i have been complaining about my life few hours ago but look now God is literally reminding me of how he got me through those days and even how he is and has been my strength, joy and hope on my worst days. I Really LOVE you,Lord ❤ I know you are closer than my nxt breathe, I know you understand me better than anyone else(even myself) and I know i hv a lot of reasons to be thankful 😇 And #DawitGetachew I believe I’ll get a chance to tell you how each and every songs of you help me to look up to the cross and love God in every situation .Stay blessed 🙏🏻
እውነትም ነጋ! መዝሙሩን ስሰማው ደሞ የበለጠ በደንብ ነጋ🙌 I absolutely love this gospel song💙 It was the exact message I needed to hear today. My soul is filled with gratitude as it reminded me of how far I’ve come in life, how many storms I've passed🥹 and how God has always been there, protecting me every step of the way🥰 I’m so blessed 😇 God bless you, Davye, and everyone who contributed to this beautiful harmony👌 your collaboration has touched my heart deeply, and I am grateful for this amazing soul-stirring song❤Truly, I bless God for His love and protection🙏💙
ገና ሳልሰማ ላይክ የማደርገዉ ነገርስ 🙏🙏🙏
😂😂😂😂
Same!! 😂😂
Fr😂😂❤❤
Me too
Eko 😢🎉🎉🎉🎉
THANK YOU FOR SHAIRENG US YOUR GRACE በጣም የሚባርክ ዝማሬ ነው፡፡ የ2024 ዓም ያለፉትን ወራት በሙሉ እያሰብን ካንተ ጋር አብረንህ አምላካችንን እያመሰገንን ነው
Amen
ሁልጊዜ የናንተን ኮመንት ሳይ ጌታዬን አመሰግነዋለሁ። ተባረኩ ቀጥሉበት ብዬ ለመምከር ታናሽ ብሆንም ግን ዋጋ እንዳለው እንድታውቁ ፈልጋለሁ ተባረኩ
ነጋ ለሊቱ አለፈና
ዳግም ቆምኩ እኔም ለምስጋና
እነዚያ ቀናቶች አለፉ
እግዚአብሔር ከልሎኝ ከክፉ
እነዚያ ሌሊቶች አለፉ
ምህረቱ ሸሽጎኝ ከክፉ
በጨነቀኝ ጊዜ ወደ አምላኬ ጮኽሁኝ
ጩኸቴንም ሰምቶ ፈጥኖ ደረሰልኝ
ፈጥኖ ደረሰልኝ
በእኔ እና በሞት አንድ እርምጃ ሲቀር
የምህረት እጁ ነው የያዘኝ በፍቅር
ያወጣኝ በፍቅር
እንዴት እሆን ነበር ባይደርስልኝ ከጎኔ
ጠላት በዋጠኝ በጠፋሁኝ ነበር ያኔ
እንዴት እሆን ነበር ዞር ብዬ እያሰብኩኝ
ለአዳነኝ ፀጋ ምስጋናን እሠዋለሁኝ
አምላክ አለኝ የሚራራልኝ ገና ሳልነግረዉ የሚረዳኝ
አይኑ እንዳየ የማይፈርድ ለዘላለምም የሚወድ
ባለቀስኩበት ቀናት ፈንታ ልቤን ሞላው በእልልታ
የዘወትር ዋና ስራዬ ምስጋናው ሆኗል የጌታዬ
የምህረቱ ብዛት በህይወት አቆመኝ
እንጂ በራሴማ ትናንትን ባልኖርኩኝ
ዛሬን ባላየሁኝ
ለነገም ተስፋዬ እግዚአብሔር ነውና
ስሙን እባርካለሁ ዘወትር በምስጋና
ይገባዋልና
የማያልፍ ከሚመስል የሕይወቴ ሌሊት
ፈጥኖ የታደገኝ ሰው ከማይደርስበት
እግዚአብሔር ነው የሆነልኝ ብርሀን
የእንደገና አምላክ የሰጠኝ ሌላ እድልን
ነጋ ለሊቱ አለፈና
ዳግም ቆምኩ እኔም ለምስጋና
እነዚያ ቀናቶች አለፉ
እግዚአብሔር ከልሎኝ ከክፉ
እነዚያ ሌሊቶች አለፉ
ምህረቱ ሸሽጎኝ ከክፉ
በክንፎቹ መሀል አዝሎ አሻገረኝ
ብቻውን እየመራ እዚህ አደረሰኝ
ተጠነቀቀልኝ እንደ አይኑ ብሌን
ጸጋና ምህረቱን አብዝቶ ያለመጠን
አምላክ አለኝ የሚራራልኝ ገና ሳልነግረዉ የሚረዳኝ
አይኑ እንዳየ የማይፈርድ ለዘላለምም የሚወድ
ባለቀስኩበት ዘመን ፈንታ ልቤን ሞላው በእልልታ
የዘወትር ዋና ስራዬ ምስጋናው ሆኗል የጌታዬ (፫)
👏
Thank you 🙏🏾
Tebarek wendime🙏
ነጋ😭🙏 እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
ተባረክ
ተባረክ አንተ ሰው
የሚገርመው ገና ስከፍተው መዝሙር ልሰማ 14 ሰዓት ከተለቀቀ ይላል , የሆነ ነገር ዛሬ በቤተሰብገጥሞን ልክ እንደመዝሙሩ መልዕክት በሚያስገርም መንገድ እግዚአብሔርሌላ ዕድል ሰጠቶን መልስ ሆነልን !!! አሜን ይሁን ብላችሁ ከእኛ ጋር እግዚአብሔርን አክብሩልን!!
ዴቭየ አንተ ትሁት ሰዉ አንተን ስናይ እየሱስን ስለምናይ ስላንተ እግዚያብሄርን እናመሰግናለን።
እውነት መዝሙሩን ስሰማው ብዙ ለሊቶቼን እያሰብኩኝ አይኔ በእንባ ሞላ ስንት ለሊት አለፈ በምህረቱ
ሳለያው ነው ለይክና ኮሜንት ማረገው የተባረክ ነህ ዴቭ
Same here❤❤❤
me too
Me too
እኔስ ብትል❤❤❤❤❤
Me too
i have been complaining about my life few hours ago but look now God is literally reminding me of how he got me through those days and even how he is and has been my strength, joy and hope on my worst days.
I Really LOVE you,Lord ❤ I know you are closer than my nxt breathe, I know you understand me better than anyone else(even myself) and I know i hv a lot of reasons to be thankful 😇
And #DawitGetachew I believe I’ll get a chance to tell you how each and every songs of you help me to look up to the cross and love God in every situation .Stay blessed 🙏🏻
this life isnot for those who complains
Glory to Jesus!❤❤ እግዚአብሔር ህያው ነው...አለ ይሰማል ይመልሳል...የልጆቹ ነገር ግድ ይለዋል..may you see many more good days with The Lord!
አንድ ቀን “ነጋ” እላለሁ ሁሉ ያልፋና😢😢😢😢 እግዚያብሔር ይባርክ ዴቫ እናመሰግናለን።
May God help you!
@ thank you 🙏
🙏🏽🙏🏽
እግዚአብሔር ይመስገን ከ 3 ወር በፊት የምር ነገን ማሰብ ምከብድ ግዜ ላይ ነበርኩኝ ግን አሁን እንደቀልድ አወራለሁኝ እግዚአብሔር የምር አነጋልኝ የተናገረኝን ቃል ሳያጥፍ ብቻ ምን እላለሁኝ እግዚአብሔር ይመስገን
Esey Amen 🙏
ዳዊት ተባረክ በረከታችን ነህ ፤ ግን ለምንድነው ማታገባው ፤ በጣም ስለምወድህ መልካም ነገር ሁሉ እመኝልሀለው ፤ ትዳር ደግሞ በጣም መልካም ነገር ነው። በናትህ አግባ 2017 እጠብቃለው።
ያንተ መዝሙር እየቆየ ነው የሚገባኝም
ተባረክ ዴቭ
True!
አምላክ አለኝ የሚራራልኝ ገና ሳልነግረው የሚረዳኝ
አይኑ እንዳየ የማይፈርድ ለዘላለምም የሚወድ
ባለቀስኩበት ዘመን ፈንታ ልቤን ልቤን ሞላው በእልልታ የዘውትር ዋና ስራዬ ምስጋናው ሆኗል የጌታዬ (፫)
ይህ የምታነቡት እግዚአብሔር እንደዚህ ያስብላችዎ
amen
Amennnn
በእውነት አንተ ዝም ብለህ ዘምር 🙌🙌🙌🙌😍😍😍🥰☺️😌😌
ያንተ መዝሙር እስክትለቅ በጉጉት ምጠብቀው እኔ ብቻ ነኝ ተባረክ❤❤
Egnam alen
Me too ❤❤❤
Hulum nw
ኧረ እኔም ነኝ❤
Tey baksh
የዘውትር ዋና ስራዬ ምስጋና ሆኖል የጌታዬ❤❤❤❤tbarklne dave🙏🙏
የኔ ወዱ ወንድሜ እውነት ቡሩክ ነህ ደግም የምድርቱ በረከት ነህ እወዳሃለሁ።
ነጋ ሌሊቱ አለፈና
ዳግም ቆምኩኝ እኔም ለምስጋና
እነዚያ ቀናቶች አለፉ
እግዚአብሔር ከልሎኝ ከክፋ
እነዚያ ሌሊቶች አለፉ
ምህረቱ ከልሎኝ ከክፋ
በጨነቀኝ ግዜ ወደ አምላኬ ጮህኹኝ
ጩኸቴንም ሰምቶ ፈጥኖ ደረሰልኝ
በእኔ እና በሞት አንድ እርምጃ ሲቀር
የምህረት እጁ ነው የያዘኝ በፍቅር
ያወጣኝ በፍቅር
እንዴት እሆን ነበር ባይደርስልኝ ከገኔ
ጠላት በዋጠኝ በጠፋሁኝ ነበር ያኔ
እንዴት እሆን ነበር ዞር ብዬ እያሰብኩኝ
ለአዳነኝ ፀጋ መስጋናን እሰዋለሁኝ
የምህረቱ ብዛት በህይወት አቆመኝ
እንጂ በእራሴማ ትናንትን ባልኖርኩኝ
ዛሬን ባላየሁኝ
ለነገም ተስፋዬ እግዚአብሔር ነውና
ስሙን እባርካለሁ በብዙ ምስጋና
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አሜን ዴቫዬ
✨ነጋ ሌሊቱ አለፈና
ዳግም ቆምኩ እኔም ለምስጋና
እነዚያ ቀናቶች አለፉ
እግዚአብሔር ከልሎኝ ከክፉ 👐✨🙏
እንዴት እሆን ነበር ዞር ብዬ እያሰብኩኝ
ለዳነኝ ፀጋ ምስጋናን እሰዋለሁኝ
Devo 🙌🙏🤍
እጅግ በጣም የሚገርም መንፈስንና ልብን የሚንካ መዝሙር :: ልጄን ዳግምን እንደአልሃዛር ነፍስ የዘራበት:: ክብር ለርሱ ይገባዋል::
የማያልፍ ከሚመስል ከህይወቴ ለሊት ፈጥኖ የታደገኝ ሰው ከማይደርስበት አሜን ተባረክ በብዙ ዴቭ 😍😍
የፀጋ ሁሉ ባለቤት የሆነ እግዚ/ር ይመስገን!!!ዴቭ እግዚ/ር ያብዛልህ🙏🙏🙏🔥🔥🔥🔥👏👏👏👏
😂😂😂😂 Dawit getachew yemil neger ke UA-cam notification sidersegn የሚሰማኝ የደስት እና የበረከት ስሜት🥰🥰🥰🥰
❤❤❤❤የኔ ልጅ ተባረክ የኢትዮጵያ ምርጥ ዘመንህ ይለምልም።
በእኔ እና በሞት አንድ እርምጃ ሲቀር
የምህረት እጁ ነው የያዘኝ በፍቅር ..❤ ጌታ ሆይ ተባረክ
የእግዚአብሔር ጥበቃ እና ፀጋ ይብዛልህ !! እግዚአብሔር እያሻገረ ያሽግርህ!! አዳዲስ ከፍታዎችን ያስረግጥህ!! ተባርከሃል ዴቫ!!
Notification ሲገባልኝ የሮጥኩት አራሮጥ ለመስማት Uuufffff Dave God bless you my beloved ❤❤❤❤❤
Ene rasu
ለፀጋዉ ባለቤት ክብር ይሁን❤❤❤ ጌታ በሰጥህ በእያንዳንዱ መዝሙሮችህ ሰርቶኛል ❤ተባረክልኝ በጣም ነዉ የምወድህ
እንዴት እንደምወድህ እኮ!! መዝሙርን ዴቭ አንተ ዘምር። ጨዋ ህይወትህ እየሱስን የሚያሳይ አንተ ልዩ በረከታችን ነህ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ይጨምርልህ።
በጠፋሁ ነበር ያኔ 😢😢💔” ሰሞኑን ጌታ ያዳነኝን አዳዳን ሁሉ እያስታወሰኝ ለዚህ ተመስገን ለዚህ ማዳንህ ክበር ስል ነበር። በድንቅ ስለዳንኩባቸው ቀናት ሁሉ ሳስታውስ ነበር። ይገርማል 🙏🙏 ጌታ ሆይ የምስጋናህ ባለ እዳ አልሁን። ስለ ማዳንህ ሁሉ ስለታደከኝ ሁሉ በእርግጥም አስታውሰኝ ምስጋናንም ስጠኝ። ተባረክ ይኽንን መዝሙር ደግሞ ዛሬ ስለሰጠኸኝ!! 🙏
ቃላቶቼ መግለፅ ስላቃታቸው አይኖቼ እንባን ያፈሳሉ
This is my story😢..Amesegenalw Eyesus
ዴቭዬ ዝም ብለህ አንተ ዘምር you are our blessing! ❤❤
Daveye we love you so much God bless you more❤❤❤❤❤
እኔ ብቻ ነኝ በዚ ልጅ መዝሙርች ምፅናናዉ!! ተባረክልን ዴቭ በዉነት ይህ ፀጋ አይወሰድብህ❤❤❤❤
ለሊቱን ለሚያነጋው የጌታ ምህረት ክብር ይሁን🙏🙏🙏
ዴቫ ተባረክ ❤
የማይነጉ ሚመስሉ ለሊቶቼን ሳስብ😭😭 እግዚአብሄር ግን እንዴት መልካም ነው?
አይኑ እንዳየ እዉነት አይፈርድም።።
ስሙ ለዘለአለም ብሩክ ይሁን🙌🙌🙌 ዴቭዬ የልቤን ዘመርክልኝ እውነት ። thank you!!!!!!!
ሙሴን በህልውናው ያሳረፈ አምላክ እግዚአብሔር ፊቱን አብርቶልህ ዘመንህ ሁሉ በእረፍት በቤቱ ይለቅ!! ፀጋው ይደግፍህ!!
አሜን 🙏🙏💚
መጣህልን ደግሞ❤
GRACE BE MULTIPLIED UPON YOU!
Ante batnore noro min yiwitegn neber Getaye, Dave Geta abzito yibarkeh🙏
አሜን! አሜን! በረከታችን ነህ እንደሁልጊዜም አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ተባረክ
ተጠነቀቀልኝ እንደ አይኑ ብለን 🙌
Wow betam tebarekabetalew gata yibarekeh dave 🙏🙏
የጸጋው ምልክት ነህ 🙏🙏 አንተን ይጠን እግ/ር ይመስገን ❤🙏🙏🙏🙏🙏
😢😢❤❤❤ምን ብዬ ልባርክህ ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይባርክህ ❤
አምላክ አለኝ የሚራራልኝ ገና ሳልነግረው የሚረዳኝ 🙏🙏🙏🥰🥰
ያዩትን ፣ የዳሰሱትን እንዲሁም ደግሞ የቀመሱትን መዘመር እንዴት መልካም ነው አሁን ላይ በዚህ መዝሙር ያየሁትን ፣ የዳሰስኩትን እና የቀመስኩትን እየዘመርኩ ነው ❤🔥🔥🔥🔥
ስለ ምሕረቱ ብዛት እግዛብሔር ይመስገን 🙏
አሜን! ፈጥኖ ደረሰልኝ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዴቭ
ውድ ወንድሜ ❤ፀጋ ይበዛልህ
ዘመኑን ያልመሰልክ ፀጋ ስልበዛልህ ነው 🙏
ክብር ለእርሱ ይሁን🥰🥰 🙏
የዘወትር ዋና ስራዬ
ምስጋናው ሆኗል
የጌታዬ❤❤❤
ዘማሪ መሆን መታደል ነው ቃላቶችና ዜማ አጣምሮ የልብን ማውራት 🙌
አምላክ አለኝ የሚራራልኝ
ገና ሳልነግራው የምረዳኝ🎉🎉🎉🎉
ዋው በጣም ደስ የምል መዝሙር ነው ቀኔን በበረከት ያስጀመረኝ ጌታ ስሙ ይባረክ ተባረክ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
እግዚአብሔርን ማመስገን የዘወትር ስራዬ ይሁንልኝ ! እግዚአብሔር ይባርክህ !ጌታን ማመስገን ለአንተም ይብዘልህ!
አምላክ አለኝ የሚራራልኝ ገና ሳልነገረው የሚረዳኝ
እግዚአብሄር አምላኬ ሆይ ስላደረክልኝ ነገር ሁሉ አመሰግንሀለው። ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ስለ አባትነትህ አመሰግንሀለው።
እግዚአብሔር ይባርክክ
ዴቭዬ ቀስ እያልክ ጣል የምታደርግልን መዝሙር ሁሉ ይባርከኛል። የአምልኮ ኃይል ይጨመርልህ ወንድሜ ተባረክልን
Amen! Esay! Amen! Tebareklege Dawityee!
oh davisha you have the same spirit with lilyee 💙 your the most precious servant in the Kingdom of God , much love
የእግዚአብሔር ምህረት እና ፀጋ 🙌🙌🥺🙏🙏
የዘወትር ዋና ስራዬ ምስጋና ሆኗል የጌታዬ😍😍😍😍😍
ብሩክ ነህ ዴቭ። እግዚአብሔር ይመስገን።🎉
Yes, Jesus is faithful. He is with us in our every circumstances.
Be blessed everyone!!!
ደጋግሜ ሰማሁት በጣም የሚገረም መዝሙር❤
እውነትም ነጋ! መዝሙሩን ስሰማው ደሞ የበለጠ በደንብ ነጋ🙌 I absolutely love this gospel song💙 It was the exact message I needed to hear today. My soul is filled with gratitude as it reminded me of how far I’ve come in life, how many storms I've passed🥹 and how God has always been there, protecting me every step of the way🥰 I’m so blessed 😇 God bless you, Davye, and everyone who contributed to this beautiful harmony👌 your collaboration has touched my heart deeply, and I am grateful for this amazing soul-stirring song❤Truly, I bless God for His love and protection🙏💙
Devi ስዎድቅ በክርስቶስ ፍቅር ❤❤❤❤
ወንድሜ ሁሌ ስሰማህ በኔ ውስጥ ያለው ባንተ እንዳለ ይሰማኛል መንፈስ ቅዱስ ተባረክ
አሜን ነጋ! ዴቫዬ የኔ ውድ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤
First viewer ❤❤❤
አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️ይመስገን ጌታ ሁይ
የተወደድክ የቅኔ ንጉስ❤❤❤
አምላክ አለኝ ሚራራልኝ
ገና ሳልነግረው ሚረዳኝ ❤️❤️❤️❤️❤️ የኔ አባቴ
God bless you
ዴቭዬ ዝም ብለህ እህ ብትል እሰማሀለው
እግዚአብሔር ይ ይባርክህ
ሀሀ እኔስ ሳልሰማ ነዉ ላይክ ማድረጌ ድቮ እኖድካለን
የጊዜዬ መዝሙር ጌታ ስሙ ይባረክ ዴቭ ብሩክ ነህ
ተባረክ ዴቭ እ/ግ ዘመንክን ይባርክ አንተ ትሁት ሰው፡፡
Dave ተባረክ
❤❤❤❤❤ ዴቮ ረሰረስኩኝ ተባረክ 🙏🙏🙏🙏
አለፉ አሜን❤❤❤❤❤❤❤
አሜን የነብስ ዝማሬ ነው ተባረክ
ዴቭ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ 🙌
May God continue to bless you many more! Thank you for yielding your grace to the purpose and will of God!
Daveye you are our blessing ❤️
አዎ ነግቷል 🙏🙏
ነጋ🙌
Devachin tebarek be bizu❤
ነጋ😭🙏 እግዚሐብሄር ይመስገን
በረከታችን ነህ አንተ 🥰🥰🥰
መዝሙሮች ህእኮውውውውውስጥ❤❤❤ገብተው ነውሚሰሩትተባረክ🥰🥰🥰🤩🤩
Bless you devaye 😢❤
ጌታ ይባርክ እንወድሃለን dave❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen amen Gbu bro
Blessing to those who listen
&
To our brother dave❤
Mezmur beDave nw miyamrew❤❤❤
Deva!❤❤❤❤❤