ያሰረዳን በሚገባን መንድ ። በድፈረት ። እናመሰግናለን መምህር ተሰፋዬ አበራ ያገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክልህ ❤

  • @workubirhaniegebeyehu4673
    @workubirhaniegebeyehu4673 Рік тому +4

    ምምህር ተስፋዬ እና መሰሎቹ አምላኬን ክርስቶስንና ጠላቴ ዳቢሎስን በትክክል እና በብቃት ለይቸ እንዳውቅ አድርገውኛል። እግዚአብሔር ዋጋቸውን ይክፈልልኝ።

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Рік тому +12

    ውድ የተዋህዶ እህት ወንድሞች እንካን አደረሳችሁ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ መታሰቢያ በአል❤

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Рік тому +17

    እንኳን ደህና መጣችሁ መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋው ያብዛልህ 3ኛ ክፍል ስጠብቀው ነበር 👏👏👏

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 Рік тому +11

    ተክለሃይማኖት እባክህን በተደጋጋሚ አቅርብልን። በሰማው ብሠማው የማልጠግበው መምህር ተስፋዬን የሠጠን እግዚአብሔር ይመስገን።

    • @hcjth1747
      @hcjth1747 Рік тому

      የመምህሮቻችን ትምህርት ሰው ማምልፕክ ነው???

    • @EssentialEssential-uu9gb
      @EssentialEssential-uu9gb Рік тому

      @kbretewahido-lw9md እንዳዉ ግራ የሚጋብኝ ነገር ቢኖረ ሰው አተከተሉ የሚለው ቃል ነው እቤተህ ሳይ አሰተማሪ ነገር የምተልቀውና ወንድሜ እሲ ለጠይቅህ አንተ የምተለቀው ሁሊም በሰማህ አንተ ተከተልኩ ማለት ነው እሲ መልሰልኝ???

  • @kibromhabte8953
    @kibromhabte8953 Рік тому +6

    መምህር ተስፋየ ኣበራ እግዚኣብሔር ኣምላኽ ጸግኡ የብዝሓልካ
    እግዚኣብሔር ብኣኻ ጌሩ ብዙሓት ሰባት ናብ ቤተ-ክርስትያን መሊሱ እዩ እሞ ክብርን ምስጋናን ይኹኖ❤❤❤

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo Рік тому +7

    መምህርዬ የኔ እቁ አባት ሁሉ እዳተ ቢሆንልን ምን አለበት ፈጣሪ እደናተ ያለዉን ያብዛልን አሜን ኑርልን 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Рік тому +15

    .እንኳን.ለታላቁ.መላአክ.ለቅዱስ.ሚካየል.አመታዊ.በአል.አደረሳችሁ.አደረሰን.አሜን.መምራችንን.በድሜ.በፀጋ.ቅዱስ.ሚካየል.እማፍቅር.ትጠብቅልንንንን::

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye4315 Рік тому +2

    ኧረ እግረኛዉ ተክልዬ እባክህ ዉሀ ስጠዉ በእዉነት እንደመ/ር ተስፋዬ ለእግዚአብሔር የእዉነት ፍቅሩ ለቤተክርስቲያን ያለዉ ቀንአዊነት እግዚአብሔር ጥበቃዉ ታላቅ ስለሆነ የአባቶች ጸሎት ስለሚረዳዉ እንጂ ይህ ሰዉ በእዉነት ሰማእትነት እራስን አሳልፎ መስጠት የእዉነት የወገን ፍቅር የያለዉ የምሳሳለት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ልጆችህን ቤተሰብህን በተለይ ባቤትህን እግዚአብሔር ይባርካት የሷም ትልቅ እርዳታ ከኋላ እንዳለ ያስታዉቃል አጣዋለዉ በሚል ሀሳብ መሰናክል አለመሆንዋ የተዋህዶ አርበኛ ብያታለዉ እመቤቴ ከፊት ከኋላ ትጠብቅህ ሌላ ምንም አልልም

  • @AbureSami
    @AbureSami Рік тому +2

    ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተከታዮች ሆናችሁ ‹ስለእውነት› ስታወሩ ሰማሁ! ይህ ቤተክርስትያናችሁን ይገነባል/ያጠናክራል፤ የቤተክርስቲያን አላማ እና ግብ ለማሳካት ይጠቅማል በርቱ! ቤተክርስቲያን የሰውን ልጅ የዘላለም ህይወት እንድወርሱ መርዳት ነው፣ ክርስቲና በድንበር በዜግነት በባንድራ የተወሰነ/የተገደበ/የተከለለ አለማሆኑንም አስተምሯቸው፡፡

  • @abc12452
    @abc12452 Рік тому +18

    መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን በእዉነት ካንተ ብዙ ተምረናል ኦርቶዶክስ ተዋህዶን የበለጥ እንድንወዳትና እንድንሳሳላት አድርገከናል እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!🥰🥰

  • @tube2021
    @tube2021 Рік тому +14

    አይሆንምጂ ሁሌም ብታቀርብልን ደስ ይለናል እንቁ መምህራችን ተስፋየ አበራ

  • @mariyam-t1t
    @mariyam-t1t Рік тому +5

    እንኳን አደራሰችሁ ለቅ ማአላከ ቅድሱ ምከኤል ያኛ እንቁ ማምህሪ ታስፊዬ

  • @genetshiferaw7094
    @genetshiferaw7094 Рік тому +4

    ተክልዬም ተባረክ ተስፍዬም ተባረክ ጊዜውን የሚዋጅ ቃለምልልስነው ተባረኩልኝ💕🙏🙏🙏🙏😍😍😍👍👍

  • @yakobmindaye4760
    @yakobmindaye4760 Рік тому +1

    ወደ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መመለስ ለማንኛውም ኦርቶዶክሳዊ የሚፈጥረው የተለየ ስሜት የለም ። ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በመሆን ብቻ አይዳንም። በፍርድ ቀን የሚጠብቅህን የሚያውቀው እግዚአብሔር ብቻ ነው።

  • @ethioethio8898
    @ethioethio8898 Рік тому +4

    የሚገርም መምህር ባዳምጠው የማይሰለቸኝ መምህር እድሜና ጤናይስጥልን

  • @Ortho_1_Christ
    @Ortho_1_Christ Рік тому +5

    Great analysis from Memhir Tesfaye Abera. It is a blessing to have a teacher like you. GOD BLESS!

  • @ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት ማብራራያ አይጠገብም❤❤❤

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana8489 Рік тому +6

    እደኔ እኚህን መምህር በጣም የሚወዳቸውና የሚያከብራቸው ግን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቆት ❤❤❤

  • @centralcodingethiopia
    @centralcodingethiopia Рік тому +5

    ይህን ሰው ሰምቼ አልጠግበውም

  • @ameneengda52
    @ameneengda52 Рік тому +14

    ክበርልጅ መምህሬ ስቱን ህዝብ አነቃከዉ እማምላክ ትጠብቅልጅ❤

  • @TagTag-e6h
    @TagTag-e6h Рік тому +4

    እኔምንም አልልክም እግዚአብሔር የጠብቅክ ተሥፋ ሥላሤ ሁላችሁም በፀሎት አሥቡት

  • @Muna1-bi4bg
    @Muna1-bi4bg Рік тому +2

    Minew hoy hoy biye be 100 mekina kemageba bequrban be 1 mekina beageba nuro tidare yibarek neber ahunim alrefedem ke enkilfe neqichalehu mehmir Tesfaye edimehin yarzimln❤

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 Рік тому +4

    መምርዬ ቃለህወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ወድማችን ተክልዬ እናመሰግን አለን ደግመክ ስለ ጋበዝክልን ❤️❤️❤️❤️😊

  • @ወለተገብርኤል-ቈ2ከ

    የቤተክርስትያናችን ጀግና መምህር 👍

  • @awegaweg7406
    @awegaweg7406 Рік тому +4

    እኔም አቃለሁ ዝናብ በረዶ አስቀራለሁ እያለ በአመት አንዴ ይከፈለው ነበር ካልከፈሉ በበረዶ ያስመታል

  • @manyahlshalzemene6788
    @manyahlshalzemene6788 Рік тому +4

    እምወደው እና እማከብረው መምህ መምህር ተስፋዬ አበራ ቃለ ህይዎት ያስማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏

  • @tinsaelabebe7161
    @tinsaelabebe7161 Рік тому +5

    መምህራ የአገልግሎት ዘመንህን ክርስቶስ ያርዝምልን 🙏🙏🙏በርታ

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ Рік тому +5

    እንኳን ለልቀ መላክ ለቅዱስ ሚካኤል ዓመተውው ክብረ በዓል አደረሰቹ አደረሰን ውዱ መምህራችን ፈጣሪ አምላክ ከክፉ ይጣብቅ 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Lamlamm27
    @Lamlamm27 Рік тому +16

    እንኳ አደረሳችሁ ለቅዱስ ሚካኤል ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ❤❤❤

  • @ህያብሂሩተስላሴ
    @ህያብሂሩተስላሴ Рік тому +5

    መምህርየ
    ወንድማችን ተክልየ እውነት ሰላማችሁ ይብዛልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 Рік тому +4

    ጊዜው አጋለጣቸው አቤቱ ቅጣቱ ን ይጠብቁ እግዚአብሔር ይፈረድባቸዋል በሰው ላይ ግፍ መስራት መጨከን ያስጠይቃል

  • @ቲጂየተዋህዶልጅ
    @ቲጂየተዋህዶልጅ Рік тому +12

    የኔ እንቁ መምህር እንኳ ደህና መጣህልን🙏❤ ተመስገን ዛሬ አንድሰው ብቻነው የቀደመኝ😁

  • @ከራድዮን-ጨ5ጨ
    @ከራድዮን-ጨ5ጨ Рік тому +1

    አንድ እውነት ልንገርህ ተክልዬ
    ጓደኞቼ አረብ ሐገር ሱሔዱ ሳይ ካልሔድኩ ብዬ ረበሽኩ ከዛ እሺ ተባልኩ በዋላ የእናት ጓደኛ ለእናቴ የኔልጅ ቶሉ ነው የሔደችው አንድ አዋቂ አለ እሱ ጋ ልውሰድሽ ትላታለች እናቴ የዋህ ናት ለኔ ሳስነግረኝ ሔደች ከዛ ጠንቅ ዋዮ ምን ሰጣት መሠለህ ኩል መኳያው ደሞ የወፍ ላባ ከዛስ እኔ አላቅም ይህንን ሁሉ የወረቀቱን ስራ ጨርሼ ሜዲካል ሳደርግ ተኳኩዬ መሔድ ከዛ ዉጤቱ የወፍ በሽታ አለብሽ ተባልኩ ቀረሁ እሰይ እንኳን ቀረሁ በዋላ እናቴ ቁጭቷት የሆነውን ነገረችኝ እኔ ቀንደኛ የጠንቋይ ጠላት ነኝ ከእግዚአብሔር ሊለ አምላክ የሊለኝ እና በመቅረቴ ተደሰትኩ በሽታው ግን አስፈራኝ አጋጣሜ ወደሊላ ሐገር ሥሙክር ተሣካ ያኔ ኩል የለ ምን ሜዲካል ውጤት ነፃ ምን ልልህ ነው ጠንቅ ዋይ በቃ ጠንቅ ነው የሚሰጥህ እግዚአብሔር ያጥፋልን ከምድራችን

  • @mikelegesse8343
    @mikelegesse8343 Рік тому +5

    This guy , I can listen to him all day !!!! Great mind

  • @abaynshabaynsh4222
    @abaynshabaynsh4222 Рік тому +4

    መምሕር መላኩ ቅድስሚካኤል ይጠብቅክ ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልክ ኑርልን እግረኛዉን ሚድያ ተክለሐይማኖት በጣም ነዉ የማመሰግንክ

    • @tigitk5795
      @tigitk5795 Рік тому

      አቦ እግዛብሄር ያክብራቹ ለእነዚ ጠንቃዬችና መናፍቃን ይሁዳ ሁላ እግዛብሄር የሰራቸውን ይሰጣቸውበውሸት የሚከብር እየሱሱ የለም ኦርቶዶክ የማንም ጠንቆይና ቆሻሻ አምላኪ አይደለችም እነሱ ይዋርዳሉ እንጂ መቼም ኦርቶ ታብባለች ሆድ አምላኪና ሌቦች አይችላቶም ጥቁር ዶሮ አይደለም ሌላም ቢሎ ቦታ የለንም ይሄ ሰራ የጴንጤ ሰራ ነው በተንኮል አንደኛ ናቸው ተነቃባቸውግዜ ያጋልጠዋል ደግሞ ጠብቁ

  • @habibahabiba6950
    @habibahabiba6950 Рік тому +3

    እንካን ለመላኩ ለቅዱስ ሜካዬኤል አአመታዌ በአል አደረሰን መምህርራችን ፈጣሬ በጸጋዉ ይጠብቅልን ❤❤❤

  • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ

    የመናድፍቃን አዳራሽ የሞሉት ኦርቶዶክስ ናቸው በመጩረሻው ዘመን ብዙዎች ከእውነተኛ ሀይማኖታቸው ይክዳሉ ያለው ቃል ትንብት እያስፈፀሙ ነው በባዶ አዳራሽ ስንከባለሉ ይውላሉ 👹 666 ያውሬው መንገድ ጠራግዎች ናቸው ገና ሀሰተኛው መስህ ስገለጥ ብዙዎች ይክዳሉ ግን እስከመጨረሻ የፀና ይድናል ከምዱኑት ጋር ያድርገን የማያስተውል ትውልድ ይጠፋል

  • @mahdershumye4750
    @mahdershumye4750 Рік тому +3

    ዘመኑን የዋጀ ትውልዱን የሚያነቃ ትክክለኛ አስተምህሮ ያለው ነው መምህር ተስፋዬ ከነ አብይ ይልማ ጋር አብሮ ቢሰራ ወጣቱን ቢያነቁ ጥሩ ነው መምህር ተስፋዬ ግን እድሜ ጤና ይስጣቸው

  • @amannmihiretab3355
    @amannmihiretab3355 Рік тому +4

    የኔ መልካም መምህር ተስፋዬ ከነዚ ክፉ ደብተራኦች መድሀኒአለም ይጠብቅክ

  • @zelekedunoro8546
    @zelekedunoro8546 Рік тому +1

    Ato ተስፋዬ እየዋሻህ ነው ዎደ ፕሮቴስታንት ስሄዱ ገንዘብ ይከፍላል ያልከው ዉሸት ነው በዓይንህ ሳይሆን በጆሮህ ሰምታህ ዉሸት በሚዲያ መነገርህ አቅምህን ያሰያል

  • @גויתואלם
    @גויתואלם Рік тому +1

    መጀመርያ ቃለ ሂወት ያሰማልን እኔ የሚሎው ሰይጣን ከቤቴክርስትያን አወጣቾው ከወጡም ወደ ሚመለክበት ሰይጣኑን ወደ መናፍቃን አዳራሽ ይሮጣሉ ስም ይፈልጋሉ እዛ ሄደው እና መመለሳቾው የማይቀር ደግሞ አፋቾው በቤቴክርስትያናችን ይከፍታሉ ለምን ዝምብሎው አይሄዱም ራሳቾው የሚደግሙት የሚመትቱት የነበሩ አሁን ሶው መውቀስ

  • @tadessezike956
    @tadessezike956 6 місяців тому +1

    መጽሐፍ ቅዱስ በ2ኛ ቆሮንቶስ 5:17ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት እንደሆነ ይገልጻል።ታዲያ ሰው ወደ ክርስቶስ ሲመጣ ከአጋንንት ጋር ተወራራሼ ነበር የሚለው አይሰራም ምክንያቱም ሰው ክርስቶስን ሲቀበል ያ ሁሉ የአጋንንት ስራ በክርስቶስ ደም ይፈራርሳል።ይህን የምትረዱት ተክሌም ተሰፍሽም ጌታ ኢየሱስን ጨክናችሁ ብትቀበሉናየዘላለም ህይወት ብታገኙ ነበር።አመሠግናለሁ

  • @yalfalzemenu609
    @yalfalzemenu609 Рік тому +2

    መምህር ተስፋዬ ፈጣሪ ሰላምህ ያብዛልህ። እንዳንተ ያሉ ጥልቅና ጥብቅ ምሁራንን ያብዛልን። በደንብ በጥልቅ እውቀት በግልጽ አቀራረብ ስለተነተንከው እናመሰግናለን !

  • @betelhembekele8586
    @betelhembekele8586 Рік тому +1

    እኔ ምለው ይሄንን ያህል ቆይታ ንግግር ላይ እግዚአብሄርን የእግዚአብሄርን ልጅ ጌታ ኢየሱስን ያለም ፈጣሪ የሆነውን ደግሞም ቤዛ የሆነውን የማሪያምን ልጅ ከአማልክቶችህ እኩል እንኳን አላከበርከውም እግዚአብሄር ቃል ውጡ ግን ርቃቸሁ አትውጡ እንዳለው አስራኤላዊያኖችን በግድ የለቀቀ የግብጽ ንጉስ መሳሌ ሆንክብኝ ›› የዮሐ ወ.ም 3፡3 ኢየሱስም መልሶ እውነት አውነት እልሀለሁ ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር የ እግዚአብሄርን መንግስት ሊያይ አይችልም አለው

  • @bddndjjhdhdhdjdj4286
    @bddndjjhdhdhdjdj4286 Рік тому +3

    ወንድሜ ተክለ ሀይማኖት የመምህር ተስፋዬን አድራሻ ብትሰጠኝ ደስ ይለኛል የገጠር ልጅ ነኝ ወንድሜ ትዳር ይዞ ባለቤቱ አለምድ ትለዋለች እና ቤተሰቦቿ ከኛ ጋር መዛመዳቸውን በጣም ይፈልጉት ነበር እና ወንድሜ እና የባለቤቱ እናት ሰው ያማክራሉ የማከሩት ሰው ስለመስተፋቅር ይነግራቸዋል ከዛ አንድ ካህንን ያማክሩታል ለሰው ችግር ለማድረስ ስላልሆነ ችግር የለውም ብታደርገው ይሉታል ከዛ ከእናቷ ጋር ሁነው ልጅቷን ያበሏታል ከዛ ተረጋግታ ተቀመጠች ልጆችም ወልደዋል አሁን ግን ሁለቱም ጤና የላቸውም በሽታቸወ ምንደሆነ አይታወቅም እሱ ሲሻለው እሷን ብቻ ውጥንቅጥ ነው እና ወንድሜ እባክህን አድራሻውን ስጠኝ

    • @natanemaraya615
      @natanemaraya615 Рік тому

      22 ለም ሆቴል አከባቢ ወይ ከሾላ ወረድ ብሎ

  • @mazmedia4717
    @mazmedia4717 Рік тому +4

    መምህርየን በድጋሚ ይቅረብልን የምትሉ Like አድርጉ

  • @yeneneshketema2583
    @yeneneshketema2583 Рік тому +1

    መምህር ተስፋዬ ፐሮግራምህን እከታተ ላለሁ አሁን አዚህ ስላየውህ ተምህርትህን ስለተከታተልኩ ደስ ብሎኛል ። እና ፈጣሪ ጤና
    እድሜ ይስጥልኝ።

  • @zelekedunoro8546
    @zelekedunoro8546 Рік тому +1

    አግራኛው የጥንቆላው መሰራት ኦርቶዶክስ መሆኑን ለመስራደት አትቸገር

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Рік тому +2

    መንግስተ ሰማያት ቀርባለች እና ንስሃ ግቡ ተመለሱ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል

  • @አዚከውቢቷባህርዳር

    መምህር ተስፋዬ በትምህርይህ ህይወታችን ተቀይሯል እግዚአብሔር እንድናይ ረድተኸናል እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን፣ እግረኛው ሚዲያ በርቱ ደጋግማችሁ አቅርቡት ህዝብ ብዙ ስለሚጠቀም

  • @Misneb
    @Misneb Рік тому +1

    መምህር ተስፋዬ አበራ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው በህይወት ዘመንህ እየባረከ ያኑርህ! እኔ ይህንን ውይይት ለሁለተኛ ግዜ ሳደምጥ በዛሬ ቀን ለነበረው መንፈሳዊ መልስ ሆነኝ ። በጣም ደነቀኝ፣ እውነት እየተገለጠ የበለጠ ደምቆ ሲበራ....

  • @dagmawiaregaw6480
    @dagmawiaregaw6480 Рік тому +3

    ግሩም ድንቅ ትምህርት እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @yehagerlege7782
    @yehagerlege7782 Рік тому +1

    ኦርቶዶክስ ላይ በየአቅጣጫው ዘመቻ ? ይገርማል 😮😮😮

  • @warined6646
    @warined6646 Рік тому +3

    እጅግ የተወደድከው እፁብ ድንቅ ወንድማችን መምህራችን መካሪያችን አንቂያችን ቃላት ያጥረኛል። መምህር ተስፋዬ አበራ እንኳን ድጋሚ መጣህ።

  • @youshiindala9948
    @youshiindala9948 Рік тому +3

    መምህራችን በእውነት ቃለህይወትን ያሠማልን የምትናገራቸው ሁሉ አንድ ባንድ እውነት ነው ፀጋውን ያብዛልክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abrilotrading1238
    @abrilotrading1238 Рік тому +2

    part 3,4,5,6......1,000 please....🙏🙏🙏🙏

  • @TarekegnFekadu-ot6lf
    @TarekegnFekadu-ot6lf Рік тому +1

    ይሄን ሚዲያ ትልቅ እናድርገው በጣም ምርጥ ምርጥ ሰወችን እያቀረበልነውና አደራ!!!

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Рік тому +3

    Wude oritodoxawuyn eqwan adersachuehi lekidusemechiyele elte❤❤❤selamachuhie ybeiza