Hi , I have been mixing at least 3 of the organic hair oils for myself and my 10 years old daughter, my only problem is the smell? What suggestions do you have? Can I use essential oil like rosemary or vanilla to remove the smell? Our hair really feels great... Thank you for sharing ❤️
Hi Meski, ketekbashe behiwala how long you keep it in your hair (when did u wash it, how long?) you keep it a week or 2 or 3 days? please please let me know thanks
Hay mesiye le channalsh adis negn betamm newu yewedekush yenekonjo. Mesi yeruz kirem yasayeshiwun tetkimewu nber fite bigur alewu. Gin ye ruzun ena muzun sikeba fite betam yikelal ena chif yilala. Min ladrg mesiye benatish eski tebaberignn
amzn.to/2LHG5HD. ከአማዞን ሶስቱንም በአንድ እሽግ መግዛት ለምትፈልጉ ሊንክ💕💕💕🙏🏽🙏🏽
I put some vitamin E oil together with those oil ❤ it is really great one
Meskiye betam enamesegnalen xegurey betam lewti aychebetalew yanchi vidio eyayehu 🇪🇷
መሢ መኚቲን አሣእተሽልኚል የልጀ ጸጉር በጠም ተለዉጡልኚል ባንች እናት ሁናችሁ የልጆችችሁን ጠጉር ለማበጠር ያብቃችሁ እህቶቸ
ከታጠብነ ቡሀላ ነዉ ወይስ ልንታጠብ ስንል የምታዉቁ መልሡልኝ ዉዶቸ
እናመሰግናለን መስኪ
መስኪዬ የኔ ቆንጆ ስለ ፀጉር አንችን ነው የምከታተለው ማማዬ በራስሽ ላይ ያየሽውን ለሌሎች እህቶችሽ ስለምታካፍይን መልካምነትሽ አላህ ጨምሮ ይስጥሽ ቅባቱም ከተቀባን በኃላ እንታጠበዋለን ወይስ ችግር የለውም ቢቆይ እስከ ሳምንት በላዬ ላይ ዝብለን ነው የምንቀባው
ታጥበን መቀባት እና መተው ከታጠብነውማ ምኑን ተጠቀምነው
መሲክዬ ትምህርትሽ በጣም ነው የጠቀመኝ ፀጉሬ ተነቃቅሎ ብን ብሎ ተስፋዬ አስቆርጦኝ ነበር ግን ባልሽው መሰረት ሻቦ ካቆምኩኝ የሩዙ ውሃ በየሳምቱ እና በየቀኑ ምሽትም እየተጠቀምኩኝ በሚገር ሁኔታ በድወር መነቃቀሉ ቅሞልኝ እሚገር ለውጥ ደሞ አየሁበት ለቅንነትሽ ፈጣሪ ይክፈልሽ በጣም አመሰግንሻለው😍
የፀጉርሽ ጤነኛነት በጣም ነው የሚስቀናኝ መስኪዬ እስኪ ቅባቶቹ ካገኘሁ እፈልጋለሁ እናመሰግናለን
የወንዶች ፀጉር አቆራረጥ ኑ ተማሩ
አችን ሳየ ፀጉሪን መከባከብ ሞራኔ ይጨምራል 😍😍
Enem 😍
ልክ ነሽ እኔ ለራሱ በጣም ያስቸግረኝ ነበር ያስጠላኝ ነበር አሁን 15 ቀን ይሆነዋል ግን በጣም ለውጥ አይቼበታለሁ በየቀኑ የሩዝ ውሀ መጠቀም ሀሪፍ ነው እህት
@@sabiykrstosleji8817 አልሞከርኩም ነበር በቃ የመዳብን እሩዝ ልቀቅል ትናት እያየሁ ነበር እደት እደሰራቸው ሸኩርን😍
Betam arif new enem tesmamtoghal ❤
እኔም
አመሰግናለሁ መስኪ ስለ ጸጉር ብዙ ቪዲዮች ብዙ አይቻለሁ ያንቺ ግልጽና ጠቃሚ ነው በጠቅላይ የጸጉርን አያያዝ አስተምሬሽኛል ተበረኪ
የወንዶች ፀጉር አቆራረጥ ኑ ተማሩ
መሰኪዬ ተባረኪልኝ በጣም ጥሩ አስተማሪ ነሽ።ምናልባት እኔ ሳልወልድሽ አይቀርም ይመስለኛል። እኔ ወደ እርጅና ደርሻለሁ። የኔ ልጆች ፀጉራቸው እንደ እኔ አይዶሉም ፣እኔም ከስራ ብዛት የተነሳ አልተንከባከብኩላውም ፣ይልቅ የወንዶቹ ይሻላል።ለሁሉም ከዚህ በኋላ አደርግላቸዋለሁ በብዙ ተባረኪልኝ እወድሻለሁ።
በጣም ድንቅ አስተማሪ እህታችን ነሽ ከልብ አመሰግናለሁ አህት።
emem yagegnewutin eyekelakeliku eyetetekemku new betam arif new linegrish alchilim yelijochem betam konjo honoal..... thanks a lot
መስኪዬ አመሰግናለሁ ስንት ቅባት እንደገዛሁ ብታይ ክክክክክክክ አማዞን ላይ ገዛሁ ግን now caster oil ena now almond oil skin care ነው የሚለው እና ምንም ችግር የለውም ለፀጉሬ ብጠቀመው ከቻልሽ መልሽልኝ መስኪዬ😘
መስኪ አንቺ ካየው ጀምሮ ፀጉሬን እየተከባከብኩ ነው ግን ብዛት ብቻ ጎደለው እንጂ እድገቱ አሪፍ ነው ለብዛት ምን ልጠቀም በጣም አመሰግናለሁ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ
መስኪዬ የኔ መልካም ሰው ተባረኪ እናመሰግናለን ግን የት ነው የምናገኘው ?
selam meski...yemetlekiyachew videos betam arif nachew yetekmalu...ena ande teyake alegn keteweledku gemero tseguren telacheche alakem ena betam ses new tsegure ...and yemegemeriya tsegur sihon be enkebkabe mashashal echelalew?
meski yein konjo thank you beteleye leliji tsegure betam wetet ayechalehu
Hi Meskye endet nesh enat selamu yibzalish Tsegure betam kerdada silehone relaxer etekemalewu gn yikoraretal yanchin video meketatel kejemerkugn bohala yishalegnal Tseguren endet masadeg endalebign bitrejign des yilegnal tebarekilign
በጣም ጥሩ ነው መስኪየ በርቺ ማማየ እኔ ፀጉሬ እረጅም ነው ግን ትንሽ እየደረቀ አስቸገረኝ ኮኮናቱን ብጠቀመው ጥሩ ይሆን
መሰኪዬ እናመሰግናለን ማሬ የኔ ጣፋጭ
እናመሰግናለን መስኪ ልክ ነሽ መቀላቀሉ ጥቅም አለው
Meskiye tsegure betam wedewst yegeba new gmbaram yemibal aynet. Ena mn baderg tru new. beketay vidio btakerbiln
በጣም ነው ደስ እምትይኝ ስጀምሪ ጀምሮ እኔም አሁን ጊዜ ስላለኝ እየተከተልኩሽ ነው እድሜ ከጤናጋር እግዚአብሔር ይስጥሽ
መስኪ በጣም ነው የምናመሰግነው ተባረኪ በብዙ 😍😍
መስኪ መልካም ሴት ነሽ የምትመክሪንን እየተጠቀምኩ ለውጥ እያየው ነው ተባረኪ ለይላዬም ትደግልሽ
የወንዶች ፀጉር አቆራረጥ ኑ ተማሩ
Meskiye en em leleje kezare 2 amet jemere eyekelakelku ekebat neber ena tsegurua mert new shampom aletekemelatm.thank u .
መስኪዬ በጣም ቆንጆ ናቸው እንዳውም ፀጉሬ ጫፉ ይደርቃል ይሄን ቀላቅዬ እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን🙏🏻🥰🥰❤️❤️👍👍
በጣም እናመሰግናለን ስላካፈልሽን ነገር ሁሉ
መስኪዬ ባቺ ቪዲዮ ፀጉሬ በጣም ተለወጠ የምር ብቻ ምን ልበል ሽቦ ነበረ ፀጉሬ ብረት ቅልቅል የሆነ እስኪመስለኝ ድረስ ግን በቅባት ሳይሆን በሩዝ ብቻ ያየውበት ለውጥ የሚገርም ነው በርችልን እናመሰግናለን😍😍😘
የእኔ ቆንጆ በቅርብ ነው እንኳን መከታተል የጀመርኩት የሙዙን ውህድ ግን ፀጉሬ ወዙ አምሯል ተባረኪ አንድ ችግር አለው ፀጉሬ ይሰበሰባል ምን ልጠቀመው ? እባክሽ ተባበሪኝ ልጅሽን እመቤቴ ታሳድግልሽ
መሲዬ እኔም ያገኘሁትን ቅባት ቀላቀዬ ነው ምጠቀመው ካአንች አይቼ ለውጥ አለው እግዚአብሔር ይመስገን
Meskiye ani ke asmera ney bezuh amharic alechelem.can I use those kind of oils for low prosity hair.betam new yemewedesh!!!!!
ፈጣሪ ይባርክሽ በጣም ነዉ የማመስግንሽ አመተ ሆነኝ አችን እያየሁ ጸጉሬን እየ ተከባከብኩ እዳንች ጸጉር ልስልስ ነዉ ያለ መስየ ዉዴ የኔ ተወዳጅ በርች አዳዲስ ነገሮችንም አምጭልን ማር መምህሬ
ዋው የእሩዝ ውሃው ዘፍዝፌ የተቀላቀለው ቅባት መስኪ እንዴት ሶፍት እንደሆነ ፀጉሬ በተፈጥሮ ለስላሳ ነው ግን አበላሽቼው ነበር በቀለም አንቺን አይቼ ፀጉሬ ተስተካከለ
ካስተር፣አቮካዶ፣ኮከናት ኦይሎችን ቀላቅለን ሁልግዜ እንደ ቅባት ብንጠቀመው ችግር ይፈጥራል ወይ፣ሌላው ለፊታችን የቡግር የመጠባበስ ችግር አይፈጥርም ወይ ማማዬ እባክሽ መልሽልኝ በተረፈ በርች
እናመሰግናለን ፀጉርሽ በኛ ሙስሊሞች ማሻአላህ የህፃፃናትም ብታሳዪ ደስ ይለኛል።
ሰላም መስክዬ በንች
ትምርት ብዙ ለዉጥ አግኝቸለዉ በጠም እጅግ አርጌ አመሰግነለዉ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ አልመንድና ኮኮነት ና የወይራ ዘይት አንድላይ ብጠቀመቻዉ ችግር አለዉ ወይ ? ፀጉሬን ከተጠብኩ ቦኃላ ብቀበዉ ችግር አለ ወይ?
ስላም መስኪ እኔ ሁሌ እከታተላለው ዩቱብሽን በጣም ነው የተጠቀምኩት እግዚአብሔር ይባርክሽ አሁን ፅጉሬን ከለር አደረኩበት ሀይ ላይት ማለት ነው እና እስኪ ለከለር ፅጉር ምን ቢደረግ ጥሩ ነው ትያለሽ ያንች ፅጉር ምንም አይነት ከለር ስለሌለው ይመስለኛል ቆንጆ የሆነው ለማንኛውም ምክር ካለሽ እባክሽን በተረፈ እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙ ተጠቅሜለሁ ፅጉሬ በጣም ለውጥ እለው
መስኪ እባክሽ በጣም የተቸገርኩ ነገር ቀላቅዬ የምቀባው ቅባት በቀን በቀን ትራስ ጨርቅ መቀየር ሰለቸኝ ከሻሽ አልፎ . እስኪ ንገሪኝ አንቺ ምንድነው የምታደርጊው እባክሽ ?
እኔም ጥያቄየ ነበር እንትራሡ ረሶ ፀጉሬ ደረቆ ነው የማገኘው ከከከከከከ
በጣም እናመሰግናለን ብዙ አስተምረሽናል አቡካዶ .አልመንድ .አፕሪኮት .ካስተር .ኮኮናት .ቪታሚን ኢ .ቲትሪ .ሁሉንም እየቀላቀልኩ ነው የምጠቀመው ምን ትይኛለሽ ሲበዛ ይጎዳ ይሆን ወይስ አሪፍ ነው ?
Mesiky Txs lewuti Alewu tisgurey Anechni mayete kejemerku 🤩
ሠላም መስኪየ እደትነሽ የምታሳይን ነገሮች ሀሉ በጣምአሪፍናቸው በርቺ ጠክሪ ናይላስ እደትናት ሳሚልኝ አገራችንንም ሠላም አላህ ያድርግልን
Meskiye ebakishin Melishlgn Zeyitun Tekebito metateb new weyis metew new??????
Meskiye enem likoretew neber gn anchin ayiche koriche tenesichalehu lewutun lemayet guaguchalehu betam berichilgn
መስኪየ ሁሉመናሽ ውብ ነሽ የጸጉር ነገር መምን ባርግለት ያው ፋንድያ ነው ድርቅ ነው በዛላይ ይረግፋል ይበጣጠሳል ብታይ እንደ ወንድ መቆርጥ ነው እሚያስብለኝ ምርር ኣሰርየ ኣዲስ ቅባት ስግዛ ስታየኝ ኣይ ብር ዋውጣጥ ብቻ ጸጉርሽ እንደሆነ ያው ነው ኣለችኝ
በርበሬ ተፈጭቶ እንደሚቀመሰው 😆😆😆 ፀጉርሽ እንዴት እንደሚያምር እኮ🤗 እኔም አንቺን ሰምቸ ቅባት ቀላቅዬ መቀባቱ ጠቅሞኛል castor oil,sweet almond oil,olive oil and jojoba oil አድርጌ እየተጠቀምኩኝ ነውሴቶችየ ሚስማማችሁን ቅባት ቀላቅላቹህ ሞክሩት 🥰🥰
መስኪ እንዴት ነሽ አሜን የኔ ቆንጆ ናይላ ደህና ናት አንቺስ ባለቤትሽ መስኪ እርጋታሽ ደስ ይለኛል የውነት በጣም ነው ምወድሽ መስኪ የሩዝ ውሀው ተመችቶኛል አመሰግንለሁ ግን ካስተር ኦይል አጣሁ ጸጉሬም ለውጥ አለው ካስተር ግን ኦርጂናል የለም እንዳቺ ወፍራም አይደለም በጣም ቀጭን ነው ።
ሠላም መሥኪ ኧረ እኔ ቅንድቤ ምንም ፅጉርየለውም ትንነች የአይኔም ጭራ እንዴዛም መፍትሄ ካለሺ መላበይኝ
በጣም አመሰግናለሁ። በ አንድ ወር ውስጥ ትልቅ ለውጥ አይቻለሁ።
ኧ ውዴ መልኩና ወዙ በጣም ጥሩ ፀጉር ነው ያለኝ ባገኘሁት ነገር እንከባከበዋለሁ በጣም ይመቸኛል ግን ቅባት ስቀባው ወደ ጫፉ ነው ሚወርድብኝ ከራስ ቅሌ ላይ አይቀመጥልኝም ምታውቁ ምን ሲሆን ነው
Tinishi vit E madreg enchilalen?
ማማዬ የፊትስ ሰሙነና ቅበት አታቂም ቡጉር የሚየጠፈ
በእውነት እንዳች ፀጉሩ የተለወጠለት ሰው አላየሁም ዋውውው መስየ በርች እስኪ የኔም ቢለወጥ እሞክረዋለሁ
መሲዩ በጣም አሪፊነው እህቴ እኔ የሙዚ የኩክና እንቁላል የውይሪዘይት ነው የመጠቅም በጣም ወዙ እንደችነው ያመራል ገን አጨሪነው እያሳደኩነው
የወንዶች ፀጉር አቆራረጥ ኑ ተማሩ
Yene tsegur tinsh nw yewinet yadigal. Meski
Mashallha meski segursh yamral thanku lewt agnchalw berchlen nyla samelgn
Wawoo meskiye anch mity Hulu aref nw nchn mayat ke jamarkung adgolngal Ena ahun demo gnbare betam yastalal isu siyagling bedam amesagnishalehu melkam set anch
Hi meski enzeh kebatochi ye sekin nachew chger yelwim
ዋጋቸዊን ንገሪኚ በዉስጥ የትነዉ ያለዉ ሁሉንም ቀርጠሽ ላኪልኚ የኔ ዉዲ💋💋💋
Yehim oil latsagr yamilon wyinm zebioilnmw? Ebakish nigar
የኔ ቆጆ ኮመት ሠጥቼ አላቅም ግን ሁሌም እከታተልሽ አለሁ በጣም ፀጉሬ አድጎዋል የእውነት በጣም አሪፍ የምታሳይው ነገር የኔ ፀጉር ያቺን ሊያህል ትንሽ ቀርቶታል በእውነት ልዩነቱን ብታይ በጣም ይገርምሽ ነበር ቅባት ቀላቅለን ስንቀባ የፀጉራችን ውበት እራሱ ይለያል
መሲ ባለፈው ጥያቄ ጠይቂሸ አልመለሸልኝ ፀጉር የሚያበዛ ነገር ከምታውቂው ቀለም አለው ፀጉሪ
Castor oil tatakami yabazal
Hi , I have been mixing at least 3 of the organic hair oils for myself and my 10 years old daughter, my only problem is the smell? What suggestions do you have? Can I use essential oil like rosemary or vanilla to remove the smell? Our hair really feels great... Thank you for sharing ❤️
Masiyee yene mar yalowun qalaqiyee taxaqime ba andi samint batam lawix ayichewalow tabarakii e,g yixabiqishii💕💕💕💕💕💕
ፀጉርሽ ባየዉ ባየዉ አልጠግበዉ መስኪዬ እኔ ባንቺ አይቼ ጀምሪአለሁ ለዉጥ አለዉ የዛሬ አመት እድሜ ይስጠንና ያንችን ያክል ለማድረስ ቆርጫለሁ
መሸአላህ በሉ አዱሠው ጡሩሣይ መሸአላህማለትአለበት
Hi Meski, ketekbashe behiwala how long you keep it in your hair (when did u wash it, how long?)
you keep it a week or 2 or 3 days?
please please let me know
thanks
መስኪዬ እውነትሽን ነው ፀጉር እንክብካቤ ነው የሚፈልገው እኔ የምጠቀመው ያገኛሁትን እጠቀማለሁ በጣም ለዉጥ አይቸበታለሁ
የወንዶች ፀጉር አቆራረጥ ኑ ተማሩ.
መስኪዬ ተባረኪ የኔ ቆንጆ አሜን
Mesekiy betam ewedeshlehu tebareki des yemil new zare yasayesheji
eshi yene mar so tnx😊💖
ፋሲየ የኔ ቆንጆ 🥰ፀጉሬ እደት ወዙ ያስጠላ ነበር እርዝመቱ ና ብዛቱ ሀሪፍ ነበር ባለፈው ፀጉርሽ ተያይዞ እንደዛ ሲያስቸግርሽ ሳይ የኔበቻ እዳልሆነ ተረዳሁና በፕሮግራም መከባከበብ ጀመርኩ ከበፊቱ በበለጠ መልኩ ጫምፖም አቆምኩ ሳሙና ና ኮድሽነር ብቻ ጫፍጫፎን እጠቀማለሁ የለለ ነው ለውጥ ያየሁበት
በጣም ውብ ሁኖልኛል መለስለሱ ማማሩ አመሰግናለሁ ሚስኪየ🌹በፊት ያበሳጨኝ ነበር 🤣እስቲሸዋር የሚባል አላስነካም እሱንም ከተውኩ ቆየሁ የሰነፍ ነገር በሱ ነበሩ ቶሎ ስለሚያፈጥነኝ የማበጥረው በጣም ቢዚ ከሆንኩ
ሰላም መስኪ እባክሽ ፀጉሬ ተነቃቅሎ አልቆ መላጣ ከመሆኔ በፊት ታደጊኝ
መሲኪ የኔ ቆንጆ በጣም ነው ማደንቅሽ አንች የምትሰራቸውን ቪድዮች ከዬሁ ጀመሮ ፀጉሬን ፐርም አቁመለሁ ግን እንዴት ነው ፐርሙን ቶሎ የማወጣው።
የኔም ጥያቄ ነው
እህቴ ፐርም ለማስወጣት ያለሽ አማራጭ ከስር የሚወጣውን ፀጉርሽ በደብ ተከባከቢው እህታችን ያሳየችን ማስኮች ተጠቀሚ ከስር አሪፍ ከሆነልሽ ፐርሙ ቀርስ በቀስ እየወጣ ያልቃል ከቻልሽ እሳት ነክ ነገር አታስነኪው ፐርሙ እስኪ ወጣ ድርስ ትንሽ ትንሽ አድርገሽ ጫሹ 3ወር አዴ ቁርጪው
መስኪ ከየት ነዉ የምትገዥዉ ዘይቱን ልሞክረዉ እስኪ ??
meski ena gezchewu gin le skin new milew menm chegr yelam kelakya bekebawu
መስኪ በጣም እናመሰግነዋለን የኔ ቆንጆ እኔ ሰሞኑን እዳልሽኝ እያረኩ ነው ወጤቱን እነግርሼለሁ ናይላዬን ሳማልኝ ❤️❤️❤️😘
እባክሽ መልሺልኝ እህት ከታጠብን ብቻ ሁዋላ ወይስ በፊት ተቃብተን አንታጠበውም??
የኔ ቆንጆ አማዞን ላይ ከሽ መክፈል ይቻላል ወይሥ በካርድ ብቻ ነዉ መክፈል የሚቻለዉ ኦርደር ለማድረግ ፈልጌ ነበር
የወንዶች ፀጉር አቆራረጥ ኑ ተማሩ.
ፀጉርሺን በደንብ ተሠርተሽ አሳየን ኮፌራ የት እደደረሠ ለማየት ቁመቱን በጣም ሀሪፋ ነው ትምርትሽ ደስ ይላል ውበቱ ያምራል
Teguri betam yenekakelal ena mn letekem,please meski
Meski silakafelshin enameseginalen .... lije eczema alat kelakiye likebat? Le Leyila tekmotal?
በጣም መጠንቀቅ አለብሽ ናይላ ይሄን ሁሉ አልቀባትም ጃማይካ ካስተር ሬት ቀስ እያልኩ ነው ምቀባት
Eshi ... thank you so much for responding Meski
መሲየ ታጥበንነው ወይስ ተቀብተን ለመታጠብነው???
Hi Mesiki! caster oil lemegizat ye amazon linik positeshiwal betam ameseginalew kalasichegerijush ye coconat linikun lakilign beterefe berichi teketaysh negn
ሠላምሽ ይብዛ መስኪ እደትነሽ እኔ በጣም ደህና ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን የምሠሪው ስራ ሁሉም በጣም ጠቃሚ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን በርች ሲቀጥል ጥያቄየ ፀጉሬ ያድጋል ግን ይነቃቀላል ይርገፋል እየሳሳ አስቸገረኝ ምን ላርገው ካላስቼገርኩሽ መልሽልኝ
መስኪ ተባረኪ በጣም ደስ ትያለሽ ከልብሽ ነው
መስኪዬ በጣም አመሰግናለሑ አንድ ጥያቄ አለኝ ለ ሎ ፕሮስቲ ፀጉር የወይራ ዘይት መጠቀም ይቻላል ወይ??
Low porositym hono yemikeble ale
@@esyetemichael388ኦኬ ልሙክረዉ መሰል
መስኪ እግዚአብሔር ከነ ሙሉ ቤተሰብሽ ይጠብቅሽ የኔ መልካም
እኔ ፀጉሬ በፊት በጣም ይነቃቀለብኝ ነበር ኣሁን ግን ምንም ኣይወጣም በጣም ኣደገ ግን ብዛት የለውም ለመብዛት የምታሳይን ነገርም እየተጠቀምኩ ነው ኣንችን ምታሳይን ነገር ማረግ ከጀመርኩ ኣንድ ኣመት ሆነኛል በጣም ነው ማመሰግንሽ ምክርሽን ስነ ስርኣትሽን ሳላድንቅሽ ኣላልፍም ስለ ፀጉር ለላ ሰው ተከታትየ ኣላቅም እሰማለሁ ግን ምንም ነገር ኣልጠቀምም
እግዚአብሔር በሚያውቀው አንችን መስማት አንቺን መከተል ከጀመርኩ በ አንድ ውር ውስጥ ፀጉሬ አማረ አደገ በሚገርም መለወጥ እግዚአብሔር ይስጥሽ ውዴ ሁሉንም ነው የተጠቀምኩበት በትምርትሽ ግን ጫፉ እስካሁን አለሰለሰም ልቁረጠው እንዴ ??
መስኪየ እባክሸሸ ኮኮናት አጠቃቀሙን ንገሪኝ
arif new maski.gin yihe wuhid tekebiten matateb alebin weyi
መስኪ ቆንጆ ተቀብቼ ከስንት ሰአት በኋላ ነው መታጠብ ያለብኝ
ማሻአሏህ መስኪ እስኪ የኔ ፀጉር በፍፁም ቅባት አይቀበልም እንደተቅለጠለጨ ነው የሚቀመጣው እንደት እንደሚያስጥምላኝ
Tabarki konjo wolahii temrtish dasi yelala
Hay mesiye le channalsh adis negn betamm newu yewedekush yenekonjo. Mesi yeruz kirem yasayeshiwun tetkimewu nber fite bigur alewu. Gin ye ruzun ena muzun sikeba fite betam yikelal ena chif yilala. Min ladrg mesiye benatish eski tebaberignn
ቆንጂትየ ቀጥይበት የቅንድብ ፀጉርስ እንደት ማብዛት እንችላለን ?
መስኬዬ እናመሰግናለን የጠቀመሽን ለኛም ስለምታሳዊቂን💕💕💕💕💕
አሚን
መስኪየ እንደዚ ከቀባሁት ስንት ሰኣት ላቆየው እቺላሎ ማሬ
meski ye tsaguri wusti measfafa nagar iste nigarign be geta tsagure batam sise neti
መስኪዬ ያንችን ቪዲዮ መከታተል ከጀመርኩ ገና 1ወር ነው። ነገር ግን በፀጉሬ ያየሁትን ለውጥ ልነግርሽ አልችልም። ተባረኪልኝ የኔ ቅን🙏🙏🙏
አመሰግንሻለሁ በጣም መስኪ
እባክሽ ስለ shea butter የምታውቂው ነገር ካለ videa ብትሰሪልን
ስላም ላንቼ ይሁን መስኪ እነዚን ቅባቶች መግዛት ፍልጌ ነበር ነገር ግን ክአማዛን ላይ መግዛት አልቻልኩም ምክንያቱ እዚ የምኖርበት አገር ላይ ክአማዛን ላይ መግዛት አንችልም ሊላ መንገድ ካለ ብትነግሬኝ
አችንእየተከተልሁ ፀጉሬበጣምአድጋልኘልአመሠገናለሁ ልጀሸንያሳድገልሸ
አዲስ ነኝ ለቻናልሽ እናም አንቺን አይቼ ፀጉሬን መከባከብ ጀምሬለሁ ጥያቄ የቀላቀልሻቸውን ዘይቶኝ እምትጠቀሚው ከመታጠብሽ በፊት ነው በኃላ
Meski yanchin eyayehu fitena tsagura lawt alew tebarari