ቦታ የማይሰጡንን/የሚገፉንን የምንወደው ለምንድን ነው?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 73

  • @wondwosentafesse9892
    @wondwosentafesse9892 3 роки тому +2

    ፍቅር ሁሌም የምታቀርቢያቸው ቪድዬ በጣም እውነተኛ እና ትምህርት ሰጪ ነው እናመሰግናለን።

  • @اميناتداود
    @اميناتداود 3 роки тому +4

    አናመሰግናለን ሁሉም የስራውን ያገኛል ትክክል ነሺ መልካምነት ለራስ ነው።👍👍👍🌹🌹🌹🌹

  • @betsibetselot3292
    @betsibetselot3292 Рік тому +1

    እውነት ነው ሁሉም ነገር ይሰለቻል ታግሶ ታግሶ መጨረሻ መተዉ አይቀርም

  • @yeneKonjolij12345
    @yeneKonjolij12345 3 роки тому +15

    እኔግን ተጎድቻሉሁ እንጂ አልጎዳሁም በዚህም ደስተኛ ነኝ ከመበደል መበደል ይሻላል።

  • @فاطمةاثيوبي
    @فاطمةاثيوبي 2 роки тому +1

    እዉነት ነዉ በጣም የደረሠበት ያቀዋል እህቴዋ ልክ ብለሻል በርቺልን❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍

  • @hawimohhamed5765
    @hawimohhamed5765 3 роки тому +1

    ምርጥ..የሆነ.ሀሳብ.ነው

  • @አይሻሽፈሬ
    @አይሻሽፈሬ 3 роки тому +3

    የኔ ቆጆ ያለፋሁት የለም ግን ሳጣኝ ቢገባውም ግን ብዙ ነገሬን አበላሽቶብኛል ፍቅር

  • @tesfshtube2147
    @tesfshtube2147 3 роки тому +2

    ዋው ጥሩ ትምህርት ነው በርች

  • @hashensunn9482
    @hashensunn9482 3 роки тому +3

    ውቀትሽ ይብዛለሽ ገበዝነሽ በርቺ ፍቅር ።🇪🇷

  • @shimelsmitiku9560
    @shimelsmitiku9560 Рік тому

    Waw Amazing Concept

  • @nansin4739
    @nansin4739 3 роки тому +1

    እውነት ነው የኔ ፍቅር

  • @nansin4739
    @nansin4739 3 роки тому +1

    እውነት ነው የኔ ልዕልት ተባረኪልኝ

  • @hailelove1
    @hailelove1 3 роки тому +1

    thank u. zare amrobshal betam

  • @liya7521
    @liya7521 3 роки тому +3

    እባክሽ ስልክሽን

  • @Mastewal_Ad.
    @Mastewal_Ad. 3 роки тому

    አመሰግናለሁ !
    በጣም አደንቅሻለሁ ! በርቺ ፈጣሪ ጥበብን እውቀትን ይጨምርልሽ !

  • @meroleta7430
    @meroleta7430 3 роки тому +1

    እውነትሽ ነው ፍቅር እኔ በጣም የምወደው ልጂ ለእኔግድ የለሁም ስደውል ብቻ ነው እጂ አይደውልልኝም እዳልተወው አፈቅርዋለሁ እሱ ከእኔ የሚፈልገው ገዘብ ብቻ ነው የሚለኝ ሁሌ እደሱም ሆኖ በጣምነው ምከባከበው አቅሜ የሚችለሁን ሁሉ አደርጋለሁ ግን አሁን በጣም ከበደኝ እኔስ ልሪቀው ነው

    • @fraolcrbuna5130
      @fraolcrbuna5130 3 роки тому +2

      እረተይው ያንቺ ባልሆነ ሰው አትድከሚ አውቃለሁ የምታፈቅሪው ሰው በቀላሉ መተው ከባድ ነው እኔም እንደዚህ አይነቱን ችግር ውስጥ ነበርኩ ከውስጥሽ እንዲህ ወጣ ፀልዬ

    • @meroleta7430
      @meroleta7430 3 роки тому +1

      @@fraolcrbuna5130 እሺ ውዴዬ አሁን እማ ሁለት ሳምት ሆነኝ ራኩት በቃ በዛላይ ውሸታም አስመሳይ ገዘብ ብቻ ፈላጊ ይገርምሻል ምን ብዬ ልገርሽ በፈጣሪ አይል ነው እዝ የደረሱኩት እደሱ በድል እና እደሱ ዲሪጊት ሞቼ ነበረ የማያልፊ የለም ሁሉም ያልፋል

    • @fraolcrbuna5130
      @fraolcrbuna5130 3 роки тому

      @@meroleta7430 እሺ አይዞሽ ያለ ነው ሰው ከንቱ ነው አብዝተሽ ስትወጂው ይጠላሻል ለማንኛውም ወንድ ነኝ እሺ ጠንከር በይ

  • @selias6268
    @selias6268 3 роки тому +1

    Fikirya btame tnx

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 3 роки тому +3

    ሰላም ሲስ እናመሰግናለን!አንድ እውነት አለ አንድ ሰው ሴትም ሆነ ወንድ ቃፍቀረ /አች ፍቅር በራሱ ያስገድዳል ዮልንታ ፣እንደዚህ፣ ይሆንብኛል ፣ትዝብት፣ ገለመሌ የሚባል ነገር አይኖርም በኔ አመለካከት !ችላ የሚለው /የምትለው ፍቅር የሚባለው ነገር ሳይኖር ነው ሲስ!

  • @kinghabesha8038
    @kinghabesha8038 3 роки тому +1

    Thanks a lot🔥🔥

  • @beliaskal954
    @beliaskal954 3 роки тому +1

    Thank you ❤❤❤

  • @mishaarsnal2642
    @mishaarsnal2642 3 роки тому +4

    ዛሬ የልቤን ነው የተናገርሽው የኔ ቆንጆ 🙏

  • @سيدال-ث1و
    @سيدال-ث1و 3 роки тому

    በጣም ጎበዝ ነሽ የፍቅር ታሪክታቂለሽ አድናቂሽነኝ

  • @ermiaszerihun4312
    @ermiaszerihun4312 3 роки тому +2

    አምሮብሻል ቆንጆ

  • @naserweday9319
    @naserweday9319 3 роки тому +1

    100% TEKEKEL 👍🏽👍🏽

  • @nejmamuhamed6670
    @nejmamuhamed6670 3 роки тому +1

    እእናመሰግናለን

  • @belayasefa5686
    @belayasefa5686 3 роки тому +1

    thank you!

  • @ereyereyerey1376
    @ereyereyerey1376 3 роки тому

    U r sweetheart 10x for ur advice GBU marr

  • @teshomecomputerschool2660
    @teshomecomputerschool2660 3 роки тому

    Thank you for your valuable tips

  • @melkamumeron4303
    @melkamumeron4303 3 роки тому

    ፍቅር ❤❤❤ 👍👍👍

  • @hhihhi3861
    @hhihhi3861 3 роки тому +1

    Thanks

  • @marhatdaselse8751
    @marhatdaselse8751 2 роки тому +1

    ፍቅር❤👌ማር 1ኛ

  • @lidyamarew4112
    @lidyamarew4112 3 роки тому

    Yene konjo lik nesh. Berch 💚💛❤

  • @ታመነ
    @ታመነ 3 роки тому +1

    ለምን ኮሜንት አትመልሽም

  • @dendennakfa1780
    @dendennakfa1780 3 роки тому

    Thank you💯.

  • @berhantekeba3646
    @berhantekeba3646 3 роки тому +1

    This is my life part. I love her but she' doesn't. I am happy she can what she wants.may God prepares more than her.

  • @tigestalemu2425
    @tigestalemu2425 3 роки тому

    ፍቅርዬ ትክክል የዘራነውን ነው ምናጭደው

  • @kalkidanyihonal7278
    @kalkidanyihonal7278 3 роки тому +2

    Fkrye ehe yenem gudaye nw betam gra nw emigebagi berket lay nw yealen ena beakal sngenagi bemrtye nw eminkebakebegi snleyaye gen chrash aydewlm malet tchyalesh ena ehen mn tywalesh fkrye

  • @Mekdesyegeta
    @Mekdesyegeta 2 роки тому

    Betam gobez nesh mikirish Hulu ewnetegna timihirt new berchi

  • @abrihamasfaw4780
    @abrihamasfaw4780 2 роки тому

    Aw lek nashe

  • @ekacell5724
    @ekacell5724 3 роки тому +1

    ፍቅርዬ

  • @melkamunegash8640
    @melkamunegash8640 3 роки тому +1

    ሀይ ፍቅር ደህና ነሽ ብዙ ጊዜ የሚታቀርብው ንግግሮች በጣም አስተመሪ ናቸው ግን ደግሞ አንድ ነገር ላማክርሽ ፈልገ ነው እሱም አንድ ልጀጅቷን በአጋጣሚ ተዋወቅኻት እና ጥሩ የፍቅር ሙድ ውስጥ ገብተን እያለን ትንሽ እየቆዬ ሲመጣ ተቀያየረችብኝ እንደ ድሮ ብቀጥራት ዋሽታም ሆነ ምንም የማታቅ ለውሳኔ ሊረዳት ከበደኝ አንቺ ምን ትያለሽ ፍቅር?

  • @gudetawuli8436
    @gudetawuli8436 3 роки тому +1

    sewu yetefeterewu lesewu naw engi lerasu ayidelem.

  • @yadinalgeta1223
    @yadinalgeta1223 2 роки тому

    Betam tikikil nesh zemenish yibarek tikilegnawun wondi embi blew durye gar hono mecheresha ley godana yiwotalu turu betasab kalele
    Ene layfen betimihrtina besira new yaselefikut erasen manege karekugn bohala zore bilogn miyayugn atehut min tyiyalesh mikerign

  • @አለምየባዩሽነኝየጀግኒትል

    ሁሌም ጥያቄ ይሆንብኝ ነበር ግን ደግም ከኔ የሚጠበቅብኝን አድርጌ ከሔደ ይህድ አንድ ቀን ይገባዋል ፍቅርዬ እናመሰግናለን

  • @nejmamuhamed6670
    @nejmamuhamed6670 3 роки тому +1

    የኔ ዉድ እኔ ባገኝሺና ባወራሺ ደስ ይለኛን እኔን ያስጨነቀኝ ነገር አለ አድራሻሺን

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 роки тому

    Ene yemyi wede gin alwedim

  • @sema140
    @sema140 3 роки тому +1

    Enem yezerahutn new eyachedku yalehut be menged asbew alawqm...tada ahun bale endeza endikebakebegn bfelgim chirash alhonem endet lareg echilalew.yalefew lay yatefahutn endet astekaklalew.

  • @bobcell323
    @bobcell323 3 роки тому +1

    ♥️😇

  • @yabishawendecwhal9513
    @yabishawendecwhal9513 3 роки тому +1

    የኔም ጥያቄ ነው ለምን ይሆን ግን

  • @amanuelarega9470
    @amanuelarega9470 3 роки тому +1

    Lamden nawe sitoche yamifatenut

  • @asnakezinaw1618
    @asnakezinaw1618 3 роки тому +1

    Fkr I am the fan of you . So am royal customer for your UA-cam chanal . Currently am the victim of this issue . ልክ እንደ ጥላ ስቀርባት ትርቃለች ስርቃት ደሞ እየቀረበችኝ ለመወሰን ተቸግሪለሁ ። ምን ባደርግ ትመክሪኛለሽ ? I hope you Understand me. Thanks.

  • @merydemeqe6925
    @merydemeqe6925 2 роки тому

    ይቺ ነገር የኔ ሂወት ናት በጣም ተደጋገመብኝ ግን ከኋላዬ ብዙ ወዳጅ እንዳለኝ እያወኩ ትምርት ሊሆነኝ አልቻልኩም

  • @selias6268
    @selias6268 3 роки тому +1

    Era yatg acowenteshene waye selkishene lakilge pilce

  • @eyeruszekarias6964
    @eyeruszekarias6964 3 роки тому

    እባክሽ ስልክሸን እንዴት ላግኝ እርግጠኛ ነኝ ካንቺ እጠቀማለሁ ስልክሽን ስጪኝ

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 роки тому

    Degmo sew mebtu new ye akanig degmo megref Ena mascenek lyi 1 na neg ye abb gidira zer adelehuu

  • @ታመነ
    @ታመነ 3 роки тому +1

    ፍቅርየ እስኪ እሺ ንገሪን

  • @liya7521
    @liya7521 3 роки тому +1

    አር አንቺን ልጅ በስልክ መግፍኝት እፍልጋልሁ እባክሽ

  • @efibest1615
    @efibest1615 2 роки тому

    Bemin lagegnish fkr

  • @misganamekonen
    @misganamekonen 3 роки тому

    ፍቅር ይልቃል ይሄኛው ቪዲዮሽ ትንሽ ቀዘቀዘብኝ በሰላም ነው?

  • @liya7521
    @liya7521 3 роки тому +2

    ምህርሽን እፍልፋልሁ

  • @bforgeneral5289
    @bforgeneral5289 3 роки тому +1

    ያነሳሽዉ ሀሳብ ጥሩ ሆኖ ሳለ "title"ሉን አላገኘሽዉም ወይም ደግሞ ይዘሽ የተነሳሽዉን ጥያቄ አልመለሽም ፍቅር

  • @fuademuzemile4188
    @fuademuzemile4188 2 роки тому

    ሲስተር በቃ እኔም የገጠመኝ ኢሄ ነዉ በጣም እነደ ምወዳት ታቃለች እሳዋ ግን ከአፍዋ አልወድህም ባትለኝም ለኔ ቦታ የላትም

  • @اميناتداود
    @اميناتداود 3 роки тому +4

    የልቤን ነው ያወራሺው እኔም ተከባክቤ ብይዘው ተቀባረረ አሁን ከነሁሉም ተውኩት ግን መጣ ቢመጣም አልፈልገውም ።

  • @leilaharfouche7045
    @leilaharfouche7045 3 роки тому +1

    ❤️🌹👍

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 роки тому

    Zerocacin Ke Doro jemiro zendiro dires be Etho bolotika tilik Mina alacew Ke nekun new inji degmo Lela gize aba sixew nen

  • @fre5837
    @fre5837 Рік тому

    Thanks ❤❤❤