- 297
- 11 971 334
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
United States
Приєднався 4 січ 2019
በፍቅር ይበልጣል ቻናላችን ስለ ፍቅር ግንኙነት፣እጮኝነት፣ ዴቲንግ እንዲሁም ትዳር ከዚህ ባለፈም የተለያዩ ስነልቦናዊ ጉዳዮችን በግልፅነት እንጫወታለን።
የእኛ ገፆች ብለን በሰየምነው ፕሮግራማችን ደግሞ የተለያዩ እንግዶችን እየጋበዝን ከነሱ ገፅ የህይወት ተሞክሯቸውን ያስነብቡናል..
Tiktok tiktok.com/@fikeryibeltal19
Telegram t.me/Fikeryibeltal
የእኛ ገፆች ብለን በሰየምነው ፕሮግራማችን ደግሞ የተለያዩ እንግዶችን እየጋበዝን ከነሱ ገፅ የህይወት ተሞክሯቸውን ያስነብቡናል..
Tiktok tiktok.com/@fikeryibeltal19
Telegram t.me/Fikeryibeltal
ከጋዜጠኛ ተክለሃይማኖትአዳነ ጋር የልባችንን ተጫውተናል የእኛ ገፆች Ep2 #Egregnaw #Eyoha #shegerinfo
ሀሳብ፣አስተያየት መስጠት ከፈለጋቹ እንዲሁም በስልክ የማማከር አገልግሎት ለማግኘት በቴሌግራም ቁጥራችን በ0919800810 የድምፅ መልዕክት ያስቀምጡልን።
Переглядів: 14 879
Відео
የማዳም ቅመሞች እስከ መቼ ታለቅሳላቹ? #shegerinfo #Eyoha #ebs
Переглядів 4,9 тис.12 годин тому
ለጥያቄ፣ ለአስተያየት፣ እንዲሁም በስልክ የምክር አገልግሎት ለማግኘት በቴሌግራም ቁጥራችን 0919800810 መልዕክት ያስቀምጡልን።
የልጅነት ጠባሳ በህይወታችን የሚያመጣው ተፅዕኖ #Eyoha #ebs #Childhoodtrauma
Переглядів 1,5 тис.16 годин тому
ጥያቄ ፣ሀሳብ ፣አስተያየት ካላቹ ወይም በስልክ የማማከር አገልግሎት ማግኘት የምትፈልጉ ከሆነ በዚህ ቁጥር ቴሌግራም ላይ የድምፅ መልዕክት አስቀምጡልኝ 0919800810
ከማግባታችሁ በፊት ማወቅ ያሉባቹ 10 ነገሮች #ትዳር #Marriage #ebs #Eyoha
Переглядів 11 тис.21 годину тому
የማማከር አገልግሎት ማግኘት የምትፈልጉ እንዲሁም ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በ0919800810 ቴሌግራም ላይ መልዕክት አስቀምጡልን። ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ነው ። ይቀላቀሉ t.me/Fikeryibeltal ቲክቶክ ደግሞ tiktok.com/@fikeryibeltal19
ወንድ ልጅ እየወደደሽም ሊሸሽ ይችላል? ለምን? ምክንያቶቹ... #relationshipadvise #ፍቅር #love #ebs
Переглядів 10 тис.День тому
አስተማሪ የፍቅር ታሪክ ካላችሁ ወይም አስያየት ካላችሁ እንዲሁም የምክር አገልግሎት ማግኘት ከፈለጋቹ በዚህ ቁጥር 0919800810 ቴሌግራም ላይ መልዕክት ያስቀምጡልን:: ቻናላችንንም ሰብስክራይብ ያድርጉ @fikeryibeltal
የጋዜጠኛ ተክለ ሃይማኖት ያልተሰማ የልጅነት ታሪክ Ep2 (የኛ ገፆች) #egregnaw #ebs
Переглядів 21 тис.14 днів тому
@EgregnawMedia ሀሳብ እና አስተያየት ካላችሁ በ0919800810 ቴሌግራም ላይ መልዕክት ያስቀምጡልን . . . . Tiktok vm.tiktok.com/ZS9q5mYs/ Facebook fiker.yebeltal የውሸታም ፍቅረኛ 6 ጠቋሚዎች ua-cam.com/video/6mhiV4hnZ08/v-deo.html የእውነተኛ ፍቅር 8 ወሳኝ እውነታዎች ua-cam.com/video/LV51fVKNMx8/v-deo.html ለጊዜያዊ ስሜት ነው የቀረበሽ .. ua-cam.com/video/w45m87Lu8Qc/v-deo.html ኩራተኛ አፍቅሬ ማበዴ ነው ua-cam.com/video/AQ3X7lw7VD4/v-deo.html ንፁህ ጓደኛ እን...
በፍቅር ግንኙነት ይወደኛል አይወደኝም ብላቹ ግራ ለተጋባቹ እህቶቼ #love #ፍቅር #marriage
Переглядів 6 тис.14 днів тому
ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ይህ የቲክቶክ ፔጄ ነው ፎሎ አድርጉኝ tiktok.com/@fikeryibeltal19 የቴሌግራም t.me/Fikeryibeltal
ከብዙ ሰዎች ሳቅ ጀርባ ብዙ ህመም አለ #psychology #ebs #psychologyadvise
Переглядів 2,6 тис.21 день тому
ታሪካችሁን ለማጋራት እንዲሁም ጥያቄ ካላቹ በ Telegram 0919800810 በድምፅ መልዕክት ያስቀምጡልን
የ3 መንታ ልጆች እናትነት...Ep1 ከጋዜጠኛ ቤተልሔም ይትባረክ ጋር #motherhood #psychology #Marriage #ፍቅር
Переглядів 6 тис.Місяць тому
ታሪካችሁን ለማጋራት እንዲሁም ጥያቄ ካላቹ በ Telegram 0919800810 በድምፅ መልዕክት ያስቀምጡልን
እነኝህ ነገሮች በህይወታችን ዋጋ ያስከፍሉናል #psychology #psychologyfacts #ebs
Переглядів 18 тис.Місяць тому
እነኝህ ነገሮች በህይወታችን ዋጋ ያስከፍሉናል #psychology #psychologyfacts #ebs
እነኝህን የተረዳሁ ጊዜ ህይወቴ ተቀየረ #ebs #psychology #psychologyadvise
Переглядів 17 тис.Місяць тому
እነኝህን የተረዳሁ ጊዜ ህይወቴ ተቀየረ #ebs #psychology #psychologyadvise
ከጭንቅ እግዚአብሔር አትርፎን ባላሰብንበት ቀን ልጃችንን ወለድን #love #marriage #relationshipadvice
Переглядів 23 тис.Місяць тому
ከጭንቅ እግዚአብሔር አትርፎን ባላሰብንበት ቀን ልጃችንን ወለድን #love #marriage #relationshipadvice
በፍቅር ግንኙነት የሀይማኖት ልዩነት ቢኖር ምን ችግር አለው? #marriage #Love #relationshipadvice #religion
Переглядів 7 тис.3 місяці тому
በፍቅር ግንኙነት የሀይማኖት ልዩነት ቢኖር ምን ችግር አለው? #marriage #Love #relationshipadvice #religion
"ፌክ" ጓደኞች ምን አይነት ናቸው?…. #relationshipadvice #ፍቅር #marriage
Переглядів 6 тис.3 місяці тому
"ፌክ" ጓደኞች ምን አይነት ናቸው?…. #relationshipadvice #ፍቅር #marriage
📌እህቴ ነገን ካንቺ ጋር የማያስብ ከሆነ እነኝህን ነገሮች ስለሚያሳይሽ ጊዜሽ ሳይባክን ንቂ #marriage #ፍቅር #Relationshipadvise
Переглядів 7 тис.3 місяці тому
📌እህቴ ነገን ካንቺ ጋር የማያስብ ከሆነ እነኝህን ነገሮች ስለሚያሳይሽ ጊዜሽ ሳይባክን ንቂ #marriage #ፍቅር #Relationshipadvise
📌ወንዶች መሸሽ ያሉባቹ ሴቶች #relationshipadvice #love #ፍቅር
Переглядів 7 тис.3 місяці тому
📌ወንዶች መሸሽ ያሉባቹ ሴቶች #relationshipadvice #love #ፍቅር
📌ከአይናፋርነት የመላቀቂያ መንገዶች #psychology #psychologyfacts #relationshipadvice #ፍቅር
Переглядів 4,2 тис.3 місяці тому
📌ከአይናፋርነት የመላቀቂያ መንገዶች #psychology #psychologyfacts #relationshipadvice #ፍቅር
📌ሰው እንዳይወጣልን የሚያደርጉ 10 መጥፎ ባህርያት #psychology #psychologyfacts #ፍቅር
Переглядів 38 тис.4 місяці тому
📌ሰው እንዳይወጣልን የሚያደርጉ 10 መጥፎ ባህርያት #psychology #psychologyfacts #ፍቅር
ሴቶች እየቀረቡህ የሚሸሹህ ለምንድን ነው? #relationshipadvice #love #dating
Переглядів 18 тис.4 місяці тому
ሴቶች እየቀረቡህ የሚሸሹህ ለምንድን ነው? #relationshipadvice #love #dating
ናርሲስቶች በፍቅር ውስጥ ከሚያሳዩት ባህርያት መካከል ... #narcissist #relationshipadvice #love
Переглядів 16 тис.4 місяці тому
ናርሲስቶች በፍቅር ውስጥ ከሚያሳዩት ባህርያት መካከል ... #narcissist #relationshipadvice #love
ጤናማ የፍቅር ግንኙነት ባህርያት ምንድን ናቸው? #relationshipadvice #love #healthyrelationships
Переглядів 7 тис.4 місяці тому
ጤናማ የፍቅር ግንኙነት ባህርያት ምንድን ናቸው? #relationshipadvice #love #healthyrelationships
በራስ መተማመናችንን እንዴት እንገንባ/ፍርሃታችንን እንዴት እናስወግድ? #selfconfidence #relationshipadvice #psychology
Переглядів 17 тис.4 місяці тому
በራስ መተማመናችንን እንዴት እንገንባ/ፍርሃታችንን እንዴት እናስወግድ? #selfconfidence #relationshipadvice #psychology
የባሎች ሀላፊነት በሚስታቸው እርግዝና ወቅት #relationshipadvice #love #marriage #pregnancy
Переглядів 8 тис.4 місяці тому
የባሎች ሀላፊነት በሚስታቸው እርግዝና ወቅት #relationshipadvice #love #marriage #pregnancy
🚩🚩🚩እህቴ ከእንደዚህ አይነት ወንድ አምልጪ🚩🚩🚩#relationshipadvice #love #marriage
Переглядів 40 тис.4 місяці тому
🚩🚩🚩እህቴ ከእንደዚህ አይነት ወንድ አምልጪ🚩🚩🚩#relationshipadvice #love #marriage
በምን አይነት ሁኔታ ነው መጋጨት የሌለብን(6 Communication problems) #relationshipadvice #ፍቅር #love
Переглядів 3,8 тис.4 місяці тому
በምን አይነት ሁኔታ ነው መጋጨት የሌለብን(6 Communication problems) #relationshipadvice #ፍቅር #love
ናሆም በበአል ዋዜማ በገንፎ ተራቀቀበት 😂😂 #ethiopia #marriage #relationshipadvice
Переглядів 11 тис.4 місяці тому
ናሆም በበአል ዋዜማ በገንፎ ተራቀቀበት 😂😂 #ethiopia #marriage #relationshipadvice
ሴት ልጅ ከወንድ ምን አይነት ነገሮችን ይስቧታል? (What attracts a woman from a Man ? #ፍቅር #relationshipadvice #love
Переглядів 12 тис.4 місяці тому
ሴት ልጅ ከወንድ ምን አይነት ነገሮችን ይስቧታል? (What attracts a woman from a Man ? #ፍቅር #relationshipadvice #love
ፍትህ በግፈኞች ለተበደሉ ኢትዮጵያዊያን ሴቶች በሙሉ #ፍትህ #justice #ethiopia
Переглядів 1,6 тис.4 місяці тому
ፍትህ በግፈኞች ለተበደሉ ኢትዮጵያዊያን ሴቶች በሙሉ #ፍትህ #justice #ethiopia
በባሏ በየጊዜው እየተወደደች/ እየተከበረች የምትሄድ ሴት ድርጊቶች #love #relationshipadvice #marriage
Переглядів 11 тис.5 місяців тому
በባሏ በየጊዜው እየተወደደች/ እየተከበረች የምትሄድ ሴት ድርጊቶች #love #relationshipadvice #marriage
የሰው አቅም ልክ፣የፍቅር ጉልበት፣ የፈጣሪ ረዳትነት (Ep4) #relationshipadvice #ፍቅር #Relationshipadvise
Переглядів 13 тис.5 місяців тому
የሰው አቅም ልክ፣የፍቅር ጉልበት፣ የፈጣሪ ረዳትነት (Ep4) #relationshipadvice #ፍቅር #Relationshipadvise
አንተ እንዳልከው ቃሉን አንካሳ ሴት እወድሀለው ብትልህ ደስ ብሎህ ለጋብቻ ልብህ ተደስ ብሎት አጅህን ትዘረጋለህ ወይ ? አንተም እኮ እምትፈልገውን የሴት አይነት እየመረጥክ ነው እና እባክህ አግባና ተገላገል
የመእወዳቸው ጥንዶች❤❤
ዝም ብለህ ሚስት አፈልጋለሁ ብለህ ብታውጅ ይሻልሀል
እኔ ግን አልሀምዱ ሊላህ ከኔ ገንዘብ እሚፈልግ ወንድ ጠይቆኝ አያውቅም አግብቸ ወልጀ ፈትቻለሁ የልጆቸም አባት ከሴት ብር አንድ ብር አይፈልግም ከዛም በፊት ብር እሚፈልግ ጠይቆኝ አያውቅም ከፈታሁም ቡሀላ ልስጥሽ እሚከኝ እንጅ አንጭ እሚለኝ አላጋጠመኝም እደት እደሁ ግራ ይገባኛል ብር እየሰጡ ስትሉ እህቴም አርብ ሀገር ነበርች ሀገር ገባች ያገባት ባል ሰርጉንም ችሎ ነው ያገባት ዜሮ አንሳቲም አያውቅም ከስዋ ግን ፍቅራቸው ...ለማለት የአለኩት ብር በመስጠት ፍቅር አይመጣም ጎበዝ ሁኑ ከልክ በላይ አትጣበቁ....ጊዜ አሳልፍ የሚለው አባባል ከእኛ ሙስሊሞች ጋ አይሰራም በሀይማኖታችን የተከለከለ ነው ... በጥቅሉ ሴት ለወንድ ብር መስጠት የለባትም ። ከተጋቡ ቡሀላ ራሱ በፍቃደኝነት ካደርገች ጥሩ ነገር ግን የፍቅራቸው የትዳራቸው መስፈርት የሴት ገንዘብ አያካትትም እስዋ ቢሌየን ቢኖራትና እሱ መቶ ብር ቢያጣ አለመስጠት ትችላለች እሱም ሚስቱን ብር ስላልሰጠችው መጥላት አይችልም በዚህ ወንድምህ ከተፈተነ የልጆቻችው ነው ገንዘቡ የትም አይሄድም ገንዘብ ብሎ የቀረበ ግን አይሆንም ሲያልቅ ይሄዳል እስዋን ብሎ የመጣ ግን ያን ገንዘብ ያገኜዋል
Tekleye & Fiker ❤❤
ለወግ ግን ትሆናለህ
ማሪምን ከመጣሁ አመት አልሆነኝም እዲሁ ከ2ልጆች ጋ እያወራሁ ማሪምን ሁለቱም ገዘብ ጠየቁኝ እግር ብሉ ብየ ብሎክ አደረኮቸው እና በስደት ሆኖ ፍቅር ተገቢ ነው ብዬ አላምንም 🤗 እናመሰግናለን እህታችን የተናገርሽው ሁሉ ትክክል ነው 🙏ለቤተሰብም ቢሆን የተወሰነ ማገዝ❤❤❤
አረ ፍቅር ኦርቶዶክስ አትመስይኝም ነበር ዛሬ በጣም ደስ አለኝ ውበቱን ደፍቶብሻል ደሞ እናመሰግናለን❤❤❤
እውነትዋን ነው በነጻ እንዲለቀቅም ያምራቸው ነበር እረፍ አሁንም እየተጫንካት ነው ችግርህ ግን አልገባኝም
ምንም ጎራ አልተያዘም አለምን ያንጫጫው ባንድ ድምጽ የህጻንዋ በአሰቃቂ ሁኔታ የተገደለችው የተደፈረችው ህክምና ህጻን ብቻ ነው
እግዚአብሔር ይስጥሕ
እግዚአብሔር ይባርክሕ ተክልዬ ስለሪል እስቴት የተናገርከው ምን ያሕል ታማኝ መሖንሕን ነው በርግጥ የተረዳንሕ ❤🙏🙏
ትክክል 💯
በጣም አመሰግናለሁ ከመበላት ያዳንኸን
እረ ክላሲካሉ ራስ ያሣምማል እንዴት እንስማው በጣም ይረብሻል
እረ ይሄን ሰዉ የሆነ ሰዉ ቢያገባዉ እና በተገላገልን
ምነው በተገላገልን እልክ? መልካም እድል ጥሩ ትዳር ይስጥህ ቢባል አይሻልም
ይገርማል ሰለ እኔ ጉድ ሪል እስቴት የምታወሩ ነዉ የመሰለኝ ፡ ከዛሬ 14 አመት በፊት የተዋዋልኩት ቤት እስከ ዛሬ አላስረከቡኝም DMC real estate በእዚህ ምክንያት ከትዳሬ ሰላም የለኝም ባሌ የዉጭ ሀገር ሰዉነዉ ሊያምነኝ አልቻለም ማልቀስ ነዉ ስራዬ ምን ትመክሩኛላቹ?
እኔ ነኝ
10q ምርጥ አገላለፅ ምርጥ ተሟክሮ ነው ፍቅር በርች
የሷ ድምፅ ግን ያስተጋባል
ወዳጄ ስላስብሽልን እናመስግናለን ይመጡና ከእኔ ተማሩ የሚሉት ማንም ከማንም አይማርም ወይስ ባህር ስንሻገር የምናስብበትን አይምሮ ባህር ውስጥ ወድቆብን ነውይ እኔ ሃገር ስገባ ምን እንደሚያጋጥመኝ አላውቅም በወንድ ግን 0,5 ሳንቲም አልተበላሁ ስላስብሽልን እናመስግናለን ድሮ ድሮ ከድጋይ ላይ የተደፋ ውሃ አይታፈስም ይሉ ነበር አዩታቻችን አሁን አሁን ግን እኛ ብንመገርም ብንገርፍም ምክር አንስማም ያው ነን ታጥበን ጭቃ የዘንድሮ ድጋይ ግን ውሃ ቢደፋበት ውሃው ይታፈሳል እኛ ግን ለፍቶ መና ነን. ወይ ነብሴ አሂራችንን አላህ ያሳምርልን
True love is more than everything.
ተክልየ ስለ እግርህ አተ እግር ካላቸዉ በላይ ጠካራ ነህ ግን ስለ አቤቀለሽ ጉዳይ ስትናገር አሁንም እራሱ አሸዋ ሞልቶባት ተባለ ምናምን ትላለህ እኛም አላየንም አተ ግን ንግግርህ አሁንም እሡ ደፋሪ በመባሉ አሞሀል ዝብየ ሳይህ ለማንኛዉም እኔ ፊቅርን እወዳታለሁ መጥፎ መናገር አልፈልግም ሆ
ምርጥ ቃለ መጠይቅ...ፍቅር የምወደውን ስው ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን!!
እንኳን የእምዬ የማርያም ልጅ ማረሽ በጣም ደስ የሚል ጳውሎስን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ
ፍቅር ፍቅር የሆነ ሰው ዛሬ አቀረብሽ ደስ ብሎኛል Mr Adane ካነሳኸው ልጠይቅህ ነበር የመነኩሴው ነገር ምን ደረሰ ? እማሆይስ እንዴት ነች ? ዛሬ ግሩም የሆነ ነጥብ ነው ያነሳኸው በጣም ነው የማምንህ እግዚአብሔር ይባርክህ በምክንያት አይደለም የወደድኩህ የእሥራኤል ማስታወቂያ እንደመናገር አይቀልም በ10ቀን ጉብኝት በቀላሉ ይደመደማል ስለ መኖሪያ ቤት ከጉድ ነው ያወጣኸኝ ለምልሙ ታማኝ ስለሆናችሁ በነፃ ቢሰጡኝ አላምናቸውም አለቀ ! ደግመሽ አቅርቢልን please
በጣም ደስ እሚል 'ና በሳል ኣገላለፅ ነው። እናመሰግናለን።
የምወድህ በጣም ትምርት የሰጠህኝ ነህ እናመሰግናለን
Sineda😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂 Yedibidbu Ken Motku
Jimma Dires Yezachin Konjo Lij Tarik Sitsera Yijemral Fikre Lante
በጣም ጎበዝ እና አስተዋይ ሰው ነው በራሱ የሚተማመን መልካም ሰው
fkr Neh Ante Bizzzzzu Fkr ❤❤❤
ገንዘብ ይኑረኝ እንጂ እኔ አሳይሻለሁ እናቴን ሴትልጅ በተፈጥሮ ማቴራሊስት ነች አንቺ በወሬ ነው እኔ በተግባር ያየሁትን ነገርኩሽ ገንዘብ እንደት መስራት እንዳለብን ብቻ አስብ ወንድ ሁን bro እቺን ባላየ 😮
ልጋጋም ኢትዮፕያላይ ከወሲብ ሌላ ነገር ተፌ አንቺው
wawww tru agelalets new Yegeletsshln betam 10q 3 gze betam kemwedachew Setoch teleychalew bcoz i wasn't ready but now
ኢን ለለሀ ቤይ እውዲሸለሁ❤🎉
እኛሚ ኢኖዲሸሌን🎉❤
🎉🎉❤❤
ይሄንን ካሜት የምተነቡ በሙሉ እባካቸሁ ፅፋልን በመላው አለም የምተገኝ ደጉ ኢትዮጵያየቸ እንደኔ እዚህ ቸግር የገባቸው ካላቸሁን ምን እንዳደረ ማወቅ ሰላምፋልገ እባላቸው ተባበረኝ ኤርሚያስ አመል የተባለው ስወ የዘመን ባንለ መስራቱ ሄኖክ አለማየሁኝ እባላህን ይሄንን ሰውዬ አምጥተህ ኢንተርቭዩ ጠይቅልን ረሊስትት ግንባታ ሰርተን ቤታቸውን እና ስረከባለን ከሎ 2014 በፈረንጆቹ አቈጣጠር 2500 ሺ ኢትዮጵያ ገንዘብ ከነገብረገባቸ ገንዘብ በልታል እኝ በወጪ አገር ለፍተን በብርድ ተቀጥለን ያመጣነውን ገንዘብ ወሃ በላው በጣም ያሰዝናል ሞት አይቀም። በጌታ ፊት አብረን እንቀርባለን አሁን የዚህ አይነቱን ማጨበርበር ቀጥለውበታል ለደግ የኢትዮያ ህዝብ እንደዚሀ አይነት ማጨበርበ አይገባውም ነበር ያሳዘነል እባላቸሁ አንዳንድ ጀግና ጋዜጠኖች ለሆናችሁ የተደደሩ የህዝባቸው ጨንቀት የማሳሰባቱ አንድ ጀግና ኢትዮያዊ ጋዜጠኛ ለሐቅ (ለፍትህን የቆመ ጀግና ወንድ የተገዳውን ና የኢትዮያዊን ህዝብ እንባ እንደሚያብስ እንደሚፈጠር ተስፋ አደርጋለሁኝ የሚያስዘነኝ አገር ውስጥም የሚኖረው ወጨም የሚኖረው ለፍቶ የሚያመጣውን ገንዘብ በገዘ ያጋሩ ሰው መቀማቱና መስቃየቱ ነው ፈጣሪ ይፋረዳ ሁላችንም መሞቱቸን አይቀርም ፈጣሪ ፍት ቀርበን ፋረዳቸውን እንደሚያገኝ በፈጣሪ አልጣነጠርም እንደሄ የተጉዳቸው ካላቸህ እባላቱሁ ተባበረኝ ፅፋልኝ።😂😂🤣🤣🤣💔💔💔💔💔💔💔

😁 " አሀ ከባድ ሰው ነው" ያልሺው ፓርት
የምር አከበርኩህ
አንተ ግን እንደዚህ አይነት ጥያቄ ምን አስጠየቀህ እንዲ ሆኚ ጋብቻ ብጠይቅሽ ታገብኛለሽ ማለት ሰዉ ባለዉ በተሰጠዉ አመስግኖ መኖር ነዉ አለቀ።
አልፈለጋትም አለቀ
ቀረህባት
የመጀመራያው ክፍል የለም 2 3 ብቻነው ያለው የትላግኘው የመጀመራይውን
አለ
በማያዝበት አካል መጨረሻውን የማያቅ ሠው መጥፎ አይናገርም የእውቀት ማነሥ ነው ። ባለንበት ሃገር እንዴት እንደሚከበርና
Oh no I was going to ask you if you are single But even you are single u don’t like dark skin color women I am very dark skin And beautiful
ተባረክ ወንድሜ