Це відео не доступне.
Перепрошуємо.
እብራውያን
- Додати в
- Мій плейлист
- Переглянути пізніше
- Поділитися
Поділитися
Вставка
Розмір відео:
- Опубліковано 25 чер 2024
- እብራውያን 10:26 ይሄ ክፍል ከገባን ሙሉ እብራውያን ይገባናል /Deep Explanation ክፍል 3
КОМЕНТАРІ • 56
Наступне
Автоматичне відтворення
The Judgment Of Sheep and Goats| Deep Explanation| የበጎችና የፍየሎች ፍርድ እስካሁን ያልታየTHE WORD ቃሉ
Переглядів 2,3 тис.
እየሱስ ምልጃውን አቁሞአል ለሚሉ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?THE WORD ቃሉ
Переглядів 1,8 тис.
ኡስታዙ (የአንድ ወረዳ የእስልምና መሪ) ክርስቲያን ሆኑ || ከእስልምና ወደ ክርስትናእውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal
Переглядів 24 тис.
Amazing weight loss transformation !! 😱😱Tibo InShape
Переглядів 61 млн
This is not my neighbor Terrible neighbor! #funny #zoonomaly #memesWatch Me
Переглядів 14 млн
Просеивание пляжного песка совкомFD Vasya
Переглядів 1,3 млн
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂Глеб Рандалайнен
Переглядів 12 млн
ጥያቄዎችዎ - ሴቶች በጉባኤ እንዲያገለግሉ ተፈቅዶአልን? በማሙሻ ፈንታEquip Media
Переглядів 31 тис.
On What day did Jesus die _ When did He Resurrect ? አርብ ሞተ እሁድ ተነሳ?THE WORD ቃሉ
Переглядів 576
የገሃነም ደጆች አይቋቋሟትም ማለት ምን ማለት ነው? / The GATES of HELL Shall not prevailTHE WORD ቃሉ
Переглядів 673
የሃብታሙ ሰው እና የአልአዛር ምሳሌ : The Parable of the Rich Man & LazarusTHE WORD ቃሉ
Переглядів 572
ጽድቅና ጸሎት | በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | Evangelist Yared Tilahun | Teaching #ክፍል_ሶስት #2024Wolaita Sodo Stadium Kalehiwot Church
Переглядів 8 тис.
1ኛ ቆሮንቶስ 15:20-28"ልጁ ሁሉን ላስገዛለት ይገዛል" ሲል ምን ማለት ነው? በወንጌላዊ በረከት ማቴዎስ |Pastor Bereket Matewos|ቃሉ ይናገር Let The Word Speak Out
Переглядів 7 тис.
#የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ወንድም ዳዊት ፋሲል ክፍል 4Grace Life Community Church
Переглядів 65 тис.
Faith Vs Work ደህንነት በእምነት ወይስ በስራ? የአማኞች እምነትና እና ስራ ዉጤትTHE WORD ቃሉ
Переглядів 732
ትንቢተ ዳንኤል ክፍል 1 ~ የመግቢያ ትምህርት ~ ፓስተር አስፋው በቀለ www.operationezra.comAsfaw Bekele Official
Переглядів 57 тис.
Lp. Последняя Реальность #107 РОДНОЙ ДОМ [Финал] • МайнкрафтMrLololoshka (Роман Фильченков)
Переглядів 2 млн
СОБАКИ ГОЛОДАЮТ ИЗ-ЗА ЛЕРЫ 🥲HOOOTDOGS
Переглядів 3,9 млн
«Не хочу, щоб мій син жив в країні, де війна», - за що воює 24-річний морпіх #україна #війна #зсуСлідство.Інфо | Розслідування, репортажі, викриття
Переглядів 481 тис.
Девушка приехала на СТО. Женско-водительский словарьКрасавица и Чудовище ОФИЦИАЛЬНЫЙ КАНАЛ
Переглядів 7 млн
КОМЕДІЙНИЙ СУД УКРАЇНИ / Справа КУБІК та МАЙОРОВОЇЛЕВИ НА ДЖИПІ
Переглядів 578 тис.
Угадай Настоящего Рэпера, но Наоборот! Взрослые угадывают Toxi$ (Сатир, Хазяева, Кокошка, Дилблин)ExileShow
Переглядів 7 млн
Прийшов додому на 5 хвилин, щоб попрощатися з батьками #shorts #війна #полонені #зниклібезвістиСуспільне Суми
Переглядів 219 тис.
【鬥羅大陸】 小舞真的錯怪唐舞桐了! #斗羅大陸 #唐三 #小舞 #唐舞桐 #唐舞麟梓俊与唐三
Переглядів 55 млн
ዋው እውነት ነው ተባረክ ይብዛልህ እውቀት ሃርነት ያወጣል
Beloved brother much Grace unto you!
ተባረክ
Geta yebarek wondem
አቦ ተባረክ ይህን የገለፀው መንፈስ ቅዱስ ነው።
Tebarek🙏
የኔ ውድ ወንድም ጌታን እንዴት ደስ እንደሚልና ቶሎ እንደሚገባ ጌታ ይባርክ ግንኮ ወድም አለም አህዛብስ ቢሆን እንዴት አይመለከተንም እና አንድ ሰው ጌታን ቢክድ ደሙን አይደል የረገጠው ጌትነቱን አይደል የካደው አስበው እንጂ ተባረክልኝ ሌላም ስራልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
በትክክል ክህደት ማለት እኮ አለማመን ማለት ነው። በደንብ ቢመለከተዋል ።ነገር ግን እኛ ርእሳችን ግን ከእብራውያን ምዕራፍ 10 ቁጥር 26 ላይ ያለውን ኃጢአት ተብሎ የተጠቀሰውን ምን አይነት ሀጢአት ነው ክፍሉ ላይ የተጠቀሰው የሚለውን ለማብራራት ነው። እርሱም የእግዚአብሔርን ልጅ መርገጥ(ክደት) ፥የኪዳኑን ደም እንደ እርኩስ ነገር መቁጠር( እንስሳቶችን ለሃጥያት መስዋዕት ማቅረብ ) እና የፀጋውን መንፈስ ማክፋፋት (reject) ማለት ነው።
Geta eysus yibarkh wendime!!
ተባረክ የምር የምታወራቸው ነገር ሁሉ የተገለጡናቸው ይህፀጋ ደግሞ ጌታ ሰቶሀል ተባርከሀል
ጌታ ይባርክ ወንድማችን ተባርከሃል
Wow getan tileyalek wendime geta tsegawun yabzalik. Tebarek...... Yitebikeh geta..... Cemiro camiro stegawun kezih belay yabzalik... 🙏🏿
ዋው አሜንንን አሜንንን ክብር ሁሉ ለጌታ እየሱስ ይሁን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እንደ ዛሬ ይሄ ቃል ገብቶኝ አያውቅም ጸጋ ይብዛልክ።❤👏
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ!!!! ብዥ ያለብኝ ክፍል ነበር ደስ በሚል ሁኔታ ነው ያብራራኸው።
ተባረክ ወንድሜ እንዴት እንደተፈወስን
Ebakik katalbet
Wedma tebarek ewnthu yhew new mamhusha yetrdbte merdat really aydelm medancen mecam ayxfam thank you Jesus lord 🔥🔥🔥🙌🙌🙌🙌
ዋው ዋው ✅ተባረክ
Ante Ma Tebarek❤❤❤
Much Grace and peace Biriye
Wow
Best explanation If I where told this before by now my spritual growth Is not at today level..
may God gave you more grace!
please teach us one day about trinity
More grace Brother 🙏🙏🙏
Tsega yibizalih wondime ❤
ወልካም ብሬ እባክህ ሁሉ ጊዜ ናናናናና እወዳለሁ❤❤❤😘😘😘
ፀጋው ብዝት ይበልልህ ውድድድድ❤❤❤
Thank you
You're welcome
Metenal metenal tsaga yebezaleh bewun seltesteh tsaga getan barkut
Era Mamush.Unet.Betam Yegeta Dem.Eye.Sewerenewu 😮😮😮😮😮
Amazing!!!
Thanks!!
@@TheWordwasGod1comment yarg alll aberaralet
የ ዋ 8:21
❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊
ድነት ከዳግም ልደት ጋ መሠለኝ የሚያያዘው የተወለደ አይጠፋም በክህደት ካልሆነ ስለዚህ ከሁለቱም ሳይድ በዚህ ቢታይ ገለጻህ ግንደስ ይላል
ጥሩ ኮሜንትህ ግን ትንሽ በደንብ ያዳመጥከው አልመሰለኝም እኛ እየፈታን ያለነው እብራውያን ምዕራፍ አስር ቁጥር 26ን ብቻ ነው።ክርስቶስን እንደ ግል አዳኙ አድርጎ ያልተቀበለ አህዛብም ሆነ አይሁዳዊ ደህንነት የለውም።አዲስ ነገር አልተናገርክም ይሄ የታወቀ ነው።እዚጋር የተወራ ያለው ግን እብራዊያን ምዕራፍ 10 ቁጥር 26 ትንታኔ ነው።
Bire teqelaqlenal ketiktok wede youtube
ክፍል 1&2 የታለ🤔
“ኢየሱስም ደግሞ፦ እኔ እሄዳለሁ ትፈልጉኛላችሁም በኃጢአታችሁም ትሞታላችሁ እኔ ወደምሄድበት እናንተ ልትመጡ አትችሉም አላቸው።”
- ዮሐንስ 8፥21
Enemanen new bedenb esu endaberaraw antem aberaralen eshiii
ወንድማችን ገለፃህ በእውቀት ላይ የተመሰረተና ብዙ ብዥታን የሚያጠራ ቢሆንም እኛ ኢትዮጲያውያንን መመደብ ያለብህ ከአህዛብ ወገን እንደመጡት ብቻ ሳይሆን ከአይሁድ ወገን እንደመጡትም መሆን አለበት እኛ ኢትዮጲያውያን የአይሁድን ሃይማኖታዊ ስረአት አንድም ሳይቀር ስንፈፅም የኖርን ስለሆነ ወደኃላ ስንመለስ ወደጫትና አረቄ ብቻ ሳይሆን ወደአይሁድ ስረአት ጭምር መሆኑን ልታውቅ ይገባል የሰው ካህንእና ሊቀካህን ይኖረናል የእጣን እና የህል ቁርባን መስዕዋት እናቀርባለን የደም መስዕዋትምቢሆን የማይቀርበት ኦርቶዶክሳዊ ቤት አታገኝም ቢያጣ ቢያጣ የዶሮ ደም ያፈሳል የቀድሞውን ፓተር ቢኒያም ሽታዬን ምሳሌ መውሰድ ትችላለህ የክርስቶስ ደም ለመዳን የማይበቃ ስለመሰለው አይደለም እንዴ ወደኦሪት ህግስረአት ተመልሶ ነጠላ ለባሽ የሆነው ስለዚህ ለአይሁድ የተጠቀሰው ከኦርቶዶክስ የመጣነውን በሙሉ ይመለከታል
አረ ....አረ......አረ
ልክ ነው ወንድሜ ራሳችንን አይሁዳውያኖች ለማድረግ የምንጥረው ጥረቶች ያስቃሉ ይገርማሉ ያሳዝናሉም። እስራኤሎች ራሱ ቢሰሙን ምን ይሉን ይሆን መቼም ስቀው አዬባሩም😢😂😂😂።
በመጀመሪያ አንዱን የህይወቴን ጥያቄ መልሰህልኛል ለዚህ እ/ግር ይባርክህ ነገር ግን ደህንነታቸው የሚወሰደው የአይሁዳዊያን ነው ያልከዉ አላሳመነኝም (ያንን ክህደት የዕብ 10 ላይ የተጠቀሰውን ሀጢያት አይሁዳዊም ሆነ አህዛብ ከፈጸመ ደህንነቱን ያጣል ምክንያቱም ለማናችንም አይሁድ ሆነ አህዛብ ልዩነት የለምና ለደንነቱም ለጥፉቱም) መልስ ብትመልስልኝ i am so happy
no no no n አመሰግናለሁ ነገር ግን ደህንነታቸው የሚወሰደው ከአይሁዳውያን ላይጽጅ ብቻ ነው አላልኩም እኔ ያብራራሁት ዕብራውያን ምዕራፍ 10 ቁጥር 26 ላይ ያለችዋን ቃለ ብቻ ላይ ፎከስ ስላደረኩኝ ነው እንጂ ክፍሉ እንደሚያስረዳን እሳቱ የተዘጋጀው ለእግዚአብሔር ጠላቶች ተቃዋሚዎች ነው። እነዛ ማለት ደግሞ አይሁድ ይሁኑ አህዛብ በክርስቶስ ያይደሉ በክርስቶስ የማያምኑ አግዚአብሔር ባዘጋጀው ጽድቅ የማያምኑ የማይቀበሉ ማለት ነው ሀጥያትን እንደሆን ከአህዛብ የመጡ ክርስቲያኖችም ይሰራሉ አይሁድም ይሰራሉ የዕብራው ፀሐፊ ግን በጣም ማስጠንቀቅ የፈለገው የአይሁድ ክርስቲያኖች ክርስቶስን ከመከራው የተነሳ ክደው ወደ ቀድሞአቸው ሃይማኖት ወደ እንስሳቶች መስዋዕት እንዳያልፉበት ነው ነው።
ዴማሁስ ይህን አለም ወዶ የሚለውንም አትርሳ
ዴማስና እብራውያን ምዕራፍ 10 ቁጥር 26 ክፍሉ አውዱም ሁሉም ነገሩ አይገናኝም ። ዴማስስ ምን አደረገ ?የአሁኑን አለም ወዶ ጥሎኝ ሄዷል ምን ማለት ነው ?ክርስቶስን ክዷል? ሌላ ጊዜ ይመለስ አይመለስምናውቀው ነገር አለ? ዛሬም በህይወታቸው የሚደክሙ አሉ የጠፋውን ልጅ እኮ ተመልሶ ወደ አባቱ ገብቷል ወደ አባቱ ሲመለስ እንደገና መወለድ አስፈልጎታል? አላስፈለገውም ያው ሲጀምርም ልጅ ነዋ። እኛስ ብንሆን ዛሬም አለም አታታለህንም አንዳንዴ? በፀጋው ላይ እንደገፍ ያለዚያ እንወድቃለን ።
ወንድሜ እንዴት ነው የየሱስን ለእርሱ ዋጋ መከፈሉን አምኖ ከተመለሰ አንዴት ከጠላትነት ያመልጣል እሳቱ በየትኛውም መልክ ያለን ጠላትነትን ይበላል እርጥቡንም ደረቁንም በራሱ ያፈራውን ይበላል።
ጥሩ ጥያቄ ነው ግን አምኖ ከተባለ በኋላ የዚህ ተቃራኒ ክዶ ነው የሚባለው። ስለዚህ በየትኛው ውገን ያለ በክርስቶስ የማያምን ወይም የካደ ይመለከተዋል። መካድ ማለት ደግሞ የማመን ተቃራኒ ማለት ነው ።ለምሳሌ አይሁድ የኢየሱስ ክርስቶስን መስዋዕትነት ክደው ወደ እንስሳት መሰዋት እንደሚሄዱት።ከአህዛብ የመጣው ክርስቲያንም እየሱስ ጌትነት ፡የእግዚአብሔር ልጅኑት፡አዳኝነት፡ለሀጥያተኞች የሞተ፡የተነሳ ያረገ፡ ተመለሱ የሚመጣ፡ መሆኑን መካድ ማለት ነው። እንዲህ ከካደ ልክ እንደ አይሁድ ይመለከተዋል።
ቢሰልምስ????
መሀመድ ጋር ይሄዳላ😂😂😂
ነገር ስንጠቃ?!ወደ ጣዖት መመለስስ? ኃጢአት ምንድነው?ባንተ ትርጓሜ።
ምንም ትርጓሜ የለውም አሁን አንተው እንደጻፍከው።
የእውነትን ዕውቀት ከተቀበልን በኋላ ወደን ሃጢአትን ብናደርግ ነው የሚለው እውነት ደግሞ ኢየሱስ ነው ስንት ፐርሰንቱ አይሁዳዊ ነው ኢየሱስን የተቀበለው በመስማት ከሆነ አይሁዱ ሰምቶ እንዳልተቀበለ ሁሉ ሰምቶ ካልተቀበለው አህዛብ ልዩ የሚሆነው እንዴት ነው ? ትምህርትህ ግልብና ያልበሰለ ነው
ጥሩ ኮሜንትህ ግን ማዳመጥ የጎደለው እና ለትችት የፈጠነ ነው እንጂ እኛ እየፈታን ያለነው እብራውያን ምዕራፍ አስር ቁጥር 26ን ብቻ ነው።ክርስቶስን እንደ ግል አዳኙ አድርጎ ያልተቀበለ አህዛብም ሆነ አይሁዳዊ ደህንነት የለውም።አዲስ ነገር አልተናገርክም ይሄ የታወቀ ነው።እዚጋር የተወራ ያለው ግን እብራዊያን ምዕራፍ 10 ቁጥር 26 ትንታኔ ነው። እሺ ሌላ ጊዜ ሳታዳመጥ ኮሜንት አታድርግ
ተባረክ