Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ከአሁን በኋላ አልፈራም።እኔ የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ።ፈጣሪ ይባርክህ።
amen amen amen amen kal hiwot yasmalen
እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አባቴ አሜን እግዚአብሔር ያድነናል።እውነት ነው
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
አሜን ቃለሂወት ያሰሜልን አሜን
በህይወት እንደ እኔ ፈሪ ያለ አይመስለኝም እኔ ነገን ነው የምፈራው ሁል ግዜ ነገ የሆነ ነገር እሆናለሁ ብዬ ነው የምኖረው ነገር ግን የፈራሁትን ነገ እግዚአብሔር በቸርነቱ አሳልፎኛል ትምህርትሀ ውስጤን ነው የነካው ካሁን በዋላ አልፈራም እኔ የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ።
እመን እጂ አትፍራ ወድም
Amen des yilal
አባቴ ምን አይነት ዲንቅ ይግዛብህር ሰዉ ነህ የዛሬው ትምህርት ለኔ ነው
እኔ የምኑርው ኖርው ከግዛብህር ዉጨ ነው እባክህ የግዛብህር ልጅ ይሆንክው አባቴ ባገኝሁት በአካል እፈልጋለሁ
Egzabeher all kanet gar atferi
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመሥገን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን። እግዚአብሔር ከኔ ጋር ነው።ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ የፍርሃት መንፈስ ከኔ አርቅልኝ።🤲❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለሂውት ያስማልን አባታችን በርከታቹህነ ይደርብኝ እስከነቤተስቡቼን አሜን❤❤❤❤
✝️አሜን አሜን አሜን🙏ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏ጥሩ ትምሕርት ነበር 🙏 ፍርሃትን ለማስወገድ የሚያበረታታ ትምሕርት በፀጋው ይጠብቅልን አሜን🙏
ስለቃሉ ቃለ ሒይወት ያሰማልን ነገን ከሚፈሩት አንዱ እኔነኝ ያሳለፍኩት ሒወት ሁሌም ኮሽ ባለ ቁጥር ፍራቴ ይጨምራል እናም አልቅሼ አምላኬ ሆይ አርዳኞ እላለው ለዙ ምክኒያት የሆነኝን አሳልፌ መስጠት አልፈልግም እግዚያብሔር ለሁሉም ቀን አለው ብዬ ተስፋ አደርጋለው
ቃለሂወት ያሰማልን ፍርሀትን ያስወግድልን የእግዚአብሄርን ፍቅር በውስጣችን ያሳድርብን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ክቡር መምህር ሆይ። በጣም ነው ደስ ያለኝ።
እግዚአብሔር ይጠብቀን እንጅ እንደኔ ፈሪ የለም የሚያስፈራኝን ነገር እግዚአብሔር አስፈራርቶ ወደ ሲኦል ይክተተው እንጅ
ቀሲሳ በእዉነት የእድሜ ዘመንህ ይባርክልህ ትምሩቱ ለኔ የተላከ ነዉ በጣም ፈሪና ጭንቀታም ነኝ እኔ ማዳሜ ለደቂቃ ወታ እስከ ምትገባ ምን ታገኝብኛለች በምን ትቀየርብኛለች እየሰራሁ ስራዬ እካን ሳልጨርስ ከመጣች መሬቱ የሚደፋብኝ ነዉ የሚመስለኝ አሁን ግን ክብር የድግል ማርያም ልዽ ሁሉንም ላስወግድ ነዉ
እግዚአብሔር አስተዋይ ልብ በፈጣሪ ስም ያመነ ልብ ይስጠን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናን እመ ብርሀን ትርዳን ጸጋዉን ያብዛልህ መምህራችን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን
እኔም በጣም ፈሪ ነኝ በስደት ነው ያለወት እግዚያብሔር ሁሌም ከኔ ጋር እደሆነ አምናለው ቃለህይወት ያሰማለን መምህራችን የእርስዎ ትምህርት ሱስ ሁኖብኛል
እውነት ነው አስተዳደጋችን ተፅእኖ አድርጎብናል "የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ" ቃሉን በልቦናችን ያሳድርልን ሌላው እኔ ባለሁበት ሀገር በባህሬን ሐመረ ኖህ ኪዳነ ምህረት ቤተ/ክ በእውነት ስንት አረብ ነው እየመጣ ሚጠመቀውና ሚፈወሱት ወደ ቤተ ክርስቲያን ስንሄድ መንገድ ላይ ሲየዩን አረቦች ለኛም ፀልዩልን የማይለን የለም የኛ አምላክ ታላቅ ነው በእውነት እኛ በሀይማኖታችን ቀና ብለን ነው ምንሄደው ይህን ያደረገ ልዑል እግዚአብሔር ነው ለዘላለም ይመስገን. ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አቤቱ መፈስ ቅዱስህን አቅርብልን አምላካችን
ቃል ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝመው ልኡል እግዚአብሔር
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤🙏
አሜን(3)ቀሲስ ቃል ህይወት ያስማልን አሜን(3)
አሜን አሜን ቃል ህወት ያሰማልን መ ምህር
እኔ በጣም ፈሪ ነኝ ግን እግዚአብሔር ሁሌም አይለየኝ በስቱሸለቆ አሻገረኝ ስቴየአነሳኝ ማንነቴን ደብቆ አጢአቴን ሳይቆጥር ስለኔ ፍርሐት ሳስብ የእግዚአብሔር ቸርነት ይደቀኛል ትዕግስቱን ሳስብ
አሜንአሜንአሜንእኔሀጤተኛነኝይቅርበሉኝአሥቡኝበጸሎትሁ
ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን
ሥለማይነገር ሥጡታው እግዚአብሄር ይመሥገን አምላካችን መድሀኒታቸን ከጎናችን አትራቅ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ እየውት ያሰማልን የውነት ፈጣሪን እንደመቅረብ የ ሚያስደስት ነገር የለም ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን. 🙏
selam letewaidocj selam አሜን አሜን አሜን ትክክል ነው መምህራችን🙏🙏
ሰላም አባቴ አሜን አሜን አሜንንን በጣም ነዉ ማመሰግነዉ
አሜን አሜን አሜን መምህራን ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቸው ይባርክልን
አሜን ቃልህይውት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን እባታችን የእገልግሎት ዘመኖት እግዚእብሔር ይባርክሎት እሜን እሜን እሜን
የእውነት መምህር ትምህርትህ ልብ ይጠግናል የተከፋ ያዘነን ያፅናናል ፀጋውን ያብዛልህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ።
የህይወትን ቃል የሰማልን አባታችንጌታዬ መድኃኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን☝🙏
Ameen Ameen Ameen mamharichen melaketi kale hewate yasemalin
አረ ባካቹህ የእግዛቤሔር ቤተሰቦችህ በፀሎታችሁ አስቡኝ ህይወት ከብዶኛል ይህው ስደት ከወጣሁ ሁለት አመቴ ስራ አጥቼ እየተከራተትኩ ነው የእግዛቤሔር ቸርነት በህወቴ እዲንፈፀም እባካችሁ በፀሎታችሁ አግዙኝ እህተ ማርያም ነኝ ከግሪክ
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሄር ይረዳሻል እመቤቴ ካንቺ ጋራ ትሁን አይዞሽ ችግር ስራ ማጣት ሁሉም በእግዚአብሔር ያልፋል
አሜን ወንድሜ ሁሉም ያልፋል ሁሉን የሚችል ልብ ይስጠን
@@ማፊማፊ አይዞሽ እህቴ እኔም በስደት አለም ስራ ስፈልግ አላገኝም ምን አልባት አግንቸ ስሰራ ደሞ ያመኛል ይህ የሴጣን ሴራ ነው እግዚአብሔር ይገስጽልን አሜን ግን እህት የወንቅሸት ገብርኤል የግሩፕ ማህበር አለ ብዙወቹ ከዛ ከገቡ በኋላ በአባ ዮሀንስ ጸሎት ብዙ እየተደረገ ነው እኔም ምስክር ነኝ ከግሩፑ ላስገባሽ እችላለሁ መልሽልኝ
Amen kalehewot yasemalen geta 🙏
Amen kudus azgabiher yrdan azgabiher ymesgen
ቃለ-ህይወት ያሰማልን!
እግዚአብሔር በፍቅሩ ያፅናን
ቃለ ህይወት የስመዐልና
በቃ ቃላት ያጥረኛል ተመስገን አምላኬ ያንተን ትምህርት እንድሰማ ስለተፈቀደልኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህር🙏
አባታችን እውነት ብለሀል ቃለሂወት ይስጥልንአሜን
አሜን አሜን አሜን ቃህወት ያሰማልንንን መምህርራችን እድሜ ጤና ይጠብቅልን
Amen3 kalehewte yasamalen
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen
Amenn🎉🎉🎉❤❤❤ qale hiwet yesimialna
Amen amen amen ቃለ ሂዉት ያሰማለን 🙏🙏🙏
አሚን አሚን ቃለ ህወትን ያሰማልንምን እንደምል ቃላት ያንሰኛልብቻ እድሜና ጤና አብዝቶ ቃለህወትንያሰማልምንእንደምልቃላትያንሰኛልብቻእድሜናጤናአብዝቶይስጥህ
እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥልኝ መምህር
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ወንድማችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ አሸናፊ በትምህርቱ ብዙ ተለውጫለው ያአገልግሎት ዘመንክ ይባረክ
ቀሲስ አሸናፊ ፀጋውን ያብዛልክ ያገልግሎት ዘመንክ ይባረክ ትምርትክ የእውነት ልብ የሚገባ ትምህርት ነው ብሁሌም የምታነሳቸው ሀሳቦት በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ነው በርታልኝ አባቴ
AMEN AMEN AMEN Qale hewete yesemalena ⛪⛪⛪🙏🙏🙏
Egziabeher yebarekeh 🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️
Amen Amen Amen kel hiwoote ya samaliin Abbatechiin bahunet xuru timirtnow !!
ቃለ ህይወት ያሰማል ተስፍአ መንግስተ ሰማያት ያውርልን አሜን
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ቃለ ሐይዉት ይስማልንአሜን አሜን አሜን
Always I should listen your preacher 3 or 4 times because of I really like it I am try to get some people even they don't know you I told them to listen it is very amazing how you touch people's life keep going kesses Ashenafi
አቤት የኔን ማንነት የሚገልፅነዉ ይኸ ትምህርት አዳም በጠራችኝቁጥር በመሸ በነጋ ተሳቅቄ ልሞትነዉ ኡፍፍፍፍፍ ከጭቀቴ የተነሳ እራሴን እያመመኝነዉ
Hulam temirtachun ewedewalew yahulum yena nger nw fitare yseben 🙏🙏🙏
በህይወቲ የምፈረዉ ሀፂያትን በመቀጠል ስለትን በጣም ያስፈራኛል በአጠቃላይ ፊራአት ገደል ይሰዳአል አምላክ በመንፈስ ቅዱስ ይባርከን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
Beautiful children. Thank you for your good teaching.
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
ቃለ ሂዎት ያሰማልን
እውነት ቀሲስ ትምህርቶ በጣም ጥሩ አፅናኝ ነው ቃለ ህይወት ያሠማልን!
አሜን ቃለህወት ያሠማልን እኛም የሠማንዉን እንድንተገብር ያድርገን
አመሰግናለሁ፣እግዚአብሔር ይስጥልኝ
kalehewet yasemaln kibur memeherache bedime tena ytebkiln
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን
ኣሜን(3)ቃለ ህይወት ያሰማልን
Ameen Ameen kalehiwot yaseman
ምን አይነት ፀጋ ነው መምህር ይሄን ትምህርት ደጋግሜ ብሰማው አልጠግበውም እውነት ሰለሁሉም እግዛብሄር ይመስገን
Amen Amen kalehiwet yasemaln e/r yagelglot edmehn yarzmlen betam tru tmrt nw yesemanewn belbonachen yaskerlen 💕💕💕💕💕💕💖💖💖💖💖💖💖💖💖
ፀጋውን ያብዛልህ አባቴ
ቃለእይወትይሰማልን። እድሜዘመንእ። ይባረከ። አሜን
Kale heywte yasemalene yesemuten kale betegbare endefetene Getaye erdange
አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ🤲
Amen amen amen.kale hiwot.yasemalen
ኦርቶዶክስ፣አደለም፣አትስሙ፣ያአሉ፣አሉ፣ግን፣በጣአም፣እወድአለው፣እድሜኤናአ፣ጤናአውን፣ይስጥልኝ፣አምላአክ፣ያአገልግሎኦት፣ዘመንእህንእ፣ይባአርክልክ፣ፀጋአውንያአብዛአልን፣ፈጣአሪኢ፣ይጠብቅእክ
kale Yihot Yasemalen Kesis Bunat Egzihabar segawun Yabezal
kalehiwetn yasemaln Amen Amen Amen...
አሜንንንንንንንንንንንንን ቃል ሂወት ያስማልን
Amen amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnKale hiwet yasemalen
ቃለ ህይወት ያሠማልንንን ሰላም ጤና ፍቅር ያደልልን ቀሲስ!!!
መምራችንቃለይወትይሰማል
ፍቅርጤናይስጥልን
ቃለ ሂወትን ያሰማልን ለአባታችን
እንደምን አለህ ቀሲስ ??ተመስገን። ይገርመኛል እኔ ሁሌም የምታነሳቸውን ሀሳቦች ሁሉ በእኔ ህይወት ዉስጥ ያሉትን ነው የነገርኩህ እስከሚመስለኝ ድረስ ። ስለ መፍራት ይገርምሃል ቀሲስ ከአሰሪዬ ጋር (ከ ማዳም)ሰላም ሲሆን ጌታን ይጨንቀኛል ነገ በምን ይሆን የምንጣላዉ ብዬ ፣ ምን ያጨቃጭቀን ይሆን እረፍት የሌለው ሀሳብ ፡ ይህንን መልእክት ሳዳምጥ በግርምት ነበር። እግዚአብሔር ንፁህ ልብን ይፍጠርልኝ። እየሱስን አማኝ ያድገኝ። በእድሜ በጤና ያቆይህ ።
መፈስ ይገዛ እ/ር ይባርክልን ደስ ይላል
አሜን ወንድማችን እኔማ ኬሽ ባለ ቁጥር ነው የምደነግጠው ሰውም ፈልግሻለው ካለኝ እጨነቃለው እግዚአብሄር ይማርሽ በሉኝ ይሄ የጤና አይመስለኝም
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምሕራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
ልክነመምር። እበጠአፈሪነኝ። በሰደት። አውንምአ። እዚአብኤርን። በሙልቤ። አምነውአለው። አልፈርአም። ቃለእይወትን። ያሰምአልኝ። እድሜዘዘመኖይርዘምልኝኝ
Qalehiwet yasemalin
ቃል ህይውትን ያስማልኝ አሻዬ እግዝያብህር. ይባርክህ
እሜንንንን ቃል ሂወት ያስማልን
ቃለ ህይወት ያስማልን ቀሲስ አሽናፊ አሜን ፫ ።
በእውነት ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ግን እኔ በጣም ፈሪነኝ በነገር ለምሳሌ አብራኝ እምትሰራ ልጅ አለች ኢትዮጲያ ናትበቃ ሁሌም መልካምነገር ሳወራት ትሳደባለች በቃ በጉልበቷ በስድቧ በሀይለኝነቷ ትመካለች ግን ትፀልያለች ክፋትን ታደርግብኛለች ምን ይሻለኛል. እኔ ጥሩ ሰው መስላኝ ሳወራት. እሷግን ሌላ ነገር ታዞራለች በጣም ስትሰድበኝ እንኳን መልሼ አንቺ እራስሽ አላትም በጣም ፈሪነኝ ምንአልባት ከሰደብኳት እግዚያብሄር ይቅር አይለኝም እልና አስባለሁ በእውነት በፀሎታችሁ አስቡኝ
ሀይዞሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እግዚአብሔር አለ።ሀይዞሽ ለሴጣን እጅ አትስጡ ሁለታችሁም
Waw betam des yemil melikt new Kalehiwt yasemalehn egzeabher bedime betena yetebkelehn amen amen amen amen amen amen
ከአሁን በኋላ አልፈራም።እኔ የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ።ፈጣሪ ይባርክህ።
amen amen amen amen kal hiwot yasmalen
እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አባቴ አሜን እግዚአብሔር ያድነናል።እውነት ነው
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
አሜን ቃለሂወት ያሰሜልን አሜን
በህይወት እንደ እኔ ፈሪ ያለ አይመስለኝም እኔ ነገን ነው የምፈራው ሁል ግዜ ነገ የሆነ ነገር እሆናለሁ ብዬ ነው የምኖረው ነገር ግን የፈራሁትን ነገ እግዚአብሔር በቸርነቱ አሳልፎኛል ትምህርትሀ ውስጤን ነው የነካው ካሁን በዋላ አልፈራም እኔ የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ።
እመን እጂ አትፍራ ወድም
Amen des yilal
አባቴ ምን አይነት ዲንቅ ይግዛብህር ሰዉ ነህ የዛሬው ትምህርት ለኔ ነው
እኔ የምኑርው ኖርው ከግዛብህር ዉጨ ነው እባክህ የግዛብህር ልጅ ይሆንክው አባቴ ባገኝሁት በአካል እፈልጋለሁ
Egzabeher all kanet gar atferi
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመሥገን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን። እግዚአብሔር ከኔ ጋር ነው።ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ የፍርሃት መንፈስ ከኔ አርቅልኝ።🤲❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለሂውት ያስማልን አባታችን በርከታቹህነ ይደርብኝ እስከነቤተስቡቼን አሜን❤❤❤❤
✝️አሜን አሜን አሜን🙏
ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏
ጥሩ ትምሕርት ነበር 🙏 ፍርሃትን ለማስወገድ የሚያበረታታ ትምሕርት በፀጋው ይጠብቅልን አሜን🙏
ስለቃሉ ቃለ ሒይወት ያሰማልን ነገን ከሚፈሩት አንዱ እኔነኝ ያሳለፍኩት ሒወት ሁሌም ኮሽ ባለ ቁጥር ፍራቴ ይጨምራል እናም አልቅሼ አምላኬ ሆይ አርዳኞ እላለው ለዙ ምክኒያት የሆነኝን አሳልፌ መስጠት አልፈልግም እግዚያብሔር ለሁሉም ቀን አለው ብዬ ተስፋ አደርጋለው
ቃለሂወት ያሰማልን ፍርሀትን ያስወግድልን የእግዚአብሄርን ፍቅር በውስጣችን ያሳድርብን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ክቡር መምህር ሆይ። በጣም ነው ደስ ያለኝ።
እግዚአብሔር ይጠብቀን እንጅ እንደኔ ፈሪ የለም የሚያስፈራኝን ነገር እግዚአብሔር አስፈራርቶ ወደ ሲኦል ይክተተው እንጅ
ቀሲሳ በእዉነት የእድሜ ዘመንህ ይባርክልህ ትምሩቱ ለኔ የተላከ ነዉ በጣም ፈሪና ጭንቀታም ነኝ እኔ ማዳሜ ለደቂቃ ወታ እስከ ምትገባ ምን ታገኝብኛለች በምን ትቀየርብኛለች እየሰራሁ ስራዬ እካን ሳልጨርስ ከመጣች መሬቱ የሚደፋብኝ ነዉ የሚመስለኝ አሁን ግን ክብር የድግል ማርያም ልዽ ሁሉንም ላስወግድ ነዉ
እግዚአብሔር አስተዋይ ልብ በፈጣሪ ስም ያመነ ልብ ይስጠን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናን እመ ብርሀን ትርዳን ጸጋዉን ያብዛልህ መምህራችን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን
እኔም በጣም ፈሪ ነኝ በስደት ነው ያለወት እግዚያብሔር ሁሌም ከኔ ጋር እደሆነ አምናለው ቃለህይወት ያሰማለን መምህራችን የእርስዎ ትምህርት ሱስ ሁኖብኛል
እውነት ነው አስተዳደጋችን ተፅእኖ አድርጎብናል "የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ" ቃሉን በልቦናችን ያሳድርልን ሌላው እኔ ባለሁበት ሀገር በባህሬን ሐመረ ኖህ ኪዳነ ምህረት ቤተ/ክ በእውነት ስንት አረብ ነው እየመጣ ሚጠመቀውና ሚፈወሱት ወደ ቤተ ክርስቲያን ስንሄድ መንገድ ላይ ሲየዩን አረቦች ለኛም ፀልዩልን የማይለን የለም የኛ አምላክ ታላቅ ነው በእውነት እኛ በሀይማኖታችን ቀና ብለን ነው ምንሄደው ይህን ያደረገ ልዑል እግዚአብሔር ነው ለዘላለም ይመስገን. ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አቤቱ መፈስ ቅዱስህን አቅርብልን አምላካችን
ቃል ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝመው ልኡል እግዚአብሔር
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤🙏
አሜን(3)ቀሲስ ቃል ህይወት ያስማልን አሜን(3)
አሜን አሜን ቃል ህወት ያሰማልን መ ምህር
እኔ በጣም ፈሪ ነኝ ግን እግዚአብሔር ሁሌም አይለየኝ በስቱሸለቆ አሻገረኝ ስቴየአነሳኝ ማንነቴን ደብቆ አጢአቴን ሳይቆጥር ስለኔ ፍርሐት ሳስብ የእግዚአብሔር ቸርነት ይደቀኛል ትዕግስቱን ሳስብ
አሜን
አሜን
አሜን
እኔሀጤተኛነኝይቅርበሉኝ
አሥቡኝበጸሎትሁ
ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን
ሥለማይነገር ሥጡታው እግዚአብሄር ይመሥገን አምላካችን መድሀኒታቸን ከጎናችን አትራቅ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ እየውት ያሰማልን የውነት ፈጣሪን እንደመቅረብ የ ሚያስደስት ነገር የለም ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን. 🙏
selam letewaidocj selam አሜን አሜን አሜን ትክክል ነው መምህራችን🙏🙏
ሰላም አባቴ አሜን አሜን አሜንንን በጣም ነዉ ማመሰግነዉ
አሜን አሜን አሜን መምህራን ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቸው ይባርክልን
አሜን ቃልህይውት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን እባታችን የእገልግሎት ዘመኖት እግዚእብሔር ይባርክሎት እሜን እሜን እሜን
የእውነት መምህር ትምህርትህ ልብ ይጠግናል የተከፋ ያዘነን ያፅናናል ፀጋውን ያብዛልህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ።
የህይወትን ቃል የሰማልን አባታችን
ጌታዬ መድኃኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን☝🙏
Ameen Ameen Ameen mamharichen melaketi kale hewate yasemalin
አረ ባካቹህ የእግዛቤሔር ቤተሰቦችህ በፀሎታችሁ አስቡኝ ህይወት ከብዶኛል ይህው ስደት ከወጣሁ ሁለት አመቴ ስራ አጥቼ እየተከራተትኩ ነው የእግዛቤሔር ቸርነት በህወቴ እዲንፈፀም እባካችሁ በፀሎታችሁ አግዙኝ እህተ ማርያም ነኝ ከግሪክ
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሄር ይረዳሻል እመቤቴ ካንቺ ጋራ ትሁን አይዞሽ ችግር ስራ ማጣት ሁሉም በእግዚአብሔር ያልፋል
አሜን ወንድሜ ሁሉም ያልፋል ሁሉን የሚችል ልብ ይስጠን
@@ማፊማፊ አይዞሽ እህቴ እኔም በስደት አለም ስራ ስፈልግ አላገኝም ምን አልባት አግንቸ ስሰራ ደሞ ያመኛል ይህ የሴጣን ሴራ ነው እግዚአብሔር ይገስጽልን አሜን ግን እህት የወንቅሸት ገብርኤል የግሩፕ ማህበር አለ ብዙወቹ ከዛ ከገቡ በኋላ በአባ ዮሀንስ ጸሎት ብዙ እየተደረገ ነው እኔም ምስክር ነኝ ከግሩፑ ላስገባሽ እችላለሁ መልሽልኝ
Amen kalehewot yasemalen geta 🙏
Amen kudus azgabiher yrdan azgabiher ymesgen
ቃለ-ህይወት ያሰማልን!
እግዚአብሔር በፍቅሩ ያፅናን
ቃለ ህይወት የስመዐልና
በቃ ቃላት ያጥረኛል ተመስገን አምላኬ ያንተን ትምህርት እንድሰማ ስለተፈቀደልኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህር🙏
አባታችን እውነት ብለሀል ቃለሂወት ይስጥልን
አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃህወት ያሰማልንንን መምህርራችን እድሜ ጤና ይጠብቅልን
Amen3 kalehewte yasamalen
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen
Amenn🎉🎉🎉❤❤❤ qale hiwet yesimialna
Amen amen amen ቃለ ሂዉት ያሰማለን 🙏🙏🙏
አሚን አሚን ቃለ ህወትን ያሰማልንምን እንደምል ቃላት ያንሰኛልብቻ እድሜና ጤና አብዝቶ ቃለህወትንያሰማልምንእንደምልቃላትያንሰኛልብቻእድሜናጤናአብዝቶይስጥህ
እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥልኝ መምህር
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ወንድማችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ አሸናፊ በትምህርቱ ብዙ ተለውጫለው ያአገልግሎት ዘመንክ ይባረክ
ቀሲስ አሸናፊ ፀጋውን ያብዛልክ ያገልግሎት ዘመንክ ይባረክ ትምርትክ የእውነት ልብ የሚገባ ትምህርት ነው ብሁሌም የምታነሳቸው ሀሳቦት በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ነው በርታልኝ አባቴ
AMEN AMEN AMEN Qale hewete yesemalena ⛪⛪⛪🙏🙏🙏
Egziabeher yebarekeh 🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️
Amen Amen Amen kel hiwoote ya samaliin Abbatechiin bahunet xuru timirtnow !!
ቃለ ህይወት ያሰማል ተስፍአ መንግስተ ሰማያት ያውርልን አሜን
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ቃለ ሐይዉት ይስማልንአሜን አሜን አሜን
Always I should listen your preacher 3 or 4 times because of I really like it I am try to get some people even they don't know you I told them to listen it is very amazing how you touch people's life keep going kesses Ashenafi
አቤት የኔን ማንነት የሚገልፅነዉ ይኸ ትምህርት አዳም በጠራችኝቁጥር በመሸ በነጋ ተሳቅቄ ልሞትነዉ ኡፍፍፍፍፍ ከጭቀቴ የተነሳ እራሴን እያመመኝነዉ
Hulam temirtachun ewedewalew yahulum yena nger nw fitare yseben 🙏🙏🙏
በህይወቲ የምፈረዉ ሀፂያትን በመቀጠል ስለትን በጣም ያስፈራኛል በአጠቃላይ ፊራአት ገደል ይሰዳአል አምላክ በመንፈስ ቅዱስ ይባርከን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን
Beautiful children. Thank you for your good teaching.
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
ቃለ ሂዎት ያሰማልን
እውነት ቀሲስ ትምህርቶ በጣም ጥሩ አፅናኝ ነው ቃለ ህይወት ያሠማልን!
አሜን ቃለህወት ያሠማልን እኛም የሠማንዉን እንድንተገብር ያድርገን
አመሰግናለሁ፣እግዚአብሔር ይስጥልኝ
kalehewet yasemaln kibur memeherache bedime tena ytebkiln
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን
ኣሜን(3)ቃለ ህይወት ያሰማልን
Ameen Ameen kalehiwot yaseman
ምን አይነት ፀጋ ነው መምህር ይሄን ትምህርት ደጋግሜ ብሰማው አልጠግበውም እውነት ሰለሁሉም እግዛብሄር ይመስገን
Amen Amen kalehiwet yasemaln e/r yagelglot edmehn yarzmlen betam tru tmrt nw yesemanewn belbonachen yaskerlen 💕💕💕💕💕💕💖💖💖💖💖💖💖💖💖
ፀጋውን ያብዛልህ አባቴ
ቃለእይወትይሰማልን። እድሜዘመንእ። ይባረከ። አሜን
Kale heywte yasemalene yesemuten kale betegbare endefetene Getaye erdange
አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ🤲
Amen amen amen.kale hiwot.yasemalen
ኦርቶዶክስ፣አደለም፣አትስሙ፣ያአሉ፣አሉ፣ግን፣በጣአም፣እወድአለው፣እድሜኤናአ፣ጤናአውን፣ይስጥልኝ፣አምላአክ፣ያአገልግሎኦት፣ዘመንእህንእ፣ይባአርክልክ፣ፀጋአውንያአብዛአልን፣ፈጣአሪኢ፣ይጠብቅእክ
kale Yihot Yasemalen Kesis
Bunat Egzihabar segawun Yabezal
kalehiwetn yasemaln Amen Amen Amen...
አሜንንንንንንንንንንንንን ቃል ሂወት ያስማልን
Amen amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn
Kale hiwet yasemalen