ከልክ ያለፈ ቅናት በፍቅር ግንኙነት ውስጥ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 105

  • @ethiopia4940
    @ethiopia4940 4 роки тому +7

    "የልቤን ያንጅቴን ተረጅልኝ የኔ ፍቅር
    ወድጀ አይደለም የምቀናው ጥሎብኝ ነው የኔ ፍቅር " የታምራት ደስታ ሙዚቃ "የልቤን"

    • @liltesto8454
      @liltesto8454 4 роки тому

      ua-cam.com/video/Xr2IA7rl6hw/v-deo.html

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 4 роки тому +3

    ፍቅራችን እናመሰግናለን በጣም እስከና ማተብሽ በመምጣትሽ ከቀድሞ እጅግ በጣም በበለጠ ሁኔታ ውበትሽ ጫምሮ ስላየንሽ ዳስታችን ወደር የለውም ስቀጥል መልዕክትሽን ሙሉ ያደረገው ደግሞ 18 ከ53 ሴኮንድ ላይየተናገርሽው ሙሉ ኣድርጎታል በተረፈ እግዚአብሔር ከዝህ ክፉ በሽታ ይጠብቀን የፀሎት ነገር ኣደራ ውድድድድድድ!

  • @comceil1325
    @comceil1325 4 роки тому +2

    Ewodeshalewu😘 banichi timrt yetebelshawuni yefiker hiwoten masiktekali chiyalewu🙏thank you very much❤️

  • @tigistbihonegn2302
    @tigistbihonegn2302 4 роки тому +4

    ቅናት ጥሩ ነው ብየ አላምንም የሚያስቀናንን ነገር በግልጽ መነጋገር ጥሩ ነው

  • @lisanemenberu2386
    @lisanemenberu2386 4 роки тому +7

    ዝም ብዬ ስሰማሽ ደስ ይለኛል በተለይ ስትስቂ ሁሌም ሳቂ

  • @መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ

    በኮመንት አንደኛ ነኝ
    ባልና like ግን አልወጣልሽ አለኝ🥺

    • @tigistbihonegn2302
      @tigistbihonegn2302 4 роки тому +1

      8ተኛ ላይክሽ ነኝ ይወጣልሻል

    • @gebremedihinkalau8792
      @gebremedihinkalau8792 4 роки тому +2

      አጥብቀሽ አትፈልጊያቸው ይልቁንም ራስሽን በመፈለግ ተጠመጂ ከዛ ኋላ የምትፈልጊያቸው ተከትለውሽ ይመጣሉ

    • @ethioallinone9
      @ethioallinone9 4 роки тому +1

      Mesiye yenem beteseb hugn tekelakeyn wede

  • @መቅደስየማርያምልጅ-ቐ8ረ

    አሪፍ ምክር ነው

  • @ፍቅርየኮቻልጂ
    @ፍቅርየኮቻልጂ 4 роки тому +6

    ባክሽ በሁኑ ሰአት ፍቅር የለም አችን አስተኝቶ ነው የሚጀናጀነው

  • @ፍቅርየኮቻልጂ
    @ፍቅርየኮቻልጂ 4 роки тому +1

    ስልኩን እረምዝ እየዘጋብኝ እደት አልቀናሆ

  • @meseretavrhame6191
    @meseretavrhame6191 4 роки тому

    ቅመም እናመሰግናለን ሚቀናም የለኝ ነፃ ነኝ ከፍቅርም ከሁሉም ትምህርትሺ ግን ውስጤ ነው

  • @eftahtube4428
    @eftahtube4428 4 роки тому

    Dagi Christian Channel የተባለውን አዲስ ቻናል ቤተሰብ እንዲሆኑ ጋበዝኖት አሁኑኑ የቻናችን አጋር ይሁኑ እናመሰግናለን!

  • @seiduabeda2731
    @seiduabeda2731 4 роки тому

    I like Fikre thanks ❤️

  • @SalamTaso
    @SalamTaso 5 місяців тому

    የኔዉድስወድሺ❤❤

  • @eshetugirma9401
    @eshetugirma9401 4 роки тому

    enda miwodish gn tarifyalesh?

    • @liltesto8454
      @liltesto8454 4 роки тому

      ua-cam.com/video/Xr2IA7rl6hw/v-deo.html

  • @AM-md4ps
    @AM-md4ps 4 роки тому +1

    በጣም ኣምሮብሻል. ትኒሽ ወፈርሽ መሰለኝ. ግን በጣም ቆንጆ ነሽ. ውብ ነሽ. የኔ ውቢት

  • @medanashebir6090
    @medanashebir6090 4 роки тому

    #FIKIR
    des yemil ngr nw share yaderegishn.....you are blessed
    #good_to_hear_you

  • @LucyTip
    @LucyTip 4 роки тому

    ቅናት የፍቅር ቅመም ነው ያስፈልጋል ብዬ እስባለው ግን በትንሹ ሲሆን

  • @lidiyanuru9584
    @lidiyanuru9584 2 роки тому

    እረ እኔን ሚረዳኝ ሰው በጌታ ያንቺን ስሰማ ቅናት እንዳለብኝ የተረዳሁት ግን እኔ በዚ መልኩ አይቼው ወይ ተሰምቶኝ አያቅም ግን ምወደውን ማጣት አልፈልግም እስኪ መፍትሄ

    • @lidiyanuru9584
      @lidiyanuru9584 2 роки тому

      ሁሌ ትቀኛለሽ ይለኛል ግን አይገባኚም ነበር

    • @إناللهمعن-ش6ز
      @إناللهمعن-ش6ز 10 місяців тому

      ለምሳሊ ምንስትይዉ ነዉ ቀናሽ እሚልሽ ወዶች ቀናችሁብን ነዉ እሚሉት

  • @laliseelema
    @laliseelema 4 роки тому

    Tabarekii

  • @ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ
    @ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ 4 роки тому +1

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ

  • @meazaagegnyoutubemeaza8654
    @meazaagegnyoutubemeaza8654 4 роки тому

    ሰላምሽ ይብዛ ፍቅር የኔ ውድ በርቺ

  • @ethiohabesh2630
    @ethiohabesh2630 4 роки тому

    Fikerye mamakeresh neger neberegn bemn lagegnesh??

  • @Fikerknojo
    @Fikerknojo 4 роки тому +1

    በነገራችን ላይ እጅግ በጣም የማፈቅረው ልጅ አለ ግን እኔ እንጂ እሱ ያፍቅረኝ ይውደደኝ አላውቅም ብቻ ግን እኔ እወደዋለሁ ምን ብየ እንደምነግረው አላውቅም ብነግረውሰ ፍቅረኛ አለኝ ቢለኝሰ እያልኩ እሰጋለሁ ነገር ግን ሁሌ እሱን ነው የማስበው ማፍቀር እጅግ ከባድ ነው ለካ 😥

  • @kedimyaleewuket8582
    @kedimyaleewuket8582 4 роки тому

    የኔ ማራኪ ፍቅር እንኳን ደና መጣሽ

  • @yeshihabesa1961
    @yeshihabesa1961 4 роки тому +2

    ሀይ ፍቅር ይበልጣል እደት ነሽ ማር
    መጣሽ ተናፍቀሽ ነበር

  • @garmugarmu2251
    @garmugarmu2251 4 роки тому

    Hara.baxme.daslli.tankyou.

  • @masaratmasarat6948
    @masaratmasarat6948 4 роки тому

    ጎበዝ ነሸ ብረች

  • @meriyteddase4167
    @meriyteddase4167 4 роки тому

    ፍቅርየ የኔ ማር 😍😍😍😍😍

    • @ethioallinone9
      @ethioallinone9 4 роки тому

      Meriye mama beteseb enehun tekelakey wede

  • @shanblegaramo8853
    @shanblegaramo8853 4 роки тому

    ጃከት ያምርብሻል 👌👌👌

  • @andualememmanuel828
    @andualememmanuel828 4 роки тому

    We thank you

  • @argobaargoba9534
    @argobaargoba9534 4 роки тому

    ፍቅር ይበልጣል እስኪ ልጠይቅሽ መልሽንኝ ባልሽ ወይ ፍቅርኛሽ ከሌላ ሴት ጋር ያወራል ስትባይ ስጠይቂው ቶሎ ተቆጥቶ ስልክ ጆሮሽ ላይ ገዘጋብሽ ምን ታደሪጊያለሽ??

  • @videoyoutube8164
    @videoyoutube8164 4 роки тому

    Yene konjo inbox massage larigilsh neber bewist mesmer

  • @bezamoges1386
    @bezamoges1386 4 роки тому

    thanks my pretty

  • @Makeya-vd1gz
    @Makeya-vd1gz 4 роки тому

    Ye enie metsnagna metashilgn sleqnat yihnn kalsh slemefthiew ketay video sriln

  • @sarasrilanka6297
    @sarasrilanka6297 3 роки тому

    ሳምላድርግሽ ዬኔፍልቅልቅ

  • @ዜድኩንፈየኩንሃስብንአለዉ

    እንኳን ዳነ ና ማጠሽ በጠም ደስ ትይኛሌሽ🌹🌹🌹

  • @tedrosweldegergis
    @tedrosweldegergis 4 роки тому

    Tadlashal mun aynet chenkalat new yalesh benat

  • @ማሂወሎዬዋ
    @ማሂወሎዬዋ 4 роки тому

    ልዩ ነሽ እኮ

  • @ፍቅርየኮቻልጂ
    @ፍቅርየኮቻልጂ 4 роки тому

    በገዛ ባሌ ሆ ካልቀናሁማ አልወደውም ማለት ነው እኔ ግን ባሌ ትቀኒያለሽ ይላል አሁን ያለበትም አላቅ አንድ ሀገር ተቀምጠን እኔኮ የዋህ ነኝ አመት ኖሮ ከኔጋ አሁን አይደውልልኝ አይጠይቀኝ ወይ የሳኡድ ትዳር ሪያል በስ

  • @HhHh-vd2qi
    @HhHh-vd2qi 4 роки тому +1

    የኔ መልከመልካም ስወድሺ

    • @liltesto8454
      @liltesto8454 4 роки тому

      ua-cam.com/video/Xr2IA7rl6hw/v-deo.html

  • @እኔስአልፈራምድንግል-ቸ5ዘ

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ማኪየማርያምልጅማኪየማርያ

    መጣሽልን የኔ ቆንጆ

  • @hazeblove9906
    @hazeblove9906 4 роки тому

    Selameshi yibeza fiker .ayiqenat 😒

  • @kukihabshawit7221
    @kukihabshawit7221 4 роки тому

    የኔ ውብ

  • @getahunkibiret7623
    @getahunkibiret7623 4 роки тому

    Tollo Yemacares Chigiru Wagnignew Negar Weyim Mefitew Mn Dinew Eski Bezi Layi Hunetegnawun Negar Mefite Sicci

  • @salutihabashawit2647
    @salutihabashawit2647 4 роки тому

    Yene konjo ♥️

    • @liltesto8454
      @liltesto8454 4 роки тому

      ua-cam.com/video/Xr2IA7rl6hw/v-deo.html

  • @hanitube404
    @hanitube404 4 роки тому

    ፍቅርን የማገኝበት ቁጥር

  • @khayriyakay2881
    @khayriyakay2881 4 роки тому

    የኔ ውድ እንካን ደና መጣሽ ስውድሽ

  • @abayassefa2605
    @abayassefa2605 4 роки тому

    ውይ እንደ ስምሽ ፍቅር የሆንሽ ነገር ይመችሽ የእኔ ቆንጆ

  • @soilyanaaelum945
    @soilyanaaelum945 4 роки тому

    የኔ ማር ስውድሽ

  • @tfbbj5598
    @tfbbj5598 4 роки тому

    Tikikil newhu

  • @rawdahussen8360
    @rawdahussen8360 4 роки тому

    ያኔ ቆኦጆ ስወድሽ

  • @fከዲር
    @fከዲር 4 роки тому

    ነገር ዪበልጣል አህለን ብያለው

  • @mesfinhaile5848
    @mesfinhaile5848 4 роки тому

    ፍቅር ስለ ወሲባዊ ነገሮች...
    አውሪ ቅናት ይቅርብን

    • @liltesto8454
      @liltesto8454 4 роки тому

      ua-cam.com/video/Xr2IA7rl6hw/v-deo.html

  • @romhighyemanebirhan4267
    @romhighyemanebirhan4267 4 роки тому

    እኛ የማንቀናስ እንዴት ነው መቅናት የምንችለው ፍቅርዬ?😋

  • @livesinusa7116
    @livesinusa7116 4 роки тому

    The matter of fact is #jealous is beyond out of control. for Example in bible history Jacob three children were Jealous on they younger Brother Joseph and sold him for $30 Birr to Egyptian Again #Cael kill his own Brother# Abel because of jealousy i believe jealousy is in any living life. But your today message and teaching. Could help 💯 %to Reduce Jealousy Behavior to whom it may Concern #fikir #yibelital You’re doing good job your UA-cam Channel is always interesting. from usa 🇺🇸

  • @tigisttigist8445
    @tigisttigist8445 4 роки тому

    Fikeriye endet nesh mar

  • @h.g3326
    @h.g3326 2 роки тому

    ኤጭ እደቅናት ሚደብር ነገር የለም

  • @ፍቅረማርያም-ኈ1ጐ
    @ፍቅረማርያም-ኈ1ጐ 3 роки тому

    10000ላይክ ያስሻል

  • @سبحاناللهالعظيم-ظ3ل

    የፍቅር ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ የመዳም ሸቃላ ነኝ

  • @johanesfida2916
    @johanesfida2916 4 роки тому

    My wife was extremely jolous even on women's on TV finally she left me alo alo at my Vila house with put any evedence I am still I her love

  • @zemenaykitaw2361
    @zemenaykitaw2361 4 роки тому

    ua-cam.com/video/nEpXkTqL8iw/v-deo.html ሌላ ፍቅር

  • @ዋኢስለመ
    @ዋኢስለመ 4 роки тому

    ይህ አይነት ፀበይ የፍቅር ቨይረስ ነው

  • @gulelatabeje4763
    @gulelatabeje4763 4 роки тому +1

    ያልሻት ቆንጆ ይህቺ የፐርሺያዋ ልዕልት መሰለችኝ። :)
    images.app.goo.gl/oqqUFmRbkGfgr3WA9

  • @tsigeredaabera4670
    @tsigeredaabera4670 4 роки тому

    ትክክለኛ ስምሸ ማነው ግን

  • @fatumayimam8759
    @fatumayimam8759 4 роки тому

    ፍቅርእካንበደህናመጣሺእናመሠግናለን

  • @mesfinhaile5848
    @mesfinhaile5848 4 роки тому

    ፍቅር ምነው ተፋሽ ...

  • @tewodrosfekade9233
    @tewodrosfekade9233 4 роки тому

    Thank you fikir subscribe adergalew

  • @ኩንፋያኩንአላህሁንየለይሆ

    አይ ይሄ ቅናት ውይ እኔንም ጉድ አድርጎኛል

    • @ፍቅርየኮቻልጂ
      @ፍቅርየኮቻልጂ 4 роки тому

      ምን አድርጎ አፍቶሽ ባልሆነ እኔም ሙገድ ላይ ነኝ

    • @ኩንፋያኩንአላህሁንየለይሆ
      @ኩንፋያኩንአላህሁንየለይሆ 4 роки тому

      @@ፍቅርየኮቻልጂ አራ በጭራሽ ግን እህቴ መቅናት በጣም መጥፎ በሽታ ነዉ ይቅርብሽ

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 4 роки тому

      ማር

    • @ፍቅርየኮቻልጂ
      @ፍቅርየኮቻልጂ 4 роки тому

      @@ኩንፋያኩንአላህሁንየለይሆ አዎ መጥፎ ነው ግን እኔ ባሌን ስለምወደው እቀናለሁ አሁን ጠላሁት አርግፍ ተውኩት በምወደው ልክ ባልወደው አልቀናም ለራስሽ ትጎጃለሽ መቅናት ከተላሽ ደሞ ካላስ አልደውልም እኳ እኳን እደበፊቱ ልወደው እሽ

    • @zinet.melaku7865
      @zinet.melaku7865 4 роки тому

      እኔ ምንም አልቀና እሱ ይቀናል እኔን ስለማወጂኝ ነው የማቀኝው ይላል😂😂

  • @ebrahemmesfin99
    @ebrahemmesfin99 4 роки тому

    ላንድ አመት ውድ ባለቤቴ ሁነሽ ክዚያ በኋላ በስቅላት ብቀጣ ምን አለበት?????