ምርጥ የቅርንፉድ ቅባት አሰራር ለፈጣን ፀጉር እድገት ለፎሮፎር ለሚነቃቀል/ Best Clovs oil for massive hair growth

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @meskitube16
    @meskitube16  3 роки тому +349

    ብዙ ብር አውተን ከምንገዛ ሁሉንም እቤት መስራት የምንችለውን የ hair growth oil የፀጉር ማሳደጊያ ቅባቶች እያየን የምታገኙትንና የተስማማቹ መርጣቹ ትጠቀማላቹ ለሁላችንም ሰላምና ፍቅር ጤና ያድለን አሜን💖💖💖

    • @በእምኒጌታቸው
      @በእምኒጌታቸው 3 роки тому +6

      መስኪ ውዴ በዛኛው ቪድዮስ ስር ጥያቄ ፅፌልሻለው እባክሽ ውዴ መላ በይኝ

    • @በእምኒጌታቸው
      @በእምኒጌታቸው 3 роки тому +2

      መስኪዬ በጣም ተናድጃለው ትናትና sofnfree ክሬም ተቀብቼ አስራ አምስት ደቂቃ ነበረ መቆይት የነበረበት እና በስራ ምክንያት ሀያ ደቂቃ ሆነብኝና ስታጠበው ግን ፀጉሬ ተበጣጠሰብኝ በጣም ነው ያለቀስኩት ጥሩ ሰጉሬ ይለሰልሳል ብዬ ብቀባው ጭራሽ ተቆራረጠ ሳበጥረው በጣም ይረግፋል እንዴት ነው ማስተካከልና ወደ ቀድሞ ሁኔታው የምመልሰው እባክሽን እርጂኝ ፀጉሬን በጣም የምወደው ፀጉሬ ሲጎዳብኝ በጣም ነው የተከፋውት ። #@bimne # ይሔ ቴሌግራሜነው እባክሽን ማርያን በጣም ነው ያለቀስኩት ትናት

    • @rejebmedia7078
      @rejebmedia7078 3 роки тому +3

      አላህ ይጠብቃችሁ በሰው ሀገር ያላቹ እህትና ወንድሞች ።
      ውድ ቤተሰቦች ምርጥ እውነተኛ ታሪኮችን ታገኛላቹ ስለትዳር ጥሩ ትምህርቶችን ታገኛላቹ ወደቻናሌ ጎራ በሉ

    • @eldasamson4128
      @eldasamson4128 3 роки тому +3

      Konjiye tanx damo challengu endat endetemecheg photo lemelak hula chekuyalew Gn meski tube bye f. B. Lay gebche alagegehushm please mn ladreg

    • @forgotemail594
      @forgotemail594 3 роки тому +2

      እሺ የኔ መልካም 💗 መስኪ ጥያቄዬ ተመልሷል 😘😘😘🙏

  • @Abdumediam
    @Abdumediam 3 роки тому +601

    ዋዉ ወይፀጉር ሴትልጂ ውበቷ ፀጉሯና ፀባዩነው የተመቸው በላይክ ይግለፅልኝ

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. 3 роки тому +142

    መስኪዬ የፀጉርሽ ጥቁረቱ ብዛቱ ቁመቱ የፊትሽ ጥራቱ ትህትናሽ ሁሉ ነገርሽን ነው የምወድልሽ ገና የሮዝመሪውን ዘይት ሳልሰራ የቅርንፍዱን አመጣሽልን በጣም ነው ማመሰግንሽ @ሼር 🥰

    • @sofiya6409
      @sofiya6409 3 роки тому +5

      ውብናትኮ መስኪዬ

    • @mesratledetu1985
      @mesratledetu1985 3 роки тому +5

      Enem betam wedddddddd new yemrgat😍😍💚💛❤

    • @selamafomya9716
      @selamafomya9716 3 роки тому +2

      Wdddddddd new yaderekush 1wer honegn kagegnehush temechtognal hulum berchina aberchign yena wdddd

    • @neimahassen1827
      @neimahassen1827 3 роки тому +2

      ማሻአላህ በይ /በል

    • @sofiya6409
      @sofiya6409 3 роки тому

      @@neimahassen1827 ማሻአላህ ብለናል ነኢሞ

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ቈ9ኈ

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ
    መስኪዬ የኔ ውድ እናመሰግናለን ማማዬ ❤️❤️❤️❤️

  • @kalkidankali8116
    @kalkidankali8116 2 роки тому +5

    ፀጉሬ አጭር ቢሆንም ብዛቱ እና ወዙ በጣም ቆንጆ ሆኖልኛል።እና መስኪ አመሰግንሻለሁ አንችን ሰምቶ ያልተጠቀመ አለ ብዬ አላስብም

  • @betiyohannes587
    @betiyohannes587 3 роки тому +22

    የኔ መልካም ሰው ስለምታስተምሪን ነገሮች ሁሉ እናመሰግናለን ፈጣሪ ይባርክሽ ናይላንም ያሳድግልሽ

  • @ferdose.ahmed.uarasoliewad692
    @ferdose.ahmed.uarasoliewad692 3 роки тому +13

    እኔ በእውነት ነው ያምልሽ ቅበቶችን አቃላቅዬ በጣም አድጎወል ፀጉሬ ሞክሩት

  • @hanaezra1876
    @hanaezra1876 3 роки тому +4

    መሥኪ በጣም አመሠግናለሁ የኔ መልካም ሥፈልገው ነበር ፡፡ነይላን አይኔ እየፈለጋት ነበር ድምፃን ብቻ ነው የሠማሁ ፡፡የኔ ተናፋቂወች ሠላማችሁ እደምድር አሸዋ ይብዛ

  • @tsigebekena6817
    @tsigebekena6817 3 роки тому +9

    የኔ ቆንጆ እድግ በይልንንንንን የኛ መልካም ሰው መስኪ በስራሽ ሁሉ እግዚአብሄር ይዳሽ በርቺ

  • @AsmaMunni-hh2rw
    @AsmaMunni-hh2rw 7 місяців тому

    በርችልን እህታችን እንሞክረዋለን እኔ ታሁን ቀደም ከቅባት ዉጭ እራሴላይ ምንም አይነት ነገር አዉጥቼ አላቅም አሁን ይሄን የምታሳይንን ሁሉ እሞክራለሁ እያንዳንዱ❤❤❤❤

  • @hirutkekeba5768
    @hirutkekeba5768 3 роки тому +7

    መስኪዬ የምታሳያቸው ሁሉ በጣም ጥሩዋች ናቸው ከኬሚካል ነፃ የሆነና ተፈጥሮውን ያለቀቀ ነው ግን መጠቀም ያለብን ማታማታ ከሆነ ከስንት ሰአታት በሃላ ነው መታጠብ ያለብን አሁን የሽንኩርቱ የሮዝመሪው እና የቁሩፉዱ ምንያህል ሰአት ተጠቅመን እንታጠባለን እኔ እንደውም ወልጄ ስነሳ ፀጉሬ በጣም ይነቃቀላል ደግሞ በጣም የወደድኩሽ ሁሉንም አሰራሩንም አጠቃቀሙንም ግልፅ ሁነሽ በማሳየትሽ በጣም ተወዳጅ ነሽ አቦ እደማቱሳላ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ።

  • @hanaahemed4134
    @hanaahemed4134 2 роки тому +1

    መስኪ በጣም ነው የማመሠግንሽ የሩዝ ወሐው እና የሙዝ አቀባቡን ትልልልቅ ለውጥ አችቻለሁ እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ይስጥሽ የኔ ቅን በጣም ቅን ሴት ነሽ

    • @RahmahRahmah-qd5hh
      @RahmahRahmah-qd5hh 11 місяців тому

      እንደት አድርገሽ ተጠቀምሽ ወደ በስንት ጊዜ ለውጥ አየሽ እህቴ በቅንነት ንገሪኝ

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 3 роки тому +220

    እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ፡፡

  • @ahah5176
    @ahah5176 3 роки тому +2

    መስኪ እኔ አንቺ የምትሰሪያቸውን በሙሉ በምታሳይን መሰረት እየሰራሁ ስጠቀም የሚገርም ለውጥ አጊንቻለሁ አመሰግናለሁ ይሄንንም ሰርቼ እየተጠቀምኩት ነው ጥሩ ለውጥ አለው ተባረኪልኝ

  • @hanisahayradinyoutube3859
    @hanisahayradinyoutube3859 3 роки тому +6

    መስኪ የኔ ቆንቆ እናመሰግናለን እኔ አሁን ልሰራ ነው መዳም እራሱ ወታልኛለች ክክክክክ ምርጥ አጋጣሚ ደሞ አሰራሩ ቀላል ነው 👍🏻👍🏻👍🏻🌹🌹🌹🥇👌🏻

  • @diboradereje8301
    @diboradereje8301 2 місяці тому +1

    Lest gize ykoyal ena edet ena yet naw mnaskemtew wde

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 3 роки тому +7

    ወየው መስኪ በጣም ቆንጆ እና ሁሌ ጠቃሚ ነገር ስለምታካፍይን አመሰግናለሁ በርቺ ጥሩ ነገር ነው ፀጉርሽ ከብዛቱ ከለሩ በጣም ቆንጆ ነው እርግጠኛ ነኝ የተፈጥሮ ከለር ሁሌ ውበት አለው በርቺ ካንቺ ብዙ ጠብቃለን💚💛❤

  • @jerryjojo2954
    @jerryjojo2954 3 роки тому +1

    Meskiye betam sibeza chewa set nesh wedshalew ehte

  • @tub46789ghuertyikjbnmfdfsbn
    @tub46789ghuertyikjbnmfdfsbn 2 роки тому +5

    እናመሰግናለን መሲ ተቀብተን መታጠብ ግደታነዉ ቢቆይ ችግር ያመጣል

  • @skbeligadhafilemanitkeshi8787
    @skbeligadhafilemanitkeshi8787 3 роки тому

    Hi meski endet nesh betam ney mwedsh stasredim des tialesh ena enzi kbatoch ke kbe bnadergew endet yhonal

  • @kidistendale3869
    @kidistendale3869 3 роки тому +6

    መስኪ መልካም ስው እናመስግናለን የካሮትስሪልን

  • @fantubirhanu6288
    @fantubirhanu6288 3 роки тому

    meskiye endt nesh eketatelishalew gin yene tseger miyadg tsegur aydelem etretu chigir yelebignim gin filefitu tesebabrual

  • @አባሰልYoutube
    @አባሰልYoutube 3 роки тому +7

    በጣም እናመሰግናለን ተጠቀሙት እኔም ሞክቴው በጠም ነው የተመቸኝ ብዙ ለውጥ አግቻለሁ

  • @zeinuSeid-l9f
    @zeinuSeid-l9f Місяць тому

    Thank you Mesty Inqedish Alen

  • @ነፃነትጎንደሬዋ
    @ነፃነትጎንደሬዋ 3 роки тому +5

    ስላም መስክዬ ዛሬ አንደኛ ነኝ ማንም ሳይቀድመኝ ቦታ ልያዝ በርች!

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 роки тому +2

    በጣም ቆንጆ እና ጠቃሚ ኢንፎርሜሽን ነው ገግልፅ አገላለፅ ጋር እናመስግናለን ተባረኪልኝ መስክዬ እሞክረዋለሁ ናይላዬንም ባርኮና ቀድሶ ለቁም ነገር ያብቃልሽ ውድድድ👍🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @tigistyemekaellij2866
    @tigistyemekaellij2866 3 роки тому +11

    ሠላም ሠላም መሲ ቆንጆ የምትሠሪያቸው ሁሉ ምርጥ ነው ተባረኪ

  • @EkramSeid-b2k
    @EkramSeid-b2k 7 днів тому

    Meski treatment jemera neber gen ya rozmeri ena ya ruz weha kenem matam nw metekemeww cheger alw sibeza

  • @YeshiYouTube-p7i
    @YeshiYouTube-p7i 3 роки тому +5

    መስኪ እኔይ እየተጠቀምሁት ነዉ በጣም አሪፍ ነዉ ከዛሬ ነገ ስርተሽ አሳያቸዉ እልሻለሁ እያልሁ አልመች ብሎኝ ነዉ በጣም በጣም አሪፍ ነው እኔ በጣም ነዉ የተመቸኝ. በተላይ አረብ ሀገር ላላች አሁን ሙቀት ስለሆነ እንዳያሳክካችሁ ተጠቀሙት ብጣም አሪፍ ነው

    • @ዶንኪ
      @ዶንኪ 3 роки тому +1

      እሺ እኔ በጣም ነው እሚያሳክከኝ ሞክረዋለሁ

  • @mekidesmemire9602
    @mekidesmemire9602 3 роки тому

    Meskiye yn konjio tsegure avocado 🥑 muze enikulale etekemalew kemejemeriyaw teru honuwal gin betam yiderikal min libelishe shibo beyiwe miyaleseliseligne neger kale🙏🙏🙏😍

  • @marthatilahun2086
    @marthatilahun2086 3 роки тому +8

    እውነት ነው!! እኔ ከሌላ ሰው አይቸ ተጠቅመ እጅግ በጣም ጥሩ ነው! የእኔ ፅጉር በጣም ይበጣጠስ ነበር እና ይነቀል ነበር ከዝያን ቁሩፉዱን መጠቀም ከጀመርኩኝ ቦኃላ አቆመ መነቀልም ሆነ መበጣጠስ!!!

    • @yeashiamesow9829
      @yeashiamesow9829 3 роки тому

      አረ የኔም እንዳለ ተነቅሎ አለቀ በእዉነት በጣም እያሳሰብኝ ነው በጣም ነው እሚነቀለው እስቲ እሞክረዋለው ግን ማንኛም ቁርፍድ አይሆንም የግድ የሶ አይነት መሆን አለበት

    • @tigistabera9669
      @tigistabera9669 3 роки тому

      ምች የለዉም ፀሃይ ቢነካን

    • @asterabate7743
      @asterabate7743 2 роки тому

      ታጥበን ብቻ ነዉ ወይንስ ሁልጊዜም እንደማንኛዉም ቅባት መጠቀም እንችላለን እህት?

  • @birktisolomon4196
    @birktisolomon4196 2 роки тому

    meskiye yene tsegur beetam sis ena achir new mn tmekrignalesh benatish ngerign

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 3 роки тому +8

    መስኪየ የእኔ መልካም በጣም እናመሰግናለን❤🙏 ሰላምሽ ይብዛ!

  • @elsabekele726
    @elsabekele726 3 роки тому

    Selam meski benatishe enate madiyat alebat ena lesua min temekrignaleshe

  • @fafihabeshawit9322
    @fafihabeshawit9322 3 роки тому +6

    መስኪዬ እናመሰግናለን እስኪ እሞረው አለሁ ፀጉሬ በጣም ነው የሚነቃቀለው

    • @Sara-ok8ri
      @Sara-ok8ri 3 роки тому

      era enm gira gebtognal zem bilo yeneqaqelal 🤔🤔

  • @abebebethelehem2731
    @abebebethelehem2731 3 роки тому

    መስኪዬ ባለፈው ጠይቄሽ ነበር የኔ በጣም ነው የሚነቃቀለው ግን ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ ነው መበጣጠስ ሳይሆን መነቃቀል ነው ሙሉውን ተቆራርጣ አይወጣም ይሄ ለኔ ፀጉር ይስማማኛል መስኪዬ አመሰግናለሁ እንደምትመልሽልኝ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 роки тому +10

    እንኳን ለእናታች አዛኚቷ ማርያም በዓል አደረሰሸ በእናትነቷ ፍቅሯ አተለየን🙏ናይላን ሳሚልኝ ሰወዳት❤ እናመሰግናለን በረቺ

  • @BetselotShewangizaw
    @BetselotShewangizaw 8 місяців тому

    ፀጉሬ በጣም እየተሻሻለ ነው በጣም እናመሰግናለን መስኪዬ

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 3 роки тому +94

    እመቤቴ የአሰብነውን ሁሉ ትሙላልን🙏🙏🙏

    • @manafiseha4164
      @manafiseha4164 2 роки тому

      ኮኮና እና ኦሊቮ ዘይቱን በፈቶ ብታስቀምጥሊኝ ደስ ይለኛል በተረፈ ቀጥይበት

    • @RabiaHussen-yg6lh
      @RabiaHussen-yg6lh 11 місяців тому +2

      ሠውናት እንደናተ ምንም አትሞላም የአለማት ጌታ የሖነው አምላክ ነው ሀሣብን የሚሞላው ሠው እንደት ሠውን ያመልካል ኧረ አስገንዝቡ

    • @AlemituAnjulo
      @AlemituAnjulo 4 місяці тому

      Ichi manechi amilaki nat woysi sewu

  • @kabanadikale
    @kabanadikale 3 роки тому

    Mesk kurunfud teqebiche Sint qen aqoyalehu?

  • @hiruitseyamrigin9405
    @hiruitseyamrigin9405 3 роки тому +103

    የኔ እህት የጥቁር አዝሙድ ዘይትም ስሪልን አንቺ እምታስተምሪውን እከታተላለው ብዙ ተጠቅሜአለሁ ባለሽበት እመቤቴ ትጠብቅሽ የኔ ቆንጆ

  • @haimanottewabe4995
    @haimanottewabe4995 3 роки тому

    meskiye tsegurachin eskiyadg dires andadynet kibat ena treatment new mekebat yalebn weys yeteleyaye neger new mekebat yalebn ?

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 3 роки тому +7

    መስኪ ፍቅር ስወድሽ የአንችን ቪዲዮ መከታተል ከጀመርሁ ጀምሮ ጸጉሬ በጣም ነው ያደገልኝ ግን እየተነቃቀለ ነበር ባለፈው የቅርፉዱን ዘይት ተቀብቼ ነበር መነቃቀሉ ቀነሰልኝ

  • @rihanaasss373
    @rihanaasss373 3 роки тому

    በጣም.እናመሠግናለን.የኔዉድ.የሩዝመሪ.ያልሽው.አልገባኝም.ግልፅ.አርግልኝ

  • @የአራህማንባሪያ
    @የአራህማንባሪያ 3 роки тому +4

    እናመሰግናለን መሲ እስኪ ከግባር ለሚሸሽ ፀጉር መፍትሄ (መድሀኒት) ካለሽ ንገሪኝ??

  • @Rakb553
    @Rakb553 Рік тому

    አመሰግናለሁ እህቴ የኔማ የፊቱ ተይው ደሞ ይነቃቀላል እና እንዳልሽው እሞክረዋለሁ🙏🙏🙏❤

  • @ethiopiailoveyousomach214
    @ethiopiailoveyousomach214 3 роки тому +3

    እንዳው መሥኬየ ማማ በቃ የኢትዮ ሤት ማለቴ የመዳም ቅመሞች ባለፀጉር ልታረጌን ነው በርች ማማየ❤🇪🇹

  • @Kiyulje-ve3ke
    @Kiyulje-ve3ke 8 місяців тому

    Meskiye yene mokshe enameseginalen 🙏 berchi

  • @ሶፊሁሉምያልፍል
    @ሶፊሁሉምያልፍል 3 роки тому +5

    መሲ አላህ ይጠብቅሽ ቅን ሰው ነሽ

  • @fathahiyarashad9455
    @fathahiyarashad9455 3 роки тому +1

    የኔ ጣፋጭ ተባረኪልኝ የኔስ ያዝ ለቀቅ አደረጉት የስደት ስራ አይ ሙቀቱም አሀቀ ፀጉሬ

  • @ከምፍቃድካይኩን-ጐ6ሐ
    @ከምፍቃድካይኩን-ጐ6ሐ 3 роки тому +7

    ሠሰኪየ የጥቁር ቅመም (የአበሶዳ)አሰራር አሳይን💞💞💞

  • @hilinatariku5043
    @hilinatariku5043 3 роки тому

    Selam ehet yen tsegur betam ses nw gin rejm lucha nw bemin yebzalgnal ??

  • @ayoubaayoub7215
    @ayoubaayoub7215 3 роки тому +4

    Wooooooooooooooow betam arif new betam wed nachw semonun yemtasayin oils salmesgensh alalfem sis

    • @eiduseidu8404
      @eiduseidu8404 3 роки тому

      መስክዬ እናመሰግናለን

    • @asterdemerew4282
      @asterdemerew4282 3 роки тому

      Meskiye enamesginalen shebet yemikenisem kale serelin ebakish

  • @michaelmiki8402
    @michaelmiki8402 3 роки тому

    Meski ye selam tAnan nAki ykun yene konjo Entay kbleki dele mesleki nleslasa xegri men nedrge Ebakshe ngerni yene konjo

  • @kwkk6984
    @kwkk6984 3 роки тому +4

    ዋው ዛሬ አናይ የምፈልገው ነበር አሰራሩን

  • @hiwi-yx5rc
    @hiwi-yx5rc Рік тому

    ሰላምሽ ይብዛ መስኪ የላኩልሽ መልህክት ስላለአይተሽ ፃፊልኝ

  • @skuriyabintmiftahyhhjbggfj5689
    @skuriyabintmiftahyhhjbggfj5689 3 роки тому +4

    ምስኪ እሞክረዋለሁ ጎበዝ በርቺ ግን ምስኪ ፀጉር ዘውዱ የሚያወፍር ነገር ንገሪኝ

  • @saradawit
    @saradawit 3 роки тому +1

    ሰላምሽ ይብዛ መስኪዬ አሰራርሽ ልዬ ነው ጥሩ ብለሻል በቤት ውስጥ ይሄንን የመሰለ መስራት ከተቻለ ለምን እንገዛለን እጅሽ ይባረክ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን

  • @ስለሁሉምነገርአልምዱሊላህ

    የማዳምን ነብረት እኔ አውድሜያለሁ አላህ ይቅር ይበለኝ እጂ የምር የወይራዘይቶን ኦልባዋን እሩዟን የጥብስ መጥበሻ ቅጠል ነበር እሱንም ካሮቶን ሽኩርቷን እረ ኡኡ ምኑቅጡ አሁንደግሞ ቁሩፍዷቀረኝ እግራወጣስልልኝ ይሄም አይቀረኝ ስሰራው 😊😁
    ግደግሞ በዛውለወክ የራስምታት በሽረኛ ሆኛለሁ የሆነቅባት እደዚህ እቤት አዘጋጂቼ በጣም ሽታው ሀይለኛነበር የዛኑቀነወ እራሴንወኝይሄው ከዛነወወድህ ያመኛል

    • @zynot-t8x
      @zynot-t8x 2 місяці тому

      እንደኔ😂😅😢

  • @emmyemmy6947
    @emmyemmy6947 2 роки тому

    መሰኪ እናመሰግናለን ግን ጥያቄ አብዛኛው ዮቱቨር ላይ የምናየው በውሀ ቁርፉዱን በውሀ አፍልተው ብቻ በመረሰጨት መሠራት የሚሉትስ በጣም አሪፍ ነው ያሳየሽን ዛሬ እሰራለሁ

  • @yishakbekele1162
    @yishakbekele1162 3 роки тому +7

    ባንቺ ምክር ጸጉሬ እንዴት እንዳደገ ኑሪልን

    • @rahemajamal6562
      @rahemajamal6562 3 роки тому

      የኔ እናት ምን አርገሽዉ ነዉ ያደገ እኔ እኮ እምቢ አለኝ ወይ ብልጭ

  • @HelenHadush-rn4qr
    @HelenHadush-rn4qr 4 місяці тому +1

    እኔ ምለው መስክየ ለፀጉሬ ቅባት እንዴት ልምረጥ አንደተስማማኝ በምን ላረጋግጥ place ንገሪኝ 🙏🙏🙏

  • @ቃልኪዳንአቢቢየሸዋልጂ

    ጃማይካ ብላክ ኦይል እና ካስተር ኦይል አሰራር አሳይን መማርያም👏

  • @woineabreha4510
    @woineabreha4510 3 роки тому +1

    መስክዬ ጥሎብኚ እወድሻለሁ አንች መከተል ከጀመርኩ 2 አመት ሆኖኛል ፀጉሬም አሪፍ ነው እግዚአብሔር ይመሥገን ከቻልሽ የፊት ማስኮችን ሥሪልን 🙏🙏🙏

  • @syiugruddhj2014
    @syiugruddhj2014 3 роки тому +9

    የኔ ውድ ትለያለሽ እኮ የኛ እህት እኖድሻለን የመዳም ቅመሞች እናመሰግናለን ሁቢ

  • @TejeBasaw
    @TejeBasaw Рік тому

    እህቴየፀጉርሻምፖምጥሩእሚባል ከመበጣጠስእሚታደግካለአጋሪኝ ስወድሽ

  • @ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ

    አንደኛ ነኝ አዳምጨ እንደገና እኮምታለሁ🏃‍♀️

  • @Kasanesh-h7g
    @Kasanesh-h7g 4 місяці тому

    የኔውድ በፈለግነው ቅባት ማረግ እንችላለን ❤❤❤❤

  • @maheryourbro6832
    @maheryourbro6832 3 роки тому +3

    መስኪዬ እንዴት ነሽ ከወለድኩ 6ወሬ ነው ፀጉሬ ብነካሁት ቁጥር ከስሩ እየተነቀለ ነው በዛ ላይ ዱቄት ሆነ መላ ካለሽ ውዴ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 роки тому +2

    መስኪዬ ተባረኪ ፀጉሬ ተበጣጥሷል እሞክረዋለሁ❤

  • @zamzam1395
    @zamzam1395 3 роки тому +9

    እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ

  • @እዚኣብሔርጓሳይየይእዩ

    ሁሉን ለመጠቀም ግዜና ቦታም ይጠይቃል አረብ ሃገረ መኖር ከባድ

  • @አማራነቴኩራቴነውK
    @አማራነቴኩራቴነውK 3 роки тому +6

    መሲየ ለስት ደቂቃ ነው የምናፈላው❤

  • @zemezmesa3323
    @zemezmesa3323 3 роки тому

    Endeti neshlhgn maskiyee. Ihee iwedi baxam now mishatw indeti now isti ngrgni

  • @samirasham6811
    @samirasham6811 3 роки тому +4

    በርከት አድርጎ ሰርቶ ውጭ ላይ ቢቀመጥ ችግር አለው ?

  • @jaliltube2918
    @jaliltube2918 3 роки тому

    Qurunfud badohun afaltan ka qazaqaze bohalla ba qibat qalaqlen binikaba chigir allew way ebakish malishillign?

  • @enat5573
    @enat5573 3 роки тому +8

    ግን ልንታጥብ ሰንል ነው የመንጥቅመው ውይሰ ሁሉ ግዜ ችግር ይልውም

    • @RR-ib2nb
      @RR-ib2nb 2 роки тому

      የኔም ጥያቄ ነው

  • @chaltudegefa5096
    @chaltudegefa5096 3 роки тому

    meski yefelegnewun kibati matekem yichalal?

  • @hayatyusuf9870
    @hayatyusuf9870 2 роки тому +4

    የቅርንፉድ ቅባቱን ተቀብተን ባንታጠብ ችግር የለውም እንዴ?

  • @hulualemu2972
    @hulualemu2972 3 роки тому +2

    Awo lik nesh meskiy batam wude nachew thank you 🙏

  • @abayneshmisgnaw9265
    @abayneshmisgnaw9265 3 роки тому +6

    የማዲያት ማጥፊያና ስሪልን

    • @አለምየዳዊትልጅ
      @አለምየዳዊትልጅ 3 роки тому +2

      እው በእውነት

    • @hayatapp8428
      @hayatapp8428 3 роки тому

      ኪያር ለሁለት ከፍለሽ ውሃውን ተቀቢ ለማድያት ምርጥ ነው

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 3 роки тому

      @@hayatapp8428 ኪያር ውሀ አለው እንዴ

  • @rukiyaabdella4793
    @rukiyaabdella4793 2 роки тому

    መስኪዬ የሮዝመሪ ቅባት አሰራር አምልጦኛል እና ብደግሚልኝ ከይቅርታ ጋር

  • @diboratilahun2875
    @diboratilahun2875 3 роки тому +6

    አብሽን ለፀጉር እንዴት እንጠቀመው pls ንገሪኝ

    • @merondaba1635
      @merondaba1635 3 роки тому +1

      Hi. Meski eskitnegrish eskeza Enem abishen yemitekemewun lakaflish biye new. 1 shorba mankiya Abish ena 1 shorba mankiya eruz debalike bewuha kekiye fechiche tinesh kibat chemire ekebawuna belastik shefigne le 3 seat akoyiche etatebalehu. Lelaw degimo be kibat ekawusit yaltefeche tire abish chemire elayu lay olive oil chemire zefzifew abishun salaweta endezaw endale hule etekemewalehu. Betaam tiru lewut agignichebetalehu.

    • @kumeoromiya4019
      @kumeoromiya4019 3 роки тому

      አብሺ የተፈቼ ነው አንዴ ቆንጆ ?

    • @merondaba1635
      @merondaba1635 3 роки тому

      @@kumeoromiya4019 Ayy yaltefechewun tirewun ke eruzu gar ketekekele behuwala new abiro yemifechew.

  • @Ts-hy1pr
    @Ts-hy1pr 9 місяців тому

    የተልባ ቅባት አሰራር አሳይኝ የኔ ኤሄት

  • @ተስፈኛዋህይወት
    @ተስፈኛዋህይወት 3 роки тому +7

    መስክ የምግብ የወይራ ዘይት ይሆናል??

    • @meskitube16
      @meskitube16  3 роки тому

      ይሆናል 100% olive oil ከሆነ ጨው ነፃ መሆኑን እይው

  • @RobeEshetu
    @RobeEshetu 11 місяців тому

    Ke hulet amet betachi yehonal way

  • @hiruttesfaye6840
    @hiruttesfaye6840 3 роки тому +4

    ተቀብተን መታጠብ የለብንም ማለት ነው

  • @SEIDADEM-i9m
    @SEIDADEM-i9m Місяць тому

    ዘይን ዘይቱኑንና ቁርንፍዱን ማዘጋጀት ፈልጌ ነበር ሺታየለውምደ ለከግንባርሥ ለሸሸፀጉር ይጠቅማል

  • @ነኢማቢንትሙሀመድ
    @ነኢማቢንትሙሀመድ 3 роки тому +6

    እየተጠቀምኩት ግን የሮዝመሪ ቅጠል ጨምሬበታለው ችግር አለው እንዴ ? እናመሰግናለን በርቺ ውዴ 😍😍

  • @امعمارامءیمن
    @امعمارامءیمن 3 роки тому

    መስኪ እናመሠግናለን ዛሬ ላዘጋጂነኚ ዉጤቱን እዚሁ መጥቼ ኮሜት እፅፉልሻለሁ።

  • @ይጌታልጅዲቦራኮሻ
    @ይጌታልጅዲቦራኮሻ 3 роки тому +3

    ወልካም የኔ ውደ ማሰክ ሰላምሸ ይበዘለሺ

  • @kokobeadem9368
    @kokobeadem9368 2 роки тому

    ሲስየ የሮዝመሪዉን ማገኘት አልቻልኩም

  • @yorusalemmulubrhan3987
    @yorusalemmulubrhan3987 3 роки тому +5

    Yene konjooo Thank you so much 🇪🇷❤️

  • @mekdesmesganaw2708
    @mekdesmesganaw2708 3 роки тому

    Selam yena wude
    Tiagora yefate ena yehalaye komato ekole ayedalem edate arega lasetakakelw echlalhu

  • @HannaTeGi
    @HannaTeGi 3 роки тому +16

    ተባረኪልን እሕታችን ❤❤

  • @TejeBasaw
    @TejeBasaw Рік тому

    አንድጥያቄልጠይቅሽከመለስሽልኝ ሻምፖናኮንዲሽነር ከመበጣጠስእናጭብርርከማለት እሚድንካለ ንገሪኝስወድሽ

  • @ፍቅርበፍቅርኢትዮጵያ

    አውነት ነው የኔ ምልካም ❤️😍😘

  • @kokebmindaralew9067
    @kokebmindaralew9067 3 роки тому

    meski thanks betam.tegure erzmet chemiral yanchin vedio mayet kejemerku jemiro gn bizat alichemir alegn. mn litekem mabisha?

  • @fadilamohammed6922
    @fadilamohammed6922 2 роки тому +4

    ዋው እጅሽ ይባረክ

  • @lidiyaworkneh3968
    @lidiyaworkneh3968 3 роки тому

    Are mela beyign ehite tsegure betam new yeminekakelew kemlish belay ena min madreg alebign menekakel kejemere 3 wer honegn gin....keweledkugn demo 5 were new ena anidanid sewoch sleweledish new ylalu ene gin alamenkum