አቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 013 - 5:1-14 ... ይገባዋል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лип 2024
  • ራዕይ 5፡1-11
    በዙፋኑ ላይም በተቀመጠው በቀኝ እጁ ላይ በውስጥና በኋላ የተጻፈበት በሰባትም ማኅተም የተዘጋ መጽሐፍን አየሁ።
    2 ብርቱም መልአክ። መጽሐፉን ይዘረጋ ዘንድ ማኅተሞቹንም ይፈታ ዘንድ የሚገባው ማን ነው? ብሎ በታላቅ ድምፅ ሲያውጅ አየሁ።
    3 በሰማይም ቢሆን በምድርም ላይ ቢሆን ከምድርም በታች ቢሆን መጽሐፉን ሊዘረጋ ወይም ሊመለከተው ማንም አልተቻለውም።
    4 መጽሐፉን ሊዘረጋ ወይም ሊመለከተው የሚገባው ማንም ስላልተገኘ እጅግ አለቀስሁ።
    5 ከሽማግሌዎቹም አንዱ። አታልቅስ፤ እነሆ፥ ከይሁዳ ነገድ የሆነው አንበሳ እርሱም የዳዊት ሥር መጽሐፉን ይዘረጋ ዘንድ ሰባቱንም ማኅተም ይፈታ ዘንድ ድል ነሥቶአል አለኝ።
    6 በዙፋኑና በአራቱ እንስሶች መካከልም በሽማግሌዎችም መካከል እንደ ታረደ በግ ቆሞ አየሁ፥ ሰባትም ቀንዶችና ሰባት ዓይኖች ነበሩት እነርሱም ወደ ምድር ሁሉ የተላኩ የእግዚአብሔር መናፍስት ናቸው።
    7 መጥቶም በዙፋን ላይ ከተቀመጠ ከዚያ ከቀኝ እጁ መጽሐፉን ወሰደው።
    8 መጽሐፉንም በወሰደ ጊዜ አራቱ እንስሶችና ሀያ አራቱ ሽማግሌዎች በበጉ ፊት ወደቁ፥ እያንዳንዳቸውም በገናንና የቅዱሳን ጸሎት የሆነ ዕጣን የሞላበትን የወርቅ ዕቃ ያዙ።
    9 -10 መጽሐፉን ትወስድ ዘንድ ማኅተሞቹንም ትፈታ ዘንድ ይገባሃል፥ ታርደሃልና፥ በደምህም ለእግዚአብሔር ከነገድ ሁሉ ከቋንቋም ሁሉ ከወገንም ሁሉ ከሕዝብም ሁሉ ሰዎችን ዋጅተህ ለአምላካችን መንግሥትና ካህናት ይሆኑ ዘንድ አደረግሃቸው፥ በምድርም ላይ ይነግሣሉ እያሉ አዲስን ቅኔ ይዘምራሉ።
    11 አየሁም፥ በዙፋኑም በእንስሶቹም በሽማግሌዎቹም ዙሪያ የብዙ መላእክትን ድምፅ ሰማሁ፤ ቍጥራቸውም አእላፋት ጊዜ አእላፋትና ሺህ ጊዜ ሺህ ነበር፥
    12 በታላቅም ድምፅ። የታረደው በግ ኃይልና ባለ ጠግነት ጥበብም ብርታትም ክብርም ምስጋናም በረከትም ሊቀበል ይገባዋል አሉ።
    13 በሰማይና በምድርም ከምድርም በታች በባሕርም ላይ ያለ ፍጥረት ሁሉ በእነርሱም ውስጥ ያለ ሁሉ። በረከትና ክብር ምስጋናም ኃይልም ከዘላለም እስከ ዘላለም በዙፋኑ ላይ ለተቀመጠው፥ ለበጉም ይሁን ሲሉ ሰማሁ።
    14 አራቱም እንስሶች። አሜን አሉ፥ ሽማግሌዎቹም ወድቀው ሰገዱ።
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 40

  • @AnoDae
    @AnoDae 28 днів тому

    አሜን! ክብር ሁሉ ለርሱ ይሁን።

  • @raheltsehaye1852
    @raheltsehaye1852 22 дні тому

    Amen amen 🙌 ❤️

  • @jesusislord6526
    @jesusislord6526 24 дні тому

    Amen Amen Amen

  • @sabaqueen8267
    @sabaqueen8267 29 днів тому

    Amen Amen 🙏 🙌 ❤❤❤

  • @user-tk2yo8np4y
    @user-tk2yo8np4y 24 дні тому

    Amen

  • @user-ir2ug2my7c
    @user-ir2ug2my7c 27 днів тому

    አሜን አሜን የእይወት እንጀራ📖❤ ተባረክ አባ❤

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 29 днів тому

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @MiraAsaleh
    @MiraAsaleh 29 днів тому

    አሜን አሜን ጌታ ይባርክ ፓስተር 🙏🙏📖📖

  • @HsffgHasannk-hm6ej
    @HsffgHasannk-hm6ej 28 днів тому

    ክብር ለጌታ ይሁን ፓስቴርዬ ፀጋ ይብዛልህ❤❤❤❤❤

  • @natnaelyoseph8888
    @natnaelyoseph8888 28 днів тому

    AMEN!

  • @abenezerrokonsa
    @abenezerrokonsa 6 днів тому

    Amen amen gets yekerah xemen ybarek

  • @millionworkneh1754
    @millionworkneh1754 Місяць тому

    Our totality need to grow to the Christ centered life, worship, service.

  • @zolafun4587
    @zolafun4587 9 днів тому

    God bless you Pastor!!!!!!

  • @Hagritu
    @Hagritu 29 днів тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ጸጋውን አብዝቶ ይስጥልን

  • @yoditzewdie9390
    @yoditzewdie9390 Місяць тому +4

    አቤቱ እግዚአብሔር በምን አይነት ፍቅር እንደወደድከን ሳስበው ይደነቀኛል አንዱን ልጅህን ከመስጠት ድረስ ወሰንክ❤ስምህ ለዘላለም ይባረክ ❤❤❤❤❤❤

  • @MilkiasSamuel
    @MilkiasSamuel 29 днів тому +1

    amen, Jesus is lord

  • @TammyTammy-mt9wu
    @TammyTammy-mt9wu 29 днів тому

    Amilikona Wude.Samayina Midiri Ide.Isu Yelelawu Le Geta Le Eyesus Bicha Yihun Yana Geta Inamesegenal.Ante.Bayikefet Machasachin.Anakom nebere❤❤❤❤

  • @biliseedaanii3611
    @biliseedaanii3611 29 днів тому

    Pastor ebbifama❤❤❤❤❤❤❤

  • @Maye4433
    @Maye4433 26 днів тому

    ፓ/ር ስለማሪያም ስለኢሱስ እናትና ስለቅዱሳን ያማልዳሉ ለሚሉት ተምህርት ብትሰጥ ጌታ ይባርክህ

  • @ZelekeChaka-kw8ms
    @ZelekeChaka-kw8ms 27 днів тому

    tbarke

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji 24 дні тому

    Geta ybrekih pastory❤❤

  • @merhawitgebremeskel
    @merhawitgebremeskel 29 днів тому

    Egziabiher yibarikih wendime paster Asfaw.

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Місяць тому

    Amen 🙏🏽 Jesus Christ Lord✝️🙏🏽

  • @Mm6dan
    @Mm6dan Місяць тому +1

    God bless you pastor

  • @user-ze8ln4bw3d
    @user-ze8ln4bw3d 26 днів тому

    Ufffffffff ❤❤ Paster Geta ybarkh😊

  • @messelefanta
    @messelefanta 29 днів тому

    Stay Blessed!

  • @jesuslove8714
    @jesuslove8714 29 днів тому

    Godbless you ❤❤❤

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 29 днів тому

    አሜን አ ሜን ፓስተር ተባረክ❤❤❤❤❤❤

  • @dawitginea276
    @dawitginea276 29 днів тому

    ጤናማ ትምህርት እንደሆነ ተማምነን የተቀበልነው ሆኖ በማውረድ ለመጠቀም የሚጠይቀው ክፍያ አልገባንም... አገል, ዩን ጌታ ይባርከዉ።

  • @abrahamtumoro6209
    @abrahamtumoro6209 Місяць тому

    እንኳን ደህና መጣህ ፓስተር በብዙ ተባረክልን።

  • @user-ef2st6jh4c
    @user-ef2st6jh4c 29 днів тому

    ሀያለ ሀያለ ሀያለ ሀያል ሀያል ሀያል
    አሜሜሜንንንንንን😭😭😭😭😱🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MeseretGetachew-sg7nc
    @MeseretGetachew-sg7nc Місяць тому +3

    ክብር ሁሉ ለታረደው በግ ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ለደሙይሁን አሜን ሃሌሉያ

  • @TammyTammy-mt9wu
    @TammyTammy-mt9wu 29 днів тому

    Fasiter Geta.Akimina Biritat.Hono Ehe.Timihrit Cheriseki.Bohala Ibirawiyaninm.melekit Asite Mirahachin ????❤❤❤❤!!!!

  • @Rahelgirma-dk6nu
    @Rahelgirma-dk6nu Місяць тому

    ሻሎም ፓስተር እባክህ ውድ ጣሊያንም ብቅ ብሎ እና ስልጠና መውሰድ እፈልጋለሁ

  • @alfyiamoh
    @alfyiamoh Місяць тому +1

    ሰላም ለአንተ ይሁን ፖስተር እግዚአብሔር ይበረክ ።በቴሌግራም ቢኖር በጣም ጥሩ ነበር ማለት በተላይ በቴሌግራም በኦዶው መልክ ቢቀመጥልን ፣ጥሩ ነው ብየ አስባለሁኝ ከይቅርታ ጋር

  • @user-tk2yo8np4y
    @user-tk2yo8np4y 24 дні тому

    Aratu ensesa ..who are they? I don't understand also 12shemagelewoch??? Am sorry dear pastor I don't get that

  • @user-tk2yo8np4y
    @user-tk2yo8np4y 24 дні тому

    😂

  • @misganpetros
    @misganpetros 27 днів тому

    Amen

  • @mebrahtiwoldesey8896
    @mebrahtiwoldesey8896 Місяць тому

    Amen

  • @Mm6dan
    @Mm6dan Місяць тому

    Amen