ወንዶች የሚጠሉት የቅናት አይነት The Jealous Behaviors That Men Hate

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 131

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ

    እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው በተግባር አውለዋለሁ

  • @bkhjgjgjgkg6939
    @bkhjgjgjgkg6939 5 років тому +3

    ለዚህቤትየመጀመሪያጌዜየነው፣መጣሁተቀበለኝ፣ዋውውአመሰግናለሁ

  • @ሃናየድንግልልጅ
    @ሃናየድንግልልጅ 5 років тому +2

    እናመሰግናለን በዜ እኔ እግዚአብሔር ይመስገን እደዚህ አይነት ቅናት የለብኝም ግን ወንዶች አይታመኑም ታማኝም አለ አይታመኑም ያልኩበት በራሴ ስለደረሰ ነዉ ከሌላ ስለወለደ ነዉ እናም ልዑል እግዚአብሔር የትዳር አጋራችን ለኛ እሚጠቅመንን እሱ ያውቃልና መልካም ህይወት ይስጠን አሜን ፫

    • @hanan7573
      @hanan7573 5 років тому

      አይዞሽ ማማየ አንች ብቻ መጥፎ አትስሪ ባለጌ ነው በጣም

    • @robelesubalew7252
      @robelesubalew7252 5 років тому

      እና ይቅርታ አረክሽለት ወይስ ተለያያችሁ

  • @bibylove6395
    @bibylove6395 5 років тому +1

    እንኳን ደህና መጣህ በዜ

  • @delhaid6531
    @delhaid6531 5 років тому +2

    እናመሰግናለን

  • @asmarchsinishaw7120
    @asmarchsinishaw7120 5 років тому +2

    እኳን ደህና መጣህ ኧረ ትክክል ነህ በዜ በተለይ የአረብ ወንዶች ባለቤቱ ስልኩን ከፈተሸት አይጣ ነው እህቶቼ እንደ ፔስታል ነው አውጦ ሚወረውራት።

  • @QweAsd-zm3xp
    @QweAsd-zm3xp 4 роки тому

    ሰላም እንኳን ደና መጣክ

  • @shitayekebede7254
    @shitayekebede7254 4 роки тому +1

    እንኳን ደህና መጣይ❤

  • @housemaid645
    @housemaid645 5 років тому +1

    wow thank you tebareku S$b

  • @mesiemesie9311
    @mesiemesie9311 5 років тому +14

    ከዚክ ሁሉ ጣጣ
    መተማመን ካልሆነ
    ብቻኘነቴን
    100% እውደው አለሁ
    ሲጀመር ባሁኑ ጊዜ ወንዶች ባለትዳርም ሆነው
    አያርፉ. ቲሽ
    እኔስ ወንድ እሚባል አልቀርብም

    • @sisaygebrihiwet9003
      @sisaygebrihiwet9003 5 років тому +1

      ከኔ ዉጪ እንደማትቀርቢ አቃለሁ የኔ ቆንጆ

    • @yordanosalemu4205
      @yordanosalemu4205 5 років тому

      esun setegeref tawekewalesh ...

    • @mesiemesie9311
      @mesiemesie9311 5 років тому

      @@sisaygebrihiwet9003 የማነክ ሰገስጢ
      ደደብ

    • @sisaygebrihiwet9003
      @sisaygebrihiwet9003 5 років тому

      @@mesiemesie9311 ጥግረራም እኔብየሽ እንዳዉም ተመስገን ብለሽ ፀልይ ፀለይ

    • @mesiemesie9311
      @mesiemesie9311 5 років тому +1

      @@sisaygebrihiwet9003 ቆሻሻ
      እዳተ አይነቱ በሚዲያ የሚሳደብ
      ፂላ

  • @ሀዩወሎየዋየኡሚነፋቂ
    @ሀዩወሎየዋየኡሚነፋቂ 5 років тому +2

    ኧረ ያልከውን ሁሉ እኔም አልወድ እንኮን እሥን ልጠይቅ 😂😂😂😂😂

  • @ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ

    እኮን ደና መጣህ ስለምክርህ እናመሰግናለን

  • @ኤፍኤፍ-ኰ4ኀ
    @ኤፍኤፍ-ኰ4ኀ 5 років тому +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @ነፍሴሆይተመለሽ-ሸ4ረ
    @ነፍሴሆይተመለሽ-ሸ4ረ 5 років тому +6

    እንኳን ደህና መጣህ !
    እናመሰግናለን ወንድማችን ❤🙏🙏

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 5 років тому

      ውዴ በፍቃደኚነት ቤተሠብ እንሁን ጎራ በይ

  • @ዚዙነኝ
    @ዚዙነኝ 5 років тому +1

    ትክክል ነህ

  • @sweetswt8193
    @sweetswt8193 5 років тому +1

    Thanks ❤️

  • @አለምነሽበቀለ
    @አለምነሽበቀለ 5 років тому +1

    ሰብለና በዛብህ እናመሰግናለን በርቱ

  • @ፍቅርተገብሬኤል
    @ፍቅርተገብሬኤል 5 років тому

    እንኳን ደና መጣህ

  • @wudemoges4971
    @wudemoges4971 5 років тому

    ውይይይይ እንኳን ደና መጣክልን ወድማችን ስወድክ እኮ

  • @fujauj417
    @fujauj417 5 років тому

    እንዃን ደህና መጣህ በውነት በትክክል ነው የገለፀከው

  • @ጥሩስራለነገስቅነው
    @ጥሩስራለነገስቅነው 5 років тому +21

    ተፈሽተውም አሎነም ዘመኑ አሥፈሪነው ለወዱም ለሴቱም አላሕ ልቦና ይሥጠንንንንንንንንንንንንን

  • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ

    በዜ እውነትክን ነው የዛሬው መልእክት ተመችቶኛል የጠቀስካቸውን ሁሉ ባሌ አይወዳቸውም እኔም እግዚአብሔር ይመስገን ቅናት የለብኝም

    • @hodaali8318
      @hodaali8318 4 роки тому

      ማሬዋ እኔ እቀናለሁ በምን ልተወዉ

    • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ
      @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ 4 роки тому

      @@hodaali8318 ቅናት ጥሩ አይደለም በተቻለ መጠን መቀነስ ይሻላል

    • @hodaali8318
      @hodaali8318 4 роки тому

      @@ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ ቢለቀኝ እማ ደስ ይለኛል ግን ሊለቀኝ አልቻለም

  • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ

    እኔ ከዚህ ነጻ ነኝ ምንም ቅናት እሚባል የለብኝም የት ዋክ ለምን አልጀወልክም ስልክህን ልየው ይሄን እታደርግም አል ለውም ስራህ ለራስህ ነው ምንም ነው የምለው እሱም አንች አትጠየቂበትም በኔ ስራ ነው የሚለው ቢያስ በቀን 3ግዜ ይደውላል ካልደወለ እንኳን ምነው ጠፍሽ ይላል ጪከቴን ቀደሙን ስለው ከዛ የጠፋበትም ምክንያት ይነግርኛል ሳልጠይቀው

  • @tigisturgessa2252
    @tigisturgessa2252 5 років тому

    ትክክል

  • @محمدمحمد-ر8ب9ع
    @محمدمحمد-ر8ب9ع 5 років тому +3

    አይ ወንድሜ! አስሉ በአሁኑ ሰአት ያሉ ወንዶች ከሴቶች የሚወዱትን አላቅም።
    በቃ ሳስበዉ ከነ መፈጠራችንም የጠሉን እስኪመስል ድረስ

  • @ss-gl1el
    @ss-gl1el 5 років тому +23

    ፍቅር ያጡዛቹ ብቻ ላይክ አድርጉኝ እሥቲ🙆🙆🙆😂😂😂😂

    • @tigistjemal8655
      @tigistjemal8655 5 років тому

      ክክክክክክ

    • @ss-gl1el
      @ss-gl1el 5 років тому

      @@tigistjemal8655 😂😂

    • @getanie6591
      @getanie6591 5 років тому +1

      እኔ ስላላጦዘኝ ኖ ላይክ ከከከ

    • @ss-gl1el
      @ss-gl1el 5 років тому

      @@getanie6591 😂😂😂ባያጡዝሽ ነው እሚሻል😂

    • @getanie6591
      @getanie6591 5 років тому

      Mary Mary እረ ባጦዘኝ እየጠበኩት ነው ከከከ

  • @samcore7635
    @samcore7635 5 років тому

    እግዚአብሕር ይስጥህ ውድም

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ጨ6ዐ

    ዋውውውውውው ኢትዮጵያ ነው እንዴ የምትኖሩት እኔ እኮ ከኢትዮጵያ ውጭ መስላችሁኝ ነበር

  • @Sarahsarah-xm6yo
    @Sarahsarah-xm6yo 5 років тому

    Enameseginalen bz,

  • @እሩሀማነኝስደተኛነኝ
    @እሩሀማነኝስደተኛነኝ 5 років тому +2

    በርታ ማኛው እናመስግናለን እኔ እራሱ ታሪክ አለኝ ግን በምን ልንገርክ ይማሩበት ነበር

  • @ምንብትወዲትለያለህ

    ስንፈትሽኮ የምናገኘው ጂጃናነው አየ ወንዲ

  • @bidiyacapital1073
    @bidiyacapital1073 5 років тому

    እኔም አልወድም እነዚህ ነገሮች መጠየቅ እኳንም ጠላው

  • @ejigyakorygnaleyesusyanite8781
    @ejigyakorygnaleyesusyanite8781 5 років тому

    Enamesgnalen bezi!!

  • @taybatamin6054
    @taybatamin6054 5 років тому

    Enameseginalen 😘😘😘

  • @ኡሙሙአድ
    @ኡሙሙአድ 5 років тому +1

    እንኮን ደህና መጣህ

  • @Lአማራነኝ
    @Lአማራነኝ 3 роки тому

    ግንባለጌሀሆነላአዚምይጨየቃል

  • @werdatesfaye9867
    @werdatesfaye9867 5 років тому

    Enkan dehina metake wedemachine .... kezehi enkan kedamu nesa nage 😃😃😃

  • @hiwihiwi7576
    @hiwihiwi7576 5 років тому

    Thanks moor bro

  • @tigatig457
    @tigatig457 5 років тому +1

    gene wendwche mene yiwedalu huloeme ayiwedeme eche

  • @bestofbest8742
    @bestofbest8742 5 років тому

    Welcome bro

  • @charbelkaram6072
    @charbelkaram6072 5 років тому +1

    Wendm alem enqan bselam metah ere knat ena ye fb sow mayet astelagn

  • @selamawit.ethiopialove3480
    @selamawit.ethiopialove3480 5 років тому

    Enamesgenalen degoter danie

  • @mintiwabagudew8394
    @mintiwabagudew8394 5 років тому +1

    እንኮን ደህና መጣህ ቅናት ትልቅ በሽታ ነው ላለ መቅናት ሞክሩ ተቀጣጥረነው አናስጥለውም ምክንያቱም ሌባ ለአመሉ ዳቦ ይልሳል ወንዶችም ስትቁጥጠረያቸው ይብስባቸዋል

  • @sameerasameera1778
    @sameerasameera1778 5 років тому +1

    1 ኛ ነኝ

    • @ts3057
      @ts3057 5 років тому

      Er wodochem yfetshealu esh gen btiam tifhi selam

  • @የድንግልማርያምልጅነኝእን

    እንዴ ምን እስጨነቀኝና እንየ የሱ ስልክ ምጎረጉረው ይልቅስ የኔ ስልክ መቆጣጠረ ያቁም fbመጠቀም ልከለክለኝ ነው እና ለምን እንደሆነ ኣልገባኝም

  • @SosinaAmsal-nf2ue
    @SosinaAmsal-nf2ue 5 місяців тому

    በዜ ምክርክ በጣም ጥሩ ነዉ ግን ደግሞ ዉይ ሴቱ ዉይ አንድ ነገር ልንገርክ
    እኔ ፊቅረኛ አለኝ ግን ደግሞ እሱ ፖለቲከኛ ነዉ በfb ሰወችን ይነቁራል እሱ ፎቶ የለዉም ግን ደግሞ ሴቶቹ ወደድነክ ነዉ ተመቸከን ነዉ እና እኔ እሱ ሲተኛ ፈተሽኩት ግን በጣም ያስጠላል ልቤ እየመታ ነበር ያየሁት በጣም ይረብሻል ግን በስነስርዓት ከኔ ምን አጥተ ነዉ ብየ ጠየኩት እኔ ወድሻለሁ ምንም ጥርጥር የለዉም አለኝ ግን ለምን ስሌኬን ነካሽ ብሎ ዝግት አደረገኝ እሱ እኮ በላይ ሆኖ ምንም ማድረግ አይቻልም እሱ ከኔ መራቅ አይፈልግም ጊዜ ሊወስድ ይችላል ይመጣል ለምኖ ግን ነገሩ በጣም ይረብሻል ከሱጋ የሚጻጻፉትን ፈጣሪ ያጥፋልኝ እዳ ገባን እኮ ሲያዙ ነዉ እንዴ ሚታዮቸዉ

  • @tgtube
    @tgtube 5 років тому +12

    ሰላም ውዴ የሃግሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው እና የሰብለና በዛብህ ቤተሰቦች ሰቭስክራይቭ አድርጉኝ በፍጣሪ ስም 🙏🙏

    • @አለምነሽበቀለ
      @አለምነሽበቀለ 5 років тому

      ቤተሰብ እንሁን በቅንነት ወደኔም ጎራ በሉ ልኝ

    • @tgtube
      @tgtube 5 років тому

      @@አለምነሽበቀለ እሽ ነይ ውዴ

  • @mamaimissyuoilovemore868
    @mamaimissyuoilovemore868 5 років тому

    Welcome bazee

  • @Lአማራነኝ
    @Lአማራነኝ 3 роки тому

    ባላጥሩልብሀለዉ..ባታስጨንቀዉይሻላል...ዝምመለት

  • @አመሰግንህዘድምክናቴብዘነ

    ሰላምወድማችንእኳንደህናመጣህእናመሰግናለን

  • @soliyanaalexs99
    @soliyanaalexs99 5 років тому

    Lemin lela sat yaworalu kagebu beuhala eswam bemfetshwa lebsache ayegebam

  • @rahehanawawgaga1396
    @rahehanawawgaga1396 5 років тому +1

    በራሳቸው ከተማመኖ ቢፈተሹ ምን ችግር አለ !!

  • @iyasus.ya.dinaliamen3286
    @iyasus.ya.dinaliamen3286 5 років тому

    Xuru

  • @bethlehembelete5189
    @bethlehembelete5189 5 років тому

    Enikuni dena mexaki

  • @OppoF-uc9bf
    @OppoF-uc9bf 5 років тому

    Menew betam tefah wendmachen

  • @eyutube1977
    @eyutube1977 5 років тому +3

    በዜ ወሣኝ ሠው እኳን መጣህ ውዶቼ በፍቃደኚነት ቻናሌን ጎብኙልኝ ከተመቻችሁ ቤተሠብ ሁኑ

  • @asegedechbekele8456
    @asegedechbekele8456 5 років тому

    Enkoan bslam mxae qnat mxfo beschta new xftael dmo yasqtal

  • @samsunggalaxyj5samsunggala143
    @samsunggalaxyj5samsunggala143 5 років тому +1

    እኔም ባለ ቤቴ ሰልኬ እንድፈትሽልኝ
    ኣልፈልግም

  • @ኦርቶዶክስእምነቴኦርቶዶክ

    እንኳን በሰላም መጣህልን

  • @OppoF-uc9bf
    @OppoF-uc9bf 5 років тому

    👍👏

  • @tigisturgessa2252
    @tigisturgessa2252 5 років тому

    Thank you so much

  • @azi1671
    @azi1671 5 років тому

    ሳህ

  • @እታለምቅዱስሚካኤልእረዳቴ

    selam selam

  • @elizapethelizapethmulla4040
    @elizapethelizapethmulla4040 5 років тому

    ሀይ ስላም

  • @emebettamrat3262
    @emebettamrat3262 5 років тому

    🖒

  • @ayaana.hassan7667
    @ayaana.hassan7667 5 років тому

    ወይኔ ጉዴ ፈላ ምን ይሻለኛል እኔ እኮ ሁሌ እንዲህ ነዉ ማረገው በፈጣረ ስም

    • @hodaali8318
      @hodaali8318 4 роки тому

      እኔም ካልተቆጣጠርኩኝ አይነፍሰኝም

  • @ሱብሀንአላህ-ቸ4ኈ
    @ሱብሀንአላህ-ቸ4ኈ 5 років тому +1

    ትክክክልነህ እኔ ግን አያስችለኝም እሺ

  • @sofitube6115
    @sofitube6115 5 років тому +2

    ለቤትህ አድስ ነኝ አጋጣሚ ሁኖ ባሌ ብጣም ይቀና ነብር ።

    • @hanan7573
      @hanan7573 5 років тому +1

      እና ምን አደረግሽ ማማየ ኤኔ በጣም እየቀና አስቸገረኝ አሁን ተፍተናል ግን እንታረቅ እያለ አሁንም ይለምነኛል ደግሞ ምንም አይረዳም ሳስረዳው ትግስት ዜሮ ብዙ ጊዜ መታኝ ከዛ አልፈልግም ፍታኝ አልኩት በግድ ፈታኝ

    • @sofitube6115
      @sofitube6115 5 років тому +1

      @@hanan7573 እማ እኔ አይመታኝም ያው የት ነሽ እማንጋ ዋልሽ ስልኬን ማየት እንደዛ ነው እንጂ ቢመታኝማ ብጨራሽ ባሌም አላደርገውም እርግጥ ስለሚውድ ነው ይባላል ግን የሚመታኝ ከሆና ጉሮሮውን ነው የማንቀው ያምሻል እየመታኝማ አልኖርለትም የኔ የሚቀናው ብቻሽን አትውጨም ማን መጣ ስልኩ የመፊተሽ ባህሪ እንጂ ብትር የለም እህት ከውደድሽው ተመላሽለት እማ???🇪🇹🙏

    • @hanan7573
      @hanan7573 5 років тому +2

      @@sofitube6115 እህቴ ወላሂ የሱን ሀቅ ለመጠበቅ ብዙ ሆኩ አይገባውም አአ የመንግሥት ስራ ነበረኝ በቃ ስራ ውየ ስመጣ ጭቅጭቅ ቃናቱ በዛላይ አንድመስሪያ ቤት እየሰራሽ ከሰውጋ መሀበራዊ ሂወት ግድ ነው ጊደኞቸ ሲያገቡ ወይም የሆነ ፕሮግራም ሲያረጉ ሲጠሩኝ አልሄድ ደሞ ስንሄድ አንድላይ ነው ወንድ ሴት የለም ከቤት ሳልወጣ የት እንገናኝ ብለን ከሴቶቹም ከወንዶቹምጋ እንደዋወላለን ጭራሽ አያምነኝም ወላሂ ሰርግ እንኳን ከመስሪያ ቤታችን ሲያገቡ ልጆች ብር አዋተን ስጦታ ይዘን እንሄዳለን ከዛ ብር አዋጣና የሆነ ነገር ዋሽቸ እቀራለሁ መቸም እሱ ከልክሎኝ ብል ይደብራቸዋል መጨረሻ አልቻልኩም ከዛተውኩትና ባጋጣሚ ውጭ ጀመርኩ ስለማልፈልገው በ9 ቀኑ መጣ 😂😂 ከዛ ስመጣ እሱ ነበር የላከኝ ከዛ በኔና ባንች ስም ካልሆነ አላምንሽም ትከጅኛለሽ አለ እኔም ሌላ ሀሳብ ስለሌለኝና ጉዞ ላይ ከምጨቃጨቅ ብየ ሁለታችንም ፎቶ ተነሳን በሁለታችን ስም አካውት ተከፈተ እዝህም መጥቸ ፈተና ገጠመኝ ስልክ የለኝ ወፍ የለም እምደውለው በ3 ወር አንደየ በሴትዮየ ስልክ አላህ ይይላትና ከዛ እንደልብ አላወራም ሳወራ በሌላ እረከርድ ታረግና ታስተረጉማለች ለካ 9 ሰራተኛጠፍቶባት ነው እኔ አላወኩም ጉደን ከዛ በቃ ስልክ እንቢ አሉኝ ቢያንስ ዋትሳብ ኢሞ ብጠቀም ሁሉንም መረጃ ማግኘት እችል ነበር ከዛ 9 ወር ተገበገብኩ ብር እምልከው በዛ አካውት ነው መጨረሻ ላይ ጠፍሁ ከዛ ባጋጣሚ የህቴ ልጅ ታሞ ነበር እና ቤተሰብ ብር ይፈልጋል 5ሺ ሽር ላክላቸውአልኩት የለኝም አለኝ 8 ወር 35 ሺ ሽር አለውኮ የላኩት ከዛ ከፍኝና የጋደኛው ሚስት አለች ለሷ እንዳጋጣሚ ነገርኳት ወይ እስኪ ቴሌግራም ግቢ አለችኝ ስገባ የአሮጊት መአት የሴትፎቶ ተደርድራል በሱው ቴሌግራም ከዛ አወረድኩና ላኩለት የት ይግባ ጨነቀው እሚገርም በፌስቡክ ነው ጣጣው የመጣው ልጅቱ ባለትዳርና የልጅ እናት ነች 😂😂😂 ወይ ከሷ አልሆነ ወይ ከትዳሩ ሜዳላይ ወደቀ ከዛ 3 ወር ዘጋሁት ስልክ ቀይሮ መጣ በሱቤት ኮንትራት ቤት ስልክ ስለሌለኝ ትሰማለች ታያለች ብሎ አላሰበም ዋናው የልብ ንፁህነት ነው ከዛ በብዙ ሰው ለመነኝ እሱም አጥፍቻለሁ ይቅርታ ቢለኘ ከመጣብኝ ፍክች የለም እና እንደውም ይኸንን ነገር እንደምክንያት ሳየው ለጥሩ ነገር ነው ብየ አሰብኩ ወላሂ ማለት ይቀናል ሰው እማትታከሚው በሽታ ከባድ ነው የሆነ ሰአት ወላሂ በቃ ከባድ ፈተና ውስጥ ነበርኩ መምጣቴ ጥሩ ነው ለምን ቅናት መጥፍ ነው መስተካከል የማይችል ነው እና ብር ትቸ ነው ፍታኝ ያልኩት ለምን ገንዘብ ሰርቸ አገኘዋለሁ ሂወት ግን አይገኝም የሚገርመው እስኪ እሚያገባትን አያለሁ አይኗን ነው እማጠፍት ይላል አሁንም እኔ ምን አደረኩት ብቻ አላህ ይድረስልኝ ልጁ በጣድ የሆነ ሰገጤ ነው አይረዳም ሰው ከፈታ ቡሀላ ሌላነገር ማሰብ ምን ይሉታል እህቴ አበዛሁብሽ

    • @sofitube6115
      @sofitube6115 5 років тому +1

      @@hanan7573 እህቴ ይህ አይሆንሽም እማ ምነው ከንደዚህ ያለ ስው ጋር እንኳንም ተፊታሽ ውዴ ያምሻል እንዴ ይህንን ስገጤ ነው ቀላል አይገልፅውም ማን የሚያገባትን አያለው ይላል ጨራሽ ውየሁ🙉

    • @hanan7573
      @hanan7573 5 років тому +1

      @@sofitube6115 እህቴ ዱቃ አድርጊልኝ የውነት ሀሳብ ይዞኛል

  • @yalgaygonderlejeyalga8649
    @yalgaygonderlejeyalga8649 5 років тому

    Y hagery lejoche bsedt yalachew lehade new hagery lesnabtachew enantem btera lhager yabkachew

  • @seneytiabebe283
    @seneytiabebe283 5 років тому +1

    Hii. ❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹💞

  • @ኤደንአንድለናቷ
    @ኤደንአንድለናቷ 5 років тому +1

    አላነሳም ካለኝ እነዳለሁ

  • @ትግስትአለሙ-ፐ6ቨ
    @ትግስትአለሙ-ፐ6ቨ 5 років тому

    ቅናትስ አያውቀኝም

  • @hayatmuhamed5669
    @hayatmuhamed5669 5 років тому

    😘

  • @adf8774
    @adf8774 5 років тому

    ኮሜንቶች እስኪምከሩኝ. በጣምየምወደው የሜወደኝፍቅርኛአለኝና በፍቅርአብርንከዘለቅን ሶስት አመትሞላን እኔበጣምፀባይየለኝምግን. እንደፀባየነውእሜይዘኝ ምንምአያስከፋኝም ምንምነገርመጥፎ አይናገርኝም. ግን ስልኩን ጠልፌው. ስሙንቀይሮ. የሆናችልጂ ሲያዋራ. አየሁት ግንሌላነገርአላወሩም ሰላምተባብለዋል እስካሁንሌላነገርአላየሁበትም ከመልካምጎኑ በስተቀር. እኔግን ያየሁትምሴጂ ውስጤንእርበሸው ምንትሉኛላችሁ

    • @lidiya727
      @lidiya727 5 років тому

      ቢያወራ ምን ችግር አለው ሰላምታ ብቻ ከሆነ እና ደግሞ ፀባይሽን አስተካክይ መልካም ሆኝለት ካለዛ ታግሶ ታግሶ ትቶሽ ይሄዳል በኋላ እንዳይቆጭሽ

    • @adf8774
      @adf8774 5 років тому

      @@lidiya727 ማርያምንእውነትሽነው. በጣምታጋሽነው. ምንምአይናገርኝ እኔስናገርእሱፀጥነውእሜለኝ. ግንሁሌምእንደዝህሌላጋያወራመሰለኝመቸምሴቶች. ጥርጣሬአንተውም.

    • @genettadese8183
      @genettadese8183 5 років тому

      እየውልሽ እህቴ መጀመሪያ ለምን ሥሙን ቀይሮ ሌላ ሴት ያወራል በህትና ወንድምነት ሊያወራ ፈልጎ ከሆነ ለምን ሥሙን ይቀይራል ብቻ እሥከመጨርሻው ታገሽ ለሌላ ነገር ባይፈልጋት ትክክለኛውን ሥሙን ያሥተዋውቃት ነበር መጠርጠር ጡሩ ነው ካጠፍሁ ይቅርታ

    • @adf8774
      @adf8774 5 років тому

      @@genettadese8183 ምንምአላጠፋሽምውዴትክክልነሽ. እኔምእግዚአብሂርንትግስቱንስጭኝብየዝምብያለሁ. ፀባዩእንደእስስትይቀያየራል. እኔምያጠራጠርኝስሙንለምንቀየር. ስልኬንየትአገኜከው. ስትለው. የሆነሰአት. ተቀብየሽአላት. ብቻግራገብቶኛልእግዚአብሂርእውነቱንያውጣ ደሞባይገርምሽ የቃልኪዳን ቀለበት. አድርገናል. ቃሉንተበላየራሱጉዳይ. ብቻፈጣሪአልሆነሰውላይእንዳይጥለኝእፀልያለሁየኔውድ

    • @genettadese8183
      @genettadese8183 5 років тому

      አይዞሽ እግዛብሄር የፈቀደው ነው የሚሆነው ግን ጠንቀቅ በይ ጠንካራም ሁኚ ለሚፈጠርው ችግርና ደሥታ በጸጋ ለመቀበል ተዘጋጂ ጸባይሽን አሥተካክሊ በተርፈ እግዛብሄር ይርዳሽ

  • @እማየእድሜሺእደተስፍየይረ

    ግርም ነው ቀርታ

  • @ደካማባሪያህነኝ
    @ደካማባሪያህነኝ 5 років тому +1

    ወድምይሁንሴት. አሞልቶሰጠውአለ. ካሁን በፊት. እኔነኝጂ. ክፉሰውነኝ. ስውስቅረብኝ. እረቃለሀ. ልምንእድሁአይገባኝም. ስድትላይሆኝ.ምንም ነገረ. አልመኝም. ግንምንይሆንመጨረሻየ. የማላውቅህባሌ. እማልቀናብህ. የማቀናብኝ. የምወድህ. የምወድኝ. የማከብረህ. የታከብረኝ. ቤተሰቦቸን. የምውድልኝ. በተለይወድሜ. የምትወድልኝ. እኔምቤተሰቦችህን. አክብር. በለውይሁሉ. ምኞትነእመኝው. ይሳካልኝ. ይሆን ህልም. ። ሰምተሀን. የማላውቅህ. የማታውቀኝ. የመኝህክክክክክ

  • @ትግስትአለሙ-ፐ6ቨ
    @ትግስትአለሙ-ፐ6ቨ 5 років тому

    ግን ቅናት በስሱ ጥሩ ይመስለኛል

  • @isjhdegso7412
    @isjhdegso7412 5 років тому

    እረ እኔ ምንም አልቀናም ሴቶች በራሳችሁ ተማመኑ አትቅኑ እሺ ቅናት ሰላምን ይነሳል

    • @hodaali8318
      @hodaali8318 3 роки тому

      እኔ በጣም ቀናተኛ ነኝ እንደት ልተዉ

  • @h..j.1075
    @h..j.1075 5 років тому

    ጥሎብኝ ሰብስክራይብ አሎድም ምን ይሻለኝ

  • @አለምነሽበቀለ
    @አለምነሽበቀለ 5 років тому +2

    ሰብስክራይብ የምትፈልጉ ጎራ በሉ ወደኔ እመልሳለሁ ቤተሰብ እንሁን በቅንነት

  • @twarray3183
    @twarray3183 5 років тому

    Ene migermegn sle wondochi bicha new yemiwora endiyawum wondochi nachew bebzat mikotateru ena miqenu makew

  • @betytade2907
    @betytade2907 5 років тому

    ወንዶች አትበል እኛ ወንዶች እያልክ አውራ ኮተት ስታስጠላ

  • @betytade2907
    @betytade2907 5 років тому

    ለምን እራስህን እየጨመርክ አታወራም አንተ ወድነትህን ትጠራጠራለክ ማለት ነው

  • @መነኚያባቴናፍቂ
    @መነኚያባቴናፍቂ 5 років тому +1

    እንኮን ደህና መጣህ