Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

የተጫዋቾች የሜዳ ውጭ ህይወት - ደስታቸው፣ ሃዘናቸው፣ ቤተሰባዊ ህይወታቸው፣ ሙያዊ ትኩረታቸው ሁሉ ይዳሰስበታል።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лип 2023
  • #Mensur_Abdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #bisrat_sport #ብስራት_ስፖርት #MENSUR_ABDULKENI_OFF_THE_PITCH

КОМЕНТАРІ • 111

  • @geteneta6405
    @geteneta6405 Рік тому +15

    እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ የእግር ኳስ ስፖርት አፍቃሪ አንተን የመሰለ ፕሮፌሽናል ጋዜጠኛ ስላለን እድለኛም ደስተኛም ነኝ። ረጅም እድሜ ከስኬት ጋር ተመኘሁልህ።

  • @ThomasMoges-lp9qh
    @ThomasMoges-lp9qh Рік тому +2

    እንዴት የሚያሳዝን ታሪክ ነው ፈጣሪ ሙሉ ለሙሉ ይማረው መንሱሬ የእኛ ፍላጎት የምትረዳበት መንገድ አስደናቂ ነው ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @YounasAbdu-nd5rn
    @YounasAbdu-nd5rn Рік тому +1

    መንሱሬ በርታልን ስለምኖድህ

  • @balchayilak2282
    @balchayilak2282 Рік тому

    የእውነት በእውነት መንሱሬ አንተ ልከኛ ጋዜጠኛ ብቻ ሳትሆን ሙያውን የእውነት እንደምትኖርለት ከምትመርጠው የሰዋሰው አሰካክ ያስታውቃል መንሱሬ አንተ ትለያለህ ግሩም ነው 🙏🙏🙏

  • @addisfikru5644
    @addisfikru5644 Рік тому

    መንሱሬ ሌላም ታሪክ ልቀቅብን ቢያንስ በ የቀኑ አንዳንድ
    ነፍ አመት ኑርልን ትመቸኛለክ

  • @onelovetedotedo
    @onelovetedotedo Рік тому +1

    በርቺልኝ መንሱሬ ። ቴዳ ካዛንቺስ ነኝ

  • @tarikuaklilu562
    @tarikuaklilu562 Рік тому +1

    መንሱሬ የስፖርት ጋዜጠኞች ሜሲ ❤❤❤

  • @tsegayehailu2780
    @tsegayehailu2780 Рік тому +2

    World class journalist ❤ Mensur❤👌👌👌

  • @user-cm2oo2tn8z
    @user-cm2oo2tn8z Рік тому

    የሚገርም ታሪክ ነው መንሱሬ አንተ የሰጠን ፈጣሪ ይመስገን ❤

  • @birukfekadu4352
    @birukfekadu4352 Рік тому +2

    በጣም ሚገርም ታሪክ እንባዬ ነው የመጣው ብቻ እንኩውን ተረፈ እግዚአብሔር ይማረው ። ምርጥ አቀራረብ❤

  • @MandyBridgette-kd7qt
    @MandyBridgette-kd7qt 10 місяців тому

    Mensure really really Le sport gerinalism yetefetera sawu

  • @biniyamashagre8142
    @biniyamashagre8142 Рік тому

    This is my Mensur!!!

  • @DagmawitZewdu-jb8ce
    @DagmawitZewdu-jb8ce Рік тому

    የዴሊ አሊ አዲስ ቃለመጠይቅ ሰቷል ስለሱ ስራልን😘

  • @yohannskebede6278
    @yohannskebede6278 Рік тому

    መንሱሬ ✌️✌️✌️

  • @michaelhagos5991
    @michaelhagos5991 Рік тому +1

    You are Ethiopian 🇪🇹 #1

  • @abelteferi6191
    @abelteferi6191 Рік тому

    😢😢ማንም መጨረሻውን አያውቅም

  • @elu4825
    @elu4825 Рік тому +2

    Wow amazing channel

  • @utty3720
    @utty3720 Рік тому +1

    መንሱር አቀራረብህ እጂግ ደስ ይላል ቀጥልበት ፈጣሪ ጨርሶ ይማረዉ

  • @sintayewuashiber2005
    @sintayewuashiber2005 Рік тому

    ሚገርም ድምፅ መንሱር ምርጥ የእስፖርት ጋዜጠኛ ነክ

  • @Mubaaaaaaaaa
    @Mubaaaaaaaaa Рік тому +5

    መንሱር ለምንድነው የምወድክ የሆነ ቤተሰቤ ተመሰሎኞላቹ አንተና ወንድምክ ሁሴን የቆየሁ አዳማጭ ሰለሆንኩ መለኝ ከእትዬ ሰፖርት ጀምሮ ሰደት ላይ እናንተ ባትኖሩ🙏🙏

  • @abdrhmanmekiabdrhmanmeki3980

    እናመሰግናለን መንሱሬ👏👏

  • @user-HagosTikue123
    @user-HagosTikue123 Рік тому +1

    besmeam ትረካ እንደ ዛሬ መስጦኝ አያቅም❤🎉

  • @AbuuTek
    @AbuuTek Рік тому

    Wow just wow since 1994 im ur no 1 fan

  • @ashgenmosaronuh6437
    @ashgenmosaronuh6437 Рік тому +1

    Please do the same for the Slovenian & Atlanta star, Jucip Ilicic.🙏

  • @mebtuhilete9681
    @mebtuhilete9681 Рік тому

    መንሱር በጣም ግሩም በሚያምር አቀራረብ ነዉ ቀጥልበት❤

  • @mamidahomi1789
    @mamidahomi1789 Рік тому +1

    ሌላ የሚገርም ችሎታ! 👏👏

    • @ThomasMoges-lp9qh
      @ThomasMoges-lp9qh Рік тому

      እኔም አተራረኩ እንደትንተናው አስደናቂ ነው❤❤

  • @mebtuhilete9681
    @mebtuhilete9681 Рік тому

    መንሱር በጣም ግሩም በሚያምር አቀራረብ ነዉ ቀጥልበት❤ 3:42

  • @KiyaLove-wo7du
    @KiyaLove-wo7du Рік тому

    Wow mensur አንተ ባትኖር ምን እንሆን ነበር👏👏👏

  • @abumensurethiopia4831
    @abumensurethiopia4831 Рік тому

    ውደታየን የመጀመሪያ ልጀን መንሱር በማለት ስለገለፅኩልህ ሁሌምደስይለኛል።ኢንሻአላህእድሜሰቶህ ልጀምአለምንሲያስጠራ ትዘግባለህ

  • @AhmetJihad-ny5is
    @AhmetJihad-ny5is Рік тому

    Mensure betam naw yemwedik betamim nw imkatatalik sila kuas yalek tilq iwkat ina uwkat das yilengal Ethiopian Jem Beglin 😍😍

  • @yenatulij1221
    @yenatulij1221 Рік тому +1

    ምርጥ ትረካ እድሜህን ያርዝምልን ❤❤❤

  • @MosisaBayecha-ei5og
    @MosisaBayecha-ei5og Рік тому

    Hoo mensur wel come again long life m/A and your team mate

  • @tekletravel27
    @tekletravel27 Рік тому

    Authentic and a real model sport journalist.
    Love you so much!!

  • @Man-ho3yb
    @Man-ho3yb Рік тому +4

    ስፖርታዊ ገለፃ ሰታደርግ ጥልቅ ፍቅርና እውቀት እንዳለክ ስራዎችህ በደንብ ይናገራሉ !። ምክንያቱ ደግሞ የሚመስለኝ በአንድ እስፖርታዊ ጨዋታ (እግር ኳስ) ላይ ሰለምታተኩርና እውቀቴም ያ ነው ብለህ ማመን ነው ። ❤ በርታ !!!

  • @abiyotadmassu5704
    @abiyotadmassu5704 Рік тому

    አቦ ይመችህ ቢያሳዝንም ማወቃችን አይከፋም ግን ሃዘን የሃገራችን ይበቃናል እና እንዳታበዛብን የሆኑ የሚያዝናኑ ነገሮች ብታበዛ የሚል ሃሳብ ብለግስ !!!!!! ይመችህ

  • @solianaeskinder6535
    @solianaeskinder6535 Рік тому +1

    ሁሌም እከታተልሀለዉ የጨዋታ አቀራረብህና የፐሮግራምህ ጥራት ግን ሁሌም ያስገርመኛል በርቱ መንሱሬ። ግን የምባፔ የዝዉዉር ጉዳይ ከምን እንደደረሰ ብታሳዉቀን ደስ ይለኛል።10q

  • @MichaelMekonnen-ul4jc
    @MichaelMekonnen-ul4jc Рік тому

    መንሱር አንተ እግር ኳስ የምወድበት ምክንያት ነህ እና እባክህ ቀጥልበት በጣም ደስ የሚል አቀራረብ እና ትረካ ነው::

  • @rasbirukgirma8911
    @rasbirukgirma8911 Рік тому

    Your right i like it wow

  • @efremkassaye770
    @efremkassaye770 Рік тому

    ዋው መንሱሬ በየትኛው መሳጭና ውብ በሆነው ትረካ በኩል መጣህ ዋው ነው አቦ ይመችህ በርታልን

  • @aman7cr9239
    @aman7cr9239 Рік тому

    ኦ መንሱሬ ትችላለህ ጥሩ አቀራረብ ነው አትጥፋ ብዙ off the pitch እጠብቃለሁ

  • @zekariaslemmapele
    @zekariaslemmapele Рік тому

    መንሱሬ ያንተ ምስል በቪዲዮ ይሁንልን ::

  • @tewodroszerihun5157
    @tewodroszerihun5157 Рік тому

    Brother Mensur......i really respect you a lot

  • @AYC255
    @AYC255 Рік тому

    Mensure wel come le egrekuas besetesbu tasefelgenaleh

  • @user-pp9wh4lw3n
    @user-pp9wh4lw3n 11 місяців тому

    Wow

  • @user-xi9hv8fy5o
    @user-xi9hv8fy5o Рік тому +1

    ስለ ሜሲ የህይወት ታሪክ ይወራልን

  • @ermiasmesfin2878
    @ermiasmesfin2878 Рік тому

    ዋውድንቅ-አቀራረብ

  • @DawdDino
    @DawdDino Рік тому

    መንሱሬ የሚገርም ስራ ዋው እናመሰግናለን አለን እኛም🙏

    • @nahomabiyot7446
      @nahomabiyot7446 Рік тому

      መንሱሬ በርታልን ወንደማችን ለኛ ለ እግር ኳስ ወዳጆች አንተ ባትኖር ምን እንሆን ነበር ደግሞ ቶሎ ቶሎ ቪዲዮ ልቀቅ እናመሰግናለን

  • @ethiolove2697
    @ethiolove2697 Рік тому +1

    ❤❤❤❤

  • @desalegndarilo6508
    @desalegndarilo6508 Рік тому +1

    True history and nicely narrated ❤❤❤! Mensur J. you are amazing!

  • @birukfootball1
    @birukfootball1 Рік тому +1

    Welcome mensurye👏👍👍

  • @NuredinArsenal-jc9qe
    @NuredinArsenal-jc9qe Рік тому

    መንሱሬ ሌለምችሎታእንደለክየሰየሀበት አቀረረብ ቀጠይ የአርሰንቬንገርን እንድትሰረልን በአክብሮት እጠይቀለሁ አደረ እንደትረሠው

  • @tiktokethiopian3011
    @tiktokethiopian3011 Рік тому +1

    መንሱሬ ሁሌም አድነቅክ ነኝ ❤❤
    ረጅም ዓመት ኑርልኝኝኝኝኝኝ❤❤❤❤

  • @habtamul.belete516
    @habtamul.belete516 Рік тому

    ፈጣሪ ጨርሶ ይማረው🙏

  • @lijmayk2121
    @lijmayk2121 Рік тому

    መንሱሪ በርታ 🎉🎉🎉

  • @Ermi_youtube
    @Ermi_youtube Рік тому

    መንሱሬ ትለያለህ በርታ ባለህበት እንከተልሃለን እግርኳስን በፍቅር እንድወደዉ አድርገኸኛል በትንታኒዎችህ በእግርኳስ በእዉቀት እንድረዳዉ አርገኽኛል አሁን ደሞ በይበልጥ በትረካ መጣ ❤❤❤

  • @NuredinArsenal-jc9qe
    @NuredinArsenal-jc9qe Рік тому

    ሠለም መንሱሬ በርታልን እበክህን የቬንገርንብትሰረልን ❤

  • @ketematsegaye7289
    @ketematsegaye7289 Рік тому

    የሚገርም ዶክመንተሪ ነው ዕውነት ለመናገር fm ላይ የምታቀርበው አንዳንዴ ስልችት ነው ሚለኝ

  • @kemerabdulkedir-yq7nz
    @kemerabdulkedir-yq7nz Рік тому

    Betam des yilal mensure ante tilayale

  • @abelZerihun-ld2ye
    @abelZerihun-ld2ye Рік тому

    ኧረ ሌላም 👍👍👍👍👍👍👍

  • @seidsultan752
    @seidsultan752 Рік тому

    Bravo

  • @yonathan2895
    @yonathan2895 Рік тому

    Ine ka igir kuasi meda wuchi yalaun yetachwachoch life style tragedy history betam naw dasi yemilagn Sila brazilawi garinncha yesrahaw program lane ka hulum andegna naw...Bazi UA-cam channel indazi masachi tarikochin silamitakarbilin misgana kawodiu ladarsilih wodalau

  • @gscoud8613
    @gscoud8613 Рік тому

    Really amazing
    Vivaaaa/vamos Mensureeee

  • @baligodana1685
    @baligodana1685 Рік тому

    Amazing wawo ❤❤❤❤❤❤

  • @kezihmkezyam43
    @kezihmkezyam43 Рік тому

    👌

  • @footballkingtube4917
    @footballkingtube4917 Рік тому

    Mensur betam nw yemwedh gn lemndnew Tg lay melkek yakomkew

  • @kasahunewalekasahunwale-fd7ni

    ያምራል

  • @biruktube
    @biruktube Рік тому

    እግር ኳስ በእውቀት ዋው

  • @SadikAhmedinMohammed-lu2di
    @SadikAhmedinMohammed-lu2di Рік тому

    መንሱሬ ፕሮግራምህ በጣም ይመቸኛል ጠዋት ጠዋት ሁሌም አንተ እየሰማሁ ነው ስራዬ ምጀምረው እኔ የአርሰናል ደጋፊ ነኝ የራይዝ ዝውውር ለምን ኦፊሻል እስከሚሆነ ቆየ?ከዚ በፊት ቸልሲ እየተጫወቱ የነበሩት ራሚሬዝ እና ኦስካር የት ደረሱ?

  • @biniamtamrat6074
    @biniamtamrat6074 Рік тому

  • @yesufyesuf2952
    @yesufyesuf2952 Рік тому

    Back grownd yastelal

  • @yenegetmekuriaw7641
    @yenegetmekuriaw7641 Рік тому

    ❤❤

  • @edentadele7924
    @edentadele7924 Рік тому

    Please Mensur, Would post Robert Enke and Adriano Leiter off pitch story. Is for the second time am asking for it
    With Regards

    • @edentadele7924
      @edentadele7924 Рік тому

      I hope you will reply me as soon as possible.

  • @mimishaadmasu5956
    @mimishaadmasu5956 Рік тому

    Very interesting, Mensure thanks

  • @lijmikeee8689
    @lijmikeee8689 Рік тому

    Wow 👏

  • @HhHhh-ge5pt
    @HhHhh-ge5pt Рік тому

    👍👍👍👍

  • @Hemdumifta-sz9bk
    @Hemdumifta-sz9bk Рік тому

    Mensure betam new mwedh 😍😍😍😍

  • @dawitgeletaw9767
    @dawitgeletaw9767 Рік тому

    Mensure teleyalehh..........

  • @Yadtess
    @Yadtess Рік тому +1

    መንሱሬ ለምን በቪዲዮ አትቀርብልንም

  • @zerihunbekele
    @zerihunbekele Рік тому

    hi mensur! nice start

  • @user-eo3oj8zo2l
    @user-eo3oj8zo2l 11 місяців тому

    men largeh ewedehalehu

  • @bonsafiro2958
    @bonsafiro2958 Рік тому

    Am 615th subscriber for this channel mensure

  • @henokseleshi8526
    @henokseleshi8526 Рік тому

    May God help him 🤲

  • @samson8208
    @samson8208 Рік тому

    መንሱሬ እዚም መተናል ታሪኩም ተመችቶኛል ተሎ ተሎ ልቀቅልን 😊

  • @yonasgebrie421
    @yonasgebrie421 Рік тому

    😢😢

  • @natnaelmasresha9215
    @natnaelmasresha9215 Рік тому

    አቦ መንሱሬ ትለያለህ፣

  • @In-Him
    @In-Him Рік тому

    Mensurachin

  • @riyad-ee5sg1sq1i
    @riyad-ee5sg1sq1i Рік тому

    መንሱሬ አልተጠቀምከውም እኮ ጭቅላትህን

  • @abdrhmanmekiabdrhmanmeki3980

    መንሱሬ እየጀመርክ የምታቆመዉ ነገር አለ እባክህ ይሄን እንዳታቆም በቴሌግራም ተመሳሳይ አይነት ፕሮግራም ጀምረህ አቁመሀል ይቀጥል እንላለን።በተረፈ የነ ኤሪክ ቤላሚን ኢማኑኤል ኤቦይ የመሳሰሉ ታሪኮችን እንጠብቃለን

  • @saidmohammed-sz2dj
    @saidmohammed-sz2dj Рік тому

    Mensur andebet retu nk hulem 1gank

  • @nahomabiyot7446
    @nahomabiyot7446 Рік тому

    መንሱሬ በርታልን ወንደማችን ለኛ ለ እግር ኳስ ወዳጆች አንተ ባትኖር ምን እንሆን ነበር ደግሞ ቶሎ ቶሎ ቪዲዮ ልቀቅ እናመሰግናለን

  • @benyamalemayhu7205
    @benyamalemayhu7205 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmanuelZemede-ib4hi
    @AmanuelZemede-ib4hi Рік тому +1

    መንሱሬ የአንተ ምስል የሚታይበት ቪዲዮ ብትሰራልን ።

  • @seidhussein4207
    @seidhussein4207 Рік тому

    ምንም አልገባኝም የሆነ የሀይማኖት መምህር ነው የመስለከኝ

  • @abdulfetahkieran
    @abdulfetahkieran Рік тому

    First
    Mensuree hi መልስልኝ

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 Рік тому

    Lyu behone ena aszagn tarikna asdesach yehonewn bemiyasdestna dnq aqerareb behone hunata neaw yaqerbkew!!!!!

  • @esayasbeyene3083
    @esayasbeyene3083 Рік тому

    ❤🎉

  • @ErmeAmde
    @ErmeAmde Рік тому

    መንሱሬ ትለያለህ

  • @antenehgeremew9314
    @antenehgeremew9314 Рік тому

    Measure sheger

  • @kiru2127
    @kiru2127 Рік тому

    it is sad🥲😭

  • @abeltamiru3406
    @abeltamiru3406 Рік тому

    እስቲ መንሱሬ የ ስፖርቱ እሸቱ ሁንብን ???