Ke weyane gar beltsegena Tareke belo mabed...shene Tareke mabed ...menden new yemetfelegut...selam yetelal...zemenu behasab gejet enji ye megedadel aydelem
God bless you all abundantly! Your commitment to peace and respect to people is much appreciated cause your country & people use the most out of PEACE...❤👍
Really just like that what about all the time that committed Over The Last 5 Years Slaughter innocent Ethiopians all over oromia religion you want us to forget about it just move on as if nothing happened who's going to take responsible innocent children mothers who lost their life by these people how embarrassing is that you must be one of them
Peace ✌ for all Ethiopians. Good job it is good to see this kind of amazing programs to come together with fully respectful manner. God bless all Ethiopians cost to cost.
I believe we must honor the effort. As the mayor mentioned, in the 21st century, war is destructive and counterproductive, especially for the WBA faction and government settlement. Peace brings numerous benefits
PLEASE REMEMBER OBBO BUNTI HE HAS GIVEN A GREAT SUPPORT TO THIS OUT COME. THE LAST 5 YEARS HE WAS PARTICIPATING , Haq ena Saq, Mehal Meda., and COR DAWIT UA-cam HE INVITED TO COME FORTH, EXPLAIN THE REALITY AND INVITE THEM TO COME TO NEGOTIATE THE BROTHERS IN HE FOREST "SHENE" HE MUST BE RECOGNIZED BY THE GOVERNMENT. I AM SO GLAD TO END IN THIS PEACEFUL WAY. PM IS THE GOD GIVEN LEADER , PLEASE DO NOT CONSIDER IT LIGHTLY.
My wife and I are working to support Ethiopia's development in ideas. I am a Geotechnical engineer, and my wife is a Structural engineer, both based in the Netherlands. Together, we are researching how Ethiopia's three major rivers can be utilized not only for irrigation but also as waterways for transporting goods to and from neighboring countries. Mainly Awash, Wabe Shebele and Baro. Who knows-maybe one day, Ethiopia's cargo could be transported not by trucks but by vessels all the way to Koka Dam from Red sea and South Sudan.
Thank you for your information and efforts with your Wife the development of Ethiopia. I am not engineer but as some one who always follow Ethiopian development , i was asking the possibility of using our rivers like awash for Transportation as you stated. What about the geographical constraints? The answers which i found was as if it is impossible. Please share me if there is real research and plausible research results. Thank you again.
@malekseifert9909 Thank you Melak. Our research is still in the conceptual stage, and we have not yet conducted an environmental impact assessment. However, one thing is certain: the Netherlands has done an incredible job in managing water resources and building canals, which serves as an inspiring example for us.
@tadeledagne Thank you Tadele. Our research is still in the conceptual stage, and we have not yet conducted an environmental impact assessment. However, one thing is certain: the Netherlands has done an incredible job in managing water resources and building canals, which serves as an inspiring example for us.
Our research is still in the conceptual stage, and we have not yet conducted an environmental impact assessment. However, one thing is certain: the Netherlands has done an incredible job in managing water resources and building canals, which serves as an inspiring example for us.
ድሮም እኮ አንድ ናቸሁ ተልእኮ ሲጨርሱ መጡ የአማራ ተወላጆችን አርደዋል ጨፍጭፈዋል ሰቅለዋል ይጠየቃሉ የትም አያመልጡም
አማራውም የራስህን ጥራ በሰው ሰላም አትቅና ህዝቡ ልጁን ቀንበር አሸክም ለምኖ ያመጣው ሰላም ነው ያንተው ፅንፈኛ አለ አይደልንዴ የሀገር ሽማግሌዎችን አንበርክኮ ሚገል
@@Brhannguse-ph3tg የት ነው ምትኖረው እርግጠኛ ነኝ ወይ አውሮፓ ወይ የሌላ ዜጋ ነህ ህዝባችንን አታጋድል እኛ ሰላም እንፈልጋለን ግብፆዊ ካልሆንክ እንደዚህ አትልም
ከመቸ ጅምሮ ነው የነጣነት ታጋይ የሆኑት ከሆኑስ ለምን
ቆይ አንድ ላይ ይጠራቀሙ ለሁሉም ሥራ እንዳንፈታ
Ke weyane gar beltsegena Tareke belo mabed...shene Tareke mabed ...menden new yemetfelegut...selam yetelal...zemenu behasab gejet enji ye megedadel aydelem
እነዚህ ስንት ንፁሀንን አርደዋል እናተም አታመልጡም
what about ur groups in Amhara region
@abalimmu The one thing, you have to know is " analology isn't reason to be innocent "
@@solomonsinke457 👎👎👎👎 ቆሞ የሚጠብቅ ያለ ሰው መሰላቹ የከሚሴው የምንረሳ መሰላቹ
@@oromtitiiibrahim1238 enath tebedalh yeraseh drama new esuma eyedegemk eyew
snte tgre snt ,Agaw, snt kmant, snt wollo Oromo, snt gumuz ende gedelachu man benegerachu..htsanat setoch, geberewoch..
ፍርድ ከላይ ወየውላችሁ የሰው ደም በእጃችሁ አለና
የስንቶችን ሕይወት የቀጠፉ የልብን ሰርቶ ይቅር በሉኝ ቢሆንም ወደ ሰላም መምጣታቸው መልካም ነው በዚሁ ከቀጠለ
ስንቱ አማራ በእናንተ እጅ እንደ ከብት ታርዷል።ሰው ቢተዋችሁ ፈጣሪ የፈጠረውን ፍጡር አሰቃይታችሁ አርዳችሁ በቁሙ አቃጥላችሁ አሳዳችሁ በሰላም አትኖሩም። እግዚአብሔር የእያንዳንዱን ንፁሀን ደም ቆጥሮ ከእጃችሁ ይቀበላል።ሱፍ የለበሰ ሰይጣን ነው የሚመስሉት።
አማራውም የራስህን ጥራ በሰው ሰላም አትቅና ህዝቡ ልጁን ቀንበር አሸክም ለምኖ ያመጣው ሰላም ነው ያንተው ፅንፈኛ አለ አይደልንዴ የሀገር ሽማግሌዎችን አንበርክኮ ሚገል
@@abalimmuዝም በል አንተ ከብት ጋላ ከናንተ የሚሻሉ ብዙ አውሬና, የቀንድ ከብቶች አሉ እናንተ ዱሮም ዛሬም የሰው መጨረሻ ናችሁ, የምትገሙ ከብቶች 🤑🤮😡
They will pay for it. It's about time 😞 amhara will prevail 💯💯💯💯
@@Hela259 ንፁሁን ህዝብ ከመገደል ያዳነው የሚያድነው ሀይል እንደሌለ ለአመታት አይተናል::ለቀሪው ንፁሀን ህዝብ አለመገደል እንዲሁም ለሰላም ሲባል ትጥቅ ፈተው ከጫካ መመለስቸው የሚያበስጭ ሳይሆን ጥሩ ነው የሚባል ነው::እኛ በመፎከር ህይውት አላተረፍንም::ስለዚህ በክልሉ ያለው የሌላው ብሄር ምን ተሰማው ነው ትልቁ መልስ የሚሆነው ማዶ ሆነን የምንፎክር ልማድ ነው::
@hanatirk4375 Shaabbiaanno, go away. Fano will come to peace. The fake Shaabbiaa will get his wages for the mess it created.
አይ የወለጋ አማራ ታረደ እድሜ ልኩን ያፈራዉን ንብረት ተዘረፈ ተፈናቀለ ኢሄ ነዉ እንግድህ የተሰራብህ ቁማር ገዳይ ወንጀለኛ በዝህ መልኩ ነፃነቱ ሲጠበቅ አማራ ከስራዉ ከማሳዉ ወዘተ ያለምንም ጥፋት እየታፈነ በስር ይሰቃያል ኢሄ ነዉ ፍትህ
የወለጋ አማራ ማን እንዳረደዉ እንደዘረፈዉ ያዉቃል ግን ማን ይጠይቀዉ ህግ የለም ተበዳይ በዳዩን ያዉቀዋል
ይሄ ስምምነት
ከማንም ይልቅ ለእኔ ለደሀው ወሳኝ ኩነት ነው። እንደአቅሜ የትም ሰርቼ ጎርሼ አድራለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን
ሞኝ አትሁኑ ዋናው የጃልመሮ ቡድን ጫካ ነውኮ ያለው 😂😂😂😂
@enanu7590
ይሄንንስ ማን አየው?
የነሱንም ልብ እግዚአብሔር ይመልስልን
@joeldejene7621 አወ አውቀው ለድራማ ነው ታጣቂወችን ትጥቅ አስፈትተናል ብለው ትጥቅ ከፈቱማ ተብሎ ከውጭ ብር እንዲለቀቅላቸው ነው እንጅ ሌላ አደለም
@@enanu7590 አጉል ህልም መሀለም ምነው የነሡ ልብ ነኝ አልሽ
@@joeldejene7621 ትክክል ብለሀል 👍
ተመሥገን መጨረሻውንም ያሣምርልን ፈጣሪዎሆይ ሠላማችን ልማታችን አለምልሞ የምናይበት አርገን
ማሻ አላህ ። አላሁመ አንተ ሰላሙ ወሚንከ ሰላም ሰላም የአለማት ፈጣሪ አላህ ትልቅ ስጦታ ነው ። ሰላምን ሁላችንም መጠበቅ አለብን ።
ተግተን እንፀልይ አብይ ወንድሞቹን የሰይጣን የግብር ልጆች ወደዚህ ያመጣው ተረኛወቹ እኛ እንዳንሆን አታጨብጭቡ a million's peoples are die ግን ምንም አላለም እኔ የሚናፍቀኝ አብይ የተባለ ዲያብሎስ ሰው መሳይና ግብረ አበሮቹ ኢትዮጵያን ያዋረዱትን ሁሉ የስም አጠራራቸው ከምድር ገፅ ሲጠፉ ነው ።ተረኞች እኛ እንዳንሆን ወደ ፈጣሪ እናንጋጥ እርግጠኛ የሆንኩበት ነገር መቼም ቢሆን ዳግማዊ ግራኝ አመድ ስልጣን ላይ እስካለ ፍርድ መጓደሉ ድሀ መበደሉ ሰላም ማጣቱ መቼም አይቀርም።
በጣም ደስ ይላል
ብላችሁ ብላችሁ በፍልፍሉ እንጀራ መጣችሁ
ቀጥሎ ደግሞ እናንተ ሄዳችሁ የነሱን የምሽግ ስራዎችንና የልምምድ ሜዳዎቻቸውን ጎብኙላቸው
God bless you all abundantly! Your commitment to peace and respect to people is much appreciated cause your country & people use the most out of PEACE...❤👍
Really just like that what about all the time that committed Over The Last 5 Years Slaughter innocent Ethiopians all over oromia religion you want us to forget about it just move on as if nothing happened who's going to take responsible innocent children mothers who lost their life by these people how embarrassing is that you must be one of them
ትልቅ የስልጣኔ ጅማሮ ነው ለኢትዮጵያውያን ሰላም ,ብልፅግና እንጂ ጦርነት ፈፅሞ እንዲፈጠር መፍቀድ የለብንም ,በንግግር የማመን እና በሰቶ መቀበል ዘመናዊነት አስተሳሰብ ልንራመድ ይገባል , መልካም ዜና ነው
በቀጣይ ፋኖንም ወደጠረቤዛው የማምጣት ስራ በደንብ ተጠናክሮ በስኬት ለማየት ያብቃን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ
ጦርነት ለማንም አይጠቅምም።
በስተመጨረሻ ሁሉም በውይይት ነው የሚቆጨው።
👍👍👌
🤣🤣🤣
አይ ግዜ ማላገጫዉ ፡፡ ጥርሴስ ልማዱ ነዉ አይኔን አታስቁት !!...
ደሥታ የማያሥቀው አካል የለም መላው አካልሽ ይሣቅ ተዝህ በላይ የሚያሥቅ የሚያሥደሥት የለም ሠምተሻል ✌
እህህህ
ሰላም ነው ምንፈልገው ብልጭልጭ ምን ያደርጋል ስትሉ አልነበር እንዴ አሁን ደግሞ ሰላም ለማውረድ ሲሞከር ሌላ ታወራላቹ መቼ ነው ግን ከድንቁርና የምትላቀቁት ???
ትለያለህ እኔም በየቱ እንደምስቅ ገርሞኛል በአይኔ ሳይሻል አይቀርም እነዚህ ሰው በላ።
👎👎👎💔💔😢😢😢 ምድረ አተላ እመሙን የምናውቀው እኛ ብቻ ነን እንደናተ አይነቱ ነው አባልቶ ያገዳደላቸው ተውን ተውን በቃ ስንቱ ወገናችን ተላለቀ ተውን 😭😭
ሳቄ መጣ
ኦነጎች ልማት ጎበኙ ሲባል
ሣቂ በደብ የሣቅሽ ምንጭ መሆናቸው እራሡ ትልቅ ነገር ነው
በሚቀጥለው ምን ማፍረስ እንዳለባቸው እያሳዩዋቸው ነው ::😂
100%@@tilahung3043
@@tilahung3043remember- you live in their land ! Stop tekachcshine - Gena new
Fanom Gena yemotal moto kalalke
ተመስገን ፈጣሪ ክብር ለአንተ ይሆን በገጠር አካባቢ ያላችሁ ኢትዩጽያዊ ወገኖቺ እንኳን ደስ አላችሁ ብቻ ብዙ ፈተና አስተናግዳቸዋል ምን ማድረግ ይቻላል አሁን ይበቃናል ሰላም ይሻለናል አሁን ደግሞ ከአማራ እዝብ ጋር ሰላም እንፈልጋለን ሰላም ወዳዶ እዝባችን እንኳን ደስ አለን እናመሰግናለን።❤❤
የስላም እምላክ የሆንከው ልኡል አምላክ እግዚአብሔር ሆይ ክብር ለአንተ ይሁንልህ:አሁንም የህዝባችንን እንባ እና መከራ እይተህ የቀሩትንም እንዲሁ ወደሰላም መንገድ አምጣልን::ጃል ስኒ በህዝባችን ስም እናመስግናለን::🙏🙏🙏
በዚህ ኑሮ አልስቅም ብዬ ነበር ግን ያለ
ፕሮግራም አሳቃችሁኝ እኮ ጉድ በል ጎንደር የአማርኛ አስተማሪ ከወለጋ ከች አለ 😂😂😂😂
ያልሽው ግልፅ ባይሆንም ገለቴ መሣቅ እራሡ ትልቅ ሀብት እና ደሥታ ነው ሣቂ
Kkkkkk
የኦሮሞ ነገር ስትሰሙ ያማችሁዋል ደደብ የብሔር ክብር የላችሁም
kkk
ወይኔ ሲያስፈሩ ደግሞ ሁሉም ዊግ ተቀጥለዋል ፀጉራቸውን ወይ ዘንድሮ
የኢትዮጵያ ህዝብ በሰላም የሚኖርበትን ቀን እናፍቃለሁ።
የምትችሉትን ህዝብ ያህል ካሳረዳችሁ በኋላ አሁን ደግሞ ለሌላ ፕሮፓጋንዳ ብቅ አደረጋችኋቸው። እኛ ደግሞ እንላለን ሁላችሁም ከፍርድ አታመልጡም ከነ ጠቅላያችሁ።
አማራውም የራስህን ጥራ በሰው ሰላም አትቅና ህዝቡ ልጁን ቀንበር አሸክም ለምኖ ያመጣው ሰላም ነው ያንተው ፅንፈኛ አለ አይደልንዴ የሀገር ሽማግሌዎችን አንበርክኮ ሚገል
@@abbadalol አሁንም ተጨማሪ ሰው ሲታረድ ማየት ነው የሚያስደስትክ ????
አራጆቹ የወለጋን ስራቸውን በትጋት ስላጠናቀቁ እድገት አግኝተው ወደ አዲሱ እና ቀጣዩ የአዲስ አበባ ስራቸው ተመድበዋል 😢😢😢😢 አዲስ አበቤ ሆይ ፈጣሪ ይሁናቹ 😢😢😢😢
እውነትነው ማሪያምን ከጫካ እኮነው ደበሎ እስከመሰለ ፀጉራቸው ያስገባቸው
ለነፃነት ታጋዮች በሙሉ እዉነት ድካማችሁ ሞታችሁ ለሀገር ለወገንህ ለህዝብ ከሆነ አሁን ለወሠደቹት እርምጃ/ ፈጣሪ /አምላክ /እግዚአብሔር ይስጥልኝ ።
ዝም ብለህ አታውራ ስለ ነፃነት ትግል ጠይቅ ምንም እንደማታውቅ ያስታውቃል በሚገባህ መንገድ ልንገርህ የሀገር ውስጥ ታሪክ ይሰነፍጥህ ይሆናል ከውጪ ላርግልህ ኔልሰን ማንዴላ ሲታገሉ የትኛውን ብሔር አርደዋል ?አፈናቅለዋል?ደፍረዋል?ከእናት ማህፀን ውስጥ ፅንስ አውጥተዋል?ስለማታውቀው ነገር አታውራ፡ስላም የሚጠላ የለም አራጁም ፣ነፍሰገዳዩም፣ደፋሪውም፣ሀገር አጥፊውም ስላም እፈልጋለው ይላል፡ግን ሀዘኑስ ቁስሉስ አይቀርም ዋጋ ይከፍላሉ እኔ የምፈራው ህዝቡን ቢያርዱት አላልቅ ብሏቸዋል ተረኛ እኛ እንዳንሆን መፍራት መፀለይ ነው ይሄ ያልበሰለ አብይ የተናገር ነገር ሁሉ ግልባጭ የሚያደርግ እንጭጭ እርሱን አትመኑ።
የጊዜ ጉዳይነዉ እንፋረዳችኋለን።
እኛ ሰላም ነው የምንፈልገው
አልሃምዱሊላህ ሰላም ለአገራችን ፋኖም ይቀጥላል
❤GOD BLESS ETHIOPIA 🇪🇹, THE LEADERS, THE DEFENSE FORCE, AND THE PEOPLE ❤❤❤
የዚህ የአመቱ ምርጥ ቲያትር መግቢያው ስንት ይሆን!
I love your comment. It hits the spot.
እሚገርመው የትጥቅ ትግል አንድ ቀን አደርጉ ሲባል ሳይሆን የሰማን ያየነው ንፁሀንን ሲገሉ ሲያስገድሉ የነበሩ ናቸው
እግዚአብሔር ይመስገን
ምን ይመስላሉ አምላኬ ሆይ የስንት ንፁሀን ደም በእጃችሁ አለ
በጣም ጥሩ ጅማሮ ነው ጎሽ!!
በጦርነቱም ተቃዉሞ በእርቁም ተቃዉሞ ይዘለቃል? ሰላም ለኢትዮጵያችን
Those "no brainers" are not part of the peace agreement & nobody cares about what they're saying in here!!🙃
የተሰጣቸውን ተልእኮ ጨርሰው በእርቅ ስም ሲሸላለሙ ማየት.....
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን!!!
Peace ✌ for all Ethiopians. Good job it is good to see this kind of amazing programs to come together with fully respectful manner. God bless all Ethiopians cost to cost.
ስላም፣ይሽላል፣ኦሮሚያ፣እሁን፣ባላትሀብት፣ትለማለች፣ሁሉም፣ነገር፣ወደልማት፣
ዶሮ ብታልም ጥሬዋን በቃ አሰብክ ማለት ነው?
ወደ ሰላማዊ ኑሮ መመለሳቸው ጥሩ ነው መጨረውንም ያሳምረው ፡ግን ስንቱን የንፁሐን ደም እንዳፈሰሱ እና እንዳጠፉ ፍርዱን ለፈጣሪ እና ለህሊናቸው እንተዋለን ከዚህ በሃላ እርስበርስ መገዳደል ያብቃልን
Death and suffering has been our history for so long. Forgiveness and wisdom will help us cut the chain of endless pain. Prayers to all who suffered.
እግዚአብሔር ይመስገን ልብ ይስጣቸው ሌሎቹንም ልብ ይስጥልን! እሳቱን ወአንድ መከላከያ ሰብስብልን ሃያሉ ጌታ ሰላም ምድር አርግልን!
በትክክል ሰላም ይበልጣል ዞሮ ዞሮ ንፁህ ህዝብ ማለትም ድሃው ነው እሚጎዳው ፋኖም ተመሳሳይ እርምጃ በቅርብ እንደሚወስድ የአማራም ሕዝብ ክብሩ ይጠበቅ::
😁😁😁😁😁😁
የኔ ጀግኖች ለህዝቡ ሰትሉ አፎይታ መሰጠታችው የኔ ውድ ማሰተናገድ የአሮሞ ሴራ ነው አንኳን ልጀቹ ሌላውም ይተርፋል
በኦሮሚያ ክፍለ ሀገር ምርጥ የሠላም ጭላንጭል ያሳየንንና ተስፋ በማየታችን እጅግ በጣም ተደስተናል ሙሉ እንዲሆን ጫካ የቀራችሁት ወንድሞቻችንና እህቶቻችን በቅን ልቦና ወደ ሰላሙ ኑልንና ኢቶዮጵያና ህዝቧ ይደሰቱ ።
በትክክል ተሠላም የበለጥ ምን እሚያሥደሥት አለ
@ፍቅርለህዝቤ ፍቅር ሠላም አንድነት የህዝብ መተሳሰሪያ የወርቅ ሠንሰለት ነው ይህን ለፈፀሙት ሁሉ ላቅ ያለ ክብር ይገባቸዋልና ክብር እንስጥ ።
Oromiyaan Kiflaagarii miti Biyya Malee Sirreeffadhu jecha kee
@@megertutolera የኢትዮጵያ ክፋይ መሆኗን አእንጂ መከለሏን ስለማናቅ ነው ።
የሰላም ጀግኖች ደስ ይላል ሀገራቸው ነው ከህዝባቸው ጋር በጋራ ይኖራሉ ❤❤🎉🎉
ትንሽ አታፍሩም እግዛቤር ይመስገን ስትሉ እነዚህ የአማራን ንፁሀን ሲያሩ ሲገሉ መድረሻ ያሳጡ እውነት እነዚህ ፍርድ እንጂ ምህረት አይገባቸውም ለነገሩ እናንተም አንድ ናችሁ እግዛብሄር ይፍረድ ሌላ ምን ይባላል
አላሁአንተ ሰላም ወአንተሰላም
ተባረክተ ያዘልጀላሊ ወልኢክራም
ኤላህያ አንየጋ ሰላም አለ ማንንም አላምንም!!!
እግዚአብሔር ይስጥልን ለሁሉም እግዚአብሔር መልስ አለው።
Great❤❤❤
ሀፃናትን ያረዱ ለፍርድ ነው መቅረብ ያለባቸው!!!
ተባለ እንዴ የፋኖ ምት በርትቷል ማለት ነው ከተማ ካስገባችኋቸዉ 😂😂😂
እናንተ በቃ ደንቁራቹ ቀራቹ አይድል ምን ሆናቹ ነው ግን እንዲ በቁም የምትቃዙት ስራ የለህም የራስህ ቤተሰብ ኑሮ የለህም ???
the media fignters ..Fano ..Fando
ድልልል ለአማራው ፋኖኖኖ
Fano zerafi one religion one language one Nation temil huwalaker newu
ፍኖ የት ነው ንገረኝ ጎንደር የለም ባህርደር የለም አ አ የለም የት ነው ክክክ
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል። ሠላም ፍሬው ጣፋጭ ነውና።
በዚህ የሚደሰት ቢኖር መጀመሪያው ፋኖ ነው። ይህ የመንግስት ጭንብል የወለቀበት ወንድማማችነታቸውን ያሳወቁበት መግለጫ ነው። ይህ መግለጫም የጅብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል እንደሚባለው የአማራ አካባቢ ጦርነት በጥምረት አገባደነዋል የሚል መግለጫ ይመስላል።
I believe we must honor the effort. As the mayor mentioned, in the 21st century, war is destructive and counterproductive, especially for the WBA faction and government settlement. Peace brings numerous benefits
እግዝአብሔር ይመስገን፣ሌሎችም ይህንን የሠላም ጥሪ እንደ ሚቀበሉ ተስፋ አለኝ
ከኦሮሞ ጋር ያልተዋሀደ ፣ያልተጋመደ ኢትዮጵየዊ አለ ወይ ?የትኛዉን ነዉ ነጻ የምናወጣዉ ?ስለዚህ ሰላማዊ መንገዱ አማራጭ የለለዉ አማራጭ ነዉ ።ለተደረገዉ ስምምነት እናመሰግናለን ።
👍👍👌
Gobez
የግብረ ሰዶማውያን ፋሽን ሾው፤ ይመስላሉ
Lol, how do you know about the show??? Are you.....?
Warada , koshasha
ሰላም አለ ትላላቹ ግን ሁላቹም ወደሰላም ብትመጡ ጥሩ ነው ይህ ባይሆን ግን የሰላም እጦት ከቤታቹ ይጀምራል እንጂ ከሰው ቤት በፍፀም አይጅምርም::
1:08 / 10:31
#Ethiopia hilina desalegn amazing amharic poem የህሊና ደሳለኝ ግጥም
0:34 / 10:31
#Ethiopia hilina desalegn amazing amharic poem የህሊና ደሳለኝ ግጥም
0:34 / 10:31
#Ethiopia hilina desalegn amazing amharic poem የህሊና ደሳለኝ ግጥም
Basemem endze yemerlu chaki wusete sayachu ebdi sawochu new mimaselute ayimerachu tikekele new gine😢😢ethiopianch hulachume enkune dase alichu ethiopian 1 senhone now mehamero❤💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💯💪
አማራውም የራስህን ጥራ በሰው ሰላም አትቅና ህዝቡ ልጁን ቀንበር አሸክም ለምኖ ያመጣው ሰላም ነው ያንተው ፅንፈኛ አለ አይደልንዴ የሀገር ሽማግሌዎችን አንበርክኮ ሚገል
አይ ሰላም ከሆነ ደስ ይላል ማንም አልቀናም ግን ስድስት ዓመት የታረዱት ከሆድ ፅንስ ያወጡ ቤት ከነ ሰው ህይወት ያቃጠሉ ሰው እያገቱ ሲዘርፉ የነበሩ የሽመልስ አብዲሳ ለሳቦታጅ ያደራጃቸው በጥላቻ ያበዱ ዋናው OLA ጫካ ነው
ነገ ስትጣሉ መከረኛ አማራ ንፁሃንን የምጨፈጭፉት
ፍትሕ እስካልመጣ ድረስ እንደ ሶርያ ነው
ጋላ
ጌታ ያዝልቅልን ።
ገና እንደ አዲስ ለመጀመር ነው የተጨባበጡት እራስህን አታታል።
ፍርዱን ለ አግዛቤር አንተወው ለሕዝብ ሲባል ግን ሰላም ይውረድ
አልሀምዱሊላህ ሰላም ለኢትዮጵያ
እንኳን ገደላችሁን አሁን ግን አንድ በመሆናችሁ ደስ ብሎናል። በዘውዱም በጎፈሩም አትጫወቱም
በጣም የሀገር ወዳድ ስራ እና ውሳኔ ነው ። እንኳን ለዚህ አበቃችሁ።
እግዚአብሔር ይመስገን!
PLEASE REMEMBER OBBO BUNTI HE HAS GIVEN A GREAT SUPPORT TO THIS OUT COME. THE LAST 5 YEARS HE WAS PARTICIPATING , Haq ena Saq, Mehal Meda., and COR DAWIT UA-cam HE INVITED TO COME FORTH, EXPLAIN THE REALITY AND INVITE THEM TO COME TO NEGOTIATE THE BROTHERS IN HE FOREST "SHENE" HE MUST BE RECOGNIZED BY THE GOVERNMENT. I AM SO GLAD TO END IN THIS PEACEFUL WAY. PM IS THE GOD GIVEN LEADER , PLEASE DO NOT CONSIDER IT LIGHTLY.
ይቺ አስመሳይ አዳነች እባቤ ወድድሸም ጠላሽም ፋኖ ይሸንፋል ጨፍጫፊዋች ድድድድድልልልል ለጀግናው አማራ ፋኖ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢
እንዲሁ ከአማራ አማፅያን ጋር የሰላም ድርድር እንጠብቃለን
የውሸት ትግል የጀመረ አማራ የለም።
እውነት ነው ሽፍታ የትም አባቱ ላይደርሥ ሀገርና ህዝብን ያሠቃያል ብቻ 👌
አማራ የወጣው እራሱን ለማዳን የመኖር እና ያለመኖር ጥያቄ ጥፋ የባለ ህዝብ ነው ለዚህ ነው ድል ለአማራ ፋኖ
@@agdr895 የሽፍታ ሥብሥብ የአማራ ህዝብን አይወክልም ጋጠ ወጥ የዱር አውሬ ደሞ የአማራን ጨዋ ህዝብ ሊወክል ነው ለማያውቅልህ አውራ
@@ፍቅርለህዝቤ ሸፍታማ ማን እንደሆነ ይታወቃል አማራ ግን በግዜ ነቃ ድል ለአማራ ወኪል ፋኖ
እግዛብሔር ይመሰገን
እነዚህ ናቸው ንፁሀንን ሲያርድ የነበሩት ሲጀመር የብክፅግና ታጣቂወች ነበሩ እና ግዜው ሲደርሰ ተጠያቂ ከመሆን አታመልጡም
Bravo Senyi Negassa ❤❤
ፋኖ እያንዳንድሽን ዋጋ ያስከፍልሻል።ፋኖ በክንዱ ነፃነቱን ያውጃል።ፋኖ የሚዋጋበት ቅዱስ አላማ ስላለው በነፍጡ አላማውን ያሳካል።
My wife and I are working to support Ethiopia's development in ideas. I am a Geotechnical engineer, and my wife is a Structural engineer, both based in the Netherlands. Together, we are researching how Ethiopia's three major rivers can be utilized not only for irrigation but also as waterways for transporting goods to and from neighboring countries. Mainly Awash, Wabe Shebele and Baro. Who knows-maybe one day, Ethiopia's cargo could be transported not by trucks but by vessels all the way to Koka Dam from Red sea and South Sudan.
Thank you for your information and efforts with your Wife the development of Ethiopia. I am not engineer but as some one who always follow Ethiopian development , i was asking the possibility of using our rivers like awash for Transportation as you stated. What about the geographical constraints? The answers which i found was as if it is impossible. Please share me if there is real research and plausible research results. Thank you again.
This is an excellent initiative. Curious to learn more. Please connect a call for more
@malekseifert9909 Thank you Melak. Our research is still in the conceptual stage, and we have not yet conducted an environmental impact assessment. However, one thing is certain: the Netherlands has done an incredible job in managing water resources and building canals, which serves as an inspiring example for us.
@tadeledagne Thank you Tadele.
Our research is still in the conceptual stage, and we have not yet conducted an environmental impact assessment. However, one thing is certain: the Netherlands has done an incredible job in managing water resources and building canals, which serves as an inspiring example for us.
Our research is still in the conceptual stage, and we have not yet conducted an environmental impact assessment. However, one thing is certain: the Netherlands has done an incredible job in managing water resources and building canals, which serves as an inspiring example for us.
ጠላት አይኑ እያየ ጆሮው እየሰማ .... !
ምድር ድንዝ ድሩም አንድ ናቹ ድል ለኢትዩጺያን እዝብ
አይ ይች ሀገር በእናንተ እጅ ስትወድቅ ለማንኛውም የኢትዮጵያ ህዝብ በደንብ አውቋችሀል ስለዚህ ህዝብ ታግሎ ለፍርድ ትቀርባላችሁ
እግዝአብሔር ይመስገን 🇪🇹 ኢትዮጵያ ታሸንፋለች እልል ልልልል
አላህ ወደ ቀልባቹ ይመልሰው ሌላ ምንም አልልም አላህ ሰላሙን ያምጣልን
አሚን ይህን ጅምር እሥከ መጨረሻው ያዝልቅልን
እኛ ወንድማማቾች ነን በጣም ጥሩ ውሳኔ ነው የኦሮሞ ይዝብ ስቃይ ይበቃዋል በአማራ ህዝብ ስም የተደራጀው እራሱን ፋኖ ብሎ የሚጠራው የሸለፈታሞች ስብስብ ከዚህ ተምሮ ወደ ሰላም ይምጣ
ሸለፈታም ኪኪኪኪ አማራን ለማጥፋት ነበር የታቀደው ፋኖ ተወለደ ድል ለጀግናው ፋኖ
ትክክል የአማራን ጨዋ ህዝብ መደበቂያው አርጎ ይህ የሽፍታ ሥብሥብ አልመጣም ተለ መንግሥት ልዮ ኦፕሬሽን አርጎ እሚመጣውን በሠላም መቀበል እቢ ያለውን ደሞ ማፅዳት አለበት ህዝባችን ተሠቃየ
Good job Shimeles and Adanech and Jal Segni. This is what we like to see for the good of our people. Ethiopia is big enough to accomodate all of us.
ግም ለግ.....አሉ እረ ምን ጉድ ናችሁ የብፅግና እንጀራ እውር ያረጋችሁ።
Good job🎉🎉🎉
መልካቸው ይማሰላል😂
Glory to Jesues❤❤
ሠላም🎉❤ሠላም ❤🎉ሠላም ❤🎉
አቦ ይመቻቹ ሠላምን የመሠለ ነገር የለም
እነኝ ኢትዮጵያዊ አይደሉም ማደጋስካር ናቸው ወደ ሀገራቸው ይሂዱልን ( ብልጽግና)
በጣም ዲራማዉ ሲያምር፡ተልኮ ጨርሰዉ ተመለሱ
Setaseferu tekekele new arage sew bela nachewe
abichu super smart
This is what Ethiopia needs every body has one country which is called Ethiopia, Hope all the other groups soon join
Fano has done his job properly gus ወጠጥርርርርርርር!!!!!
ወንጀለኞችን ኦሮም ስለሆኑ ብቻ አቅፎ ይቀበላል ከነ ወንጀላቸው ንጹሀን አማሮች ግን በማንነታቸው ብቻ እየለዮ እስርቤት ያሰቃያሉ ይገደላሉ ይታረዳሉ
Waw very nice ❤❤
በጣም ያስፈራሉ መንግስቱም የነሱ ነው እግዚአብሔር ለታረዱት ንፁሀን ይፍረድ
ጀግናዋ አዳነች አበቤ ኑሪልን የስራ ሰው የድሀ እናት አስተዋይ ጀግና ሴት
Wow, YOU ARE REALLY THE CHILDREN OF ABAGEDAS. What an understanding of the tye reality?❤❤❤❤
Selam le hagere Ethiopia ❤
ድል ለአማራ ፋኖ
ልጁን ቀንበር አሸክም ለምኖ ያመጣው ሰላም ነው ያንተው ፅንፈኛ አለ አይደልንዴ የሀገር ሽማግሌዎችን አንበርክኮ ሚገል
😂😂😂😂 ምን አገናኝው ህልመኛ አንተ ሌላ ሀገር እነሱ ሌላ ሀገር መተ ለመውረር አላማ
@@abalimmuok ይች ሰልፍ ድራማ ናት ራሱpp ነው ያዘጋጀው ሲባል ነበር 😂😂😂😂
WOW! You smart alec, diaspora? ❤️ to see you in your dreams!
Nagaa biyyaa kenyaa fii❤❤❤❤
የአማራው ህዝብ ብቻ አይደለም የኦሮሞም ልጅ ብዙ ያልታወቀ በደልና ስቃይ ደርሶበታል ጢሪታቸውን አስራግፈዋል
Wawww Adis Film Temrkach.tektalu