Bereket Tesfaye በረከት ተስፋዬ and Biruk gebretsadik ብሩክ ገ/ፃድቅ Enkuan Teketelkut / እንካን ተከተልኩት NEW 2023

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 461

  • @Yeabsrasolomon-v4n
    @Yeabsrasolomon-v4n Місяць тому +5

    ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይሄ መዝሙር ይለያል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @champions_post
    @champions_post Рік тому +16

    😍😍😍yes
    የተደረገልኝ ለሁሉ ይታያል

  • @yeabsira2473
    @yeabsira2473 Рік тому +142

    ሁለት ድንቅ ዘማሪዎቻችን እጅግ በጣም እወዳችኋለው እንኳን ጌታ እናንተን ሰጠን አንድ ላይ ስለዘመራችሁ እጅግ ደስ ብሎኛል 😊🤗💙

  • @EmebetTadesse-x2p
    @EmebetTadesse-x2p Рік тому +17

    ፍቅሩን አበዛው ጌታዬ
    እስካይችል ይሄ ትከሻዬ
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤

  • @yordanoskebede5581
    @yordanoskebede5581 Рік тому +46

    እንግዲህ ሁሉ ይስማ ለኔ የሆነውን
    ቀንበሬን ሰብሮታል ኢየሱስ ብቻውን❤❤❤❤❤🙏🙏

  • @Axiom61
    @Axiom61 Рік тому +25

    Dear God, thank you for loving me when I didn't feel loved. Thank you for being there when I didn't have to look up to. Thank you for blessing me so I can bless others. Thank you for all the things that happened and that didn't happen. What you give is always better than what I wanted for my self. For everyone that is reading this, please know God's timing is the right timing. When you feel like giving up just go ahead and think everything that you though will never happen but happened by the grace of God.

  • @songtube_mezmur
    @songtube_mezmur Рік тому +7

    ከእንግዲህ ምን እፈልጋለሁ ፣ ኢየሱስን በቃ አግንቻለሁ
    ፍቅሩን አብዛዉ ጌታዬ ፣ እስካይችል ይሄ ትከሻዬ። ❤
    # ብሩካን ናችሁ 🙌
    @songtube_mezmur

  • @amanueldereje9507
    @amanueldereje9507 Рік тому +24

    ኡፍፍፍ እንዴትት ደስ ይላል ጌታ ስሙ ብሩክ ይሁን ተባረኩልኝኝ ክፉ አይንካችሁ ኑሩልኝኝ!!!

  • @fikirtemelkam5690
    @fikirtemelkam5690 6 місяців тому +6

    ዛሬ ጌታ በዚ መዝሙር በሀይል ተናግሮኛል። ስሰሚው ልቤ ይንቀጠቀጣል። የመንፈስ ቅዱስ ህልውና እስከ አጥንቴ ዘልቆ ተሰምቶኛል። Both of you are anointed ! Bless you more!

  • @samueltamene1511
    @samueltamene1511 Рік тому +11

    እንዴት ልሸሽገው አይኖቼ በርተዋል የተደረገልኝ ለሁሉም ይታያል እንግዲህ ሁሉ ይስማ ለኔ የሆነውን ቀንበሬን ሰብሮታል ኢየሱስ ብቻውን🎤... biruk&beki በጣም የምወዳችሁ ድንቅ ዘማሪያን ናችሁ እድሜያችሁ በጌታ ቤት ይለቅ

  • @Yeabsira_Tsega
    @Yeabsira_Tsega Рік тому +18

    እንዴት ልሸሽገው አይኖቼ በርተዋል!!!
    (ተባረክልኝ ወንድምአለሜ)
    እንደእግዚአብሔር ፈቃድ በቅርቡ እንገናኛለን😊

  • @DawaAlemayehu
    @DawaAlemayehu Рік тому +9

    wiy bereket tebarek fiker yonk sew ♥♥♥♥

  • @solomonayalew7947
    @solomonayalew7947 Рік тому +116

    OMG! what amazing song is this 😲🥺 i can't jump it .bless u (B2)

  • @እሙ-ጨ3ጘ
    @እሙ-ጨ3ጘ Рік тому +7

    ተባረኩልን በፍፁም ልንሸሽገው አንችልም ብሩክ አቅም አለህ ያለህን አቅም በሙሉ በመንፈስ ቅዱስ እርዳታ አገልግሎትህ ከዚህ በላይ እንደሚሰፍ እንደሚወጣ አምናለሁ ከአልበምህ ቡሀላ ጠፍተሀል እንፀሊያለን ጌታ ይከዳሀል 😍

  • @Biruk-SBG
    @Biruk-SBG Рік тому +14

    Just Awesome! እንዴት ልሸሽገው አይኖቼ በርተዋል የተደረገልኝ ለሁሉም ይታያል እንግዲህ ሁሉ ይስማ ለኔ የሆነውን ቀንበሬን ሰብሮታል ኢየሱስ ብቻውን ...................ኢየሱስ ንጉሱ ከፍ ይበል አሜን! ❤🙏

  • @belayneshenbakom2699
    @belayneshenbakom2699 Рік тому +9

    ቤኪ የጌታ ብዙ ፀጋና ብዙ ምህረት እንደበዛልህ ነዉ ያየዉት
    ተባረክ ወንድማችን

  • @benaiahgeorge788
    @benaiahgeorge788 Рік тому +23

    ቡራ የድምፅህ ከለር በጣም ደስ ይላል:: ለሙዚቃ ያለህ ትልቅ ፍቅር ይገርመኛል:: ድሮም ትልቅ አቅም በውስጥህ እንዳለ አምን ነበር:: ቤኪ ስጦታችን ከፍ በል::🎉

    • @tolsamuel3375
      @tolsamuel3375 Рік тому +6

      እና ስለ ድምፁ፣ ስለ ሙዚቃ እና ስለ አቅሙ አስተያየት ከመስጠት ውጪ ሌላ የምትለው መንፈሳዊ አስተያየት የለህም ማለት ነው? ክርሰትያናዊ/መንፈሳዊ አትሸትም፡፡

    • @matiey9620
      @matiey9620 Рік тому

      ​@@tolsamuel3375Ante Demo Melkam Negern Yemikawem Tekawami Menfes Alebh

    • @YaredAyalew-c6t
      @YaredAyalew-c6t Рік тому

      ተባረክ

  • @TRUEBELIVER1
    @TRUEBELIVER1 Рік тому +3

    Bereket tesfaye gn mndnw mishalh be addisu albumh tebarken sanchrs ehen egziabher baleh lay bebzu ychemr tebarek❤❤

  • @EdenKetema-nf3wd
    @EdenKetema-nf3wd Рік тому +2

    እንኳን ተከተልኩት ሁሉን ነገር ትቼ
    ህይወቴ አምሮበታል ኢየሱስን አግኝቼ
    እኔስ ጠግቤአለሁ ከህይወት እንጀራ
    የጎደለኝ የለም ሆኜ ከእሱ ጋራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nataliendrias1345
    @nataliendrias1345 Рік тому +5

    በጣም ነው የምውደው ይህን መዝሙር ተባረኩ ሱስ ሆኖብኛል ደግሜደግሜ ነው የምሰማው❤❤❤❤

  • @MimiNegash-w3w
    @MimiNegash-w3w Рік тому +3

    Geta hoye anten teketye min godelbgne enquan tektlkuhe tebareku ❤❤❤

  • @makimaki7260
    @makimaki7260 11 місяців тому +3

    ቀንበሬን ሰብሮታል እየሱስ ብቻውን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @awodianketema3304
    @awodianketema3304 Рік тому +4

    ደስ አለኝ በናንተ 😍😍🎉😢🤩🤩

  • @eybon3510
    @eybon3510 Рік тому +14

    Awesome collaboration by incredibly talented brothers- God bless you!

  • @amen-ri9zq
    @amen-ri9zq Рік тому +2

    እንኳንም ተከተልኩ ኢየሱሰዬ😔❤❤ ሁሉም አላፊ ነዉ ቤኪ በረከታችን እንወድሀለን ተባረኩልን

  • @mekdimkebede
    @mekdimkebede Рік тому +2

    Konjo mezmur tebareku🙏 gn atere😔

  • @ttas5482
    @ttas5482 Рік тому +4

    God bless you more and more

  • @gelawdiwosteka9439
    @gelawdiwosteka9439 11 місяців тому +1

    ትክክል የኢየሱስ ክርስቶ ውለታ ብዙ ነው።ኢየሱስ ብቻ ጌታ ነው ለዘለዓለም። አሜን !!

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 Рік тому +4

    እግዚአብሔር ፣አብዝቶ፣ዝማሪያቹሁ ይብዛ፣፣በጌታ፣በእየሰሱ ተባርኩኩልኝ ሽስሎም ሻሎም ክእየሩሳል ❤❤❤

  • @bezabless
    @bezabless Рік тому +9

    What an amazing combination of you two, love the message and the music,
    እንዴት ልሸሽገው አይኖቼ በርተዋል የተደረገልኝ ለሁሉም ይታያል 🙌🙌

  • @kalizee6722
    @kalizee6722 10 місяців тому

    እንኳን ተከተልኩ
    ሁሉን ነገር ትቼ
    ህይወቴ አምሮበታል
    ኢየሱስን አግንቼ
    እኔስ ጠግቢያለው
    ከህይወት እንጀራ
    የጐደለኝ የለም
    ሆኄ ከእሱ ጋራ
    What a Wonderful Song May God Bless You Both 🙏🏼🙏🏼❤️🩷✝️

  • @MesifinMesifin-h1w
    @MesifinMesifin-h1w 2 місяці тому

    በረከት ተስፋዬ ❤አድናቂ ናኝ

  • @M.G644
    @M.G644 Рік тому +4

    Oh this is heart takeing god bless you guys❤

  • @LiliYosef-v5v
    @LiliYosef-v5v 2 місяці тому

    እንኳን ተከተልኩት

  • @tsegayeassefa634
    @tsegayeassefa634 11 місяців тому

    እንዴት ልሸሽገው አይኖቼ በርተዋል የተደረገልኝ ለሁሉም ይታያል እንግዲህ ሁሉ ይስማ ለኔ የሆነውን ቀንበሬን ሰብሮታል ኢየሱስ ብቻውን!!!

  • @amanuelmekonnen5094
    @amanuelmekonnen5094 Рік тому +3

    wonderful mezmur

  • @User_lovyelias1111
    @User_lovyelias1111 Рік тому +3

    Yes I can't hide it my eyes are open and I don't want anything without JESUS

  • @rahelassefa9868
    @rahelassefa9868 Рік тому +2

    በጣም የሚገርም ነው እየሱስ ይባረክ

  • @AmanuelAyele-k3y
    @AmanuelAyele-k3y 3 місяці тому

    ኢየሱስ የሌላቸው ሰዎች ግን እንዴት ነው ሚኖሩት ?? እንኳን ተከተልንህ እነ ቤኪ ተባረኩልን ሰምቼ አልጠግብ አልኩ የጸጋው ባለቤት ይባረክ ❤❤

  • @TakeleFekadu
    @TakeleFekadu 11 місяців тому

    በጣም ደስይላል

  • @febenfikadu1358
    @febenfikadu1358 Рік тому +1

    Birukye tefaheben eko beki tebarekulin

  • @melakugetahun410
    @melakugetahun410 Рік тому +3

    Wow this is amazing song I love it

  • @elroegirma7690
    @elroegirma7690 Рік тому +1

    Bereket tebeltegal tebarekuuuu

  • @እምዬሐገሬ
    @እምዬሐገሬ 11 місяців тому +3

    Musical geniuses ❤❤❤ kudos God bless y'all lots of love❤❤

  • @leilenamesfin1525
    @leilenamesfin1525 Рік тому +13

    እንኳንም እየሱስ አገኘን ❤❤❤...ተባረኩ

    • @AmanuelAyele-k3y
      @AmanuelAyele-k3y 3 місяці тому

      ሰው እንዴት ነው ያለ ኢየሱስ ሚኖረው ??

  • @tigestalemayehu-bp9rr
    @tigestalemayehu-bp9rr 9 місяців тому +1

    Blessed song

  • @fenetmotumaalemu5576
    @fenetmotumaalemu5576 Місяць тому

    For ever grateful ❤❤❤❤

  • @gedionephream7065
    @gedionephream7065 4 місяці тому +1

    ውድጄዋለበረከትእናብሩክእናመሰግናለን❤❤❤አሜን

  • @FasilFanuel
    @FasilFanuel Рік тому +2

    የኔ ዉ ዶ ች በጣም ነው ምንዎዳችሁ ❤️❤️ ጌታ ዘመናችሁን ይባረክ

  • @Edi.b-i6s
    @Edi.b-i6s Рік тому +17

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ!! እሰይ ደስ የሚል ዝማሬ❤❤❤ ነፍስ የሚያረሰርስ🙏🙏🙏

  • @edenmesfin5450
    @edenmesfin5450 Рік тому +10

    This touches my soul bro😭😭
    Got this on shuffle
    thank you guys for blessing us with this song ❤

  • @ins.melkamuyohannes4290
    @ins.melkamuyohannes4290 День тому

    betam konjo mezimur

  • @negisttesfaye6072
    @negisttesfaye6072 2 місяці тому

    አሜንንን

  • @YehiwotfreDuressa-ic1yd
    @YehiwotfreDuressa-ic1yd Рік тому +1

    መዝሙሩን እወዳዋለው በርቱ❤❤❤❤❤❤

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 Рік тому +3

    አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለዘላለም ሰሙ ከጨለማ ያወጣኝ ጌታ እየሱስ ❤❤❤❤❤
    ዘመናችሁ እጥፍ ይባረክ ❤❤🙏🙏ተባረኩ ።

  • @AilonHaileyesus
    @AilonHaileyesus Рік тому +4

    how am I just hearing this now!?! This is amazing 💯🙏🙌 on repeat

  • @HailuDegefa-y7s
    @HailuDegefa-y7s Рік тому +1

    geta abezetu ybarkeh

  • @redietsolomon-o5u
    @redietsolomon-o5u Рік тому +13

    እንግዲህ ሁሉ ይስማ ለኔ የሆነውን
    ቀንበሬን ሰብሮታል ኢየሱስ ብቻውን👌👌

  • @derartugetachew4969
    @derartugetachew4969 Рік тому +5

    Hallelujah! በጣም ተወዳጆች ናችሁ❤❤❤

  • @Ermiaddis4395
    @Ermiaddis4395 Рік тому +3

    በጌታ እውነት ምን አይነት ዝማሬ ነው ተባረኩ በጣም ጌታ አመሰግናለሁ ስለ እናንተ

  • @NehemiahNehi
    @NehemiahNehi 11 місяців тому +1

    I❤this Gospel song, God bless bereket and biruk❤

  • @Simbosa7
    @Simbosa7 8 місяців тому

    Good bless you grasias❤❤❤❤❤

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 Рік тому +5

    አሜን ኢየሱስ እንኳን ተከተልኩት የተባረካችሁ ቡሩካን ዘማሬዎች ጸጋ ይብዛላችሁ

  • @miliyardtafese9147
    @miliyardtafese9147 Рік тому +2

    አሜን አዲስ ኪዳናዊ መዝሙር ነዉ ተባርካችኋል

  • @LeliseAguma
    @LeliseAguma Рік тому +3

    Love love love this….

  • @mikiyaslemma2879
    @mikiyaslemma2879 Місяць тому

    May God blessed you 😊

  • @wondyasfaw931
    @wondyasfaw931 11 місяців тому +1

    Wow , May Almighty God bless you !!!

  • @fordownload7120
    @fordownload7120 Рік тому +4

    Wow I can't stop listening to this song
    It is full of sprit
    Bless you 🙏 beka and biruk

  • @hassetdechasa2484
    @hassetdechasa2484 Рік тому

    Uuufff tebareku fb story lay semiche you tube filega metahu tebarekulign❤❤❤❤

  • @yalewgorfu
    @yalewgorfu Рік тому +7

    It really touched me to the core bless you brothers abundantly!!!!

  • @SerkalemGSiyum
    @SerkalemGSiyum 3 місяці тому

    What a beautiful song 🎶 Birukiye and Beki God bless you more!!

  • @helonadejene3282
    @helonadejene3282 7 місяців тому

    እውነትም እንኳን ተከተልነው ይሄንን ድንቅ ጌታ!! ፍቅሩ ብዙ ነው።

  • @atoexodus
    @atoexodus Рік тому +15

    Beautiful song!!!!

  • @JackLight-c3v
    @JackLight-c3v Рік тому

    Biruke geta abaten betam gobez nek bka bemnim nger edayidbrn btam bizu fan nw yalk.......ena dmk migermegn lante misetk mezmur yetleye nw betam nw miamrewwwww.....ena atitfa muzic srilnnn❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @በኢየሱስጉዳይአልደራደርም

    Geta eyesus Zemenachu hiwotachu Agligililoti yetebareke Yihun tseguw Yibizalachu ❤

  • @SerkalemGSiyum
    @SerkalemGSiyum Рік тому +4

    Amazing song, amazing singers! Love you both !!

  • @eyuabsha
    @eyuabsha Рік тому

    እኔም እንኳን ተከተልኩ 🤗🤗🤗🥰🥰🥰

  • @AshenafiAddisuMiruts-pv6wj
    @AshenafiAddisuMiruts-pv6wj Рік тому +1

    ቤኪ በጣም ነው የምንወድክ ትባርክ ዝማሬዋችክ dawnlod አርገን እንድንስማችው እባክህን ፍቀድ ትባርክልን

  • @Bethel-sb3dc
    @Bethel-sb3dc Рік тому

    Mesmat makom alchalkum bewnet zemenachu ybarek ❤

  • @alexanderproduction9623
    @alexanderproduction9623 Рік тому

    ❤🎉god bless you!

  • @NoahDaniel-bn4fu
    @NoahDaniel-bn4fu Рік тому +1

    God bless you all

  • @nani-pe3ip
    @nani-pe3ip Рік тому

    እልልልልልልልልልልልል ተባረክ አዳኜ ታዳጊዬ ኢየሱስ❤❤❤

  • @bettymoges6526
    @bettymoges6526 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤Ellllllllllllllllllllllllllllllllllllll esey geta simu yibarek blessed song wendmoche tsegaw yibzalachu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @negiyegandabo7052
    @negiyegandabo7052 4 місяці тому

    Amennnnnnnnn
    Haashu ❤❤❤❤❤❤❤

  • @NigatGurmesa
    @NigatGurmesa 3 місяці тому

    Jesus is Lord ❤❤❤ 🎉🎉🎉

  • @abrishi2647
    @abrishi2647 Рік тому

    Wow buruke thenk you

  • @SaronGetachew-l4c
    @SaronGetachew-l4c Рік тому

    Egzyabhar ybarkachu ❤❤❤

  • @birukgetachew1620
    @birukgetachew1620 Рік тому +11

    This is absolutely amazing! From the captivating jazzy intro to the impartial content of the lyrics, it effortlessly keeps listeners engaged in praise. The guitar presence also adds a wonderful anchor to the piece.
    Blessings to both of you. Biruke, words can't adequately convey the grace that God has bestowed upon you. 🥰

  • @ephratatarekegn3904
    @ephratatarekegn3904 Рік тому +5

    I truly can't stop listening to this song 😊

  • @MeskremBelay
    @MeskremBelay Рік тому

    God bless u😊😊😊

  • @kalkidanradfordtv
    @kalkidanradfordtv 9 місяців тому +1

    Wow why am I just now hearing this just wowwwww 🔥🔥🔥🔥

    • @BIRUKGEBRETSADIK
      @BIRUKGEBRETSADIK  9 місяців тому

      Thank you so much sister 🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙏🏾

  • @azebtesfagiorgis6364
    @azebtesfagiorgis6364 Рік тому

    Esey Esey! Enquan agegnen

  • @abrahamassefa3403
    @abrahamassefa3403 Рік тому +1

    Exquisite

  • @LED_PICTURES
    @LED_PICTURES Рік тому

    Didn't know this young man till I watch this clip. Bless you my Gobez

  • @luwamtekie7654
    @luwamtekie7654 Рік тому

    God bless you more than anything ❤❤❤I'm 🙏with my hands

  • @tegustgobena7729
    @tegustgobena7729 8 місяців тому

    ❤❤❤እሰይ ተባረኪ አዘብዬ

  • @selamandom6996
    @selamandom6996 Рік тому +3

    I couldn't stop listening 🎧🎧, Ma fav gospel signer bereket tesfaye ❤🔥 keep it & you're highly favored ❤️

  • @Natnael2023
    @Natnael2023 3 місяці тому

    Amen 🙏🏼

  • @misganazewdu8493
    @misganazewdu8493 Рік тому

    Biruk betam new yemiwedh mezmurochin betam new misemachew yibarkugnal tebareklign🥰🥰bekiye 🥰🥰 bereketachin nachu tebarekulign ❤❤❤

    • @BIRUKGEBRETSADIK
      @BIRUKGEBRETSADIK  Рік тому +1

      I am super glad to hear That🙏🏽🙏🏽 may God bless you as well!🙌🏾

  • @Beru199
    @Beru199 10 місяців тому

    እግዚአብሔር ይባረክ❤❤❤