መቼ ደረሳለዉ ካንተ(የምዘምረው) || ዘማሪ ፀጋአብ አለሙ Tsegaab Alemu || Ethiopian Amahric Gospel Mezmure 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @AronBetr-np4oj
    @AronBetr-np4oj 20 днів тому +200

    ቆንጆ መዝሙር ነው❤ #ኪልፑ ግን አይመጥነውም😢

  • @hailutereda8564
    @hailutereda8564 20 днів тому +47

    ይሄ እጅ የምታክለው ደመና ናት
    እግዚአብሔር በአንተ ውስጥ ያስቀመጠው ስጦታ ገና ምድርን ይሸፍናል🎉🎉🎉 ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን !!!!

  • @AsterHmariyame
    @AsterHmariyame 11 днів тому +23

    እንዴት ነው አፍችሁ የሚጣፍጠው
    ውድድድድድድድ የማደርጋችሁ
    ብርክርክ በሉ ብዙ ሰላም ብዙ ፍቅር ለእናተ ይሁን❤❤❤❤❤❤

  • @natnaelgosheme9739
    @natnaelgosheme9739 20 днів тому +29

    ከጌታ ጋር ጊዜ ፍጅ! ተባረክ

  • @mitkbancha140
    @mitkbancha140 18 днів тому +48

    መዝሙሮችህ በጣም Deep ናቸው ውስጠኛውን ማንነት ይነካል
    ምንም Clip ባይኖረው ብዬ ተመኘሁ።
    እግዚአብሔር ያብዛልክ ወንድሜ!

    • @Petfeast
      @Petfeast 12 днів тому +2

      Beaudio bcha madmetm ychalal 👀

    • @LeulSintayehu-bq9zy
      @LeulSintayehu-bq9zy 11 днів тому

      እኔ ተመችቶኝ ሳልሳ እየጨፈርኩበት ነው💃🕺💃🕺

    • @selamawitabraham740-gb6bh
      @selamawitabraham740-gb6bh 9 днів тому +1

      ወይ deep ,በዚህ እንዳይቀጥሉ

  • @tarikuwatarike
    @tarikuwatarike День тому +3

    ምርጥ ምርጥ❤❤❤

  • @mogesamanuelofficial2173
    @mogesamanuelofficial2173 10 днів тому +4

    ፀጋ ይብዛልህ ተባረክልኝ

  • @WondeMan-e1m
    @WondeMan-e1m 18 днів тому +13

    ደግም ደጋግሜ ሰምቻለሁ ግን አንድመ ቦታ ለይ የ እየሱስ ስም አልትጥራም 😢😢😢😔 ጌታ ምስክሬ ነው በጣም አዝናለሁ አባቶቻችን ለ ዎንጌል የክፍሉት ዋጋ እና የ አሁን ቺርስትና ሰማይ ኛው ምድር እንደ ራቀ ኛው 😔

    • @bereketm525
      @bereketm525 18 днів тому +2

      መስማት አልችልም ካልክ ምንም ችግር የለውም። ወንድሜ ከዚህ እንዴት አድርገው ይዘምሩ

    • @shalomabera8925
      @shalomabera8925 18 днів тому +1

      agreed........this is not a song but an entertainment

    • @Ehrfgz
      @Ehrfgz 16 днів тому

      😅😅😂😂😂😂 mesmat alchlm belegn

    • @Israel_The-man
      @Israel_The-man 12 днів тому +1

      ፈልጌህ አላጣሁህም
      ከልቤ ሽቼህ ራስህን አልሰወርክም ( 2x)
      ውሃ በሌለበት በደረቅ ምድር
      ነፍሴ ተጠምታ አገኘችህ
      አገኘችህ አገኘችህ ( 2x)
      በቅቤና በስብ እንደሚረካ ሰው
      ሳገኝህ ልቤን ደስ አለው ( 2x)
      ተመችቶኝ ነው አባትነትህ
      ዘላለም በቤቴ እራስ ሁን የምልህ
      ተመችቶኝ ነው አምላክነትህ
      ዘላለም በላዬ ንገስብኝ ምልህ
      አዛኝ ባትሆን ፍቅር ባትሆን
      አምላኬ ባትሆን ጌታዬ ባትሆን
      ባትሸከመኝ በፍቅር ባትይዘኝ
      ፈቅደህ ባትምረኝ መክረህ ባትመልሰኝ
      በፍቅር ባትይዘኝ
      ፈቅደህ ባትምረኝ ፡
      ምክርህ ባይደግፈኝ
      ምን ይሆን ነበረ ዕጣዬ
      ስለምሕረትህ ተመስገን ጌታዬ ( 2x)
      አቅም የሆንክልኝ ተባረክ
      ዘውዴ መድመቂያዬ ተባረክ
      ቅድስናዬ ነህ ተባረክ
      አብ ፊት መታያዬ ተባረክ ( 2x)
      ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ
      ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ
      እኔ ምፈልገው (አንተን ነው) (፫x)
      ሌላው በሙሉ (ቀሪ ነው) (፫x)
      ሁሌ ምናፍቀው (አንተን ነው) (፫x)
      ሌላው በሙሉ (ቀሪ ነው) (፫x)

    • @nani-e3z7y
      @nani-e3z7y 6 днів тому

      Bezalay mekina wist yetawot photo 2:23 🤦🏽‍♀️ come on guys eyastewalin

  • @MintiwabKinde
    @MintiwabKinde 18 днів тому +20

    This is called calling the contemporary youth to the jesus we know,i loved it😊

    • @Abel_Tadesse11
      @Abel_Tadesse11 16 днів тому +1

      yeah but it's too much ngl

    • @Grandas7358
      @Grandas7358 13 днів тому +2

      ይመስልሻል ግን? Is that what the Bible says to call youths to Jesus? There's no formula for calling youth's to Jesus. Eyesusn aytewu Kal metu....🤷

  • @BefkaduDesta
    @BefkaduDesta 18 днів тому +26

    እንዳልከዉ መቀደስ ከሆነ ...ከዘፈን አይነት ዜማ እና ከራፐር የተቀዳ እንቅስቃሴ መቀደስ(መለየት) ቢኖረው ብዙዎችን ጌታን ያስናፍቅ ነበር። ዓለምን የልናፈቀ እና ያልኮረጀ ነገር ቢሆን አራፍ ነው ። ጌታ ሚፈልገው እርሱን እንድታሳይ ነው።

    • @BEREKETWONDIMI
      @BEREKETWONDIMI 18 днів тому +1

      Ky atmlku nw geta begban metn mamelk enchlaln

    • @BefkaduDesta
      @BefkaduDesta 16 днів тому +2

      ሰው ሲገባው ጌታን እንጂ አለምን አይመስልም። ጌታ ሲገባን ከኛ ስሜት እና ፈቃድ ይልቅ የእርሱን ነው ምናስቀድመው።......ከአለም እየኮረጅክ እንዴት ነው አለምን ወደ ጌታ ምትጠራው? ምን ፈልገው ይምጡ? .....ክርስቶስ ወደ ቤቱ ሊያመጣ ዋጋ የከፈለላቸው ለምን በኛ ተሰናክለዉ ይጥፉ? ክርስትና የሓላፊነት ሕይወት ነው።

    • @winanbizuneh
      @winanbizuneh 16 днів тому

      @@BEREKETWONDIMI slezi gena algebbagnm nw malet yallebbachu.... betam sigebachu endi slemathonu.

    • @redietalemu1632
      @redietalemu1632 16 днів тому

      አንተ ምን ሰርተሃል እሱን እንዲ ለመናገር ወረኛ ስራ ፈት

    • @Befre21Befre21
      @Befre21Befre21 13 днів тому

      Geta eyesusen yaweke bezi lek ayamelkewem ye egziyabeher menfes yastawekal

  • @user-tg1lm5tn2f
    @user-tg1lm5tn2f 20 днів тому +83

    ለአእምሮ የሚመች አገልግሎት 😢 Pls
    1:15 this is literally freestyle
    እባካቹ ቤተክርስቲያንን አታሰድቡ 🙏🙏

    • @Mintesnot-b7b
      @Mintesnot-b7b 20 днів тому +5

      Yeah. You are correct.

    • @edenabraham4640
      @edenabraham4640 20 днів тому +2

      በትክክል

    • @eyerusalemtesfaye2016
      @eyerusalemtesfaye2016 20 днів тому +10

      Its just normal its for the lord pls don't discourage him

    • @jerusalemhagazi1802
      @jerusalemhagazi1802 20 днів тому +4

      Discourage mareg mnamn adelem lk nw le aemro mimech is not a mrcha but a principle ….zefen yamrachewal ezi metew yzelalu

    • @mesganawbedaso4511
      @mesganawbedaso4511 20 днів тому +2

      Lante amero new yaltemecheh
      Legna amero demo temechetonal

  • @BerhanaAtabo
    @BerhanaAtabo 3 дні тому +1

    Wey tebarek mert mezmur new

  • @AnimutMantor
    @AnimutMantor 20 днів тому +11

    ስጠብቄው ብቻ ሞትኩ እኮ ኡፈይይይይ ተባረክ

  • @የመጽሐፍቅዱስጥያቄዎች1

    Ere last lay yalewu mezmur Gin...........................😍😍😍😍😍😍😍

  • @TigistTagesse
    @TigistTagesse 20 днів тому +89

    ወንድሜ ደስ ሚል ዝማሬ ነው ጌታ ይባርክክ:: ያመንክበትንና ይጠቅማል ብለህ በሙሉ ልብ ይሄን ዝማሬ እንደሰጠኸን አምናለሁ::
    ግን clip ስንሰራ እያስተዋልን ቢሆን ማለት ፈልጋለው:: አገልግሎታችን ለ እኛ ብቻ ሚሆን ስላልሆነ:: ሌላ ትውልድ ሊታነፅበት የሚገባ መሆን አለበት::ዝማሬውን አይተው ወይም አድምጠው በዛ ውስጥ ጌታን ደግሞ እንዲያዩ መሆን አለበት እና ለቀጣይ ይሄ ቢስተካከል🙏😊
    ወዳቹሃለው ተባረኩልኝ🙏 ጌታን ዘመናቹን ለራሱ አድርጎ ከዚ በላይ ይጠቀምበት

    • @nar405l
      @nar405l 19 днів тому +1

      Thank you !!!

    • @DanielNagza
      @DanielNagza 12 днів тому +1

      This is how we should comment. Stay blessed.

  • @capijhon8566
    @capijhon8566 9 днів тому +2

    እሰይ ኢየሱስዬ ናፍቆቴ ❤❤❤❤❤

  • @mesitesfaye2448
    @mesitesfaye2448 14 днів тому +3

    Yemer betam des yemil menfesn yemiyads mezmur new geta abzto yibarkh tsgawnm yabzalk tsegsh☺️☺️🙌

  • @evangelisteyu7929
    @evangelisteyu7929 9 днів тому +4

    ጥሩ ጅማሬ ነው ወንድሞች ጸንታችሁ ቀጥሉ, እንደ ዝማሬያችሁ ይሁን ህይወታችሁ

  • @addisumola
    @addisumola День тому +1

    😍😍😍ቆንጆ 😍😍😍😍😍

  • @rabiyazewedu843
    @rabiyazewedu843 11 днів тому

    አሜን በህልውናህባርከን እንደገና መስፍንዬ ብሩክ ነህ እንወድሃለን

  • @Tsion-j7r
    @Tsion-j7r 20 днів тому +60

    የኔ ብርቱ ወንድም ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ገና ከዚህ በላይ የምትዘምርበት እድሜ ይስጥህ😊 discouraged ለማድረግ ፈልጌ አይደለም ግን ወንድሜ እንደባላምሮ ማሰብ መልካም ነው:: እኛ አምልኮችን ለእግዚአብሔር እንጂ ለሰው አይደለም ። ሊያሳስበን የሚገባው የምናደርገው ነገር እግዚአብሔርን ሊያከብር ይችላል ወይ የሚለው ነገር ነው:: መዝሙር ሲወጣ ለ tiktok ወይም ለ video አይደለም ሰወች ሰምተው ሊባረኩበት ይችላሉ ወይ ተብሎ ታስቦ ነው እሺ i know u guys are Young but some times we have to pray and listen the voice of God before we did something! cause እነ
    ኛ የምናደርገው ነገር ወንድሞቻችንን ወደኛ የሚስብ እንጂ የሚያሰናክል መሆን የለበትም 🙏
    ይህን የምልህ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ ማየት ስለምፈልግ ነው እና እንደኔ አይነት comment የሚሰጡ ሰወችን ከ negative አንፃር አትውሰደው ለትውልድ ካለን ቅናት የተነሳ ነው በተረፈ god bless you 🙏🙏

  • @LeulSintayehu-bq9zy
    @LeulSintayehu-bq9zy 20 днів тому +142

    ኦርቶዶክስ ነኝ❤❤❤

    • @FiraolDaraje-zz9rw
      @FiraolDaraje-zz9rw 20 днів тому +2

    • @redubuyetame
      @redubuyetame 20 днів тому +14

      Ena😂

    • @LideTech
      @LideTech 20 днів тому +9

      Get yewdihlh wendhmchne😍😍😍

    • @LeulSintayehu-bq9zy
      @LeulSintayehu-bq9zy 20 днів тому +5

      @@LideTech አዎ በደንብ አድርጎ ግን ጌታን አልለውም እኖረዋለው አንተም ኑረው

    • @israelalge
      @israelalge 20 днів тому +9

      ​@LeulSintayehu-bq9zy
      ሮሜ 10
      ⁹ ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤
      ¹⁰ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።
      ¹¹ መጽሐፍ፦ በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና።
      ¹² በአይሁዳዊና በግሪክ ሰው መካከል ልዩነት የለምና፤ አንዱ ጌታ የሁሉ ጌታ ነውና፥ ለሚጠሩትም ሁሉ ባለ ጠጋ ነው፤
      ¹³ የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና።

  • @DerejeSeifu-p7w
    @DerejeSeifu-p7w День тому +1

    GOD BLESS YOU❤❤❤

  • @teferagebissa1019
    @teferagebissa1019 16 днів тому +10

    ቀልዴን አይደለም፤ጌታን ተቀበል ክርስትናን ተማር

    • @redietalemu1632
      @redietalemu1632 16 днів тому +2

      መመስከርህ ነዉ🙄 አንተ ምን ሰርተሃል እሱን እንዲ ለመናገር ወረኛ ስራ ፈት

    • @teferagebissa1019
      @teferagebissa1019 14 днів тому

      @redietalemu1632 አንቺም ጌታን ተቀበይ ከስድብ አለም እንኳን አልወጣሽም

  • @ruta2226-q1q
    @ruta2226-q1q 17 днів тому +5

    በብዙ ተባረክ ወንድሜ ❤❤❤

  • @lisantesema3329
    @lisantesema3329 13 днів тому +3

    በርቱ በጣም ቆንጆ ነው

  • @Gulelat-z4d
    @Gulelat-z4d 18 годин тому

    ደስ ይላል ቀጥሉበት

  • @israelalge
    @israelalge 20 днів тому +8

    ሮሜ 10
    ⁹ ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤
    ¹⁰ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።
    ¹¹ መጽሐፍ፦ በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና።
    ¹² በአይሁዳዊና በግሪክ ሰው መካከል ልዩነት የለምና፤ አንዱ ጌታ የሁሉ ጌታ ነውና፥ ለሚጠሩትም ሁሉ ባለ ጠጋ ነው፤
    ¹³ የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና።

  • @abenezeryakob4396
    @abenezeryakob4396 2 дні тому +1

    setochu baynoru tru neber zim blew ygeleftalu beterefe tru new egziabher ybarkh

  • @BarAsfetal
    @BarAsfetal 5 днів тому

    Wow wow u are really into it I luv it God bless u

  • @Yosefyefrezaf
    @Yosefyefrezaf 15 днів тому +3

    ተባረኩ 🙏

  • @SegniBeriso
    @SegniBeriso 14 днів тому

    በጣም ቆንጆ መዝሙር ነዉ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @TesfayeTadesse-s8n
    @TesfayeTadesse-s8n День тому +1

    ክሊፑ የመዝሙሩን ሀሳብ እንዲገልጥ የዓደረጋችሁበት መንገድ ተመችኛል በርታ አቦ ደስይላል

  • @AlemayehuLemma-e9e
    @AlemayehuLemma-e9e 13 днів тому +2

    ዋው እግዛቤር ይባርካቹ ተባረኩልን

  • @eldanayeaynye-yk6br
    @eldanayeaynye-yk6br 13 днів тому +7

    እንደኔ የወደደው❤❤🎉🎉

  • @ebisagetachew992
    @ebisagetachew992 14 днів тому +4

    Clip baynorew gerami nebr either god bless you

  • @abunishdesalegn5403
    @abunishdesalegn5403 9 днів тому +2

    Wow tebarek

  • @Esyenh444
    @Esyenh444 15 днів тому +3

    በስተመጨረሻ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @karigetachew-ze9iy
    @karigetachew-ze9iy 8 днів тому

    Be blessed and keep shining, need more of your songs

  • @allaboutmovies4821
    @allaboutmovies4821 15 днів тому +2

    gitimu ye meqatet ina ye nafqot new zemaw gin ye misgana ina wudassie new it didn"t go together, i wanted to get in the mood for earnest prayer but couldn't but still powerful song God bless

  • @MihiretMiyaye
    @MihiretMiyaye 11 днів тому +1

    Bless you...i love it all 🎉🎉🎉

  • @AbiiBoss-tf9qt
    @AbiiBoss-tf9qt 20 днів тому +6

    ተባረኩ ጴንጤያንስ

  • @BethelSolomon-t1t
    @BethelSolomon-t1t 18 днів тому +3

    እኔ ብቻ ነኝ የተመቸኝ ይሄ መዝሙር ❤ ተባረኩ ዘመናችው በቤቱ ይለቅ ❤❤

  • @edenzenebgudeta
    @edenzenebgudeta День тому

    ❤❤❤❤❤❤aye

  • @mymom219
    @mymom219 14 днів тому +1

    ተባረኩ

  • @minecraftwithnathantesfaye5029
    @minecraftwithnathantesfaye5029 15 днів тому +4

    Bro it's crazy keep it up.
    Wer waiting for more of you God bless you

  • @MedanBeza
    @MedanBeza 23 години тому

    Wonderfully

  • @NesanetBekele-x9s
    @NesanetBekele-x9s 19 днів тому +2

    ተባረክልኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @edumese
    @edumese День тому +1

    ግጥሙን በጣም የወደድኩት ክሊፑ ግን በጭራሽ አይመስለውም 😍😍😍

  • @michaelk.teferra6472
    @michaelk.teferra6472 20 днів тому +5

    Amazing song, Keep Blessed!!! 🙌

  • @Ruth.S-fr6fn
    @Ruth.S-fr6fn 21 день тому +4

    እንኳን እግዚአብሄር እረዳችሁ 👏

  • @Mersi-e1y
    @Mersi-e1y 10 днів тому +2

    I'm orthodox but when I hear this song 🥰🥰🥰

  • @YoseftsehayeYoseftsehaye
    @YoseftsehayeYoseftsehaye 10 днів тому +5

    Wow ወጣ ያለ መዝሙር ቀጥልበት ብሮ ❤❤

  • @TseganeshTeklu
    @TseganeshTeklu 10 днів тому

    Wow geta eyesusi yibarkachu❤❤❤❤❤

  • @nardossheemelis5528
    @nardossheemelis5528 7 днів тому +1

    I love my generation blessed ✝️

  • @Yeabfikad
    @Yeabfikad 10 днів тому +1

    Blessed ❤❤❤

  • @Abiyelixir2004
    @Abiyelixir2004 19 днів тому +4

    well done bro geta yibarkh des yilal mezmuru

  • @zablonadane2536
    @zablonadane2536 20 днів тому +4

    ፍርሃቴ የነበረው Tiktok ላይ እንደሰማነው ሙሉ ዝማሬው እንደዛው ይጣፍጠን ይሆን ወይ? ብዬ ነበር
    ከጠበቅኩት በላይ ነው❤❤❤❤

  • @BetsiFker
    @BetsiFker День тому

    Wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Antiko-pv8om
    @Antiko-pv8om 12 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 GOD bless you

  • @joyetesfu8712
    @joyetesfu8712 19 днів тому +3

    ደከምኩበት❤️❤️❤️🙌🏿🔥

  • @SelihomTewodros
    @SelihomTewodros 19 днів тому +3

    What a blessing mezmur frr ❤️❤️🤞🏼🙌

  • @kuruhabesha
    @kuruhabesha 10 днів тому

    WOW BLESSED WITH THIS SONG🥺

  • @Befikergezahegnbfg
    @Befikergezahegnbfg 20 днів тому +8

    Glad to be a part of this🙌🏽🔥

  • @MeskeremNadew-c7e
    @MeskeremNadew-c7e 16 днів тому

    ተባረኩ ❤❤

  • @KalkidanKalkidan-tc2jy
    @KalkidanKalkidan-tc2jy 9 днів тому +1

    WOW❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @KalkidanTadese-h4k
    @KalkidanTadese-h4k 19 днів тому +1

    💞💞💞💕💕
    ተባረክ🙏

  • @AyanaFikadu-w1k
    @AyanaFikadu-w1k 19 днів тому +2

    ተባረክ

  • @wubeassefa7451
    @wubeassefa7451 15 днів тому +3

    Wow bertu maninim endatsemu gets bet bertulin

  • @AbdisaAlemu-d6x
    @AbdisaAlemu-d6x 11 днів тому

    Wow I like it God Bless you ❤❤

  • @Redi2833
    @Redi2833 15 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤የምዘምረው❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SerionBirhanu-gb7cq
    @SerionBirhanu-gb7cq 3 дні тому

    eysus yadenale ytadgmale❤

  • @Jonjob-oi4pb
    @Jonjob-oi4pb 7 днів тому +2

    Des yelal gen enate men eyehonachehu new

  • @1birr_7
    @1birr_7 19 днів тому +10

    ብሩህ እንደተጠበቀው አይድለም clipu 😔

  • @ztztadesse
    @ztztadesse 19 днів тому +3

    Edegln berta❤❤❤

  • @prayer3590
    @prayer3590 19 днів тому +54

    ቆንጆ መልዕክት ያለው መዝሙር ነው ግን video look like ዘፈን እንድህ አልጠበቅንም ነበር

    • @ztztadesse
      @ztztadesse 19 днів тому

      Neguse dawit endeza nebere yezemerw eku

    • @user-tg1lm5tn2f
      @user-tg1lm5tn2f 17 днів тому

      @@ztztadesse wellahi 🤣

    • @Ruth.S-fr6fn
      @Ruth.S-fr6fn 12 днів тому

      Ye zefen yargew manew

    • @DebertuTemesgn
      @DebertuTemesgn 2 дні тому

      Awo lek new yesetekakel lelaw😊 neger Mert new

  • @selamyosef7134
    @selamyosef7134 19 днів тому +5

    Betam dess ylal mezmur bertu goota xega yebzalachu

  • @dawitzewdie330
    @dawitzewdie330 20 днів тому +1

    Tsegichooooo amazing!!! Tebarek

  • @israelalge
    @israelalge 21 день тому +2

    You're blessed bro keep preaching the Gospel

  • @Hididya
    @Hididya 18 днів тому +1

    Love this song already ❤

  • @Keyad-s4s
    @Keyad-s4s 15 днів тому +1

    Keep blessed🎉❤❤❤❤

  • @officialfrancetakele
    @officialfrancetakele 19 днів тому +1

    Mn ayinet Mezmur nw❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sameas46
    @Sameas46 18 днів тому +2

    Bertu bro i was reading all the comments that's not wealthy but keep on keep worshiping keep pressing just becarefull about what you show on clips u know it doesn't mater but it does for some ppls so we have to sacrifice our freedom and ourselves to keep them thinking wrong about jesus or Christian thanks ❤

  • @MercyAyele-od7bz
    @MercyAyele-od7bz 15 днів тому

    Beutful song be blessed brother

  • @temesgenkebede5435
    @temesgenkebede5435 19 днів тому

    ❤ ተመችቶኛል

  • @wengelgospel
    @wengelgospel 20 днів тому +1

    wow tsegsh wooooooooooo i love it be blessed wow 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍

  • @FasilTsadik
    @FasilTsadik 20 днів тому +10

    Musilm ng❤❤❤

  • @senaalemu9439
    @senaalemu9439 14 днів тому +1

    So beautiful voice, please do more English songs. 😮 Tebarek

  • @user-group360
    @user-group360 18 днів тому +1

    ማርያም አማላጅ ናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ebisaeba
      @ebisaeba 18 днів тому +1

      Read the Bible 😢

    • @hulumale-l2m
      @hulumale-l2m 14 днів тому

      She is included in the clip also when you see it well. 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @EdlawitAssefa-vi9tl
    @EdlawitAssefa-vi9tl 19 днів тому +3

    ere mechereshalay yalewn ezmur tolo lkekut betam guagchalew lemesmat

  • @cherinettesfaye6484
    @cherinettesfaye6484 20 днів тому +1

    tsegaab.... iwunet betam desi yemil mezimur new egibiher yibarikachu....... ሌላም እንጠብቃለን 🎉🎉🎉❤

  • @chernetshobiso5192
    @chernetshobiso5192 21 день тому +1

    Keep it up brother, the melody is ❤ , the lyrics is so intense with sweet expressions of love and hunger for the Lord. I like the part is it is just a beginning. 🎉

  • @summersnow248
    @summersnow248 20 днів тому +3

    we need an acoustic version asap!!!! love love this for you good job buddy

  • @IliliAsmera
    @IliliAsmera 13 днів тому

    Wow amazing 😍

  • @jonanicsmusic3079
    @jonanicsmusic3079 10 днів тому

    Nice Songs❤

  • @Eyosias_Eshetu_1995
    @Eyosias_Eshetu_1995 21 день тому +1

    You’re not just singing you’re ministering. Keep spreading the word!❤

  • @merhabatravel9479
    @merhabatravel9479 10 днів тому

    ere mecheresha yalewun mezmur ngerugn

  • @ItsBesu
    @ItsBesu 21 день тому +3

    He dropped 🔥🔥🔥

  • @YisihakShukuna-i8w
    @YisihakShukuna-i8w 16 днів тому

    Tebarek ehit

  • @elleni_.m
    @elleni_.m 21 день тому +3

    You’re blessed 🔥🔥