በእግር ኳስ ዝና ሞትን ያመለጠው ሩዋንዳዊ አሰቃቂ ታሪክ። | Eric Eugène Murangwa | Rwanda | ክፍል 2

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 41

  • @hussenagegnhu8360
    @hussenagegnhu8360 Рік тому +1

    መንሱርዬ የድምፁ & የምስል ጥራት አቀራረብህ ልዩ ነው።

  • @NiguseKasaye-g3e
    @NiguseKasaye-g3e Рік тому

    ደስ የሚል አቀራረብ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤

  • @Malik_shakur
    @Malik_shakur Рік тому +12

    መንሱሬ በጠም ደስየሚል አቀራረብ ነው በጉጉት ስጠብቅ ነበር Part 2 ግን አልቆየም?

  • @tediwolde4921
    @tediwolde4921 Рік тому +5

    ሰላም መንሱሬ በጣም እናመሰግናለን ቶሎ ቶሎ ብታቀርብልን አርፍ ነው ክፍል ሁለቱ በጠም ዘግይቶዋል🙏🙏🙏😭👍

  • @MuhammedAli-he7fs
    @MuhammedAli-he7fs Рік тому

    ላወቀበት ይህ ፕሮግራም ለኛ ሀገርም ወሳኝ ማስጠንቀቂያ ነው። ከሰው ሀገር መማር ካልቻልን እኛንም አንድ ቀን ይገጥመናል

  • @beniyamgetachew8455
    @beniyamgetachew8455 Рік тому +2

    የእግር ኳስ ትንተና ብቻ ሳይሆን ታሪኮችን መተረክም በደንብ አሳምረህ እንደምትችል ያሳየህበት ነው፡፡ ምርጥ አቀራረብ ነው፡፡ ለወደፊትም ተመሳሳይ ታሪኮችን ለአድማጮች እንደምታቀርብ ተስፋ አለኝ፡፡

  • @DawdDino
    @DawdDino Рік тому

    ምርጥ አቀራረብ እናመሰግናለን

  • @aradatube8469
    @aradatube8469 Рік тому

    what a storytelling Mensur'a awesome #URUNIQUE

  • @DawitAraya-bt6lh
    @DawitAraya-bt6lh Рік тому

    ልብ የሚነካ ታሪክ ነው

  • @bedeletube1660
    @bedeletube1660 Рік тому

    መንሱር ተከታዮችክን በጉጉት ባታስጠብቀን መልካም ነዉ አታበሳጨን በእናትክ

  • @yonasabrham9956
    @yonasabrham9956 Рік тому +3

    መንሱሬ በጉጉት ስንጠብቅ ነበር😢😢
    እግር ኳስ ሜሲና ሮናልዶዎችን ደጋግሞ ቢያፈራ መልካም ነው
    ነገር ግን አለማችን ይበልጥየምትጠቀመው ሎንጊኖችን በብዛት ካገኘች ነው:: እውነት ነው
    ሎንጊ 👏🏾👏🏾

  • @alialitube9086
    @alialitube9086 Рік тому

    መንሱሬ ትንተናህ ብቻ ሳይሆን የእግርኳስ ትረካህ የሚስብ አስተማሪ ልብን ቀልብን የሚገዛ ምርጥ የአተራረክ ለዛ የተላበሰ ነው እስከዛሬ የለቅካቸው ትረካዎች ሁሉም ምርጥ መሳጭ ናቸው መንሱሬ አክብሮቴን አድናቆቴን አጠገቤ ባትኖርም ካተቀመጥኩበት ተነስቼ ከወገቤ ዘንበለ ካንገቴ ደፋ ብዬ አመስግኜሃለሁ። በትንተናዎችህ እኔም ሆንኩ ጓደኞቼ ጠለቅ ያለ የእግርኳስ እውቀት ካንተ ሸምተናል ብዙ ስላሳወከን ባገራችን የእግርኳስ ስንክሳሮች ግን እንድንሰቃይ አድርጎናል እኛን እንዲ እግርኳስን እንድንረዳ ስታረግ በሙያው ላይ ያሉት አሰልጣኝ የእግርኳሱ የስራ ባልደረቦች ምን ነክቷቸው ነው ትንሽም ከዕውቀትን ውስጣቸው ሊዘልቅ ያልቻለው ወይስ ሌላ ምን ምክንያት አላቸው ? አላህ ዕውቀትህን ይጨምርልህ ። አንተም ዘላለምንም ፈጣሪ ይባርካቹ።

  • @israelloveisraellove125
    @israelloveisraellove125 Рік тому

    ዋው 😢❤

  • @IssaResad-dr7el
    @IssaResad-dr7el Рік тому

    መንሡሪ የፕርሜሊጉ የዳኞች ውዝግብ ምን ትላለህ የኒዮል ሜሢ ታምር ቀጥሎዋል wao wao

  • @AaA-lh1lt
    @AaA-lh1lt Рік тому

    መንሱሬ ስፖርት ፍቅርነዉ በተጨማሪ የሳዑድ ክለብ ነገር ይገርማል ኮኮቦች ገቡ ገና ይመጣሉ አሉ ከሪያድተላከ

  • @kirosgebrestatiyos659
    @kirosgebrestatiyos659 Рік тому

    mensure berta betam gobez neh tichilaleh

  • @nigus-i3q
    @nigus-i3q Рік тому +1

    paert 2 shevchenko

  • @MesayShiferaw-zh8jt
    @MesayShiferaw-zh8jt Рік тому

    Best documentary.

  • @tube835
    @tube835 Рік тому

    ዋው ገራሚ ነው ታሪኩ ያስታወሰኝ ግን የኛን የሰሜኑን ጦርነት እግር ኳስ ተጫዋቾቻን ግን ያን ጭንቅ እንዴት እንዳሳለፉ በእንደዚ አይነት ታሪክ ለማቅረብ ብትሞክርልን ደስ ይል ነበር ታሪኩ ግን መሳጭም አስተማሪም ነው ደሞ መንሱር የእግር ኳስ ታሪክ ድርቅ አንተ ጋር የለም ቶሎ ቶሎ ልቀቅብና አቦ

  • @ermiasyigezu5291
    @ermiasyigezu5291 Рік тому +1

    Basfelagi seat asfelagi tereka

  • @johnfigo2769
    @johnfigo2769 Рік тому

    Mensur arif program new. Gen betam tzegeyaleh. Snresaw lekekew.

  • @abelloul
    @abelloul Рік тому

    Wow agelalse

  • @tube3447
    @tube3447 Рік тому

    amazing

  • @AddisuAlehegn-i9w
    @AddisuAlehegn-i9w Рік тому

    አማራ ልክ እንደ ዚ ነው እየሆነ ያለው ካልታገልን ወደፊታችን ከዚህም የከፋ ነው

  • @BereketEshetu-d5j
    @BereketEshetu-d5j 10 місяців тому

    መንሱሬ በጣም እወድሀለዉ አዲስ የከፈትከዉ የዩቱብ ቻናል ደስያላል ግን ሬዲዬ ላይ የሰራከዉን ወደ እዚ ባታስተላልፈዉ አሪፍ ነዉ ምክንያቱም እንደነዚህ ታሪኮች ለብቻቸዉ ስትሰራ ነዉ አሪፍ ልክ እንደዚ ቪዲኦ እቀድሀለዉ

  • @ashenafitamrat8402
    @ashenafitamrat8402 Рік тому

    wow

  • @beredimike
    @beredimike Рік тому

    Mensur Yes you ❤ Beredin Mahmoud UA-cam south Africa. U. Mensur

  • @HIRutAsfaw-tk2sr
    @HIRutAsfaw-tk2sr Рік тому

    Thank you we follow you any where

  • @BibishaSaliba
    @BibishaSaliba Рік тому

    Tolo tolo yeleqeq elen

  • @dawitgeletaw9767
    @dawitgeletaw9767 Рік тому

    betam astemare new.......fb or telegram chanale laye betelkew elalew Mensure❤️...

  • @Ayube-sn1hp
    @Ayube-sn1hp Рік тому

    ስንጠብቅ ነበር

  • @ermiasyigezu5291
    @ermiasyigezu5291 Рік тому

    Mensure nurelen

  • @EyobSolomon-n4r
    @EyobSolomon-n4r Рік тому

    እረ አዲሱ ቼልሲ ተጫዋች ኒውኮላስ ጃክሰን ታሪክ 🙏🙏🙏🙏

  • @yosefmebratu-lv1dj
    @yosefmebratu-lv1dj Рік тому

    መንሱር ለአቀራረቡ አመሰግናለሁ ነገር ግን የቴሌ ግራሙን ሪከርድ በማቆምህ ቅር ካላቸዉ ዉስጥ አንዱ ነኝ

  • @dawitgeletaw9767
    @dawitgeletaw9767 Рік тому

    Mensure yehen comment endemtayew tesfa adergalew🙏
    hule sle Ruanda Genocide tarike sanbem hone endezeh terekawoch sesema,ye hagere huneta betamune yasechnkegnale......mesele dergete belechetawoch ke andem hulte sosete kezam belaye tayetewale,enzehen ena mesele dergetoch ke ahunu mekawem kaltechale mnalbatm yehee zegenagne chefchfa be hagerachenn endemaydegm mnm wastena yelem.........

  • @Tubeyou-k6r
    @Tubeyou-k6r Рік тому

    ለምን እስከዛሬ ዘገየብን

  • @melesseworkiye5991
    @melesseworkiye5991 Рік тому

    the same sheet has been happened in our country

  • @abushgutema8080
    @abushgutema8080 Рік тому

    ኡፋ! ጥም ቆራጭ አቀራረብ ለጆሮ ማራኪ