የቤተክርስቲያን ታሪክ ክፍል 5

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 кві 2022
  • የቤተክርስትያን ታሪክ ማለት የክርስትና እምነት ታሪክ ማለት ነው። በቤተክርስቲይን ታሪክ ትምህርታችን የክርስትና እምነት የአምላክ መገለጥ ነው። ይሁን እንጂ በዘመንና በቦታ የተደረገ ስለሆነ መቼ፣ እንዴት እንደሆነ የምናውቅበትና በጉዞው ሁሉ የገጠሙትን ችግሮችና ምቾቶች የምንማርበት ነው።
    ፪። በቤተክርስቲያን ታሪክ ጥቅም
    በቤተክርስቲያን ታሪክ ከአለም ታሪክ አንዱን ክፍል ይዞ ስለሚገኝ የህዝቦችን የስልጣኔ እርምጃና ታሪክ ለማጥናት ለሚፈልግ ሰው ጠቃሚ መረጃ ይሰጣል
    አንድም ምእመናል በቤተክርስቲያን ታሪክ ለማጥናት በሚፈልጉበት ጌዜ
    የእምነቱን ታሪክ ለማወቅ
    አባቶች በየጊዜው ስላስተማሩት የትምህርት፣ የህዝብ ፀባይ እንዴት እንደተሻሻለ ለማወቅና ራሱን ለማነፅ
    በቤተክርስቲያንን ከፍተኛነትና ጠቃሚነት ለመገንዘብና ራሱንም በእምነት ለማፅናት ከፍተኛ ጥቅም አለው።
    ፫። በቤተክርስቲያን ታሪክ ጥናት ምንጮች
    ብሉይ ኪዳንና ሃዲስ ኪዳን መፀሃፍ ቅዱስ እና የትርጓሜ መፃህፍት
    በቤተክርስቲያን ታሪክ አባቶች የፃፏቸው መፀሃፍት
    ታሪኩ በተፈፀመበት ቦታ ተገኝተዉና ታሪኩ በተፈፀመበት ዘመን የኖሩ በቤተክርስቲያንና የዉጭ ታሪክ ፀሃፊዎች የፃፏቸው መፀሃፍት
    በየጊዜው የተገኙ የክርስቲያኖች መቃብራት፣ መቅደሶች፣ ስእሎች፣ ገንዘቦች፣ ፀሁፎች
    የበተክርስቲያን ትዉፊታዊ መረጃዎች ናቸው
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 17

  • @felenuna8034
    @felenuna8034 Рік тому

    የጌታ ስም ይባረክ

  • @mteducation3
    @mteducation3 Рік тому

    God bless You Dear, Pastor Asfaw

  • @etsegenetbeyene9856
    @etsegenetbeyene9856 2 роки тому +3

    ክርስቶስ በእኔ ውስጥ ስላለ ክቡር ሰው ነኝ። እግዚአብሄር ይመስገን

  • @etsegenetbeyene9856
    @etsegenetbeyene9856 2 роки тому +1

    ፖስተርዬ እግዚአብሔር ዘመንህ ይባረክ

  • @richopenkiller4134
    @richopenkiller4134 2 роки тому

    ሆርቶዶክስ ነኝ ግን እግዛቤር ይባርክህ

  • @milenyemane4769
    @milenyemane4769 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን #ክርስቶስ በኔ ውስጥ ስላለ እኔ ክቡር ስው ነኝ ሀሌሉያ🙌
    ፓስተርዬ ለምልም ያንተ የሆነ ሁሉ ይለምልም ተባረክ✋❤

  • @hiwota4985
    @hiwota4985 2 роки тому +1

    ፖስተር ጌታ ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏

  • @elsaabebe9858
    @elsaabebe9858 2 роки тому

    ፓስተር ጌታ ይባርክህ።

  • @fekadugirma7449
    @fekadugirma7449 2 роки тому

    Geta yibarik

  • @firaolabayneh5856
    @firaolabayneh5856 2 роки тому

    Dear pastor, thank you and God bless you more!!

  • @milenyemane4769
    @milenyemane4769 2 роки тому

    ዘማሪት አስቴር#ጌታየሱሰ ይባርክሽ❤

  • @mitselal
    @mitselal 2 роки тому

    Wow thank you so much Pastor

  • @jesusiscoming-repent
    @jesusiscoming-repent 2 роки тому

    You are a blessed pastor. I always learn a lot from you. May his abundant grace fill your Saul.

  • @yoditdamte5864
    @yoditdamte5864 2 роки тому

    ፖስተር ጌታ ይባርክህ

  • @alazarasrat8454
    @alazarasrat8454 Рік тому

    ፖስተር አእምሮችን Format ይሆናል ነበር ያለው (እኔ እንኳን ወንድም ብለው እመርጣለሁ ምክንያቱም መምህር መምህር አትባሉ ይልቅስ ወንድም ተባባሉ ያለን ታላቁ መምህራችን ስለሆነ)
    ስለ Eschatology and End times በሚያስተምረው ትምህርት እጅግ ተጠቅሜያለሁና እባክህ የከበረ ሰላምታዬን እና እግዚአብሔር በእርሱ በኩል አለምን awake እያደረገ ስለሆነ ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን በማለት አመስግንልኝ። በመቀጠል እነዚህን ጥያቄወች እና ማስተካከያወችን እንዲያደርግ ጠይቅልኝ።
    ተክሉ አስፋው።
    ይሀው ፖስተር አእምሮን ሰፋ አድርገን በማየት ማስተማር ይኖርብናል (እንደ ባለ አእምሮ)
    (1) Format ይሆናል አእምሮችን ይዘን የምንመጣው ብሎ ነበር
    Format/Delet ይሆናል ካልን ታድያ እንዴት ነው የሞቱ ዘመዶቻችንን እና ሐዋርያትን የምናቃቸው??
    በተደጋጋሚ ReUnion ይኖራል የሞቱ ወዳጆቻችንን እኔ አባቴን እና እናቴን አገኛቸዋለሁ በማለት ጠቅሰህ ሁላ ነበር። ታድያ format የሚሆን ከሆነ እንዴት ነው ምናስታውሳቸው???
    1ኛ ቆሮንቶስ 13;9-10
    ከእውቀት ከፍለን እናውቃለንና፥ ከትንቢትም ከፍለን እንናገራለንና
    ፍጹም የሆነ ሲመጣ ግን ተከፍሎ የነበረው ይሻራል።
    (2) ገነት ገብቻለሁ እዚሁ ምድር ላይ
    አልጠብቅም ገና እስክሄድ ሰማይ ላይ
    የሚለው ዝማሬ ገነት በምድር ነው ለማለት ሳይሆን እየሱስን በማመኔ ብቻ እዚሁ ምድር ላይ ደስታዬ እጥፍ ነው ማለታችን ነው?
    ዕብራውያን 12፥22-24
    ነገር ግን ወደ ጽዮን ተራራና ወደ ሕያው እግዚአብሔር ከተማ ደርሳችኋል፥ ወደ ሰማያዊቱም ኢየሩሳሌም፥ በደስታም ወደ ተሰበሰቡት ወደ አእላፋት መላእክት
    በሰማያትም ወደ ተጻፉ ወደ በኵራት ማኅበር፥ የሁሉም ዳኛ ወደሚሆን ወደ እግዚአብሔር፥ ፍጹማንም ወደ ሆኑት ወደ ጻድቃን መንፈሶች፥
    የአዲስም ኪዳን መካከለኛ ወደሚሆን ወደ ኢየሱስ፥ ከአቤልም ደም ይልቅ የሚሻለውን ወደሚናገር ወደ መርጨት ደም ደርሳችኋል።
    2ቆሮ 5;10
    መልካም ቢሆን ወይም ክፉ እንዳደረገ፥ እያንዳንዱ በሥጋው የተሠራውን በብድራት ይቀበል ዘንድ ሁላችን በክርስቶስ በፍርድ ወንበር ፊት ልንገለጥ ይገባናልና
    ጸጋው ይብዛላችሁ ወንድሜ
    አልዓዛር አስራት (ከጂማ ከተማ)