MENSUR ABDULKENI OFF-THE-PITCH
MENSUR ABDULKENI OFF-THE-PITCH
  • 17
  • 498 394

Відео

ያ የህይወቱ መከረኛ ወቅት። | Rio Ferdinand | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
Переглядів 48 тис.10 місяців тому
#Mensur_Abdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #bisrat_sport #ብስራት_ስፖርት #MENSUR_ABDULKENI_OFF_THE-PITCH
ዘራፊው ማነው? በቴክኖሎጅ የታገዘ ጥበቃ ያላቆመው ወንጀል። | Mensur Abdulkeni | መንሱር አብዱልቀኒ
Переглядів 82 тис.11 місяців тому
#Mensur_Abdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #bisrat_sport #ብስራት_ስፖርት #MENSUR_ABDULKENI_OFF_THE-PITCH
የአርቴታ ፍቅር፣ ቤተሰብ፣ ፋሽን ሙያተኝነት። | Mikel Arteta |
Переглядів 52 тис.11 місяців тому
#Mensur_Abdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #bisrat_sport #ብስራት_ስፖርት #MENSUR_ABDULKENI_OFF_THE-PITCH
ገንዘብ እንደ ዝናብ የሚዘንብበት ዝውውር። | Neymar |
Переглядів 24 тис.Рік тому
#Mensur_Abdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #bisrat_sport #ብስራት_ስፖርት #MENSUR_ABDULKENI_OFF_THE-PITCH
በእግር ኳስ ዝና ሞትን ያመለጠው ሩዋንዳዊ አሰቃቂ ታሪክ። | Eric Eugène Murangwa | Rwanda | ክፍል 2
Переглядів 9 тис.Рік тому
#Mensur_Abdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #bisrat_sport #ብስራት_ስፖርት #MENSUR_ABDULKENI_OFF_THE-PITCH
በእግር ኳስ ዝና ሞትን ያመለጠው ሩዋንዳዊ አሰቃቂ ታሪክ ። | Eric Eugène Murangwa | Rwanda | ክፍል 1
Переглядів 16 тис.Рік тому
#Mensur_Abdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #bisrat_sport #ብስራት_ስፖርት #MENSUR_ABDULKENI_OFF_THE_PITCH
የዩክሬን ሰቆቃ | Andriy Shevchenko | MENSUR ABDULKENI OFF THE-PITCH | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
Переглядів 25 тис.Рік тому
#Mensur_Abdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #bisrat_sport #ብስራት_ስፖርት #MENSUR_ABDULKENI_OFF_THE_PITCH
የተጫዋቾች የሜዳ ውጭ ህይወት - ደስታቸው፣ ሃዘናቸው፣ ቤተሰባዊ ህይወታቸው፣ ሙያዊ ትኩረታቸው ሁሉ ይዳሰስበታል።
Переглядів 30 тис.Рік тому
የተጫዋቾች የሜዳ ውጭ ህይወት - ደስታቸው፣ ሃዘናቸው፣ ቤተሰባዊ ህይወታቸው፣ ሙያዊ ትኩረታቸው ሁሉ ይዳሰስበታል።
MENSUR ABDULKENI OFF-THE-PITCH | Mensur Abdulkeni | መንሱር አብዱልቀኒ
Переглядів 30 тис.Рік тому
MENSUR ABDULKENI OFF-THE-PITCH | Mensur Abdulkeni | መንሱር አብዱልቀኒ

КОМЕНТАРІ

  • @MusaShabedin
    @MusaShabedin 3 дні тому

    መንሱሬ ከማን ሲቲ የተነጋገረው ሊዊዝ ዲያዝ ምን አዲስ ነገር አለ❤

  • @ahmedkafuad7360
    @ahmedkafuad7360 19 днів тому

    Edan hazard 💙 is always our hero

  • @lamilamessa5445
    @lamilamessa5445 24 дні тому

    Pogba

  • @ChonbeDaniel
    @ChonbeDaniel Місяць тому

    መንቸ ደመ ነዉ ከሀሳ ከአይጋ ሰፈሪ ቾንበ ነኚ

  • @user-fn2qm7tb7g
    @user-fn2qm7tb7g Місяць тому

    አረ ትለያለህ አንተስ አቤት ድምፅ❤❤❤

  • @BetwHabta
    @BetwHabta 2 місяці тому

    የተሰራበት ፋውል ብዛት 1030ነው

  • @BetwHabta
    @BetwHabta 2 місяці тому

    የተሰራበት ፋውል ብዛት 1030ነው

  • @BetwHabta
    @BetwHabta 2 місяці тому

    አዛርድ ህግሊዝ ውስጥ በተጫወተበት ግዜ የተደረገበት የታክል የጉዳት ብዛት 1030/ነው

  • @milkeyasgorfu1004
    @milkeyasgorfu1004 2 місяці тому

    ውድ መንሱር አብዱልቀኒ , ሰላምታዬ እጅግ ታላቅ ነው ነገሬ ይህ ነው :- አንድ ወጣት የሃያ አመት ታዳጊ በማደጎ ወደ ፈረንሳይ ከዛሬ 17 ዓመት በፊት አሳዳጊ ወላጆቹ ከወሰዱት በኋላ በዚህ ሰዓት የሃያኛውን የልደት በዓሉን ለማክበር እንዲሁም የስጋ እህትና ወንድሞቹን ለማግኘት ዳግም ወደ ኢትዮጵያ ተመልሶም መጥቷል ። ይህ ታዳጊ እግር ኳስን በሚኖርበት ፈረንሣይ ለአንድ ክለብ ባልሳሳት ( remis 3rd division) እየተጫወተ ይገኛል ። ስሙም Samson Lamour ይባላል ። ያው የቋንቋ ችግር ስላለ እባክህ እስከ ዓርብ ባለው ጊዜ በማለዳው ስራ ማብቂያ በኋላ ለጥቂት ደቂቃዎች ብናገኝህ ብለን እጅግ ተስፋ አድርገናልና እባክህ ይሁንታህን እንጠብቃለን ። ብዙ ተስፋ አድርጓል ። አመሰግናለሁ ።

  • @koryguilfoyle6198
    @koryguilfoyle6198 2 місяці тому

    Promo_SM 😁

  • @dagmawittadele3933
    @dagmawittadele3933 3 місяці тому

    Please mensur keep you promise it has been months waiting for the other part narration

  • @adu-fk1ue
    @adu-fk1ue 3 місяці тому

    100% ልንገራችሁ ሲቲ ዋንጫ ለመውሰድ 10 ሰዓት ቀረው እየመጣነው ዋንጫ ለመውሰድ

  • @bniyameteshome
    @bniyameteshome 4 місяці тому

    ስለ ቶትንሀሐም

  • @user-nh3ki9fs7y
    @user-nh3ki9fs7y 4 місяці тому

    😂

  • @engilyas44
    @engilyas44 4 місяці тому

    ፐሌ ያስቆጠራቸው ግቦች እንደሰማነው መዋጥ ነው

  • @user-vc4lh8jn9s
    @user-vc4lh8jn9s 4 місяці тому

    ምንእንደምልህ ባላውቅም እዉኔት አልሐሌዉ የምተካ ይኖር ይሆን ? ልኔ ሁሌም አንቴ እትዮጽጵያዊዉ ዱር ብየሀሌዉ መሱር።

  • @user-jw6cb2le5k
    @user-jw6cb2le5k 4 місяці тому

    መሱሬ እግዚአብሔር ይማርህ

  • @sam846
    @sam846 4 місяці тому

    የብራዚል ጥቁር ተጫዋቾች ናቸው ብዙ ጊዜ ከዚህ አዙሪት የማይወጡት

  • @jemalbr4687
    @jemalbr4687 4 місяці тому

    Idle mind is devils workshop

  • @SinshawBirhanu
    @SinshawBirhanu 4 місяці тому

    please mensure say something about adrino

  • @Robelsoimon
    @Robelsoimon 5 місяців тому

    መንሱራችን ብራዚሎች ጭፈራ ይወዳሉ ሁሉም ኣሉ ኣንዳንዴ ራሳቸው ጠብቀው ሚጋዙ እኔ የ ብርዚሎች ኣድናቂ ነኝ ግን በ ስነምግባራቸው ኣለወዳቸውም ይበልጥ ኣርጀንቲናዎች ደስ ይሉኛል በ ስነ ምግባራቸ ቡዙ ጣጣ ሚያመጣባቸው የ ሴት ኣስገድዶ መድፈር ኣይሰማም፡ከ ኣርጄንቲና ትንሽ ለይት ሚል የነበረው ነብሱ ይማረው ፈጣሪ ዲጎ ኣርማንዶ ማራዶና ነው ።እነ ባቲስቱታ፡ካርሎስ ቴቬዝ፡መሲ፡ዲ ማርያ፡ሌሎች ኣይተናል ባለውፈው 30 ኣመታት ግን ስነ ስርኣት ኣላቸው ኣርጀንቲናዎች በተለይ ለ ሊዮ ሜሲ ያለኝ ክብር መግለጽ እወዳለሁ፡በቃ በ ሜዳ ብቻ ሳይሆን የ ልጅነት ፍቅረኛው እስከ ትዳር ዘልቆ ልጆች ኣፍርቶ የ ኣለናማችን ምርጥ ልጅ ተብሎ ማየታችን ሊመሰገን ይገባል ያው እግዚኣብሔር ከፈቀደው ሊዮ ሜሲ እዚሁ ቶሮንቶ ካናዳ ከ ማያሚ ክለቡ ሱዋሬዝን ኣስከትሎ ቶሮንቶ ክለብ ሊገጥም ስለ ሚነጣ ሊዮ ሜሲ ስትድዮም ገብቼ በ ኣይኔ ለማየት ጋጉቻለሁ፡የዛ ጊዜ ሰው ይበለን።

  • @fikrumenaga2438
    @fikrumenaga2438 5 місяців тому

    ፔሌን ከዳኒ አልቨስና ሮቢንዮ ጋር ማመሳሰል ትክክል አይደለም:: በተለይ ዳኒ አልቨስ በሽምግልና ግዜው እንደዚህ አይነት ቅሌት ውስጥ መግባቱ በጣም ያሳፍራል:: በአጠቃላይ ብራዚሎች የእግር ኳስ ችሎታ አላቸው ግን ደሞ ብዙ አመት በትልቅ ደረጃ ለመጫወት የሚያስችል እራሳቸውን የመጠበቅ ብቃት የላቸውም::

    • @fikrumenaga2438
      @fikrumenaga2438 4 місяці тому

      ምንም የፈረድኩት ነገር የለም ዳኛ ስላልሆንኩ:: አንተም የሚመስልህን በነፃነት መፃፍ ትችላለህ ጊዜህን ሌሎችን በመሳደብ ከማጥፋት:: social media አጠቃቀሙን በፍፁም ካልተረዱት አንዱ አንተ መሆንህን አሳበቅህ:: get a life!

  • @BefeKassa-gs4el
    @BefeKassa-gs4el 5 місяців тому

    መንሱሬ ለምንድነዉ ብስራት fm በ app ማይሰራዉ እስቲ ሚሰራበት app ካለ ጠቁመን

    • @abelgetaneh7152
      @abelgetaneh7152 5 місяців тому

      ከUA-cam የተለየ ነገር የለም ወይስ ለማስታወቂያው ነው

    • @biruktizazu2
      @biruktizazu2 5 місяців тому

      Ethiopian Tv and FM የሚል App አለ።እሱን ጫንና ተጠቀም።እንዳላሳስትህ በማለት ይህንን ከመፃፌ በፊት እንደሚሰራ አረጋግጫለሁ።የእግርኳስ ቻናሎች አሉት DSTVን ጨምሮ። ሬዲዮም ሸገርን ጨምሮ ሁሉም አሉ።

  • @mimishaadmasu5956
    @mimishaadmasu5956 5 місяців тому

    Great respect for you both 🙏

  • @user-mohammed858
    @user-mohammed858 5 місяців тому

    ያሳዝናል😢

  • @user-sb4ks2bc4f
    @user-sb4ks2bc4f 5 місяців тому

    መንሱር አመሰግናለሁ❤

  • @user-oc3dm6fv9i
    @user-oc3dm6fv9i 5 місяців тому

    እኔ የምለው መንሱሬ ብራዚሎች ምንድነው እንደዚ የህይወት መስመራቸውን የማያስተካክሉት ከድሮዎቹ ውጪ የአሁኖቹ ብራዚላውያን ኔይማር ኩቲንሆ አንቶኒ .. ወደነ ቪኒና ማርቲኔሊ እንዳይጋባ ብቻ እፈራለው ጸጥ ብለው ማደግን ለምን እንደማይመርጡ አይገባኝም

  • @EliasNani-xk5hy
    @EliasNani-xk5hy 5 місяців тому

    Selam selam endete nachu ye kegn fule back len yemngezem mertu gari nevil

  • @yohannestesfay9805
    @yohannestesfay9805 5 місяців тому

    ዳኒ አልቤስ ከካፉ ቦሀላ በቦታው የነገሰ ኮኮብ የሆነነው ግን ያሳዝናል

  • @HailuReda-e
    @HailuReda-e 5 місяців тому

    Please ye mendy sraln.

  • @berhansebhat578
    @berhansebhat578 5 місяців тому

    Dani Alves 'El Loco' the greatest right back this world has ever saw !

    • @danimihretu5515
      @danimihretu5515 5 місяців тому

      This world has ever seen ነው የሚባለው

  • @AhmedRedwan-lk5id
    @AhmedRedwan-lk5id 5 місяців тому

    Mensure pls ebakeh qexay y citywen Benjamin Mendy seralen???🙏🙏🙏

  • @kefyalewayele1252
    @kefyalewayele1252 5 місяців тому

    ሴቶቹ እንዴት ነው ሚያረጋቸው

  • @EmranRedwan
    @EmranRedwan 5 місяців тому

    Ye b mendis ataym

  • @fikrumenaga2438
    @fikrumenaga2438 5 місяців тому

    ጥጋብና ከአቅም በላይ አልኮል/ኮኬን መጨረሻው ቅሌት ነው:: የብርዚል ተጫዋቾች እርግማን አለባቸው መጨረሻቸው ብዙም አያምርም:: 3:02

  • @isakgebregorgis1778
    @isakgebregorgis1778 5 місяців тому

    Probation ነዉ ሚባለው

  • @jilalujemal8906
    @jilalujemal8906 5 місяців тому

    ያፈለገ ብያፈቅራት ያመጠጥ መጨረሻው እሄ ነዉ

  • @user-jc8gh7ru1h
    @user-jc8gh7ru1h 6 місяців тому

    Those who follow u are illiterates they need to know about football. You are R. M PR shame on you. Learn from Alazar Asgedom

  • @user-jc8gh7ru1h
    @user-jc8gh7ru1h 6 місяців тому

    Ur time is up Football is not only EPR once ur mentor(Abiy T. M) told u

  • @kaytayofficial1276
    @kaytayofficial1276 6 місяців тому

    መንሱሬ ይመስለኛል አንተ ጋ ለመተዋወቅ ይሄኛው ነው መሰለኝ አጭር መንገድ ለማንኛውም የርጅም ግዜ አድማጫችሁ ነኝ ሁነኛ የሊቨርፑል ደጋፊ ነኝ ከ አዲስ አ/አ ሰሚት በርቱ ስለሊቨርፑልም በደምብ በማንሳት እንደምታስደስተኝ ተስፋ አደርጋለው በርቱ!!!!

  • @SeleKinde
    @SeleKinde 6 місяців тому

    Akurarubih gin yastelal

  • @AbdurahimAlemu
    @AbdurahimAlemu 6 місяців тому

  • @ztadess669
    @ztadess669 6 місяців тому

    ደሜን ታደሰ እባላለው ከጅንካ እኔ ለዩናይትድ ብዙ መሰዋትነት ከፊያለው ዴስ ቲቢ መግቢያ 5 ብር አጥቼ የዴስ ቲቢውን ቤት ጠርጌ እስከማየት ደርሻለው እና ስለማንቼ ዎቅታዊ የአቅም ማነሱ እንደኔ ቤት ከመጥረጉ ጋር አያይዘዋለው B/c ማቼ ቋሚ ተጫዋቾች ይጎሉታል 1.ጨራሽ አጥቂ 2.አማካይ 3.ተከላካይ እና በረኛ በተለይ ዲሃን መሸኘቱ በጣም አሳጥቶታል። እኝን ዋና ቦታዎች ካስተካከለ ሙሉ ይሆናል። አምናለው🙏🙏🙏 የፖግባ ጉዳይ አንጀቴን ይበለኛል በጣም ቶሎ ተመልሶ ስጫወት ማየት ፈልጋለው።

  • @solomonsabri8430
    @solomonsabri8430 6 місяців тому

    ይህ የእግር ኳስ አንድ አካል ነው ወድቆ መነሳትም አለ

  • @alexonesro7024
    @alexonesro7024 6 місяців тому

    መንሱርዬ በጣም በጣም እጅግ በጣም እናመሰግናለን እሄ ለብዙ ኢትዮጵያዊ ታዳጊ ህጻናት እጅግ በጣም አነቃቂ አበረታችና አስተማሪ የሂወት ታሪክ ነው። እንደዚህ አይነት ስኬታማ ተጫዋቾችን የስኬት ታሪኮችን በተደጋጋሚ እንድታቀርብና ለታዳጊ ህጻናት ትልቅ አሻራህን ለወደፊቱ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ማደግ መለወጥ በጣም ጠቀሜታ ስላለው አጠናክረክ ቀጥልበት እላለው በድጋሚ አመሰግናለው

  • @user-cd8fw6km7f
    @user-cd8fw6km7f 6 місяців тому

    ይገርማል ፊልም በቀላሉ መሱር ሆ የኔ አባት ማሳዘኑ እግዚአብሔር ይርዳው ያውጣው ፖግባ በጣም የምወደው ተጫዋች ነው በድጋሜ ሜዳ ላይ ባየው ደስ ይለኝ ነበር 😢😢😢❤❤

  • @empire4775
    @empire4775 6 місяців тому

    Part 2 benorew

  • @AboAli-mb3fd
    @AboAli-mb3fd 6 місяців тому

    Tanks manure ❤

  • @user-sm8hx9ng4c
    @user-sm8hx9ng4c 6 місяців тому

    መንሱሬ በጣም እወድሀለዉ አዲስ የከፈትከዉ የዩቱብ ቻናል ደስያላል ግን ሬዲዬ ላይ የሰራከዉን ወደ እዚ ባታስተላልፈዉ አሪፍ ነዉ ምክንያቱም እንደነዚህ ታሪኮች ለብቻቸዉ ስትሰራ ነዉ አሪፍ ልክ እንደዚ ቪዲኦ እቀድሀለዉ

  • @birhanmesele2747
    @birhanmesele2747 6 місяців тому

    በናትክ ስለሲቲ ቅጣት ንገረን