ለፈጣን እድገትና ለደረቅ ለተሰባበረ ፀጉር የሬት ጄል ትሪትመንት // Aloe for fast hair growth and moisturizer

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 566

  • @meskitube16
    @meskitube16  3 роки тому +197

    ሀሳባችንን ይሙላልን ቸር ቸሩን ያሰማን መልካም ቀን ለሁላችን💕💕💕🙏🏽

    • @lolomedia6399
      @lolomedia6399 3 роки тому +8

      እኛ ኢትዮጵያዉያን ፈጣሪ ከገባንበት ፈተና በደህና ይገላግለን!!!

    • @bezakulutube2642
      @bezakulutube2642 3 роки тому +1

      Amen Amen Amen 🙏 sistu

    • @ኤልሳYouTube
      @ኤልሳYouTube 3 роки тому

      አሜንአሜንአሜን ስሞትላችሁ ደምሩኝ

    • @firtunateshome1880
      @firtunateshome1880 3 роки тому

      አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ለአንቺም ልጅሽን ይሳድግልሽ

    • @Soli19831
      @Soli19831 3 роки тому

      Hi meskiye tekilu kelelegni gelun weyim kibatu yihonal .

  • @serkalemkebede9829
    @serkalemkebede9829 3 роки тому +172

    አይገርምሽም ከማንም ዩቲዩበሮች በተለይ ስለ ፀጉር አንቺ ስሰማ ነው ደስ ሚለኝ

    • @حواسيد-ش8م
      @حواسيد-ش8م 3 роки тому +3

      እኔ እራሱ

    • @hayatabegaz7350
      @hayatabegaz7350 3 роки тому +6

      እኔም ዩቲዩብሮች አይመቹኝ ውሸታቸውን እየቀባጠሩ ምስኪን ግን ከልቤ ነው የምወደአት ያላት መልካምነት አንድ በቶ ደስ የምትል ልጅ ናት

    • @meaza813
      @meaza813 3 роки тому +2

      Me to lelichu yemolakekalu

    • @yanatesolomon9127
      @yanatesolomon9127 3 роки тому +2

      አይገርምም እኔ ሌላ ዩትይበር ሳይ እውነት እውነት አይመስለኝም

    • @yanatesolomon9127
      @yanatesolomon9127 3 роки тому

      አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንአሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @starstar5655
    @starstar5655 3 роки тому +8

    It really works. I’ve tried it before and my hair is so smooth and pretty.Good luck everyone

  • @luluali2288
    @luluali2288 3 роки тому +6

    መስኪዬ እኔ ፀጉሬን በፐርም ጎድቸው ነበር እና አሁን እሬቱን ሁለቴ ተጠቅሜው በአንድ ሳምንት ልስልስ አድርጎታል እድገት እማ በጣም ነው ያደገው አመሰግናለሁ ውዷ

  • @sasaa6587
    @sasaa6587 3 роки тому +7

    እኔ ስቀባ ስር ስሩን እየተቀባሁ ጫፍ ጫፉ እርግፍ አለ ማሻ አላህ ነው ፅጉርሽ አንደኛ

  • @nardosmisganaw2501
    @nardosmisganaw2501 2 роки тому +2

    መስኪየ ስለምትሰጭን መረጃ በጣም እናመሰግናለን ።ፀጉራችን በየጊዜው የተለያየ treatment ስንጠቀም እድገቱን እና ለውጡን እንዴት ማወቅ እንችላለን????

  • @uaeuae4902
    @uaeuae4902 10 місяців тому

    Edaw mesky ደናነሽ ውዴ ሰላመሽ ይብዛልኝ በጣም ነው መክታተልሽ ባች በጣም በዙ ለውጥ አይችያለው betlay tegura 🥰🥰🥰

  • @እሙኢምራን-አ2በ
    @እሙኢምራን-አ2በ 3 роки тому +1

    በጣም አሪፍ ነው ባለፈው የሰራሽው ለፊት በርዶ አድርጌ ፊቴን በጣም አስተካክሎልኛል አመሰግናለሁ እሙ ናይላ

    • @ፍቅር-ጘ9ወ
      @ፍቅር-ጘ9ወ 3 роки тому

      ከየት አመጣሽ ውዴ እኔ ድባይ ነኝ ይኖራል አደል

  • @aloalo4385
    @aloalo4385 3 роки тому +51

    ሰላም ሰላም አረ ለፊቴ መፍትሄ ስጭኝ አረ በጣም ደረቅ ነው ደግሞ ከሌላው ሰውነቴ ፊቴ በጣም የከሳ ነው ፊት እሚያወፍር እፈልጋለሁ እስኪ እንደኔ እምትፈልጉ ላይክ አድርጉ የምር መለው ጠፍቶኛል አረ መላ

    • @meskitube16
      @meskitube16  3 роки тому +8

      በጣም ደረቅ ከሆነ እና ብጉር ከሌለብሽ የ ካካው በተር ጥሩ ነው ለደረቅ ፊት Cacao butter

    • @aloalo4385
      @aloalo4385 3 роки тому

      @@meskitube16 ብጉርም አለብኝ ማር አረ በጣም ፊቴ አልመለስልኝ አለ

    • @ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ
      @ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ 3 роки тому +7

      ተመስገን የኔ ብቻ ፊት መስሎኝ ነበር የቀዘነች ፍዬል የመሰለ በእውነ ምንም ስጋ የሚባል የለውም በዛላይ ወዝ የሚባል ነገር የለውም የምበለው ሁሉ ወደ ጡቴ ነው የሚሔድው እረ ጡት የሚቀንስ ነገር ያላችሁ በላ በሉኝ በማርያም

    • @እትጌጣይቱ
      @እትጌጣይቱ 3 роки тому

      @@ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ 😁😁😁😁😁😁

    • @aloalo4385
      @aloalo4385 3 роки тому +1

      @@ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ 😂😂😂😂😂 አረ አታስቂኝ ማሬ

  • @shooshooali3120
    @shooshooali3120 3 роки тому +2

    የእሬቱ ወሀ ፀጉርሽ ክቀባሹ በስንት ቀን ወይም በስት ሳአት ትታጠብያለሽ ንገርኝ

  • @BezawitDaniel-i6x
    @BezawitDaniel-i6x 10 місяців тому

    የኔ ምርጥ❤❤❤❤❤ አንድ neger amakrgn esty ፀጉሬን ለውጡን ለማየት ዕለት ዕለት ነው መቀባት ያለብኝ እና ሌላው degmo ke tekebawt buhala sira sihed fetchew nw mihedew ya lelewtu challenge yihonal ende malet chigr alew

  • @ኢትዮጵያናትሀገሬ-ወ3ሰ

    እንኳን ደህና መጣሽ መስኪየ የእሬቱን ቅባት ብቀባውሳ ጭቃውን ቅባት ይሄንማ የት አገኘዋለሁ

  • @የፍቅርሰው-ኀ1ዠ
    @የፍቅርሰው-ኀ1ዠ 3 роки тому +15

    ፀጉሬ አንቺ ጋር ቤተሰብ ከሆንኩ ጀምሮ ደና ሆኗል ሲቀየር ግን ለማመስገን መጣለው ውዴ

  • @rabihakamal3834
    @rabihakamal3834 3 роки тому +3

    Thank you maskiye ye forfor madanit nirng bakishin 🥰

  • @zaa4689
    @zaa4689 Рік тому

    መስኪየ ይህንን ተቀብተን ካዚሁላይ ሌላ ዉህድ መጠቀም ይቻላል ፐሊስ መልሺልኝ ዉዴ

  • @ፍፁሜነኝለአፍቃሪታመኝነኝ

    እሰኪ ልማር 😂😂😂😂😂😂 ለሚስትዬ ይሆናታል

  • @mesiyabatelji5385
    @mesiyabatelji5385 3 роки тому +1

    መስኪየ አመሰግናለሁ አች ለኔ ባለ ውለታየ ነሽ ካች ጋ እኩል እየተተልኩ ነው ምጠቀመው ግን እውነት እዴት ላሳይሽ ፀጉሬ በጣም ያምራል በዛላይ በጣም እረጅም ሆነልኝ ኑሪልኝ ውዴ 🥰

    • @zuzutube7972
      @zuzutube7972 3 роки тому

      ምን ተጠቅመሽነው ውደ እስኪ ንገሪኝ

  • @sarakabada9329
    @sarakabada9329 3 роки тому +3

    ሳላምሽ ይብዛልሽ ማስክዬ ልጅሺንም እግዚአብሔር ያሳድጋት
    ሱቅ ላይ ይጋኝል ውይ ከዬት ነው ያጋኝሽ
    እኔ ካቤት ውጥቼ አላውቅም አምጭ ብላት እራሱ ያፋላኩትን አታማጣም ዝም ብዬ ነው ምአይሽ

    • @sofiahelloww2781
      @sofiahelloww2781 3 роки тому

      Addis Ababa kehonshe ሜክሲኮ አለልሽ

    • @tube-xi5ot
      @tube-xi5ot 3 роки тому

      @@sofiahelloww2781 እውጪ ሀገር ያለች ትመስለኛለህ በኮሜቷ እደተርዳኃት ከሆነ

    • @sofiahelloww2781
      @sofiahelloww2781 3 роки тому

      @@tube-xi5ot እ እንደዛ ከሆነ እዛ ያለሰው ሊነግራት ይችላል

  • @selamweldu9286
    @selamweldu9286 3 роки тому

    Meskye yene konjo yene xegur betam yesakkey mndnewo medhanitu benatsh ngerin

  • @melkamethiopiawit6584
    @melkamethiopiawit6584 3 роки тому +1

    Thank you for the great info that you put out for us who wants to give good care for the hair!!!!! I have one question, after you use the Olivia leaf the left over to use it agin do you put it in the fridge or no????
    Thanks in advance!

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 Рік тому +1

    Thanks for sharing God bless u Sister 🙏💖

  • @feniaseid4935
    @feniaseid4935 3 роки тому +1

    Stegurish betam bizu new Masha Allah mindinew yabezalish

  • @tgbe5701
    @tgbe5701 3 роки тому +1

    አሜን መስዬ ሰላምን ያብዛልን
    መስኪ እባክሽ መላ በይኝ ፀጉሬ አለቀ ከወለድኩ 5ወሬ ነው ምን ላድርገው በጣም ይነቃላል ምን ልጠቀም

  • @bettytsegaye4165
    @bettytsegaye4165 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥሽ መስኪ ሠላም ላገራችን ይስጥልን አሜን ስፕሬይ ማረጊያው ያስቸግራል እውነት ነው የፊት ለሳሳ ፀጉር ምን ትመክሪያለሽ ከካስተር ኦይል ተጨማሪ ሄር ፈሪቲላይዘር የሚሉትን ግዝቼ ሽታው ደስ አይልም በዛ ላይ ምንም ለውጥ አላየሁበትምም አመሰግናለሁ

  • @ፋጡማወሎየዋያውምለጌሂዳ

    እሥኪማሬ ከግባረ ለሚሸሸጠጉረ መላካለሸ ንገረኝ

  • @tsiguehamad4087
    @tsiguehamad4087 3 роки тому

    መስኪ ሠላምሽ ይብዛ ግን ፊትሽ እደዚህ ፍፍት ያለው ምንድነው ሚስጥሩ አስቀናሽኝ

  • @aminatamina6511
    @aminatamina6511 3 роки тому +1

    መሲየ እናመሰግናለን እህት ፀጉሬ ብዛት አለው ግን ሁል ጊዜም ቅባት እየቀባሁ እጎነጉነዋለሁ ግን ይደርቃል ምን ባደርገው ይሻላል እስኪ ምላሽሽን እጠብቃለሁ እህት እናም ፊቴ ነጠብጣብ አለብኝ ሳሙና የምጠቀመው የኪያር ሳሙና ነበር ግን እጉጨ አካባቢ ጠቅጦቄ የሆነ ግን አይለቅም ምን ባረግ ትመክሪኛለሽ

    • @Nolawieneye
      @Nolawieneye 3 роки тому

      በእርጥቡ ቅባቱን ቀብተሽ ሳይደርቅብሽ ጎንጉነሽ በሻሽ እሰሪው:: ለውጥ ታይበታለሽ ብዬ አስባለሁ::

    • @aminatamina6511
      @aminatamina6511 3 роки тому

      እሽ እህት

  • @aynyebelayneh9428
    @aynyebelayneh9428 3 роки тому +1

    መስኪዬ ስወድሽ እኮ❤️❤️ እሬቱን ተቀብቼ ማታ ጠዋት ሌላ ውህድ ብጠቀምስ በላዩላይ?

    • @ዜድ-ቀ6ደ
      @ዜድ-ቀ6ደ 3 роки тому

      እሬት የት ነው የሚገኘው

  • @rahelabebe7026
    @rahelabebe7026 3 роки тому +1

    ጊቢ ውስጥ የሚያድገውን መጠቀም ይቻላል እሬት

  • @ሀያትወሎየዋ-ሐ3ኰ
    @ሀያትወሎየዋ-ሐ3ኰ 3 роки тому +2

    መሲየ እናመሰግናለን በርችልን ማሬ 😍😍 መሲየ የኔ ፀጉር በፊት ረጂም ለስላሳ ታዳጊ ፀጉር ነበር አሁን ግን በጣም ተበላሸ ደረቅ ሆነ ተበጣጠሰ በጣም ይረግፋል ሁሉም ፀጉሬ መንታ አወጣ ምላድርገው ያለሁት መዳም ቤት ነው በኮረና ምክንያት ረፍትም አሎጣም እነሱም አምጡልኝ ብላቸው አያመጡልኝም ፀጉሬ በጣም ተጎዳ ምን ይሻለኛል 😔😔😔😔😥

  • @Hana-cz7kl
    @Hana-cz7kl 3 роки тому

    መስክዬ የኔ ፀጉር ከፊት እስከ መሀሉ ድረስ በጣምም አጭር ከኋላ ደሞ እረዝም ነው ግን ስስ ነው ፀጉሬ እኩል እንድሆንልኝ ምን ላድርገው እንድበዛልኝ ምን ላዲርግ በእውነት ሁሌም ነው እምጠይቅሽ መስክዬ????

  • @maithaalhosani5807
    @maithaalhosani5807 3 роки тому +2

    መስየ የኔ እርዝመቱም ልስላሴውም አሪፍ ነበር ግን ሙሉ በሙሉ በረጅሙ ልክ አጭር ወይም የተቆማመጠ አለው መፍትሄ ካለሽ እባክሽን

    • @yanatesolomon9127
      @yanatesolomon9127 3 роки тому

      የፀጉር ምግብ እየሰራሽ በቅባት ሞስቸራይዝ አርጊ ብችይ ሻንፓ እና ካንዲሽነር አቁሚ እና ለውጡን እይው

    • @maithaalhosani5807
      @maithaalhosani5807 3 роки тому

      @@yanatesolomon9127 አመሰግናለሁ ውደ ግን ሻፖና ኮንድሽነር አቁሜ በምን ልታጠብ

    • @yanatesolomon9127
      @yanatesolomon9127 3 роки тому

      @@maithaalhosani5807 በፍሩት ሳሙና

  • @tarekengyegetaliji6749
    @tarekengyegetaliji6749 3 роки тому +7

    መስክ ዌልካም ማሬ እንኳን በዳና መጣሽ ስላምሽ ይብዛ 💞❤🤝

  • @hilinaarayaa7832
    @hilinaarayaa7832 3 роки тому

    Esh meski edt nesh enam malt new retun ketkban bewala lesnt dekika new yemnkoyw enam sentatb shampoo and conditioner bihons?

  • @ምህረት-ለ6ኀ
    @ምህረት-ለ6ኀ 3 роки тому +1

    ሰላም መስኪ እስኪ ለሚገባ ፀጉር ግንባራም ለሆነ ሰው ፀጉር እንዲያድግ የሆነ ነገር በይኝ

  • @akak981
    @akak981 2 роки тому

    ከተቀባን ቡሀላ በምን እንታጠብ ታጥበንስ መቀባት ያለብን ምን ቅባት ነዉ ለቤቱ አድስ ነኝ ፀጉሬ ለስላሳና ብዙ እረጅም ነበር አረብ ሀገር ከመጣሁ ጀምሮ ይሰባበራል እናም ይረግፋል ትንንሽየ ፀጉር ስታጠብም ይነቀላል በዛ ላይ ድርግ ይልና ይያያዛል እየቀያየርኩ ቅባት ሞከርኩ ለዉጥ የለዉም

  • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤልልጅ

    መስኪ እንዴት ነሽ ናይላዬስ እንዴት ናት ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ከቻልሽ መልሽልኝ አሁን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የሩዝ ውሃ እየዘፈዘፍኩ መጠቀም ጀምሬአለሁ ግን በምን መልኩ ብጠቀም ነው ቶሎ ለውጥ ላገኝ የምችለው እባክሽ መልሽልኝ ሌላው ደግሞ ፀጉሬ ከፊቴ እየሸሸ ነው ምን ይሻለኛል መስኪዬ ?

  • @ሀገሬናፍቀኝSከስልጤ

    መስኪ የፀጉሬ በላ ውለታ ብዬሸለሁኝ እኔ ከሰየሽው ሁሉ የተመቸኝና ሁሌ ልጠቀመው ቅርብ የሆነኝ የሙዙ ማስክ ነው ከስር ለስላሰ ሆኖ ዛለውና ጨፍ ይከረድዳል መንተ ነው ሰበጥረው አይበጠርም ይረግፈል
    ሚን ብጠቀም ኡኩል ይለሰልሳል ?
    ደሞ መለት ነው የሆሆባ ዘይት በክሬም መልኩ ገዝቼው አጠቃቃሙን አልቸልኩበትም የምተቂ ከሆና አደረሽን ኒገሪኝ !!!

  • @christinasay4548
    @christinasay4548 3 роки тому

    ስወድሽ የኔ ምርጥ ከሁሉም ከሁሉም እርጋታሽ ደስስስ ሲል ማር አክስቴን ነው ምትመስኝ ስስቂማ ዋውው

  • @ተወከልናአላላህ
    @ተወከልናአላላህ 3 роки тому +5

    አይ እሬት እኛ የሀጠር ልጆች እየቆረጥን ውርዋሮሽ እንጫወትበት ነበር

  • @betime7433
    @betime7433 2 роки тому

    በየስንት ጊዜ ብንጠቀመው አሪፊ ነው ውዴ

  • @belayneshnegash2946
    @belayneshnegash2946 3 роки тому +1

    ሃይ መሰኪየ ከፊትለፊት ለሚሰባበረው የሩዙን ውሃ በየቀኑ ነው የምቀባው

  • @sabaethiobaltina2613
    @sabaethiobaltina2613 3 роки тому +1

    ሬት በጣም የምወደው plant ነው አንዳንዴ እጠታለሁ በጣም ጥሩ ነገር ነው

    • @aishaaisha2657
      @aishaaisha2657 Рік тому

      አጠቃቀሙ እንደት ነዉ ተቀብተን ወዳዉ ትጥብ ነዉ

  • @astuwelde6972
    @astuwelde6972 3 роки тому

    ሀይ ሰላም እህት ፀጉሬ ኮሮና ከመጣ ጀምሮ ምን እደሆነ በማላውቀው መልኩ በጣም ሳስቶል ይነቃቃላል ይበጣሳል እናም ምን እደማረገው ግራ ገብቶኛል አውን ባለውበት ሁኔታ አኪም ቤት መሄድ አልችልም እናም እህቴ ምን ትነግሪኛለሽ

  • @Mohammed-yr6fk
    @Mohammed-yr6fk 2 роки тому

    እሽ አመሰግናሎ እሞክረሎ

  • @ዩቲነኝየወንድሞቸታናሽ

    መስኪ እናመሰግናለን ሲስ

  • @youtubermother
    @youtubermother 3 роки тому

    Hi meski wedi ehit thank so much yemigermish I have telklu ebete wist gin min adrige endemitekem alawekubetim bej Yale gold honobigne neber after I saw Ur video I used for me and for my eight month old baby also betam Tiru result ayhubet with in one day my half of hair was falling to much keweledu buhala Ahun betam tinsh bicha neaw i hope it will stop ena I used for my face also its nice PLEASE is zr anything I can do with Alove vera lelaw endileselis what can I do bcs of Gulf country water is salty neaw bcs of that its dry and ena lezi pls tell me solution ena kuketu endichemir I want something good homemade treatment bcs now I am full time at home I can do for my hair sorry mix amarigna and English kelakelu

  • @محنىهت
    @محنىهت 6 місяців тому

    ግልፅ የሆነይ ልጅ እየተቀባይ ነዉ እምታሳየው ኧረ እግዚአብሔር ይባርክሽ 😍

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 3 роки тому

    እረ🙆 መስኪ💝 ናፈቅሽን ኮ 😔 ናይላዬ💝😘 ሀይይይይ ተናፍቃችዋል በጣም በጣምምም 😍

  • @tsayewondemo7205
    @tsayewondemo7205 3 роки тому

    Yene konjo please ehenin alovera freshun ka yet nawu yemagagnawu ine gin minorawu sa nawu

  • @uaeuae4902
    @uaeuae4902 10 місяців тому

    Feytanm ekebawalew ፈርጅ አሰክመችይ 🥰g

  • @ehitezewdu1353
    @ehitezewdu1353 3 роки тому +2

    meski i have a question for u , thyroid problem effect on hair bedenb sertesh asayin eski , i think tsegurachinn menkebakeb bicha sayhon le tesgur lewut internal health tlk bota alew ena please tsegurachinn affect liyadergu yemichilu health related conditions sirilign

    • @meskitube16
      @meskitube16  3 роки тому +1

      👌🏼 ok I will thank you 💕💕🙏🏽

    • @selamyeabelenat6742
      @selamyeabelenat6742 3 роки тому

      ውድ የሀገር ልጆች አበረታቱኝ እባካችሁ

  • @destakasie8928
    @destakasie8928 3 роки тому

    ለለስላሳ ጸጉር ሆናል ጸጉሬ ስስ እና ሉጫ ነው ምን ትመክሪኛሽ ጀግኒት

  • @chewatube702
    @chewatube702 3 роки тому

    እውነትሽን ነው መስኪ ቆንጆ እኔም እወደዋለሁ

  • @tigistbeyene4236
    @tigistbeyene4236 3 роки тому

    መስኪየ ፀጉሬ ውስጡ ማልት ስር ስሩ እየዱረቀ አስቹገረኝ ምን ብቀባው ትመክሪኛለሽ?

  • @ህልምአለኝ-ፐ1የ
    @ህልምአለኝ-ፐ1የ 3 роки тому +32

    ህፃን ሁኘ እናቴ ጡቷን ቀብታ የማይን ጡት ያስጣለኝ ጠላቴ ነው አሁን እስኪ እታረቀዋለሁ

  • @መልካምነትለራስነው-ቘ8ተ

    መስኪ የጸጉርሽ ውበት በስመአብ ሲያምር

  • @birtukanbirhanu3166
    @birtukanbirhanu3166 3 роки тому

    Enda Meske Condshiner&Shampo kaqomshe bemn new yemtiteqemew?

  • @ራሔልራሔል-ሐ6ረ
    @ራሔልራሔል-ሐ6ረ 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ሰላምሽ ይብዛልን እህታችን እሽ እናመሰግናለን

  • @hawa8915
    @hawa8915 3 роки тому

    ሥሙጂ ይችን የምታነቡ እሪት ግን ዉሥጡ ነጪ ነዉዲ ማለቲ ሥንቀንጥሠዉ የሆነ ደም እቀይ ያለ አይደል የሪት ልዩነት አለዉዲ

  • @netsiabate3479
    @netsiabate3479 3 роки тому

    ከ1አመት በላይ ተከታትየሻለሁ ያንች ጸጉር ሲቀየር አይቻለሁ የሞከርሽውን ሁሉ አድርጊያለሁ ግን ምንም የባሰ የድሮ ጸጉሬን ነው ያጣሁት
    ተስፋ ቆርጫለሁ መስኪዬ

  • @mihiretgetachew2392
    @mihiretgetachew2392 2 роки тому

    Meskiye endet nesh silemelkaminetish ameseginalew. ene lelije felige new tsegurwa beza ena tenker yale new endew bemin yileselisal Thank you

  • @fruiteylak7058
    @fruiteylak7058 3 роки тому +1

    Mskiy yna konjo ena atbalhu gen bka tsgura ynkal eyasecjgrge tchgralhu please mlabyelge men ladrgwe

  • @eyutatek7520
    @eyutatek7520 3 роки тому

    Mesekiye enamesegenalen le ene gena bezum lewet yelawem le leje gen tsegurua betam teru eyehonelat new

  • @QwQw-wg8ki
    @QwQw-wg8ki 3 роки тому

    መስኪ እስኪ የፀጉር ምቶኮሻ አሳይን ከመጀመረያ ጀምረሽ

  • @ifif7131
    @ifif7131 3 роки тому +1

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እህቴ መስኪ የናይላየ እናት እዴትነሽልኝ ከይቅርታ ጋር አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ፍሬሹን ማግኘት አልችልም ጀሉን ( የተዘጋጀውን) ብጠቀመውስ????

    • @meskitube16
      @meskitube16  3 роки тому

      ይቻላል

    • @ifif7131
      @ifif7131 3 роки тому

      አመሰግናለሁ እህትየ ግዜሽን መስዋዕት አድርገሽ በተለይ የልጅሽን ግዜ በጣም ነው ማመሰግንሽ

  • @senaitabera8772m
    @senaitabera8772m 3 роки тому

    Meski selam yibzalish. Lintatebew sinfelig bicha new imentekemew?

  • @tsigedesta7553
    @tsigedesta7553 3 роки тому

    ማርዬ ከታጠብኩኝ በሓላ ምን ቅባት መቀባት ነው ጥሩ ?

  • @Saleema-wx4iy
    @Saleema-wx4iy Рік тому

    እኔእምለው የፈጨንበት እቃ ቢመርስ ማለቴ የሰው ቤት መፍጫነው እምንጠቀመው ንገሩኝእስኪ

  • @ኤፍታህወለተሠንበትተከፈት

    ፀጉርሽ ግን ተፈጥሮው ቆጆ ይመሥለኛል

  • @freweinikiflemariam8407
    @freweinikiflemariam8407 3 роки тому +3

    መስኪዬ እሬት ፈጭተንም ሆነ እንዲሁ ስናስቀምጠው ከለሩ የይቀየራል ችግር የለውም እና በጣም አድናቂሽ ነኝ።

    • @meskitube16
      @meskitube16  3 роки тому

      አዎ ፍሪጅ ከሆነ ምንም አይሆንም ከለሩ ፒንክ ቢሆንም ከቻልሽ ሳትቆርጪ አስቀምጭው በፌስታል ጠቅለሽ

    • @ትግራይዓደይሓዘንክን-ረ1ጠ
      @ትግራይዓደይሓዘንክን-ረ1ጠ 3 роки тому

      @@meskitube16 ስት ደቂቃ ይቆያል አህቴ

  • @samruuu1302
    @samruuu1302 3 роки тому

    Yane konjo ena fetan btam bugur aschgrognal mn ldrg??

  • @ealisabethteshome4181
    @ealisabethteshome4181 3 роки тому

    ሰላም መስኪ ሬቱን ተቀብተን ሁለት ሦሥት ቀን ብንቆይ ችግር አለው ወዮ

  • @ድንግልእናቴከኔአትራቂምል

    ሠላምሸ ይብዛ እህት ኧረ የሸበት ማጥፊያ ምድነው

  • @ኡሚያችውናፍቂነኝ
    @ኡሚያችውናፍቂነኝ 3 роки тому

    በወርስትጊዜነውመጠቀምያለብንማሚ

  • @yaredafomiya4958
    @yaredafomiya4958 3 роки тому +1

    በጣም ይገርማል ዋዉ

  • @zematube1977
    @zematube1977 3 роки тому

    መስኪ ፊቴ በጣም ተበላሽ በማዲያት ምን ላድርገው እስቲ ንገሪኝ ሽፍታም ጀመረኝ ሽፍታው እየጠቆረ ምን ላድርገው

  • @haregituyerdaw4976
    @haregituyerdaw4976 3 роки тому +4

    የሙዙ በጣም ቆንጆ ነው ግን ለማውጣት በ ያስቸግራል

  • @woineabreha4510
    @woineabreha4510 3 роки тому

    መሥኪዬ በነጭ ሽንኩርት መፈግፈግ ቤቢሄር ያሳድጋል ማለቴ የግንባር ፀጉር ከቻልሽ መልሽልኚ

    • @meskitube16
      @meskitube16  3 роки тому

      እስካሁን አልሞከርኩትም ግን ሽንኩርት ያሳድጋል ይባላል

    • @woineabreha4510
      @woineabreha4510 3 роки тому

      @@meskitube16 እሽ አመሰግናለሁ መሥክዬ ቀይ ሽንኩረት እየተጠቀምኩት ነው ሀሪፍ ነው ተስማምቶኛል

  • @ቅዱስሚካኤጥበቃህአይለየኝ

    እሚገርምሽ የዛሬ ሁለት አመት ፀጉሬ ያችን ነበር እሚአህለው ዛሬ ያችና የኔ ያለበት የትናየት ምነየ እዳደገለሽ ይገርማል እኔ እመዳምቤትነኝ ለምንም አይመቸኝ አልከባከበውም እዛው አለበት ነው

  • @bertukandawud6099
    @bertukandawud6099 3 роки тому +1

    እሬት ተቀብቼ ብተወው ቢውል ቢያድር ፀጉሬ ምንም ችግር የለውም ንገሩኝ?ካጌጡ ይመለጡ እንዳልሆን እናተ ያለችኝን ደግሞ ተመልጨ እንዳላርፍ ፈጠን በሉ መልስ???????ሐ

  • @ayutube6498
    @ayutube6498 3 роки тому +3

    ሁሌም ለኔ አንደኛ ነሽ ማማዬ በርችልኝ

  • @Merahyan
    @Merahyan 3 роки тому +1

    ይህ በጣም ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን ።እሬት ብንበላው ጥሩ ነው በኛ ቻነል በሃበሃብ እንዴት እንደሚበላ ማየት ይችላሉ

  • @lehulumgezaalew1669
    @lehulumgezaalew1669 3 роки тому +1

    በጣም እጠቀመዋለሁ እሬትን ግን ፀጉሬ ከመነቃቀል አላረፈም ና ሽበት ለቀቀብኝ በጣም ይወጣል በጣም እከታተልሻለሁ ያለኝን እጠቀማለሁ ግን ምንም በሳምንት ግማሽ የቅንጭላቴ ፀጉር ይመስላል ሲወጣ እባክሽ እህቴ መፍትሄ ካለሽ

  • @merrytube2197
    @merrytube2197 2 роки тому

    መሲየ ብእመቤተይ መልሽልኝ የኔ ፀጉር ረጀም ነው ግን ፀጉረይን ተጥቤ ስጨርሽ ጭራሽ ፎጣ ሳልጠቀም ብራሱ ግዜ ውሃው ይደርቃል እምስት ደቂቃ እንካን እይቆይም ብፊት እንደዚህ እልነበረም በላይላ ሞት መልሽልኝ❤

    • @hawam6530
      @hawam6530 Рік тому

      ትግስቱንስጠኝበናይላሞትአይባልም

  • @yetnayettesfaworkneh2888
    @yetnayettesfaworkneh2888 3 роки тому

    Endet nesh konjo....please le hsanat segur Mihon neger asayn...thanks

  • @fhnotlozatube
    @fhnotlozatube 3 роки тому +40

    ሰፈራችንን የሞላው እሱ ነበር ግን ጥቅሙን አናውቅም

  • @nurashetrfa6721
    @nurashetrfa6721 3 роки тому

    ግን ኢሄ ሳዉዲ አለ ካለ ንገሩኘ ፀጉሬ ተበጣጥሶ ሊያልቅ ነዉ አስሬ እቆርጠዋለዉ ስለማስብ ይመስለኛል ሚረግፈዉ እስኪ መላ በሉኘ

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube4345 3 роки тому

    እህቴ። የኔ። ፀጉረ። በጣም። ያረግፈብኘል

    • @ayishayoutube4345
      @ayishayoutube4345 3 роки тому

      ሹንኩረት። ገን። ተመቸቶኘ። ነበረ። ከፈት። ለሸሸዉ። ፀጉራ። ገን። መረገፈ። አላቆመም

  • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
    @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ 3 роки тому +1

    ከየት አገኝዋለሁ መሲኪዩ

  • @emebeterque8725
    @emebeterque8725 3 роки тому

    Can we use the the jell the one from the sty

  • @kbretkbret6875
    @kbretkbret6875 3 роки тому +1

    ከሩዝ ቀላቅለን ልንጠቀመው እንችላለን ወይ

  • @gfgf1062
    @gfgf1062 3 роки тому

    አረ እህቴ ተባበሪኝ ፅጉሬ በጣም አጭርነው በዛላይ ደረቅነው እሬቱ ወይትነው የሚገዛው

  • @yeshiwondemgezahu9693
    @yeshiwondemgezahu9693 3 роки тому

    Meseky..yena..konjo..tebareki
    ??Ena..teyaky..Aleny..tegory..loucanew
    Eytnkel.Aschgern..men.yeshil.nal??

  • @tube7688
    @tube7688 3 роки тому

    ጄሉ አለኝ እንዴት ነው እምጠቀመው አሥረጅኝ በናትሽ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኀ4ጠ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኀ4ጠ 3 роки тому

    እናመሰግናለን የኔ በጣም ደረቅ ነው ያድጋል ደግሞ ይቆራርጣል እስኪ እሞክርዋለሁ

  • @fasikafetene5360
    @fasikafetene5360 3 роки тому +1

    Thank u meskiye for sharing

  • @geniye5973
    @geniye5973 3 роки тому

    ሰላም መስኪዬ💗💖💖💖💕💕💕💕
    የእሬቱን ጄል ከአቡካዶና ሙዝ ጋር ቢቀላቀል ምን ችግር አለው እስኪ ንገሪኝ????

  • @tigistebrahem1243
    @tigistebrahem1243 3 роки тому

    መስኪ ፀጉራ ቁመት ብቻ 2ለትዓመት ከ6ወር ናት ምን ብቀባት ይበዛላታል

  • @yetmyetwahdolji5404
    @yetmyetwahdolji5404 3 роки тому +1

    ፀጉሬ የሩዝ ውሀ አድርጌበት ፎሮፎር አወጣብኝ ከዚህ በፊት ወቶብኝ አያውቅም ምን ላድርግ አስኪ መልሽልኝ