የቤተክርስትያን ታሪክ part 5

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 лис 2019
  • የቤተክርስትያን ታሪክ ማለት የክርስትና እምነት ታሪክ ማለት ነው። በቤተክርስቲይን ታሪክ ትምህርታችን የክርስትና እምነት የአምላክ መገለጥ ነው። ይሁን እንጂ በዘመንና በቦታ የተደረገ ስለሆነ መቼ፣ እንዴት እንደሆነ የምናውቅበትና በጉዞው ሁሉ የገጠሙትን ችግሮችና ምቾቶች የምንማርበት ነው።
    ፪። በቤተክርስቲያን ታሪክ ጥቅም
    በቤተክርስቲያን ታሪክ ከአለም ታሪክ አንዱን ክፍል ይዞ ስለሚገኝ የህዝቦችን የስልጣኔ እርምጃና ታሪክ ለማጥናት ለሚፈልግ ሰው ጠቃሚ መረጃ ይሰጣል
    አንድም ምእመናል በቤተክርስቲያን ታሪክ ለማጥናት በሚፈልጉበት ጌዜ
    የእምነቱን ታሪክ ለማወቅ
    አባቶች በየጊዜው ስላስተማሩት የትምህርት፣ የህዝብ ፀባይ እንዴት እንደተሻሻለ ለማወቅና ራሱን ለማነፅ
    በቤተክርስቲያንን ከፍተኛነትና ጠቃሚነት ለመገንዘብና ራሱንም በእምነት ለማፅናት ከፍተኛ ጥቅም አለው።
    ፫። በቤተክርስቲያን ታሪክ ጥናት ምንጮች
    ብሉይ ኪዳንና ሃዲስ ኪዳን መፀሃፍ ቅዱስ እና የትርጓሜ መፃህፍት
    በቤተክርስቲያን ታሪክ አባቶች የፃፏቸው መፀሃፍት
    ታሪኩ በተፈፀመበት ቦታ ተገኝተዉና ታሪኩ በተፈፀመበት ዘመን የኖሩ በቤተክርስቲያንና የዉጭ ታሪክ ፀሃፊዎች የፃፏቸው መፀሃፍት
    በየጊዜው የተገኙ የክርስቲያኖች መቃብራት፣ መቅደሶች፣ ስእሎች፣ ገንዘቦች፣ ፀሁፎች
    የበተክርስቲያን ትዉፊታዊ መረጃዎች ናቸው
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 20

  • @ayadawit390
    @ayadawit390 2 роки тому +1

    ብዙ ትምህርቶን ሰምቻለሁ የሚያንፁ ለቅድስና እና ለወንጌል የሚያነሳሱ ናቸው :: እግዚአብሔር ይባርኮት ::

  • @degefuililogifatodegefuili8823
    @degefuililogifatodegefuili8823 9 днів тому

    ፓስተርዬ በብዙ ተባረክ እግዚአብሔር እድሜና ፀጋውን እጥፍ ይስጥልኝ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @binyegeta2920
    @binyegeta2920 4 роки тому +2

    ፓስተር አስፈው ተባረክ ፀጋም ይብዛልህ ።ጌታ ስላበዛልህ ፀጋ ጌታን አመስግናለው !!!

    • @asfawBekelepastor
      @asfawBekelepastor  4 роки тому +1

      blessed be the God of all grace! keep us in your prayer.

  • @user-kn7rw5zx6c
    @user-kn7rw5zx6c 2 роки тому +1

    Stay blessed dear pastor 🙏 🙌

  • @degefuililogifatodegefuili8823
    @degefuililogifatodegefuili8823 9 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemdemissie1124
    @alemdemissie1124 4 роки тому +2

    Bless you Pastor. Please upload your teachings regularly. We need such pure and awakening words during these times.

  • @praise2157
    @praise2157 4 роки тому

    Amen and Amen!!!!!

  • @addismenged1438
    @addismenged1438 3 роки тому

    ጸገጋውን ያብዛልህ ፓስተር በአገልግሎትህ ተባርኬአለሁ?

  • @misraky1548
    @misraky1548 3 роки тому +1

    Amazing. Thank you.
    What did the Christians in Ethiopia do during those times? Were there any Christian teachers in Ethiopia then? A lot was going on in Europe, Middle East, and N. Africa to spread/defend christianity at that time.

  • @ellenitg
    @ellenitg 4 роки тому

    God bless pastor

  • @user-jf2zy7yz4w
    @user-jf2zy7yz4w 4 роки тому +3

    እኔ ስብከትህን (እስተምሮህን) እወደዋለሁ።

  • @omeda-eth7461
    @omeda-eth7461 4 роки тому +2

    yegn iko agelgilotachin ina amelekaketachin ke simachin betach hono yigegnal. wede nebernibet lememeles igziabiher indenante sebaki yibzalin
    god bless you !!!!!

    • @asfawBekelepastor
      @asfawBekelepastor  4 роки тому

      brother Olkaba, thank you for the feedback! God bless you... keep us in your prayer.

  • @matteoimpagnatiello55
    @matteoimpagnatiello55 4 роки тому

    AMEEEN AMEEEN

  • @selamtoall1
    @selamtoall1 4 роки тому

    ራእይ 2
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁹ መከራህንና ድህነትህን አውቃለሁ፥ ነገር ግን ባለ ጠጋ ነህ፤ የሰይጣንም ማኅበር ናቸው እንጂ አይሁድ ሳይሆኑ፦ አይሁድ ነን የሚሉት የሚሳደቡትን ስድብ አውቃለሁ።
    ¹⁰ ልትቀበለው ያለህን መከራ አትፍራ። እነሆ፥ እንድትፈተኑ ዲያብሎስ ከእናንተ አንዳንዶቻችሁን በወኅኒ ሊያገባችሁ አለው፥ አሥር ቀንም መከራን ትቀበላላችሁ። እስከሞት ድረስ የታመንህ ሁን የሕይወትንም አክሊል እሰጥሃለሁ።
    ¹¹ መንፈስ ለአብያተ ክርስቲያናት የሚለውን ጆሮ ያለው ይስማ። ድል የነሣው በሁለተኛው ሞት አይጐዳም።

    ¹³ የሰይጣን ዙፋን ባለበት የምትኖርበትን አውቃለሁ፤ ስሜንም ትጠብቃለህ፥ ሰይጣንም በሚኖርበት፥ በእናንተ ዘንድ የተገደለው የታመነው ምስክሬ አንቲጳስ በነበረበት ዘመን እንኳ ሃይማኖቴን አልካድህም።
    ¹⁴ ዳሩ ግን ለጣዖት የታረደውን እንዲበሉና እንዲሴስኑ በእስራኤል ልጆች ፊት ማሰናከያን ሊያኖርባቸው ባላቅን ያስተማረ የበልዓምን ትምህርት የሚጠብቁ በዚያ ከአንተ ጋር ስላሉ፥ የምነቅፍብህ ጥቂት ነገር አለኝ።
    ¹⁵ እንዲሁ የኒቆላውያንን ትምህርት እንደ እነዚህ የሚጠብቁ ሰዎች ከአንተ ጋር ደግሞ አሉ።

  • @user-no2kc6it2e
    @user-no2kc6it2e 4 роки тому +2

    አንተን ያላት አጥቢያ ቤ/ክ ምንኛ የተመረቀች ናት!