BIRUK GEBRETSADIK
BIRUK GEBRETSADIK
  • 23
  • 1 728 913
biruk gebretsadik-Miknyatu-ምክንያቱ - volume 1- lyrics video
ባለፍኩበት ፡ በሄድኩበት ፡ በመንገዴ ፡ ሁሉ
ከነበርኩባቸው ፡ አስጨናቂ ፡ ቀኖቼ
ፀጋህ ፡ ምህረትህ ፡ እያገዘኝ
ዛሬን ፡ አደረሰኝ
አዝ፡ ፡ ምክንያቱ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ዛሬን ፡ ለመድረሴ
ምክንያቱ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ በህይወት ፡ ለመኖሬ (፪x)
ከማህፀን ፡ ገና ፡ ሳለሁ ፡ በስሜ ፡ የጠራኸኝ
ከልጅነቴ ፡ ጀምሮ ፡ መንገድ ፡ የመራኸኝ
ከጥፋት ፡ ጎዳና ፡ ጠበከኝ ፡ ዛሬን ፡ አሳየኸኝ
አዝ፡ ፡ ምክንያቱ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ዛሬን ፡ ለማየቴ
ምክንያቱ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ በህይወት ፡ ለመኖሬ (፪x)
ከኔ ፡ የሆነ ፡ ከቶ ፡ ምንም ፡ የለም
ሁሉ ፡ ባንተ ፡ ነው ፡ የሆነው
ከኔ ፡ የሆነ ፡ ከቶ ፡ ምንም ፡ የለም
ሁሉ ፡ ካንተ ፡ ነው ፡ የሆነው
አዝ፡ ፡ ምክንያቱ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ዛሬን ፡ ለመድረሴ
ምክንያቱ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ በህይወት ፡ ለመኖሬ (፪x)
ምክንያቱ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ በህይወት ፡ ለመኖሬ
Переглядів: 3 155

Відео

Biruk gebretsadik- kenehatiyate-ከነሀጥያቴ- volume 1-lyric video
Переглядів 2,4 тис.6 місяців тому
ነፍሴን ፡ ጨለማ ፡ ውጧት መግቢያው ፡ መውጫው ፡ ጠፍቷት ህይወቴ ፡ በሀጥያት ፡ ተዘፍቃ አዝ፡ ፡ እንኳን ፡ ልጅህ ፡ ልሆን በቤትህ ፡ ውስጥ ፡ ልኖር መኖር ፡ ማይገባኝ ፡ ባሪያ ፡ ነበርኩ (፪x) ከነሀጥያቴ ፡ ወደድከኝ ከነሀጥያቴ ፡ መረጥከኝ ልጅህ ፡ አደረከኝ በማይጠፋው ፡ ፍቅርህ ፡ ለወጥከኝ (፪x) መንገዴ ፡ ተሳስቶ ፡ እዳን ፡ ተሸክሜ በፊህ ፡ ለመሆን ፡ እጅጉን ፡ ቆሽሼ አዝ፡ ፡ እንኳን ፡ ልጅህ ፡ ልሆን በቤትህ ፡ ውስጥ ፡ ልኖር መኖር ፡ ማይገባኝ ፡ ባሪያ ፡ ነበርኩ (፪x) ከነሀጥያቴ ፡ ወደድከኝ ከነሀጥያቴ ፡ መረጥከኝ ልጅህ ፡ አደረከኝ በማይጠፋው ፡ ፍቅርህ ፡ ለወጥከኝ (፪x) ወዶኛል ፡ አዳነኝ በ...
BIRUK GEBRETSADIK-MENORYAY-መኖሪያዬ-VOLUME 1 LYRIC VIDEO-
Переглядів 4,1 тис.6 місяців тому
መኖሪያዬ ፡ የዘላለም ፡ አምላክ ፡ ነው በክንዶቹ ፡ ጥላ ፡ አርፋለሁ የሚያስፈራኝ ፡ ሁሉ ፡ ተወግዷል ህይወቴን ፡ በሰላም ፡ ሞልቶታል (፪x) አዝ፡ ፡ የለም ፡ እንደ ፡ ጌታ ፡ የለም ፡ የለም ፡ እንደ ፡ ኢየሱስ ፡ የለም ፡ አይኖርም ፡ ዘላለም (፪x) በሰማይ ፡ በምድር ፡ የለም ፡ የሚመስለው ፡ እግዚአብሔር ፡ እጅግ ፡ ልዩ ፡ ነው ፡ (፪x) እንዲህ ፡ ነህ ፡ ተብሎ ፡ ማይገመተው ከሰው ፡ ልጅ ፡ እጅግ ፡ የላቀ ፡ ከፍም ፡ ያለ ፡ ነው አዝ፡ ፡ የለም ፡ እንደ ፡ ጌታ ፡ የለም ፡ የለም ፡ እንደ ፡ ኢየሱስ ፡ የለም ፡ አይኖርም ፡ ዘላለም (፪x) የሞተውን ፡ ነገር ፡ ህያው ፡ ነው ፡ የሚለው ፡ እግዚአብሔር...
Biruk Gebretsadik- Eyesus Selame-እየሱስ ሰላሜ 2024
Переглядів 48 тис.11 місяців тому
Biruk Gebretsadik- Eyesus Selame-እየሱስ ሰላሜ 2024
Bereket Tesfaye በረከት ተስፋዬ and Biruk gebretsadik ብሩክ ገ/ፃድቅ Enkuan Teketelkut / እንካን ተከተልኩት NEW 2023
Переглядів 1,1 млнРік тому
@BereketTesfayeOffical Dear Bereket, I want to express my heartfelt gratitude to you for the incredible inspiration and encouragement you provided during our time together here in Minnesota. Your presence and ministry have been a true blessing to all of us. Working alongside you has been an absolute honor. I'd also like to extend my thanks to my dear brother Yonathan Bekure for his outstanding ...
አቤቱ| ABETU- TINSAE ABIYO
Переглядів 41 тис.2 роки тому
Video recording Sintu Eshetu And Abraham Birkute
Goodness of God | Reggae cover choir Exodus Getahun
Переглядів 16 тис.3 роки тому
Goodness of God | Reggae cover choir Exodus Getahun
ቆይታ ከ ዶ/ር ፓስተር መላኩ ይገዙ ጋር..ምክር ለውጣት ሙዚቀኞች እና ዘማርያን
Переглядів 1,1 тис.3 роки тому
ቆይታ ከ ዶ/ር ፓስተር መላኩ ይገዙ ጋር..ምክር ለውጣት ሙዚቀኞች እና ዘማርያን
የጠራን live singing
Переглядів 7 тис.3 роки тому
Sunday service ministers
እስማማለው | Ismamalew -Biruk Gebretsadik Offcial Music Video 2021
Переглядів 62 тис.3 роки тому
Share, Like and Subscribe For More Videos. Biruk Gebretsadik Offcial UA-cam Channel ua-cam.com/channels/S83.html​... Original Song Biruk Gebretsadik Music Production Biruk Gebretsadik Choir director Israel A.Fekadu Director Bemnet Shibeshi Marathon Films © All rights reserved to BIRUK GEBRETSADIK . No part of this publication may be reproduced, distributed or transmitted in any form or by any m...
ሁሉ ሰላም ነው Tekeste Getnet mezmur cover
Переглядів 14 тис.3 роки тому
ሁሉ ሰላም ነው Tekeste Getnet mezmur cover
Masinko solo, Habesha praise
Переглядів 3,6 тис.3 роки тому
Masinko solo, Habesha praise
አምላኬ ደስታዬ yohanes Girma cover
Переглядів 35 тис.3 роки тому
አምላኬ ደስታዬ yohanes Girma cover
የጠራን | Yeteran Biruk Gebretsadik Offcial Music Video 2021
Переглядів 130 тис.4 роки тому
የጠራን | Yeteran Biruk Gebretsadik Offcial Music Video 2021
Biruk Gebretsadik ለሠው የማይቻል| Lesew Yemaychal 2020 | New Amharic Worship song
Переглядів 126 тис.5 років тому
Biruk Gebretsadik ለሠው የማይቻል| Lesew Yemaychal 2020 | New Amharic Worship song
UNCONDITIONAL- Biruk gebretsadiq (NEW SINGLE) 2018
Переглядів 14 тис.7 років тому
UNCONDITIONAL- Biruk gebretsadiq (NEW SINGLE) 2018
biruk gebretsadiq new song lyu
Переглядів 9 тис.8 років тому
biruk gebretsadiq new song lyu
Biruk gebretsadiq MENORIYAYE Official Lyric Video
Переглядів 48 тис.9 років тому
Biruk gebretsadiq MENORIYAYE Official Lyric Video

КОМЕНТАРІ

  • @HelenDawit-mu8lv
    @HelenDawit-mu8lv 2 дні тому

    ለእየሱስ የማይሰነው የለም

  • @BetielHabtom
    @BetielHabtom 3 дні тому

    Man, I LOVE IT, SO GOOD, BE BLESSED !

  • @wosagnehailu7109
    @wosagnehailu7109 4 дні тому

    What a melodic voice you have😊😊😊😊😊

  • @wosagnehailu7109
    @wosagnehailu7109 4 дні тому

    What a song.God bless you!!😊

  • @Haleluya-l8y
    @Haleluya-l8y 7 днів тому

    Good❤❤❤🎉

  • @juliaMark-vx8ms
    @juliaMark-vx8ms 7 днів тому

    Ohh ur lebs 😂

  • @meazamuse-e8d
    @meazamuse-e8d 8 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @mesaymillion
    @mesaymillion 9 днів тому

    So underrated 😒

  • @eden4892
    @eden4892 13 днів тому

    ጌታዬን ተከትዬው ከምንም አልጎደልኩም የጨመረለኝ የሆነልኝ ብዙ ነው ስሙ ይባረክ ለነፍሴም ለስጋዬም እረፍት ደስታ ሆኖኛል እረ ብዙ ብዙ .........

  • @ins.melkamuyohannes4290
    @ins.melkamuyohannes4290 20 днів тому

    betam konjo mezimur

  • @Mercylife7
    @Mercylife7 21 день тому

    youtube.com/@mercy_music?si=VP79ZpBGiXsZYcRJ

  • @LidyaAlemu-sz5el
    @LidyaAlemu-sz5el 26 днів тому

    ❤😊Wow

  • @AbenezerFirew-x1n
    @AbenezerFirew-x1n Місяць тому

    Owwww yemigerm mezmur new bruka tebarekln bertaln geta redtokal jegnachn

  • @yanetfitsumbirhan8964
    @yanetfitsumbirhan8964 Місяць тому

    ❤❤❤

  • @KIDUSI-TAYIMI
    @KIDUSI-TAYIMI Місяць тому

    BIRUK ከእግዚአብሔር ጋር የነበረኝን ምልከታ ይህ መዝሙር ቀይሮታል በእርሱ ሃሳብ መስማማትን በደንብ ገልጾልኛል መዝሙሩን አሁንም ብሆን እያዳመጥኩት ነዉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @BetielHabtom
    @BetielHabtom Місяць тому

    where can i find the lyrics

  • @tiitiy2170
    @tiitiy2170 Місяць тому

    God bless you!

  • @kaleyordi
    @kaleyordi Місяць тому

    🥰

  • @DagimawitKelab
    @DagimawitKelab Місяць тому

    wow God bless you ❤😂

  • @KIDUSI-TAYIMI
    @KIDUSI-TAYIMI Місяць тому

    😍😍😍😍 ሰላም ቅዱሳን የኛንም አካዉንት ገብታችሁ በማየት የጌታ አገልግሎት እንድትደግፍ በአክብሮት እንጠይቃለን

  • @eduxyr
    @eduxyr Місяць тому

    I love this I really love this song it feels my heart with joy

  • @fenetmotumaalemu5576
    @fenetmotumaalemu5576 Місяць тому

    For ever grateful ❤❤❤❤

  • @dagimberhanu3529
    @dagimberhanu3529 2 місяці тому

    😊❤❤😊❤❤❤

  • @mikiyaslemma2879
    @mikiyaslemma2879 2 місяці тому

    May God blessed you 😊

    • @Haleluya-l8y
      @Haleluya-l8y 7 днів тому

      ❤❤Good Good 👍🏻 👌 👏 😌 😎

  • @chulala9364
    @chulala9364 2 місяці тому

    This song 😢😢 I love it ❤God bless you biruk

  • @Yeabsrasolomon-v4n
    @Yeabsrasolomon-v4n 2 місяці тому

    ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይሄ መዝሙር ይለያል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HiwMele
    @HiwMele 2 місяці тому

    wawe❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @teddobirhanu27
    @teddobirhanu27 2 місяці тому

    Tebareki

  • @sheilaa.o.shipscreator7780
    @sheilaa.o.shipscreator7780 2 місяці тому

    Amen! ❤

  • @BezaBeza-e3i
    @BezaBeza-e3i 2 місяці тому

    𝖦𝖾𝗍𝖺𝗇 𝖾𝗇𝖽𝗆𝗍𝗎𝖽𝖺𝗎 𝗍𝖺𝗌𝗍𝗎𝗄𝗅𝗁𝗂

  • @NardosGenetu
    @NardosGenetu 2 місяці тому

    God bless you 🙏🙏🙏

  • @RabihhCalll-c4i
    @RabihhCalll-c4i 2 місяці тому

    Tebarki

  • @Tesfayeyutura1021
    @Tesfayeyutura1021 2 місяці тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @amyolto9898
    @amyolto9898 2 місяці тому

    Ohhh bless you ❤❤❤

  • @hindekesamuel
    @hindekesamuel 2 місяці тому

    💃💃💃❤❤❤

  • @negisttesfaye6072
    @negisttesfaye6072 2 місяці тому

    አሜንንን

  • @AmarechAmarech-g8n
    @AmarechAmarech-g8n 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤q❤❤❤❤❤❤❤

  • @MesfinLewi
    @MesfinLewi 3 місяці тому

    Amen

  • @wengelgospel
    @wengelgospel 3 місяці тому

    wow i love it keep it up

  • @HabenYemane-f8y
    @HabenYemane-f8y 3 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @FekerteWujira
    @FekerteWujira 3 місяці тому

    Wow ilove

  • @FekerteWujira
    @FekerteWujira 3 місяці тому

    Wow

  • @LiliYosef-v5v
    @LiliYosef-v5v 3 місяці тому

    እንኳን ተከተልኩት

  • @MesifinMesifin-h1w
    @MesifinMesifin-h1w 3 місяці тому

    በረከት ተስፋዬ ❤አድናቂ ናኝ

  • @eliastekeste1352
    @eliastekeste1352 3 місяці тому

    Blessed ❤

  • @ethiokarma
    @ethiokarma 3 місяці тому

    Wow, I mean just wow, another level song with amazing melody and an amazing message, one of my top songs

  • @TsionNatan
    @TsionNatan 3 місяці тому

    Bruke stay blessed

  • @TsionNatan
    @TsionNatan 3 місяці тому

    Please open the download link❤

  • @Userhena12
    @Userhena12 3 місяці тому

    Biruka geta yibarkh bewnet God eyetetekemebh nw geta yimesgen

  • @Natnael2023
    @Natnael2023 3 місяці тому

    Amen 🙏🏼