2 ወንዶችን ያጋደለ ቁንጅና | ጋሽ ሙሀሙድ አህመድን በሸሪዓ ያገባሁት ለአላማ ነው | ወ/ሮ እጅጋየሁ በየነ ያወጧቸው አስደናቂ ምስጢሮች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 вер 2024
  • እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
    2 ወንዶችን ያጋደለ ቁንጅና | ጋሽ ሙሀሙድ አህመድን በሸሪዓ ያገባሁት ለአላማ ነው | ወ/ሮ እጅጋየሁ በየነ ያወጧቸው አስደናቂ ምስጢሮች
    #Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media

КОМЕНТАРІ • 2,4 тис.

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by 9 місяців тому +13

    አንቺ ባለጌ የንጨት ሽበት አንድ ሐይማኖት በቅጡ የማያቅ ገልቱ መቀበሪያ ስላሳጣሽዉ በትዳሩ ላይ ገብተሽ በዉሽምነት ሚስቱን ስላፋታሽ እንደጀግና ሸሪአችን ባንቺ መነሳቱ አሁንም ቦታዉን ያላወቀ ሐይማኖት ካንቺ ስለተጨማለቀ አላህ እሱን ይጠይቅ ግን ሐይማኖታችንን በማናናቅ ለምታወሪዉ እንጠይቅሻለን ትከፍያለሽ እንደሾንኮራ መጠሽ ጣልሽዉ በዜሮ ከሁለት ያጣ ምንም አላሳዘነንም ወዶ ነዉ የተዝረከረከዉ በፊትም ለእስልምና ስሙ እንጂ የለበትመ አላሙዲን ባንቺ ስም አይጠራም ቆሻሻ ዱርየ አሁንም አለሁ ባይ ነሽ ቆራቢወቸ እናዉቃለን ዊግ ሰክተሽ ቆራቢ ካወራሺዉ ብልግና ሁሉ በሸሪአ በዉሸት አገባሁት ስትይ ነዉ ያስጠላሽኝ ሌላዉ ከብት ነዉ የተከተለሽ የጎተትሽወ መጨረሻዉን አየነዉ ተወላግዶ

    • @Sofia-zd3es
      @Sofia-zd3es 9 місяців тому +6

      በጣም የሚገርመው ከሞቀ ትዳሩ ላፋታችው ሴት ኮመንት ላይ ጀግና ሲሏት ገረመኝ ከዲኑ አልሆነ ሁሉን ነገር አሳጥታው በባዶ ነው ያባረረችው ዱርዬ የነበረች ሴት ናት አላህ ካቲማውን ያሳምርለት

    • @HhHhh-jr3by
      @HhHhh-jr3by 9 місяців тому +3

      @@Sofia-zd3es በትክክል እኔ የገረመችኝ በቨሪአ አገባሁት የኞ ሸሪአ የሱአን ሌብነት መደበቂዋ ባፉአ ስጠራዉ ያላፈረች አይን አዉጣ እኔ ሙተድ እንደሆነ ቢሞት በጣም ነዉ ሁለት ሞት ሆኖ ወደ አኼራ ቢሔድ አዝናለሁ ለማይቀርለት ሐቁን መልሶ ከአላህ ጋር ታርቆ እንዲያልፍ ወላሒ እመኝለታለሁ መጃጃሉን ቢያቆም

  • @jerryjerry4781
    @jerryjerry4781 9 місяців тому +65

    አቤት የድሮ ሰዉ ጨዋታ ስታቅበት ፍስስ ያለ የማይጎረብጥ ❤

    • @muneeralabeeb3990
      @muneeralabeeb3990 9 місяців тому

      😍😍😍

    • @SuraTades
      @SuraTades 9 місяців тому

      ፨፦፤፣

    • @WolloAmhara
      @WolloAmhara 9 місяців тому +1

      አሁን አለ እንጂ የሉጢ የገዳይ መንጋ ዘመን

  • @kidistseyoum3024
    @kidistseyoum3024 9 місяців тому +4

    ንፁህ ፍቅርን የምታውቅ ይቅርታ አንቺ ማለቴ ግን እናቴ ወይ አያቴ ብትሆን ብዬ ተመኘሁ የምር የተሸከምሽው ታሪክ ለኔ ጥንካሬን ሰቶኛል ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥሽ ዘመንሽ ይባረክ

  • @samaraharelm6979
    @samaraharelm6979 6 місяців тому

    ድሮም የትግራይ ሰው አስተዋይ ነው የምንለው በምክንያት ነው ደስ የሚሉ የትግራይ እናት❤❤❤

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 9 місяців тому

    እሚገርሙ እመቤት በተለይ ስለሚስትነት የገለጡት አገላለጥ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 9 місяців тому

    Thanks very much brother information

  • @nateyabraham5192
    @nateyabraham5192 9 місяців тому

    በጣም ተመስጬ ነው ያዳመጥኩት ስርአት እንዲ ነው

  • @timeupp49
    @timeupp49 9 місяців тому

    በጣም ሚገርም ነው ለመጀመሪያ ጊዜ ረጅም ቃለ መጠየቅ ስመለከት ግሩም ነው።

  • @naimasadik8366
    @naimasadik8366 9 місяців тому +1

    Allahye mechereshayen asamrlgn 😢

  • @yordi_yone5094
    @yordi_yone5094 6 місяців тому

    በጣም ጀግና ሴት I love her 😍 ❤

  • @almaznuguse5157
    @almaznuguse5157 9 місяців тому

    ምን አይነት ጀግና ስት ነውት በእውነት አለማድነቅ ንፍጉነት ነው ጀግና

  • @kadoos4696
    @kadoos4696 9 місяців тому +1

    ጀግና ናት 👍👍👍👍👌👌👌👌👍

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 9 місяців тому

    ሚገርም ታሪክ ነው ጀምሮ እሰኪያልቅ አፌን ከፋቼ ነው ሳዳምጥ የነበረው

  • @tadesseworku6475
    @tadesseworku6475 9 місяців тому

    እውነት መልካም ሰው ናት።
    እድሜ ይስጥልን ።

  • @bestrong1237
    @bestrong1237 9 місяців тому +128

    ''ማናጀሩም ነኝ, ገረዱም ነኝ'' ዋው ምን ዓይነት ብስለት, ምን ዓይነት ጠቢብነት ነው!

  • @kidistfentaw2824
    @kidistfentaw2824 9 місяців тому +24

    አላህ መጨረሻችንን አሳምርልን ያረብ

  • @mahletdaniel5922
    @mahletdaniel5922 9 місяців тому +142

    የእኔ እመቤት.... አቤት አስተዳደግ😍 አቤት ጨዋነት😍 አቤት ጥበብ😍 አቤት ማስተዋል 😍 አቤት መባረክ 😍... ዳውን ሎድ አድርጌ ሃርድ ዲስኬ ላይ አስቀምጬዋለሁ. ጓደኛ ስለሌለኝ ጉልበት ሲያንሰኝ እሰማዋለሁ. እማርበታለሁ... እድሜ ከጤናው ይጨምርልሽ 😍 The IRON LADY❤❤❤

    • @yonasalemu2316
      @yonasalemu2316 9 місяців тому +1

      Yap she so cool እድሜ ጨምሮ ፈጣሪ ይስጧት እስኪ እኛም እንማር ከድሮው please

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 9 місяців тому

      ጉዳቸውን ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና በማስረጃ አጋልጧቸዋል።
      የሰው ባል ነጥቆ ማግባት እንደ ጀግንነት ሲወራ ከመስማት በላይ ምን የሚያሳፍር ነገር ይኖር ይሆን?
      ለምን ይዋሻል?
      በቶሎ ንስሀ ግቡ አሮጊቷ።
      ወሮ እጅጋየሁ በመነኮሳት ላይ የሰሩትን ግፍ ሰይጣን እንኳ አልፈፀመውም።
      እኝህ ሴትዮ ሰይጣን የሚበልጣቸው በዕድሜ ብቻ ሲሆን በተንኮል ወሮ እጅጋየሁ ይበልጣሉ።
      ቱልቱላ ሁላ።

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 9 місяців тому

      ​@@yonasalemu2316
      ጉዳቸውን ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና በማስረጃ አጋልጧቸዋል።
      የሰው ባል ነጥቆ ማግባት እንደ ጀግንነት ሲወራ ከመስማት በላይ ምን የሚያሳፍር ነገር ይኖር ይሆን?
      ለምን ይዋሻል?
      በቶሎ ንስሀ ግቡ አሮጊቷ።
      ወሮ እጅጋየሁ በመነኮሳት ላይ የሰሩትን ግፍ ሰይጣን እንኳ አልፈፀመውም።
      እኝህ ሴትዮ ሰይጣን የሚበልጣቸው በዕድሜ ብቻ ሲሆን በተንኮል ወሮ እጅጋየሁ ይበልጣሉ።
      ቱልቱላ ሁላ።

    • @bewkamro877
      @bewkamro877 9 місяців тому

      Weye mahi ❤❤❤

    • @mariyahal-et6ez
      @mariyahal-et6ez 9 місяців тому +1

      ኣፋታ ኣግብታ 😂😂😂ጨዋ ኡኡቴ

  • @danieldid91
    @danieldid91 9 місяців тому +367

    ፊልም ሰሪዎቻችን እኮ ሞተዋል !!! ይሄ እኮ ምርጥ 10 ፊልም ይወጣል !!!

    • @ThePhila85
      @ThePhila85 9 місяців тому +5

      Yedeha ena yehabtame leje tefakirew sitalu mecheresha lay sigabu yehe bicha nw yemiyawekut buzuwoch

    • @sargentcurls6578
      @sargentcurls6578 9 місяців тому +2

      በጣም

    • @eyerusgirma9811
      @eyerusgirma9811 9 місяців тому

      Kelal woy andaynt film hula yemistrut sint bewntgna tarik ale

    • @fatuma241
      @fatuma241 9 місяців тому +9

      ያረቢ የአላህ የኸቲማዬን ነገር አደራ

    • @mahletmahi1094
      @mahletmahi1094 9 місяців тому

      ትክክል

  • @brookmahmoud9637
    @brookmahmoud9637 9 місяців тому +537

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንደናንተ አይነት እናትና አባት ስለሰጠኝ። እናቴ ጠንካራ፣ አስተዋይ እና የተቸገረን የምትረዳ የእኔ ብቻ እናት ሳትሆን የብዙህ ድሆች እናትም ናት። ማሚዬ እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ። አባባም ለሰው የሚያዝን ማሚም እንዳለችው የዋህ አባት ነው። አባባዬ ላንተም እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ። እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።

    • @ethiogeotech4695
      @ethiogeotech4695 9 місяців тому +8

      You are so blessed!

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 9 місяців тому +12

      ጨዋ ያሳደገህ ተባረክ ።

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 9 місяців тому +16

      በጣም ደስ የሚሉ ጀግና እናት አሉህ። ጋሽ ሞሐመድም ደግ ሰው ነው በእውነት። እግዚአብሔር በያሉበት ይጠብቃቸው።

    • @ruhama2017
      @ruhama2017 9 місяців тому +6

      ለማስታረቅ፠አልሞከርሽም ወይ ኢንተርቪዉ ላይ ልጃቸዉ እንደሆንሽ ስምሽ ሲጠቀስ ሰምቻለሁ ብሩክታዊት

    • @AT-ut7yx
      @AT-ut7yx 9 місяців тому +7

      You are very lucky u have a beautiful intelligent, smart, amazing, wise, full of conference, legend. Waw❤❤❤❤🇪🇷

  • @selamawitalemayehu1156
    @selamawitalemayehu1156 9 місяців тому +158

    ባላለቀ እያልኩ አፌን ከፍቼ የተከታተልኩት ቃለ ምልልስ ብልሀት ድፍረት ሀይለኝነት ትህትና መገፋት ሁሉም ስሜቶች ያሉበት ድንቅ ንግግር ሰው የኖረውን ሲያወራ እንዲህ ነው

  • @Abigael.Abraham
    @Abigael.Abraham 9 місяців тому +25

    ውይ ጉድ አንደዚህ አይነት ቃለምልልስ ሰምቼ አላውቅም ምን አይነት አንደበት ነው ከመመሰጤ የተነሳ የሰውን Comment ሳይቀር በጠቅላላ አነበብኩት እናታችን አረጅም አድሜ ከጤና ጋር ይስጦት😍😍😍

  • @YemaneTeklay-q2e
    @YemaneTeklay-q2e 9 місяців тому +141

    የዓመቱ ምርጥ አስተማሪ ቃለመጠይቅ

    • @bethelehem4989
      @bethelehem4989 9 місяців тому +4

      የአመቱ ምርጥ ውሸት የተሞላበት ቃለመጠይቅ ብትል ያምርብሃል

    • @thetruthalwayswins340
      @thetruthalwayswins340 9 місяців тому

      Yes this is Interview of the year nwe, wow afachen keften nwe yademetenwe betam betam asetemari neber ❤

    • @milli12354
      @milli12354 9 місяців тому

      ​@@bethelehem4989dedeb nesh ahun yhe mn yakatlishal መናፍቅ

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 9 місяців тому

      ጉዳቸውን ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና በማስረጃ አጋልጧቸዋል።
      የሰው ባል ነጥቆ ማግባት እንደ ጀግንነት ሲወራ ከመስማት በላይ ምን የሚያሳፍር ነገር ይኖር ይሆን?
      ለምን ይዋሻል?
      በቶሎ ንስሀ ግቡ አሮጊቷ።
      ወሮ እጅጋየሁ በመነኮሳት ላይ የሰሩትን ግፍ ሰይጣን እንኳ አልፈፀመውም።
      እኝህ ሴትዮ ሰይጣን የሚበልጣቸው በዕድሜ ብቻ ሲሆን በተንኮል ወሮ እጅጋየሁ ይበልጣሉ።
      ቱልቱላ ሁላ።

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 9 місяців тому

      ​@@thetruthalwayswins340
      ጉዳቸውን ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና በማስረጃ አጋልጧቸዋል።
      የሰው ባል ነጥቆ ማግባት እንደ ጀግንነት ሲወራ ከመስማት በላይ ምን የሚያሳፍር ነገር ይኖር ይሆን?
      ለምን ይዋሻል?
      በቶሎ ንስሀ ግቡ አሮጊቷ።
      ወሮ እጅጋየሁ በመነኮሳት ላይ የሰሩትን ግፍ ሰይጣን እንኳ አልፈፀመውም።
      እኝህ ሴትዮ ሰይጣን የሚበልጣቸው በዕድሜ ብቻ ሲሆን በተንኮል ወሮ እጅጋየሁ ይበልጣሉ።
      ቱልቱላ ሁላ።

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 9 місяців тому +133

    ስለ ሚስትነት አገላለጽ የተጠቀሙት አገላለጽ ክብረት ይስጥልኝ 🙏🙏🙏

    • @exodus134
      @exodus134 8 місяців тому

      ያገሬ ወንዶች የማይገባችሁ ነገር እኮ.. ሴትን ልጅ በፍፁም ፍቅር ስትቀበላት ነው አፀፋውን የምትመልሰው:: ይኧው ነው የሆነው እትዬ እጅጋየሁ ጋርም :: እምና ፈቅዳ ወዳ ነው የሆነው:: ያልዘራችሁትን ለምን ማጨድ እንደምትፈልጉ አይገባኝም:: እሷ ጋር የሆነው እኮ የምትፈልገውን አይነት ሰው አግኝታ እኮ ነው በፍፁም ፍቅር የተገዛችለት:: ቁልፉ እሱ ጋር ነው:: ሴት ተገዳ እንዲህ አትሆንም አራት ነጥብ::

  • @butu22mimi
    @butu22mimi 9 місяців тому +138

    ልብ ያለዉ ልብ ይበል ትልቅ ሰዉ በጠፋበት ሰአት ጨዋ የጨዋጨዋ መልካም አስተማሪ❤❤❤🌹🌹🌹💯ጀግና

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 9 місяців тому

      አዎ ያውም ብልግና አስተማሪ
      😂😂😂😂
      ጉዳቸውን ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና በማስረጃ አጋልጧቸዋል።
      የሰው ባል ነጥቆ ማግባት እንደ ጀግንነት ሲወራ ከመስማት በላይ ምን የሚያሳፍር ነገር ይኖር ይሆን?
      ለምን ይዋሻል?
      በቶሎ ንስሀ ግቡ አሮጊቷ።
      ወሮ እጅጋየሁ በመነኮሳት ላይ የሰሩትን ግፍ ሰይጣን እንኳ አልፈፀመውም።
      እኝህ ሴትዮ ሰይጣን የሚበልጣቸው በዕድሜ ብቻ ሲሆን በተንኮል ወሮ እጅጋየሁ ይበልጣሉ።
      ቱልቱላ ሁላ።

    • @TruthEz
      @TruthEz 9 місяців тому +1

      ሰዓት ✅
      ሰአት ❌

    • @eveali6794
      @eveali6794 Місяць тому

      በጣም ስቴ አየሆት የሴት ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @khadeejahteyeb9050
    @khadeejahteyeb9050 9 місяців тому +14

    ምኗ ነው ጀግና የሰው ባል ቀምታ እንደ ጀግና ዋሽታ በእስልምና ቀልዳ ልጆቹን ክርስትና አስነስታ እጅ እግሩን አስራ ሀይማኖቱን አስቀይራ መጨረሻ መካሪ ሲያግኝ እራሱን ቢያድን ይቺ ሴት ከመጀመሪያው እራሷን ሸጣ ወጥታ ለስጋዋ ያደረች እንደገና ማህሙድ ምንም ፐርሰናሊቲ እንዳልነበረው የአብዮት ዘ ፈን አልዘፈነም ትላለች
    ለበጎ ከሆነ ለቁም ነገር ጉዳይ
    የዘፈነው ማህሙድ አይደል እንዴ ሌላ ውሸት 1937 ተወለድኩ ብላ እንዴት ነው 50 አመት ካለፋት በሁላ 2 ልጅ የምትወልደው ሌላው ማህሙድ ሊስትሮ ሆኖ እንደጀመረ እሱ መች ደብቆ ነው ዛሬ እያራከሰች የተወችው

    • @ዋልድያአጋሮ
      @ዋልድያአጋሮ 9 місяців тому +1

      ክፍ ነች

    • @covergirl221
      @covergirl221 9 місяців тому +2

      Thank u so much!!! አንድ እውነቱን የሚናገር ኮሜንት አገኘሁ ሁሉም ሰው ጀግና ሴት እያለ ያሽቃብጣል ይች ምን ጀግና ናት በአደባባይ የሰራችውን ወንጀል እየተናገረች በውሸት አጭበርብራ የኒካህ ወረቀት አሰርታ ከሚስቱ ጋር አለያየችው እኔ የድሮ ሚስቱ ብሆን ይሄን መረጃ ይዥ እከሳት ነበር! ሚዲያ ላይ የሚወራ እና የማይወራ የማታውቅ! ሀይማኖቱን ትዳሩን ማንነቱን ስታስቀይረው ለምንስ ስሙን እንዲቀይር አታደርገውም ነበር? ማፈርያ

  • @selamawitgyohannes9147
    @selamawitgyohannes9147 9 місяців тому +61

    ትልቅ ክብር እንዲኖረኝ አድርገውኛል የሚገርም ማንነት ጥንካሬ ፣ቆራጥነት ፣ውበት ፣የፍቅር ሰው መሆን ፣ለባል ያለ ክብር ብዙ ብዙ

  • @MelanaWelde
    @MelanaWelde 9 місяців тому +22

    እስቲ የዘመኑ እህቶች አርቲስቶች ተማሩ ሴትነት እንደዚህ ነው እድሜዋም የረዘመው ለዚህ ነው አሁንም እድሜ ይጨምርልዎት

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 9 місяців тому +127

    I like her confidence and intelligence. Forget her beauty. Amazing life story ❤❤

    • @hanan-tw6mn
      @hanan-tw6mn 9 місяців тому +4

      Me too

    • @beza7754
      @beza7754 9 місяців тому +3

      I don't forget her beauty.

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 9 місяців тому +193

    ያ ደጉ ዘመን ቀለም ዘር ሳይቆጥሩ ዝምድና ለማጠናከር ብቻ ከብሔር ብሔረሰቦች ጋር ይጋቡ ነበር
    ወ/ሮ እጅጋየሁ አሁንም ውብ ደርባባ እመቤት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን።

    • @SEP2922
      @SEP2922 9 місяців тому +8

      እዉነት ነዉ! ምናለ በዛ ዘመን በተፈጠርኩ ብሎ ያስመኛል😭

    • @HhHhh-jr3by
      @HhHhh-jr3by 9 місяців тому +8

      አሁን ለዝች ከትዳሩ ና ብላ ጠርታ አፋታ የሰዉ ባል ሰርቃ በነፃ ያባረረች ሴት ጀግና በጣም ያሳዝናል በኡነት እቺ ዱርየ የመጀመሪያ ባሉአ ስትባልግ የፈታት

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 9 місяців тому

      ጉዳቸውን ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና በማስረጃ አጋልጧቸዋል።
      የሰው ባል ነጥቆ ማግባት እንደ ጀግንነት ሲወራ ከመስማት በላይ ምን የሚያሳፍር ነገር ይኖር ይሆን?
      ለምን ይዋሻል?
      በቶሎ ንስሀ ግቡ አሮጊቷ።
      ወሮ እጅጋየሁ በመነኮሳት ላይ የሰሩትን ግፍ ሰይጣን እንኳ አልፈፀመውም።
      እኝህ ሴትዮ ሰይጣን የሚበልጣቸው በዕድሜ ብቻ ሲሆን በተንኮል ወሮ እጅጋየሁ ይበልጣሉ።
      ቱልቱላ ሁላ።

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 9 місяців тому +1

      ተው ባክህ ማንም ነፁህ የለም። ሚስት ወይም ባል ከሌላ ጋር በፍቅር መውደቅ ሰው ሲፈጠር ጀምሮ ያለ ነገር ነው።

  • @user-ot5dg8kp4v
    @user-ot5dg8kp4v 9 місяців тому +31

    ግን እንዴት ነው ጋሽ መሀሙድን ላፍ ያረጉት??ከድሮ ሚስቱ ቤት ልጆቹን በትኖ ድንገተኛ እርሶቤት የተገኝው?ታሪክ ሁሉን ማወቅ ነው በጎውንም ጎርባጣውንም???አለም ዘወርዎሬ በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም!!

  • @asterjamison3667
    @asterjamison3667 9 місяців тому +92

    My Auntie. I’m soo proud of you, you are such a good role model to all Ethiopians women. I love the way you express everything with open minds. You also mentioned that my father ( Mulugeta Belaya) encouraged you to participate in beauty contest, Miss Ethiopia. , and you won the competition.Amen. Oh my God you also mentioned that my God mother was Princess Hirut , I clearly remember I used to go to her house. What a wonderful Story !! Thank you my love.

    • @proudhabesha7963
      @proudhabesha7963 9 місяців тому

      Speak for yourself. She is nobody’s hero . She makes puke 🤮 when I see her. Despicable TPLF.

    • @alemtsegaye4211
      @alemtsegaye4211 9 місяців тому +5

      How lucky to have Auntie like her❤

    • @rahelwelday2476
      @rahelwelday2476 9 місяців тому +1

      Your are the lucky one

    • @3NAB_768
      @3NAB_768 9 місяців тому

      ❤❤

    • @doctorcalm6829
      @doctorcalm6829 9 місяців тому +1

      This my aunty too, love u aunty gigi 💙

  • @woine123
    @woine123 9 місяців тому +38

    በጣም ይገርማል ስለ ወ/ሮ እጅጋየሁ ታሪካቸውን ከአንደበታቸው በመስማቴ እና እውነታውን ስለተረዳሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ ::
    በጣም ግልፅ እና ቀና ሰው ነሽ::

  • @MeronDejene-r7x
    @MeronDejene-r7x 9 місяців тому +98

    ጀግና ሴት ናቸው መልሳቸው ላይ የሚታየው እርግጠኝነት እርጋታቸው እድሜ ጤና ይስጦት❤❤❤❤

    • @lusisheno5593
      @lusisheno5593 9 місяців тому +1

      እውነተኛ ጀግና ሴት ነሽ

    • @የድንግልልጅ-ኈ4በ
      @የድንግልልጅ-ኈ4በ 9 місяців тому +1

      የሰው ባል መቀማት ነው ጀግንነት ዋው🤦

    • @MeronDejene-r7x
      @MeronDejene-r7x 9 місяців тому

      @@የድንግልልጅ-ኈ4በ እዉነታውን ስለተናገሩ በልጠው ከተገኙ ምን ይደረጋል አዎ በጣም ጀግና

    • @gjryftyftdenaytgalgeriye5603
      @gjryftyftdenaytgalgeriye5603 9 місяців тому

      ኣሜንንንን 🙏🙏🙏

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 9 місяців тому

      ጉዳቸውን ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና በማስረጃ አጋልጧቸዋል።
      የሰው ባል ነጥቆ ማግባት እንደ ጀግንነት ሲወራ ከመስማት በላይ ምን የሚያሳፍር ነገር ይኖር ይሆን?
      ለምን ይዋሻል?
      በቶሎ ንስሀ ግቡ አሮጊቷ።
      ወሮ እጅጋየሁ በመነኮሳት ላይ የሰሩትን ግፍ ሰይጣን እንኳ አልፈፀመውም።
      እኝህ ሴትዮ ሰይጣን የሚበልጣቸው በዕድሜ ብቻ ሲሆን በተንኮል ወሮ እጅጋየሁ ይበልጣሉ።
      ቱልቱላ ሁላ።

  • @ethiogeotech4695
    @ethiogeotech4695 9 місяців тому +59

    "እንቅልፍ የለንም ሃበሾች እንዳው ይሄ ነው ትልቁ ችግራችን" 👌🏿

    • @fesaltube-xm5ye
      @fesaltube-xm5ye 9 місяців тому +3

      ትክክል አወ እንቅልፍ የለንም ምን ይሻለናል

  • @Faeza....m
    @Faeza....m 9 місяців тому +27

    😱😱😱😱79 እድሜ በፍፁም አትመስልም ወላሂ ሰው ኑሮውን ነው የሚመስለው እድሜ ቁጥር ብቻ ነው 😍😍😍

    • @دالجد
      @دالجد 9 місяців тому +1

      አዎ የ አርባ ዓመት ሴት የ 20 ከመሰለች 80አመቷም 40 ትመስላለች 🤔

  • @user-mi8rx5yl2n
    @user-mi8rx5yl2n 9 місяців тому +14

    ኮሜንት ሳነብ ሁሉም ወደውሻል የኔ ግን አስተያየት > የሚል ነው የመጀመሪያ ሚስቱን እንደሰራሽላት እና ትዳሯን እንዳበላሸሽ ያንችም ተበላሸ ካንቺ የተማርኩት ነገር ቢኖር የሰው ወርቅ አያደምቅ ነው ።

    • @martaitole8585
      @martaitole8585 9 місяців тому +3

      ትክክል ሁሉንም የተናገረችው ውሸት ነው ሙሀሙድን ንብረቱን ወስዳ ጥላው ሸራተን ነበር የሚኖረው መቼም እሱ ወቶ እንደማይናገር ስላወቀች ነው ይሄንን ሁሉ ያወራችው 😅

    • @mygeneration8135
      @mygeneration8135 9 місяців тому +2

      እኔ እራሱ ሰው ሁሉ ጀግና ሲሉ ገርሞኝ ነበር ያቺ ምስኪን ድሀ አቅም ስለሌላት ቤቷ ፈረሰ

    • @jerrysalem1115
      @jerrysalem1115 9 місяців тому

      ​@@mygeneration8135በጣም ምን አይነት ክፉ ሴት ናት

  • @sosikassahun2190
    @sosikassahun2190 9 місяців тому +19

    ቁርባን ግን የሰውን ሀብት በግፍ አስቀርቶ መቁረብ ይቻላል እንዴ ሌላው ደሞ መሀሙድ ይቺን ሴት እሷ እንደምትለው ጥሩ ከነበረችለት እንዴት አጠገቧ ቆሞ መፍታት አልቻለም?ይህች ሴት ምን ያህል አደገኛ እንደነበረች የሚገልፀው መሀሙድ እግሪ አውጭኝ ብሎ እንደወጣ አልተመለሰም

    • @EndrisOumer-v9w
      @EndrisOumer-v9w 9 місяців тому

      👍

    • @leul8625
      @leul8625 9 місяців тому

      የሰው ሀብት ስታስቀር አፈራራሚ ነበርክን። በማታውቀው ታሪክ አትኮነኝ እህቴ

    • @sosikassahun2190
      @sosikassahun2190 9 місяців тому

      @@leul8625 እሺ በምታውቂው አንቺ ፅደቂ እኔ ግን የሰማሁት ንብረቱ በልጄ ስም አድርጌው ነበር የሚለውን ሰምቻለሁ

    • @kiamar7388
      @kiamar7388 9 місяців тому

      ህጉን ተከትላ ነው

    • @melalihd428
      @melalihd428 9 місяців тому

      @@kiamar7388ህግ እንደምትከተልማ በሼሪያው fake marriage ወረቀት አረጋገጥን😂😂😂😂😂

  • @alemgobeze772
    @alemgobeze772 9 місяців тому +40

    ተክልዬ በነካ እጅህ ለፍርድ እንድመች መሀመድንም አቅርብልን

    • @behailushiferaw2031
      @behailushiferaw2031 9 місяців тому +1

      እሺ ይላል ብለሽ ነው ክፍተቱ ብዙ ስለሆነ በጭራሽ አያረግም ኢንተርቪው ለዛውም ተክልዬ ጋር ? አላሙዲን ያላፋታው አርቲስት ማን አለ ብለሽ ነው ካልወደዳቸው እነሱም ብዙ ብዙ ከኢትዮጵያ ባህል የወጣ ነገር ድረስ እስኪጠረጠሩ ነበር የሚያሽቃብጡት ለሼሁ

  • @suady5927
    @suady5927 9 місяців тому +9

    This woman was Dating a married man and forged a marriage certificate and people are admiring her? our people are sick!

    • @helentamiru693
      @helentamiru693 9 місяців тому +3

      Exactly 💯 I was wondering while I was reading comments

    • @aguncxtuxx4212
      @aguncxtuxx4212 9 місяців тому +3

      Other than her wisdom I was think the same she take other woman's man and ppl are here admiring her karma is real she take him then he left her they way she take him how can u make make a woman cry then expect to be happy karma is real never take someone's Father or husband cuz he will leave u for someone else the rest she is a wise woman

    • @suady5927
      @suady5927 9 місяців тому +1

      She said she married him to proof others she can have him, cause they told him not to marry her. He has two people killed each other for her love. She stole other women’s husband. It’s her way or the high way. Typical narcissist behavior. It’s all about her

    • @bettyzelealem
      @bettyzelealem 9 місяців тому

      I had given up on our community’s discernment until I read your comment. Thank you! Glory to God that she confessed her sins and took communion but people need to clearly see the difference between confidence and narcissism. She ferociously pursued him with little to no regard for his then-wife and kids just to prove that she can, she married a MARRIED man, controlled his career and his finances it seems (referring to herself as his manager and “gered” - a well concocted balance, washing his feet and treating him like a king when emotional manipulation is necessary and managing aspects of his life when control is necessary). And women are in the comments saying she’s their hero and role model and men are saying she’s the ideal wife lmao. The only things worth noting or admiring is her admission of guilt, neseha megbatachew and their openness. I’m truly embarrassed by the lack of logic, moral compass and discernment in the comments.

  • @HailuHabtu
    @HailuHabtu 9 місяців тому +73

    አብርሀትኮ ብርሃን የምትሰጥ ማለት ነው።መልካም ልብ ያላት እናት መሆኖት ከአነጋገርዎ ይመሰክራል ።

  • @edenDemilshe
    @edenDemilshe 9 місяців тому +50

    ማሚየ የኔ እናት እወድሻለሁ ሰው ያረግሽኝ እየሩሳሌም አምጥተሽ ይህን የመሰለ ህይወት እዲኖር እና የተባረከ ትዳር የባረኩ ልጆች እዴኖረኝ ትልቁን ቦታ ከ እግዜብሄር በታ የያዝሽው አንች ነሽ እድሜሽን ያርዝምልኝ ሁልጊዜ በጉዞ ምሀበርሽ አንችን ፈልጌ ሳገኝ ልቤ ይሞላን እስራኤል ያለንእኛ ያንች ልጆ ያላን አይሆንልንም አንች በረከታችን ነሽ ልክ ስትመጭ ማሚ ማሚ ስንልሽ ደስ ይለናል ዘመንሽ ይባረክ

  • @nanaayalew2349
    @nanaayalew2349 9 місяців тому +373

    ይቺ ጀግና ሴት እንደገና ብትወለድ እንዴት ደስ ባለኝ!ዛሬ ስንት መደናቁርቶች እያደነቆሩን ቆሰልን

    • @MPeace-yw9cm
      @MPeace-yw9cm 9 місяців тому +5

      True

    • @HhHhh-jr3by
      @HhHhh-jr3by 9 місяців тому +14

      አሁን በናትሽ ከሱአ የባሽ ነሽ ወይ አልገባሽም ያወራችዉ ብልግናዋን ስላሳወቀች በዉሸት ነጥቄ ትዳሩን በዉሸምነት ይዛ አገባችዉ ሐይማኖት ማስቀየሩአ ከሆነሲጀምር ሙስሊም ስሙ እንጂ ምኑንም አያዉቅም ዘፈን አይፈቀድም እሱ የሚረጋቸዉ ነገሮች አይፈቅደም ስለዚህ በይፋ መቀየሩ ምርጫዉ ነዉ ጀግንነቱአ ብልግናዋን መደገፍሽ ገርመኝ ነዉ

    • @masreshatesfaye6291
      @masreshatesfaye6291 9 місяців тому

      ​@@MPeace-yw9cmsee❤😂❤,

    • @nardosashebr4137
      @nardosashebr4137 9 місяців тому +5

      ያጣላቸው ሼኩ ናቸው እንዴ🤔🤔🤔🤔🤔

    • @HhHhh-jr3by
      @HhHhh-jr3by 9 місяців тому +2

      @@nardosashebr4137 አለች እቺ ዘልዛላ

  • @hiwotalemshetbekel9025
    @hiwotalemshetbekel9025 9 місяців тому +18

    ሰለ ወ/ሮ እጅጋየሁ በወሬ የተነሳ ብዙ ላወሩና ላወራን ፈጣሪ ይቅር ይበለን

    • @milli12354
      @milli12354 9 місяців тому +1

      ምን ተብሎ ነበረ

  • @mubetube2
    @mubetube2 9 місяців тому +6

    አልሀምዱሊላህ አላኒእመተል ኢስላም ሙሊም አድርገህ የፈጠርከኝ ጌታ ሙስሊም አድርገህ ግደለኝ

  • @ots2023
    @ots2023 9 місяців тому +275

    ለጋሸ ማህሙድ ቃለ መጠየቅ ይደረግ

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 9 місяців тому +1

      ቆርቧል ጋሽ መሃሙድ

    • @ruhama2017
      @ruhama2017 9 місяців тому +10

      ጅል ተብሎማ ቢሞት አይቀርብም😂

    • @zelekashlulseged9795
      @zelekashlulseged9795 9 місяців тому +4

      እውነት ነው ይጠየቅ

    • @fs-ul9tv
      @fs-ul9tv 9 місяців тому +4

      ስራም አላጣ ከዚች ባለጌ ጋር እንካሰላትያ

    • @tigesttesgezab8335
      @tigesttesgezab8335 9 місяців тому

      I can believe it,she spoiled his name.

  • @Hussen2024
    @Hussen2024 9 місяців тому +9

    30:45 አክራሪ ሙስሊም አልነበረም የሚለውን ሀረግ እምነቱን የሚጠብቅ ሰው አልነበረም በሚል ቢስተካከል

  • @KalkidanHabtamu-r4y
    @KalkidanHabtamu-r4y 9 місяців тому +156

    የኔ ደግ እናት በጣም ነው የምወዶት እናቴ ብቻ ሳይሆኑ ተመርቄ እዚ እስክደረስ አስተምረው ስራ አስይዘው ብቻ ተናግሬ መዘርዘር የማልችለው ደግነቶ ለእኔ ና ለቤተሰቦቼ እስካሁን ከጎናችን ሳይለዩ እዚ ደርሰናል እግዚአብሔር ይመሰገን እርሶን የመሰለ መልካም እናት ስለሰጠኝ

    • @ረዲከልደታ-ነ1ነ
      @ረዲከልደታ-ነ1ነ 9 місяців тому +1

      አሜን❤

    • @antenehyeshiwas2596
      @antenehyeshiwas2596 9 місяців тому +18

      ከ25 አመት በፊት ነው እኔ ወጣት አባቴ የፈርኒቸር ማምረቻ ድርጅት ከማህሙድ ጋር መጥታ አሁን የማላስታውሰው እቃ አዛ በስራው ተደንቃ ትልልቅ ሰው አስተዋውቅላችሗለሁ ብላ ትልቅ ሰው ባለ ክለብ ልካልን ለብዙ ዘመን የቆየ ደምበኛን አፈራን አባቴ ነፍሱን ይማረውና እንደ ባለውለታው ቆጥሮ ያመሰግናት ነበር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ረጅም እድሜ ይስጥሽ

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 9 місяців тому

      ጉዳቸውን ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና በማስረጃ አጋልጧቸዋል።
      የሰው ባል ነጥቆ ማግባት እንደ ጀግንነት ሲወራ ከመስማት በላይ ምን የሚያሳፍር ነገር ይኖር ይሆን?
      ለምን ይዋሻል?
      በቶሎ ንስሀ ግቡ አሮጊቷ።
      ወሮ እጅጋየሁ በመነኮሳት ላይ የሰሩትን ግፍ ሰይጣን እንኳ አልፈፀመውም።
      እኝህ ሴትዮ ሰይጣን የሚበልጣቸው በዕድሜ ብቻ ሲሆን በተንኮል ወሮ እጅጋየሁ ይበልጣሉ።
      ቱልቱላ ሁላ።

    • @habelkidane8842
      @habelkidane8842 9 місяців тому +1

      እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤና ይስጣችሁ

    • @ekg2186
      @ekg2186 9 місяців тому +1

      🙏🙏🙏

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 9 місяців тому +4

    ግን ልጅ በመሃል እያለ በሰው ትዳር የሚገቡ ሰዎች እርጉሞች ናቸው ። ብልጠቷን አደንቃለው ። በልጇ ስም ማረጓ ጥሩ ነው ። እናት ለ ልጇ ነው ። ወንዶቹ ግን ልክስክስ ናቸው

  • @jordanw3048
    @jordanw3048 9 місяців тому +3

    የእኚህ ሴትዮ ታሪክ አስነዋሪና አሳፋሪ ነው። በፈጣሪም በሰውም ዘንድ የሚወገዝ ተግባር ፈፅመዋል።
    1. ዝሙት ፈፅመዋል፣ የሰው ትዳር አፍርሰው የሰው ባል አግብተዋል፣ ይህንንም ለማሳካት የውሸት ሼሪያ ጋብቻ ላይ ሐሰተኛ ቀን አፅፈው እስከመፈፀም ድረስ ሄደዋል።
    2. አስቀድመው ተንኮልና ፍቺን በማሰብ የጋራ ንብረት የሆነውን ቤት ከበፊት ባላቸው በወለዱት ልጅ ስም እንዲሆን አስደርገው በግፍ የሰው ሀብት ወስደዋል።

  • @mamishaahmu7133
    @mamishaahmu7133 9 місяців тому +11

    ሙስሊሞች ተናደዱ እምትለውን ቀልድ ይተዋት እንደ ኢስላም ማመንም ሆነ አለማመን የአላህ ነው እንዃን ማህሙድ የመስጊድ ኢማም እንዃን ቢቀየር እሚደንቀው የለም ሁሉም የአላህ ነው ደግሞም ከማህሙድ በጣም የሚበልጡ ሰዎች በሃገርም ይሁን በአለም አቀፍ ደረጃ እየሰለሙ ነው ይሄም ለሙስሊም አይደንቀውም ትልቅ ነው ተብሎ ለማስለም ሙፍቲ አይጠራለትም ባለበት ይሰልማል ይሄው ነው።

    • @TD-iq1ew
      @TD-iq1ew 9 місяців тому

      Hahahaha atinadeji

    • @mamishaahmu7133
      @mamishaahmu7133 9 місяців тому +3

      @@TD-iq1ew ምን እሚያናድድ ተገኝቶ ነገርኩሽ እኮ ነብሴ ማህሙድ እምነት ቀየረ ብላቹህ የኑክሌር ኢሹ ያደረጋቹህ ተናደዱ እንጂ እኔ ለምን ኢስላም ማንም ይምጣ ይሂድ ምንም የሚካበድ ነገር የለም አላህ ካሻለት ይመጣል እሚሄድ ይሄዳል ማህሙድም አላህ ሊመልሰው ይችላል ካልመሰለውም የአላህ ነው ዛሬ ዓላም ላይ ስንት ገናና ሳይንቲስት ፓለቲከኛ አርቲስት ይሰልማል ኖርማል ነው ጉዳዩ በሱና በፈጣሪ መሃል ስለሆነ አይደንቀንም ይሄው ነው አባ!!!!!

    • @hussienmohammed2539
      @hussienmohammed2539 9 місяців тому +1

      good opinion 10Q

    • @ገራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ገራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 9 місяців тому +1

      ​@@TD-iq1ewአንድ አዝማሪ ኮነው ቄሶችሽ እየጎረፉ ወደእስልምና የምታውቂው ነው😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @askalemariamdesalegnmelese2360
    @askalemariamdesalegnmelese2360 9 місяців тому +80

    ወ/ሮ እጅግአየሁ በጣም ነው ታሪክዎ የመሰጠኝ!!! ጀግና ሴት ነዎት ለሁሉም እናት ምሳሌ የሚሆን እና ሁሌም እናት ለልጆቿ ስትል ማንኛውም በሌላ የምታየው እና የምትሰማው ይደርሳል ብላ በንብረትም ሆነ በማንኛውም ነገር ፍፁም ጠንቃቃ መሆን አለባት። ብዙ ተምረናል። እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን። እናከብርዎታለን።

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 9 місяців тому

      ጉዳቸውን ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና በማስረጃ አጋልጧቸዋል።
      የሰው ባል ነጥቆ ማግባት እንደ ጀግንነት ሲወራ ከመስማት በላይ ምን የሚያሳፍር ነገር ይኖር ይሆን?
      ለምን ይዋሻል?
      በቶሎ ንስሀ ግቡ አሮጊቷ።
      ወሮ እጅጋየሁ በመነኮሳት ላይ የሰሩትን ግፍ ሰይጣን እንኳ አልፈፀመውም።
      እኝህ ሴትዮ ሰይጣን የሚበልጣቸው በዕድሜ ብቻ ሲሆን በተንኮል ወሮ እጅጋየሁ ይበልጣሉ።
      ቱልቱላ ሁላ።

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 9 місяців тому +94

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ፧ውብ ጠንካራ ጀግና እናት ❤

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 9 місяців тому

      ጉዳቸውን ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና በማስረጃ አጋልጧቸዋል።
      የሰው ባል ነጥቆ ማግባት እንደ ጀግንነት ሲወራ ከመስማት በላይ ምን የሚያሳፍር ነገር ይኖር ይሆን?
      ለምን ይዋሻል?
      በቶሎ ንስሀ ግቡ አሮጊቷ።
      ወሮ እጅጋየሁ በመነኮሳት ላይ የሰሩትን ግፍ ሰይጣን እንኳ አልፈፀመውም።
      እኝህ ሴትዮ ሰይጣን የሚበልጣቸው በዕድሜ ብቻ ሲሆን በተንኮል ወሮ እጅጋየሁ ይበልጣሉ።
      ቱልቱላ ሁላ።

  • @fevennewyork4493
    @fevennewyork4493 9 місяців тому +25

    Omg የሚገርሙ እናት የሚጥሙ ጨዋ እናት ደሞ ብስል ያሉ ሞደርን እናት ዋው❤❤❤✊

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 9 місяців тому

      በጣም ነው የወደድኳት ጀግና አንደበተ ርቱዕ፣ ጨዋታ አዋቂ ሴት ምነው ዘመዴ በሆነች።

  • @demaspopular481
    @demaspopular481 9 місяців тому +6

    ወይ ጉድ ያሰኛል በእርግጥ እዳልሽው ብትሆኝ ኖሮ እሱም ጥሎ አይጠፋም ነበር በጣም በቅርብ አቃለው ብዙ ነገር በትክክል የተናገርሽው ሙሀመድ በጣም የዋ እደሆነ እና የገዛ ቤቱን በወንድ ልጅ ስም ያደረግሽው ብቻ ነው እውነቱ አሽከርሽ ነበር ባልሽ ሳይሆን በጣም ክፉ ሴት ነሽ አታስመስይ ይሄን ሰምታችሁ እውነት ለመሰላቹ sorry እውነቱ ይሄ አደለም ስው የሚጠላሽ ክፉ ስለሆንሽ ነበር ጏደኞቹ ስለሚያውቁ ነው ገንዘብን እንጂ እሱን እንደማትፈልጊው ሱቁን ቤቱን ዘረፋቹት በቁሙ አሁን ጥሩ ለመምሰል አትሞክሪ እግዚአብሔር ያያል መላክ መስለሽ ቁጭ አልሽ ሴጣን የሚቀናብሽ ሴትዮ ::

    • @bettyzelealem
      @bettyzelealem 9 місяців тому

      እኔ አላውቃቸውም ዋሹ ለማለትም እውቀትም ማስረጃም የለኝም ግን.. የሚገርመው ነገር እራሳቸው እንደተረኩት በዚህ ቪድዮ ምን አይነት ሰው እንደሆኑ የሞራል ኮምፓሳቸው ምን እንደሚመስል አላማቸው ምን እንደነበር ትዳራቸው ላይም መች ጥሩ መች ሀይለኛ ተቆጣጣሪ እና ተጠቃሚ እንደነበሩ በግልፅ ተናግረዋል:: የኛ ሰው ግን በማስተዋል እና በማገናዘብ ስለማያዳምጥ የሚፈልገውን ብቻ ወስዶ "ጀግና ሴት" "ለባል ክብር ያላቸው" ብሎ comment ያረጋል::
      የሰው ባል የሚከበረው በሩቁ ነው:: እግር በማጠብ እና ተደራቢ ባለቤት በመሆን እንዳልሆነ ሰው ጠፍቶት ሳይሆን የሰው ሁሉ እይምሮን ሴይጣን ወይ እንብቦ/እድምጦ አለመረዳት ስለተጫወተበት ነው::
      እንኩዋን ንስሀ ገቡ እንኩዋን ቆረቡ:: እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌም ደግሞ ገስፆ ያስተምር ነው ሰዉ ማለት ያለበት::

  • @Eyubak
    @Eyubak 9 місяців тому +7

    ብድር በምድር ማለት ነው? ቀሙ፡ ተቀሙ🤣 ግን የሴራ ፖለቲካው ከድርጅት አልፎ በግል ህይወትም መግባቱ ይደንቃል🤣 ቀምቶ ማግባት፡ አንድ አካል ነን ብሎ ንብረት በልጅ ስም ማሸሽ። አህ! ቅጣትማ ገና አለብን።

  • @Shewit_Weyane
    @Shewit_Weyane 9 місяців тому +74

    ተመስጬ ነው የሰማኋት። ውበት በራስ መተማመኗ እና ጥንካሬዋ ድንቅ ነው!!!❤

    • @tigitk5795
      @tigitk5795 9 місяців тому +1

      በጣም ደሰ የሚሉ እናት ጀግና እንደዚ አይነት ሰው ነው ያጣነው አገራችን ላይ አሰተዋይ ጎበዝ እድሜ ጤና ይሰጥልን የእኔ እናት ገና ጥሬ ናት አብሸር መቶ ሀምሳ አመት ይኖራሉ

  • @MignotWoubshet
    @MignotWoubshet 9 місяців тому +21

    የኔ ደግ እናት ልባም አና አስተዋይ ቆንጆ እንዴት ያስቀናል ማስተዋላቹ የእዉነት እራሴን ነዉ ያየሁት እርሶ ላይ...መልካምነት መቼም አይጥልም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት❤❤❤አሁንም ሞገሳቸዉ እንዴት ያምራል በፈጣሪ❤❤❤

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ
    @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ 9 місяців тому +68

    ልክ ብለሀል ጋዜጠኛው እንዲህ አይነት ጀግና ደርባባ እናት❤እድሜ እና ጤናውን አብዝቶ ያድልልን❤

  • @ewnetyifreden1480
    @ewnetyifreden1480 9 місяців тому +5

    እግዚኦ መሀሀሀሀሀረነ ክርስቶስ እረረ ውሸት ቅጥፈት እንዲህ አይነትየሴተ አጭበርባሪ የሚያውቅ ሰው የለም ብላ ስትቦጠረቅ አታፍርም።
    እሰቲ እግረኛው በዚያነ‍ ግዜ የቁንጅና ውድድር አሸናፊዎች በኢትዩዺያም በውጭም ሰለሚገኙ በተጨማሪም ማስታወቂያ ሚኒስቴርና ብሄራዊ ቴያትር ቤት መዘገብ አገላብጠው እዉነቱን ይንገሩህ። ትውልድን በውሸት አታደናግሩ። ቤርሻኮ ሸቶ ፉብሪካ ሰትሰሪ በውሸት የባንክ ቸክ አጭበረብራ
    በአዲስ ዘመን የወጣው ዘዜናስ ምንደነው ..? ከአሪስቶን የሴቶች ቡቲክ ልብስ ሰርቀሽ የተወነጀልሸውስ ከሳውዲ የወርቅ ሱቅስምንአድርገሸ ወጠሸ
    ብለህ ጠይቅና ለለህዝብ እውነቱን አሳውቅ። I will leave her relationship with Aba. Pawlos and the Church Administration to the general public. She’s a con woman. From today on, I cannot believe interviews wholeheartedly.

    • @jemelajemela6978
      @jemelajemela6978 9 місяців тому +1

      ከእውነት የራቀ ነው የምታወራው ሁሉ

    • @jemelajemela6978
      @jemelajemela6978 9 місяців тому +1

      በዚህ እድሜዎ መዎሸቷ ይገርማል

  • @henok1495
    @henok1495 9 місяців тому +41

    የትልቅ ሰው ልጅ ትልቅ ነው !!!! በጣም ደስ የሚሉ እናት ኖት እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጦት !!!❤❤❤

  • @fifiikonjo6712
    @fifiikonjo6712 9 місяців тому +28

    አላህ ካቲማችን ያሳምርልን
    የመሀሙድንም ካቲማ ያሳምርልት

    • @TruthEz
      @TruthEz 9 місяців тому

      ወደ ቀዳሚው ክርስትና ስለተመለሰ ፡ የሙሐመድ መጨረሻ [ካቲማ] መልካም እንደሚሆን ከሚጠቁሙ በርካታ የተቃራኒው ቁርኣን አንቀጾች አንዱን እነሆ ፥ 🤔
      - ኢየሱስ [ዒሳ] ሆይ ፦ እኔ (‘ኣሏህ’) ወሳጂህና አንሺህ ነኝ ፤ ከካዱህም ሰዎች አጠራሃለሁ ፤ እስከ ትንሣኤ ቀን የተከተሉህንም (ክርስቲያኖችን) የበላይ አደርጋቿለሁ ፤ ወደ እኔ ስትመለሱ በመካከላችሁ እፈርዳለሁ ብሏል (ቁርኣን ም. ፫ የአሊ ዒምራን ምዕራፍ ቁጥር ፶፭)።
      📖👈🏾🤔

    • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
      @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 9 місяців тому

      ​@@TruthEzደቆሮ ነህ የስውልጂሲፈጠር በእስልምና ፍጥረትነው ስትወለድ ሉምንይመስልሀል በአርባቀና በሰማኒያቀን ውሀ ተዘፍቀህ ተጠመኩኝ የምትለው?ሲቀጥል አምላካችን አላህ ዘንድ የተመረጠ የተወደደ እምነት እስልምና እንጂ ክርስትና አይደልም ክርስትና ከስድስትመቶአመትጀምሮ ያመጣችሁት ሲሆን እስልምና ግንከአደም ጀምሮ እስካሁን ያሉየሰውፍጥረታትየተፈጠረበት እምነት ነው ሲቀጥል ሱረቱልኢምራን ላይየቁረአኑን ትርጉም ለክርስታንአይደለም ሲያምርህ ይቀራል ኢሳን አለይሰላምን እየሱስ ን አይሁድሊሰቅሉት ሲሉ አምላካችን አላህ ወደእሱ አሳረገው ሁለተኛው ሰማይ አለ የመጨረሻዘመን ይወርዳል ያኔ እኔጌታ አይደለሁም የአላህባሪያ ነብይ ነኝ ኣምላክ አንድአላህነው ብሎ ለተከታዬቹ ይናገራል መስቀልን ይሰባብራል ለሰባት አመት አለምን በፍትህያስተዳድራል ከዛ እድ ማንኛውም ስው የሞትን ፅዋ ይቀምሳል ወደጌታው ይሄዳል እሺ ዝብለህ ያለ እውቀት አትዘባርቅ እሺ ለነገሩ አይፈርድብህም አንተና የተጫነች አህያ አንድ ናችሁ መፀሀፍህን ተሸክመሀል ግን አታነብም ልክ አህያዋ ጭነቱንዞር ብላ እዳማታየው አንተም ምሳሌዋ ነህ

    • @hyatt127
      @hyatt127 9 місяців тому

      ያረብ አላህ የመጨረሽ ዉን ያሰምርላችዉ ጋሸ ማሐሙድን😢😢

    • @senai974
      @senai974 9 місяців тому +1

      ​@user-dq1pl4wt8p አሲኪ 😊😊 ከቁረሐን አሳይን ሰዉ ሲወለደሰ ሙሲሊም ነው አሚል እረልመና እሚጠፋ ሐይማኖት አናቱ ይልቅ ሳይረፍድብሽ ነይ ወደክርሰትሶ

    • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
      @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 9 місяців тому +1

      @@senai974 እስኪስትወለጂ ለምንበአርባቀንሽ እደምትጠመቂንገሪኝ ባትጠመቂስ?ክክክስትወለጂሙሲሊምመሆንሽ እኔመረጃእሰጥሻለሁ ግንየጠየኩሽንመልሽ

  • @mimibruk
    @mimibruk 9 місяців тому +16

    ዋው ለሰው ልጆች ሰላም የሚለውን ሃሳብ ከእርሶ ከድንቅ አእምሮ ነው የወጣው: እናመሰግናለን ወንድምን ፍለጠው ከማለት አድነውታል❤

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 9 місяців тому +11

    አልማዝ ይልማን ነበር በጣም በጣም እሚወዳት መሀሙድ የይልማ አቦዬ ልጅን እሚዘፍነውም ለእስዋ ነበር!! አሜሪካን ሄደች እጅግዬ ግን ሀይለኛ ስልእነበረች አላፈናፍን አለችው ሚስት ነበረችው ብዙ እረብሻ ተፈጥሮ ነበር በጣም ደንጀረስ ሰው እንቅ አድርጋ ይዛው አገባችው መሀሙድን አለም ነው እሚያውቀው!!

  • @sussegemsmean7064
    @sussegemsmean7064 9 місяців тому +31

    ጠንካራ ሴት በጣም ግልጽ ጎበዝ ሴት።

  • @tersite858
    @tersite858 9 місяців тому +12

    ብዙ ሰው ሲያደንቅ አያለሁ
    ግን እንዴት ነው የሰው ትዳር በውሸት ማስረጃ እያፈረሱ እንደጀብዱ ሲወራ ያስደንቃል?

    • @lemlem836
      @lemlem836 9 місяців тому +3

      በጣም

    • @melalihd428
      @melalihd428 9 місяців тому +3

      Thank you! This people are crazy 🤦🏿‍♀️

    • @bettyzelealem
      @bettyzelealem 9 місяців тому

      Sewu abdoal.

  • @MimiKeberw
    @MimiKeberw 9 місяців тому +2

    መቼም ይህ ሁሉ የቁም ኑዛዜ በሸሪያ በውሸት ቀድመሽ መከሰስሽን ተነገረኝ አልሽ ከዛም በውሸት የጋብቻ በሸሪጋ እግ ወረቀቱን ቀኑ ቀደም ያለ አስመጣሽ ፍርድቤትንም እረተሽ አሸነፍን??? በውሸት በቅናት በበታችነት ስሜት የጥንቱን እውነተኛ የሃይማኖት አባቶችና ወንድሞች አስገደልሽ ባንቺ እጅአዙር እይወቱ የጠፋ ወገኖች ከእስራኤል እስከ ኢትዮጵያ ቤቱ ይቁጠረው ??? በቁምሽ ስቃይሽን ያብዛው ብልሽ የውስጥሽን ሰረነገርኩሽ ታውቂያለሽ እንዲህ በየሚዲያው ያስለፍልፍሽ::

  • @Mesdes1977
    @Mesdes1977 9 місяців тому +20

    ወሮ እጅጋየሁ ውብ ጀግና ሙሉ ኮፊደንስ በጣም ነው የወደድኮት የሴት አንበሳ እረጅም እድሜ ከጤና እመኛለሁ ስራዬ እስኪረፍድ ቁጭ ብዬ የሰማሁት የሚገርም ቃለ ምልልስ

    • @MesEta-u4h
      @MesEta-u4h 9 місяців тому

      ቤተሰብ በትነዉ የሰዉ ባል ማግባታቸዉን በኩራት ነዉ የሚናገሩት። እዉነትም ጀግና።

  • @duliti7133
    @duliti7133 9 місяців тому +18

    ጠንካራ ሴቶች ባል አይሆንላቸውም

  • @Mmmm-do4iv
    @Mmmm-do4iv 9 місяців тому +132

    እንድህ አይነት የባልን ክብር የሚውቁ እናቶች እንድህ እያቀረብክልን ባህላችንን።በማጉላትህ እናመስግናለን ወንድማችንንን

    • @milli12354
      @milli12354 9 місяців тому +5

      የዛሬ ወንዶች ምንም ክብር ኣይወድላቸውም እኮ ስታከብሪያቸው እናታቸው መስለሻቸው ሌላ ሚስት ፍለጋ ነው ሚሄዱት እላይሽ ላይ😂እናም ተናንቆ መኖሩን ይሻላል😂😂😂

    • @የድንግልልጅ-ኈ4በ
      @የድንግልልጅ-ኈ4በ 9 місяців тому +5

      አሁን ትውልዱ ከዚህ ምንድነው ሚማረው የሰው ትዳር አፋታ ማግባታን ንብረቱን ቀድማ በልጃ አዙራ ባዶውን ማባረራ እስቲ ንገሩን አረ ይቅር ይበላቹ

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 9 місяців тому

      ጉዳቸውን ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና በማስረጃ አጋልጧቸዋል።
      የሰው ባል ነጥቆ ማግባት እንደ ጀግንነት ሲወራ ከመስማት በላይ ምን የሚያሳፍር ነገር ይኖር ይሆን?
      ለምን ይዋሻል?
      በቶሎ ንስሀ ግቡ አሮጊቷ።
      ወሮ እጅጋየሁ በመነኮሳት ላይ የሰሩትን ግፍ ሰይጣን እንኳ አልፈፀመውም።
      እኝህ ሴትዮ ሰይጣን የሚበልጣቸው በዕድሜ ብቻ ሲሆን በተንኮል ወሮ እጅጋየሁ ይበልጣሉ።
      ቱልቱላ ሁላ።

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 9 місяців тому

      ​@@milli12354
      ጉዳቸውን ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና በማስረጃ አጋልጧቸዋል።
      የሰው ባል ነጥቆ ማግባት እንደ ጀግንነት ሲወራ ከመስማት በላይ ምን የሚያሳፍር ነገር ይኖር ይሆን?
      ለምን ይዋሻል?
      በቶሎ ንስሀ ግቡ አሮጊቷ።
      ወሮ እጅጋየሁ በመነኮሳት ላይ የሰሩትን ግፍ ሰይጣን እንኳ አልፈፀመውም።
      እኝህ ሴትዮ ሰይጣን የሚበልጣቸው በዕድሜ ብቻ ሲሆን በተንኮል ወሮ እጅጋየሁ ይበልጣሉ።
      ቱልቱላ ሁላ።

    • @mominaabdula4614
      @mominaabdula4614 9 місяців тому +4

      ​@@የድንግልልጅ-ኈ4በሳህ ለሃማኖቷ እንኳን ክብር የሌላት ሙስሊም እንደሆነ እኮ ያገባችው ቤቱን አፍርሳ ለራሷ ጥሪቷን ይዛ በባዶ ሸኘችው. በርግጥ እሱም ጅል ነው እምነተቢስ

  • @Eman_bint_arega
    @Eman_bint_arega 9 місяців тому +8

    የትልቅ ሰው ወግኮ ይጣፍጣል አሁን እኛ አንድኳ የሚወራ ታሪክ የለንም😢😢💔

  • @ራያራዩማ-ቨ8የ
    @ራያራዩማ-ቨ8የ 9 місяців тому +81

    የኦርቶዶክስ ልጆች ለፍቅር ብላችሁ እምነታችሁ ይምትቀይሩ ይች እናት ጀግንነት ተማሩ ለሁላችን ልቦና ይስጠን እምነታችን ጠባቆ❤🎉

    • @21MarYam
      @21MarYam 9 місяців тому +2

      እውነት ብለሻል ❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 9 місяців тому

      ቀዳሚው ክርስትና እውነተኛና ትክክለኛ መሆኑን ከሚያረጋግጡ በርካታ የተቀራኒው ቁርኣን አንቀጾች ጥቂቶቹን እነሆ ፦
      - የማርያም ልጅ ኢየሱስ [ዒሳ]፡ ኦሪትን [ተውራት] እና ወንጌልን [ኢንጅል] ወይም መጽሐፍ ቅዱስን አረጋጋጭ እንዲሆን ከ’ኣሏህ’ ተሰጥቷል ፤ የወንጌል ባለቤቶች (ክርስቲያኖች) ውስጡ ባለው ሕግ ይፍረዱ ብሏል (ቁርኣን ም. ፭ የማእድ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ማኢዳህ] ቁ. ፵፮ እስከ ፵፯)።
      📖👈🏾😮

    • @ሰብሪን
      @ሰብሪን 9 місяців тому

      በግድ አስግድዳ እኮ ነው የቀየረው 😁 በልህ ነው ያገባሁት እንደሚቀይርም አምናለሁ ነው ያለችው

    • @fekereselasiezewedu7304
      @fekereselasiezewedu7304 9 місяців тому +1

      መሀሙድ ቂል ነው አለች እኮ ቂል ካፈቀራቹ

    • @redirani-rt5kb
      @redirani-rt5kb 9 місяців тому +2

      ​@@TruthEzምን ዓየነት ቁረዓን ባክሽ አነቆርጦ ቀጥል የሰጡሽን መስረጃ አድርገሽ ማምጣትሽ ነው ክክክክ እኛ መስሊሞች አውነትና አምነትን የታደልን አልሀምዱሊላህ

  • @tidenektesfaye1317
    @tidenektesfaye1317 9 місяців тому +46

    ቆንጆ,ጀግና,አራዳ,እድሜ ይስጥሸ እግዚያብሄር.

  • @sewsenlove
    @sewsenlove 9 місяців тому +14

    አንድ ማሀውድ ከስልምና ወጣ እሱ እንጂ የቀረበት ከስልምና ይሚጎል የለም እሱ ግን ያሳዝናል እስልምናን የመሰለ እምነት ማጣቱ

    • @sajo132
      @sajo132 9 місяців тому

      😂😂😂

    • @TruthEz
      @TruthEz 9 місяців тому

      ነገር ግን ፡ ክርስቲያኖች የበላይ እንደሚሆኑ ከተቃራኒው ቁርኣን አንቀጽ እነሆ ፥
      - ኢየሱስ [ዒሳ] ሆይ ፦ እኔ (‘ኣሏህ’) ወሳጂህና አንሺህ ነኝ ፤ ከካዱህም ሰዎች አጠራሃለሁ ፤ እስከ ትንሣኤ ቀን የተከተሉህንም (ክርስቲያኖችን) የበላይ አደርጋቿለሁ ፤ ወደ እኔ ስትመለሱ በመካከላችሁ እፈርዳለሁ ብሏል (ቁርኣን ፫ የአሊ ዒምራን ምዕራፍ ቁጥር ፶፭)።
      📖👈🏾😮
      * ስለዚህ በጊዜ ወደ ክርስትና ብትመለሱ መልካም ነው። 🤔

    • @bdhddhdh6400
      @bdhddhdh6400 8 місяців тому

      ​@@TruthEz ስለዚህ አላህ አምላክ መሆኑን ኢሳ መልክተኛ መሆኑን አምነሻል ማለት ነው????

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es 9 місяців тому +9

    የሰው ትዳር አፍርሳ ምኑ ላይ ነው ጀግንነቷ ትዳርም ያፈረሰ ባሁን ጊዜ ጀግና ይባላል ይገርማል በእውነት

    • @ገራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ገራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 9 місяців тому

      ስሚኝማ ይቺን ፈቶ ሌላ ክርስቲያን ነው ያገባው አልገባኝም ወላ❤❤❤❤❤

    • @Sofia-zd3es
      @Sofia-zd3es 9 місяців тому +4

      @@ገራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን የመጀመሪያ ሚስቱን አለያይታ ነው ያገባችው እቺ ናት ክርስቲያን በጣም አደገኛ ሴት ናት ህይወቱን ሁሉ ነው ያመሰቃቀለችው ቆዩ ከተለያዩ

  • @perfectgod119
    @perfectgod119 9 місяців тому +9

    All i see in this women is power, wisdom and grace.

  • @leulesahilu1956
    @leulesahilu1956 9 місяців тому +37

    እንደዚህ አይነት ሚስት,እናት ከየት ይገኝ ይሆን መታደል ነው ለገባው ሰው እድሜ ይስጥልን አስተማሪ ነው

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 9 місяців тому

      ጉዳቸውን ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና በማስረጃ አጋልጧቸዋል።
      የሰው ባል ነጥቆ ማግባት እንደ ጀግንነት ሲወራ ከመስማት በላይ ምን የሚያሳፍር ነገር ይኖር ይሆን?
      ለምን ይዋሻል?
      በቶሎ ንስሀ ግቡ አሮጊቷ።
      ወሮ እጅጋየሁ በመነኮሳት ላይ የሰሩትን ግፍ ሰይጣን እንኳ አልፈፀመውም።
      እኝህ ሴትዮ ሰይጣን የሚበልጣቸው በዕድሜ ብቻ ሲሆን በተንኮል ወሮ እጅጋየሁ ይበልጣሉ።
      ቱልቱላ ሁላ።

  • @misikirdereje5045
    @misikirdereje5045 9 місяців тому +56

    በጣም የሚገርም ቃለ መጠይቅ ነው:: ማንነቱን ለማወቅ የሚከብድ ፍጡር ቢኖር የሰው ልጅ ነው::
    ተክልዬ እናመሰግናለን::

  • @solomons7959
    @solomons7959 9 місяців тому +16

    የተገዳደሉት አሰፋ ዱላና ጃራ መስፍን ናቸው በስዋ ሳይሆን በመሬት ክርክር ነው የራስ ልጅ ነው

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 9 місяців тому +2

      ዋው እርሶም በዛ ዘመን ነበሩ ወይ መታደል❤

    • @berhanumoges4192
      @berhanumoges4192 9 місяців тому +4

      በ1964? Nekemte Comprehensive High School ስማር 12ተኛ ክፍልየነበረ ልጅ የጃራ መስፍን (የራስ መስፍን ስለሺ ) ገዳይ ዘመድ ነህ ተብሎ ተይዞ ነበር:: ገዳዩ ወዲያውኑ መሞቱና የሆቴሉ ስም(ዋቢ ሸበሌ) ??? ገዳዩ እየተፈለገ ነዉ ሲሉ ነዉ የሰማነዉ :: የገዳዩን ስም ዛሬ ነዉ ያወኩት:: ሌላዉ መሐሙድ ወደ London የሸሸዉ ታሪኩ ሌላ እርስዋ የምታወራዉ ሌላ

    • @EndrisOumer-v9w
      @EndrisOumer-v9w 9 місяців тому

      ​@@berhanumoges4192ትክክል

    • @mimi-dj5mf
      @mimi-dj5mf 9 місяців тому +1

      @berhanumoges4192..ልክ ብለሐል..የኔ አባት ሲያወራ እሰማ ነበር....እጅጋየሁ መሐሙድን ስታገባ አፈንጕስ ቅጣዉ የሚባሉ ሰዉ ቤት ነዉ የተዳረችዉ...እራስ ደስታ ሆስፒታል ፊትለፊት..እኔ ልጅ ሆኜ ከእናት አባቴ ጋር ሰርጉ ላይ ነበርኩኝ...አፈንጉስ ቅጣዉ እና የኔ አያት የአባቴ አባት ወንድማማቾች ናቸዉ...እናትና አባቷ ሲሞቱ አፈንጉስ ቅጣዉ ሊያኖሯት አመጧት ዘመድ ስላልበራት...እናቷም ለአፈንጉስ ያገለግሉ ነበር..በዛ ምክንያት አስጠግተዋት ትኖር ስለነበር እዛ ተዳረች...ብዙ ያለችዉ ነገር ዉሸት...እወነቱን የሚያውቅ ሰዉ ይሄንን interview አያየዉም ብላ ነዉ...ድሮም ደፉር ናት...WOW

    • @susubiyya3577
      @susubiyya3577 9 місяців тому

      ​@@berhanumoges4192😮

  • @ephremgebre50
    @ephremgebre50 9 місяців тому +8

    ጀግና ሴት ፣ በራስ የምትተማመን ሴት፣ ንፁህ ፍቅር የምትሠጥ ሴት፣ ባለ ሀብት ሴት፣ ጀግና ቤተሠብ የወጣች ሴት፣ በቃ ባካችሁ ጨርሱልኝ የቀረዉን

  • @rahelkasahun
    @rahelkasahun 9 місяців тому +18

    የእውነትም የምትለይ ምርጥ እናት ነሽ። ታድለው ልጆችሽ እምዮ ማርያም ከልጁዋ ጋር መታ ትባርካቹ።

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 9 місяців тому +68

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ድሮም ጨዋ ያሳደገው ጨዋ ብልጥ ጎበዝ እናት ናቸው ትልቅ ትምህርትም አግኝቼበታለሁ ጤናና እድሜ ይስጥልን

    • @saraberhe6491
      @saraberhe6491 9 місяців тому +1

      ጓል መን ድየን ጓል ተንጀጋኑ ለባማት ከማክን ዝመሰላ ትውልዲ ይሃበና

  • @aberasherpagie7268
    @aberasherpagie7268 9 місяців тому +42

    Beautiful story

  • @danagetu6202
    @danagetu6202 9 місяців тому +8

    ይች ሰትዮ መርዛም የወያኔ ጀሮ ጠቢ ነበረች እናቷም የሀይለስላሴ ሰላይ እንደነበሩ ይወራል። እዉነቱን አምላክ ያዉቀዋል።

    • @wellogondergojamshewaamahr570
      @wellogondergojamshewaamahr570 9 місяців тому

      ሰለለችም አልሰለለችም ምንም አላመጣች ሀይለስላሴ ነግሰው ኖረዋል አትጨነቂ

  • @sanamiss5234
    @sanamiss5234 9 місяців тому +13

    ቃላት አጠረኝ ጀግና ረጅምእድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ ❤❤❤❤🙏🙏

  • @SamsonTomas-dn1fh
    @SamsonTomas-dn1fh 9 місяців тому +12

    እደርሶ አይነት ሰው ሳይ መኖር ያጓጓል ምክንያታዊ ኦርቶዶክስ እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤

  • @naomimadisa1266
    @naomimadisa1266 9 місяців тому +32

    My grandmother and her sister told me about this amazing woman. They knew her family from axum and her reputation. She was a woman ahead of her time. When she married Mahmoud , she was pushed out but her own circle cos she is a nobility .anyways I enjoyed it so much. Thank you for sharing your story.

    • @TruthEz
      @TruthEz 9 місяців тому

      ጋብቻቸው ተቃውሞ የገጠመው ፡ የሃይማኖት ልዩነታቸው እና ሕገ ወጥ ድርብ ጋብቻ ስለፈፀሙም ሊሆን ይችላል። 🤔

  • @ዓዛዥ
    @ዓዛዥ 9 місяців тому +18

    ጨካኝ ይመስሉኛል ምክንያቱም መሀሙድ እንደ ዋናተኛ በቁምጣ ብቻ ቤሳቤስቲን ከልክለው ነው ከቤት ያስወጡት ይህንን አይክዱ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @lemmalegesse2488
      @lemmalegesse2488 9 місяців тому +5

      ምክንያቱም ሴትየዎ በዘመኑ ፈላጭ ቆራጭ ነበረች በነብስም የተረፈው በልጆቹ መወለድ ነው
      ,

    • @benai5241
      @benai5241 9 місяців тому +1

      አላሙዲን ጋር ደውላ ባሌን አታባላሽው ብላ hard ሰጠችው : በጣም ትፈራ ነበር ..😂 የማህሙድ manager ነበረች ..

    • @PomiNh3570
      @PomiNh3570 9 місяців тому +1

      ደግ አደረገች

    • @duliti7133
      @duliti7133 9 місяців тому +1

      ደግ አደረገች እና በላቧ ያገኘችው ልታካፍለው ነው

    • @Useh58rpbs
      @Useh58rpbs 9 місяців тому +1

      ሴትዩዋ እንዴት ቢናገሩ የሰው ቀልብ እንደሚስቡ ጠንቅቀው ያወቁ ናቸው እውነቱን የሚያውቅ ግን ፈጠሪ ብቻ ነው

  • @bosenaayalew575
    @bosenaayalew575 9 місяців тому +19

    አባታችን ማሀሞድ አህማድና ሳላደንቅ እና ሳላመስግን አላልፉም አባታችን በጣም ደግ ስው የዋህ ስው ነው እናታችን እውነት ነው

  • @netsanetmulunetsanet3864
    @netsanetmulunetsanet3864 9 місяців тому +10

    ይሄ ታሪክ ነዉ ደስ እሚል ሁሉም ሊያየዉ ይገባል እኔ ደግሚ እያየሁት ነዉ ለምን አላዉቅም ታሪኩ ይመስጣል❤❤🎉

  • @simegntadesse4496
    @simegntadesse4496 9 місяців тому +1

    በሰው እልህ የሰው ባል ወስዳ ያገባች እና እንደ ጀብዱ ምታወራ ሴትዮ ደርባባ ጀግና ምናምን ምትሉ ማህበረሰቦች

  • @konjitberhanu8571
    @konjitberhanu8571 9 місяців тому +17

    ዘረገፋት ንሰሃቸውን። የሰው ባል ቀምቶ ግፍ መልሶ ቤታቸው እና ትዳራቸው ውስጥ መጣ። ነግ በኔ የሚባል ንግግር አለ።

    • @melalihd428
      @melalihd428 9 місяців тому +2

      Thank you!

    • @jerrysalem1115
      @jerrysalem1115 9 місяців тому +2

      finally someone has said it!!

    • @bettyzelealem
      @bettyzelealem 9 місяців тому

      In my opinion though, she did exactly what she aimed to do which was to capitalize on his talent and popularity. She reunited with him and immediately targeted him although he was married with 4 children. He was an easy target - mogne alechew eko 😅
      She knew he was going to be a legend and she also knew he was going to leave her someday just like he did his first wife.. sineqa. So she made sure he succeeded as both his manager and gered like she said to secure her future.
      Gin what matters is ንስሀ ገብታለች:: እግዚአብሔር ይመስገን ይገስፅ ይባላል እንጂ ጀግና ሚስት ማለት ይሄ ነው ምናምን.. አይባልም ያሳፍራል::

  • @haymiastatke8055
    @haymiastatke8055 9 місяців тому +4

    አለመታደል ነው ለእሱ ትዳር ትቶ መሄድ ወ/ሮ እጅጋየሁም ገልፀውታል ሚስቱን ትቶ መቶ ከእኔጋ የማይሄድበት ምክንያት የለም ብለዋል ያው ነግ በኔ የሚባል ነገር አለ የአሁን ዘመን ሴቶች ትዳር እያፋታችሁ አታግቡ ይሄ ጥሩ ትምህርት ነው

  • @adexweldegiorgis2406
    @adexweldegiorgis2406 9 місяців тому +47

    የምገርም የራስ መተማመንና ግልፅነት። በዛ ላይ ትህትና። ለቀድሞ የማሕሙድ ምስት በ ኣንድ ቃለ መሕቲት ሁለት ግዜ ዝቅ ብሎ እቅርታ መጠየቅ: ኣሁንም ለ ማህሙድ ያላቸው ክብርና ፍቅር : የኢ/ዊን ዘር ሃማኖት ክላስ ሳይለየን የተጋመድን መሆናችን ያሳዩ ድንቅ ሴትና ዝግጅት።

    • @TruthEz
      @TruthEz 9 місяців тому

      የኢትዮጵያዊን ✅
      የኢ/ዊን ❌

  • @SmilingImpala-qs8sc
    @SmilingImpala-qs8sc 9 місяців тому +2

    በጊዜዉ ደግ አደረግሽ ኢስላም ለ እንደዚህ አይነት የተጨመላለቀ life style አይሆንም ። አሁን ግን አላህ ተጠምቆ ወደሚቀየርበት ሳይሆን ወደተፈጠረበት ወደ ትክክለኛ ሀይማኖቱ ይመልሰዉ

  • @asterayayenew8505
    @asterayayenew8505 9 місяців тому +1

    ዝምታ ነው መልሴ ላንች ነው የተዘፈነልሽ.........ለዋልኩት ውለታ ይሄ ነው ውርሴ

  • @eveali6794
    @eveali6794 9 місяців тому +19

    የሴት ወድ እደሜ ከጤና አላህ ይስጥሽ💞💖💖💖

    • @Hihi-fd9hr
      @Hihi-fd9hr 9 місяців тому

      መጀመሪያ በደንብ አድምጪው እህቴ

  • @semiramohamed1245
    @semiramohamed1245 9 місяців тому +16

    ልብ ይሰብራል ወላሂ ይሄ ሀፅያት ነው ምንም ሊላ አምልኮ ቢመልኩም በመካከላቸው ገብተው ያጣሉ ወደገሀነም ይገባሉ ኢንሻአላህ

    • @proudhabesha7963
      @proudhabesha7963 9 місяців тому +2

      እሱ ድሮም ቢሆን ግማግም ነበር::

    • @zidneyseyfu1823
      @zidneyseyfu1823 9 місяців тому +1

      fara nesh

    • @Habibtube-xu7qh
      @Habibtube-xu7qh 9 місяців тому

      Hidaya memegnet ayshalm

    • @Didi-2016-n
      @Didi-2016-n 9 місяців тому +2

      እሷ ያወራችውን ብቻ ሰምተሽ ገሀነብ ምናም ን ትያለሽ ደሞ በዱርዬነቷ ነው እንጂ በሰው አይደለም የሚያውቋቸው ቢያወሩ ጉድ ነው የምትይው ሰው ስለራሱ አደናንቆ ቢያወራ አይገርምም

    • @Sofia-zd3es
      @Sofia-zd3es 9 місяців тому +3

      እረ ዝም ብለሽ ወላሂ አትበይ ሴትየዋ የለየላት ዱርዬ የነበረች ናት ትዳሩን ያፈረሰች

  • @birukadane8022
    @birukadane8022 9 місяців тому +11

    ይሄን ጫወታ እንደተከታታይ ፊልም በክፍል በክፍል ነበር እያዩ መስማት። ደሞ በጣም ያምራሉ! ለዛ ያለው ጫወታ,በራስ መተማመን, ... በጣም ደስ ብሎኛል ተክሌ እናመሰግናለን።

  • @AzebTeferalimenih
    @AzebTeferalimenih 9 місяців тому +10

    ወርቁ ቢጠፋ ሚዛኑ አይጠፋ ቆንጆ ያፈለገ ቢያረጂ መልኩ አይጠፋም

  • @hanagirrma111
    @hanagirrma111 9 місяців тому +17

    የኔ እናት ቁንጅናዋ ግልፅነቷ አስተዋይ የዋህ ሴት በአንድ ሰአት interview ብዙ ነገር ተመረንበታል thank you