በእግር ኳስ ዝና ሞትን ያመለጠው ሩዋንዳዊ አሰቃቂ ታሪክ ። | Eric Eugène Murangwa | Rwanda | ክፍል 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 77

  • @freetalk-uc9bi
    @freetalk-uc9bi Рік тому +2

    መንሱሬ በሬድዮ የምናገኝህን ያህል በዩቲዩብም ማየት እና ለየት ያሉ ይዘት ያላቸውን ፕሮግራሞችህን ማጣጣም እንፈልጋለን። ህይወት አጭር ናት እና አንተም እኛም ባለችን እድሜ ማጣጣም እንፈልጋለን።
    ከሀይ ስኩል 10ኛ ክፍል እያለሁ ጀምሮ እስከ ዛሬ የስራ ሰው የሆንኩበት ወቅት እያደመጥኩህ ነው። የህይወት ዘመን አድናቂህ ነኝ። ብዙ በዙሪያዬ ያሉ ሰዎችም እንደዚሁ በየቀኑ አንተን ለመስማት የሚጓጉ ወጣት አድማጮች ናቸው።
    የምንወድህን ያህል ፕሮግራሞችህ በዝተው መርካት እንፈልጋለን። መልካም የስራ ዘመን እና መልካም እድል👍

  • @SemeruMubeyin
    @SemeruMubeyin Рік тому +1

    በጣም ይገርማል መንሱሬ እናመሰግናለን ሚገርመው ነገር እኛ ኢትዮጵያዊያን ግን ከዚም የዘረኝነት ጦርነት መማር አለመቻላችን ነው

  • @Amanule
    @Amanule Рік тому +7

    መንሱሬ የሚያምር አቀራረብ መንሱርዬ በርታልን

  • @DawdDino
    @DawdDino Рік тому

    መንሱሬ አለን ሁሌም

  • @ABDLHAKNESRU-j4z
    @ABDLHAKNESRU-j4z Рік тому

    ዋው ምን አይነት ትረካ ነው

  • @mededhamedala1465
    @mededhamedala1465 Рік тому

    Mensure arif nw adamchewalaw barta enodhalan❤❤❤❤❤❤❤

  • @nahomeskinder6943
    @nahomeskinder6943 Рік тому

    ባስቸኪይ ቀጣይ ክፍልን አሰማን

  • @adamualbacew6738
    @adamualbacew6738 Рік тому

    መንሱር የምታቀርበው የስፖርት ታሪክ በጣም መሳጭና ልብን ስቃይም ጭምር ከልብና በተመስጦ እከታተላለሁ። መንሱር የምታቀርባቸው ታሪኳች በመፅሐፍ አትመው ለአንባቢዎች ቢቀርብ ወንድማዊ ምክሩን እለግሳለሁ። መንሱር ሰላም አና እረጅም ዕድሜ እመኝልሃለሁ። አዳሙ ከ5ተኛ ፖሊስ ጣቢያው አካባቢ

  • @YawalasatBata-mv8yb
    @YawalasatBata-mv8yb Рік тому

    አየ መንስሬ እግር ካስ ምን አይነት የሄወታችን መሰረት እንደወነ ማወቅ አለብን ስለዚ አተን ሰጠን አንድ ቀን ያልገባቸው ሰዎች ወዳንተ መተው እጅ የነሳሉ የይቅርታም ድምፅ ያሰማሉ

  • @esantostube299
    @esantostube299 Рік тому

    ቀጣይ መንሱሬ

  • @abenezeralemayehu9454
    @abenezeralemayehu9454 Рік тому

    ግሩም የሆነ ዘገባ መንሱሬ 1st

  • @Samibamare
    @Samibamare Рік тому

    ይሄ ምርጥ ቻናል ነው መንሱሬ ይቀጥል እኛም like እና share እያደረግን እናግዘው

  • @Aberostube3222
    @Aberostube3222 Рік тому +1

    መንሱሬ ግሩም ትረካ ነው👌

  • @yonehndekea
    @yonehndekea Рік тому +1

    Mensur legnam mechachalun yetan ehun egna menlaynan???

  • @ashenafitamrat8402
    @ashenafitamrat8402 Рік тому

    ዋ ው መንሱሬ

  • @milkiasabraham5617
    @milkiasabraham5617 Рік тому

    መንሱሬ እባክህ ክፍል 2 ልቀቅልን

  • @yonasabrham9956
    @yonasabrham9956 Рік тому +4

    መንሱሬ ቀጣይ ክፍል ልቀቅልን

  • @yayabuna12
    @yayabuna12 Рік тому +2

    Hotel Rwanda የሚለው ፊልም ስለዚህ ጭፍጨፋ ብዙ አሳይቶናል .... ቀጣዩን እንጠብቃለን መንሱሬ🙌

  • @fedluseffa8911
    @fedluseffa8911 Рік тому

    Mensur, betam Des yemil ena astemari tarik new, ketatun kifl likeklin

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 Рік тому +2

    ልብ አንጠልጣይ ነው የሩዋዳ ታሪክ አገሬ ላይ የሚሸተኝ ነገር ነው

  • @MohammedNesru-q1t
    @MohammedNesru-q1t Рік тому

    አሳዛኝ ትረካ

  • @Hfcfrdxxhjnbv
    @Hfcfrdxxhjnbv Рік тому

    ቶሎ ቶሎ ልቀቅ❤

  • @GemeKo-j6h
    @GemeKo-j6h Рік тому

    Ara qaxay mensure

  • @SamuelBelay-pf9ye
    @SamuelBelay-pf9ye Рік тому

    Mensure reat thanks. Arif nw gn akerarebu free talk bihon betam Arif nw

  • @brhaneyemane
    @brhaneyemane Рік тому

    Wawww monsur

  • @asedinsa2167
    @asedinsa2167 Рік тому

    Mansure part 2 plese

  • @DadoMamo-dq2bd
    @DadoMamo-dq2bd Рік тому +1

    ሰላም መንሱር አሪፍ አቀራረብ ነው ከአመታት በፊት ባለተመቸ ሁኔታ ያደመጥኩት ፕሮግራም የአልጄሪያና ጀርመን ጨዋታን በድጋሚ ለመስማት እጓጓለሁ እባክህ

  • @Samibamare
    @Samibamare Рік тому +1

    መንሱር ቀጣዮ ክፍል ሳይዘገይ ይቀጥል እንጂ

  • @BibishaSaliba
    @BibishaSaliba Рік тому

    Wow it's fantastic

  • @yaleletbelete3647
    @yaleletbelete3647 Рік тому

    መንሱሬ በጣም ደስ ይላል ግን አትቆራርጠዉ

  • @abdulhamidmahmud2027
    @abdulhamidmahmud2027 Рік тому

    Mensure bertalin

  • @burhanawelhusein4117
    @burhanawelhusein4117 Рік тому +4

    Welcome mesure big respect ✊

  • @johnfigo2769
    @johnfigo2769 Рік тому

    Sayselechen next part lkekelen.

  • @Xan9377
    @Xan9377 Рік тому

    መንሱሬ ክፍል ሁለት መቼ ትጭናላችሁ! Thank you!!

  • @HamzaAbas-g9c
    @HamzaAbas-g9c Рік тому +1

    er mensura next part be fast tolo lekeklne

  • @Aberostube3222
    @Aberostube3222 Рік тому

    ይቀጥል...

  • @kaildfuad6102
    @kaildfuad6102 Рік тому

    👌👌

  • @terubari-mr3zh
    @terubari-mr3zh Рік тому

  • @Hayder-dq1hj
    @Hayder-dq1hj Рік тому

    እረ መንሱሪ ክፍል ሁለት

  • @yonasgebrie421
    @yonasgebrie421 Рік тому +1

    መንሱሬ ይሄንን ቻናል ወደነዎል ቀጥልበት❤❤❤

  • @tatekwamisho1661
    @tatekwamisho1661 Рік тому

    Next part please

  • @tube3447
    @tube3447 Рік тому

    Ere #2 koyeee

  • @yaleletbelete3647
    @yaleletbelete3647 Рік тому

    Mensure batakurtew des ylenal

  • @KalGebeyehu-ev4zg
    @KalGebeyehu-ev4zg Рік тому

    ሰላም መንሱሬ መልክቶች ትንሽ አጠር አጠር እያሉ ነው እንጂ በጣም ቆንጆ አቀራረብ ነወ

  • @houseofmoviestrailer23m61
    @houseofmoviestrailer23m61 Рік тому

    Muluwn chanew man ....yamral demo wedenewal ❤❤❤

  • @ddj6269
    @ddj6269 Рік тому +1

    If you don’t share it almost a week that’s not make sense. The next part two I mean I love you, but.????

  • @BibishaSaliba
    @BibishaSaliba Рік тому

    Part 2

  • @SabikadbiuberSabikAdbiuber
    @SabikadbiuberSabikAdbiuber Рік тому

    ❤❤❤love 🎉🎉

  • @absalatnoah4845
    @absalatnoah4845 Рік тому

    በትግራይ ህዝብ ላይ የደረሰ አሰቃቂ ጭፍጨፋ በተለይ በአማራ እና በሻዕብያ የሩዋንዳ አይነት አሰቃቂ ነው።

  • @Lionelmessi-n6v
    @Lionelmessi-n6v Рік тому

    Mensure ate tleyale

  • @ashenafiketema2515
    @ashenafiketema2515 Рік тому

    ክፍል 2

  • @bettytube2
    @bettytube2 Рік тому

    ፊትህ ላይ በማንነቱ የሚገደሉ የሚሰደዱ ብለውም ቤት ንብረታቸው የሚፈርስበት አገር ተቀምጠ ባለታሪኮቹ ረሰተው የሚኖሩበት ስታወራ አታፍርም

  • @susanzewge6608
    @susanzewge6608 Рік тому

    Black earth rising …reminds this 😢😢

  • @ETHIOFUNNY-yx4nv
    @ETHIOFUNNY-yx4nv Рік тому

    ክፍል 2 የታለ?

  • @mulukensolomon5923
    @mulukensolomon5923 Рік тому

    ere mn aynet aguwagi bota new yaqomkew

  • @ashenafiketema2515
    @ashenafiketema2515 Рік тому +2

    ግሩም ፕሮግራም ........ቀጣይ ክፍል

  • @NamrudNaye-ds7sy
    @NamrudNaye-ds7sy Рік тому +1

    ሳልሞት ፓርት 2😭😭

  • @TeferaGebeyehu-rm9ve
    @TeferaGebeyehu-rm9ve Рік тому

    በትረካህ ኢንተርሀሞይ "የቱትሲ ሚሊሺያ" ብለህ ነው፣ የሁቱ ሚሊሺያ በሚል ይስተካከል።

  • @ddj6269
    @ddj6269 Рік тому +1

    Finish story I’m waiting like almost a week the next one but you never shared. Saw is not make sense.

  • @halidmix969
    @halidmix969 Рік тому

    😢😢waw dess mil akerareb ricpect

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 Рік тому

    ቀጣይ ፣

  • @halidmix969
    @halidmix969 Рік тому

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @feysalmohamed3767
    @feysalmohamed3767 Рік тому

    Ere mensure qetay

  • @AnteyeMehammed-bj4xo
    @AnteyeMehammed-bj4xo Рік тому

    መንሱሬ ምነው ብዙ ጊዜ ብፅፍልክም አትመልስም
    አንተነህ መሀመድ ነኝ ከአፋር አዋሽ ከአማቾችክ አገር

  • @Hanifa-b6z
    @Hanifa-b6z Рік тому

    መንሱሬ በርታልኝ እኔምለው ዩትዪቡ ላይ ከታየ በኋላ ለምን ቴሌግራም ላይ ኦድዬ ለምን አይለቀቅም?ከቻልክ እባክህ?

  • @nehm7
    @nehm7 Рік тому

    mndnw 11 ken mulu tbkn enkwan mnm atlkm ay mensur

  • @Aberostube3222
    @Aberostube3222 Рік тому

    የሩዋንዳውን የዘር ፍጅት ስሰማ ሀገሬ ከየት ወደየት እላለሁ🤔

  • @biksol1928
    @biksol1928 Рік тому

    ይሄ ነገር ቆመ እንዴ አዲሱ ቻናል መንሱሬ

  • @saraararsa4401
    @saraararsa4401 Рік тому

    ቀጣዩ ለመቼ ነው ????

  • @AddisTeshome-p6e
    @AddisTeshome-p6e Рік тому

    መንሱሬ ከልቤ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏22222 please

  • @BahrainNasre
    @BahrainNasre Рік тому

    😢😢😢😢አራ ቀአጠይ

  • @Jano.kk79
    @Jano.kk79 Рік тому

    የዘር ፓለቲካ አስከፊ ገፅታ

  • @ahmedabraraw9057
    @ahmedabraraw9057 Рік тому

    ያልተቋጨ ታሪክ ነው ያቀረብከው

  • @AnteyeMehammed-bj4xo
    @AnteyeMehammed-bj4xo Рік тому +1

    መንሱሬ ምነው ብዙ ጊዜ ብፅፍልክም አትመልስም
    አንተነህ መሀመድ ነኝ ከአፋር አዋሽ ከአማቾችክ አገር

  • @amanueltesfa9293
    @amanueltesfa9293 Рік тому

    Part 2

  • @AnteyeMehammed-bj4xo
    @AnteyeMehammed-bj4xo Рік тому

    መንሱሬ ምነው ብዙ ጊዜ ብፅፍልክም አትመልስም
    አንተነህ መሀመድ ነኝ ከአፋር አዋሽ ከአማቾችክ አገር