9 ዓመት ተካሰን ፍ./ቤት ነው እንድትወጣ የወሰነው !ተመልካች እንዲያውቅልን የምንፈልገው ነገር !

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 вер 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

КОМЕНТАРІ • 1,8 тис.

  • @SaraSara-yv1zt
    @SaraSara-yv1zt 4 місяці тому +186

    ሰው ቢኖራት የዛሬ ሰው ማን ያሰጠጋል ሲኖርሸ ነው ሁሉም

    • @orthodox2645
      @orthodox2645 4 місяці тому +2

      Tekekle

    • @sikosilo3588
      @sikosilo3588 4 місяці тому

      ልክ ነሽ ቤተሰብ ከለለሽ አይፈልግሽም

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n 4 місяці тому +1

      ጨካኝ አይገልፃችሁም ባቶጡና ባታወሩ ይሻላችሁ ነበር ሴቷ የሆነች ሞጎጥ ናት ምላሰኛ አባታችሁን ተንከባክባ ይዛ የቆየች አይደለች በጣም ጨካኞች እርኩሶች ናችሁ እናንተም ይሄን ቤት ጥላችሁት ትሞታላችሁ ክፉዎች

    • @ElsaAbo-lv4cx
      @ElsaAbo-lv4cx 4 місяці тому

      tikikli😢

  • @mesfingebre192
    @mesfingebre192 4 місяці тому +16

    ሁሌም ሁለቱንም ወገን ማነጋገር የሆነ ምስል ይሰጣል
    መሲ ሁለቱንም ስላቀረብሽ አመሰግናለሁ

  • @Beteymak
    @Beteymak 4 місяці тому +12

    የእናት የአባታችሁን ንብረት በአግባቡ መካፈላቹ ሀጥያቱ አይታየኝም ለህርሶም ፈጣሪ ይደግፋት

    • @MadinaAdem-fu7bx
      @MadinaAdem-fu7bx 4 місяці тому

      ትክክል ቤቱ እናታቸው ሰርታ ለፋታ እሷ የኔነው የምትልበት ነገር አይሆንም ልጇ ያባቷን አግኝታለች

  • @shashebirhanu125
    @shashebirhanu125 4 місяці тому +49

    ቤት ቤት ትላለህ ደግመህ ደጋግመህ በትህ መቃብር ነው ወንድሜ አትርሳ ፈጣር ይፈርዳል

    • @tiktokvideotube2689
      @tiktokvideotube2689 4 місяці тому +1

      😂

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 4 місяці тому +2

      ለምን ያንችን ቤት አትስጭትም 😒ያው ያንች ቤት መቃብር ቤት ስለግሽ አረ ህዝቡ በ ራሱ ላይ የማይፍርደውን ለ ስው ቤት ስጥ 😒😒አሳፍሪ በዳይ ህዝብ ናችው 😒😒ስለዚ ቤትሽን ውይም ቤት ግዥላት ሴትየዋ ቆቅ ናት 🤣ቤት እንዲስጣት ስለኦn🤔🤣ያው ውግን ለውግን በይ አካውንትዋን ጠይቂ ኮሜንት ታነባለች 😒😒

    • @selammerga1960
      @selammerga1960 4 місяці тому +2

      ምን ትቀባጥራለህ ! ፍርድ ቤቱ ግራ ቀኙን አይቶ ፈረደ ፣ ድርሻዋን ሰጣት ! ድርሻዋን ወስዳ የሚቀጥለውን ኑሮ መምራት ያለባት ሴትየዋ ናት! በእልህ ሸራ ሰርታ እዛ ውስጥ ስለኖረች ምን ማድረግ ይቻላል ?

    • @selammerga1960
      @selammerga1960 4 місяці тому +1

      ያንችስ ቤት ? ልታርጊ ባልሆነ !

    • @shashebirhanu125
      @shashebirhanu125 4 місяці тому

      @@selammerga1960 የምድር ቤት የለኝም የሰማዩ እንዼጅ በሰላም ነው ግን

  • @SamrieHabeshawit
    @SamrieHabeshawit 4 місяці тому +1

    ኸረ እንደው ምን ይሻላል ጎበዝ! እኔ እንደው ለይትኛው ቀሪ ዘመን ነው ከአፈር ለተሰራው ምድራዊ ቤት/ንብረት/ገንዘብ እኛ ከአፈር የተሰራነው ሰዎች እስከመቼ ስንባላ ስንጋደል እንኖራን?
    ኸረ አምላኬ ሆይ አሁንስ ቶሎ ናልን

  • @SamsonAmdu
    @SamsonAmdu 4 місяці тому +23

    ልጅቷ የአባቷን መብት መጠየቅ አለባት

    • @ሜና
      @ሜና 4 місяці тому +3

      ትክክል እነዙህ አጋሰሶች

    • @rebbybam230
      @rebbybam230 4 місяці тому +1

      Tesetuatual

    • @selameselame234
      @selameselame234 4 місяці тому +2

      ጠይቃ ህጉ ሰታታል ብልጣብልጥ ሴት ነች

    • @selameselame234
      @selameselame234 4 місяці тому +2

      በህግ ጠይቃ ተሰታታል ሴትያ ብልጣብልጥ ሴትዮ ናት

    • @Amnen-ly3rh
      @Amnen-ly3rh 4 місяці тому

      tesetat eko

  • @tadelechgoshu1828
    @tadelechgoshu1828 4 місяці тому +5

    እናንተ በጣም ጥሩ ሰዎች ናችሁ በDNA ሳይረጋገጥ እህታችን ብለን መቀበላችሁ ያስመሰግናችኋል መሲ ግን ዛሬ ልክ አይደለሽም እየነገሩሽ አትሰሚም አንዴ? እያስተማሯት ነበር ከሳሽ እናቷ ነች አሉሽ እኮ ይልቅስ ልጅቷ ከዘመዶቿ እንድትስማማ አድርጊ በዛሬው ጥያቄሽ ፍጹም አድልዎ አለብሽ

  • @geezawitsvlog647
    @geezawitsvlog647 4 місяці тому +13

    ዛሬ የመሲ ባህሪ ተቀየረ አላስወራ አለቻቸዉ

  • @tewodrostaddy-cj1rj
    @tewodrostaddy-cj1rj 4 місяці тому +1

    የህፃንዋ አምላክ ይፍረድባችሁ

  • @demwezeassefa5221
    @demwezeassefa5221 4 місяці тому +2

    እኔ የምለው ግን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ዳር ቁጭ ብለን አዛኝ የምንሆነው ነገር ግራ ይገባኛል!አለም ላይ ያለውን ቁስ ማንም ይዞት የሄደ የለም ይዘን የምንሄደው ፀጉራችንንጨብቻ ነው እሱም ካልተመለጠ ነገር ግን እውነትን ይዘን ሲሆን ደስ ይላል ሀቁ ራ ሀብት ላይ ነው የገባችው እና ልጅ ስለወለደች ግን እህት ናት የአባታን ድርሻ በህጉ መሠረት ካካፈላት በደሉ ምን ላይ ነው???የትም አላቃቸውምነገር ግን ወገንተኛ መሆን የለብንም የምትችለውን ስራ ባገኘችው ገንዘብ እየሠራች ይኑሩ !ሴትየዋ መጠየቅ ይችሉ ነበር ግን የድሮ ሰዎች ክፋት የላቸውም አልጠየቁም አሁን ግን እራሷ ከሰሰች ድርሻቸውን አስከበሩ!

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 4 місяці тому

    በአሁን ሰዓት መፍረድ ከባድ ነው እኛ አላየንም ግን አላህ ሁሉንም ያጠፋውንም ፍርድ የሚሰጥ አለ እኛ ብንደብቅ ብንዋሸ እውነት አይደበቅም ግን ሁሌም እሊናችን ትጨነቃለች የአጥፊው ተኝቶ ብዙ ይሰቃያል ሰለዚህ ለዝች ጎደሉ ጊዜ ነገ ጥለናት ለምንሄደው ዘመን በአላህ ታረቁ አንድ ሰው ኩፍ ሲሆን ባችሁ ጥሩ ተመን ክፍው የሰራውን አላህ ይሰጠዋልና ሰለዚህ ተው ለየቱ ኑሮ አንድክንድ የማይሆን መሬት ለምንገባ ቤተሰብ አትጨካከኑ ዘመኑ ብዙ መጥፎ እየታየበት ነው ተው ታረቁ ጋዜጠኛው አላህ ይሰጣችሁ አሰታርቁዋቸው አላህ መጨረሻውን ያሰተካክልላችሁ አሜን

  • @የእናትጉዋዳ
    @የእናትጉዋዳ 4 місяці тому +402

    አባታቸውን በስተእርጅና የተንከባከበችበትን የ21 አመት ካሳ ይገባታል የምትሉ

    • @sirgutamera4806
      @sirgutamera4806 4 місяці тому +7

      አዎ ይገባታል

    • @semirafarisidris
      @semirafarisidris 4 місяці тому +4

      መፈረድ ቀላሉ

    • @Joel-t9r
      @Joel-t9r 4 місяці тому +15

      አይይ አበሻ መፍረድ ያለዕውቀት መንቦጫረቅ መዘባረቅ ቲሽ

    • @sirgutamera4806
      @sirgutamera4806 4 місяці тому +8

      @@Joel-t9r የቤት ሰራተኛ ነቾ አለች እኮ ትክፈላታ

    • @essaumer9096
      @essaumer9096 4 місяці тому

      Beyekenu behisab bisela sent yegebatal abrew yetegnubet

  • @rehanayassin6346
    @rehanayassin6346 4 місяці тому +55

    ዘመድ አላት ተብሎ ልጅ ውጭ አይጣልም ለምንስ ነው አንድ ልጇን ለዘመድ የምትሰጠው ይሄ አግባብ አይድለም

  • @wubanchidemeke6274
    @wubanchidemeke6274 4 місяці тому +97

    መሲዬ የጋዜጠኛነት ጥግ በአንቺ አየሁ እጅግ ሚዛናዊ ትርጉም የሚሰጥ ማስተካከያ ማብራሪያ 🙏🙏🙏

    • @goodwork8046
      @goodwork8046 4 місяці тому +3

      መሲየ የድሐ /የተጎዱ ጠበቃ ተባረኪ አሁንም እርጅያት በፍርድቤት የለመዱትን እንዳያደርጉ እውነተኛ ጋዜጠኛ መሲዩ ክበሪልኝ ❤

    • @munirahassen3760
      @munirahassen3760 4 місяці тому

      🙏🙏🙏🙏🙏🥰

    • @Wazemamekuriahaile
      @Wazemamekuriahaile 4 місяці тому

      Awon gobez metedanke nate maseye❤❤❤

    • @genina621
      @genina621 4 місяці тому

      ድንቄም¡¡¡

  • @ZedTube-uk2kx
    @ZedTube-uk2kx 4 місяці тому +162

    እንዴት አንዲት እናት የሆነች ሴት የራሥዋን ልጅ አቅፋ እየኖረች ሌላ ሴትን ልጅሽን ለሌላ ሰው ሰተሽ ስሪ የሚል ሞራል ኖረሽ በጣም ያሳዝናል ይቺ ልጅ ታድጋለች ትደርስላታለች እናንተ ግን ትገርማላቹ

    • @seladngay2906
      @seladngay2906 4 місяці тому +2

      betame cheknoche kefwoche nachew

    • @goodwork8046
      @goodwork8046 4 місяці тому +5

      እረ እፈሪ እዚህ እንደዚህ ያደረግዋት ፍርድ ቤት እንዴት እንዳድደረግዋት
      ማሳያ ነው የሴት አውሬ

    • @zainabyzz
      @zainabyzz 4 місяці тому +2

      አወ ወላሂ አረመኔ ናት ምላሱዋን ነበር መቁረጥ ለሌላሰው ትላለችዴ ምን ትመስላለች

    • @Hlima-o3p
      @Hlima-o3p 4 місяці тому +1

      @@zainabyzz ባላያቹት ነገር አትግቡ

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n 4 місяці тому

      @@Hlima-o3p
      ምን ማለት ነው እርኩስነታቸውን ለማወቅ ማየት አይጠበቅብንም እናት እህት የለሺም ሴት ልጂ ይዛ ያለችበትን አይተሺ እንደዚህ አይነት ኮመንት ትሰጫለሺ የፈለገ ጥፋት እንኳን ቢኖራት የደረሰች ሴት ልጂ ይዛ መረዳ መውደቅ አለባተደ

  • @tewodrostaddy-cj1rj
    @tewodrostaddy-cj1rj 4 місяці тому +10

    የቤቱ ዋጋ ትንሽ ነው ሻጥር አለበት እንዴት 1ሚሊየን ብር በፍፁም የሠራችሁት አሻጥር አለ።

    • @ሔለንሔሉ
      @ሔለንሔሉ 3 місяці тому

      በአራጅ ከሆነ እንደዚህ ነዉ

  • @ቡራቅ-ረ5ጠ
    @ቡራቅ-ረ5ጠ 4 місяці тому +123

    ወገኖቼ አትፍረዱ የውስጥ አዋቂው አላህ ነው

    • @semirafarisidris
      @semirafarisidris 4 місяці тому +4

      ትክክል

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 місяці тому +2

      ነገር ግን ፡ በፍርዱ ቀን ክርስቲያኖችን የበላይ እንደሚያደርግ ፡ ከተቃራኒው ቁርኣን ጭምር እነሆ፥
      - ኢየሱስ [ዒሳ] ሆይ ፦ እኔ (‘ኣሏህ’) ወሳጂህና አንሺህ ነኝ ፤ ከካዱህም ሰዎች አጠራሃለው ፤ እስከ ትንሳኤ ቀን የተከተሉህንም (ክርስቲያኖችን) የበላይ አደርጋቿለው ፤ ወደ እኔ ስትመለሱም በመካከላቹ እፈርዳለው ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፫ የአሊ ዒምራን ቤተሰብ ቁ. ፶፭)።
      📖👈🏾🤔

    • @ቡራቅ-ረ5ጠ
      @ቡራቅ-ረ5ጠ 4 місяці тому +4

      @@TruthEz እሱ ስተገረፊ ታወሪዋለሽ ቅዠት ይህልም እጀራ

    • @yeshialemayehu1785
      @yeshialemayehu1785 4 місяці тому

    • @አልሀምዱልለህ
      @አልሀምዱልለህ 4 місяці тому

      ትክክል

  • @T.TAbebe
    @T.TAbebe 4 місяці тому +25

    በፍፁም የዛሬ ሁለት አመት በአንድሚሊወን ቤት አይሸጥም ይሄ ውሸት በሰው ባያስጠይቅ በእግዚአብሔር ያስጠይቃል ፍርድን ለእግዚአብሔር መስጠት ነው

  • @toibaahmad2342
    @toibaahmad2342 4 місяці тому +74

    ፈጣሪ ሆይ እባክህን ከቤተሰቦቸ ጋር በገዘብ ምክንያት እዳታነካካኝ ለዚች ዱኒያ እረዢም የምትመስል ግን አጭር ሂወት

    • @አለምነኝወለዮዋ
      @አለምነኝወለዮዋ 4 місяці тому +4

      በጣም ወላሂ በጣም የሚዋደድ ሰው እያለያየ ያለ ገንዘብ ነው

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 місяці тому +4

      “ ገንዘብን መውደድ የክፋት ኹሉ ሥር ነውና ፤ ….” (፩ኛ ጤሞቴዎስ ፮፡ ፲)። 👉🏾📖

  • @selamawitatnafu3445
    @selamawitatnafu3445 4 місяці тому +77

    ሰው ሲከፋው ብዙ ሊናገር ይችላል በይቅርታ እህታችሁን ሰብስቡና በሰላም ኑሩ ለየትኛው እድሜ ነው

    • @Holyshit-ku4fn
      @Holyshit-ku4fn 4 місяці тому +4

      እህት : ይቅርታ ከፍርድ በፊት ነው: ከፍርድ በኃለ ሽንፈትን በፀጋ መቀበል ነው የሚባለው

    • @መቅደስ-ሰ1ቀ
      @መቅደስ-ሰ1ቀ 4 місяці тому

    • @KenianKenyanKenian
      @KenianKenyanKenian 4 місяці тому

      Wow

  • @mulujembere4799
    @mulujembere4799 4 місяці тому +160

    እኔ ምለው የመጣችሁ ሴትዮዋ እንዳትረዳ ፈልጋችሁ ነው ከአነጋገራችሁ ይታወቃል ሴት ሆነሽ ልጅሽን ለሌላ ስጭ ስትይ ምንም አላፈርሽም አንች ግን የራስሽን ልጅ ትሰጫለሽ እናንተ እህታችሁን ያረዳችሁ ሌላ ሰው አላት ማለት ምን ማለት ነው እግዚአብሔር ፍርዱን ይፍረድ

    • @TittiSweden
      @TittiSweden 4 місяці тому

      Ja meridato anodochowal

    • @AAa-gs6dn
      @AAa-gs6dn 4 місяці тому +4

      ትክክል የውም ይቺ የደረሰቸሰ ልጅ ናት በዚህ እድሜዋ እሰው ቤት አይከብዳትም ሴት ሁና ጨካኝ

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 4 місяці тому +1

      Gen eko yesewchun sem eyasetefache new sewu degmo zem belo mizanawe yalhone comment eyesete new so men yadergu lilaw eyayachut new beyebotaw eyehedu mewlde rasu kebade new leleju rasu sem yemisetewn enawekaln so zem blo mewlden ke ETHIOPIA behalm yehun be aymanotem gabecha saynor aymekermen eyaseben ebakachu

    • @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ
      @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ 4 місяці тому

      አረመኔ ናት ስለ ልጅ አይደለም የወለደ የልወለደም ህማሙን ይረደል ወላሂ ሰውናቴን አንቀጠቀጣኝ የልጇን ጦስ ትውሰድ

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 4 місяці тому

      አትፍረዱ እንዴት ልክ ባልዋ እንደሞተ ቤቱ ለስምዋ ለማረግ ፍርድ ቤት ቀረበት

  • @bute5158
    @bute5158 4 місяці тому +26

    ምንም መናገር ባልፈልግም እናትና ልጅ መለያየት የለባቸውም እንዴት ነው ልጇን ሰጥታ የሚለው የሚደጋገመው ፍርዱን ለእናንተ እተዋለሁ ግን ልጇ ያውም አንድ ልጇን ለሰው አትስጥ

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n 4 місяці тому

      ኧረ እነዚህ ወንድምና እህት አውሬወች ናቸው ሰው በሚባለው ስም ለመገለፅ በጣም አይገባቸውም የሰውነት ልብ ወይም እንደሰው የማዘን ነገር አልፈጠረባቸውም ያሳዝናል እነሱም በልጆቻቸው ያግኙት

    • @GdfHbv
      @GdfHbv 4 місяці тому

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @NigestZerabruk
      @NigestZerabruk 2 місяці тому

      @@LeyoLeyo-i6nሲወጡ አለማፈራቸዉ አይናቸዉን አፍጠዉ ሚከራከሩ

  • @woynituahmed
    @woynituahmed 4 місяці тому +12

    አሁን የመጣችሁት ህዝብ አይርዳት ነዉ መንግስት አይርዳት ነዉ?ቆይ የትኛዉ ዘመድ ነዉ በአሁኑ ጊዜ ልጅ ተይዞ የሚያስጠጋት ?ኧረ ተዉ ተዉዉዉዉ አቤት የሰዉ ልጅ ክፋት ።

  • @አበሻዬ
    @አበሻዬ 4 місяці тому +11

    እንዲም አይነት አይን አውጣ ቤተሰብ አለ የወለደችውን ልጅ ለሰው ሰታ ስራ ትግባ የሚል ወራዳ ሴትየዋ አንድም ስማችሁን እንኳ አላ ነሳችም ፍርድ ቤት ፍርድ ተስተጓገለብኝ ነው ያለችው እናንተግን አንዴ ቅቤ ስትነግድ ነው እህቴ ያገኘቻት ትላላችሁ እራሳችሁን ፃድቅ ለማረግ እሷን ወንጀለኛ ለማረግ ደግሞ በህገወጥ አረባገር ሰው ነው የምትልከው ትላላችሁ እሄ የሚያሳየው የናንተን ክፋት ፈጣሪ በአንደበታችሁ ሲያስመሰክራችሁ ነው ደግሞ የአባታችን ልጅ አይደለችም አባታችን 71 አመቱ ነበር ያልሽው በፈጣሪ ስራም ልትገቢ ያምርሻል

  • @firehiwotshiferaw4154
    @firehiwotshiferaw4154 4 місяці тому +65

    ልጅ መስጠት ቀላል መሰለሽ ያውም 1ልጆን ትክክለኛ የእናት ውሳኔ ነው የወሰነችው ችግርንም አብረው ይለፍት ::መሲ ግን እግዚአብሔር ያክብርሽ በጣም አስተዋይ ነሽ

    • @goodwork8046
      @goodwork8046 4 місяці тому +4

      ሳታውቅ የጭካኔዋን ጥግ ተናገረች ለስዋ ከልጅ ንብረት ስለሚበልጥ ደፋር የሴት አረመኔ

  • @TiruwerkAsefa-z9k
    @TiruwerkAsefa-z9k 4 місяці тому +21

    እና አሁን ምን አረጊነው እምትሎት እናተን እምትቆቆምበት ይች አድ ድሀ ሚሰሰኪን አቅሞም አይኖራትም ደጋጋ ኢትዮጲያነቹ እዳይደግፉት እቅፋት አትሆኑባት ተዋት አሁን

    • @goodwork8046
      @goodwork8046 4 місяці тому +1

      እንደፍርድ ቤት የኢትዮጵያን ሕዝብ የሚያታልሉ መስሎአቸዋል ጨካኞች ማንም አይሰማችሁም በጊዜ ንስሐ ግቡ

  • @jrethio8618
    @jrethio8618 4 місяці тому +45

    በማናውቀው መፍረድ ይከብዳል የውስጥን የሚያውቅ አምላክ ብቻ ነው
    መሲ ግን ምርጥ ጋዜጠኛ ጥያቄሽ አርክቶኛል ተባረኪ

  • @ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው

    ቤተሰብ ዘመድ ጋደኛ በአሁን ሰአት ማን ማንን ይረዳል ?

    • @goodwork8046
      @goodwork8046 4 місяці тому +2

      እነሱም እህታቸውን አውጥተው ነው ጎዳና የጣሉት

  • @marticool8700
    @marticool8700 4 місяці тому +18

    መሲ እግዚአብሔር ይስጥሽ! በጥንቃቄ እና ገዳዩን እያጠራሽ የሄድሽበትን ርቀት በማስረጃ እየነገርሻቸው ወንድም እና እህት አንዴ ልጇን ትስጥ÷አንዴ ዘመድ ትጠጋ እንዴት ይባላል?! ልጅቷስ ት/ት አቋርጣ ነው ሰው የምትጠጋው ወይስ ክፍለ ሃገር የምትሄደው?!
    ብቻ ይገርማል በተለይ ልጇን ትስጥ ሲባል መስማት😢😢

    • @goodwork8046
      @goodwork8046 4 місяці тому +4

      ያማል እስዋ የሰው ንብረት መስጠት አቅትዋት ልጅሽን ስጭ ?? ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ፍርድ ይስጥሽ አሳፋሪ ሴት

  • @endalechgulma3219
    @endalechgulma3219 4 місяці тому +5

    እናትየው እያሉ ወሬ ስግብግብ ናቹ ለቤት ብለው የገዛ እህታቹን መገድ ላይ መጣል አይከብድም 🤔🤔🤔🤔🤔

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 4 місяці тому +96

    መሲዬ ምርጥ ጋዜጠኛ ሳላደንቅሽ ማለፍ አልፈልግም ሰዎቹ ግን ያስጨነቃቸው ከሰው ችግር ይልቅ የስማቸው የክብራቸው ጉዳይ ይመስለኛል ደጋግመው ዘመድአላት ብለዋል ለዛውም በዚ በአስቸጋሪ ዘመን ግለኝነት በበዛበት ዘመን ያለው ዘመድ ሁሉ ለሌለው የሚያግዝ የሚደጋገፍ ቢሆን ኖሮማ የችግረኛ ቁጥር ባልጨመረ ነበር ሁሉም ቅን ልብ አለው ማለት አደለም ለማንኛውም ፈጣሪ ይፍረድ።

    • @MuZeZ-fx6kq
      @MuZeZ-fx6kq 4 місяці тому +4

      Tekke

    • @goodwork8046
      @goodwork8046 4 місяці тому +5

      እነሱ እህታቸውን አውጥተው ጎዳና ጥለው ዘመድ አላት አይክብድም ደግነቱ SHEGER INFO ፍርድቤት አይደለም ውሸታችሁ ለዛሬ አይመጥንምምም።

    • @megabit-2519
      @megabit-2519 4 місяці тому +1

      ye Mesin programme yemiketatel sew ye zarew programme mesi nidet yitaybatal

    • @FatoomaAk
      @FatoomaAk 4 місяці тому

      ​@gooበጣምdwork8046

    • @danatytewodros1148
      @danatytewodros1148 4 місяці тому +1

      መስየ እድሜና ጤና ይስጥሽ የድሀ እናት የወደቀ የምታነሺ እውነተኛ ዜጋ ነሽ ወይዘሮ አልማዝ ደግሞ የተጣለ የምያነስው አምላክ ያንሳት

  • @tewodrostaddy-cj1rj
    @tewodrostaddy-cj1rj 4 місяці тому +9

    አረ ጉድ ነው ዋጋው ትክክል አይደለም።

  • @zerihuneshetu8273
    @zerihuneshetu8273 4 місяці тому +27

    መሲ የሚገርሙ ናቸው በአ/አ ቤት በዚህ ዋጋ ይሸጣል እንደው ማንም ይፍረድ ይህ ከፍርድ ቤቱ ጋር ተመሳጥረው ያደረጉጉት ነው ቢቀር ልጇ የአባታችሁ ልጅ አይደለችም እናትየዋስ ብትሆን አባታችሁን አልተከባከበችም አስቡ ሰው መሆናችሁን አሁን እሷ እንዲተናገረች ብላችሁ ተረዳች ብላችሁ ነው አሁን ብቅ ያላችሁት ማንም አይሰማም እግዚአብሔር እኮ ነው ከመሲ ያገናኛት ስትወጡ ስትገቡ እንዲህ ሆና ስታያዋት ሰብአዊነት እንኳን አይሰማችሁም አሁን ምላችሁ መሲ እግዚአብሔር የላካት መልክተኛ ስለሆነች ለሷ ተዋት የሰራችሁን ታገኛላችሁ 🙏👋

    • @rebbybam230
      @rebbybam230 4 місяці тому +1

      Yezare hulet amet 30 kare yewedeke bet ? Awo 1 million yhonsl

    • @hshs7s-nt9yh
      @hshs7s-nt9yh 4 місяці тому +2

      በሀራጅነው፣የተሸጠው፣እነሱ፣ሊስቀሩት፣ስለፈለግ፣በሀራጄነው፣ያሽጡት

    • @Femelumarketing
      @Femelumarketing 4 місяці тому +1

      Betammm Enkuan yezare 2amet,yezare 10 ametim bezy waga ayshetim😮😮

    • @goodwork8046
      @goodwork8046 4 місяці тому +2

      አይገርም ም አይናችሁን ጨፍኑ እናታላችሁ ማፈሪያዎች

    • @MakdeEthio
      @MakdeEthio 4 місяці тому +2

      አንተ ብትሆን እናትና አባትህ የሰሩትን ቤት እናትህ ከቤት ወተው አባትህ ሌላ አግብቶ ወልዶ. ቢኖር የናትህንም ሆነ ያንተን ድርሻ ትተውላታለህ

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es 4 місяці тому +40

    ከቪላ ቤት ጎዳና ወጣች የተባለው ቤት ይሄ ነው?ምን ልዩነት አለው ጎዳናውም ቤቱም አንድ አይነት ነው

  • @tewodrostaddy-cj1rj
    @tewodrostaddy-cj1rj 4 місяці тому +29

    አንድሚሊየን አንድ መቶብር የሚባለው በጣም ትልቅ ማጭበርበር አበበት በዚህ ብር ቤት የለም።እነዚህ ሠዎች በጣም ባለጌዎች ናቸው።

    • @tewodrostaddy-cj1rj
      @tewodrostaddy-cj1rj 4 місяці тому +1

      የቆርቆሮ ቤትም በዚህ ብር አይሸጥም የዳኛ እጅ የገባበት ማጭበርበር ነው።

    • @tewodrostaddy-cj1rj
      @tewodrostaddy-cj1rj 4 місяці тому +1

      ሠው የላትም ብቸኛ ናት ብለው ነው እየተጫወቱባት ያሉት በጣም አረመኔዎች ናቸው።ልጅነትዋን የሽማግሌ መጫወቻ አድርገው እንደ ቆሻሻ መጣል በጣም ነውር ነው።

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 4 місяці тому +1

      እሱ ለኔም ጥያቄ ነው መፍረደ ሳይሆን 1.1000ሽ እሚሸጥ ቤት ካለ ለምን ሁሉም ሰው ባለ ቤት አልሆነም ሲቀጥል 85ሺ ድርሻዋን ትወስድ ማለት ከምን ሊውልላት ነው ትልቅቅቅ ነገር እዳረጉላት ነው እሚያዘሩት

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n 4 місяці тому

      @@Susu-p8v5w
      እነዚህ ሰወች በጣም አረመኔወች ከመሆናቸው የተነሳ ጭራሺ ልጂቷን ከናቷ ለመለየት ነው የሚፈልጉት ወላጂ እናቷ በሂወት እያለች ልጂሺን ለኛ ሰተሺ ጥፊ ማለት ምን ማለት ነው በልጆቻችሁ እዩት እናንተ አውሬዎች

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta 4 місяці тому +12

    እህታችን ደጋግመሽ ልጃን ለሰው መስጠት ትችላለች አንድ ልጇ ለሰው መስጠት ካልፈለገችስ ሌላው ልጅ ያደገችበት ሰፈር ነው ብላለች አትፍርዱ

  • @sifuntiya7559
    @sifuntiya7559 4 місяці тому +12

    አሁን እናንተን እዚ ያመጣችሁ የሴትዮዋ ችግር ሳይሆን የስማችሁ ጉዳይ ነው ዘመድ ዘመድ የምትሉት የትኛው ዘመድ ነው በዚህን ጊዜ የሚያስጠጋው እናንተ ብትሆኑ ታደርጋላቹ

  • @bayushegame5760
    @bayushegame5760 4 місяці тому +100

    አቶ ጌታነህ ጥሩ የሆነ ትህትና አለህ ጌታ ይባርክህ ትንሹዋን እህተህን አስተምራት ሰጋህ ናት ቤት ነገ ይፈርሳል ታረቁ ባካችሁ

    • @thevoiceofethiopia-9295
      @thevoiceofethiopia-9295 4 місяці тому +5

      ምን እንደሚመጣብሽ አታዉቂም። ባንድም ይሁን በሌላ መንገድ ከእነልጅሽ በግፍ ጎዳና ላይ ውደቂና ችግሩ ይገባሻል።

    • @goodwork8046
      @goodwork8046 4 місяці тому +6

      ወይ ትህትና ❓እናትየውን ከምድረ ገጽ ቢያጠፋት ደስታው ነው እግዚአብሔር ይድሐ አደግ አባት ነው ደረሰላቸው የሰው አውሬ ማለት እነዚህ ናቸው የማያፍሩ

    • @Wediabraha-s8s
      @Wediabraha-s8s 4 місяці тому +1

      ሂድ ደደብ

    • @Wediabraha-s8s
      @Wediabraha-s8s 4 місяці тому

      አረ ምን አይነት ሴት ናት 100 አመት ቢሆን ለምን አይወልድም ደደብ ወራዳ

    • @HinanHinab
      @HinanHinab 4 місяці тому +2

      ወይ ትትና አላለችም እምኑጋ ነው ተነህት አሦጥቶ የጣላት

  • @frezerasnake5079
    @frezerasnake5079 4 місяці тому +13

    ሁለቱ የአባታቸው ስም የተለያየ ነው የትኛቸው ናቸው የሰውየው ልጅ

  • @mogessdejene391
    @mogessdejene391 4 місяці тому +4

    አንቺ ልጆችሽን ስጪ እስቲ አርዮስ እሕት።
    አንድ ክፍል መሥጠት ነበረብሽ።እሕት ።
    አርዮሶች። ልጇን ትስጥ ማለት ምድነው ?? እናት ማለት አገር ማለት ነው። እናት ለልጇ ትሞታለች። አርዮሶች ለእሕታችሑ አንድ ክፍል ስጧት ። 39:31

  • @goodwork8046
    @goodwork8046 4 місяці тому +12

    እነዚህ አረመኔዎች እዚህ መጥተው ለስማቸው እንዲህ የተንገበገቡ ፍርድ ቤት ምን እንዳደረጉ ማሳያ ነው ሰውየው ሌላሰው እንዳይረዳት ስም ለማጥፋት የሚሄድበት ርቀት የጭካኔውን ልክ ያሳያል እህት ተብየ ሴት ነሽ ነገ ምን እንደምትሆኝ አታውቂም አረመኔ አሁን የመጡት እንደ ፍርድቤት መስሎአቸው ህዝብ እንዳይረዳት ለማድረግ ነበር መሲየ ሰው ሐጢያቱ ያሳድደዋል አጥበሽ አሰጣሻቸው ተባረኪ እግዚአብሔር የድሐደግ አባት ሰሙ ይባረክ የተቻለንን እናድርግ እናንተ እፈ ሩ ብትችሉ ንሰሐ ግቡ

  • @EYULOVE-eg2bo
    @EYULOVE-eg2bo 4 місяці тому +18

    በጣም አስመሳይ ናቹ እናት ልጅን አሳልፋ ለጅብ አሰጥም እናተ በጣም ከባዳቹ ናቹ ደሞ ህሊና እዳለዉ ሰዉ ታወራቹ እህታቹ እደዚህ እያለቀሰች አይከብድም እደዚ አይናቹን አፍጣቹ ትመጣላቹ የተሻለ ኑሮ ብኖረ እደዚህ አታረግም እሳ ስለተረዳች ነዉ የመጣቹት እንጂ አስሬ ያገራ ልጅች ታቃረች የምትሉት ምድረ ምሸኛ ናቹ

  • @tsehaymengesha967
    @tsehaymengesha967 4 місяці тому +31

    ከእናት በላይ ለልጁ የሚያስብ የለም እግዚአብሔርን መፍራት ጥሩ ነው የልብን የሚመረምር አምላክ ነው

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 4 місяці тому +8

    አጎትየው ክፍል ሃገር ቤት አላት ማለቱ ቢኖራት አዲስ አበባ መቀመጥ ከፈለገች አክስቶ ልጆ ከሰው አስቀምጣ አረብ አገር ለምን ሄዳ አትሰራም ማለቶ በጣም ያሳዝናል ልጅ ጥሎ መሄድ አልፈለገችም ሰው የዘራውን ያጭዳል ግዴለም ድንግል አለችላት።🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @Girlskie
    @Girlskie 4 місяці тому +14

    የ ገጠሪ ቤት ስንት ይሸጣል የ ገጠሪ ቤት የስዎ ይሁን የቤተሰብዎ ምን ማረጋገጫ ኡለሽ

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 4 місяці тому

      ሳ ቤት ካላት ምን ሜድያ ላይ አስወደቃት

  • @tewodrostaddy-cj1rj
    @tewodrostaddy-cj1rj 4 місяці тому +10

    የቤቱ ሽያጭ ዋጋ ትክክል አይደለም።እነዚህ ቤተሠቦች አሁን ልትረዳ ነው ብለው ምቀኝነት ይዛቸው ነው።

    • @AmsalMengistu
      @AmsalMengistu 4 місяці тому +2

      ላይሆን ይችላል ፣እውነት ሊኖራቸውም ይችላል

    • @duliti7133
      @duliti7133 4 місяці тому

      ውሸታም እውቀት ይኑርህ

    • @tewodrostaddy-cj1rj
      @tewodrostaddy-cj1rj 4 місяці тому

      @@duliti7133 ጨወታው የበላ ዳኛ የወጋ መጋኛ ነው።አገሪትዋን ያጥለቀለቁት ሙሰኛ ዳኞች ስለሆኑ ንፁህ ሠው እንዲህ መከራውን ይበላል።መንግስት የዳኞችን ሌብነት እያወቀ።እንዲህ ዳኞች ከአጭበርባሪ ሠዎች ጋር እየተመሳጠሩ የፍትህ ስርአቱ ዜሮ ሲገባ ለምን ዝም እንዳሉ ይገርማል።በዚህ ቤተሠብ ጉዳኝ ከዳኛ እና ከፍርድ አፈፃፀም ሠው ጋር ተመሳጥረው ነው የተጫወቱባቸው እባካችሁ የኢትዮጵያ ህዝብ ከጎናቸው እንቁም።

  • @sirgutamera4806
    @sirgutamera4806 4 місяці тому +19

    ተሳደበች አልተሳደበች የአባትዋን ድርሻ ስጡዋት

    • @goodwork8046
      @goodwork8046 4 місяці тому +2

      እንዳትረሱ አደባባይ ይወጣችሁ አምላክ ፍርድ ቤትም ይሔዳል ይፈርዳል በቅርቡ ጠብቁ እግዚአብሔር ላይጨርስ አይጀምርም!

    • @seblewongelbelachew1846
      @seblewongelbelachew1846 4 місяці тому +1

      ጨርሶ መስማት ነው። ገንዘቡ እኮ ለፍርድ ቤት ገቢ ሆኗል አሉ።

    • @duliti7133
      @duliti7133 4 місяці тому

      አድማጭ ሁን የህግ ሂደት እወቅ

    • @sirgutamera4806
      @sirgutamera4806 4 місяці тому

      @@duliti7133 እሺ

  • @yeneneshenbiale2597
    @yeneneshenbiale2597 4 місяці тому +7

    የሰዉ ጭካኔ ግን ትንሽ አታፍሩም እንደዚህ ስታወሩ እዚህ ምድር ላይ ሺ አመት አትኖሩ ስለነሱ ሜዳ ላይ መዉደቅ ሳይሆን ስለእናንተ ክብር ነዉ የተጨነቃችሁት እግዚሐቤር ይርዳቻዉ ለእናት ለልጃዋ 😢😢😢

  • @SamsonAmdu
    @SamsonAmdu 4 місяці тому +14

    እነዚ ሆዳሞች ናቸው ለገንዘብ ብለው ገና ሌላም ሊያደርጓት ይችላሉ እራሷን ትጠብቅ

  • @new-ve9qk
    @new-ve9qk 4 місяці тому +3

    እንደ ህግ ባለሞያነቴ ግራ የገባኝ የእነዚህ ግለሠቦች እናት ትዳር ከፈረሰ ከአስር አመት በኋላ ንብረት እንዴት ሊካፈሉ ቻሉ? እባክሽን መሲ እንደዚህ አይነት ሠዎች ችግር ላይ ከመውደቃቸው በፊት ነጻ የህግ አገልግሎት እንዲያገኙ ቢደረግ ይሻለል።

  • @zewditumukulo5971
    @zewditumukulo5971 4 місяці тому +19

    እናታችው ስላለች ነው ተፋታ ከሄደች ድርሻዋን ሳትይዝ አትሄድም እስከዛሬስ የት ነበረች መስዬ ሕጉ 3 ወር ከሞላት ሚስትነች የሚለው ህግ ተሻረ እነኚህ ሰዎች ቀጣፊዎች ናቸው ህግ በሰበር ይታይላት ያለዛ እምትችላቸው አይደለም ዛሬ እንኳን ዘመድ ልጅሽም አይፈልግሽ ዛሬ

    • @zewditumukulo5971
      @zewditumukulo5971 4 місяці тому

      @@rasayifat5726 አይ እህቴ ዛሬ ህጉን ተወት እናርገው በየኔታ ቲዩቭ ላይ ስንቱን እያየን ነው ይህች ሴት እንኳን ከአስራ አምስት አመት በላይ ኖራ አንሶላ ተጋፋ ቀርቶ ሰራተኛም ብትሆን የጉልበት ዋጋ አላት እኮ ይሄንንም ነው የከለከሉት ህጉ ደግሞ ወረቀትም ባይኖራት ለወለደች ከስድስት ወር በላይ ከኖረች ይፈቅድላታል ለማንኛውም ከአምላክ ነው ፍርድ የሚገኝ

  • @EdjigayehuMitiku
    @EdjigayehuMitiku 4 місяці тому +6

    ሚሰት አይደለችም ከተባለ የሷ ደመወዟ ይሰላላቸት።

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 4 місяці тому

      አይሰሙሽም

  • @raheldagne3992
    @raheldagne3992 4 місяці тому +46

    የሰው ልጅ ለክብሩ ይጨነቃል ምነው ለህታቸው ቢጨነቁ ነገ ምን አደሚገጥማቸው ያውቃሉ የነሱ ልጆች

    • @selammerga1960
      @selammerga1960 4 місяці тому

      ሰላም ሲኖር ! ፍቅር ሲኖር ነው መቀባበል የሚኖረው ! በ እልህ እና በህዝብ ድምፅ የሚፈር ነገር የለም !!

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n 4 місяці тому

      ሰወቹ ክፉ አይገልፃቸውም በጣም እርኩሶች ናቸው መረዳቷን አይተው ሰው እንዳይረዳት ለማድረግ ነው የመጡት

  • @marthaSiyoum
    @marthaSiyoum 4 місяці тому +6

    እረ. ተው. ዘላለም ለማትኖሩበት. ምድር. አትጨክኑ. ከንግግራቸው. መጥፎ. ሰዎች. መሆናቸው. ያስታውቃል

    • @duliti7133
      @duliti7133 4 місяці тому

      እራሳችን በነዚህ ሰዎች ጫማ ላይ ሆነን እንፍረድ

  • @ስለእናትሃይለጊዮርጊስ
    @ስለእናትሃይለጊዮርጊስ 4 місяці тому +9

    መቼ ነው ግን ለደሃ ቀን እሚወጣው እናተ ብዙ ስለሆናችሁ አውጥታችሁ ጣላችኋት ፈጣሪ ይፋረዳችኋል ጧት ታይቶ ማታ ለሚጠፋ ገንዘብ እናተ ለስማችሁ ተጨነቃችሁ ከንቱ የሆናችሁ

  • @meronworku5760
    @meronworku5760 4 місяці тому +2

    ደሀ ስለሆንሽ እኮ የሰው መብት አይወሰንልሽም መሲ ዛሬ ተሳስተሻል ህጉ ደሀ ስለሆነች መጣመም ነበረበት??

  • @TsegaBelachew.
    @TsegaBelachew. 4 місяці тому +45

    አሁንም አታሳቆት ተዋት ስማቹን መልካቹን ሳትጠቅስ ነው የወጣችው የሰዉ እንጂ የእናንተን እርዳታ አልጠየቀችም

    • @ZaidBerhane-yj3xe
      @ZaidBerhane-yj3xe 4 місяці тому +3

      Tankesss

    • @እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
      @እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ 4 місяці тому +2

      በትክክል❤

    • @miskiyaamahamad1702
      @miskiyaamahamad1702 4 місяці тому +1

      unat batam mikagna nachew lamin terada omg

    • @SameriSamerwit
      @SameriSamerwit 4 місяці тому +2

      ​@@ZaidBerhane-yj3xe እዚጋ እኮ ድርሻዋን ወስዳ አሎሰድኩም እኮ ነው ያለቺው መርዳት ከፈለግሽ እውቅና ላለው በጎ አድራጎት ድርጅት እርጂ እንጂ የውሸትን ልመና አታበረታቺ

    • @TsegaBelachew.
      @TsegaBelachew. 4 місяці тому

      Be word abuse eyadergwat new ande lijetwan tesadebalech yelalu ande degmo weshetwan new eza atenorem yelalu betam seratebis nachew

  • @muluembetbeyene9612
    @muluembetbeyene9612 4 місяці тому +8

    በጣም አረመኔ ህዝቦች ነን እኛ ኢትዮጵያን ልጅን የሚአክል ለሰው ትስጥ ትላለች

  • @helengebremedhin
    @helengebremedhin 4 місяці тому +24

    መሲዬ ፡ ተባረኪ❤

  • @destakeremela5137
    @destakeremela5137 4 місяці тому +16

    እንኳን የ70 ዓመት የ80 ዓመት ወንድ ይወልዳል የወለደ ሰው እናውቃለን

    • @solomontessema9176
      @solomontessema9176 4 місяці тому

      My uncle ba 97 ametu waldule I swear to God

    • @solomontessema9176
      @solomontessema9176 4 місяці тому

      Ya sacota gegena nabare tarakagie tasama

    • @duliti7133
      @duliti7133 4 місяці тому +1

      ምን አሉ አምነው ተቀበሉ አካፈሉ

  • @Meryglove
    @Meryglove 4 місяці тому +47

    በጣም ክፉ ሰው ነህ እናንተ መርዳት ሲኖርባችሁ ሰው እንኳን እንዳይረዳት የምትሰጠው ክፉ አስተያየት በጣም ይገርማል እናት ናት ለምን ልጇን ትሰጣለች

  • @FeedFeed-m2s
    @FeedFeed-m2s 4 місяці тому +5

    የቤተቦቿ ቤት የሷ ቤት ነው ማለት አይደለም ልጆቹ በጣም እደሚጠሏት ያስታውቃሉ

  • @dawitshewangzaw5187
    @dawitshewangzaw5187 4 місяці тому +63

    ሁሉም ሰው የራሱን መብት ማስጠበቅ እንደሚፈልግ ሁሉ የሰውንም መብት መቀበል ያስፈልጋል ። እነዚህ ሰዎች ምን ያድርጉ መብታቸውን ነው ያስከበሩት ። ምክንያቱም የእናታቸውንና የአባታቸውን ድርሻ የመውሰድ መብት አላቸው።
    የወለዱትን ልጅ ጥለው የሚጠፉ ብዙ ሰዎች ባሉበት ዘመን እየኖርን እነዚህን ሰዎች ምን አድርጉ እንደምትሉ አይገባኝም ።

    • @ewawa11412
      @ewawa11412 4 місяці тому +2

      አትፍረድይፈረድብሀል

    • @belayneshali4617
      @belayneshali4617 4 місяці тому +5

      ለራስህ እንድሆንብህ የማትፈልገውን በሰው ላይ አትፈጽም ቢያንስ ሰውን ከምትጎዳ አንተ ቢቀርብህ ይሻላል። የሚጣረስ ነገር አለ ጠበቃ ቀጥራለች ከተባለ ለምን እሷና ልጅዋ በየፍርድቤቱ ተንከራተቱ ለዚች ሽራፊ ዘመን ዘለአለማዊ ሕይወታችንን አንግፋ በፍቅር ከቀረብከው ውሻም እኮ ጎደኛ ይሆናል ፍቅር ያሸንፋል በፍቅር የማይስተካከል የለም ዳኞቻችን እባካችሁ የተንጋደደ ብይን አትስጢ በጉቦ ወይም ለአንድ ወገን ያዘነበለ ውሳኔ አትስጡ የሌላውንም ሕይወት ተመልከቱ አንርሳ ማንም ይሁን ማን ሰውን ማገልገል እግዚአብሔርን ሜገልገል ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Holyshit-ku4fn
      @Holyshit-ku4fn 4 місяці тому +1

      ትክክል

    • @ruhamadelina356
      @ruhamadelina356 4 місяці тому +6

      በገዛ እህታቸው ጎዳና ማስወጣታቸው ነው መብታቸው ማስጠበቅ ማለት ምናልባት ከእነሱ አንደኛቸው መሆን አለብህ/ አለብሽ

    • @foreverethiopia4683
      @foreverethiopia4683 4 місяці тому +4

      አንድ ሚልየን ? የዛሬ ሁለት አመት ቤት እንዴዝ ረክሶ ነበር እንዴ አልሰማሁም🤔

  • @mimicherinet948
    @mimicherinet948 4 місяці тому +2

    ወይ የሰው ተንኮል? እኔም ከኔቤት ጎን አንዱ ሰርቶ በቆርቆሮ መንግስት እንዲሰጠው ነው ተባልኩ ።የኔን ከጉዋሮ ከጎን ማጠር ብፈልግ አስነሱልኝ ካልኩ እርሱ ያወጣውን መልሺለት ትባያለሽ አሉኝ ይከው ዝም ብያለሁ ።ትንሽ ባዶቦታ ስላለው እንዲህ ከሰው ገንዘብ ለማግኘት ይንዲህ ያደርጋሉ።

  • @hannatesfaun5709
    @hannatesfaun5709 4 місяці тому +12

    ይሄ ሁሉ በዚህ ድህነታችን ከሌላ ከሌላ መወለድ ትልቅ ችግር ነው እኔም ያአባቴ ሚስት እስከነ ልጆቼ ትምህርታቸውን አቆርጠው ነው የለቀኩት የሚገርመው ቤቱ ከሸጠች በዋላ መኪና ገዛችበት እናም ያመኪና ገደል ገባና ዛሬ እሷ ወደቀች እኔግን አረብ አገር ሰርቼ ቤት ገዛው ልጆቼን ለናቴ ጥዬ እናም አሳብ ስሰጡ አትፍረዱ የናቴን ንብረት ሽጠው መጨረሻው አባቴም በሽተኛ እሷም ውሻ መስላ ትገኛለች መረጃ ስላልነበረን ነበር ግን ጌታ በምድር ብድር መለሰልን

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 4 місяці тому +1

      እኮ በ ማን እየፍረድሽ ነው 😒አንች በ አቅ ስላለሽ አምላክ ፍረደልሽ 😒የነሱን ቪዲዮ በ ማን ቦታ ኦነሽ ነው ያዳመጥሽው ለ ተቀማጭዋ እኮ

  • @tigisttesfaye420
    @tigisttesfaye420 4 місяці тому +3

    ጨካኝ አረመኔ ናችሁ 21 አመት አባታችሁን ሰትጠብቅ የኖረችን እናት አደማመስገን 1ክፍል ቤት እንደመስጠት በተሞዳሞዳችሁበት ጨረታ ሳንቲም ወርርውራችሁ ለማባረር የሰራችሁት ሴራ ፈጣሪ እናተላይ በላ ያውርድባችሁ እባቦች

  • @kalikdan2240
    @kalikdan2240 4 місяці тому +35

    እባታችሁን ስትንክባክብላችሁ ኖራ እውጥታችሁ ጎዳና ጣላችሁት እረመኔወች ሲይይስፈሩሩሩሩሩሩሩ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @KukuluKoko
      @KukuluKoko 4 місяці тому +2

      entachu biti honi endazi ati adargumi nabara 😭😭

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 4 місяці тому +4

      😒😔እና ማን አስግደዳት 😒😒ንብረት ፍልጋ ልትጠቀም ነበር 😒ተጠቀመች ግን ኡሉንም ንብረ ት ለመውስድ 🤣ነበር እና ለ ተቀማጭ ንብረት አይስጥም 😒😒እንደማመስግን ዛሪ እስዋ ስም ታጠፍለች 🤮🤮አበሽ የሚረዳውን ስው ስም ማጥፍት ይውዳ ል 🤮🤮

    • @selammerga1960
      @selammerga1960 4 місяці тому

      ፍርሀት ያለበት እንግዲህ ልብሱ ላይ -------- ----- ----

    • @ኢትአአ
      @ኢትአአ 4 місяці тому

      እና አባታቸውን ብትንከባከብስ? እናትየው በህይወት አሉ እኮ እንዴት ነው ፍርድ የምትሰጡት? መንገድ መውጣቷ ያሳዝናል፣ ነገር ግን የሰው ሀብት የራሷ ለማድረግ ክስ መሄድን ለምን መረጠችው? አስተያየት ስትሰጡ እያሰባችሁ!!!

  • @TsigeEndale
    @TsigeEndale 4 місяці тому +19

    ምን በወጣት ነዉ እናት እያላት ከናንተ ጋር የምትኖረዉ ክፉዎች ናችሁ። መሥዬ ጎበዝ ጋዜኛ ነሽ አፋጥጪልኝ እነኚ ስግብግቦች ልጅቷን አይፈልጓትም። ይች ልጅ አድጋ እንደነሱ ባለሀብት ልትሆን ትችላለች እሷን መዉሰድ የምትፈልጉት ንብረቷን ለመዉሰድ ነዉ። ልጅቷ ከናቷ መነጠል የለባትም። ክፉዎች ናችሁ እሱ ይፍረድባችሁ።

  • @shwalemregaza7370
    @shwalemregaza7370 4 місяці тому +9

    እውነቱን ፈጣሪ ያውጣው ግን እኔ የገረመኝ ሴት በሴት ሲፈርድ ነው ከማን አረገሽ ብለን አልጠየቅንም አለች ይገርማል

    • @ZulikhaShafi
      @ZulikhaShafi 4 місяці тому

      Anchi atiteyiqim neber ....?

    • @shwalemregaza7370
      @shwalemregaza7370 4 місяці тому

      @@ZulikhaShafi እኔ ምን አገባኝ ገርሞኝ ነው እኛ ሴቶች እርስ በራሳችን መጨካከናችን እንጂ እውነትን ፈጣሪ ያቃል ፈራጅ ከላይ አለ

  • @YoditAbere
    @YoditAbere 4 місяці тому +11

    እነዚህ ቤተሰቦች መልካቸውን አዥለጥልጠው ድምፃቸውን አስልተው አፋቸውን በማር መልክ አሹለው የመጡ እባቦች ናቸው እህትና ወንድም ማለት ነው መርዞች ናችሁ ሴትዮዋ ሆይ ሆይ ባይ ስለሌላት ደሐ ስለሆነች እነሱ እራሳቸውን ተሰሚ አፍራሽ አድርገው መጡ ሰውም እንዳይረዳት ሊዘጋጉ መምጣታቸው ነው እሷ ላይዶልታችሁ ተማክራችሁ መጣችሁ መርዞች በልጆቻችሁ አግኙት የጭንቅላታችሁን እና የልባችሁን ክፋት አይቶ በበወለዳችሁት ያሳያችሁ

  • @beniamteklu8452
    @beniamteklu8452 4 місяці тому +8

    አታፍሩም በልጆቻሑ አግኙት አይቀርም

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 4 місяці тому +14

    ልጅታን DNA አስመርምሮ አባታ ከሆኑ የሚደርሳትን መስጠት ሌላው የልጆቹ እና የእናታቸው ነው እበቃ ንብረት ለባለንብሩት ::

  • @mikialyou1009
    @mikialyou1009 4 місяці тому +6

    You said she was hired as a "maid". ok. where is her 21 years of salary? I'm sure she was not paid, thinking she was living with her husband.

  • @elisa3493
    @elisa3493 4 місяці тому +3

    መሲዬ የሚስትነት ሃቋን በህግ እድትጠይቅ አስደርጊላት፡መብቷን አታቅም ሴትየዋ።6ወር በላይ አብራ ከኖረች ሚስትነች፡በዛላይ አመታት ሃቅ አላት ይከፈላት፡እነዚደነዞች ጎዳናመውጣቷ አናዷቸዋል ለስማቸው ተጨቀዋል በጣም።በሽተኞች።

  • @toibaahmad2342
    @toibaahmad2342 4 місяці тому +55

    ባሀገራችን እኮ ለድሀ አይፈረድለትም እደውም ተበዳይ ሁኖ ይፈረድበታል አሁን እራሱ የነደዳቸው መረዳቷነው ፈጣሪ ፍርዱን ይፍረድ 😢😢😢😢😢

    • @halidnasrdhalidnasrd5586
      @halidnasrdhalidnasrd5586 4 місяці тому +3

      ይመስላል

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 4 місяці тому +1

      😒😒አረ እነዚህ ከ መንግድ አንስተው ለ አብት ተጠግታ እግርዋን አንነሳት በ ስው ንብረት 😒የምን ደህ ደህ አደል 😒እንዴ የ ክፍት ጥግ ያለው ህግ ትክክል ነው የፍረደው

    • @goodwork8046
      @goodwork8046 4 місяці тому +1

      እነዚህ የሰው እውሬዎች መሲየ እጥበሽ አሳጣሻቸው ጀግና ይሰው ልጅ

    • @toibaahmad2342
      @toibaahmad2342 4 місяці тому

      @@ኢትዮጵያየእኝናት ያልደረሰበት ሰው እድህነው ፍርደ ገምድል ተከሳሹ ከሳሽ ሆኖ ህግ ለሱ ፈርዶ ሲያስከቅስ አይተናል

    • @duliti7133
      @duliti7133 4 місяці тому

      ​@@goodwork8046አጭበርባሪ ውሸታም ሁሉ ጊዜ ሰርተን ሳይሆን የሰው እጅ ፍለጋ

  • @gigitubeweloo
    @gigitubeweloo 4 місяці тому +5

    😢መከራ አይታ ያሳደገቻትን ልጅዋን ለማን ነዉ እምትሰጣት😢😢ምንም ቢሆን እህትሽ ናት እኮ ነገ ልጆችሽ ምን እንደሚገጥማቸዉ አታዉቂም😢😢😢😢😢ሰዉ ክፉ ነዉ

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 4 місяці тому +27

    እንዳትረዳ ነው ሚዲያ ላይ የወጣችሁት በቃ ፀጥ ብላችሁ ብትቀመጡስ። ሀይለኝነታችሁ ያስታውቃል 😢

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 4 місяці тому +4

      😒😒😒አይ አበሥ ስምአቸው እየጠፍ ዝም ማለት ነበረባቸው 😒😒🤮🤮

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 4 місяці тому +5

      ለማያቅሽ ታጠኚ ባክሽ አንቺ ቢሆን የናትሽ ቤት የእንጀራ እናትሽ ልትወርስ ብትፈልግ ዝም ትያለሽ ድርሻዋ ከተሰጣት በህግ ተከራክረው ከወጣች ባላት ገንዘብ አነስተኝአ ቤት ተከራይታ መኖር ነዋ አንድ ልጅ ጌጥ ናት

    • @mercymercy9309
      @mercymercy9309 4 місяці тому

      @@meaziwendemumeaziwendemu7012 ሚዲያ ላይ ምን አስወጣቸው አንደበታቸው ደሞ በጣም የተሳሳተ ነው።

  • @selam7790
    @selam7790 4 місяці тому +4

    ህጉ ግን በጣም ነው የሚገርመው የቀድሞ ሚስት ሰማኒያ አይቀደድ እንጂ ተፋተው ከስድስት ዓመት በላይ ነው ተለያይተው የኖሩት። ሰውየውም ይህችን ሴት አግብተው ልጅ ወልደዋል። ነገር ግን ይህችን ሴት ህጉ አግልሏታል። አሁንም ቢሆን ህጉ ሁለት ሚስት ለሚኖረው አባወራ እንዴት ነው የሚፈርደው። ለቀደመችው ይፈረዳል የኋለኛዋ እንደዚህ በባዶ ሜዳላይ ትቀራለች ማለት ነው ያሳዝናል። ሰዎቹ የሚናገሩት የተዘበራረቀ ነው አንዴ አባታችን ምንም የለውም ወንድሜ ነው የሚረዳው እያሉ ቤት አላት ማለት ከየት አምጥታ ነው ቤት የሚኖራት። ያሳዝናል። መሲ ግን እውነት እጅግ በጣም ስነ ምግባር ያለሽ ጨዋ ለህሊናሽ የቆምሽ ፊት አይተሽ የማታዳዪ ምርጥ ሰው ነሽ። እናንተ ምንም አትጠቅሟትም ከናንተ ጋር ተዛመደች አልተዛመደች። አሁንም መረዳቷ አንገብግቧችሁ ነው። አስራ ሰባት አመት የኖረችበትን የለመደችውን ቀዬ ጥላ የት ትሂድ። እውነት ወረዳው ይህንን አይቶ ቢተባበራት ጥሩ ነው። ምክንያቱም እንደዜጋ ሜዳ ላይ መውደቅ የለባትም።

  • @امام-ص3ز
    @امام-ص3ز 4 місяці тому +9

    ሌቦች

    • @nike7267
      @nike7267 4 місяці тому

      የሌባ ተቀባይ ዝም ብለህ አትዘባራቅ

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 4 місяці тому +11

    መሲዬ ምርጥ ጋዜጠኛ ለእውነት ስለእውነት መኖር እንዲ ነው

  • @AlemtsehayAkirso
    @AlemtsehayAkirso 4 місяці тому +35

    መስዬ ለአጠያየቅሽ አደንቅሻለው ስቀጥል ልጅ እንዴት ለስው ይስጣል እሷ ብትሆን ትስጣለች?ሌላው አባታቸውን እሄ ሀሉ አመት በማኖሯ መሽለም ስገባት አሁን ህዝብ ይረዳታል ብለው ነው ምቀኞች እዚህ ቀርበው መዘክዘክ ምን ይሉታል

    • @ZedTube-uk2kx
      @ZedTube-uk2kx 4 місяці тому +5

      በጣም አነጋገራቸው ያስታውቃል አደገኞች ናቸው

    • @tiktokvideotube2689
      @tiktokvideotube2689 4 місяці тому +2

      Endant yaltemar sent mireda mehayem eyale endet

  • @alemasefaw2006
    @alemasefaw2006 4 місяці тому +1

    ነሱለምንልጇንእንድትስጥፈለጉደሞዙመድአላትዘመድላስጠጋትይችላልእነሱእህትወንድምያላስጠጉብቻአሳፋሪናቸውየፈፅሙትየስውባህሪተግባርአይደለምፈጣሪንአለመፍራታቸውግንነገበኒብለውባስቡጥሩነውስውየዘራውንያጭዳል

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 місяці тому

      ቃላት ተነጣጥለው ይፃፉ ፦

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 4 місяці тому +19

    ትረዳ የኢትዮጵያ ህዝብ ደግ ነው እንረዳታለን ለምን ስማችን ተጠራ ነው። ሁሉን ፈጣሪ ይፈርዳል። ክፉዎች ናቹህ ከንግግራቹህ ታስታውቃላቹህ አስመሳ ሁላ።

  • @almazbellot5464
    @almazbellot5464 4 місяці тому +1

    ባሌጌ፡ ናች ፡ የአባታችሁን ፡ ልጅ፡ እዴት መንገድ ፡ ላይ ፡ትጥላች። ከሚገባው ፡ በላ፡ አሳፍሪወች፡ ናቸውሁ ።😤😤😤😤

  • @AnketseSintayehu
    @AnketseSintayehu 4 місяці тому +11

    ሁለት ወገን አዳምጦ አስተያየት መስጠት መልካም ነው አሁንም አልመሸም በይቅርታ መተላለፍ ከተቻለ ነገር ግን የሕግ ውሳኔውና ተጠቃሚነትም የሁሉም ቤተሰብ ስለሆነ

  • @manalhassan8616
    @manalhassan8616 4 місяці тому +1

    አረ በናትሽ ሴት ነሽ ምንም ህሊና የላቹሁም አረ ወዴት እየሄድን ነው ቤተሰብ ከሆናቹ አስኪ ቤት ተከራይተህ እህትህን ታደግ አረ ኡኡኡኡኡኡ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @yemanberhan5024
    @yemanberhan5024 4 місяці тому +40

    የፈለገ ቤሆን ልጅቷ የአባታችው ልጅ ነች ለምድነው እሷን አግሎ ትወጣ የሜለው ገንዘብ ሰጣችው ነው ያሰፈረዳችውት ልጅቷ የአባቷ ደረሻ አላት ለምን ወጣች የመኖረ መብት አላት እባካችው ጠዋት ታይቶ ማታ ለማይገኝበት ግዜ ሰው ሜዳ ሲወድቅ ህሊና ያለው ሰው ይፈረዳል ህግ በገንዘብ የሜቀይርበት ግዜ ፈጣሪን ፍሩ

    • @TegestAsrat
      @TegestAsrat 4 місяці тому +1

      በጣም ይገርማል የሰዉ ክፋት

    • @mathewosshifa5569
      @mathewosshifa5569 4 місяці тому

      ክፈታ ነው!!

    • @mathewosshifa5569
      @mathewosshifa5569 4 місяці тому +1

      ደሞ አባባሉ የእኛ መሰብሰቢያ ስለሚሆን የእነሱን ድርሻ እንስጥ ማለቱ ክፋታቸው ነው...!!

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 4 місяці тому +2

      እንዴት ያሳዝናል እቺ ሴት እኮ እንደሰራተኛ ብትቆጠር ማግኘት ያለባትን ደሞዝ አላገኘችም እንደ ሚስት መብቷ አልተከበረላትም ሁለታችሁም ስታወሩ እርስ በርሱ የሚጋጭ ነገር ነው የምታወሩት በዚህ ዘመን ማን ቤት ሄደህ ነው የምትኖረው የአገሯ ልጆች አሉ አገር ቤት አላት አረ በህግ አንዳንዴ ዝምታ ወርቅ ነው ይሄም ኑሮ ሆነና ተቀናበት 🤬🤣🤯🤣

    • @bellaethio4426
      @bellaethio4426 4 місяці тому

      Higina sebiawinet 1 aydelem setiyo

  • @ferhiwoseyoum4239
    @ferhiwoseyoum4239 4 місяці тому +4

    ሰግብነት ምንያረጋል ትትተውት ነወ ሁሉም የሚሄዱት እደዝህ ከምትጥሎት ምናለ ትንሽ ብታዝኑ ላት ሰው እደሚምት እረስቶል ልበል😢

  • @yes9254
    @yes9254 4 місяці тому +69

    ችግረኛ መሆንና መበደል ይለያያል የተበደለች አይመስልም

    • @zainabzainab2164
      @zainabzainab2164 4 місяці тому +14

      ወረኛ ያቺ ሴት ከነልጅዋ በሸራ ውስጥ በዝናብ ብርድና ጸሀይና ብርድ እየተፈራረቀባት ያለችሁ ባትበደል ነው ነግ በኔ የሚባል ነገር አለ አላህ ልትፈሪ/ልትፈራ ይገባል

    • @belayneshali4617
      @belayneshali4617 4 місяці тому +8

      እነሱ የተናገሩት አያሳምንም ስለምን ታለቅሳለች ለምንስ ጎዳናን መረጠች እግዚአብሔርን እንፍራ ከስማችን ይልቅ።

    • @Holyshit-ku4fn
      @Holyshit-ku4fn 4 місяці тому +4

      ትክክል

    • @selameselame234
      @selameselame234 4 місяці тому +4

      ትክክል

    • @6s8f7d
      @6s8f7d 4 місяці тому +1

      Ezim.tekekel ezam tekekel metelu sewoch gin tenegoch nachu

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 4 місяці тому +1

    አንች 10 ለቤተሰብ፡ትስጥ፡አትበይ፡ለምንድነው፡የምትሰጠው፡የአንቺን፡ልጂ፡ስጭ፡ከፈለግሺ፡አታናጂኝ እቃ መሰለችሺ

  • @iloveuallah3409
    @iloveuallah3409 4 місяці тому +15

    እውነቱን እሚያውቅ አላህ ነው

  • @elisa3493
    @elisa3493 4 місяці тому +1

    እህ ለስማቸው ለክብራቸው ተጨቀው ሊያስተባብሉ ነው የመጡት እደተረዳሁት፡፡የታወቁ፡ሰው ባካባቢው የተከበረውስም እዳይረክስ፡እሷን የሚያቅ እኛንያቃል፡በሚል፡አይሰው፡ሳይለት ገዳይ እኮነው አበሻ

  • @sileshetefera7639
    @sileshetefera7639 4 місяці тому +21

    የ እጃች ሁን ታገኛላች ሁ እጅግ በጣም በጣም ክፉዎች ናችሁ በልጅ ልጆቻች ሁ ታገኙታላች ሁ የእውነት አምላክ ይፍረድ ደሄ እውነተኛ ፍርድ አግ ኝቶ አያውቅም

    • @rahelwondemnhe3144
      @rahelwondemnhe3144 4 місяці тому +3

      Anche injera enatesh enatesh yelefachebten be erasua sem betazore ena keza Alefa betkeshes. Yehane teyalesh alku baye asemesaye

    • @የድንግልልጅ-ኈ4በ
      @የድንግልልጅ-ኈ4በ 4 місяці тому

      አረ ዝም ብላቹ ሰው ላይ አትፍረዱ በኔስ ቢደርስ ብላቹ አስቡ

    • @AmsalMengistu
      @AmsalMengistu 4 місяці тому

      ፍርድን ለጌታ እንሥጠው

  • @ruhamadelina356
    @ruhamadelina356 4 місяці тому +1

    ምንም ይሁን ምን እንደ ሚስት ባትቀበሏትም የእታችሁ እናት የአባታችሁ ተንከባካቢ መሆንዋን አስባችሁ እህታችሁን የአባታችሁ ልጅ ትንሽየዋ እህታችሁ ትምህርቷን እስከምትጨርስ እራስዋን እስከምትችል ቤቱን ብትቀመጥበት ምን ክፋት አለው አይይይይ ሰው እንዴት ነው የተጨካከነው እባካችሁ ለቦና ይስጣችሁ እህታችሁን ሰብስቡ እንኳንስ ደማችሁ ማንንም ብትሆን በሰባአዊነት ሰው በመሆናችሁ ብቻ ሰው እርዱ ደግሞ ቤቱን ታጣጥሉት አላችሁ እንዴት የሞቀ ቤት ቪላ ቤት ይባላል ቤቱን ታንቋሽሻለችሁ ደግሞም ይገባናል ብላችሁ ከእህታችሁ ይልቅ ያንቋሸሻችሁት ቤት በልጦባችሁ መሰለኝ እህታችሁን ጎዳና ላይ የጣላችኃት ከባድ ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ

  • @SenaytDerara
    @SenaytDerara 4 місяці тому +8

    ሌቦች

  • @lilimelaku3265
    @lilimelaku3265 4 місяці тому +4

    መስዬ እግዚያብሔር ይሰጥሸ እውነቱን ነው ያወጣጣሻቸው እነዚ ለሰማቸው የሚሮጡ ባለጌ አሉባልተኞች ናቸው በጣም ባለጌ ናቸው ውሸት ይዘው ሚዲያ መውጣት ሼም ነው

  • @Helenabebe-fu5sl
    @Helenabebe-fu5sl 4 місяці тому +9

    👉ወይኔ መሲ ልደትዬን ጥያቄሽ አንጀት አርስ ነው የእውነት አልፈርድም ፍርዱ ከፈጣሪ ነው እኔ ፈራጅ አይለሁም 👉ግን የገረማቹኝ ነገር ቢኖር ቤት አላት ብላቹ ማለታቹ ተገቢ አይደለም ለምን ቢባል ያላያቹትን ያለ ማስረጃ መናገር ያሳዝናል😢😢😢ተው ፍቅር ይበልጣል ዛሬ ታይተን ነገ ለማንታይ ለዚች ከንቱ አለም ተስማሙ ታተርፋላቹ ማርያምን👉ደሞ እሶ ምንም ስም ስለናንተ ምንም አልጠቀሰችም 👉እናንተ ግን ስንቱን ነው የቀባጠራቹት ተው ወልዳቹጎል ጥሩ አይደለም😢😢😢👉ደሞ ለመውለድ የሴት ልጅ እድሜ ነው እንጂ ለወንድ ችግር ያለው አይመስለኝም እድሜ ዶክተርም ባልሆን ግን ብዙም ደስ አይልም ንግግራቹ😢😢😢

  • @meserettadesse7374
    @meserettadesse7374 4 місяці тому +1

    ደፍሯት ሊሆን ይችላል የናተ አባት
    ነፍሱን አይማረው
    አሁን ሳትፈልግ ወልዳ ከልጇ ጋር ትንከራተታለች!!
    የናተ አባት ገሀነብ ነው የሚገባው!!

  • @ryzenfpzyt3312
    @ryzenfpzyt3312 4 місяці тому +11

    ይሄ ቤት የቀድሞዋ እናት ላብ ነው ክስ ውስጥ ከመግባት ይልቅ ሰላም ይሻል ነበር ቤቱም ሀራጅ የገባው ባለመብቶቹን ዘጠኝ አመት የማጉላላት ውጤት ነው መርዳት የፈለገ የነሱ መምጣት ሀሳቡን ሊያስቀይረው አይገባም

    • @hannge7073
      @hannge7073 4 місяці тому

      ምን ማለት ነው ከተፋቱ ቆዩ ሰውየው ድርሻውን ሰተውስስ ከሆነ?ስም ዛሬ ነገ አዞራለሁ ብለው ችላ ብለውስ ከሆነ ምን ታውቃለህ

    • @Hlima-o3p
      @Hlima-o3p 4 місяці тому

      ስለዚህ የዉስጥን አዋቂ አላህ ነዉ ባላያቹት ነገር አትፋረዱ

  • @Shalom-sy8tg
    @Shalom-sy8tg 4 місяці тому +9

    አባትየው በህይወት እያሉ የነበረውን ነገር ባውቅ ደስ ይለኛል ላለፍት 21 አመታት ይሄን ግዜ ስታንገበግቦት ነው የኖረችው ከአባትችሁ ጋር በተፈጠረው ነገር በተጨማሪም ደግሞ "እህት " እና ወንድም ተብየይዎች ሴትየዋ ልጆን እንዴት እንደምታሳድግ( ለማን እንደምትስጥ) አስተያየት መስጠት አትችሉም ። የመጣችሁት አልተቸገረችም ለማለት ነው

    • @beetyube
      @beetyube 4 місяці тому

      በትክክል