የፀጉራችን አይነት እና የሚያስፈልገው የሚወደው እንክብካቤ /// types of our hair porosity and How to take care of it

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 410

  • @meskitube16
    @meskitube16  4 роки тому +163

    ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ቸር ያሰማን ሀሳባችን ይሙላልን ፈጣሪ💕💕💕🙏🏽🙏🏽

    • @ሁሉምበአንድAllinOneChannel
      @ሁሉምበአንድAllinOneChannel 4 роки тому +1

      God bless you meski tnxs for the information 🙏

    • @mahietiopia3213
      @mahietiopia3213 4 роки тому +1

      አሜን፫ መስኪ

    • @eskuschoice1730
      @eskuschoice1730 4 роки тому

      አሜን ሰላምን አንድነትን ፍቅርን ይስጠን 🙏🏻
      ፆሙን በሰላም አስጀምሮ ያስጨርሰን🙏🏻🙏🏻🙏🏻

    • @ነፍጠኛዋወሎየነኝ
      @ነፍጠኛዋወሎየነኝ 4 роки тому +1

      እደው በእግዚአብሔር ቀለም ለጉዳው ምን ማድርግ አለብኝ ንገሩኝ ፀጉሬ እረዝም እና እሚምር ነበር ግን ቀለም አበላሸብኝ

    • @asstegc339
      @asstegc339 4 роки тому

      👍👍👍❤❤እንኳንደህናመጣሺ

  • @الحمدالله-ش8م5ي
    @الحمدالله-ش8م5ي Рік тому +1

    መሲየ በርች እኔም ፀጉሬን መንከባከብ ይዣለሁ ሀቂቃ የጓደኛየ ፀጉር ከኔ አጭር ነበር አሁን ማሻአሏህ ረጅም ሆኖ በጣም ገረመኝ እና ተፈጥሮ ነዉ የምትሉ እህቶች ከመሲየ ተማሩ በደምብ ተከታተሉና ዉጤቱን ታገኙታላችሁ !!!

  • @mesesrtkabade9991
    @mesesrtkabade9991 4 роки тому +14

    ወይ እስከዛሬ ተሸወጅ ነበር ብያለሁ አሰባለኝ ያደረኩት የእውነት ነው በጣም ልዪነቱን አየሁት በፈት ፀጉርን ሸንት ቤተ ወስጥ ነበር የማበጥረዉ የነበረው አሁን ግን አቆምኩት በሶሰተኛው ሰምንና በፈት የሚራገፉዉ የወንዶችን ጻማቸወን ሰቆረጡ እንዴት እንደሚበን እንደዛ ነበር የሚራገፉዉ በጣም ደግሞ በጣም እንደዛ የሚሆነው ጨፌ ነበር አንዳንደ እኔ ሳሰት ቦታ ሰሪቼ ለሁለት ቀን ሀወያዉ ስብጥርው ማኦ ማበጥራዉ ይሞላል ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ይመሰገን እፍፍፍፍ ማታ ማታ ስራዬ ሆኖል በጣም አመሰግናለሁ ቀን ያንቺ አይቼ ማታ እኔ እንደዛ አደርገዋለሁ ቀጥይበት እሺ ማታ ክፍል ስገባ የመሰኪ ሚክር ይጠብቀኛል እላለሁ እሺ 💖💖💖💗💗💗💗❤️❤️❤️❤️

  • @yemaledabrhan3891
    @yemaledabrhan3891 4 роки тому +7

    እናመሰግናለን ተባረኪ እርጋታሽን በጣም ነው ምወደው

  • @k.connexionawkar4127
    @k.connexionawkar4127 4 роки тому +7

    አሜን ሀገራችን ሰላም ያርግልን እናመሰግናለን መስኪዬ❤️

  • @rahelhalli5190
    @rahelhalli5190 4 роки тому +1

    እዉነት በጣም ነዉ ማመሰግንሽ ዉሌም እከታተልሻለዉ አዉን ገና ለኔ የሚሆን ነገር ነዉ የአመጣሽዉ ፀጉሬ ምንም ቅባት አዪገባዉም ከላዪ ብልልጭ ዪላል በጣም ነዉ ማመሰግንሽ

  • @tinsayetemesgen4543
    @tinsayetemesgen4543 4 роки тому +7

    Finally my favorite youtuber talk about this!😍

  • @lishannigussie4997
    @lishannigussie4997 4 роки тому +4

    መስኪ ተባረኪ።እኔ ከሳምንት በፊት ነው ያገኘሁሽ እና የፀጉሩን ጀምሬአለሁ ስለወጥ እነግርሻለሁ።Tnx

  • @TinaHabeshawit
    @TinaHabeshawit 4 роки тому +17

    We need to know our hair porosity before we start taking care of our hair, great advice, thank you for sharing meskiye.😊

    • @KiD-hx8gx
      @KiD-hx8gx 4 роки тому

      ለስሙ ብቻ 8ት ዓመት ተማርኩኝ እንግልሽ ማምበብ አልችልም ማማ

  • @semutimohammed
    @semutimohammed 4 роки тому +19

    ናይላዬ በደንብ እረብሺ እሺ የኔ ድብሽቡሽ😂😍😍😍

  • @እናቴእወድሻለሁእማሁሌምኑ

    እናመሰግናለን የኔ ውድ በርቼ እግዚአብሔር ይስጥሽ

  • @GENETTUBE2020
    @GENETTUBE2020 4 роки тому +2

    እናመሰግናለን መስኪ ደስ የሚል ትምህርት ነው የምትሰጭን

  • @naeemanaeema5613
    @naeemanaeema5613 4 роки тому

    ዋው ጥሩ ምከር ነው እኔ ካንቺ ተምሬ ትንሽ ለውጥ አምጥቶልኛል በፊት ያላደረኩት ነገር አልነበረም ለውጡ ባንቺ ነው ያየውት በርቺ

  • @የራሴየቅመምነኝስደተኛዋ

    መስኪየ የኔ ምርጥ ሰው

  • @ኡሙሀውለትYouTube
    @ኡሙሀውለትYouTube Рік тому

    እኔ ኮሜት ፅፌ አላውቅም ግን በጣም መልካም እና እውነተኛ ጥቅም ያለው ነገር ነው የምታስተምሪው እኔ ፀጉሬ በፊት ደህና ነበር አሁን ግን ተቀብቸው ከላይ ነው የሚሆነው ጭቃ ቅባት አይስማማኝም መልኩ እራሱ ተቀይሮብኛል የምታጠበው በሙቅ ውሃ ነው በቀዝቃዛ ከሆነ ይያያዛል

  • @mesesrtkabade9991
    @mesesrtkabade9991 4 роки тому +1

    መሰኪዬ የእውነት በጣም ደሰ ብሎኛል ግን ሰስተኛ ሥምንት ነው አንቺን እያየሁት እሞክራለሁ በጣም ለወጥ አይቻለሁ እጂግ በጣም አረፍ ነው እግዚአብሔር ያከበረልኝ እህት ልጅሺንም እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ።ግን እኔ ፀጉር በጣም ሲቢስ ሉጨ ነው በጣም ስስ ነው እርዝመት አለሁ ግን አሁን አንቺ እያየሁት ከጫፍ የሚሰባበረዉ ግን ከቆሞልኝኛል ግን አሁን ደግሞ እንደ በፊቱ በጣም አይወጣም ቀንሶልኛል ግን ከሰሩዉ የንቀላለ ግን ብዙ አይደለም ትንሸ ምክረኝ እሹ እጠብቃለሁ ደግሞ ❤️❤️❤️💞💞💞

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 4 роки тому +1

    መስክዬ አመሰግናለው ማሬ ባንች ትምህርት ፀጉሬ አድጎ ፀጉሬን የሚያውቀው ሰው በለውጡ ተገርሞ ይጠይቀኛል ተባረኪ 😘😘😘👍👍

  • @ፍቅር-ጘ9ወ
    @ፍቅር-ጘ9ወ 4 роки тому +7

    ናይላየ የኒ ማር 😍አች እረባሽእድግ በይልኝ ፈጣሪ ያሳድግሽ😍💋💋💋💋💋💋

  • @sirgutgebru4925
    @sirgutgebru4925 4 роки тому +13

    አሜን አገራችንን ኢትዮጲያን ሰላሟን ያብዛልን

  • @sameraha1759
    @sameraha1759 4 роки тому

    እናመሰግናለን መስየ የኔ ሰወስተኛውየገለፅሹው ነው ምስጋና የለውም

  • @samrawitkebede4598
    @samrawitkebede4598 Місяць тому

    መስኪዬ ዛሬ ፀጉሬን ቼክ አደረኩት እንዳንቺ ሚዲየም ነው ውዴ

  • @EthiopianStyle
    @EthiopianStyle 4 роки тому +13

    ዋዉ ይገርማል መስኪየ እስከ ዛሬ ሰምቼ አላውቅም የፀጉሬንም ታይፕ አላውቀውም ነበር አሁን ብርጭቆ እያቀረብኩ ነው ለማወቅ እናመሰግናለን ውዴ 💞👍🏾

  • @ፍቅር-ጘ9ወ
    @ፍቅር-ጘ9ወ 4 роки тому +13

    መስኪየ ሁሌም በተግባር ስለምታሳይን ከልብ አመሠግናለሁ የሚገባንም እደዚህ ሲሆን ነው 🌹በርች

    • @mamilas7011
      @mamilas7011 4 роки тому +1

      PHOTO EDIT ማድረግ ለማችሉ ወይም ማድረግ ለምፈልጉ (ስልካችሁን) ብቻ በመጠቀም እንደ ፕሮፌሽናል EDIT ምታደርጉበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል።ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን.

  • @አባይነሽየማርያምልጅ

    ወሳኝ ኑሪልን እናመሰግናለን ሰላምሽ ይብዛልኝ

  • @sirgutgebru4925
    @sirgutgebru4925 4 роки тому +8

    እህቴ የኔ ሎፕሮሲቲነዉ በጣም ነዉ የሚያስቸግረኝ ደሞ ድርቅ ይልብኛል

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 4 роки тому +3

    U r special mesekiye .thank u.

  • @fousiyafousi1917
    @fousiyafousi1917 4 роки тому +1

    አመሠግናለሁ መሲዬ ኑሪልኝ

  • @HeymanotHeymi
    @HeymanotHeymi 2 місяці тому

    መስኪይ ምን የተባረክሽ ነሽ የፀጉሬነ አይነት አላውቀውም ነበር አንቺን ስከታተል ወደ ሁለት አመት ይሆናል አሁን ግን ባልሽው መሰረት እጠቀማለሁ አድጋል ግን ብዛት ነወ የሌለው ምን ትመክሪኛለሽ መስኪ

  • @meramamehamed2500
    @meramamehamed2500 4 роки тому

    ትክክልነውየተነገርሺው
    የኔሐይብሮስቲነው
    ጠጉሬ
    ምንምንአይጠቅመኝምቅባት
    ብዛቱደሞጫካነው
    እየተከባከብኩ
    ለውጥእያመጣነው

  • @fadefade5762
    @fadefade5762 4 роки тому

    ይጋርማል በጠም አሪፍ ነው ከልብ አመሰግናለሁ

  • @taibausman8888
    @taibausman8888 3 роки тому

    ሹክረን የኔ መር. ሞክረወለዉ

  • @Bee123a
    @Bee123a 4 роки тому +3

    Very good explanation 🙏

  • @mfs9224
    @mfs9224 4 роки тому

    ሀቢብቲ አድናቂሺ ነኝ ፈጣሪ ይጠብቅሺ የሂና አጠቃቀም ንገሪኝ ሂና እምጠቀመው የእራስ ሀመም ስላለብኝ በሂና ምክኒያት ትንሺ ስለሚቀንስልኝ ነው ግን ፀጉሬ እንዳረግፍብኝ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ንገሪኝ

  • @mastewal1123
    @mastewal1123 4 роки тому

    meskiye gen betam bado lehon ena ses lucha kibat tinsh ketekeba melata silemehon negerin sile arif tsegur bcha tenagersh

  • @sinthailu9090
    @sinthailu9090 4 роки тому

    የኔ ዉድ በጣም አሪፋ ነው

  • @fikertesfaye397
    @fikertesfaye397 4 роки тому

    የ ናይላ እናት ሠላምሽ ይብዛልኝ እርጉዝ እያለው ፀጉሬ በጣም አማረም በዛም ከወለድኩም ይበጣጠሣል ብዬ ሠግቼ ነበር ግን ከወለድኩ 8 ወር ሆኖኛል የምትለቂውን ሁሉ ያልሽኝ ሞከርኩ ፀጉሬ በጣም ለውጥ አለው እና ላመሠግንሽ ወዳልው

  • @sinalemon35
    @sinalemon35 4 роки тому

    Meski betam amesegnshalhu mkniyatu zarie maletnew kandamet befi semche tenegrogn yalgebash yalegnn neger bedenb endigebagn bemadregsh Thank you selamun ybzalsh qongo

  • @eduhabeshagirl8156
    @eduhabeshagirl8156 4 роки тому

    መስኪዬ ብርክ በይልኝ የወለድሽው ይባረክክክክ ማርያምን ስንት ግዜ ስፈልገው የነበር ርእስ ነው ከልቤ አመሰግንሻለው🙏🙏🙏🙏

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 4 роки тому +3

    አሜን ሀገራችን ሰላሟን ይመልስልን🙏 እናመሰግናለን መስኪዬ🙏👍👍👍❤️❤️

  • @SelamHAGOS-s3p
    @SelamHAGOS-s3p 4 роки тому +4

    ሺ አመት ኑሪልን መስኪዬ ቆንጄ አሪፍ ነበር የዛሬው 😘😘😘😘

  • @እናትኢትዮጵያ-ጰ5የ
    @እናትኢትዮጵያ-ጰ5የ 4 роки тому

    ሰላም ነሽ የኔ ቆንጆ
    እናመሰግናለን በኋላ ስታጠብ እሞክራለሁ

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 4 роки тому

    Wow በጣም ቆንጆ ነገር ነው የነገርሽን መስኪዬ እናመሰግናለን የኔ ሎ ፕሮሲቲ ነው 👍👍🥰❤️

  • @strick8286
    @strick8286 3 роки тому

    Meskiye betam enwedshalen amesegnalehu berchi

  • @khalidtheuser4103
    @khalidtheuser4103 3 роки тому

    በበጎ ፍቃድሽ ልምድሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ማዳትንስ እንደት ማጥፍት እንችላለን?

  • @SaraSara-ng8ij
    @SaraSara-ng8ij 4 роки тому +1

    መስኪ እናመሰግናለን

  • @mobile4888
    @mobile4888 3 роки тому

    እባክሽ መስኪ ንገረኝ መፍትሔ

  • @mesimesi5615
    @mesimesi5615 4 роки тому

    አሪፍ እስኪ እሞክረዋለው የኔ መንታ የበዛበት ከመሆኑ የተነሳ አላድግ ብሎኞል ምን ትመክሪኛለሽ

  • @melekonalemu7258
    @melekonalemu7258 4 роки тому

    Thanks meskiye gera yigebagn neber bedemb abrarashelign

  • @genetadugnahurisa9103
    @genetadugnahurisa9103 4 роки тому

    የዛሬው ትምህርት 1ኛ ነው 😍😍😍😍

  • @ekramweleyuwa1207
    @ekramweleyuwa1207 3 роки тому

    ገና የፀጉሬን ታይፕ አወኩት በብርጪቆ ባልሞክረዉም ካነጋገርሺ ተረዳሁት እዳንቺ ሚድየም ፕሮሲቲነዉ እስከዛሬ አላዉቅም ነበር አመሠግናለሁ መስኪዬ

  • @የአረህማንባሪያእዉቀትብር

    መካከለኛ ነዉ የኔ በፊት ረጅምና ብዙ ነበር ብዛቱ አሳስር ስሰራ እያለቀስኩ ነበር ቂጤን ስቀመጥ እያመመኝ ስቁነጠነጥ ደግሞ አባቴ ነዉ ሰሪጋ ወስዶ የሚያሰራኝ ጆፊየን እየወዘወዝኩ እመጣለሁ የዛሬን አያደድርገዉና

  • @ethiomeket1338
    @ethiomeket1338 4 роки тому +6

    Meskiye
    የኔ ስተኩሰው ብቻ ነው ስርአት የሚይዘው
    ይያያዛል ይበጣጠስብኛል ብቆርጠውም መንታ ማብቀሉን አላቆመም አለ ምን ይሻለኛል?

  • @zanatzanat1192
    @zanatzanat1192 3 роки тому

    እናመሰግናለን እኔስከታታልሺ ገና አስራምስትቀኔ ለዉጥ አይቻለሁ

  • @madinaedres8740
    @madinaedres8740 2 роки тому

    Yene konjo yezarew lene new betam amesegnalehu sefelgew yenebere new Allah yitebkesh

  • @hayuaye8297
    @hayuaye8297 4 роки тому

    መስኪየ የኔ ቆንጆ ኮንዲሽነር ፀጉራችንን ያሳሳል እባክሽን ንገሪኝ

  • @ሁለገብ-adis
    @ሁለገብ-adis 4 роки тому +1

    Endet gobez endehonsh mitakerbiw hulu wow new

  • @noorosman8163
    @noorosman8163 4 роки тому

    Selam edate nashe era ena sagure betam derak new ena men edamregawe erasu betam adnageroyale aseriy darek sagure laye kebat atetakm telayaleche

  • @manassayimam6247
    @manassayimam6247 4 роки тому +12

    መሥኪ የኔ ፀጉር ጫፉ ይቋጠራል ብቆርጠውም እደዛው ነው ምን ባደርግ ይሻለኛል

    • @saraSara-x4z8e
      @saraSara-x4z8e 4 роки тому +2

      እኔም እየተቋጠረ አሥቸግሮኛል ጫፉ ደግሞ መታ እና ይሠነጠቃል ከማሐል ምን እደሚሻለኝ አላውቅም

  • @abiyotshiferaw6760
    @abiyotshiferaw6760 4 роки тому +1

    1ኛ ነኝ ዛረ እንዃን ደና መጣሽ መስክ

  • @ET-hd3el
    @ET-hd3el 4 роки тому +1

    Wowwwww betam new yamamsegenw

  • @azebwudeitaw9745
    @azebwudeitaw9745 4 роки тому

    ጎበዝ ነሽ የምር

  • @fromseegenene9138
    @fromseegenene9138 4 роки тому

    መስኪ እህታችን...
    ፀጉሬ ከመሃል ከመሃል የተበጣጠሰ፣የተሰባበረ እና ከርዳዳ ነው ከፊት፣ከኃላውና ከጎን ጎኑ ስስ እና በእሳት የሞተ ነው፤ እና በዚህ ጉዳይ የፀጉር ባለሙያ አናግሬ እኩል ሆኖ እና ፋፍቶ እንዲያድግልሽ
    ፀጉርሽን ተቆረጪው ወይም ተላጪው አለችን። አንቺስ ምን ትመክሪኛለሽ መስኪዬ ❤❤

  • @eyerusberher2658
    @eyerusberher2658 4 роки тому

    በጣም ደስ ይላል

  • @zed5924
    @zed5924 4 роки тому

    እናመሰግናለን የኔ ከፊቴ እየሸሸ ተቸገርኩ

  • @የድንግልማርያምልጅ-ከ9ቈ

    እናመሰግናለን ከልብ የምፈልገው ትምህርት ነበር ተባረኪልኝ ናይላ ሳሚልኝ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @birkeadugna4752
    @birkeadugna4752 3 роки тому

    Meski tsuguran befit jell ena pharmi

  • @meklitzewda9521
    @meklitzewda9521 4 роки тому

    Btam yigrmal bezu sel hair siyastemeru aychalew yihe LOE MEDIUM HEIGH Yemilut neger menem aygebagnim neber you did explain easily and slowly now I understand about that I know it my hair is low lay naw yalew.good job konjo.

  • @birkeadugna4752
    @birkeadugna4752 3 роки тому

    Meski tsuguran befit jell ena pharme etakmi nebra kafelafetu melata honabegni pls mela beyigne

  • @selamselam3893
    @selamselam3893 4 роки тому

    እግዝአብሔር ይሰጥልን

  • @elilitube3909
    @elilitube3909 4 роки тому +3

    Yanchen heg kemketelut andua negne demo lewte betam alew tsgura

  • @brownyjaber644
    @brownyjaber644 3 роки тому

    Thanks again it's great 👍🏻😊😀☺🙂😄👍🏻💞💞💞💞💞💞

  • @aellahkerim5119
    @aellahkerim5119 4 роки тому

    ሠላም መስኪየ ደህናነሾ ወይኔ ስወድሽ የኔ ደርባባ ናይላ እደትናት ለምክርሽ እናመሰግናለን በርቺ
    ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ያረብ

  • @redyenatanenat3956
    @redyenatanenat3956 4 роки тому +1

    በጣም ምወድሸ አንቺን መከታተል ከጀመርኩኝ ሁሉ ነገሬ ፀጉሪ ፌቴ ተለውጠዋል ዛሬ ደሞ ምርጥ ነገር አመጣሸልን

  • @MiMi-zz6xu
    @MiMi-zz6xu 4 роки тому

    ሰላም ላንቺ ይሁን መስኪ የምታቀርቢያቸው ፕሮግራሞች ሁሉ አሪፍ ናቸው ከቻልሽ ግን ስለ ቦዲ ስክራፕ ስሪልን አመሰግናልው የኔ ቆንጆ

  • @MK-sd3lt
    @MK-sd3lt 3 роки тому

    መሲ የኔ ፀጉር ከላይ ነው የሚያሳፈፈው እና ምን አይነት ቅባት ሻንቦ ልጥቀም እህቴ ብቀያየርውም የርግፋል ብቻ ውድ ወስጥ አይመጣም እና ንገሪኝ

  • @ማሪያምእናቴ-ዐ2ገ
    @ማሪያምእናቴ-ዐ2ገ 3 роки тому

    መስኪዬ ለመንታ ፀጉር መፍትሔ ካለሽ አሳውቂን የብዙ እህቶቻችን ጥያቄ ነው

  • @bayidateraso6851
    @bayidateraso6851 3 роки тому

    መሥክ እኔ ፀጉሬ ለዉ ፐሮሥት ነው በሲንት ቀን ልተጠብ ዉዴ

  • @rediyemariariamlij3369
    @rediyemariariamlij3369 4 роки тому

    እኳን ደና መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ

  • @tgmaru4411
    @tgmaru4411 4 роки тому

    በጣም አመሰግናለሁ። የኔ high ነው። ተቃራኒውን እያደረኩ በሞቀ ውሀ እየታጠብኩት በጣም እየተነቀለ ሳስቷል።
    እንዳልሺው በቀዝቃዛ ውሀ እታጠብና ዘይቶቹን ቀላቅዬ እሞክረዋለሁ
    ለመነቃቀሉ መፍትሄ ካለሽ ንገሪኝ።
    የህንዶች አይነት ለስላሳ ፀጉር ነው ያለኝ።
    አመሰግናለሁ

  • @selamwalle3149
    @selamwalle3149 3 роки тому

    meskye
    le lijem ye eruz wuhawun bikebat chigir yelewm ?le 5 amet lij?

  • @TiT-p9u
    @TiT-p9u 2 місяці тому

    መስኪ የኔ ለው ፕሮሰቲን ነው ውነ ሻፖ ምን ልጠቀም ቅባትስ ምን ልጠቀም

  • @ገብርኤልአባቴነዉየድንግል

    የኔ ቆንጆ መልካሟ እህታችን እናመሰግናለን ጥያቄ በፆም ስዓት የምንጠቀመው ነገር ከመታጠባችን በፊት ከቻልሽ ንገሪኝ ፆም ሳይገባ እንቁላል እርጎ እቀባ ነበር አሁን ግን ምን እንደምጠቀም አላውቅም

  • @firewarekzeyede1526
    @firewarekzeyede1526 Рік тому

    የኔም መሃል ሆነ ስንት ሰአት ጠበኩት ንቅንቅ አላለም መሃል ላይ ቁጭ🙏😍

  • @teninetfikadu5593
    @teninetfikadu5593 3 роки тому

    meskiye selam nesh yene wud miss you yene konjo nayila idet nat selam nachu ayidele wude meskiye ruz beyekenu mekbat chiger yelewum iyetesebaber aschegerogn new new

  • @tigreweyti
    @tigreweyti Рік тому

    meski እንዴት እንደምወድሸ ብታቂቨ❤ከታሠሩት ❤❤❤❤

  • @ExodusRiseandShineEleniAdera
    @ExodusRiseandShineEleniAdera 4 роки тому +2

    I like this thanks for sharing your experience 😊

    • @mamilas7011
      @mamilas7011 4 роки тому

      PHOTO EDIT ማድረግ ለማችሉ ወይም ማድረግ ለምፈልጉ (ስልካችሁን) ብቻ በመጠቀም እንደ ፕሮፌሽናል EDIT ምታደርጉበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል።ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን..

  • @haaland9517
    @haaland9517 4 роки тому +2

    Thank you. I will find out my hair porosity and act accordingly

    • @mamilas7011
      @mamilas7011 4 роки тому

      PHOTO EDIT ማድረግ ለማችሉ ወይም ማድረግ ለምፈልጉ (ስልካችሁን) ብቻ በመጠቀም እንደ ፕሮፌሽናል EDIT ምታደርጉበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል።ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን..

  • @askalkahsay2874
    @askalkahsay2874 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እናመሰግናለን በርቺ

  • @አስረስሞጎስ
    @አስረስሞጎስ 4 роки тому +1

    እሜን አሜን አሜን እህታችን

  • @liyu5421
    @liyu5421 4 роки тому

    Tnxz dear mine is medium porosity

  • @semutimohammed
    @semutimohammed 4 роки тому

    በተግባር ስለምታሳይን በጣም ነው ምናመሰግነው

  • @selameyassu918
    @selameyassu918 4 роки тому +2

    Thank you my dear

  • @Itssamri
    @Itssamri 4 роки тому +3

    አሜን መስኪዬ አገራችንን ሰላም ይሁንልን!

    • @mamilas7011
      @mamilas7011 4 роки тому +1

      PHOTO EDIT ማድረግ ለማችሉ ወይም ማድረግ ለምፈልጉ (ስልካችሁን) ብቻ በመጠቀም እንደ ፕሮፌሽናል EDIT ምታደርጉበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል።ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን..

  • @ngsteyhabshawit8275
    @ngsteyhabshawit8275 4 роки тому +1

    አሜን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @fikir7443
    @fikir7443 3 роки тому

    Meski pls tell me how to boil oils

  • @اليسالي-د4ص
    @اليسالي-د4ص 10 місяців тому

    ውብ አመሰግናለው❤❤❤❤👍

  • @tsionalex9250
    @tsionalex9250 4 роки тому

    Ergatashi kemnem belayi des yelale... Thanks for hair Journey!

  • @keveyema6775
    @keveyema6775 4 роки тому

    Egzabeher ymesgen anchis fkre soli ebalelew ke shire betam new mwedsh

  • @madenahusain6966
    @madenahusain6966 3 місяці тому

    ከሥሩ ተናቀለብኝ ምን ላድርገው ቅባት አይለየኝም ግን እራሤን በጣም ያመኛል እህቴ 😢

  • @عدسق
    @عدسق 4 роки тому

    ስታምሪ ፍቅርር