ከ3 ሆቴል ባለቤትነትጎዳና የወጡት እናት - 8 ልጆቼ ሁሉም ሞቱብኝ @EyitaTV እይታ ቲቪ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 292

  • @rozamelaku8301
    @rozamelaku8301 4 місяці тому +25

    የጠፋውን ሁሉ እጥፍ አርጓ ይስጥዎት የእዬብ አምላክ ምን ይሳነዋል?😥

  • @Sintago-cs8ox
    @Sintago-cs8ox 4 місяці тому +16

    አብነት ሆቴል በጣም ታዋቂ ነው

  • @alem7474
    @alem7474 4 місяці тому +3

    ባላቸው እንደ ዘመኑ ነጋዴ በጥንቁልና ይሆናል ያገኘው፣ ሠይጣን ጨካኝ ነው እሱን ክነ ዘሩ ጠረገው፣ እሳቸው እምነታቸው ይሆናል ያዳናቸው፣

  • @yichalemasrat3682
    @yichalemasrat3682 4 місяці тому +3

    በስመ አብ ይሔ የርኩስ መንፈስ አሰራር

  • @ethiopiacountry5402
    @ethiopiacountry5402 3 місяці тому +1

    የማማን ሥልክ

  • @FshaArega-gp9zl
    @FshaArega-gp9zl 3 місяці тому

    እውይ እማየ ኣይዞሽ የርሱ ፈቃድ ነው 💔😢

  • @ferehiwottaye9062
    @ferehiwottaye9062 4 місяці тому

    Life is tough 😪 .
    Strong woman.

  • @alemmengesha1376
    @alemmengesha1376 3 місяці тому

    ጋዘጠኛዋ መጠየቅ አትችልም ብቁአይደለችም ለጋዘጠኛነት ስራአትየላትም ትቀየር ወይም እደገና ስልጠናትውስድ

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 4 місяці тому +43

    በቲክቶክ ያስተዋወቅሻቸውም ልጅ እግዚአብሄር ይባርክሽ መልካም ወጣት ነሽ❤❤❤

  • @seblewongelbelachew1846
    @seblewongelbelachew1846 4 місяці тому +15

    ወይኔ!!!! የማትሰማ፣ የማትረዳ፣... ድብልቅልቅ የምታደርግ ጠያቂ... እይታዎች ሁነኛ ጋዜጠኛ የላችሁም?

  • @ZekariyasGetu
    @ZekariyasGetu 4 місяці тому +11

    ይህ የመናፍስት አሰራር ነው ማለትም መተት ነው አለበለዚያ እርሰዎ እእራሱ ሃብቱን ያገኙበት መንገድ ጤነኛ ከልሆነ እና የሆነ መናፍስታዊ አሰራር ከነበረው እና ድንገት ንሰሐ ሳይገቡ ስገብሩት የነበረው መንፈሱ ግብሩን ለማግኘት ስል ልያጠፋዎቦት ይችላል አለበለዚያ ግን በመተት ማለት በጎረቤት በጓደኛ በስራ በልደረቦች የመጣ የሰላቢ፣የምስጥር፣የእድል መተትና ድግምት ልሆን ይችላልና በንስሃ ወደ እግዚአብሔር ተመልሶ ያጡትን በረከት ሁሉ ማግኘት ይችላሉ ለእግዚአብሔር ሁሉ ይቻላል ።

    • @nunu7353
      @nunu7353 3 місяці тому +1

      ሴትዮዋ ችግር አለባቸው....
      የከትግሬው ባሌ እናት ችግር አለባቸው ካሉ ታድያ ከወላይታ የወለዱት ልጃቸው ለምን ይሞታል? ይሄ የጎጃም እን ጎንደር መተት ነው

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
    @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ 4 місяці тому +37

    የኔ እናት።ሰው ካገኘሁ ለጨጓራዎ የሚሆን ማስታገሻ እልካለሁ።

  • @soliyanaberhanu9593
    @soliyanaberhanu9593 4 місяці тому +19

    መኪና የሚፈርሙት የመኪናው ባለቤት ስለሆኑ ነው የሚፈርሙት እንጂ ባለስልጣን ሆነው አይደለም እያስተዋልሽ ጠይቂ

    • @ElfeneshAbayneh
      @ElfeneshAbayneh 4 місяці тому +1

      በትክክል የመኪናው ባለቤትና በሰማቸው ስለሆነ ነው

    • @nebatube3260
      @nebatube3260 3 місяці тому

      ትክክል

  • @emebethaile444
    @emebethaile444 4 місяці тому +13

    ወይ ጉድ ጠለፈኝ ማለት ትላለች ጋዜጠኛዋ ጠፍቶሽ ነው ወይ ጉድ በስርዓት ጠይቂ

  • @Dodi-n5v
    @Dodi-n5v 4 місяці тому +11

    ድርቅ ያለች ጋዜጠኛ አጠያየቆ

  • @shalomzewde3749
    @shalomzewde3749 4 місяці тому +7

    ውይ ይቺ ጠያቂ የስነ ልብኢና አማካሪ ያስፈልጋታል አፏን ዘግታ ማዳመጥ እና በስርዓት መጠየቅ አትችልየራሷ ችግር አለባት መጀመሪያ እሯሷ ነፃ ትውጣ 🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 4 місяці тому +22

    እማምዬ ሞት በእድሜ አይደለም እግዚአብሄር ያለፈውን ዘመን ይካስዎት ደስ የሚሉ እናት ነዎት❤❤❤

  • @alem7474
    @alem7474 4 місяці тому +10

    አንዳንድ ሠው አርጅቶም ያምራል፣ አሁን እስኪ ወጣትዋን እና እሳቸውን እይዋቸው እስኪ፣ አርጅተውም ከወጣትዋ ይበልጣሉ፣ ይገርማል፣ እግዚአብሔር ይርዳዎ እናቴ፣

    • @TigistuNesru-sb9ux
      @TigistuNesru-sb9ux 4 місяці тому

      Endezeh aybalem please,yesewe morale banineka tiru newe

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl 4 місяці тому +16

    ከዚህ ሁሉ መከራ በኼላ መልክዎ ደህና ነው እማምዬ የሚያምኑት አምላክ ይድረስሎት አይዞት ነገ ሌላ ቀን ነው ጌታ አይተዎትም እሱ አዋቂ ነው። እንዲረዱ ሚዲያ ላይ ያወጣሻቸው እህት እግዜር ብድሩን በበጎ ይመልስልሽ ተባረኪ።❤

  • @AdisuMAESHO
    @AdisuMAESHO 4 місяці тому +12

    ጋዜጠኛዋ ለ እናት ክብር የላትም እንጨት እንጨት የሚል ንግግር

  • @orthodoxawit6397
    @orthodoxawit6397 4 місяці тому +80

    የድግምት ነዉ ልጆቻቸዉንም ንብረታቸዉንም ያጡት የመተት ነዉ ባሏም ወዶ አይደለም አሁንነዉ መተት የታወቀዉ ለነፍሱ ያለ ቤት ቢሰጣቸዉ ገጠመኝ መምኽር ተስፋዬ ጋር አገናኛቸዉ እባክሽን

    • @YORDANOSENGIDA
      @YORDANOSENGIDA 4 місяці тому +5

      Ewnet new 😢❤

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik 4 місяці тому

      ፃድቁ ኢዮብ ያን ሁሉ ንብረትና ልጆች ሲያልቁበት መተት ነበረን ነገር ሁሉ ከመተት ብቻ መገናኘት ጥሩ አይደለም ክርስቲያን ሲሆን ሰው ይፈተናል ፈተናው ደሞ መተት መተት እያላችሁ በረከቱን አታሳጡ

    • @አዱየገብርኤልልጅ
      @አዱየገብርኤልልጅ 4 місяці тому +8

      ትክክል የመተት እና የድግምት ስራ ይሄ መፍትሔው የመምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኞችን አዳምጡ ሁላችሁም ቤተሰቦቼ ከእንደዚህ አይነት ፈተና ፈጣሪ ይጠብቀን እናታችን እስኪ ጸበል ተጠመቁ እግዚአብሔር ከእርሶ ጋር ይሁን

    • @አዱየገብርኤልልጅ
      @አዱየገብርኤልልጅ 4 місяці тому

      @@rasayifat5726 እርኩስ መንፈስ ሁሉ በስላሴ ስም የተመታ ይሁን አሜን 🙏

    • @አዱየገብርኤልልጅ
      @አዱየገብርኤልልጅ 4 місяці тому

      @@rasayifat5726 በስላሴ ስም አሁንም መተት ድግምታም ሁላ የተመታ ይሁን

  • @ኪዳን-ለ7ነ
    @ኪዳን-ለ7ነ 4 місяці тому +6

    እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ በቃ አለቀ የፈጣሪን ሓይል አትርሱ እንጂ ሁሌ መተት ድግም እያላቹህ ሂሊናቹሁን በማታውቁት ስራ ለሃጢያት አታዘጋጁት

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 4 місяці тому +15

    አግኝቶ ማጣት እጅግ ከባድ ነው

  • @asekagnew
    @asekagnew 4 місяці тому +16

    የሰው ልጅ መጨረሻውን ነው ማሰብ በጣም ልብ ሰባሪ እናቴ።

  • @AaaBbb-et7zg
    @AaaBbb-et7zg 4 місяці тому +19

    የድሮ እናቶች በጣም ጠንካሮች ለቤታቸዉ ለልጆቻቸዉ ዋጋ የሚከፍሉ ነበሩ ግን ምን ያደርጋል በማረፊያቸዉ ሰአት ጎዳና ሲወጡ ያሳዝኑኛል

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 4 місяці тому +1

      ትክክል በጣም ያሳዝናሉ

    • @mare7241
      @mare7241 4 місяці тому +1

      ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 4 місяці тому +1

      በጣም ያሳዝናል እናቴ እግዛብሄር ይርዳዋት አይዞት 😢😢 አንጀት ይበላሉ

  • @geniigenni3262
    @geniigenni3262 4 місяці тому +12

    ጠያቂዋ ጋዘጤኛዋ ምን ያንቀለቅልሻል ረጋ በይ በዛ ለይ ጥያቄ ትደጋጊሚያለሽ እማዬ በጣም ፅናቶት ጥንካሬዎት ይገርማል ይህንን ሁሉ አጥተው ዛሬም በጥንካሬ አሉ 😢😢😢

  • @Azebyimer-q9y
    @Azebyimer-q9y 4 місяці тому +6

    ጋዜጠኛዋ ትቸኩያለሽ

  • @ግእዝሚድያ..አዶግእዝ
    @ግእዝሚድያ..አዶግእዝ 4 місяці тому +12

    የኔ ጅግና እናት ደሞ መልካቸው ግርማ ሞጎሳቸው ስያምር😢😢

  • @romangina5121
    @romangina5121 4 місяці тому +3

    አይ የሰውልጅ መጨረሻ አብነት ሆቴልኮ ትልቅ ሆቴልነው

  • @ሜና
    @ሜና 4 місяці тому +8

    ጥርሳቸው ሲያምር የኔናት ወይጉድ እግዚአብሔር ይመልከቶት

    • @mohammedreshid2472
      @mohammedreshid2472 4 місяці тому

      Very clear if you speak and learn Amharic

    • @dagabe2107
      @dagabe2107 4 місяці тому

      ​@@mohammedreshid2472ግልፅ አድርገው

  • @tizitabiyafers1404
    @tizitabiyafers1404 4 місяці тому +28

    ይሔ ትክክለኛ የመናፍስት ስራ ነዉ መምህር ተስፋዬ ገጠመኝ አስተምሮናል እሳቸዉ እግዚአብሔርን የድንግል ማርያምን ልጅ ስለያዙ አልጠፋም ክብር ለመድሀኒአለም ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አሜን።

  • @belayneshiseifu9265
    @belayneshiseifu9265 4 місяці тому +8

    የናቶች ወሬ እንደ ወተት ነው የሚያሳዝንም ቢሆን እነሱን መስማት አይሰለቺም ባገኛቸው ደስ ይለኛል 🤗

  • @lidyalove772
    @lidyalove772 4 місяці тому +8

    የኔ እናት የታመኑት የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒአለም ይማሮት 💞💞💞💞

  • @ስአዳአህመድ-ኈ2ጸ
    @ስአዳአህመድ-ኈ2ጸ 4 місяці тому +15

    አላህየ የማታ እጀራ ስጠን ለኛ ለመዳም ቅመሞች

  • @ሺጓዜየግሼዋ
    @ሺጓዜየግሼዋ 4 місяці тому +4

    ጠያቂዋ መርማሪ police ነው እምትመሥይው ንግግርሽን smooth አርጊው

  • @belayneshiseifu9265
    @belayneshiseifu9265 4 місяці тому +8

    በእውነት የ እግዚአብሔርን ክብር ከፍ ያረጉ እናት እውነት ነው እግዚአብሔር ያፀናል 🙏🏼

  • @ማርያምአማላጄ-ፐ8ቨ
    @ማርያምአማላጄ-ፐ8ቨ 4 місяці тому +3

    የሳቸው ስም አሰለፍ አይደል ልምን የሌላ ሰው ስም ትለጥፌልሽ የሳቸውን ትክክል የሆነውን ስም እና አካውንት ቁጥር ለጥፊ ሌላው ከነዚህ ሰትዮ ሰባራ ሳቲ ብትበሉ ዘራቹ አይባርክ የሳቸውን እጣ ይስጣቹ!!!

    • @ferehiwottaye9062
      @ferehiwottaye9062 4 місяці тому

      Ewenet newe 😢😢😢😢
      Ende leba yasmerere negre yelem😢😢😢

  • @elsabetMengestu-h9r
    @elsabetMengestu-h9r 4 місяці тому +15

    ውይ የኔ እናት ፀናታቸው እኔ እናቴን ከአጣሁ ሁለተኛ አመቴ እየመጣ ነው እሰካሁን መጠንከር አልቻልኩም እደ ሃዘን ከባድ ነገር የለም እናታችን ፀናቶት ይደንቃል መድሃኔዓለም መጨረሻዎትን ያሳምርልን

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154 4 місяці тому +8

    የባሰም አለ ሀገርህ አትልቀቅ አሉ እንደት 8ልጅ በሙሉ ይሞታሉ የአላህ ከባድነዉ😭😭😭😭

  • @genetyohannes1605
    @genetyohannes1605 4 місяці тому +3

    ወንድ ወንድ ወንድ።።ጨካኞች

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube 4 місяці тому +5

    ሲያምሩ በዚ እድሜ ጥርሳቸው እንኳን እግዚአብሔር ያንሳዎት ❤

  • @seberzare
    @seberzare 4 місяці тому +3

    ይህንን የምትመለከቱ ወንድም እህቶቼ ከዘር የተወራረሰ መናፍስታዊ አሰራር አደገኛና ምህረት አልባ ነው ከዚህ ስራ በኢየሱስ በክርስቶስ አምልጡ ❤

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 4 місяці тому +9

    ጋዜጠኛዋን ከልብ እናመስግናለን❤❤❤

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 4 місяці тому +8

    በጣም ቆንጅዬ እናት አይዞት እማምዬ ጠንካራ ፅኑ ነዎት❤❤❤

  • @workalemmera7080
    @workalemmera7080 4 місяці тому +3

    የኔ ማር እግዛብሄር ይርዳሽ እሳቸውን እንደረዳሽ እግዛብሄር ከፍ ካለ ደረጃ ያድርስሽ እህቴ ስልክ ቁጥራቸውን እና አካውንታቸውን አስቀምጡ ሰው የቻለውን ይረዳቸዋል

  • @MenbereMekonnen-wx5uv
    @MenbereMekonnen-wx5uv 4 місяці тому +2

    እንተርቨው ማረግ አትችይም አራባና ቆቦ ነው ቅደም ተከተሉን አታውቂም

  • @Maya-bf7gs
    @Maya-bf7gs 3 місяці тому +1

    በጥንቆላ የመጣ ሀብትና ትዳር ሰይጣን ባዶ አድርጎ ሜዳ ላይ ይጥላል ጌታይገስጸው ሰይጣንማዋረድነው ስራው

  • @hasnahasna1823
    @hasnahasna1823 4 місяці тому +5

    ቀሪ ዘመኖት ይባርክሎት እግዚአብሔር እድሜ ይስጦት

  • @rozamelaku8301
    @rozamelaku8301 3 місяці тому +1

    በጣም ነው ልቤ ውስጥ የገቡት😢 እሳቸውን መርሳት አቃተኝ እናቴ 😭 ግን ስልካቸው አይሰራም ኧረ እንዴት እናግኛቸው???

  • @MekdedGetaneh
    @MekdedGetaneh 4 місяці тому +1

    ጋዜጠኛዋ ወረ አታስጨርሽም ቀደም ቀደም አትበይ

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 4 місяці тому +7

    እማምዬ አመስጋኝ እናት ነዎት ❤❤❤

  • @marygerma7996
    @marygerma7996 4 місяці тому +2

    ጋዜጠኛዋ ግን ምንም ሰርአት የላምት ቀልቃላ ናት

  • @etetu7155
    @etetu7155 4 місяці тому +1

    አብነት ሆቴል አቃለው አቶቤስ ትራ አከባቤ አከባቤ ነው ከውጣው ስለቆየው ነው እንጂ ትልቅ ሆቴል ነበር ይኢ መንፈስ ነው ምናልባትም የቤት ጣጣ (ባድአምልኮ) ነው እሳችሁ ስላለምነበት ነው ግን መምህ ተስፋዬ አበራ ቤኤድ ጥሩ ነው

  • @ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ
    @ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ 4 місяці тому +3

    ጋዜጠኛዋ በጣም ጥሬ እና የማይገባት ጋጠወጥ ነች በስበአብ ምነው ግን

  • @betelhembegashaw9771
    @betelhembegashaw9771 4 місяці тому +1

    ጋዜጤኛዋ አትመችም በትህትና ማናገር ያለብሽን እኝህን መሳይ እናት ነገር ግን ፓለቲከኛ የምትጠይቅ ነው የምትመስለው።

  • @tenad7309
    @tenad7309 4 місяці тому +1

    ጋዜጠኛዋ ግን ብዙ ነገር የተረዳሻቸው አትመስይም:: ለምሳሌ ? ተጠልፌ ሲሉሽ? ምን ማለት ነው አልሽ? እውነት አታውቂም ወይምሲያወሩም ሰምተሽ አታውቂም? የድሮ የኢት ሁዋላ ቀር ባህል በመሀፍ አንብቢ ጋዜጠኝነት ማለት ? የአሁኑንም የድሮውንም ማወቅ የግድ ነው:: ስትጠይቂም?

  • @bozahd
    @bozahd 3 місяці тому +1

    ምን አይነት ጉድ የሆሽ ጠያቂ ነሽ በጣም ባለጌ ለነገሩ እሳቸው ይበልጡሻል

  • @Beredukko
    @Beredukko 4 місяці тому +7

    ጠለፈኝ፡ማለት፡ብለሽ፡የምትጠይቂው፡ጠለፋ፡አታቂም

  • @mekedeskifile3666
    @mekedeskifile3666 4 місяці тому +7

    መልክተኛውን እባክህ

  • @sameri424
    @sameri424 4 місяці тому +1

    አይ ጋዜጠኛ ተምረሽ ነው ግን ወይስ በዘመድ አናዳጅ ነሽ ደሞ ተኮሳትረሽ የምጠይቂው ነግር ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ኣወያይ የተባልሽ ነው ምትመስይው

  • @seblewongelbelachew1846
    @seblewongelbelachew1846 4 місяці тому +1

    ጠያቂ አልገባሽም። በዚያ ዘመን የመኪና ስምሪት የባለቤቱ ፊርማ እንዲኖር የወቅቱ መንግሥት ያወጣው መመሪያ እንጂ የእርሳቸው ኃይለኛነት አይደለም።

  • @ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ
    @ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ 4 місяці тому +5

    ጀግና እናት ነበሩ

  • @kalkidanabebeA-yl4xo
    @kalkidanabebeA-yl4xo 4 місяці тому +1

    ስልጣን ትያለሽ እንዴ? የራሳቸውን መኪና ለስምሪት ነው የሚፈርሙት እንደ ጋዜጠኛ ተረጋጊ አዳምጭ

  • @menutube7647
    @menutube7647 4 місяці тому +2

    የኔ እናት እንዴት እዳሳዘኑን አቦ እግዚአብሔር ይድረስለዎት አግኝቶ ማጣት ከባድ ነው ይበልጥ ልጆችን ማጣት አምላኬ ሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ

  • @abdudelil8715
    @abdudelil8715 4 місяці тому +1

    ማታ ማታ ቡሌ እንቀበል ነበር አብነት ኦቴል አላህ አፍያ ያርጋቸው

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 4 місяці тому +6

    እማማዬ አይናቸው ሲያምር የእኔ ጥርስ መልካም

  • @politicalopinion4860
    @politicalopinion4860 3 місяці тому +1

    ኢትተርቪው 12፡01 ደቂቃ ላይ ተቀዣበረ

  • @AlemtsehayAkirso
    @AlemtsehayAkirso 4 місяці тому +2

    በቲክቶክ ያስተዋወቅሻቸው ፈጣሪ ይስጥሽ አግኝቶ ማጣት በጣም ከባድ ነው እውነት ብርቱ ናቸው የእትዮጵያ ህዝብ ደግ ነው ድነው ለምስጋና እንደምመጡ እርግጠኛ ነኝ እናቴ አይዞት ብርቱ ኖት ያሳዝናሉ

  • @abdudelil8715
    @abdudelil8715 4 місяці тому +1

    አብነት ኦቴልን አቀዋለው ግን እኚ እናት ናቸው አላህ ይርዳቸው

  • @amefke2069
    @amefke2069 4 місяці тому +3

    እናቴ ፈጣሪ አብዝቶ ይጠብቃችሁ በርሚል ጊዮርጊስ ብትሄዱ የበለጠ ጥሩነው

  • @Emeye633
    @Emeye633 4 місяці тому +11

    ጋዜጠኛ ትንሽ ትህትና ይኑርሽ ቤቴ ግንድ ቆርቆርን ለመሆን እየሞክርሽ ነው ፖለቲካ አይደለም ተትጎዱ እናት ናቸው!! የኔ እናት እንባውትን እግዚአብሔር ያብስለውት!!

    • @danielbizuneh1221
      @danielbizuneh1221 4 місяці тому

      You got it

    • @dagabe2107
      @dagabe2107 4 місяці тому

      ሀዜኔታ ማሳየትም በተገባ ነበር። እነሱስ በገንዘብ ይረዱ ይሆን?

  • @demistefera8134
    @demistefera8134 4 місяці тому +3

    የተማሩ እናትናቸው መድሐኒአለም እድሜናጤናይስጣቸው ጠፅናትእናብርታት አብዝቶይስጣቸው

  • @belayneshiseifu9265
    @belayneshiseifu9265 4 місяці тому +3

    እውነተኛ ክርስቲያን እናት እግዚአብሔር ከርሶ ጋ ነው!

  • @getachewdiriba-p5c
    @getachewdiriba-p5c 4 місяці тому +5

    በጣም ያሳዝናሉ ፈጠሪ ይርዳቸዉ

  • @genetyohannes1605
    @genetyohannes1605 4 місяці тому +2

    የሰው ልጅ መከራ😢

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 4 місяці тому +2

    ጠንካራ እናት ናቸው ልጆቾትም ለእርሶ አላላቸውም አሁንም ጤና እድሜ ይስጦት አይዞህ እናቴ ቀሪ እድሜዎ ይደሰታሉ የኢትዮጵያ ህዝብ ደግ ነው ልጁታህ እደግልን እማማ እድረዱሁ ስለአረግሽ

  • @MuLU-my3hg
    @MuLU-my3hg 4 місяці тому +3

    ከባድ ነዉ ከልጆቿ መመሞት የገንዘቧ እንዴት ቻሉት እናቴዋ😭😭😭😭😭😭

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 4 місяці тому +4

    የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳዎት :: አብነት ሆቴልን አዉቀዎለሁ❤

    • @eleniboulotte1591
      @eleniboulotte1591 4 місяці тому

      ሀረገወይን፡የምትባል፡ጓደኛ፡ነበረችኝ፡እሳ፡ከሆንሽ፡አለምፀሐይ፡ነኝ፡

  • @AsAs-zf1yr
    @AsAs-zf1yr 25 днів тому

    የኔ እናት እዴት ነዉ የሚያሳሱት
    ወላሂ እንባየ ሁላ መጣ 😢😢😢😢
    የኔ እናት በሂወት የለችም አላህ ይራህማት በጣም ነበር የምወዳት ከነብሲ በላይ ምን ዋጋ አለዉ ስደት ሁኘ እልፈቶን ሰማዉ 😢😢😢😢😢😢 ትዝ ስትለኝ ዛሬም እዳዲስ. ነዉ የማለቅሰዉ 😢😢😢😢

  • @buzazewde8499
    @buzazewde8499 4 місяці тому +11

    የድግምት መንፈስ ነው እናቴ ፀበል ሂዱ ፀልዩ

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik 4 місяці тому

      😂😂😂 ቁማር እየተጫወተ ድግምት

    • @AlemTeka-ej3yq
      @AlemTeka-ej3yq 4 місяці тому

      ሄደዋል እኮ ያልሄዱበት ቦታ የለም

    • @Abuneharadengil
      @Abuneharadengil 4 місяці тому +1

      መፅናት አለባቸው ሁሉም ነገር በፅናት ነው የሚሆነው​@@AlemTeka-ej3yq

  • @asnakechasaddis4838
    @asnakechasaddis4838 4 місяці тому +3

    እናቴ በጣም ጠካራ እናት ኖት ፈጣራ ፀናቱንና ብርታቱን ይስጦ ጤናዎን ይስጦት አሰለቀሶኛል ታሪካቸው።😂😂

  • @AsAs-zf1yr
    @AsAs-zf1yr 25 днів тому

    አጀተ ገቦ አሰፈሰፉኝ ወላሂ አልቻልኩም ምን አለ እድሉን አግጅቸ ባካል ባገኛቸዉ 😢😢😢😢

  • @baatitube2858
    @baatitube2858 4 місяці тому +2

    የኔእንናት እንረዳዎታሌን አብሽሩ ሳየምሩደሞ❤❤❤

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 3 місяці тому

    ጋዜጠኛዋ ተረጋግተሽ ድምጽሽን ለስለስ አርገሽ እያስጨሰሽ ጠይቂ። አዛውንት ነው የምትጠይቂው ። እሰከመጨረሻ አስጨርረሽ በላይ በላይ አትጠይቂ ለአድማጩም ያደናግራል። ልምድ ፣ ልምድ..... ያስፈልግሻል ። ሴትየዋ ግን ያሳዝናሉ።

  • @purplestars029
    @purplestars029 4 місяці тому +4

    She's still beautiful 😍 🤩 👌

  • @BT-yl3qg
    @BT-yl3qg 4 місяці тому +2

    Ende Ethiopia hizb kifu yelem betligh le eraschen sew

  • @hewan1291
    @hewan1291 3 місяці тому

    Enen emamaye yesemay yemederu geta medhaniyalem ayetelotem!! emeberehan weladete amelak! Keresogar tehun!!!🙏🙏🙏

  • @SenaitAbdu
    @SenaitAbdu 11 днів тому

    እናትዬ አይዞዎት አላህ የሚፈትነው የሚወደውን ነው አይዞዎት እሱ ይደግፎት

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 4 місяці тому +1

    ኢትዮጵያ ሰዉ ችግር ነው አናቴ ትለቁ ነገር የንሰሀ ጊዜ ማግኘት ነው አኔ የማቃት አናት ሻሸመኔ ከምግቤት አሰከ ቪላ ቤት የአራት ልጆች ልጆቻዎም ንብረት ጠፍ ዛሬ ብቻዎን ቀረች የእኞ ኢትዮጵዊ ችግር መሀሎ አይነገርም ነው የሐብቱ ምንጭ የንሰሀ ጊዜ ማግኘት አድል ነው

  • @TigistDejene-es8ms
    @TigistDejene-es8ms 3 місяці тому

    አይ ጋዜጠኛ!!! ጠለፈኝ ሲሏት ጠለፈኝ ማለትትትት ስታስጠላ የሳቸው መልስ እኛ እየገባን ነው እዳምጪጪጪጪ

  • @abebe7532
    @abebe7532 4 місяці тому +2

    And she Bier⁉️1000⁉️
    Ere ene be yeweru
    1000 Lirda hew pls

    • @mekand6915
      @mekand6915 4 місяці тому

      account bikeftulachew tiru nbr bizu miredachew yinor nbr

    • @mekand6915
      @mekand6915 4 місяці тому

      Accountachew video mecheresha lay ale enam yemichilewun redichalehu.

    • @asnakudamtew310
      @asnakudamtew310 4 місяці тому

      egziabher yisth😢

  • @feven1919
    @feven1919 3 місяці тому

    ጠያቂዋ በጣም ነው ምታናድጂው መጀመሪያ ረጋጋጋጋጋጋ በይ በመቀጠል ጠይቀሽ አስጨርሺ ሌላው የምታወሪው ትልቅ ሰው ነው እንደ ትልቅ ሰው አውሪ እጅ ከማወራጨትሽ ባጠቃላይ በጣም ይቀርሻል እይ እነመሲን ያጠያየቅ ስርሀት እርጋታ የማዳመጥ ችሎታ ተማሪ ግድ የለም

  • @ethiopiacountry5402
    @ethiopiacountry5402 3 місяці тому

    ጥርሥዎ ውብ ጥርሥ ነው ያሎት እናትዬ አይዞት እማምዬ ምድረ ድግምተኛ ውይ ኢትዮጵያ ምን ትጠቀማላችው የሠው ህይወት በዚህ ደረጃ መልሥ ከፈጣሪ ነው

  • @belayneshiseifu9265
    @belayneshiseifu9265 4 місяці тому +6

    ጋዜጠኛዋ ግን ለምንድነው እናታቺን እግዚአብሔር ሲያመሰግኑ ቶሎ ብላ ሌላ ጥያቄ የምጠይቀው 🙄እህቴ ክርስቲያን ከሆንሽ እግዚአብሔር ሲመሰገን አብረሽ አመስግኝ ትባረክያለሽ 🤗

    • @esset1685
      @esset1685 4 місяці тому +1

      እኔም የገረመኝ ነው

    • @belayneshiseifu9265
      @belayneshiseifu9265 4 місяці тому

      @@esset1685 ሌሎቺ እምነት ያላቸውን ላለማስከፋት 😏ወይም የሌላ እምነት ተከታይ እይታ እንዳይቀንስ ፖሮግራሙ 😡ቃል እግዚአብሔር እንዲህ ይላል ±በሰው ፊት የሚመስክርልኝ እኔ ደሞ በመላእክት ፊት እመሰክርለታለሁ, የሚያፍርብኝ አፍርበታለሁ ::እናስተውል!!!

    • @titimusse6611
      @titimusse6611 4 місяці тому +1

      Yehonche getr nat

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 4 місяці тому +1

    አብነት ሆቴል ሰፈሬ ነው በጣም አውቀዋለሁ ግን የቤቱ ባለቤት እሳቸው መሆኑ የሚገርም ነው...

  • @Joellemaamari1962
    @Joellemaamari1962 3 місяці тому

    Exabher yikirr yibelen🙏
    Yeselabi genzeb nw yesetan amlko mechereshaw yihi nw 😢😢😢 exabher yabertawot

  • @selamawitchanyalew2688
    @selamawitchanyalew2688 4 місяці тому +6

    እኚህ እናት አዬምሮአቸው ዛሬም ብሩህ ነው ዬገርማል ።

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 4 місяці тому +1

    የኔ እናት 😭😭😭😭እርዱት ባካችሁ ፀባል ዉሳዳጭሆ እንን የኔ ሜታት ሜንፈስ ነው እግዚአብሔር ብቻ ይፍራድባችሁ ☝️☝️☝️😭😭😭የሳው ደስታ ባዑርኩስ ሜንፈስ የምት ነታቁት ዑርኩሶች ማጭሄም ሳው አላእላችሆም ምክንያቱም የሰጣን ልጅ ስላሆናችሁ ዳብሎስ ብቻ ነው ባሳው ደስታ የሚቀና እናቴ እግዚአብሔር ይርዶት 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @politicalopinion4860
    @politicalopinion4860 3 місяці тому

    ከውጭ ኤመን ደቡብ አፍሪካ ኢንግላድ ፓኪስታን ማዳጋስካር ጂቡቲ

  • @muluwoyecha5951
    @muluwoyecha5951 4 місяці тому +1

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ብድርሽን ይክፈልሽ እማማም እድሜና ጤና ይስጥዎት። ስልካቸው ካለሽ እባክሽ?