5 ምርጥ ብዙ ረዥም ፀጉር እንዲኖረን የሚረዱ ነገሮች /// 5 ways to have a perfect hair

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 635

  • @meskitube16
    @meskitube16  4 роки тому +108

    ማንኛውንም ጥያቄ በፌስቡክ Meski tube Facebook page ላይ ላኩልኝ በድምፅና በፅሁፍ እመልሳለው ቸር ያሰማን💕💕💕💕💕🙏🏽. facebook.com/Meski-Tube-102293095021823/

    • @ቀልበንሰሊም-ቸ4ጨ
      @ቀልበንሰሊም-ቸ4ጨ 4 роки тому +1

      እሺ እኔ ጥያቄ አለኝ እመጣልሻለሁ በFb

    • @tegsitiamare8831
      @tegsitiamare8831 4 роки тому +1

      አረ መሲየ ጠጉርየን ዝም ብሎ እየወለቀ ነው መላ በይኝ በመበጠጥራ ብቻ ሳይሆን በእጄ ዝምብየ ስስበውም ይወልቃል ምን ላድርግ

    • @rahelwoldeyes8106
      @rahelwoldeyes8106 4 роки тому

      መስክዬ please የቫይታሚኑን ስም ፃፊልኝ ስትናገሪ አይሰማም

    • @meskitube16
      @meskitube16  4 роки тому +1

      @@rahelwoldeyes8106
      Prenatal multi dietary supplement
      ይሄ የውበት መጠበቂያ አይደለም

    • @hanazena8822
      @hanazena8822 4 роки тому +1

      ፀጉሬ ቀለም አለው በጣም ይወጣል ሳበጥር ምን ላድርግ

  • @ህልምአለኝ-ፐ1የ
    @ህልምአለኝ-ፐ1የ 4 роки тому +182

    መስኪየ አመሰግናለሁ በትራፕ መሸነፍ 3 ቀን እፆማለሁ ብየ ተስየ ነበር እየፆምኩ ነው ቀጣዩ ለኢትየጲያ የማይበጅ ሲወድም 7 ቀን እፆማለሁ ብያለሁ እና በርችልኝ የኔ ቆንጆ እህት

  • @zizizmohammedsysgsf2974
    @zizizmohammedsysgsf2974 4 роки тому +2

    መስኪ ቆንጆ ሁልግዜም አይሿለሁ በጣም ጥሩ ነገር ታቀርቢያለሽ። በርች

  • @kidestworkua4624
    @kidestworkua4624 4 роки тому +17

    መስኪዬ የኔ ውድ. ለኔ ልዩ ሴት ነሽ
    100%100 ፀጉሬን በጣም ነው እንዲያድግ እንዲያምርበት ያደረግሽው ባለሽበት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤልልጅ

    _የተዋህዶ ልጆች ቅዱስ ሲኖዶስ ባዘዘን መልኩ ፆሙ ከነገ ጀምሮ ነውና ሁላችንም ስለሃገራችን ስለ ቅድስት ቤተክርስቲያን ስለህዝቦቿ እያለቀስን እንፁም እንፀልይ በተረፈ እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ በምህረቱ ይመልከተን አሜን ፫_

    • @tigemaryam2041
      @tigemaryam2041 4 роки тому

      እሺ እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ሰላም ያውርድልን

    • @medimedi619
      @medimedi619 4 роки тому

      አሜን እንደቸርነቱ

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 4 роки тому +9

    እናመሰግናለን መስኪ ሁሌም ጥሩ ነገር ይዘሽ ስለምትመጪ 👌

  • @ethiohabesha6326
    @ethiohabesha6326 4 роки тому +68

    እስኪ የመስኪ ወዳጅ ❤️ ሰላማችሁ ይብዛ ኑ ቤተሰብ ሁኑ ሀሪፍ ነገሮችን ታያላችሁ

  • @fikertesfu8953
    @fikertesfu8953 4 роки тому +4

    ዛሬ ላመስግንሽ ነው የገባው ባንች ምክር መስርት በስድስት ወር ውስጥ ምርጥ እና እራዥም ወዛማ ፀጉር እንድኖራኝ አድርገሻል ኑራልኝ

  • @EthiopianStyle
    @EthiopianStyle 4 роки тому +3

    ጥሩ ምክር ነው የሰጠሽን እውነት ፀጉር እኮ እኛ አያያዛችን ይዎስነዋል የተጎዳው ይሻሻላል ከተንከባንከብነው 💞👍🏾

  • @semutimohammed
    @semutimohammed 4 роки тому +9

    መስኪዬ ቀን ላይ ሂጃብ ለብሼ ነው ምሰራው ክፈሌ ስገባ ነው ማወልቀው ማታም ስንተኛ ሻሽ ማሰሩ ቆንጆ ነው

  • @maronayalew5133
    @maronayalew5133 4 роки тому +2

    እናመስግናለን መስኪዬ የኔ ልዬ የኔ መልካም እግዚአብሔር ባለሽበት ይጠብቅሽ ናይላዬን ሳሚልኝ

  • @iniyitube3036
    @iniyitube3036 4 роки тому +7

    በጣም እናመሠግናለን መሥኪ አሪፍ ምክር ነው

  • @filestamisganwe7327
    @filestamisganwe7327 4 роки тому

    hi mski endet nesh bmjmerya lamsgensh ewdalhu gen ena tsgura setatbe kalabtrkute kedrk bhala lmabtre betam echegralhu men madreg albge ena kesru batam yenkelale eki mela byeg anch betam gobze nesh

  • @ቤተክርስቲያንአንድትናት

    መሲኪ እህታችን ቀንም አስረነው ነው እምንውል ሌሊትም አስረነው ስናድር አይጎዳም ወይ?

  • @meronyemane6697
    @meronyemane6697 4 роки тому

    መሲ ቆይ ግን ጠጉር ቤት አትሰሪም?ካክስ ፓይስትራ???

  • @abebagidey6423
    @abebagidey6423 4 роки тому

    መስኪየ በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ እኔ ከምትሰራቸው ውህዶች በጣም ብዙ ተጠቅሜያለው አመሰግናለሁ፡፡ቀለም መቀባት እፈልጋለው እስኪ እዚ ለይ የሆነ ነገር ስሪ

  • @Tube-jx4ne
    @Tube-jx4ne 4 роки тому +2

    መስኪየ የስንፍና መድሀኒትስ የለሽም ? አንድ ሳምንት 3ሊትር በቀን እጠጣና የሆነ ግዜ ደግሞ እረሳዋለሁ መጠጣቱን

  • @ሰላምየቅዱስሚካኤልልጅሰላ

    መሲዬ የኔ አስተዋይ እሺ እናመሰግናለን

  • @selameselame9719
    @selameselame9719 3 роки тому

    መሲኪዬ ሰላምሽ በክርስቶስ ያብዛልኝ በጣም እናመሰግናለን ወዴ እህታችን ❤

  • @daredare3360
    @daredare3360 4 роки тому +2

    እናመሰግናለን ምርጧ😍

  • @yoninet1103
    @yoninet1103 4 роки тому

    Hi Meski thanks for you Share Please can you tell us a name To the Vitamin

  • @ቀልበንሰሊም-ቸ4ጨ
    @ቀልበንሰሊም-ቸ4ጨ 4 роки тому +2

    የኔ መልካም አመሰግንሻለሁ እየተከታተልኩሽ ነው በርቺ ፀጉሬም ለውጥ እያመጣልኝ ነው

  • @ማሪያምእናቴ-ዐ2ገ
    @ማሪያምእናቴ-ዐ2ገ 3 роки тому

    እሺ መስኪ በጠም እናመሠግናለን
    እኔ ፀጉሬ መንታ ነው ጫፉላይ
    ለማደግ ይከለክለዋል ምን ላርገው?

  • @ayalkwerku9673
    @ayalkwerku9673 4 роки тому +14

    ሰላም ነሽ ናይላስ ደናናት እኔ የቸገረኝ የፊት ጥቋቁር ማጥፊያ ነዉ

  • @esetgebru3796
    @esetgebru3796 4 роки тому

    Tsegure konjo new gn betam yesbaberal mn laderg ena le genbar tsgur endiyadg mn letekem?thank you

  • @fekertetamirat2026
    @fekertetamirat2026 2 роки тому

    ሐይ መስክ በጠም እነመሰግነሌን ጥየቄ ልጠዬቅሽ ነው ማዳንት የትኛው ነው ምያሰድገው ስሙ ምንድነው

  • @hanndessalegn1467
    @hanndessalegn1467 4 роки тому +1

    እናመሰግናለን እንወድሻለን ሰላምሽ ይብዛ ናይላዬ እድግ እድግ በይ ቆንጆ መስኪዬ ሳሚልኝ

  • @misrakdemissie5482
    @misrakdemissie5482 4 роки тому

    ተባረኪ መሰኪዬ ወደኃላ ተሰርቶ ለሳምንተ ያህል ቢቆይ ችግር አለወይ

  • @azususe6159
    @azususe6159 4 роки тому +1

    እውነትሽን ነው እህቴ የኔ በጣም ተጎድቶ ነበረ አሁን ግን በጣም ሀሪፍ እየሆነልኝ ነው አንድ ቀን አሳያችኋለው ለውጡን

  • @የንጉስልጅነኝየኢየስሱክር

    መሲ እንኳን ስላም መጣሺ
    አሜን ሀገራችንን እግዚአብሔር ስላም ያድርግልን

  • @alexaget693
    @alexaget693 4 роки тому +1

    Kewelid bohala Prenatal eske min yakil gize new mewsed yeminichilew ?

  • @kalkidanyihunepromise4339
    @kalkidanyihunepromise4339 4 роки тому +1

    መስኪየ በጣም ነዉ የማመሰግንሽ ያንችን ቪዲዬ በማየቴ ብዙ ተጠቅሜበታለሁ ፀጉሬ አጭር ቢሆንም በጣም የሚያምር ሆኖልኛል ሁሌ አመሰግንሻለሁ በርችልኝ

  • @edenmesfin9518
    @edenmesfin9518 4 роки тому +1

    Meski Vaseline for hair tiru nw ewnt nw

  • @zemzemabduraman7814
    @zemzemabduraman7814 4 роки тому

    meskiye mert nesh berchi !!
    Anda endi balgnalch belsh neber anch seltsgu mawertishn setakomi tsegure yebalshal belgnlch besh neber yemigermewu yenem endezawu newu bech zerzerun be f/b engershalewu weye eteyikishalewu !! Seratish ena melkamnetishn ewdawalew fetari hagerchnin selam yadrgelin ♥

  • @genetgbiremeskel3808
    @genetgbiremeskel3808 4 роки тому +7

    ልክ ነሽ እኔ ግን ጀመር አድርጌዉ ነበር ለዉጡ አሪፍ ነበር ግ ን አረቦቹ አስቸጋሪ ስለሆኑ ተዉኩት

  • @remlitube1684
    @remlitube1684 4 роки тому +1

    መስኪዬ በጣም እናመሰግናለን

  • @tiblexyetayyejimalijiriad2914
    @tiblexyetayyejimalijiriad2914 4 роки тому

    Meski yene melkam nurilgn Shi amt fetari yetbkishi Meski teyke teyksh almlzhlgnm ena yeneseguri keflfti ena kemhalu acri new ekul adlmi edti mladrgew🙏

  • @بنتعليمنهجالسلفية
    @بنتعليمنهجالسلفية 4 роки тому +12

    ጥሩ መካሪ ነሺ ደግሞ በእውነት

  • @ህልምአለኝ-ፐ1የ
    @ህልምአለኝ-ፐ1የ 4 роки тому +6

    ሰላምሽ ብዝት ይበል እንኳን ሰላም መጣሽልኝ አኢላየ የት ነች ሳሚልኝ ደሞም የመጀመሪያ ነኝ

  • @samrihagos4804
    @samrihagos4804 3 роки тому

    Betam new minwedesh yene konjo egzabher selamsh yabzalen

  • @fifufifi8781
    @fifufifi8781 4 роки тому +2

    ወይኔ መስኪ እናቴራሱ ለፀጉር ከውስጥ ነው የምትበይውምግብ ነው ትለኛለች እውነት ነው በጣም አመሰግናለሁ መስኪ

  • @senitube2278
    @senitube2278 4 роки тому +1

    ከአይን ያውጣልሽ ፀጉሽ በጣም ያምራል መስዬ እግዚአብሔር ይጥልን የኛ መልካም❤❤❤

  • @fkfkbfkjkl6727
    @fkfkbfkjkl6727 4 роки тому

    ማሻአላህ ምን ያክል አደረገ እደዚህ ከሆነ ጨጉርሽ

  • @samruuu1302
    @samruuu1302 4 роки тому

    Yane konjo ena tagura btam eysasa ena eytra nw men ldrgew??

  • @guzguzsemaw2884
    @guzguzsemaw2884 4 роки тому +4

    በጣም እናመሰግናለን በእውነት ከስህተቴ እንድቆጠብ አርገሽኛን ደስስስስስ እምትይኝ ልጅ ቴኪው

    • @wubettefera69
      @wubettefera69 3 роки тому

      Ere meski andande melishilign,tsegure began bizuna eregim neber ahun gin kumetum rizmetum tefto betam tegodto never.keza anchin eyayehu treat adrigew betam leslasa ena kefitu betam tesebro yeneberew tea gin edgetu ena bizatu lay lewt alayehum,lemin yimeslishal

  • @sarauae6636
    @sarauae6636 4 роки тому

    Ba marame eski pareme taqabechi nabre geni ahweni selaqa batame tabalashibeye meni ladaregawe ????

  • @rr-pk6kh
    @rr-pk6kh 4 роки тому

    መስኪየ እኔ ሁሌም በሳምንት አንዴ ነው የምታጠበው ያድጋል ግን በጣም ሥስ ነው በተፈጥሮው በጣም ሉጫ ነው እና እንዲበዛ በተደጋጋሚ ምን ልጠቀም

  • @tewabechiyegetalijicell1508
    @tewabechiyegetalijicell1508 4 роки тому

    Tebareki ine qoriche aladegemi

  • @banchayewbanchayew6107
    @banchayewbanchayew6107 4 роки тому +1

    ሰላምሽ ይብዛ መስኪዬ የኔ ፀጉር በጣም ጥሩ ነው ያንቺን ፕሮግራም ካየው በዋላ ጥሩ ጥቅም አግኝቼበታለው አመሰግንሻለው

  • @abebechwoldeyohanese8388
    @abebechwoldeyohanese8388 4 роки тому +1

    For hair that has perm damage what would you say would help it grow

  • @hannakirtaswendemagegn363
    @hannakirtaswendemagegn363 4 роки тому

    Meskiye betam enamsegnalen
    yene teyake tseguren telacheche gena 3 weru nw mn larg bdnb endiyadg ena endayderk mn largew anchi meteyachewen ngr lemareg acher slehone eyaschegereg eski videp sri le achr tsegur

  • @senetayeledeta4616
    @senetayeledeta4616 4 роки тому

    መሥኪ የኔ ቆንጆ በአንድ ወቅት ሙዝ እንቁላል ሎሚ ኮኮናት የወይራ ዘይት አድርገሽ የሠራሽው በጣም ተሥማምቶኝ ነበር ኢትዮጵያ ከገባሁ በኃላ ሥጠቀመው ግን በጣም ሣሣ አጠረ : ችግሩ ከምን ይሆን?

  • @أبوحذيفه-ت3م
    @أبوحذيفه-ت3م 4 роки тому

    መጀመሪያ የሌለውን በእክብካቤ ከየት ይመጣል

  • @asteryosef6196
    @asteryosef6196 4 роки тому +2

    ውድ እህቴ መስዬ እንኳአን ሰላም መጣሺ

  • @nigistisolomon4937
    @nigistisolomon4937 4 роки тому

    Meski betam tank u .. .. tebareki betam tekami mikir new ..

  • @rozhaileab1949
    @rozhaileab1949 3 роки тому

    Meskiye Agzabhier ybarksh ewnet stnageri betam new des mtylin

  • @kedimyaleewuket8582
    @kedimyaleewuket8582 4 роки тому +1

    እናመስግናለን መስኪዬ

  • @ህስቡንላሁወነመምሉኪል

    እህትአንድጥያቂአለኝመልሺልኝማሬ
    የቢታሚ። ኢ.ከኔናለጠጉርበከኔናመልኩ ቢታሚንኢእኔየቢታሚእጥርት.አለብኝእናም.ጠጉሬበጣም.ይወልቃልይበጣጠሳል.ይርግፉል.ከግንባሬሽሽ.ችግርአለውብጠቀምእህት

  • @k.connexionawkar4127
    @k.connexionawkar4127 4 роки тому

    መስክዬ አመሰግናለሁ ያንቺን ምክር ሰምቼ ፀጉሬን በጣም አድጎልኛል በዚው ቀጢ❤️

  • @birkiemekonnen2462
    @birkiemekonnen2462 4 роки тому

    እናመሰግናለን መሲዬ

  • @tigietigie8627
    @tigietigie8627 4 роки тому +1

    መሰኪ ፕሊሰ የፎሮፎር መዳኒት ምንደነው አባክሸን በሶሰት ቀን ቆዳይ ይላጣል ምን እንደሆነ አላወቅም

    • @እርግቧ
      @እርግቧ 4 роки тому +1

      ዝጅብሉን ፍሬዘር አክርመሽ ከዛ ፈቅፍቂውና ውሀውን ጭመቂና የጭቅላትሽን ቅል ተቀቢው የሚያሳክክሽንም ነጭ ነጩንም ያጠፋዋል በብዙ አርገሽ ግማሹን ደሞ ከሻፖሽ ጋር ቀላቅለሽ ሁሌም ስትታጠቢ ይጠቅምሻል

    • @tigietigie8627
      @tigietigie8627 4 роки тому

      @@እርግቧ እሺ እወነትሸን ነው በእግዚአብሔር ሎሚና ጨወ አረጌ ተቀባሁት ግን ተቃጠልክ መልሶ ተወኝ ማቃጠሉም ማሳከኩም እና በጣም አመሰግናለሁ ወይኔ ከይት እንደመጣብኝ እንካን አላወቅም ወዴ

  • @እመብርሀንአንችውጠብቂንእ

    እንኳን ደና መጣሽ መስኪ ፀጉሬ ቆንጆ ነበር ግን ግንባሬ ገባብኝ የሣውዲ ሻሽ መለጠኝ

  • @ቤተልሔምየማሪያምልጅቤተል

    እናመሠግናለን ቆጆ በጣም ጥሩ ምክር ነዉ

  • @emutyu7395
    @emutyu7395 4 роки тому +1

    ቻፕስትክ. እንዴት. እንደሰራሽ. ልኩን. አስቀምጭልኝ. መስክ አጣውት

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 4 роки тому +1

    ማንኛውም ባይታሚን ነው ለፀጉር የምንጠቀመል በፖቶ አስቀምጪልኝ እባክሽሽሽሽ እህት

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 4 роки тому +3

    Wonderful tips!

  • @sabanon5618
    @sabanon5618 4 роки тому

    የወይራ ዘይት እቀባለሁ ከመታጠቤ በፊት ይጎዳል ወይ

  • @samesame731
    @samesame731 4 роки тому

    Yene sagur zembilo yeragafal melarg?yalmokrkut nagr yelem

  • @seblealemayehu6341
    @seblealemayehu6341 4 роки тому

    mesikiy tgure betame lewte alew muzu betam bezat setoyale enamesegenalen

  • @ራያራዩማ-ለ4ኈ
    @ራያራዩማ-ለ4ኈ 4 роки тому +1

    የምጣየ እናት የኔ መልካም እናመሰግናለን👏💕

  • @fatuma1627
    @fatuma1627 4 роки тому

    DAXተጠቅመሽ ከሆነ ንገሪኝ ሌላሊሥማማኝአልቻለም እሱምያውነው

  • @zemedayalew6636
    @zemedayalew6636 4 роки тому

    ሰላም መስኪ ፀጉሬ ቅባት አይቀበልም

  • @kidesitkienda1260
    @kidesitkienda1260 3 роки тому

    ዉዴ ሰላም ላች ይሁን ፀጉራችን ቀንበቀን ሞስቸር ለማድረግ ቀን በቀን ማበጠር አለብን ወይስ ሳናበጥር ነዉ ምክንያቱም በቫለፈዉ ላይ ተለተሎ ማበጠር ፀጉር ይጎዳል ብለሽኘበር

    • @meskitube16
      @meskitube16  3 роки тому +1

      አይ በእጃችን ብቻ ማፍታታት ብዙ ማበጠር ጥሩ አይደለም አስፈላጊ በሚሆንበት ሰአት ብቻ ማበጠር

  • @atalaayale5924
    @atalaayale5924 4 роки тому

    እኛም እንወድሻለን በርችልን እህታችን ፈጣሪ ይጠብቅሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ሚጣየን ድግል ታሳድግልሽ

  • @goftaadhayesuusgoftaadhaye9388
    @goftaadhayesuusgoftaadhaye9388 3 роки тому

    Oromiyaa tanagarii my sister

  • @Itssamri
    @Itssamri 4 роки тому +1

    ሰላምሽ ይብዛ መስኪዬ በጣም እናመሰግናለን የኔ ምርጥ🤗❤️

  • @danayetube9032
    @danayetube9032 4 роки тому

    Yal woledu sawoch biwosdu side effect alewunde?

  • @fanusbugale5154
    @fanusbugale5154 4 роки тому

    መስኪ የኔ ቆንጆ ከግባሬ ፀጉሬ እየተበጣጠሰብኝ አቃተኝ ምን ልጠቀም

  • @Lovelyathome
    @Lovelyathome 4 роки тому +3

    Thank you for sharing Meskiye! You have such a beautiful hair and personality❤️
    I try to wash my hair once a week. I notice my hair gets dry when I wash it frequently. In addition, it’s important to watch what we eat because it’s what we eat that helps up flow on the outside. I agree with you!
    Meskiye❤️
    I just posted a new video on how I got monetized and thought it might be helpful to new youtubers. If you could share it for me when you have a moment. Enem yanchin share areglishalehu. Egzer yakbereligh yene konjo. Keep it coming.

  • @sofiahelloww2781
    @sofiahelloww2781 4 роки тому

    መስኪየ እኔ ግን ብታይ እሬት ጸጉሬን የሚነቃቀለውን አስተወልኝ በጣም ነው የገረመኝ ሌላ ነገር ስቀላቅልት ምንም አልጠቀመኝም ነበር ብቻውን ፈጭቸ ዋው የምር

  • @ሳምሪየድንግልልጅ
    @ሳምሪየድንግልልጅ 4 роки тому

    እናመሰግናለን እህቴ የኔ ፀጉር በጣም ይረግፋል ኮኮናት ቅባት አይስማማኝም በጣም ያሳከኛል

  • @hayu9681
    @hayu9681 4 роки тому

    መስኪ በናትሽ ኢትዮጽያ ስትመጪ እኔንም እንዳትረሽኝ።አመሰግናለሁ።

  • @azeb2809
    @azeb2809 4 роки тому

    ሻሹ ስሙ ምንድን ነው Amazon order ለማረግ መስክየ ስለ ገልፃሽ አናመስግናለን

  • @lerolambo1684
    @lerolambo1684 4 роки тому

    Wowo mask በጠም አማስግናለሁ ፀጉሬ በጠም ጨምሮል በሰሙና እዬተጣቢኩ ነው እግዚአብሔር ይበርክሽ ስለ ሁሉም ነገር

  • @mahilove5428
    @mahilove5428 4 роки тому

    መሲኪዬ በማርያም.መልሽልኝ ጸጉሬ አሪፍ ነበር ግን. ቀለም ተቀብቸው ዬግባሬ ሁሉም ጸጉሬ ልክስክስ ያለ ነው ምን ልጠቀም በሞቴ መልሽልኝ ቁጥጥር ስሰራ አይያዘኝ እያለ ትናንሽ ሁኖ

  • @fanusbugale5154
    @fanusbugale5154 4 роки тому +9

    ሰላም ለሐገራችን ኢትዮጵያ ፍቅር ለህዝቦቿ

  • @zynbshemsuweday7420
    @zynbshemsuweday7420 4 роки тому

    የምጠቀምበት ሣሙና ማንኛቸውም አይነት ነዉ ችግር አለዉ ወይ መስኪ ለፊታችን ምን አንጠቀም ቀን በቀን ነዉ አስቲ አስረጀኝ ሶሪ

  • @getetagel6291
    @getetagel6291 4 роки тому

    መሲዬ ሸላም ነሽ እኔ የማየው ከስራ መልስ ነው መሲን የምትወዱ ላክ አርጉ አይከፈልም ጊዜ አይወስድም እናበረታታት ወላዲት አምላክ ትጠብቅሽ

  • @yichalemabebaw6376
    @yichalemabebaw6376 4 роки тому

    Lelje endemtasayign enkebkabywn eyarekulat new betam temechetognal.

  • @Ededeyazerihun356
    @Ededeyazerihun356 4 роки тому

    ,እናመሰግናለን መስኪ

  • @nejatissa8651
    @nejatissa8651 4 роки тому

    Selam olay tatakime fiten shifita watabegi lakume?

  • @Hellakingo
    @Hellakingo 4 роки тому

    can you please send me the name of this vitamin?

  • @ፋፊየደሴዋበድኔቀልድየለም

    እናመሰግናለን ሁቢ

  • @hanazena8822
    @hanazena8822 4 роки тому

    ምን ቅባት ልቀባ ፀጉሬ ቀለም አለው

  • @naema3396
    @naema3396 3 роки тому

    መሰኪ ሐያቲ እኔ በየ ቀኑ ነወ የሚታጠበወ ወላሂ

  • @የማርያምልጅነኝ-ጰ9ዐ

    እግዚአብሔር ይመሰገን እህታችን እኔ በሰዉስት ቀን ነዉ በታጠበዉ እና ችግር ያመጣል ማለት ነዉ

  • @ልቤለአንድሰውብቻነው

    ከታጠብኩ በሃላ ምን አይነት ቅባት ልጠቀም።

  • @fuu7390
    @fuu7390 4 роки тому

    እሪ የኔ እሪጂምነው ግን ጫፌ ይያያዛል ለሁለት ለመሥራት በጣም ያመኛል ምላድሪገው መላ በሉኝ

  • @naimahassan3881
    @naimahassan3881 4 роки тому

    ሰለምሽ. ብዝት. ይበል. በጠምነው. ምወድሽ. ከትምህርት ሽ. ሁሉ. ለውጥ. አይቼበታለው. ፈጠር. ይጠብቅሽ. ❤❤❤❤❤👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏

  • @yetmyetwahdolji5404
    @yetmyetwahdolji5404 4 роки тому

    በምን ያክል ግዜ ነው መታጠብ ያለብን ?