የሩዝ ውሀ አመቱን ሙሉ ተቀብቼ ያየውት ትልቅ ለውጥና ትክክልኛ አጠቃቀም Rice water 💦 fast crazy hair growth

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 2,1 тис.

  • @meskitube16
    @meskitube16  3 роки тому +336

    amzn.to/3mIVc13 የ Castor oil link ነው !! ፀጉሬ ብጥስጥስ ያለና አጭር ሁኖ ነበር ግን ሳልሰለች ለዚ አድርሼዋለው ስለዚ እንክብካቤ ካገኘ የማይለወጥ የለም ቸር ያሰማን💕💕🙏🏽 ባብዛኛው ጥያቄዎቻቹ መልሱ እዚሁ ቪዲዮላይ አለ

    • @almaznegn8105
      @almaznegn8105 3 роки тому +10

      መስክየ እኔም አብሬሽ ነዉ የጀመርኩ ቁመቱ በጣም ካንች ይረዝማል ግን ሳሳብኝ አሁን ደግሞ መነቃቀል አመጣብኝ እና በጣም አሪፍ ነዉ

    • @edensolomon756
      @edensolomon756 3 роки тому +1

      Meski eshi enamsgenalen....gin befit yasyeshenes aserar esu lk adlm?

    • @meskitube16
      @meskitube16  3 роки тому +4

      @@edensolomon756 አንድ እይነት ነው

    • @እማእወድሻለሁ0055
      @እማእወድሻለሁ0055 3 роки тому +6

      ግን የሩዙ ውሃ አይሸትም እስከ ሳምንት ሲቀመጥ?????

    • @ለሁሉምነገርአላህምዱሊላህ
      @ለሁሉምነገርአላህምዱሊላህ 3 роки тому +1

      የሩዙ ወሀ ስንትቀን ነው የሚድረው ካይሺው መልሺው

  • @fireworkzeyede9911
    @fireworkzeyede9911 3 роки тому +309

    ወላሂ መስኪvideoshin ሳልጨርስ ነው ላይክ የማረገው ምክንያቱ ምታስተላልፊው ሁሉ በጣም ምርጥ ጥቆማ ስለሆነ

  • @lingerishbiabil9976
    @lingerishbiabil9976 Рік тому +5

    በጣም አመሰግናለሁ!
    ጸጉሬ በጣም ይነቃቀላል፤የፊት የፊቱ ተበጣጥሶ ልቆረጠው ነበር።ተደጋጋሚ ቪዶዎችሽን በመመልከት ከዛሬ ጀምሮ ልከታተለው አስቤያለው።ለውጥ እንደማገኝበትም አምናለሁ።

  • @sunnyzenbe9711
    @sunnyzenbe9711 3 роки тому +127

    አንቺም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሴት ነሽ
    የኔ ደርባባ በርቺልኝ

  • @MahletAbiot
    @MahletAbiot Місяць тому +1

    መስኪ በጣም ነው የምወድሽ ጠዋት የሩዝ ዉሀዉን ተቀብተን በወፋራሙ መስራት እንችላለን ❤

  • @etusolometusolom596
    @etusolometusolom596 Рік тому +3

    የኔ ውድ እናመሰግናለን እኔ እስክ ለውጥ ከመጣ ብዬ ፀጉሬን ተለጨው አሁን አንች የምተደረጉ ነገር ልጠቃም እና ለውጡን እንግረሻለሁ እንደ አፊሽ የደረግልን ፀጉር ለምትፈለጉ ሰወች❤❤❤❤❤

  • @bettytsegaye4165
    @bettytsegaye4165 3 роки тому +8

    መስኪዬ አውነትም ፀጉር እንክብካቤ ካገኘ ያድጋል አንቺን ሳይ አመንኩ በጣም ጠቃሚ ምክሮችን ነው ያካፈልሽን እግዚአብሔር ይስጥሽ የሩ ውሀ ሽታው ትንሽ ይከብዳል እየቆየ ሲሄድ ግን እሞክረዋለሁ እህቴ ተባረኪ አሜን ቸሩ አምላክ የአገራችንን ሠላም ያሰማን

  • @asterworku3833
    @asterworku3833 3 роки тому +41

    የሚገርመው አንቺን ከማግኘቴ በፊት ፀጉሬን እንከባከበው ነበር ካገኘሁሽ አንድ ወሬ ነው ልጅ ቢኒ ጋር ድሮም ምርጥ ነበር አሁን ደግሞ በጣም ምርጥ ፀጉር ሆኖአል በእውነት👍🙏

    • @mplazamplaza2033
      @mplazamplaza2033 3 роки тому

      እስኪ ማማዬ ነገረኛ እሩዝ ብቻ ነዉ የምትቀብቱ ነበር አብራችሁ ስጀምሩ እህቴ

  • @meseretbeyene278
    @meseretbeyene278 2 роки тому +1

    ሀይ በጣም እናመሰግናለን የኔ ፀጉር የማያድግ ከሚባሉት ነዉ በጣም ይሰባበራል ምን ባደርግ ትመክሪኛለሽ

  • @kokobeademaw2462
    @kokobeademaw2462 3 роки тому +4

    መሥኪ የኔ አሥተዋይ የኔ ቅመም የኔ ጣፋጭ የኔ እንቁ ተባረኪ በእዉነት ልጅሽን ያሣድግልሽ ፈጣሪ እኔም እጀምራለሁ እሥኪ በርቺ ጎበዝ ነሽ የኔ አንደኛ

  • @የራሴየቅመምነኝስደተኛዋ

    እኔኮወ ደስ የምትይኝ ማሻአላህ ከመልክሽ ፀባይሽ አይ እርጋታአ አይ ፀባይ 😍

  • @ህልምአለኝ-ፐ1የ
    @ህልምአለኝ-ፐ1የ 3 роки тому +96

    ትክክል ነሽ በራስ ፀጉር ማጌጥ የመሰለ የለም

  • @helinataye8867
    @helinataye8867 3 роки тому +12

    በጣም ነው እማመስግነሽ የኔ ውድ, ፀጉሬ ብ 5 ሳምንት በጣም ብዙ ለውጥ ነው ያየውበት ልጅሽ እድግ ትበልልሽ❤️

  • @lemlemkasalemlemkasa7305
    @lemlemkasalemlemkasa7305 3 роки тому +4

    መስኪ ያልገባኝ ነገር በየቀኑ እየተቀባን ተመለስን ታጥበን ነው ሌላ ምንቀባው የገባውም ካለ ንገሩኝ እና መስኪ የመከል ፀጉሬ ተለይቶ አጭር ነው እና ጫፋ በጣም እየተበጣጠሰ ይረግፍል መላ በይኝ

    • @Tube-pn3mi
      @Tube-pn3mi 3 роки тому +3

      አይ ሣትታጠቢ እንደ ቅባት

  • @kaltesfaye3953
    @kaltesfaye3953 3 роки тому +1

    መስኪ የአንቺን video መከታተል ከጀመርኩ ጥሩ ለውጥ እያየሁ ነው አመሰግናለሁ፡፡ ጥያቄ የሆነብኝ ግን የሩዝ ውሀውን ካፈላነው በኃላ አቀዝቅዘን ነው የምናሳድረው ?ስያድር እኮ ሽታ ያመጣል እና ደሞ አፍልተን ወዲያው ብንጠቀመውስ??

  • @አስረስሞጎስ
    @አስረስሞጎስ 3 роки тому +6

    በጣም በጣም በጣም ጎበዝነሽ እሽ እግዛብሄር የሰጠነን ፀጋ መንከባከብ መውደድ ጥሩነው
    ሰው ለሁማን ሄር በጣም በጣም ብዙ ብር ይገዛል ግን እደዚህ ውብ አይሆንም ድካምነው

  • @tulipflower8211
    @tulipflower8211 3 роки тому +52

    በጣም ቅን፣ የዋህና መልካም ሴት ነሽ ፡፡ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ!

  • @zzandh9487
    @zzandh9487 3 роки тому +18

    መስኪ ሳምንቱንሙሉ ሳንታጠብ ነው በላውላይ የምንቀባው ወይስ በየቀኑእየታጠብን መልሰንነውየምንቀባው መልሽልኝ

  • @yonashagos1157
    @yonashagos1157 9 місяців тому +2

    መስኪዬ በቪዲዮሽ በጣም እየተጠቀምኩኝ ነው ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ በርቺልኝ።

  • @user-sc8mw1vr3d
    @user-sc8mw1vr3d 3 роки тому +2

    መስኪዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ የልጄ ፀጉር በጣም ያስቸግረኝ ነበር የእሩዙን ውሀ እና የጥቁር አዝሙዱን ቅባት ከተጠቀምኩ በሗላ ለውጥ አይቼበታለው ከሀዋሳ

  • @alainafanormoouae9681
    @alainafanormoouae9681 3 роки тому +32

    ከዩቱበሮች ውስጥ አንደኛ ጎበስ ስወድሽ እውነተኛ ሰው ማለት አንቺነሽ

    • @SaSa-cg8cu
      @SaSa-cg8cu 3 роки тому

      ፀጉሬ ብዛት አለው 8ቦታካመሰራት አይችልም ማሬ ሞክሬ አየዋለሁ

  • @nesibabdu1281
    @nesibabdu1281 3 роки тому +8

    መስኪዬ 8ቀን ሁሉ ውጭ ነው የምናደርገው ወይስ ፍሪጅ ማልቴ ካጠልልነው በኋላ ውሀውን

  • @ለሁሉምጌዜአለው-ቸ5ጨ
    @ለሁሉምጌዜአለው-ቸ5ጨ 3 роки тому +21

    በጣም ጥሩ ነዉመሲኪየ እኔ በጣሞ ነዉ የተመቸኝ እኔ ደሞ ቅቅየ ነዉ የምጠቀመዉ ተባርክ ይጀሸን ይባርከዉ😍😍

    • @getacho5472
      @getacho5472 3 роки тому

      እደትደትነየተጠቀምሺዉሹክበይኘበጣምፀጉሪይቆማመጣል

    • @mikdisstory4301
      @mikdisstory4301 3 роки тому

      እውሀውን ውጭ ነው ምታስቀምጭው ችግር የለውም እስከ ሣምንት

  • @zazaharve9036
    @zazaharve9036 3 роки тому +2

    Gobez yene konijo berchee,,,,,,Egzabher yebarkish kene legeshe,,,,Thank you

  • @ejigayehutadewos5523
    @ejigayehutadewos5523 3 роки тому +1

    Hi mesiki endet nesh thegure fitiu yisebaberibignal buzu negeri etekemalehu gn minim lewuti yelewum min bitekem timekirignaleshe ?

  • @መልካምነኝየናቴናፊቂ
    @መልካምነኝየናቴናፊቂ 3 роки тому +15

    የኔ ቆንጆ ኢትዬ ግብቸ በኮሮና ምክናየት አድ አመት ሊሞላኝ ሲል መጣሁ እንካን ደህና መጣሽ በሉኝ መስኪዬ ተናፍቀሻል

    • @meskitube16
      @meskitube16  3 роки тому +2

      እንኳን በሰላም መጣሽ 💕💕🙏🏽

    • @emunebilnebil7509
      @emunebilnebil7509 3 роки тому

      @@meskitube16 በሳምት ስንት ግዜ እንጠቀም

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 Рік тому

      እንካን ሰላም መጥሺ

  • @haymeyoutubehayme5984
    @haymeyoutubehayme5984 3 роки тому +74

    ውይ ቅንነትሽ ጎልቶ ነው የሚታየው የምር ሰው ለይቱብ ብር ብለው ብዙ ነገር ይለፈልልፍሉ እውነት እዳንች ቅን ይቱ በር አላየሁም

  • @henostekleab7894
    @henostekleab7894 3 роки тому +3

    hi meski my hair is like you thank you for every thing how we caster oil

  • @ayahhussein709
    @ayahhussein709 3 роки тому +2

    thank you so much for sharing this! gn yeruz wehawn tsegursh lay stakoyiw shita aynorewm?

  • @DemsieBilew-zv5hg
    @DemsieBilew-zv5hg 10 місяців тому +1

    ሰላም ሰላም እንደት ነሽ ፀጉሬ ከጊዜ ወዴ ጊዜ እየተነቃቀለና እየሸሸ መጣ ።በተቻለ መጠን ምን ብጠቀም ሊቀይርለኛል?

  • @fissehagebre8417
    @fissehagebre8417 3 роки тому +18

    መስኪዬ በጣም አመሰግናለው you are so generous i will do what you showed me i wish if i new you before. Love you to the moon ❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😌

    • @nebilamuhdinsaliya9805
      @nebilamuhdinsaliya9805 3 роки тому

      Mndnew 10 neger mtkebatriw ke amet befit eyserashw video lay ye ruz wha be wer 2 bcha tetekemu sti neber ahun demo beken ken malet aygachm lemn lebrash bcha tasbiyalesh

    • @kinnyp.2095
      @kinnyp.2095 3 роки тому

      @@nebilamuhdinsaliya9805 ትክክል ብለሻል ። የሩዝ ውሀ protein ስለሆነ የኔ ፀጉር አይወደውም ፤ አከረድደዋል ፤ እንዴት እንደሚያደርቀው ፤ ስለዚህ እኔ በወር አንዴ ብቻ ነው የምጠቀመው.....

  • @እግዚአብሔርእውነቱንይግለ

    መስኪ ፀጉሬ በጣም ለስላሳእና ሲስ ነው በዛ ላይ ከስር ጀምሮ ይነቃቀላል ምን ላድርግ ቢዛት ብቻ ነው የምፈልገሁ ቁመት አልፈልግም የሩዝ ውሃው ሁሌ ብቀባ ሳልታጠብ ችግር አለው ወይ?

  • @shiberegizaw8740
    @shiberegizaw8740 3 роки тому +5

    የሚገርም ለዉጥ ወይኔ እናመሰግናለን በቀላል መንገድ አሳየሽን

  • @mesimesi839
    @mesimesi839 3 роки тому +1

    መስኪ የምትለቂያቸው ቪዲዮዎች ሁሉ አስተማሪና ጠቃሚ የሆኑ ናቸው በጣም እናመሰግናለን ሰላሙን ሁሉ ያብዛልሽ አንድ ጥያቄ አለኝ ፎሮፎር በጣም እያስቸገረኝ ነው

  • @ااتت-م2ظ
    @ااتت-م2ظ 3 роки тому

    መሲኪዬ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ በስራዎችስ በጣም ኣድናቂሽ ነኝ እና ኣንድ ነገር ልጠይቅሽ ከቻልሽ መልስልኝ ጥያቄው ደግሞ የሩዝ ውሃ በምንጠቀምበት ሰኣት ሞርቸራይዝ ለማድረግ ቅባቱ ዳብል ኣምላ ነው የምጠቀመው እኔ እና ችግር ኣለበት ወይ ይህንንን እንድትነግርኝ እፈልጋለው ሌላ ቅባት መቀየር ካለብኝ እንዳቀይር ብዬ ነው እና እባአክሽ መልስልኝ የኔ እህት

  • @መልካምነኝየናቴናፊቂ
    @መልካምነኝየናቴናፊቂ 3 роки тому +43

    በጣም ነው ነበር እምከታተልሽ ባች ምክናየት ነው ፀገሬ ያደገው

    • @svxjej9660
      @svxjej9660 3 роки тому +1

      ምንአድርገሽ እርእባካችሁጸጉሬ አለቀ

    • @አንተንብየተባልኩዱርየ
      @አንተንብየተባልኩዱርየ 3 роки тому +1

      @@svxjej9660 በመጀመሪያ ደጋግመሽ ሂና እሠሪበት የየመኒ ወይም የኦማን ሂና ተቀቢ ከዛ የሙዙን ውህድ ተጠቀሚ በደብ ነው የሚያድገው ሣሠለች ተከባከቢው በደብ ይስተካካላል

    • @esyetemichael346
      @esyetemichael346 3 роки тому

      @@አንተንብየተባልኩዱርየ ሂና ማንኛውም ሂና ይሆናል ወይ

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 3 роки тому +19

    የኔ ቆንጆ ውበትሽ እርጋታሽ ያንገትሽ ክር እኔና ቤተሰቤ በጣም ነው የምንውድሽ የኔ እመቤት

  • @bethelehematamir2848
    @bethelehematamir2848 3 роки тому +3

    ዋውውውው በጣም የሚገርም ነው የፀጉርሽ ለውጥ እውነት የሚገርም ነው የተጠቀምሽውን ለአንቺ የጠቀመሽን የተመቸሽን የሚስማማሽን እንዲህ ስላካፈልሽን ከልብ አመሰግናለሁ አሰራሩ በጣም ቀላል ነው ግን ስንፍና እየያዘን ነው አሁን ግን ፀጉሬን በደንብ ለመንከባከብ አነሳስተሽኛል እሩዝ : የብርቱካን /የሎሚ ልጣጭ ቀረፍ አንድላይ መቀቀል የጥቁር አዝሙድ ዘይትና ኮኮናት መቀባት ግን ኮኮናቱ የፀጉር የሆነውን ወይንስ ለምግብነት የሚሆነውን ነው??? አመሰግናለሁ

  • @semira911
    @semira911 2 роки тому

    ሰላም ላንቺ ይሁን መስኪ
    ዛሬ ነው ያየሁት ና ካየሽው መልስሽ እጠብቃለሁ:
    ካስተር oil ለምሳሌ ቀብቸ ኣሳድሬው ልክ እንደተላጨ ነው እንዳለ ውልቅ ብሎ ባዶየን የቀረሁና:
    ኮኮናቱ ሳምንት ስትቆይበት ምንም ኣይሆንም?
    ሽታውስ ኣይከብድም ተቀብተሽ ከሰው ጋ ለመዋል?

  • @selamgebeye6306
    @selamgebeye6306 3 роки тому +2

    መሢዬ የኔ የኋህ እ/ር አብዝቶ ይባርክሽ እንዳንች አይነት ቅን ሴት በህይወቴ አይቼ አላቅም ሌሎች እኮ የእውነታቸውን አይናገሩም

  • @sitysalahedin6194
    @sitysalahedin6194 3 роки тому +16

    መስኪ እንዴት ነሽ እናመሰግናለን የሩዝ ውሀ አልተጠቀምኩም እሞክረዋለሁ

    • @rutalemseged00
      @rutalemseged00 4 місяці тому

      እስካሁን ከሞከርሽው
      ሙከራሽ እንዴት እንደነበር ንገሪኝ

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን 3 роки тому +15

    ለጉዋደኛ የምትሆኚ አይነት ሰው ነሽ ቅን ተባረኪ

  • @addistefera1889
    @addistefera1889 3 роки тому +18

    Thank you so much my daughter's hair was like your old hair but I think this one will work... thank you👍💖💝

  • @Bara577
    @Bara577 3 роки тому

    Wow ምንዓይነት ለውጥ ነው። በነገራችን ላይ ማሳደግ ብቻ ነው ወይስ ፀጉርን ያበዛል? የኔ ፀጉር በጣም እየሳሳ ስለመጣብኝ ነው። ተባረኪ

  • @tegestesesiay9276
    @tegestesesiay9276 2 роки тому

    እድሜና ጤና ይስጥሽ መስኪዩ እሞክረዋለሁ ግን የተቀቀለው ነው ያለተቀቀለው ነው ለፀጉራችን ጥሩ

  • @mahderze8791
    @mahderze8791 3 роки тому +6

    You explanation is great, thanks

  • @mdmahmoid5568
    @mdmahmoid5568 3 роки тому +6

    መሲ የኔ ቆንጆ ግን ማለት ነው የርዝ ውሀ ተቀብተን ሳምንት ሲውል አይበጣጥስም

  • @ፍቅርያሸንፋል-ቀ9ቐ
    @ፍቅርያሸንፋል-ቀ9ቐ 3 роки тому +17

    መስኪ ቆንጆ እኔ በየ15 ቀን ነው የምታጠበው እና 15 ቀን በየቀኑ የሩዙን ውሀ መጠቀም ይቻላል ማለት ነው ?

  • @hawihawi5919
    @hawihawi5919 3 роки тому

    መስኪዬ ይሄ የእሩዝ ውሃ የፊተኛውን የተበጣጠሰውን ፀጉሬን እንዴት እንዳስተካከለልኝ ተጠቅሜው በጣም ለውጥ አይቼበታለው thank you meski

  • @eef6123
    @eef6123 3 роки тому

    በመጀመሪያ ስላገኘውሽ ደስ ብሎኛል ግን መስኪ በማርያም አንድ ነገር ላስቸግርሽ. እኔ ፀጉሬ በጣም እረጅም ነው ግን ይበጣጠሳል ሳበጥረው በጣም ነው እሚነቃቀለው ምን ላድርግበት በማርያም መፍትሄውን ንገሪኝ

  • @haregnedi4499
    @haregnedi4499 3 роки тому +5

    መስክዬ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ ውሌ ልክ እንደ ቅርብ ሰው ነው የማይሽ በዚላይ እርጋታሽ ናይላን ስታድግ እነግራታለው እናት በጣም ምርጥ ልጂ ናት ብዬ

  • @isewmaltemalte498
    @isewmaltemalte498 3 роки тому +207

    ቅንነትሽ ጎልቶ ነው የሚታየው የምር ሰው ለይቱብ ብር ብለው ብዙ ነገር ይለፈልልፍሉ እውነት እዳንች ቅን ይቱ በር አላየሁም

    • @yohainstaye5269
      @yohainstaye5269 3 роки тому

      ለ ህፃን ልጅ ቺገር አለው ቢጠቀሙ

    • @mahyabe9725
      @mahyabe9725 3 роки тому

      መስክዬ በጣም አመሰግናለው ፀጉሬ ለውጥ አለው በሩዙ ግን ባሁን ሰአት ኑሮ ስለተወደደ መቀቀልም አልቻልኩም ተፋጠን ነው የምንውለው መስክዬ

    • @Wyyaa
      @Wyyaa 3 роки тому

      tikikl bleshal she is very humble honesty! God bless her

    • @naemaahmed2173
      @naemaahmed2173 3 роки тому +1

      እኔ ተስማምቶኛል. የሷ ይሀሄገባኛል

    • @vn5801
      @vn5801 2 роки тому

      ዋው

  • @mimidawit9385
    @mimidawit9385 2 роки тому +3

    Thank you so much for sharing your experience konjo please if you could the Banana🍌 and avocado 🥑 treatment I haven't seen it before I would love to try all you show on as so please link in the below adreglen yen konjo Egzybher ykbresh thank you so much for your time and lessons you share with others 💕

  • @almaztarekeney8950
    @almaztarekeney8950 3 роки тому

    ሀይ ሀይ መስኪ እንዴት ነሽ እኔ ዛሬ ነው የተቀላቀልከሽ መጠየቅ የምፈልገው ሸበት ለበዛበት ፀጉር መፍትሔ ካወቅሸ ብትነግሪኘ ደስ ይለኛል

  • @egkonjokonjo4021
    @egkonjokonjo4021 2 роки тому

    የኔ ቆንጆ ፀጉሬ ስስ እና ሉጫ ነው እና ደግሞ ይነቃቀላል አሁን የሰራሽው ለኔ ይሆናል? እባክሽ ንገሪኝ

  • @afomiasolomon1141
    @afomiasolomon1141 3 роки тому +7

    That's is so amazing 😍 I will try it. thank you for your advice 🙏 ☺

  • @edenabe8856
    @edenabe8856 3 роки тому +10

    መስኪየ ውዴ ፀጉርሽ በጣም ያምራል የኔ ደረቅነው ብዙ ነው ይነቀላል ይረግፋልምን ላድርግ

    • @hawangus5485
      @hawangus5485 3 роки тому

      የኔም እርግፍ ነዉ የሚለዉ

    • @Blue-21
      @Blue-21 3 роки тому

      Me too kelal yeregedal edale welek nw yalew

    • @soliyanatubep6104
      @soliyanatubep6104 3 роки тому

      Yenem mn yshalal gn

  • @ሚሚየማርያምልጅነኝ
    @ሚሚየማርያምልጅነኝ 3 роки тому +8

    ኡፍፍ ስወድሽ እኮ😘💖 ቪዲዮሽን በጉጉት ነው የምጠብቀው ሁለም

  • @kukuyealemeyalej8979
    @kukuyealemeyalej8979 3 роки тому

    Selam misky ,ye programshe tekitay nige ,aune ye ruze uha metikem jemerihaliu all most two week honogal gin derikibeg ,men laderig?

  • @heyewetalemu548
    @heyewetalemu548 3 роки тому

    Thanks betam konjit.......gen sanetatebew wede sera mehed yechalale eruze ena coconut??

  • @guuf6600
    @guuf6600 3 роки тому +8

    እኔም የሩዝ ውሀ ለመጀመርያ ግዜ ነው እና ያርዝምልሽ በሉኝ እህቶችየ

    • @keryodtube
      @keryodtube 3 роки тому

      ያርዝምልሽ እኔም ነጌ ልጀምር ነው ውጤቱ ከስደት ወር በዃላ እናወራለን

    • @guuf6600
      @guuf6600 3 роки тому

      @@keryodtube አሜን የኔ ቆንጆ አመስግናለው ድሞ ልህላችን እኔ ግን ረጅም ፀግር ሳዪ በጣም ነው የምቀና ምክንያቱ በጣም ነው አጭር የኔ

  • @kokobaadena8428
    @kokobaadena8428 3 роки тому +7

    የሩዝ ውሀ ነጋ ብቀባውና ባልታጠበውስ ችግር አለው

  • @ፍትህለወሎህዝብ-ረ3ጸ
    @ፍትህለወሎህዝብ-ረ3ጸ 3 роки тому +8

    ይመችሽ ተመቸኝ እኔኳን ከይቶብ አይቸ አልጠቀምም ነበር አሁን ልጀምር ነው ካች

  • @dianabersisa7430
    @dianabersisa7430 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ሞክርን ለወጡን እነገርሻለን

  • @saradesta3038
    @saradesta3038 3 роки тому +1

    አመሲኪ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ልበ ቀና ነሽ እግዚያብሔር ዘመንሽን ይባርክልሽ

  • @tsinatdegefa
    @tsinatdegefa 3 роки тому +3

    በየ ስንት ጊዜ ነው የምትታጠቢው??

  • @clubnet22
    @clubnet22 3 роки тому +7

    How long can the rice water last? 2-3 weeks?

  • @seadtube8167
    @seadtube8167 3 роки тому +7

    ግን አንድ ሳምንት ሙሉ በየቀኑ እየተቀባነው በሳምንት አንዴ ለመታጠብ ጸጉራችን እንደት አይሸትብንምዴ

  • @aydasirage8688
    @aydasirage8688 3 роки тому

    Hi meski endet nesh thank u for sharing but i just want to ask u...how can i treat everyday .I need to tie my hair always due to my work .what do u advise me ? I cannot wet my hair everytime.

  • @efrahabdella569
    @efrahabdella569 3 роки тому

    Selam Meski ,ye ruz wuha beyekenu mekebat ena sayitatebu mader gudat ayametam? segure betam eyetenekakele techegiralew ebakish min madreg alebiny erjiny.

  • @zxc836
    @zxc836 3 роки тому +12

    ሰላምሽ ይብዛ ውዴ❤️❤️❤️❤️
    እኔ ያሩዝ ውሃ በጣም አደረቃብኝ እና ቶውኩት

  • @rahelabera8321
    @rahelabera8321 3 роки тому +11

    ጌታ ይባርክሽ እህቴ!

  • @mekdesmekuria8898
    @mekdesmekuria8898 3 роки тому +4

    hi meski I have try it and my hair is growing tnx alot

  • @jenberworkye511
    @jenberworkye511 3 роки тому

    enamesegnalen ,yene tsegur rejim new gin fit fitu yetebetatesena betam sis silehone yekafelshinin zede bekirbu jemrialehu lewut endemagegn tesfa adergalehu

  • @yonasabebe2746
    @yonasabebe2746 2 роки тому

    እናመሰግናለን ግን ጥያቄ አለኝ ሹሩባ መሰራት የለብንም ማለት ነው መልሺልኝ ውደ

  • @atsedet7770
    @atsedet7770 3 роки тому +3

    Do you put rice water every night and wash it off after a week?

  • @asterabera7618
    @asterabera7618 3 роки тому +6

    How generous you are? I love your video. God bless you!

  • @tube-oh3qf
    @tube-oh3qf 3 роки тому +22

    በረች ጨዋልጅ ነሸ አለህ ህደየዉንም ይሰጠሸ ተበረክቨ

  • @galtsegay8555
    @galtsegay8555 3 роки тому +1

    ሰላም እህቴ የሩዙን ውሃ ኣጠቃቀም በየቀኑ ምንጠቀም ከሆነ በየቀኑ ነው መታጠብ ያለብን ወይስ ከተቀባነው ውሃላ በቅባት እያለሰለስን ሳምንት ኣቆይተን ብንታጠበውስ ምን ይላል

  • @rakebaron2280
    @rakebaron2280 3 роки тому

    ሀይ መስኪ ሰላም ነሽ ወይ ሰላምሽ ይብዛ እኔ የምጠይቅሽ ቀቅለሽ የተረፈውን ሩዝ ስክራፕ ነው የምሰራው ስትይ ሰምቸሻለሁ እባክሽ እንዴት እንደሚሰራ አሳውቂን አመሰግናለሁ፡፡

  • @riseandshine1221
    @riseandshine1221 3 роки тому +6

    በጣም ደስ ይላል ፡ሳምንት ሙሉ ከተጠቀምነው የሆነ ነጭ ነገር ጸጉራችን ኣይታይም ፡ ወደ ስራ ይሁን ወደ ሌላ ቦታ ስንወጣ ጸጉራችን ንጹ ሆኖ ይታያል ለማወቅ ብየ ነኝ

  • @بيتمحمدالحبشي
    @بيتمحمدالحبشي 3 роки тому +8

    እኔ የምፈልገው መነቃቀልን የሚያሥቀም ነው ሠበብ የሚሆነኝ ነው ብዙነገር ሞከርኩ ይብሳል እጅ አይቀንሥም ፀጉሬ በቃ ቀጣም ሣሣ የግባሬ ወደኋላ ሸሸ

  • @ጦይቢቲየኮመተሮችታዛቢ

    እኔ አድጎልኛል እምከታተለው ስለፀጉር አችንብቻነው በጣምለውጥአለው ድስብሎኛል አድጎልኝ

    • @Kw-el5e
      @Kw-el5e 3 роки тому

      ወላሂ እኔም እሞክራለሁ እስኪ

    • @ጦይቢቲየኮመተሮችታዛቢ
      @ጦይቢቲየኮመተሮችታዛቢ 3 роки тому +1

      @@Kw-el5e ሞኪሪው ባይሆን ሳትሰለች እኔ ካመትበለጠኝ ግንበጣምለጥአለው አድጎልኛል እህቴ

  • @IKRAM-ps4yb
    @IKRAM-ps4yb 6 місяців тому

    የኔ ብዛት አለው መስኪዬ በተጨማሪ አያበዛብኝም የሩዝውሃ

  • @zaharazera4176
    @zaharazera4176 3 роки тому

    መሰክየ የእሩዙ ውሀ ፍሪጂ ውሰጥነው ወይሰ ውጪ ቢያዲር ይበላሻል መልሺልኛ በተረፈ ጎበዝነሺ እጂሺ ይባረክ

  • @alikamama4212
    @alikamama4212 3 роки тому +9

    አረ በጌታ እስቲ መልሽልኝ የኔ ፀጉር መሀሉ በጣም ደረቅ እና አጭር እኔ ግን በጣም ነው የምከባከበው ምን ይሻላል እኩል እንዲ ሆን ምን ላድርግ ???????

    • @meskitube16
      @meskitube16  3 роки тому

      ua-cam.com/video/fuvOJzx6bqs/v-deo.html

  • @wubetewalelgni2085
    @wubetewalelgni2085 3 роки тому +15

    እውነት ነው በጣም ጥሩ ነው እኔ የምጠቀመው 24 ስአት ዘፍዝፌ ነው ትልቅ ለውጥ አለው

    • @ተወከሉአላህ
      @ተወከሉአላህ 3 роки тому

      ቀቅለሽ ነው እማ

    • @wubetewalelgni2085
      @wubetewalelgni2085 3 роки тому

      @@ተወከሉአላህ 24 ስአት አጥቤ ዘፍዝፌ ነው የምጠቀመው አልቀቅልም

    • @wubetewalelgni2085
      @wubetewalelgni2085 3 роки тому

      @Yeshi Solomon አወ ለብዙ ግዜ ከተጠቀምሽው

    • @AliOmar-wm7hj
      @AliOmar-wm7hj 3 роки тому +1

      @@wubetewalelgni2085 እሺ እህቴ ተቀብተሽ ሳትታጠቢ ሳምንት ታቆይዋለሽ ወይስ ተቀብተሽ ትንሽ አቆይተሽ ትታጠቢያለሽ መልሺልኝ በእናትሽ ??

    • @wubetewalelgni2085
      @wubetewalelgni2085 3 роки тому +1

      @@AliOmar-wm7hj ተቀብቸ 2 ስአትና ከዛ በላይ አቆይቸ እታጠባለሁ በሳምንት አንድ ግዜ እቀባለሁ

  • @ፎዚያ.የሱፍ
    @ፎዚያ.የሱፍ 3 роки тому +10

    እስኪ. እሞክረዋለሁ. እህት. ጸጉርሽ ማሻአላህ. ነው.

  • @lidiyadafa6836
    @lidiyadafa6836 3 роки тому

    ሰላም መሰኪ እንዴት ነሽ ስለፀጉር እንክብካቤ የምትለቂያቸው videos በጣም ተመችተውኛል ግን ስለ ሩዝ ውሃ አጠቃቀም ስትናገሪ በብዛት የሩዝ ውሃ መጠቀም ፀጉር ይጎዳል በወር 2 በቂ ነው ብለሽ ነበር በዚህኛው video ላይ ደግሞ በየጊዜው ተቀቡት አልሽ ስለዚህ የትኛው ነው ትክክል? የትኛውን እንከተል?

  • @anuty8821
    @anuty8821 3 роки тому

    enate tnx gn tsegurachun teseru yalezia mnm btaregubet ayadgm new milut ihen ye rice wuha snxeqem ft new wlo miyadrew mnm aynet effect yelewm saysera maderu aysebaberm?

  • @nhanha9915
    @nhanha9915 3 роки тому +12

    የቀንየልና ሓፍትና ❤❤️❤️❤️❤❤️

  • @aadd3907
    @aadd3907 3 роки тому +4

    ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ ፀጉራችንን በየ3 ቀኑ ብንታጠብ ምን ይሆናል

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ቈ3መ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ቈ3መ 3 роки тому +21

    የመዳም እሩዝ ለወር የሚበቃው ለሳምንት መሆኑ ነው ጉድሽ መዳም ማን በነገረሽ

  • @Kasanesh-h7g
    @Kasanesh-h7g 28 днів тому

    አቺም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሴት ነሽ በርቺልን❤❤❤❤❤❤

  • @brahanagebru1543
    @brahanagebru1543 3 роки тому

    Entay shampoo tihatibiyo teguriki
    Which one Shampoo use your hair
    Can you explain
    Water rice how many use wash you hair per week?
    I understand abit Ameharena

  • @brechatali9221
    @brechatali9221 3 роки тому +7

    ስታምሪ ማሬ አንችንም ስራሽንም ያምራል ከልብ እናመሰግናለን

  • @toybaatheeq3029
    @toybaatheeq3029 3 роки тому +9

    ለፀጉር ተቀብቶ የሚቆይ ቅባት ካለንገሪኝ

  • @Tube-kr2nh
    @Tube-kr2nh 3 роки тому +50

    ከከከከ አሳቅሽኝ ከመዳም ስራ ጋረ ማሳጂ እየተደራረግን ነው

  • @zuleykanurezeman7743
    @zuleykanurezeman7743 3 роки тому

    የኔ ዉድ ምን አባቴ ላርግ እባክሽ እንዳየሽዉ ተስፋ እንዳልቆርጥ ብቻ የሆነ ነገር በዪኝ ፀጉሬ ከ 1አመት በፊት ፐርም ቀብቼዉ ነበር አሁን ደሞ ስያቀብጠኝ ቀለም ቀብቼዋለው እና ብጥስጥስ ብሎብኝ ምኑን ልጠቀም ምን ግራ ግብት ብሎኛል ግን የምያድግ ፀጉር ነዉ እባክሽ እስቲ መላ በዪኝ

  • @amenasmena5199
    @amenasmena5199 3 роки тому +2

    ያአላህ መስኪየ መቸነው የግባሪ ፀጉር የሚያድገው