የቤተክርስትያን ታሪክ 7

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 бер 2020
  • የቤተክርስትያን ታሪክ ማለት የክርስትና እምነት ታሪክ ማለት ነው። በቤተክርስቲይን ታሪክ ትምህርታችን የክርስትና እምነት የአምላክ መገለጥ ነው። ይሁን እንጂ በዘመንና በቦታ የተደረገ ስለሆነ መቼ፣ እንዴት እንደሆነ የምናውቅበትና በጉዞው ሁሉ የገጠሙትን ችግሮችና ምቾቶች የምንማርበት ነው።
    ፪። በቤተክርስቲያን ታሪክ ጥቅም
    በቤተክርስቲያን ታሪክ ከአለም ታሪክ አንዱን ክፍል ይዞ ስለሚገኝ የህዝቦችን የስልጣኔ እርምጃና ታሪክ ለማጥናት ለሚፈልግ ሰው ጠቃሚ መረጃ ይሰጣል
    አንድም ምእመናል በቤተክርስቲያን ታሪክ ለማጥናት በሚፈልጉበት ጌዜ
    የእምነቱን ታሪክ ለማወቅ
    አባቶች በየጊዜው ስላስተማሩት የትምህርት፣ የህዝብ ፀባይ እንዴት እንደተሻሻለ ለማወቅና ራሱን ለማነፅ
    በቤተክርስቲያንን ከፍተኛነትና ጠቃሚነት ለመገንዘብና ራሱንም በእምነት ለማፅናት ከፍተኛ ጥቅም አለው።
    ፫። በቤተክርስቲያን ታሪክ ጥናት ምንጮች
    ብሉይ ኪዳንና ሃዲስ ኪዳን መፀሃፍ ቅዱስ እና የትርጓሜ መፃህፍት
    በቤተክርስቲያን ታሪክ አባቶች የፃፏቸው መፀሃፍት
    ታሪኩ በተፈፀመበት ቦታ ተገኝተዉና ታሪኩ በተፈፀመበት ዘመን የኖሩ በቤተክርስቲያንና የዉጭ ታሪክ ፀሃፊዎች የፃፏቸው መፀሃፍት
    በየጊዜው የተገኙ የክርስቲያኖች መቃብራት፣ መቅደሶች፣ ስእሎች፣ ገንዘቦች፣ ፀሁፎች
    የበተክርስቲያን ትዉፊታዊ መረጃዎች ናቸው
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 14