ሠንበትበት አለ يعيش فيا | Arabic and Amharic Gospel Song | Biniyam Ayele 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 2,2 тис.

  • @BiniyamAyeleMezmur
    @BiniyamAyeleMezmur  Рік тому +990

    ፊ አል ዘላም ከማ ቱጀድ አል ንጁም ወል ቐመር
    ጠዋል ለያሊያ ካና (ዩምሲ) መዒ ሃታ አል ፈጅሪ
    ሂና ቱሽሪቑ አልሽመስ ዋ የተፊ አልቐመሩ ሚን መካሂ
    ፊ ጠለት ዶውኢሂ ሳራ ሁዋ ነሲቢ አና አና
    ያ ኢሹ ፊያ
    የሱዒ ፊኩል ዓያሚ
    ሰንበትበት አለ
    ኢየሱሴ ከኔ ጋር እየዋለ 2
    ጎህ ቀዶ ማለዳው እንደመጣ ኧኧኧ
    ለነፍሴ ጠቆመ እርሱ አወጋ
    ጎህ ቀዶ ምሽቱ እንደነጋ ኧኧኧ
    ለነፍሴ ነገራት እርሱ አወጋ
    ጨለማው በርትቶ አኔን መቼ እረታ
    ከእርሱ ጋር ከርሜ ትግሌ በመልስ አበቃ
    ጸሐዮዋ ስትወጣ ጨረቃዋ ስተሸኝ ከቦታ
    ወጋገኑ ላይ ሆነ የበረከቴ እጣ
    የኔስ እድል ፈንታ 3
    የበረከቴ እጣ
    ሰንበትበት አለ …….
    ብርሃኔን አንተን ካገኘሁ
    ይኸው አለፉ አመታቱ
    ይኸው አለፉ ወራቱ
    ቀናት ተቆጠሩ
    አይ ለሊለሊ
    ካና መዒ ሃታ አል ፈጅሪ
    በጨለማው እንዳሉት እንደ ከዋክብት ጨረቃ
    ሌሊቶቼን በሙሉ2 አብሮ ከኔ ጋር አነጋ 4
    ጸሐዮዋ ስትወጣ ጨረቃዋ ስተሸኝ ከቦታ
    ወጋገኑ ላይ ሆነ የኔስ እጣ የኔስ እድል ፈንታ 2
    * في الظلام كما توجد النجوم والقمر
    طوال ليالى ( كان معي حتي الفجر)٣
    حين تشرق الشمس ويختفي القمر من مكانه
    في طلة ضوئه (صار هو نصيبي انا انا)٣
    القرار:
    (يعيش فيا)٢
    (يسوعي في كل أيامي)٢
    * كما شق ضوء الفجر وخرج اها ها ها اختار نفسي وصار ضوئي.
    كما شق ضوء الليل وأتى الفجر اها ها ها اخبر نفسي وصار ضوئي .
    اشتد الظلام لكنه لم يغلبني
    صرت معه في كل حين وجائني بالرد.
    حين تشرق الشمس ويختفي القمر من مكانه في طلة ضوئه صار نصيب بركتي.
    انت نوري من كل لقيته
    فاتت الأيام. فاتت الشهور.
    وعدت الأيام
    اي لا لا لي لا لي لا لي اي لا لا لي لا لا لي لا ي
    (كان معي حتي الفجر)٢
    (صار هو نصيبي)٢

    • @kearyamtubechannel
      @kearyamtubechannel Рік тому +47

      የፊተኛውን ነገር አታስተውሉ ፥የጥንቱንም ነገር አታስቡ ። እንሆ አዲስ ነገርን አደርጋለሁ ፤እርሱም አሁን ይበቅላል ፥ እናንተም አታውቁትምን ? በምድረበዳም መንገድን በበርሀም ወንዞችን አደርጋለሁ ። ምስጋናዬን እንዲናገሩ ለእኔ የፈጠርሁት ሕዝብ የመረጥሁትን ሕዝቤን አጠጣ ዘንድ በምድረበዳ ውኃን በበርሀም ወንዞችን ሰጥቻለሁና የምድረበዳ ኣራዊት ፡ ቀበሮችና ፡ ሰጎኖች ፥ ያከብሩኛል ።
      ኢሳይያስ 43 ፥18

    • @salimba242
      @salimba242 Рік тому +5

      Thank u

    • @getachewamare7689
      @getachewamare7689 Рік тому +28

      በጣም ደስ ብሎኛል ቢኒ! ይሄንን ሳይወጣ በፊት ለመስማትም፣ ግጥሙንም ለማየት እድል ገጥሞኝ ስለነበር፣ እንዲህ በመንፈስ የሚያረሰርስ ሆኖ ስለወጣ ደስ ብሎኛል፡፡ ወንድምህ ጌታቸው ነኝ፡፡ ተባረክ!

    • @MarthaTadesse-m2t
      @MarthaTadesse-m2t Рік тому +12

      Bless you bro!!

    • @etamimisis3322
      @etamimisis3322 Рік тому +4

      ​@@kearyamtubechannelተባረክ❤❤❤🥰🥰🙌🙌🙌🙌

  • @sisay-ci3bf
    @sisay-ci3bf Рік тому +367

    ፍቅረ የሆነ መዝሙር ነው እየሱስ ስሙ ይባረክ !!!! ይሄንን መዝሙር ስሰማው ቡዘ ነገር ያስታውሰኛል የዛሬ 15 አመት ዱባይ እዚህ በረሃ ለይ 3 አመት ኖሬለዉ ኢየሱስ ከእባቡ ከጊንጡ ሲታደገኝ አይቻለሁ ኢየሱስን አመስግኑልኝ ድንቅ መዝሙር

    • @YetseStudio-sm8yu
      @YetseStudio-sm8yu Рік тому +3

      Abate Ethiopia wustsi nw yalew eye wub yemigegnwu bZayse debile bArba minch zuriya woreda

    • @martamekonen7455
      @martamekonen7455 Рік тому +5

      የረዳክ ያገዘክ የናዝሬቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ይባርክ

    • @TadeBade-gb3kh
      @TadeBade-gb3kh Рік тому +2

      😊❤❤❤

    • @AynalemselemonSelemon
      @AynalemselemonSelemon Рік тому +3

      አሜን ጌታ ረዳህ

    • @Believe-l9j
      @Believe-l9j Рік тому

      😘💝💌❤‍🩹

  • @WondyifrawGebreyesus-l2h
    @WondyifrawGebreyesus-l2h 10 місяців тому +30

    Acts 4 አማ - ሐዋ. ሥራ
    12: መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”

  • @YordiBalay
    @YordiBalay Рік тому +577

    በየትኛውም ቋንቋ እየሱስ ይመለክ ሀሌሉያ🙏🙏

    • @cellcoholic9252
      @cellcoholic9252 Рік тому +3

      ❤❤❤

    • @AynalemselemonSelemon
      @AynalemselemonSelemon Рік тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @YaredDxxx
      @YaredDxxx 4 місяці тому

      አደብ ግዥ እኛ ዘር ቋንቋ የለንም እምነት ነዉ።የማርያም ልጂን ክርስቶስ ❤❤❤❤❤❤

    • @selamawitabraham740-gb6bh
      @selamawitabraham740-gb6bh 4 місяці тому

      ​@@YaredDxxx“መጽሐፉን ትወስድ ዘንድ ማኅተሞቹንም ትፈታ ዘንድ ይገባሃል፥ ታርደሃልና፥ በደምህም ለእግዚአብሔር ከነገድ ሁሉ ከቋንቋም ሁሉ ከወገንም ሁሉ ከሕዝብም ሁሉ ሰዎችን ዋጅተህ ለአምላካችን መንግሥትና ካህናት ይሆኑ ዘንድ አደረግሃቸው፥ በምድርም ላይ ይነግሣሉ እያሉ አዲስን ቅኔ ይዘምራሉ።”
      - ራእይ 5፥9-10
      የእርሷ አባባሏ እንደቃሉ ነው።መቼም ቃሉን መቃወም አይቻልም ።

  • @NardiWudua-r5u
    @NardiWudua-r5u Рік тому +115

    ይሄን መዝሙር ግን እኔ ብቻ ነኝ ደጋግሜ ሰምቼው እንኳን አዲስ ሚሆንብኝ🥰🥰
    ቢኒዬ ግን ሰላምህ ብዝት ይበል በዓለም ዙሪያ ሆናችሁ ይሄንን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ሰላማችሁ ብዝት ይበል🙏🙏🙏🙏

  • @kokiødegaard
    @kokiødegaard Рік тому +168

    አቦ ጂኒ ይነድድ ኢየሱስ በየትኛውም ቋንቋ ይዘመራል ❤❤የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ይገባሀል ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @lylaurgesa3506
      @lylaurgesa3506 Рік тому

      የአላህን ባሪያ የምታመልኩ 😮😮😮😮

    • @lombastube772
      @lombastube772 Рік тому

      behewnt gn ewnetu endigebak egziyabher yirdak@@lylaurgesa3506

    • @tigistworku6959
      @tigistworku6959 Рік тому +1

      Anchi neshe Barya eyesuse yegetoche Hulu geta newe betamegime batameghi.

    • @kebronlakshe6762
      @kebronlakshe6762 Рік тому

      ​@@lylaurgesa3506እየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ነው ።በእርሱ በማመን ብቻ ነው ጀነት የሚገባው።

    • @lylaurgesa3506
      @lylaurgesa3506 Рік тому

      @@kebronlakshe6762 መች አምላክ ሆነናነው ጀነት ሚያስገባው እሱም እኮ የአላህ ባሪያ ነው

  • @yetitefera5605
    @yetitefera5605 Рік тому +381

    ቋንቋን ሁሉ ለፈጠረው ለጌታ በሁሉ ቋነቋ ዝማሬ ይገባዋል ጌታ አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏🙏

  • @martatenker5973
    @martatenker5973 Рік тому +577

    ብዙ መዝሙሮች በአረብኛ ይዘመሩ ምድሩን ጌታ ይውረስ ተባረክ ቢኒዬ❤

  • @againhope9751
    @againhope9751 Рік тому +270

    Muslim የሆናችሁ ወንድሞቻችን ዘሜኑ አልቋልና ወደ ጌታ ኢየሱስ(ኢሳ) ኑ ኢየሱስ ይወዳችዋል የዘላለምም ሕይወት ይሰጣችዋል።❤❤❤❤

    • @Amiraabdu-fj2uy
      @Amiraabdu-fj2uy Рік тому +4

      endet sew yeamlak bariyan yamelkal? man wedet new memeles yalebet?

    • @መኪነኚየእናቴናፋቂ
      @መኪነኚየእናቴናፋቂ Рік тому +6

      ሱመ አልሀምዱሊላህ ጌታ ሳልጠይቅህ እስልምናን ስጥጠህኛን እና በዲኔ ጠካራ አድርገኚ እየሱስ ኢሳ አለይህ ስላም ስው እንጂ ጌታ አይደለም አምላክ አላህ ብቻና ብቻ እማይስቀል እማይሙት እማይበላ እማይጠጣ እሱ ጌታ አላህ ብቻ ነው ጌታየ አላህ ሆይ እወድሀለሁ ሙስሊም ስላደረከኚ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @getchenhoyena7513
      @getchenhoyena7513 Рік тому +15

      እየሱስ በዘላለም ክብሩ ከአባቱ ጋር የነበረያለ የሚኖር ነው አለማት የተፈጠሩበት የ አብ ቃል ነው የሞተው የተሰቀለው ይሰው ልጅ በሰይጣን ተታሎ ክብሩን በስይጣን በማስወሰዱየኛን ሞት ሞቶ የኛን ሀጢያት ንተሽክሞ ስለኛ ሞተ ከዛ ወደመጀመሪያው ክብራችን መለሰን በደሙ ተቤዠን የራሱ አደረገን ለአባቱ መንግስት ካህናት አደረገን ይሄ የሚሆነው ግን እኔ እውነት መንገድ ህይወት ነኝ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም ያለውን ኢየሱስን እንደ ግል አዳኛችን ስንቀበል በስሙ ስናምን ነው ::

    • @መኪነኚየእናቴናፋቂ
      @መኪነኚየእናቴናፋቂ Рік тому +1

      @@getchenhoyena7513 ይሄው አንተ እራስህ መስከርክ እየሱስ ከአባቱጋ አልክ ሌላ ደግሞ ለእኛ ሲል ተስቀለ አልክ እሱ ይቅር ማለት እየቻለ እንዴት ለፍጡር ብሎ እራሱን ይስቅላን ነው ሌላ እየሱስን እሚጠይቅ ሌላ አካል አለ ህዝቦችህ ሀጢያት ስርተዋንና ልቀጣቸው ነው እሚለው አለ እንዴት ግልፅና ግልፅ በእኛ ላስረዳህ አላህ አይወልድም አይወለድም በህዝቦቹም ሀጢያት አይወገርም ምክንያቱም እሱ ብቻኛው አምላክ ስለሆነ ህዝቦቹን ይቅር ይላቸዋን በነገራችላ ስድብ ምናምን የለለበት ስለፃፍክ አደንቅሀለሁ ወድም

    • @user12168
      @user12168 Рік тому

      @againhope9751 ወይ እውቀት የላችሁ ወይ በጭንቅላታችሁ አታስተነትኑ ስሜት ብቻ። የእየሱስን መንገድ ከእናንተ በላይ የምንከተው እኛ ሙስሊሞች ነን። እንወደዋለን፣ ለፈጣሪው ይሰግድ የነበረ ነብይ መሆኑን እናምናለን ። እሱም ያስተማረው ይህን ነው። አለቀ !
      እስኪ ከመፅሐፍ ቅዱስ እየሱስ በራሱ አንደበት "እኔ ፈጣሪ ነኝ አምልኩኝ" ያለበትን አንድ አንቀፅ አምጣ አሁኑኑ ጴንጤ ልሁን

  • @MonetizeHive
    @MonetizeHive Рік тому +150

    I am a orthodox but i love protestant song

    • @disisaz
      @disisaz Рік тому

      I used to be Maryamawiyan, why are you still Orthodox?

    • @ragasakadiro9056
      @ragasakadiro9056 Рік тому +9

      Jesus love You

    • @MebratuT608
      @MebratuT608 11 місяців тому +6

      Wondime geta ywedihal wode geta na
      Mitodew ersu lezelalem wedohal

    • @AlemuBaynesagn
      @AlemuBaynesagn 5 місяців тому +4

      Jesus died for you

    • @NardiWudua-r5u
      @NardiWudua-r5u 5 місяців тому +3

      ersu degimo ye protestanst hulu abat yehonew eyesus kirsitos kehulu belayi anten yiwedhal

  • @biniyamdesalegn
    @biniyamdesalegn 6 місяців тому +76

    ይነዝረኛል ይህንን መዝሙር ስሰማው❤❤

  • @atranos2198
    @atranos2198 Рік тому +21

    የሱስ ክርስቶስ ትማልን ሎምን ንዘልኣለምን ንሱ ኢዩ። ኣሜን። يسوع المسيح هو هو أمس واليوم وإلى الأبد. آمين.🤩🤩🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @againhope9751
    @againhope9751 Рік тому +136

    “ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
    - ዮሐንስ 14፥6

  • @NatnaelTesfahun-gz1dc
    @NatnaelTesfahun-gz1dc Рік тому +365

    ሠንበትበት አለ❤❤❤ ❤❤❤ይሄ መዝሙር በmillion ቁጥር ስዎች እንዲሰሙት የምትፈልጉ ቅዱሳን share share....
    ተባረክ ወንድማችን ፀጋው ይብዛልክ

    • @HabibYimer-j5p
      @HabibYimer-j5p Рік тому +4

      ቅዱሳን ሳትሆኑ እርኩሳን ናችሁ ይሄ ነው የውሸት መጨረሻው ራሱን ችሎ የማይጓዝ ሀይማኖት ብላችሁ መከተል ነገሩ በዚህ ምድር እንደ ጴንጤ ደንቆሮ ድንጋ ማስተንተን የማይችል አላየሁም የለም ማለትም ይቻላል

    • @masara7252
      @masara7252 Рік тому +7

      ​@@HabibYimer-j5pEselemena ye wushat hayemanot nawu

    • @TsegahunDege-u6e
      @TsegahunDege-u6e Рік тому +9

      የቀመሰ ያውቀዋል 😅

    • @NatnaelTesfahun-gz1dc
      @NatnaelTesfahun-gz1dc Рік тому +14

      ​@@HabibYimer-j5pወንድሜ ወንጌል ሰምተካል በል ሳይመሽ ጌታን ኢየሱስን ተቀበል ትድናለክ። መዳን በማንም የለም በኢየሱስ ነው ኢየሱድ ይወድካል!!

    • @jovane4920
      @jovane4920 Рік тому +2

      Waw batami tiru sira naw geta yibarkachiw gana yitabakali tiru yisabikali mazmuru eyesuse Kane gar naw ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🎶🎸🎸

  • @andinetasefa
    @andinetasefa Рік тому +66

    ሰንበትበት አለ ኢየሱሴ ከእኔ ጋራ እየዋለ!!!❤🎉
    Thank You Almighty for this Generation of Your Kingdom!!!!

  • @remamucker1086
    @remamucker1086 Рік тому +82

    አቦ እየሱስ ጌታ ናዉ ጠላት ይስማ በ ምንም ቁዋንቃ ይመለካል ይዘመራል ሃሌሉያ ❤️❤️

  • @AgerZinabu
    @AgerZinabu Рік тому +128

    በስደት በረሀ ላለን ስደተኞች የሜያፀናና መዝሙረነው ተባረክ

  • @yidnekachewteka9679
    @yidnekachewteka9679 Рік тому +198

    Wow how I loved this song. God bless you brother. You sung it amazingly.

    • @BiniyamAyeleMezmur
      @BiniyamAyeleMezmur  Рік тому +30

      Amen yidnye thank you so much❤😍😍

    • @tsiontekle6949
      @tsiontekle6949 10 місяців тому +1

      ❤😍❤❤❤❤❤😊😊😊😊

    • @tsiontekle6949
      @tsiontekle6949 10 місяців тому

      ​@@BiniyamAyeleMezmur🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😂😍😍😭😭

  • @WorkinehAyele
    @WorkinehAyele Рік тому +94

    ደሰ የሚል መዝሙር ነው ተባረክ ለሙሰሊም ወገኞች ወንጌል ለመናገር የሚያሰችል መዝሙር ነው ፡፡

    • @khedirderres3726
      @khedirderres3726 Рік тому +3

      No the song is for you dear. It is the beauty of Islam that is shown in the clip not yours.

    • @semiraabdulalim5083
      @semiraabdulalim5083 Рік тому

      ​@@khedirderres3726 thank u dear good response

    • @Tofaman-p9j
      @Tofaman-p9j Рік тому +1

      ISLAM IS BEAUTIFUL THE TRUE RELIGION

    • @mikalmicheal
      @mikalmicheal Рік тому

      ​@@Tofaman-p9j wedet tehed ale zare betmot ?? 😊

    • @HaniShafi-wz7vl
      @HaniShafi-wz7vl Рік тому

      @@mikalmicheal Wede Allah wede mdr Ena semayn yefeterew geta wede eyesusn wedefeterew geta wellahi andn neger lemastewal eko Tru akl yfelgal alhamdulilah sewn kemamlek yadanegn liyawm ye Allahn melektegna

  • @YehassetKetema
    @YehassetKetema Рік тому +24

    ሰዉ ከእኛ ጋር በሌለበት ሌቱን ቀኑን ከእኛ ጋር ለሆነ ከእኛ ጋር ለሰነበተ ጌታ ምስጋና ያንስበታል። ስሙ ይባረክ! ነፍስ የሚያረሰርስ መዝሙር ነዉ ስለ አንተ ጌታን አመሰግናለው ፤ ጌታ ከዚህ በላይ ፀጋን ያብዛልህ በጣም እወድሃለው ዘመንህ ይባረክ! ጌታ ምድሪቱን አሳልፎ ይስጥህ ።

  • @adanechyirga272
    @adanechyirga272 Рік тому +38

    ተባረክ የኔ ልጅ ይሄን የበረሃው ጅኒ በጥቂቱ ሲፈራገጥ አናቱ ላይ ቆመህ ያለውን ሁሉ ነጥቀህ ለእግዚአብሔር ክብር አዋልከው በኢየሱስ ክርሰቶስ ደም ተሸፈን🙏🙏🙏🙏

  • @eyoramtube
    @eyoramtube Рік тому +48

    ከዚህ በኋላ አየሁ፥ እነሆም፥ አንድ እንኳ ሊቆጥራቸው የማይችል ከሕዝብና ከነገድ ከወገንም ከቋንቋም ሁሉ እጅግ ብዙ ሰዎች ነበሩ፤ ነጭ ልብስም ለብሰው የዘንባባንም ዝንጣፊዎች በእጆቻቸው ይዘው በዙፋኑና በበጉ ፊት ቆሙ፤ - ራዕይ 7፡ 9 ለኢየሱስ ገና በሁሉም ቋንቋ ይዘመርለታል ተባረክክክ ወንድሜ ❤❤❤❤

  • @AnAnu-f7e
    @AnAnu-f7e Рік тому +161

    ይህን በረሃ ሳይ ምን አስተማሩኝ ይህ አለም ልሙጥ በረሃ ነው ጌታ ብቻ የሚጨበጥ አሜን !!!!!

  • @jobirniguse4712
    @jobirniguse4712 Рік тому +13

    ,እየሱስ ለአለም ሁሉ መዳኒት ነው ልክ ነህ ተባረክ

  • @TsionGirma-x3g
    @TsionGirma-x3g 11 місяців тому +7

    እየሱስ ዛሬም ነገም ህያው ነው አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @YahwehShaho
    @YahwehShaho Рік тому +144

    ምድሪቷን በኢየሱስ ስም ሀይል ተላልፎ ለወንጌል ይሰጥህ።እግዚአብሔር አምላክ ልባቸው ያስገዛልህ። በዛ ምድር ኢየሱስ ገነነ ከተባለ መጀመሪያ ያንተ ስም ይጠራ የመንፈስቅዱስ ክብር ኢየሱስን በአንተ ይግለጥ።ወንድሜ በርታ🙏

  • @yihunnebi-zz9bs
    @yihunnebi-zz9bs Рік тому +1089

    ዘንድሮ ሳር ቅጠሉ ኢየሱስ ኢየሱስ እያለ ነው

  • @SARAYOUTUBE-c1p
    @SARAYOUTUBE-c1p Рік тому +23

    ኮራሁብህ የአባቴ ልጅ
    የንጉሥ ልጅ ጌታ ይባርክህ ማንም እንዳትሰማ ሁሉም የኢየሱስ ነው ሰማዩ ምድሩ ጀግና አባት አለህ ኢየሱስ የ አይሁድ አንበሳ ሞትን ድል የነሳ ተባረክ

  • @NardiWudua-r5u
    @NardiWudua-r5u Рік тому +19

    🙏🙏ጌታ ኢየሱስ እርሱ ሁል ጊዜም ከእኛ ጋር ነው በምድረበዳም ቢሆን ከእኛ ርቆ ትቶን አይሄድም ስሙ ይባረክ🙏🙏🙏 ሰንበትበት አለ ኢየሱሴ ከእኔ ጋር እየዋለ

  • @MilkiasSamuel
    @MilkiasSamuel 6 місяців тому +13

    ይህን መዝሙር አልጠግብ አልኩኝ። በሁሉም ቋንቋ ኢየሱሳችን ብቻ ይድመቅ። ጸጋ ይብዛልህ ብንየ❤

  • @meazudecherietruth112
    @meazudecherietruth112 Рік тому +98

    በምድረ በዳ ሳይተወን ከእኛ ጋር ሚሠነብት አምላክ ይባረክ አሜን😊😊😊😊😊

  • @bereketlemma
    @bereketlemma Рік тому +59

    ቢኒዬ.. ተባረክ ድንቅ ዝማሬና የምስል ቅንብር ነው ያቀረብክልን

  • @salimba242
    @salimba242 Рік тому +22

    በጣም ጥልቅ የሆነ መንፈስ ቅዱስ የሚሰራበት ነው። አብሮን የኖረ ትሁቱ እየሱስ ይክበር።

  • @TheBullyguy564
    @TheBullyguy564 Рік тому +16

    እውገታው ይሄነው ኢየሱስ ከእኛ ጋርነው🙏🙏

  • @fruitfulliving1067
    @fruitfulliving1067 Рік тому +34

    Can’t stop listening to this song. Praise the Lord.
    God bless you

  • @mamushmalasaofficial
    @mamushmalasaofficial Рік тому +90

    እንግዲህ ልጄ ሆይ አንተ በክርስቶስ ኢየሱስ ባለው ጸጋ በርታ !!❤❤❤

  • @AmanuelBeyene-xw2yd
    @AmanuelBeyene-xw2yd Рік тому +61

    ዱበይ በረሐ ዘጠኝ ወር የሰለፉኩት ጊዜ ትዝ አለኝ 😢😢😢 ግን ዛሬም ሰንበትበት አለ ኢየሱስ ከእኔ ያዋለ biniya ተባረክ የአረቡን አለመሆኑን ለወንጌል ብቻ❤❤❤

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 Рік тому +35

    ዋው ጌታ እየሱስ ለዘላለም ሰሙ ይባረክ ድንቅ ዝማሬ !
    ስንቶቻችን ጭር ካለ ምንም ከሌለበት 🐪 በረሃ
    ስንቶቻችን ከድቅድቅ ጨለማ ጌታ እየሱስ ደረሶ አዳነን ለሰንቶቻችንስ ተሰፋ ሆኖ አዳነን እኔ ህያው ምስክር ነኝ
    እንደ ጌታ ያለ መልካም እረኛ ማነው ወደር የሌለው ጌታ እየሱስ ይባረክ ።❤❤❤❤😇😇😇😇
    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርካች ተባረኩ❤❤❤
    ከዚህ በላይ እጥፍ ፀጋው ይብዛልህ ተባረክ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @jerusalemgebregziabher5819
      @jerusalemgebregziabher5819 Рік тому +2

      እኔ ኣለሁ🤲🙏🏼 የጌታዬ ጥበቃ ከኔ ጋር ባይሆን ኖር የኣውሬ ሲሳይ ነበር የምሆነው የጌታ ስም ብሩክ ይሁን ምስክር ነኝ እኔም።

  • @FirdushThefer
    @FirdushThefer Місяць тому +3

    ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ ጸጋ ላይ ፀጋ ይጨምርላችሁ ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክ ጌታ ኢየሱስ ይጠብቃችሁ ቀጥሎ አትቆሙም አትገደቡ አትያዙ አምልጡ ዘመናችሁ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @birukwesera217
    @birukwesera217 Рік тому +37

    ብርሃኔን አንተን ካገኘሁ
    ይኸው አለፉ አመታቱ
    ይኸው አለፉ ወራቱ
    ቀናት ተቆጠሩ ❤❤❤🎉🎉
    What a amazing song 🎉🎉🎉
    God bless you biniye 🥰🥰🥰

  • @TsegahunDege-u6e
    @TsegahunDege-u6e Рік тому +60

    መዝሙርን ቀን እና ሌት አይንፈግህ ❤
    ከማይቋረጠው ምህረቱ ከእግሩ ስር ሰንብት ❤

  • @hirutabay7408
    @hirutabay7408 Рік тому +24

    ይገርማል ጌታ ልጆች አሉት ቋንቋ የማይገድባቸው ተባረኩልኝ ጌታ እንደ ባለጸግነቱ መጠን በክብር በክርስቶስ ይሙላባቹ

  • @MebratGGhiowt
    @MebratGGhiowt Рік тому +16

    "اَلرَّبُّ نُورِي وَخَلاَصِي، مِمَّنْ أَخَافُ؟ الرَّبُّ حِصْنُ حَيَاتِي، مِمَّنْ أَرْتَعِبُ؟" (مز 27: 1).
    "لِيَكُنِ اسْمُ الرَّبِّ مُبَارَكًا مِنَ الآنَ وَإِلَى الأَبَدِ." (مز 113: 2).
    يعيش فيا يسوعي في كل ايامي.🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
    God bless you Bini
    Praise the Lord Amen

    • @sking9411
      @sking9411 Рік тому

      አይ ፔንጤ 😂😂😂

    • @lulunadi7487
      @lulunadi7487 Рік тому

      ​@@sking9411John 14:6

    • @EndalaDagalo-x4g
      @EndalaDagalo-x4g 6 місяців тому +1

      😍😍😍😍💖💖💖❤️❤️

    • @EndalaDagalo-x4g
      @EndalaDagalo-x4g 6 місяців тому

      ​@@sking9411 iyesusi yiwadali ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @NatinaelAschalew
    @NatinaelAschalew День тому +1

    እየሱስ ❤️🙏🙏🙏

  • @FirdushThefer
    @FirdushThefer Місяць тому +2

    አሜን አሜን ሃሌሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው ገና ይሰራል አላሚን ሁሉ የእየሱስ ወንጌል ይወርሳል ገና አልተጀመረውም እስከ አልም ዳርቻ የሄዳለህ የኢየሱስ ስም የተመሰገነ ይሁን ሃሌሉያ

  • @abrhamwond7483
    @abrhamwond7483 Рік тому +70

    ከኢየሱስ ጋር መዋል ዋው እንዴት ደስ ይላል ❤ ሰንበትበት አለ ኢየሱስዬ ሁሌም ከእኛጋ እየዋለ 🎉❤❤❤

  • @Ephremalemuofficial_
    @Ephremalemuofficial_ Рік тому +11

    ዋው ሰንቨትበት አለ ኢየሱሴ ከኔ ጋእየዋለ

  • @misgenemolito2343
    @misgenemolito2343 Рік тому +31

    ይህ ዝማሬ እስከ ዘሬ ከሰሟቸው ዝማሬዎች በለይ ነው ደስ ነው የለኝ ምክንያቱም ወጣ የለው ስለሆነ እና በዘ ወንጌልን በጣም በምጠሉት ሀገር ቆንቃ ትች ልጁን ግን በጣም ወደድኩ እጆችህን እና ሁሉን ነገርህን እግዚአብሔር ይባርክህ ደሞ የኔን አያችሁ ምንም ባላቅም ቆንቃውን ቀንና መታ ምሰማው ነገርስ ወንድሜ አንተን ደግሞ በንደዚህ ሁኔታ ሙሉ አልበም ነው ምንጠብቀው 💓ሌላ ደግሞ ተባረክ 😘😘😘😘😘😘 3:28

  • @leyafikru7987
    @leyafikru7987 Рік тому +2

    ኢየሱስ የኛ ብቻ ይመስለኝ ነበር። ከመባረክ ባሻገር የአስተሳሰብ ድንበሬን አስፍቶልኛል ሳላውቀው ለካስ ተቆልፌ ነበረ

  • @Grandas7358
    @Grandas7358 3 місяці тому +4

    የእግዚአብሔር መንግሥት ብቸኛው መገኛ በኢየሱስ ክርስቶስ ማመን እና የህይወታችን ጌታ በማረግ ነው።
    ኢየሱስ ያድናል፣ በሱ እመን አትፀፀትም። ሰላምና እሪካታ በሱ ብቻ ነው ምገኘው።

  • @Hassan-ry4ye
    @Hassan-ry4ye Рік тому +60

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ለጎረቤቶቼ የማካፍለው ይሆናል ደስ ይላል ኢየሱስ ጌታ ነው አዳኝ

  • @sinafich_yeshitila
    @sinafich_yeshitila Рік тому +32

    በጨለማም አንዳሉ እንደ ከዋክብት ጨረቃ
    ሌሊቶቼን በሙሉ አብሮ ከኔ ጋር አነጋ 🙌
    Egzihar kezih belay tsegawin yabzalih Bini

  • @AbelBekele-xs7zt
    @AbelBekele-xs7zt Рік тому +13

    ትልቅ ስራ ነው እየሰራ ያለኸው ቀጥልበት በዚህ መንገድ መስማት ሚፈልጉ ያላመኑ ሰዎች አሉ ይሄ ለነሱ ስሜት ይሰጣቸው ያው የኛ እንደተጠበቀ ነው በዚ style ወንገልን ስበክ ሌላም ጠብቃለህ እግዚአብሔር ያግዝህ

  • @HirutHunde
    @HirutHunde 15 днів тому +2

    ተባረክ ወንድሜ በጣም ምወደው መዝሙር❤❤❤❤🎉🎉

  • @teshomemerga706
    @teshomemerga706 Рік тому +24

    ❤ ደስ የሚል መዝሙር ነው ። ጌታ ይባርካችሁ! ክብሩን ሁሉ ጌታ ይውሰድ። ሰንበትበት አለ ሰንበትበት አለ......

  • @TigisW
    @TigisW Рік тому +9

    ምን ብዬ ልፃፍ ፕሊስ 😢😢እየሱስ ጌታ ነው ዋው ብርክ ባል ዉዴ

  • @misskanamisskana9718
    @misskanamisskana9718 Рік тому +19

    እየሱስ ይድናል እየሱስ ጌታ ነው እየሱስ ጌታ ነው የጌቶች ጌታ ነው ❤️❤️💪💪👌👌

  • @ismaelismael2139
    @ismaelismael2139 Рік тому +32

    ሰንበትበት አለ ኢየሱሴ ከ እኔ ጋር እየዋል.....ሌሊቶቼን በሙሉ አብሮ ከኔጋር አነጋ....

    • @fnanbruk
      @fnanbruk Рік тому

      "ሰንበትበት ኣለ " በትግርኛ ምን ማለት ነዉ

  • @أمهاديأمهادي-ط1ه
    @أمهاديأمهادي-ط1ه 5 місяців тому +12

    مرا حلو 😘😘🎵كلمت متأثرا مرا انا في السعودية انا حبشيا

  • @naniruth6937
    @naniruth6937 Рік тому +5

    የማይደፈር ሚመስልን ህብረተሰብ እየሱስን መስበክ መባረክ ነው

  • @FITSUMTame-gq6sw
    @FITSUMTame-gq6sw Рік тому +12

    የኔ ውድ ወንድም ቢንዬ ከቃላት በላይ የሆነ ዝማሬ ነው።እና ይሄ የዝማሬ ምንጭ በውሃ ፈሳሾች ዳር እንደተተከለች ሁሌም እንደምታፈራዋእንደዛች ዛፍ የማይነጥፍ እንዲሆን ጸሎቴነው እወድሃለሁ ወንድሜ ተባረክልኝ።

  • @negemelkamyihonal2036
    @negemelkamyihonal2036 Рік тому +12

    Uuuuuuffgg😢እረ ስንበትበት አለ እውነት ጌታን ያገኘሁት በ ቂርብ ዓመት ነው ኢየሱስ እረፍት ነው ሃሌሉያ
    Let's go to show አረቦች 😮😮😮😊😊😊😊Madamen ላሰማት ነው የእዉነት 😘😘💪🏿💪🏿እግዚአብሔር ይጠብክህ ከዘምኑ ክፋት 😢ወንድማቺን

    • @MelaatAgaro
      @MelaatAgaro Рік тому +2

      A Abshiri egizabiheri machemi aytewenim kiristosi yirdaki /shi😢😢

    • @mikalmicheal
      @mikalmicheal Рік тому +1

      asemeyat ewnet eswam des yelatal ❤❤

  • @abrack.D
    @abrack.D Рік тому +21

    እግዚአብሔር ከጥረትህና ከመሰጠትህ ጋር ነው። በእውነቱ በውስጥህ ያለው ጸጋ ድንቅ ነው። ....እየተባረክንበት ነው፤ ከዚህ በላይ እንዲያበዛልን ጸሎቴ ነው። 😍

  • @LensaAmare-fp7xu
    @LensaAmare-fp7xu Рік тому +12

    የመዝሙሩ ባለቤት ጌታ ስሙ ይባረክ አንተም ፀጋው ከዚ በላይ ይብዛልህ ቢኒ🥰🥰

  • @ethioitsolution6104
    @ethioitsolution6104 Рік тому +3

    Mezmurun betam wodijewalw, degagime eyadametku new

  • @tigistdegefu9926
    @tigistdegefu9926 Рік тому +12

    I love it እንዴት ደስ የሚል መዝሙር ነው በጌታ ጌታን በተለያዩ International language ማደረስ ለአለም ማሳወቅ🥰🥰🥰

  • @Bezaleel-rh7wr
    @Bezaleel-rh7wr Рік тому +4

    ድሮም መማር የፈለግሁትን አረብኛ የመማር ፍላጎቴን ቀሰቀሰው ።በኢየሱስ ስም አሜን

    • @Bezaleel-rh7wr
      @Bezaleel-rh7wr Рік тому

      እኔ አምናለሁ ፣በወንጌል የአረባውያንን አጥለቀልቃለሁ።ኢየሱስ በዚያ ስፍራ ብዙ ሰዎችን ያድናል

  • @CourageDearHeart316
    @CourageDearHeart316 Рік тому +26

    መዝሙርን እንደዚህ በደምብ የሚገልጠው አይነት ቪድዮ በጣም ደስ ይላል። God bless everyone who took part in this. Dedication is truly is inspiring! More Grace and Blessings!

  • @Alex-zq2hs
    @Alex-zq2hs Рік тому +14

    What a song, blessing brother and sister.ብዙ ጊዜ ሰማሁት ልጠግበው አልቻልኩም ። ሁላችንም በብዙ ባለፍንበት ነገር ሁሉ እግዚያብሄር ከእያንዳንዳችን ጋር ነበር አሁንም ከእኛ ጋር ነው ። አብዝታችሁ ዘምሩለት ተባረኩ ።

  • @samyesamsam6553
    @samyesamsam6553 Рік тому +6

    ይህን መዝሙር ደጋግሜ መስማት አልሰለች አለኝ።❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aynalemabera9663
    @aynalemabera9663 Рік тому +8

    ቢኒ በብዙ ተባረክ በህይወት ጥም በበረሃው ላሉት ወገኖች በዚህ መዝሙር የህይወት ውሃ የሆነው ጌታ ኢየሱስ (ዒሳ አልመሲህ) ይብራላቸው💙

    • @semiramuhammed8189
      @semiramuhammed8189 Рік тому +1

      Ere bakeh yenantem Alberam aydelem lelela letaberu😂😂😂

    • @bethelihemtakele3211
      @bethelihemtakele3211 Рік тому

      ​@@semiramuhammed8189 mn teserialesh ezy huh bemayagebash gebetesh degmo😅😅😅

  • @edentomas1244
    @edentomas1244 Рік тому +33

    ጌታ ጨምሮ ጨምሮ ሰማያዊ ቅኔ ያብዛልህ። ብሩክ ሁን !!❤❤❤❤

  • @MintesnotEshete
    @MintesnotEshete Рік тому +3

    ለማመን የሚከብድ ነው እ/ግር ታምርኝ አምላአክ ነው ምድሩን ለክብሩ ስል ያአስውርስ አሜን።❤❤❤

  • @ngstasmare9518
    @ngstasmare9518 Рік тому +1

    ለአረቦች ጸልዩ ወንጌል ሰምተው መዳን እንዲሆንላቸው በዚህ ዘመን የወንጌል ጀግኖችን በዛ ምድር ላይ እንዳያስነሳ የእነሱም ልብእንዲከፈት ጌታ ከመምጣቱ በፊት እድል እንዲሰጣቸው ሀይለኛ ዘመቻ እንዲሆን ከራሳቸውም መልእክተኞች እንዲያስነሳ ጌታ ይችላል የፍቅሩ ጉልበት የማያንበረክከው የለም ተባረኩ በዚህ ቋንቋ ኢየሱስን የዘመራችሁ❤❤❤

  • @mimimimi-zp1cd
    @mimimimi-zp1cd Рік тому +10

    እየሱስ ጌታ ነው አሜን 🙏🥰🥰

  • @dantubelyrics7310
    @dantubelyrics7310 Рік тому +8

    ጌታ ዘመንህ ይባርክ ቀሪ ዘመን ለአረቡ አለም ወንጌል የምትሰብክበት ይሁን

  • @tsehayweldesadil1771
    @tsehayweldesadil1771 Рік тому +10

    ጌታ ጸጋውን ይጨምርልህከዚህ በላይ ኢየሱስ የሚትገልጥበት
    ተባረክ

  • @birtukandesalegn3627
    @birtukandesalegn3627 Рік тому +29

    I can't stop listening this song... it's from the heaven for us .... God bless you 🙏❤️❤️

  • @kebenataye8910
    @kebenataye8910 Рік тому +5

    ሰንበትበት አለ እየሱሴ ከኔ ጋር እየዋለ አሜን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meseretasfaw2818
    @meseretasfaw2818 Рік тому +5

    ዋው መደነቂያ ነው የ እ/ር ፀጋ ተደምሜአለሁ ድንቅ ዝማሬ ሠምቼ አልጠግ አልኩ ተባረኩ

  • @konjitdsta6260
    @konjitdsta6260 Рік тому +15

    ኢየሱስ ጌታ ነው ተባረክ ❤❤

  • @freweynibirhane1314
    @freweynibirhane1314 Рік тому +7

    ቋንቋ ሁሉ ለኢየሱስ ክብር ይሁን

  • @astergmekel3579
    @astergmekel3579 Рік тому +6

    ሰማያት ምድር ፤መልኣክት ሁሉ ይላል አየሱስ❤❤❤

  • @Atinu
    @Atinu Місяць тому +1

    እኔ የሌላ እምነት ተከታይ ነኝ ግን በጣም ነዉ የመወደው ስሰማው ልዩ ደስታ ይሰጠኛል

  • @etalemtamrat
    @etalemtamrat 11 місяців тому

    ❤ድል አድራጊው የእስራኤል ቅዱስ ፀጋህን ያብዛው❤
    አሜን ሀሌ ሉያ።
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NafarraSA
    @NafarraSA Рік тому +32

    What a soul-nourishing song! ሰንበትበት አለ! ለግጥሙ፣ ለዜማውና ለምስሉ ያለህ ጥንቃቄ ለተሰጠህ ፀጋ የሰጠሀውን ስፍራ ያሳያል።
    It's quite clear that more is to flow through you!
    በርታ!

    • @your_AmelewerQ
      @your_AmelewerQ Рік тому +1

      Pa yihe comment menebeb yalebet new!

    • @hayretemam
      @hayretemam Рік тому

      ግም ለግም አብረህ አዝግም ቆሻሻ

    • @NafarraSA
      @NafarraSA Рік тому +5

      @@hayretemam ልክ ነህ። ግማችንን በመስቀል ወስዶልን አብረን ወደተዘጋጀልን የዘላለም ህይወት እያዘገምን ነው!

  • @MissDenk-p3h
    @MissDenk-p3h Рік тому +12

    ሠንበትበት አለ እየሱሴ ከኔ ጋ እየወለ ቢንዬ በብዙ ፀገ ታበርክልኝ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይበርክ❤❤❤❤

  • @selina-jh1lc
    @selina-jh1lc Рік тому +7

    ምን አይነት መዝሙር ነው ኡኡፋፋፋ ፀጋው ይብዛልህ 🙏

  • @soulinspiration8552
    @soulinspiration8552 Рік тому +28

    Perfect history
    perefect location
    Perfect directing.....
    Perfect work
    God bless bini❤#1

  • @fizi6119
    @fizi6119 11 місяців тому +7

    Im muslim but this song is 🔥🔥🔥

    • @BiniyamAyeleMezmur
      @BiniyamAyeleMezmur  11 місяців тому +1

      Jesus loves you😍

    • @KiraKirathug
      @KiraKirathug 11 місяців тому

      🔥🔥🔥🔥🔥 more than gospel.. It's wonderful .. Thank God. Amen!

  • @betelihemking2499
    @betelihemking2499 Рік тому +13

    More arabic mezmur praise the lord ❤❤❤❤❤ goyta ybarek Binu hawey 🇪🇷🇪🇷🎉🎉🎉🎉🎉🎉many blessing from 🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼

  • @Genetiyegetliji
    @Genetiyegetliji Рік тому +15

    ጌታ ይባርክ ቢሰማ ቢሰማ የማይጠገብ መዝሙር ነው ፀጋው ይብዛል ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን 🙏🙏🙏🙏

  • @fetanzgaw5828
    @fetanzgaw5828 Рік тому +10

    ጌታ ይባረክ ውሰጥን የሚያረሰርሰ የእግዚሀብሔር መንፈሰ ያለበት ዝሜሬ

  • @gelilatiyo1130
    @gelilatiyo1130 Рік тому +8

    can't stop listening to this song.... Elroi is my daughter's name and it reminds me of all the things I passed with God and her. God bless you!

  • @adiamghebreslassie6453
    @adiamghebreslassie6453 Рік тому +18

    U have no idea how much I heard this song in a day…it’s really something….God is with us in every way we pass though….God bless u Bini bro….🇪🇷

  • @israelalge
    @israelalge Рік тому +22

    Thank you Lord JESUS. The Grace of God is increasing in your life in the name of Lord Jesus Christ

  • @truestorytellers1958
    @truestorytellers1958 Рік тому +22

    I really can't stop listening to this song. May God increase His grace upon you all❤❤❤

  • @ጌታጎንደሬው
    @ጌታጎንደሬው Рік тому +5

    በመከራ ሙሉውን አገኘሁት ለምን ብዙ ሰብስክራይብ ያለው ዮትዮብ ላይ አልተለቀቀም? ይህ መዝሙር ብዙ ሰው ጆሮ መግባት አለበት

  • @biniyamedaniel1583
    @biniyamedaniel1583 Рік тому +5

    አሁንም አሁንም ደጋግሜ እየሰማሁት ነው እንዴት አይነት ድንቅ መልዕክን የያዘ ዝማሬ ነው ብሩክ ሁን 🙏🙏😍😍

  • @Engineer-Belete
    @Engineer-Belete Рік тому +1

    JESUS is the only savior of our soul ..!!!!!!!! “ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” ዮሐንስ 14፥6