የቤተክርስቲያን ታሪክ ክፍል 3

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2019
  • ከታሪክ የማይማር ስህተትን ይደግማል .... የቤተ ክርስቲያን ታሪክና የዓለም ታሪክ አንድ ክፍል ነው። አንድ የታሪክ ምሁር ታሪክን በሚያጠናበትና በሚመረምርበት ወቅት ብሎግ ልማስተማር በሚዘጋጅበት ጊዜ በየትኛውም ደረጃ ላሉ የታሪክ ትምህርት ዘርፍ ለሚማሩ ተማሪዎች የቤተክርስቲያንንና በአጠቃላይ የሃይማኖትን ታሪክ መንካቱ አይቀሬ ነው። ምክንያቱም ለዓለም ፖለቲካዊ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ እድገት ሃይማኖት ወሳኝ ሚና ነበረው፤ አለው፤ ወደፊትም ይኖረዋል። የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ትምህርት ከሌሎች የታሪክ ትምህርት ዘርፎች ለየት ብሎ የቤተ ክርስቲያንን አመሠራረት አድገትና አሁን ያለችበትን ሁኔታ የሚያጠና አንድ የታሪክ ትምህርት ዘርፍ ነው። አጠር ባለ መልኩ ብናስቀምጠው የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ትምህርት ማለት የክርስትና እምነት ታሪክ ትምህርት ማለት ነው። የክርስትና እምነት ታሪክ ደግሞ የ እግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ መገለጥ ነው።
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 31

  • @bituu3637
    @bituu3637 4 роки тому +2

    ፓስተርዬ ቃል የለኝም ስለቃሉ እውቀት ጌታ ዘመንህን ይባርክ እየጠበኩት ነበር

  • @AmanAman-dv2gj
    @AmanAman-dv2gj Рік тому

    ጌታ ይባርክህ

  • @ebsaduba2967
    @ebsaduba2967 6 місяців тому

    Geta sile irso yibarek abate ❤

  • @alem.t327
    @alem.t327 4 роки тому +3

    Thank you 🙏ወንድማችን
    መቼም technology በጣም ጠቃሚም በጣም ጎጂም ቢሆንም እኛን ግን በዚህ መልኩ ስለጠቀመን ተመስገን እንላለን
    አንተም እኛ እንድንጠቀም ስላስተላለፍክልን እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏

  • @raheladane9232
    @raheladane9232 4 роки тому +1

    ተባረክ በብዙ

  • @fikiriasefaw6494
    @fikiriasefaw6494 2 роки тому

    ፓስተር የሚርም እጅግ በጣም የበሰለ እና በጣም የተዘጋጀህበት ትምህርት ነው በጣም ጠቅሞኛል ተባረክ

  • @eyasut669
    @eyasut669 2 роки тому

    Jegina ❤❤❤

  • @dailynewhere8655
    @dailynewhere8655 2 роки тому

    God bless you and your family pastor.

  • @gmalmu650
    @gmalmu650 4 роки тому

    Amen

  • @user-kn7rw5zx6c
    @user-kn7rw5zx6c 2 роки тому

    You are blessed dear pastor 🙏

  • @entertainmentabyssinia7898
    @entertainmentabyssinia7898 4 роки тому

    Wow be blessed !

  • @zenanehtesfahun5308
    @zenanehtesfahun5308 4 роки тому

    እግዛአብሄር አብዝቶ ይባርክህ

  • @mimitube270
    @mimitube270 4 роки тому

    Egziabher kekefu felsefena yitebeken tent yenebere Egziabher nw zarem yalew leyunetu be adis kidan yegziabher kuta yaberedew yekerestos eyesus dem slefesese nw keber lenegusu eyesus yihun tebarek paster endante yaluten yabzalen geta 🙏🔥

  • @mezmur1366
    @mezmur1366 4 роки тому

    ተባረኪ

  • @getaredate2153
    @getaredate2153 4 роки тому

    Be Blessed! Please take time and post more videos. You will reach more people in different parts of the World. Most of your videos are not complete, some videos are not uploaded. You have a wonderful teaching method but less effort to share it with videos. Sometimes it takes 3 to 6 months to upload videos.GBU

    • @asfawBekelepastor
      @asfawBekelepastor  4 роки тому +1

      Geta Redate thank you for the kind encouragement and advice. The reason the media department don’t upload videos as often is that people need to hear the pre uploaded videos. But I will make sure the videos to be uploaded every 2 weeks or less. Stay blessed !

  • @sappurzegeey4302
    @sappurzegeey4302 4 роки тому

    ፓስተር እባክ ከቸርች ወጪ አቤትውስት ተቀዳና ሼር አርግልን ሰአት ይጨመር አንተውስጥ ብዙ ነገር አለ ።ለምን ቲዎሎጂ ኦላይን አታስተምረንም ከቻልክ መልስ ስጠን ተባረክ ፈዝዝኩ ተባረክ።

    • @asfawBekelepastor
      @asfawBekelepastor  4 роки тому +1

      selam እህት Sappur Zegeey የጌታ ጸጋ ይብዛልሽ። ግሩም ምክር ነው የሰጠሽኝ፤ ጌታ እንዲረደኝም ጸልይልኝ። እንዳልሽው ማድረግ እሞክራለሁ። ጌታ ይባርክልኝ!

    • @sappurzegeey4302
      @sappurzegeey4302 4 роки тому +1

      ፓስተርዬ ይህ ሁሉ እውቀት ለአለም ለኛ ለእህቶችህ ይሁን ስራ መስራት አልቻልኩም ቁጭ ብዬ አየተማርኩ ነው ስለመለስክልኝ ተባረክ አደራ ካንተ መማር እንፈልጋለን ዘመንህ ይባረክ ።

  • @demissiebogale2406
    @demissiebogale2406 3 роки тому

    አልቀበልም አለ የተባለው በቁጥር 12 ተብሏል ግን 15 ቱ ውስጥ ነው እንዳልተቀበል እያስረዳህ ያለኼው ስለዚህ የቱ ነው ትክክል ፓስተር? Blessing

  • @tigesthebabo1746
    @tigesthebabo1746 4 роки тому +1

    was pasture yante temrte xegn new

    • @bituu3637
      @bituu3637 4 роки тому +1

      ቲጂዬ ሻሎም እዚህ መጣሽልኝ

    • @bituu3637
      @bituu3637 4 роки тому

      ቲጂዬ ጤነኛ ነው ስትይ ??

    • @tigesthebabo1746
      @tigesthebabo1746 4 роки тому

      @@bituu3637 selka amreg altsf aleg xegn

    • @tigesthebabo1746
      @tigesthebabo1746 4 роки тому

      @@bituu3637 awo emaralhu yeshunm

    • @bituu3637
      @bituu3637 4 роки тому

      @@tigesthebabo1746 ምን ሆኖብሽ ነው ቲጂዬ

  • @raheladane9232
    @raheladane9232 4 роки тому +1

    ግን አጠረ ትምህርቱ

    • @asfawBekelepastor
      @asfawBekelepastor  4 роки тому +1

      sister Rahel may be you are too interested in the teaching... don't worry we will upload more. each part is 28 minutes.... stay blessed

    • @bituu3637
      @bituu3637 4 роки тому

      @@asfawBekelepastor ፓስተርዬ ቴሌግራም ቻናል ካለም ንገርን ለሌላው ለመድርስ ??

    • @raheladane9232
      @raheladane9232 4 роки тому

      @@asfawBekelepastor እሺ