Fenan Befkadu - መልካም ነህ (feat. Bonney Wakjira)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • This song is about the goodness of God, that is demonstrated to us through His actions and intentions toward us, no matter what the circumstances we go through are, or how we feel about His actions. God’s goodness is a vignette of His very essence. Knowing that God’s plan for us is always kindness, love, provision, strength and so much more, join us in singing His goodness.

КОМЕНТАРІ •

  • @fenanbefkadu4276
    @fenanbefkadu4276  Рік тому +1351

    የማለዋውጠው እውነት ነው
    በሁኔታዎች የማላጥፈው
    የሚመሰክረው ህይወቴ
    መልካምነትህን ነው አባቴ
    የሚዘምረው አንደበቴ
    መልካምነትህን ነው አባቴ
    ኢየሱስ መልካም ልበልህ (መልካም ነህ)
    እንዲህ ነው እኔ የማውቅህ (መልካም ነህ)
    መመስከር ነው የኔ ስራ (መልካም ነህ)
    መንገድን እንደምትመራ (መልካም ነህ)
    መልካም ነህ (*4)
    ከራስህ ከማንነትህ (መልካም ነህ)
    በጎ ነው ሁሌም አላማህ (መልካም ነህ)
    ፈተናዬን ታግዛለህ (መልካም ነህ)
    በዛም ውስጥ ድል ትሰጣለህ (መልካም ነህ)
    መልካም ነህ (*4)
    ላይገባኝ ይችላል እጅግ ብዙ ነገር
    እንዲህ እንዲያ ብዬ በእርግጥ ለመናገር
    ግን አንዱ ሁልጊዜም ለማለት ምደፍረው
    ማልሸሸው እውነትህ መልካምነትህ ነው
    (ማልክደው እውነትህ መልካምነትህ ነው)
    (ማወራው እውነትህ መልካምነትህ ነው)
    መልካም ነህ (*4)

  • @hanagenet7227
    @hanagenet7227 Рік тому +762

    I am orthodox but I can't stop listening Jesus is Lord

    • @unify9481
      @unify9481 Рік тому +5

      ❤️❤️❤️🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

    • @mercy1367
      @mercy1367 Рік тому +37

      💓🔥“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።”
      - ዮሐንስ 3፥16

    • @rayzina147
      @rayzina147 Рік тому +7

      Jesus is Lord! ❤

    • @bizualemayehu2354
      @bizualemayehu2354 Рік тому +10

      Me too

    • @unify9481
      @unify9481 Рік тому +2

       አሜን።

  • @officialsolomonabate6738
    @officialsolomonabate6738 Рік тому +480

    ዛሬ ታምሜ በቤት ተኝቼ ነበር ልክ ይሄን ዝማሬ ስሰማ የእግዚአብሔር እጅ ሲዳስሰኝ ይታወቀኝ ነበር😢 አባባ አንተ የእውነት መልካም ነህ thank you guys for sharing this beautiful and powerful song😍ፀጋ ይብዛላችሁ

    • @Peacefullife0404
      @Peacefullife0404 Рік тому +5

      Amen

    • @abelmdehin8582
      @abelmdehin8582 Рік тому +1

      Sol አንተስ መችነው የምንሰማው አዲስ ነገር

    • @wakeup1342
      @wakeup1342 Рік тому +1

      እዉነት ነዉ የእግዚአብሔር እጅ ከማዳንአለጠረችም‼️

    • @masreshategene1790
      @masreshategene1790 Рік тому +6

      አትፍሩ… ብቻ እግዚአብሔርን ፍሩ
      የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ክፍል- 1 ሳሙ 9-12
      ምንም እንኳን አምላካችን እግዚአብሔር ለኪዳኑ ታማኝና ፍቅሩም የጸና ቢሆንም፣ ሕዝቡ ግን በተደጋጋሚ እርሱን ከመከተል ፈቀቅ ይሉ ነበር። የተሳሳተ ምርጫቸው ደግሞ ያስገኝልናል ብለው ያሰቡትን ደስታና እርካታ ሳይሆን በተቃራኒው ለብዙ ጉዳት ዳረጋቸው። ታዲያ ከዚህ ውድቀት የሚወጡበትን መንገድ የእግዚአብሔር ባሪያ የሆነው ሳሙኤል እንዲህ በማለት ተናገራቸው፦
      1 “አትፍሩ፤”
      ሳሙኤል ለሕዝቡ በመጀመሪያ የተናገረው ቃል ተስፋ ሰጪ ነበር። ከበደላቸው የተነሳ ሊደርስባቸው የሚገባውን ቅጣት ፈርተው ለነበሩት የእግዚአብሔርን ምሕረት በማሰብ “አትፍሩ” አላቸው።
      2 ፈቀቅ አትበሉ
      “ይህን ሁሉ ክፋት አድርጋችኋል፤ ሆኖም እግዚአብሔርን በፍጹም ልባችሁ አምልኩት እንጂ እግዚአብሔርን ከመከተል ፈቀቅ አትበሉ።”
      በእውነተኛ ንስሐ ወደ እግዚአብሔር ስንመለስ እርሱን ከመከተል ፈቀቅ እንዳንል ከውስጣችን እንመኛለን።
      3 አትከተሉ
      “ሊጠቅሟችሁ ወይም ሊያድኗችሁ የማይችሉ ምናምንቴ ነገሮችን አትከተሉ፤ ከንቱ ናቸውና።”
      4 አይተውም
      ሳሙኤል ለሕዝቡ የእምነታቸው ጽኑ መሰረት ይሆን ዘንድ የሰጣቸው ወሳኝ እውነት እንዲህ የሚል ነበር፦ “እግዚአብሔር የራሱ ሕዝብ ያደርጋችሁ ዘንድ ስለ ወደደ፣ ስለ ታላቅ ስሙ ሲል እግዚአብሔር ሕዝቡን አይተውም።” በእርግጥም እግዚአብሔር ሕዝቡን አይተውም፤ ይህንን የተረዱ ሁሉ “ከዚህ ፍቅር ማን ሊለየኝ ይችላል?” በማለት በእርሱ ላይ ማረፍ ይችላሉ።
      5 አትርሱ
      በመጨረሻም፣ የእውነተኛ ስኬትና ደስታ ምስጢር የሆነውን እግዚአብሔርን መፍራት እንዲለማመዱ አሳሰባቸው፦
      “ብቻ እግዚአብሔርን ፍሩ፤ በፍጹም ልባችሁ በታማኝነት አምልኩት፤ ያደረገላችሁንም ታላላቅ ነገሮች አትርሱ። በክፉ ሥራችሁ ብትጸኑ ግን፣ እናንተም ንጉሣችሁም ትጠፋላችሁ።” 1 ሳሙ 12፡ 20-25
      አባት ሆይ፣ እኛም አንተን ከመከተል ፈቀቅ ብለን፣ ሊጠቅሙንና ሊያድኑን የማይችሉ ከንቱ ነገሮችን እንዳንከተል፣ ይልቁንም ያደረግህልንን ታላላቅ ነገሮች ሳንረሳ፣ በፍጹም ልባችን በታማኝነት አንተን እንድናመልክህ በጸጋህ እርዳን።

    • @masreshategene1790
      @masreshategene1790 Рік тому

      ምህረቱ በዝት ይበልለህ

  • @abiyottirfe6640
    @abiyottirfe6640 Рік тому +49

    ይሄንን መዝሙር ለመጀመሪያ ጊዜ ስሰማው final exam ነበረብኝ ብዙም ስላላጠናው በጣም.... ፈርቼ ነበር😢 ነገር ግን ይሄንን መዝሙር ስሰማው የማላውቀው ሰላም ውስጤን ይሞላው ነበር ለ5 ቀናት ይሄንን ብቻ እየሰማው ፈተናዬን በመንፈስ ቅዱስ ሰላም ውስጥ ሆኜ ጨረስኩ። በክርስቶስ ተባርካችኋል🙌🙌

  • @firehiwotdaba7476
    @firehiwotdaba7476 Рік тому +241

    እንዴት እድለኞች እንደሆናችሁ ግን ታውቃላችሁ! አሰብኩት እኮ ሁልጊዜ በቤታችሁ የጊታር ድምፅ ዝማሬ….ጌታ አሁንም ይባርካችሁ፣ ከመልካምነቱ ያጥግባችሁ፣ ለምልሙ

    • @chinadire5117
      @chinadire5117 Рік тому

      እህቴ ስልክሽን አስቀምጭልኝ ፈልጌሽ ነው

  • @jonikeyofficial
    @jonikeyofficial Рік тому +51

    በተጨነኩ ጊዜ የደረሰኝ አፅናኝ ዝማሬ

  • @dawitdereje4722
    @dawitdereje4722 Рік тому +120

    im muslim and i cant stop listining this song

  • @godsdaughterhannah3458
    @godsdaughterhannah3458 Рік тому +116

    የማልሸሸው እውነትህ መልካምነትህ ነው 🙌🙌🙌
    እየሱስ ዛሬም ስለመልካምነትህ የሚያውጅ ትውልድ አለ ስምህ ይባረክ❤❤❤

  • @makizek979
    @makizek979 Рік тому +157

    " እንኪያስ እናንተ ክፉዎች ስትሆኑ ለልጆቻችሁ መልካም ስጦታ መስጠት ካወቃችሁ፥ በሰማይ ያለው አባት ለሚለምኑት እንዴት አብልጦ መንፈስ ቅዱስን ይሰጣቸው?"
    (የሉቃስ ወንጌል 11:13)
    አባታችን መልካም ነው።ተባረኩልን!

  • @ሰብለ-ዐ9ጠ
    @ሰብለ-ዐ9ጠ Рік тому +78

    በሂወቴ ተናግሬ ተናግሬ የማልጠግበው ነገር ቢኖር የጌታን መልካምነት ነው🙏🙏🙏🧎‍♀️🧎‍♀️🧎‍♀️
    ተባረኩ🥰🥰

  • @ruthabraham2585
    @ruthabraham2585 Рік тому +5

    መልካም ነህ እያሉ አዜሙልህ ወንድሞቼና እና እህቶቼ
    መልካም ነህ ልበልህ እኔም ተስማምቼ 🔁
    መልካም ነህ መልካም
    መልካም ነህ መልካም
    🎸🎹
    ከራስህ ከማንነትህ ( መልካም ነህ)
    በጎ ነው ሁሌም አላማህ ( መልካም ነህ)
    ፈተናዬን ታግዛለህ ( መልካም ነህ )
    በዛም ውስጥ ድል ትሰጣለህ ( መልካም ነህ )
    🙇🙌

  • @rozaamare3425
    @rozaamare3425 Рік тому +25

    በእምባ ነው የሰማሁት😭 እውነት ነው እግ/ር መልካም ነው bless u dear's 💞

  • @ruthhaile5326
    @ruthhaile5326 Рік тому +38

    ከልጅናቴ እስከዛሬ ድራስ በለፉኩበት መንጋድ ሁሉ እግዚአብሔር እንዴት እና ምን ያህል መልከም እንደሆና በገበኝ መጣን አሰብኩትእና ምለውን ሰጣ መልቃስ ሆና መልሴ እውነት የእግዚአብሔር ልጅ መሆን እድለኝናት ነው ❤ ጌታ ዘመናቹን ይበርክ

  • @Halluabigu2323
    @Halluabigu2323 Рік тому +75

    I am a 12 girl and when I grow up I wanna praise God like u!!! May God bless you my dear ❤️

  • @AydaAbraham
    @AydaAbraham Рік тому +150

    What a blessing you are the both of you! አሜን እግዚአብሄር መልካም ነዉ።

  • @dagimMolla-f4t
    @dagimMolla-f4t Рік тому +51

    i am orthodox but I can't stop listening Jesus is Lord thank u

  • @bettyassefa1060
    @bettyassefa1060 Рік тому +44

    በሂወቴ እርግጠኛ የምሆንበት ፍፁም እውነት የእግዚአብሔር መልካምነት ብቻ ነው ❤ ትናንትናዬን ሳስብ ግርም ይለኛል እንዴት የማይታለፉ የመሰሉ ቀናቶችን መልካምነቱ እንዳሻገሩኝ😢 በምንም ኣይነት ሁኔታ ውስጥ እያለፋችው ያላችው ወገኖቼ እግዚአብሔር ዛሬም መልካም ነው ❤❤ thank you for this heartening song fenuye ተባረኩ

    • @ice9203
      @ice9203 Рік тому +2

      Ewnte!enam mesker negin egzaber sew yaregale

  • @heromenheri548
    @heromenheri548 Рік тому +37

    ተባረኩ ፌኑ እና ቦኒ የዘመራችሁለት የመልካምነቱ ህያው ምስክር የሆናችሁለት ጌታ የልምላሜ ዘመን ያድርግላችሁ የኛ ጌታ ሁሌም መልካም ነው ምንም አይለውጠውም

  • @atnafuabebe5889
    @atnafuabebe5889 Рік тому +18

    በዝማሬ ዉስጥ ለካ ኢየሱስ እንዲህ ይጎላል ይደምቃል ይገርማል። መልካምነቱን በህይወቴ በደንብ አሳይታቹኛል። ተባረኩ ፀጋ ይብዛላቹ

  • @diramudub6995
    @diramudub6995 Рік тому +22

    እንደ ጌታያውቃል እና ብሩክታዊት ቤተሰብ ሰፍታችሁ እና ተባርካችሁ ማየት ነው የምፈልገው። ጌታ እግዚአብሔር ይርዳችሁ! ይባርካችሁ!

  • @Bibleonly-9433
    @Bibleonly-9433 Рік тому +19

    ከራስህ ከማንነትህ (መልካም ነህ)
    በጎ ነው ሁሌም አላማህ (መልካም ነህ)
    ፈተናዬን ታግዛለህ (መልካም ነህ)
    በዛም ውስጥ ድል ትሰጣለህ (መልካም ነህ)

  • @haymiterefe3845
    @haymiterefe3845 Рік тому +13

    ከ 3አመት በፊት ከፖስተር ከመሳይ ጋ አዳማ መታችሁ ስታገለግሉ ጌታ የተናገርሽ ሁሉ ተፈፅሞ ስላየሁኝ ጌታን እጅግ አከብረዋለሁ።በጌታ ፀጋ በርቱልኝ።

  • @rahelzerfunitey5209
    @rahelzerfunitey5209 Рік тому +17

    በቃ አንች ዝም ብለሽ ዘምሪ በአንች ዉስጥ መንፈስ ቅዱስ ያወራል 😭❤
    More blessing ❤😇

  • @Behiwotmenged
    @Behiwotmenged Рік тому +13

    አዎ የሚታየው የሚሰማው ነገር የጌታን መልካምነት ሊሸፍንብን ምንም ያህል ቢሞክር እንኳን የእርሱን መልካምነት ሊሽር የሚችል አንዳች ነገር የለም!እግዚአብሔር እርሱ አባታችን ለኛ ለልጆቹ ሁሌም መልካም ነው።❤❤

  • @yewediyaneshabebe7120
    @yewediyaneshabebe7120 Рік тому +9

    እግዚአብሔር መልካም ነህ።የኔ ጌታ የማትጠገብ ሁሌም የምጠማህ የህይወት ውሃ።😭😭😭❤❤❤ተባረኩ ውዶቼ ዘመናችሁ ይለምልም።

  • @Daniel.Podcast
    @Daniel.Podcast Рік тому +5

    ጌታችንን ኢየሱስ ክርስቶስን እንደ ግል አዳኝ አድርጋችሁ ያልተቀበላችሁ ሁላችሁም አሁን ጌታን ተቀበሉ.. ሁሌ ሰርቀችሁ ከምታዳምጡ ይልቂ የራሳችሁ ብታደርጉ ይሻላልና ።
    ወደ ገላትያ 5
    1፤ በነጻነት ልንኖር ክርስቶስ ነጻነት አወጣን፤ እንግዲህ ጸንታችሁ ቁሙ እንደ ገናም በባርነት ቀንበር አትያዙ።

  • @biniyamtsegaye9052
    @biniyamtsegaye9052 Рік тому +7

    መልካም ነህ!❤
    በፈተና የሚያፀናውን የእግዚያብሄርን መልካምንት ትዘምርያለሽ! እወድሻለሁ ፀጋ ይብዛልሽ!❤

  • @GJPhoebe
    @GJPhoebe Рік тому +16

    “እግዚአብሔር መልካም ነው፥ በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው፤ በእርሱ የሚታመኑትንም ያውቃል።” ናሆም 1፥7. እኔ ምን እላለው...ብሩካን ሁኑ ፀጋውም ይብዛላችሁ።

  • @payuertut7394
    @payuertut7394 Рік тому +14

    from Sweden can't stop 🛑listening to this song 🎧every morning. my breakfast 🧇

  • @yohanatesfaye9467
    @yohanatesfaye9467 Рік тому +60

    I can't stop crying 😭😭😭😭😭😭😭God is Good all the time

  • @joashkatemi5008
    @joashkatemi5008 Рік тому +34

    I'm in Tanzania. I love Ethiopian tunes. love this worship song. I listen it over and over. Fenan, God bless you.

  • @EasyEnglishwithMulle
    @EasyEnglishwithMulle Рік тому +106

    Bona and Fena, you have the same name. The same goal and even wonderful and beautiful voice. I don't have words to write about you guys. just May almighty God keep you safe. stay blessed!!!!

  • @duferabekema9809
    @duferabekema9809 Рік тому +37

    I love to worship with true worshipers of God Jesus Christ like this couples. God bless you
    With my warm respect

  • @መቅደስ-የ5ጀ
    @መቅደስ-የ5ጀ 6 місяців тому +1

    እውነት ነው እግዚአብሔር መልካምና መልካም ብቻ ነው መልካም ለሆነው ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን ለዘላለም ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ

  • @hailshmantube3403
    @hailshmantube3403 Рік тому +62

    Am orthodox but it makes me happy. it is great song really !

  • @hanamengistu8830
    @hanamengistu8830 Рік тому +6

    እግዚአብሔር directly ነው ያወራኝ ያፅናናኝ 😭 እውነት ነው ጌታ ሆይ አንተ መልካም ነህ

  • @huriaaman8534
    @huriaaman8534 Рік тому +23

    I couldn’t stop listening your song. I am tearing. Beautiful song and blessed. Be strong and encourage only to god . I am ex Muslim

  • @gadusol8186
    @gadusol8186 2 місяці тому +1

    Fenan and Bonney may God bless you. Fenan I like your songs ❤ "MELKAM NEH" I am blessed by this song.

  • @haleluyamekonnen3035
    @haleluyamekonnen3035 Рік тому +3

    ብሩካን ናችሁ ..... Geta hoy endet des yemil mezmur nw ..... I can't stop listening.... Mechem yemaykad ewnet ye egziabher melkamnet!

  • @Tizitaya
    @Tizitaya 19 днів тому

    ከራስህ ከማንነትህ መልካም ነህ
    ፈተናየን ታግዛለህ
    በዛም ውስጥ ድልትሰጣለህ

  • @derejekebede7900
    @derejekebede7900 Рік тому +33

    It is amazing, God bless you!!, I praise the holy spirit. you are our Gift, God has given you for us, really I wish to apologize to you truly!! Thank You!!

  • @hailehaile8024
    @hailehaile8024 Рік тому +2

    ሁሌም ሳይሽ ፌንአን ኢየሱስ የሚለው ስም ኢየሱሴ የገባሽ ይመስለኛል እና ኢየሱሴን ስታመልኪው ማየትደሞ በጣም ያስደስተኛል ከተሰጥኦ ከድምጽ ይልቅ ያለብሽ የእግዚአብሔር ፕረዘንስ ያስደስተኛል አዎ መልካም ነው እሱ ከምንለው በላይ ተባረኩ የአባቴ ውዶች

  • @YadaChristLifeChurch
    @YadaChristLifeChurch Рік тому +20

    I have been so blessed with Feenan's past songs, and she is still pouring out the word of God for us today. Her voice is like a Flute, and her words are like milk. Eebbifami Feenaan

  • @alemtiruneh8137
    @alemtiruneh8137 6 місяців тому +1

    ዜማና ሙዚቃ ተዋህዶ ይንቆረቆራል
    መልካሙን ጌታ የሚያስናፍቅ
    ሆድን የሚያባባ ዝማሬ
    እንደ ዓለም ያልሆነ፣ ከዓለምም ያልሆነ
    ለጊዜው ከጌታ ተለይተው በስደት ላሉት
    የአባታቸውን መልካምነት እያሰ ቡ የሚጽናኑበት
    ለፀሎት የሚያነቃ ልብን የሚያመንን ዝማሬ
    ይሄ ጌታ ሁሌም ለክብሩ የሚሆኑትን መምረጥ ያውቅበታል

  • @samymulu7110
    @samymulu7110 10 місяців тому +4

    He alone deserves our utmost respect and exaltation. You have been such a wonderful father to me oh Lord. You’re are my dad. ❤

  • @iyasutafari7188
    @iyasutafari7188 Рік тому +2

    isniif manni kessan bara hundumaa akkuma waaqayyon waqessitanitti itti fufaa. GOD bless u more and more.

  • @weyinishetweyinishet
    @weyinishetweyinishet Рік тому +2

    አንዳንዴ የሚዝምሩ መዝሙሮች እኮ ህይወት አላቸው እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር!!!!!

  • @toleraetana321
    @toleraetana321 Рік тому +2

    "aniif manni koo waaqayyoon waqeessina" Jedhe IYAASUUN

  • @habugngus4014
    @habugngus4014 Рік тому +7

    Cant stop listening 😭😭 from🇪🇷

  • @yonasnigussie3208
    @yonasnigussie3208 11 днів тому +1

    Yeh mezimur rasen yegelestale!? geta behulet wesagne tiyake wistem hogne amelkehalehu sayigebagne benorim

  • @BalelaBoru
    @BalelaBoru Рік тому +5

    I can't stop listening this song. It changed my world view of Jesus Lord.

  • @tseganeshabeham2554
    @tseganeshabeham2554 2 місяці тому

    Mezmuru menfes alebet tebareku
    Gin mezmur eyelekeksh aydelem ere memri

  • @tadesseb
    @tadesseb Рік тому +6

    The first time I listened to this song , I listened it with continuous flow of tears out of my eyes and with continuous flow of Holy Spirit into my heart!!! God bless you for this work. May God keep this grace with you till the final breath of your life.

  • @Rutayngsti
    @Rutayngsti 3 дні тому

    Geta ybarksh yene enat tebarekilgn❤❤ eyesus erasu ye melkamnet definition nw❤

  • @Beriabi
    @Beriabi Рік тому +3

    God heals a broken heart through song . I was weeping in a foreign country all alone forgotten , broken in to pieces . I felt Gods presence trough this song .

  • @yisakor1
    @yisakor1 Рік тому +1

    የማለዋውጠው እውነት ነው
    በሁኔታዎች የማላጥፈው
    የሚመሰክረው ህይወቴ
    መልካምነትህን ነው አባቴ
    wow

  • @lidyagenene1192
    @lidyagenene1192 Рік тому +9

    A beautiful song: the lyrics,the voice, the arrangment and everything is perfect. God bless you

  • @hannahabigiya4916
    @hannahabigiya4916 Рік тому +1

    Zare ke rejim amet bohala ehte be hiwot endalech yesemahubet ken nw ye rejim amet tseloten egziabher melsotal ewnet Ante Egziabher Melkam neh destayen eyegeletskubet nw bezih mezmur melkam neh aba 😭🙏 tebarekulgn fenu &bony

  • @yodahetezera5354
    @yodahetezera5354 Рік тому +4

    I cant stop crying i feel the spirit of God jesus is lord መልካም ነህ

  • @biruktawitshewayrga4678
    @biruktawitshewayrga4678 Рік тому +1

    የማለዋውጠው እውነት ነው 🙌🏽
    በሁኔታዎች የማላጥፈው 🧐
    የሚመሰክረው ህይወቴ 💁🏽‍♀️
    መልካምነትህን ነው አባቴ 🥰
    የሚዘምረው አንደበቴ 🎤👸🏽
    መልካምነትህን ነው አባቴ 🦋

  • @jesusislordamen8063
    @jesusislordamen8063 Рік тому +23

    Simply a blessing!!! Stay blessed children of the most High!!!!

  • @ebialex4095
    @ebialex4095 Місяць тому

    Ewnet nw Egziyabiher melkam new.....❤❤❤❤tebarekulin...zemenachu besu bet yilekilachu....

  • @firehiwotminda3813
    @firehiwotminda3813 Рік тому +3

    ሁሌም ተነግሮ የማያልቅ መልካምነቱ ነው የኔ ጌታ ❤ተባረኩ

  • @chaltutola7884
    @chaltutola7884 Рік тому +2

    ameeen egzabeher melkam nw.
    eebbifamaa wudoch wuboch .
    baay'een isn jaalladha. 😍😍😍

  • @WyclifMurungi
    @WyclifMurungi Рік тому +32

    Absolutely beautiful! I don't understand the language but I definitely love this.
    Well done guys!

  • @eyerusalemabera3937
    @eyerusalemabera3937 Рік тому

    እኛ ያምናልፍበት የትኛውም ሁኔታ የጌታን መልካምነት አይቀይረውም ማንነቱ መልካም ነው Amen እንባዬን ማስቆም አቃተኝ ውይይይ ተባረኩ

  • @sammykuma
    @sammykuma Рік тому +7

    feny and bonna..you are my hero....when i hear your song i just forget my pain...may God bless u..❤️❤️❤️❤️❤️

  • @abdibekele7950
    @abdibekele7950 Рік тому +1

    ላይገባኝ ይችላል እጅግ ብዙ ነገር
    እንዲህ እንዲያ ብዬ በእርግጥ ለመናገር
    ግን አንዱ ሁልጊዜም ለማለት ምደፍረው
    ማልሸሸው እውነትህ መልካምነትህ ነው
    ማልክደው እውነትህ መልካምነትህ ነው
    ማወራው እውነትህ መልካምነትህ ነው
    You're extremely fortunate.

  • @abenezeralemayehu7630
    @abenezeralemayehu7630 Рік тому +8

    GOD IS GOOD ALL TIME....NOT SOMETIMES ......ALL THE TIME ✝️❤️

  • @saltshine
    @saltshine Рік тому +1

    🙌ኢየሱስ መልካም ልበልህ (መልካም ነህ)
    እንዲህ ነው እኔ የማውቅህ (መልካም ነህ)
    መመስከር ነው የኔ ስራ (መልካም ነህ)
    መንገድን እንደምትመራ (መልካም ነህ)
    መልካም ነህ (*4)

  • @jenovieobey5638
    @jenovieobey5638 Рік тому +3

    Depuis la RDC je vous béni de tout mon cœur
    À Dieu soit la gloire

  • @matewosb
    @matewosb 4 дні тому

    God is great, so blessing to hear and sing this sond. Fena God beless you .

  • @danielbegna2079
    @danielbegna2079 Рік тому +6

    God is good 😍
    For his anger endureth but a moment; in his favour is life: weeping may endure for a night, but joy cometh in the morning.
    'Psalms 30:5'

  • @ashefikadu3691
    @ashefikadu3691 Рік тому

    Naaf hubatamuu baatus akka kana, akka sana jedhee ibsuuf
    Yeroo mara dubbachuuf kanan ija jabaadhu,
    Dhugaan baqachuu hin dandeenye,
    Gaarii akka ati taate dubbachuudha.....
    Waaqayyo gaariidha. Ameen

  • @hawitube4087
    @hawitube4087 Рік тому +5

    I never stop listening this song!!!!!!!!💞💕💕💕💯💯💯💯God bless you Fenan!!!!!

  • @danielassefa4291
    @danielassefa4291 Рік тому +1

    Melkam neh......melkam neh......tebareki fenu!!

  • @sisaylamessa4330
    @sisaylamessa4330 Рік тому +8

    I don't have words to write about you guys. just May almighty God keep you safe. stay blessed!!!!

  • @DW-wq2vn
    @DW-wq2vn Рік тому +1

    ኡኡኡኡኡኡኡ!!!! አበድኩ በቃ በዚህ መዝሙር !!!
    ኢየሱስ ጌታ ነው ደግሜ ደግሜ እየሰማሁ አበድኩ አሁንም መስማብ ማቆም አልቻልኩም

  • @Peacefullife0404
    @Peacefullife0404 Рік тому +9

    This is maybe my 6/7 times opening it lol my husband was making fun of me 😢😂😂😂😂😂😂cuz I keep repeating and replaying it

  • @simboshenne1943
    @simboshenne1943 Рік тому

    የምመሰክረው ህይወቴ
    መልካምነትን ነው አባቴ
    Dhggeeffadhe qufuun dadhabe
    Ebbifamaa!

  • @sinboosinboo2349
    @sinboosinboo2349 Рік тому +3

    Barrii keessaan haa ebbifamuu ebbifamaa 😍❤❤❤❤❤❤

  • @bizuayehudaniel8047
    @bizuayehudaniel8047 Рік тому +1

    እውነት ነው በሂወቴ ብዙ ነገር ላይገባኝ ይችላል
    ግን እግዚአብሔር ሁሌም መልካም ነው
    ተባረኩ በብዙ

  • @seasonofactsandharvesttube2766
    @seasonofactsandharvesttube2766 Рік тому +11

    What a blessed, anointed and beautiful couples. May God the Almighty bless you with more spirit filled songs! Eebifama! Baayeen isin jaaladha❤️🔥❤️🔥

  • @bitaniabetru9067
    @bitaniabetru9067 3 місяці тому +1

    I love this, why isn’t it on Spotify😭

  • @Science_explained
    @Science_explained Рік тому +11

    Feniye so glad to see you! Blessings to u and ur husband Boni! You guys are blessed!

  • @dagimdejene8989
    @dagimdejene8989 Рік тому

    Tebareklign yabate lij....mirt wetat zemari Fenuye...God bless you

  • @Daniel.Podcast
    @Daniel.Podcast Рік тому +3

    #High standard #TOP quality #Beutyful voice #another version
    #This song can touch any rocky HEART through.
    Such Beutiful Family.
    simply keep shining.

  • @ruthtesfaye7264
    @ruthtesfaye7264 Рік тому +1

    Feniye geta yibarkachihu melkamnetun endnasb sladeregachihun.................Feniye betam nw mwedish kemtasbiw belay 15 amete nw 😍😍😍❤️❤️❤️❤️

  • @Excerpts..
    @Excerpts.. Рік тому +9

    God mercy never fails me! God bless you dears

  • @odaadola3387
    @odaadola3387 Рік тому +1

    Bonny fi feenii waaqayyoo isin eebbisuu eebbifamaa ga'eelaa akka keessan eebbifama kana waaqayyoon nulleef haa keennu😍❤

  • @terespulpit8909
    @terespulpit8909 Рік тому +9

    May the Almighty God bless you all as well as your ministry! So beautiful heavenly song. Be strong!!!

  • @bethelselamu1153
    @bethelselamu1153 Рік тому

    Tebareku, yhen mezmur guzo lay salew be enba new 😭yesemahut. Eyesus melkam new😍😍

  • @edorago7367
    @edorago7367 Рік тому +4

    Yes! THIS is the TRUTH I have ever known and IT is forever!! Amen!! Blessings to you both of you!!

  • @belachewbulto2229
    @belachewbulto2229 Рік тому +1

    waaqayyoo bara keessan haa eebbisuu ani ergan farfannaa kana dhagahee jireenyii koo jijjirrameera

  • @bezmesfin
    @bezmesfin Рік тому +15

    Thankyou for this gift! A gift I didn't know I needed till I heard it ♥️♥️ 🙌

  • @asterofficial8175
    @asterofficial8175 Рік тому +1

    ተባረኩ ብሰማው ብሰማው አልጠግብ አልኩ ጌታ ሁልጊዜ መልካም ነው

  • @bereketberhanu4580
    @bereketberhanu4580 Рік тому +3

    I wish to hit the like button many more times. Wow what a message . God bless you again and again.

  • @hannatessema238
    @hannatessema238 Рік тому

    አዎ የጌታ መልካምነት ብቻ እያባበለኝ እያጽናናኝ እያበረታኝ በህይወት አለሁ።
    ጌታ ኢየሱስ : መናገር የምንችለው እና የገባን ነገር የአንተን መልካምነት ብቻ ነው
    ተባረኩልኝ

  • @mintumash-up6944
    @mintumash-up6944 Рік тому +6

    Praise the Lord I am from India hallelujah

  • @HelinaDawit
    @HelinaDawit Рік тому +8

    Tebaeekulgn My dears❤ ❤ ❤