ቅናት የማይጠቅም ስሜት ነው፤ እንዴት ልናጠፋው እንድምንችል እንገንዘብ::

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 59

  • @InspireHabesha
    @InspireHabesha  3 роки тому +1

    ኢንስፓየር ሐበሻ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል። ወደፊት የምለቃቸውን ቪዲዮዎች እንዳያመልጣችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ። ቪዲዮዎችን ላይክ ፤ ሼርና ከታች አስተያየት በመስጠት ድጋፋችሁን ግለፁልኝ። Join our Telegram channel at t.me/inspirehabesha ከልብ አመሰግናለሁ❤️❤️❤️

  • @mercybiru6769
    @mercybiru6769 6 років тому +5

    እውነት ለመናገር ጊዜሽን መሰዋት አድርገሽ በምክርሽ ብዙ ትምህርት ሰለምናገኝ እናመሰግናለን እባካቹ ተመልከቱና ብዙ ቁም ነገር አግኙ::

  • @hayhbb4197
    @hayhbb4197 5 років тому +2

    ብዙ፣ትምህርት፣ነው፣ካንቺ፣ያገኝሁት፣አመስግናለሁ፣እህቴ

  • @yasminrede5553
    @yasminrede5553 5 років тому +1

    ምስጋና ይገባሻል ብዙ ነገር ተምሬብሻለሁ ማም

  • @munaseid5741
    @munaseid5741 5 років тому +1

    Yemigerm bkat aleshi ediyet masredat edalebshi tenkkeshi takiyaleshi enamesegnalen Allah ychemrlshi

  • @FoziyaMohammed-c3l
    @FoziyaMohammed-c3l 17 днів тому +1

    ጥሩ ነው ተመችቶኛል በጣም ግን እኔ በፍቅረኛየ በጣመም እቀናለሁ የት ነህ ከማን ጋር ነህ እረ ብዙ ነው ከዚህ ስሜት ልወጣ አልቻልኩም ምን ላድርግ

  • @lhelen6213
    @lhelen6213 6 років тому +3

    wow በጣም ጠቃሚ ምክር ነዉ 💐💕

  • @bezawitweldeselassie5845
    @bezawitweldeselassie5845 6 років тому +3

    This is what we need all ethiopian

  • @BB-ww3uq
    @BB-ww3uq 2 роки тому

    Berchi Berchi👍

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 6 років тому +5

    አመሠግናለሁ የኔውድ
    ቅናት በቁም የሚገድል መርዝ ነው.በሽታ ያመጣል ስለሰው ስንቀና የራሳችንን ሳንኖር እንቀራለን

  • @yechalewelelteweld411
    @yechalewelelteweld411 2 роки тому

    እግዚአብሔር ያክብርሽ እህቴ

  • @messmess4257
    @messmess4257 5 років тому

    ዋውውጥሩ ምክር ነው እህቴእናመስግናለን

  • @genethana1145
    @genethana1145 6 років тому +1

    You are right . Thank you my sis.

  • @zenetsede2967
    @zenetsede2967 6 років тому +1

    ዋዉጌታይባረክሽ

  • @rawabintabas4857
    @rawabintabas4857 5 років тому +2

    ዉዷ እህቴ የአገሬ ልጅ የምሰጭዉ ትምህርት በጣም አሪፍ ነው ቀጥይበት ጥያቄ መጠይቅ እፈልጋለሁ እና ቁጥርሸ ሽጭኝ

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  5 років тому

      Facebook.com/inspirehabesha (messenger)
      Email: inspirehabesha@gmail.com
      Call me direct or via WhatsApp +1 (980) 858-5180. Please text first if I’m available.

    • @MohammadAli-kj1ye
      @MohammadAli-kj1ye 5 років тому

      E

  • @dfghhggbjb1840
    @dfghhggbjb1840 5 років тому

    ድምጽሽም አይሰማም አትፈጥኝም ።።።ትምርትሽ ግን ዋው

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  5 років тому

      This was one of the old videos. I think there is improvement on the most recent videos. Check them out and let me know your feedback. Thanks for the comment.

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 6 років тому +1

    ተባረኪ፡ምስጋና፡በረከትን፡ያመጣል

  • @ferdoskadir1765
    @ferdoskadir1765 Рік тому

    Thank you sis

  • @tadessewegdesress93
    @tadessewegdesress93 3 роки тому

    Banchi gin betam kenahu

  • @ዝምያለሠላምሆነ
    @ዝምያለሠላምሆነ 5 років тому

    እናመሰግናለን እህት

  • @atonashnfa5262
    @atonashnfa5262 6 років тому +1

    Thanks.

  • @mulukamusema1510
    @mulukamusema1510 6 років тому +3

    እህቴ የምትመክረኝ ያህል ነው ሚሠማኝ በጣም አመሠግናለሁኝ

  • @tigistmengistutigist525
    @tigistmengistutigist525 6 років тому

    You so blessed

  • @madamelena8796
    @madamelena8796 5 років тому

    Thank you Sis.

  • @iamfine6333
    @iamfine6333 6 років тому +1

    Tebaraki

  • @tadessewegdesress93
    @tadessewegdesress93 3 роки тому

    Mikegninetis yelebignim

  • @ዝምያለሠላምሆነ
    @ዝምያለሠላምሆነ 5 років тому

    ትክክል ነሽ በረቺ

  • @ኢክራምስደተኛዋምኖርተደብ

    ትክክል ነሽ መንፈሳዊ ቅናት ደስ ይላል እኔ ጎደኛዬ አሰሪዎቾ ምርጥ ናቸው እረፍትም እንደፈለገች ነው በቃ ሁሌም ታድለሽ ያዝልቅልሽ እኔም እዳቺ ቢሰጠኝ ጥሩ አሰሪና እረፍትም አብረን እንድንሆን ስላት ስላት ከወራት በኦላ ያለሁበትን ስራ አቁሜ የተወሰነ ቀናት ስራ ፈትቼ ከዛም ልክ እንደሷ የሆነ ስራ መጣልኝ ክክክ አሁን አንድ ሆነናል ምናለ ከሷ የተሻለ ብዬ በተመኘሁኝ አልኩኝ ሀሀ ፈጣሪ አያልቅበት😃🤭🤭

  • @gedam.youtube8866
    @gedam.youtube8866 3 роки тому +1

    እህት እዳታልፊኝ ጥያቄየን መልሺልኝ እኔ ባለቤቴ አረብ አገረ እየሰራሁ ከነንብረቴ አግብቶብኝ ደሰተኘ ሁኖ ይኖራል እኔደሞ ቢንሰ በበደለኝ በደል ይቅረታ መጠየቅሲገባው እንደት እግዚአብሔር ደሰተኝ ሁኖ እድኖረ ፈቀደለት ብየ እቀናለሁ እና ደሞ በጣም አፈቅረዋለሁ እሱግን ሌላትዳረ ይዞ በደሰታ ይኖራል 9አመት የሰራሁትንም ገዘቤን ሳይሰጠኝ እሱ በደሰታ እየኖረ እኔ ደሞ ፍቅሩም ቅናትም ተቀላቀለብኝ አጣብቄኝ ነገረ ውሰጥ ገባህ ህይወቴ ሊበላሺብኝነው ከአረብ ቤትሰራጋ ይገረምሻል ደም እየተፋሁነው የምሰራው

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  3 роки тому

      ሰላም እህቴ በጣም ከባድ ነው የደረሰብሽ በእውነት ግን የግድ የደረሰብሽን ነገር መቀየር ስለማትችዪ መቀየር ወደምትችይው ወደራስሽ ተመለሺ። ይሄውም ስለሱ ማሰብ ሙሉ በሙሉ አቁመሽ የራስሽን ህይወት ለማስተካከል መስራት ነው። ትንሽ ያልገባኝ ግን እንዲህ በድሎሽ እንዴት ታፈቅሪዋለሽ?

  • @dfghhggbjb1840
    @dfghhggbjb1840 5 років тому

    ትምርትሽ ደስ ይላል ግን አትፈጥኝም ግዜ ለሌለን ችግር ነው

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  5 років тому

      This was one of the old videos. I think there is improvement on the most recent videos. Check them out and let me know your feedback. Thanks for the comment.

  • @MimiMimi-ys9vc
    @MimiMimi-ys9vc 6 років тому

    Ehta amesgnlew

  • @ኢክራምስደተኛዋምኖርተደብ

    በህወቴ ቅናት አልነበረብኝም ግን አሁን ፍቅረኛዬ ከሚያቃቸው ሴት ሲላላጥ ሳየው ያመኛል ቅናት ይሁን ምን አልገባኝም እሱ ምንም አትቀናም ይላል ግን ውስጤ በጣም ይከፋል ግን አስመስላለሁኝ ምንም እንዳልመሰለኝ ቀናተኛ መባል አልፈልግም

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  5 років тому

      ይሄ እኮ ያንቺ ችግር ሳይሆን የፍቅረኛሽ ነው:: ከሴቶች ጋር ያለው አቀራረብ ልክ መሆን አለበት:: ትንሽ መሥመር ስለለቀቀ ይሆናል አንቺ ይሄ የሚሰማሽ::

    • @lidiya727
      @lidiya727 5 років тому

      @@InspireHabesha እናት እኔ ባሌ ከኔ በፊት ሌሎች ሴቶች ጋ ግንኙነት ነበረው ከነበፊት በነበረው የፍቅር ታሪክ እናደዳለሁ እነጫንጭበታለሁ ይሄ ቅናት ነው ወይስ ምንድነው አልገባኝም እሱ ምርጥ የትዳር ሰው ነው እወደዋለሁ ይወደኛል ግን ባለፈ ታሪክ የሚያንድደኝ ምንድነው እንዴት ላስወግድ ምከሪኝ

    • @ኢክራምስደተኛዋምኖርተደብ
      @ኢክራምስደተኛዋምኖርተደብ 5 років тому

      @@InspireHabesha እሺ ማማዬ ግን ምን ላድርግ እንዲመለስ? ከተናገርኩት ቀናች ብሎ ጀብደኝነት ሚሰማው ይመስለኛል

    • @yyreqhg6307
      @yyreqhg6307 4 роки тому

      @@ኢክራምስደተኛዋምኖርተደብ ሊረዳሽ ይችላል ምናልባት መስመር መዝለሉ የገባው ቀን ይረዳሻል

  • @ያንተውናፋቂነኝB
    @ያንተውናፋቂነኝB 5 років тому

    ውይ አለብኝ ግን እዴት እደምተወው አላቅም

  • @allahisoneiloveislam8123
    @allahisoneiloveislam8123 6 років тому

    አይይይ እህቴ ቅናት በባል እንጂ በሌላ የለብኝም ነበር ግን በትዳር ጉዳይ እንዴት ላጥፋ አረ በዱአ አትርሱኝ ሰውን እመክራለሁ ቅናት መጥፎ እንደሆነ እኔ ግን መተግበር አቃተኝ

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  6 років тому +3

      ምፍትሔ አለኝ ለዚህ ችግርሽ:: የቅናት ስሜት ሲመጣብሽ ሁሌም ለባልሽ አንድ ጥሩ ነገር እድርጊ:: ለምሳሌ አጠገብሽ ከሆነ ሄደሽ ሳሚው ወይም ሻይ የሚወድ ከሆነ እፍልተሽ ስጪው:: አጠገብሽ ካልሆነ ደውይለት:: በስልክ የማታገኚው ከሆነ ድግሞ ለእሱ የሆነ ነገር ስሪ ለምሳሌል ብሱን እጠቢለት ወይም የሆነ የሚወደውን ምግብ ስሪለት::

    • @MohammadAli-kj1ye
      @MohammadAli-kj1ye 5 років тому

      A

  • @naimhd3048
    @naimhd3048 5 років тому

    አይን ጥሩ ትምርት ነው ልክ እስልም የያዘው ነው እና አንየ ቁራን ትርጉሙን ታነባለሽ?